Ethiopia food በጣም ቀላልና ጣፋጭ ሶፍት ኬክ ማሽንም ሆነ ኦቭን አያስፈልገንም በድስት ብቻ👌cake recipe / soft cake with out oven

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 62

  • @SewhusenHassen
    @SewhusenHassen Рік тому

    Mashalla it is more delicious continue

  • @MelatAsefa-z2o
    @MelatAsefa-z2o Рік тому

    ተባረኪ ምርጥ አሰራር ነው ውድ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 4 роки тому +2

    ዋው ልዩ ነው በጣም ያምራል

  • @yeshiharegzewedie1850
    @yeshiharegzewedie1850 2 роки тому

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 4 роки тому

    Like saderg yimelisal beterefe konjo sira new tebareki ehite

  • @listenquran2701
    @listenquran2701 4 роки тому +1

    Mashallah it looks like delicious 😋

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك Місяць тому

    በኦብን ብሰረዉስ እንደትነዉ

  • @ikramabdellah7515
    @ikramabdellah7515 4 роки тому +1

    Mashaallah👏

  • @mekiyahussen8986
    @mekiyahussen8986 2 роки тому

    ጉበዝ በርች

  • @ajealajeal
    @ajealajeal 3 роки тому

    Owowowowo very beautiful I try

  • @danagg4231
    @danagg4231 2 роки тому

    ጎበዝ ያምራል እሞክረዋለሑ እስኪ

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ዋውውው ሲያምር👌👌👌❤😘
    እጅሽ ይባረክ እህት

  • @gamergames5786
    @gamergames5786 2 роки тому +3

    ኬክ ስናበስል እኩል አይነፋም በአንድ በኩል ብቻ ነው ሚነፋው ለምንድነው

    • @jsjsjsjsjyysysshs4404
      @jsjsjsjsjyysysshs4404 Рік тому

      Baking powder ስታደርጊ በእኩል ምችው እህቴ🙏

    • @kaliddiga
      @kaliddiga Рік тому

      ​@@jsjsjsjsjyysysshs4404 yne damo mixix yilibignal mafthewun mitawki kahone ibakish ke ovenu nw ways kane moya chigir nw

  • @sisayabebe0912
    @sisayabebe0912 2 роки тому

    ቆንጆ አሰራር ነው ❤

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን በርቺ
    ያልገባኝ ማለቴ ጨው ብቻ አድርገሽ እሳት ላይ አይጎረናም?

  • @semegneadal3623
    @semegneadal3623 2 роки тому

    እናመሠግናለን ቨጣም ቆንጆ አሰራር ነው ❤

  • @abiw728
    @abiw728 4 роки тому +1

    ዋው በርቺ

  • @Amina12_-
    @Amina12_- 4 роки тому

    Watching..

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 2 роки тому

    Very nice

  • @munamuna1698
    @munamuna1698 3 роки тому

    Enmsgnal wde 🥰🥰🥰

  • @JameeLa-zn8xo
    @JameeLa-zn8xo Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @sewitafewerki791
    @sewitafewerki791 2 роки тому

    Bexew newu ybesele

  • @بينتحسنأثيوبيا
    @بينتحسنأثيوبيا 3 роки тому

    አሻዋማ አፈር መጠቀም ይቻላል

  • @selass3651
    @selass3651 3 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ 🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 3 роки тому

    So amazing 👏👏👍

  • @حسابجديد-ب2ز
    @حسابجديد-ب2ز 2 роки тому

    ካካዋ ፓውደር በኣረብኛ ምን ይባል ይሆን እምታውቁ እባካቹ ንገሩኝ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 роки тому +1

    ዋው ጉደኛ ነው ያምራል ቤተስብ ሆኛለሁ አንቺም ሁኚ አበረታቺኝ

  • @حياةعبده-ن4ه
    @حياةعبده-ن4ه 2 роки тому +1

    👍

  • @tsehayneshsheradete5924
    @tsehayneshsheradete5924 2 роки тому

    አንች ጎብዝ ሴት በርች

  • @bezaabay3278
    @bezaabay3278 2 роки тому

    ሰላም እንዴት ነሽ አዲስ ነኝ ለፔጅሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከላይ ያለው እንዴት ነው የሚበስለው

    • @ኡሙአሚራ-በ1ሐ
      @ኡሙአሚራ-በ1ሐ Рік тому

      ከለይ የለው ቃይ አይሆንም እንጂ ይባስለል ከስር በለው ብቻ እኔም እንደዛ ነው ምሰራው

  • @lidiyayashume7454
    @lidiyayashume7454 4 роки тому

    🙏🙏🙏🙏wowwww

  • @seadaseada2614
    @seadaseada2614 2 роки тому

    ماسالله

  • @momlove2688
    @momlove2688 3 роки тому

    አገር ቤት ስሄድ ለመስራት በጨዉ ፋንታ ኣፈር ብናደርግለትስ ይሆናል ወይ ምን አለ አማራጭ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  3 роки тому

      በድስት ብቻ መጋገር ይቻላል😍

  • @bezaabay3278
    @bezaabay3278 2 роки тому

    ሰርቼ ሞከርኩት ግን ከላይ ያለው አልበስል አለኝ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  2 роки тому +1

      ቀስ ብሎ እንዲበስል ሙቀቱን አነስተኛ አድርጊው አለበለዚያ ከታቹ ቶሎ በስሎ ከላዩ እንዳልሽው ይሆናል

  • @elusamijuhar7823
    @elusamijuhar7823 4 роки тому

    Selam aserarun setsifeln lekun safiln

  • @naniejigu7658
    @naniejigu7658 4 роки тому

    ጨው ለምንድን ነዉ እሚጠቅመው የድስት ማስቀመጫ ብረት ብንጠቀምስ በጨው ፋንታ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  4 роки тому +1

      Bebiret Tichiyalesh😍
      chewu disitu bichawin segil enidayigodaw yitekimenal

  • @kedijasweet7766
    @kedijasweet7766 4 роки тому +1

    Mashallh gobz eko neshi

  • @asassadss7894
    @asassadss7894 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻

  • @sofayysefu7484
    @sofayysefu7484 2 роки тому

    ሠላም እህት እኔ እንቢ አለኛ ማለት አይንፋም ጭቃ ነው የሚሆነው ለምንድነው ግን ሁሉንም እንቺ የጭምርሽዉን ሁሉንም ነገር አደርገበታልሁ የበስላል ግን አይነፋም ነገርኝ የኔ ቆንጂ

  • @bezawitgebre8746
    @bezawitgebre8746 4 роки тому +1

    Andegna

  • @ኡሙአሚራ-በ1ሐ
    @ኡሙአሚራ-በ1ሐ Рік тому

    ውስጡ ጭቃ ሆነብኝ እና አይነፈም ለምን ምንም ሊጡ ከነባረባት ከፍ አለለም

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  Рік тому

      ምናልባት ቤኪንግ ፖውደሩ ቆንጆ ላይሆን ከቻለ እኔ ያደረኩትን እጥፍ ቤኪንግ ፓውደር አድርገሽ ሞክሪው🤗

  • @genettadesa3668
    @genettadesa3668 3 роки тому

    ፊትሽን አሳይኝኝኝኝ👌❤❤