“ድባቅ መተን” ዶ/ር አብይን በሳቅ ያነፈረው ንግግር አዳራሹ በሳቅ ተጥለቀለቀ @36ኛው_የህዝብ_ተወካዮች_መደበኛ_ስብሰባ 4 July 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лип 2024
  • #hi Dear UA-cam Family, this is our spiritual UA-cam channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritual information and stay tuned to # our channel # if you are new to our channel !!!
    #Hi# ሰላም ክቡሯን የዩቲቤ ቻናል ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁልኝ ይህ ከየትኛውም ሀይማኖት እምነት ወገንተኝነት የፀዳ የናንተ መንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው፡፡ እኛን መርጠው ስለተቀላቀሉን እያመሰገንን መንፈሳዊ መረጃዎችን እናደርሶታለን በተጨማሪም ለቻናላችን አዲስ ለሆናችሁ # our channel# ተመዝግበው# ይከታተሉን!@Yegna Maed #የኛ ማዕድ @#Zeka @#ABN GATFAN 305 @#Zemikael HD @#ቦረና @#borena @#የናንተው መንፈሳዊ ቲዩብ @#ትንቢት ስለኢትዮጲያ @#ትንቢት 2015 @#ትንቢት #ትንቢት @#ሊዲያ አበራ #hi #ትንቢት #ነብይ #borena #ቦረና #like #የጌታችን ትንሳኤ #የትንሳኤ መዝሙር # የጌታችን #ትንቢት #ትንቢት ስለኢትዮጲያ #ትንቢት 2015 #ሂሩት በቀለ# ዘማሪት ሂሩት በቀለ@ሙዚቀኛ ሂሩት በቀለ @zemarit Hirute Bekel #tenbaihat #tenbit #ነብይት ሜሮን ድንበሩ #funny #fyp #fantv #ጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አህመድ #36ኛው_የህዝብ_ተወካዮች_መደበኛ_ስብሰባ

КОМЕНТАРІ • 28

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 9 днів тому +3

    ድባቅ በጣም ነው የተመቸኝ አውነት ነው ድባቅ ተመትቶአል❤

  • @AlelgnDelelegn
    @AlelgnDelelegn 5 днів тому

    እስቲ በርታ ዪከ ደቆሮ የሆነሰዉየ አይሰማ ❤

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 9 днів тому +2

    ኢትዮጵያዊ በአገሩ ሌይ መውጣት መግባት መስራት መኖር ካልቻለ መንግስ አለ አይባልም ።

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 9 днів тому +1

    ተቃራኒ እንዳይሆን እሰጋለሁ ፓርላማ ሆይ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይክባር!!!

  • @kidumes7941
    @kidumes7941 9 днів тому

    Tirsih aliko,tsegutih shebito indih mekelamed min yilutal.
    ?hodam ashkabach.kenu sideris dibakun tinegirenaleh.

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 8 днів тому

    የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች ለቤት አልባ የሀገሬ ሰዎች መስጠት የሚሻል ይመስለኛል።

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 7 днів тому

    ሰላም ብቻ ነ ው የናፈቀን please please ሰላም ብቻ አውርዱ ምንም ይቅርብን ወጥቶ መግባት ብርቅ እየሆነ ነው ጉልበተኛ ንብረታች ሊነጥቀን ነው

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 6 днів тому

    ትልቁ ንግግር ሙስና
    ከልክ ያለፈ ብልፅግናን ያስጠላው የስራ ዓይነት ነው

  • @user-sg6rr3vy2f
    @user-sg6rr3vy2f 5 днів тому

    አይ ዝንጀሮ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 8 днів тому

    የምትጠይቁ ጥያቄ እንኴ አተውቁም!!!

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 6 днів тому

    ውሀ ቢወቅጡት እቦጭ ህዝብ ያንገሸገሸ ድግግም ጥያቄና መልስ ብቻ ተግባር የሌለበት

  • @LulsegedMerid
    @LulsegedMerid 8 днів тому

    ህሊና ቢስነት እንዲህ ያስጨበጭባል !እውነት እርምሽን አውጭ

  • @granulalarmok3209
    @granulalarmok3209 6 днів тому

    መሥፍን ርካቤ ከደርግ ጀምሮ በማስመስል የኖረ የጎንደር የአዘዞ ልጅ ነው፤

  • @solomongirum5521
    @solomongirum5521 9 днів тому +5

    ይሄ ፓርላማ የሀሳብ ፍጭት የሚካሄድበት መሆን ነበረበት ነገር ግን አሁን እየሆነ ያለው የእንቅልፍ ማዕከል ነው።
    ነፍስ ይማር!

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 8 днів тому

    ጥርሳችሁ ይርገፍ በደም የምትሳለቁ የኛ ዜጋ መሆናችሁን አለመሆናችሁን እንድናጤነዉ እያረጋችሁን ነዉ። ጦርነት የእስበስ ግድያ ይቁም ! ሰላም ይዉረድ ! አለ ጥሩ ተስፋ ! ቆሻሻ የሚፀዳበት !

  • @abushbelay-ln2oo
    @abushbelay-ln2oo 10 днів тому

    ውድ የናንተው መንፈሳዊ ሚዲያ መንፈሳዊና ትንቢታዊ መልዕክቶችን ማስተላለፍ ማስተማር ተዋችሁ ወይ? አንዳንዴ ወንጀል ነክ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ የፓለቲካና የመንግስት መግለጫ እንደ ኢቲቪ እንደ ዋልታ እየሆናቹብኝ ነው ሚዲያችሁ ከየትኛው ነው አለማዊ ወይስ መንፈሳዊ ለዩልኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-wv9cs3mm2f
    @user-wv9cs3mm2f 9 днів тому +2

    ወይ ድባቅ ! አዕምሮ ሲኮሰምን አካል ይዳብራል !

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 8 днів тому +1

    አስቻል አላምሬ ከብት ነክ

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 8 днів тому

      አስቻል ፣ከርስህ ይቀደድ

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 8 днів тому

      በነዚ ከመመራት ሞት ይሻላል፣ከየት ነው የመጡት ዝንቦች

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 8 днів тому

    የሰውየው ውሽት ከአብይ ባሰ

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 8 днів тому

    ሰውየው ኮመዲ ናቸው፣አሽሽሙር ነው

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 10 днів тому

    ምን አሣቃቸዉ የተመድ ፀጥታ ምክር ቤት ምን ስሰራ እንደ ነበረ አያዉቁም ልበል? በትክክል ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ድባቅ መትተናል

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 9 днів тому

    ይህ ሽማግሌ ድባቅ ብሎ እንዳደበቅ