ጠላ በስምንት ቀን አሰራር (Ethiopian Tela)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 сер 2022
  • Ethiopian Tela:
    Water added :
    -First day 1 gallon
    -2nd day …. 1 gallon and 1/2
    -Last day …2 gallons
    ( about 17 liter of water added to the recipe)
    Step 1:
    -Malted barley … 1/4 kilo
    -Crushed Woody Hops leafs..1/2 kilo
    -Unfermented 1 kilo Teff made to flat bread ( cut into pieces)
    -mix with 1gallon of water
    After 4 days
    Step 2
    Defedefe :
    On the fourth day add
    -crushed roasted barley..3 kilo
    -Woody Hops woods… 1/2 kilo
    -Malted barley…1/2 kilo
    -Woody Hops leafs…1/4 kilo
    Mixed with about a gallon and a half of water
    Add enough water to make it like enjera dough
    Wait about 4 days
    On the 8th day : added 2 gallons or 8 liters of water
    It takes about 8 days to make Tella
    ጠላ በቀላሉ::
    መጀመሪያ ቀን::
    -ብቅል … 1/4 ኪ.ግ
    - ቅጠል ጌሾ …1/2 ኪ.ግ
    - የጤፍ ቂጣ ...1ኪ.ግ
    ከ 4 ቀናት በኋላ
    በሁለተኛ ጊዜ::
    የድፍድፍ ቀን::
    በአራተኛው ቀን
    -አሻሮ...3 ኪ.ግ
    -የ ጌሾ እንጨት...1/2 ኪ.ግ
    -ብቅል ...1/2 ኪ.ግ
    -የጌሾ ቅጠል...1/4 ኪ.ግ
    እንደ እንጀራ ሊጥ ያህል ወፈር ይበል ::
    አራት ቀናት ያህል ይጠብቁ::
    ጠላ ለመስራት 8 ቀናት ያህል ይወስዳል
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 16

  • @MejenTube
    @MejenTube 2 місяці тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱ

  • @romantena3837
    @romantena3837 5 місяців тому

    Nice job😊

  • @nighistberhe6317
    @nighistberhe6317 6 місяців тому

    Be bekil gesho tetensiso be 3 ken kita ye ghebes techemro be 5 ken sifela 5 yemiyaderghu alu yihe yewnet new wey?

  • @mike89094
    @mike89094 Рік тому

    Did you just say in step 1 ? That’s also a Nigerian ditch

  • @user-zh6ed7vx4q
    @user-zh6ed7vx4q 6 місяців тому

    Ye gasho enchet sygba alawkm ok gesho ena beklu yet yegegnal

  • @mike89094
    @mike89094 Рік тому

    Asaro

    • @sdesta1327
      @sdesta1327  Рік тому

      A sharp is toasted barley ( in this recipe)

  • @sdesta1327
    @sdesta1327  6 місяців тому

    ስምንተኛው ቀን ጠላው የሚፈላበት ቀን ነው:: ያኔ ነው ጠርሙስ ላይ ወይም በሌላ እቃ ከድፍድፉ የሚለየው:: ሞቅ ያለ ቦታ ብታረጉት ቶሎ ይፈላል::

  • @selamethiopian8175
    @selamethiopian8175 6 місяців тому +1

    አረባክ በ 8 ተኛ ቀን አልጠልም አለኘ

    • @sdesta1327
      @sdesta1327  6 місяців тому

      ስምንተኛው ቀን ጠላው የሚፈላበት ቀን ነው:: ያኔ ነው ጠርሙስ ላይ ወይም በሌላ እቃ ከድፍድፉ የሚለየው:: ሞቅ ያለ ቦታ ብታረጉት ቶሎ ይፈላል::

  • @user-tw2wb2yl7d
    @user-tw2wb2yl7d 10 місяців тому

    እንዴኤኤኤኤኤኤ

  • @user-pb9ic2rv2o
    @user-pb9ic2rv2o Місяць тому

    የጠላ ቂጣወስ

  • @hani9864
    @hani9864 7 місяців тому

    በጋለን አትግለጪው በሊትር አስረጂ

    • @sdesta1327
      @sdesta1327  7 місяців тому

      አሺ ለወደፊት.:: አንድ ጋለን 4 ሊትር ነው::

  • @hani9864
    @hani9864 7 місяців тому

    ለጥንስሱ ብቅሉ ያልተፈጨ ነው?

    • @sdesta1327
      @sdesta1327  7 місяців тому

      እንደ ቂንጬ የተከካ ነው::