Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የሻለቃው ግምገማ በፋኖ ትግል የውስጥና የውጭ አደጋዎች | Hiber Radio with Major Atinafu July 14, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 лип 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

КОМЕНТАРІ • 121

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 Місяць тому +12

    ሀብታሙ እናመሰግናለን እግዝአብሔር ጣልቃ ይግባበት ለህዝቡ ሲል ።

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Місяць тому +12

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው Місяць тому +2

    የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ ሕዝብ ነው 💚💛❤️ አማራ እንደሕዝብ ምንግዜም አሸናፊ ነው። ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።

  • @tsegayetakele963
    @tsegayetakele963 Місяць тому +3

    Thank you Shaleka. I completely agree with you. Keep your good work.

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Місяць тому +10

    ትግሉን ለመከፋፈል በውጭ ሆነው በሚዲያም ይሁን በሌላ መንገድ ደባ የሚሰሩትን በግልፅ ማሳወቅና የችግሩ ገፈት ቀማሽ የሆነው የአማራ ሕዝብ እንዲያውቃቸው ማድረግ ተገቢ ነው በዝምታ ማለፋችን ብዙ እንቁ ጀግኖቻችን እያሳጣን ነው 😠

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 Місяць тому +8

    ወንድማችን:ሻለቃ:አጥናፉ:በቀለ:እውነት:ብለሀል:እግዚሔር :ከነሱ:ጋር :ይሁን:ብለን:መፀለይ: አለብን:💚💛❤️🙏

  • @sirgotasima860
    @sirgotasima860 Місяць тому +1

    Thank u much for your wise and very sharp and knowledgeable comments. Ethiopia needs genuine individuals like you as I observed your interviews at different times. TKU

  • @wondwossensitotaw6066
    @wondwossensitotaw6066 Місяць тому +1

    Shaleqa, thanks so much for your amazing and fact based explanation . Your contribution is highly appreciated. Keep up the good job

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Місяць тому +4

    ትክክል ነው። በገንዘብ የሚገዙ ሰዎችን ማንጠባጠብ

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Місяць тому +8

    እንግዳው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው ! የፋኖን ትግል የሚጎትተው እስክንድር ነጋ ነው ! እፀድቅ ብየ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች !!
    እስክንድር የመምራትም የፖለቲካ እውቀትም የለውም ! አክትቪስት ሆኖ መቀጠል ይችላል !! እንደ ጥጃ አስር ጊዜ እየተጎተቱ መታሰር ጀግንነት አይደለም !!

  • @abatezinabe3385
    @abatezinabe3385 Місяць тому +5

    ያማል ።

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Місяць тому +3

    መሰል ወንድሞቼ ሆይ!
    ነጥቡን በሚገባ ሻለቃ እየሰጧቸው ነው::
    መተኬያ የሌላትን ህይወት በመስጠት የህልውናውን ትግል እዚህ ደረጃ በማድረስ የከፈሉትን መስዋዕትነት በማሰብና ለዚህ የተቀደሰ ዓላማ ህይወት የከፈሉትን ጀግኖች በማሰብ ያለምንም ውጣ ውረድ የአማራ ልጆች አንድ የሚያድርግ ተግባር እንዲከናወን የሻለቃው ሀሳብና የወንድሜ ሀብታሙ ድካምም ወሳኝ ይሁን ተቀበሉት???

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 Місяць тому +1

    ትክክል ነው ማንም ጣልቃ መግባት የለበትም፣ ለፋኖ መሪ ማንም የመምረጥ በማን መመራት እንዳለበት የመወሰን መብት የለውም። በዚህ ጣልቃ መግባት ማንም ድርጅትም ሆነ ሀገር አይችልም ይህ የፋኖና የአማራ ህዝብ ጉዳይ ብቻ እና ብቻ ነው።

  • @aregashkebede3101
    @aregashkebede3101 Місяць тому +1

    በሳል አስተያየት ነው በርቱ

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Місяць тому +4

    ሕብር ሬዲዮ ❤🙏❤

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i Місяць тому +1

    በውጭ ያሉ ቲክታከሮች ናቸው እሚያናፍሱ አምሓራ ሆነው በህዝባቸው ደም የሚቆምሩ ቁማራሞች አንድ ቤት እየኖርንም እንጋጫለን እንኩዋንስ ከየቦታው የተሰባሰቡ ፋኖች ቢፈጠርም ትልቅ ነገር አድርጎ አለመውሰድ ነው የፋኖ አላማ አንድ 🙏🙏

  • @natnaeltessema4625
    @natnaeltessema4625 Місяць тому +2

    በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው።

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 Місяць тому +4

    እውነት ነው

  • @mayday7757
    @mayday7757 Місяць тому +4

    ሰላም ወገኔ ሰላም ላንተ ይሁን በምትሰራው መልካምነት አመሰግናለሁ
    ፋኖ ህይወቱን የሰጠ ጀግኖች ናቸው።
    ግን ሙያ በልብ ነውና ቀን ከመቁረጥና ፉከራ ይቆጠቡ።እላለሁ እንደ ወገን ደጋፊ ።
    ምክንያቱም አብይ ቢመጣጠአይመለስም አይመጣም ተብሎ ባህር ዳር፣ጓጎንደር ደርሶ ተመለሰ እናም በወያኔ ወረራ ጊዜ ደሴ ሲያዝና ፒያሳ አደባባይ ሲጨፍሩ ሳይ አለቀስሁ አሁንም አብይ ደሴና. ፣ባህር ዳር ጎንደር ደርሶ በመመለሱ አዝኛለሁ ።ሸኑብን ባንዳና ዘረኛ ገንጣይ ሁሉ።ድል ለፋኖና የኢትዩጵያ ህዝብ እውነት ያሸንፋል።

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 28 днів тому

      ምንድን ነው የሚያሳዝነው?አቢይ በሄሌኮፕተር ገብቶ መውጣት ምንም ሐዘን አያስከትልም። ያለ፣ የነበረ ነው። ግን ትግሉን ደካማ አያደርገውም።

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx Місяць тому +1

    Thank youbShaleka!

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Місяць тому +2

    ጥሩ ውይይትነው ለትግሉ እንቅፋት የሆነሰው ማንም ይሁን ማንም ሊተች ሊመከር ያልያም በሰላማዊ መልክ ከትግሉ ገለል ማለት አለበት መታየት ያለበት እለት እለት ዋጋ እየከፈለ ያለውን የአማራህዝብና እለት እለት ደሙ የሚፈሰው ፋኖ ወንድሞቻችንን ነው !!!!!!!

  • @barakiyimam1981
    @barakiyimam1981 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሻለቃ በሳል ትንታኔ ንው::

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Місяць тому +3

    ፋኖ❤🐅🦁

  • @user-fh5tl7bd7y
    @user-fh5tl7bd7y Місяць тому +4

    መሪያችን ዘመነ ነዉ በቃ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Місяць тому +1

    የቫለቃ ሀሳብ ቆንጆ ቃለምልልስ አስተማሪ ሁሉንም የሚስማማ ጉዳዮች ናቸው ሀገሪቱን የሩዋንዳ እድል ይገጥማታል ጥንቃቄ የስፈልጋል በውጭ በሀገር ዲስኩራቸው አታወናብዱ ዘመኑ የአማራ ሰቆቃ ይብቃ❤

  • @belewmelesealamneh7011
    @belewmelesealamneh7011 Місяць тому +2

    ሻለቃ አጥናፉ በጣም ግሩም የሆነ እይታ ነው

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed Місяць тому +1

    ከመጀመሪያው ጀምሮ ለአማራ ሲታገሉ የነበሩ ታጋዮችን ብቻ ነው እኔ የማምነው !

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Місяць тому +2

    ደሮውም የአማራ ህዝብ ጠላቶቹ ራሳቸው የአማራ ባንዳዋቸ ለስልጣን ስግብግቦች ናቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ ድል ለአማራፋኖ ከፋኝ በሀገሬ💚💛❤️

    • @user-fr4gy4rw3n
      @user-fr4gy4rw3n Місяць тому

      @@fanetamengistu3177 ምንም በሌለ ስልጣን መጣላቱና እኔ እኔ ማለቱ ብቻ ሳይሆን በዚህ ደረጃ መወራቱስ?
      የአማራማ ሥነ ተፈጥሮ ከእኔ አንተ? ከአንተ እርሱ ለሁላችንም ይጠቅማል? የሚል ነበርኮ???
      " አትህቱ ርዕሰ ክሙ" ከአማራው ወንዝ የተቀዳ አልነበረምን?
      ባንዳስ የአማራ ህዝብ ስም ነበርን???
      አንድ ነገር ልበል ወገኖቻችን ወንድሞቻችን አንድ ሁኑ!!!

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 Місяць тому +3

    እናንተ እያላችሁ አንድነት አይመጣም የእማራ ህዝብ የማትመጥኑ መድርተኞች ናችሁ

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 Місяць тому +2

    ሀግሬነሰላምየደረገለነያረብ😢😢😢😢

  • @user-xc9ou5nz3i
    @user-xc9ou5nz3i Місяць тому

    ህብሬ🙋🏼‍♀️👍🏾

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed Місяць тому +1

    ግን ይሄ ችግር መፈጠሩ ማን ምን እንደሆነ የለየንበት ነው!
    እስከዛሬ ለሀገር ፅናት ያለው ሲባል የነበረው ሰውየ ላካም ጽናቱ ለራሱ ነው!.

  • @Usaaid
    @Usaaid Місяць тому +2

    Be Amhara tekelaye gezate, social media yezega.. YESELECHENE, gura, wera, asalefo mestete, hezebune, Geberewene mascherese selehone,, social media yezega

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 Місяць тому +1

    እስክንድር ነጋ አደብ መግዛት አለበት። ከዃላው ፀረ አማራወች አሉ። አማራ 60አመት ተሸክሞ የሚገታገትበት ጉዳይ ማብቃት አለበት። ፌክ ኢትዮ አሉ።

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed Місяць тому +1

    አሁንኮ ያሽቸገረ የሚመስለኝ በኢትዮጵያ ስም እንታገላለን ሲሉ የነበሩ ምንም ማድረግ ሳይችሉ አሁን የአማራ ህዝብ ለህልውናው ለማንነቱ በሚታገልበት ሰዓት ዘው ብለው ገብተው መሪ ካልሆን የሚሉት ነገር ነው!
    እኔ እንደሚመስለኝ እንደስከዛሬው እነዚ ሰዎች በአማራ ህዝብ ደም እነሱ እስከነኮተታቸው ስልጣን ላይ ለመያዝ የሚያደርጉት ነገር ነው!
    የሚገርማችሁ ነገር በፊት ሲቃዎሟቸው የነበሩ ፀረ አማራ የሆኑ ሰዎች ሁሉ አሁን ለእነዚህ ሰዎች ድጋፍ ለመስጠት ሲጋጋጡ ስናይ በጣም ይገርማል!.

  • @aberakura9580
    @aberakura9580 Місяць тому +2

    መከታው መወገድ አለበት

    • @entyew3204
      @entyew3204 Місяць тому

      ምን ስላረገ ውርጋጥ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Місяць тому +1

    የፋኖ ትግል ወደሚቀጥለው ከፍታ ለመሻገር አንድ እዝ የመፍጠር ሒደቱ ውጣ ውረድ የተሞላበት መሆኑ የሚጠበቅ ነው። በተለይም አመራር የመምረጥ ሒደቱ ፈታኝ ሊሆን ይችላል። ለህዝብ ነፃነት ደማቸውን ለማፍሰስ የተዘጋጁ የፋኖ አመራሮች፤ ሰጥቶ በመቀበል ችግሮችን በመፍታት፤ በተስፋና በጉጉት ለሚጠብቃቸው የፋኖ ተዋጊና ደጋፊዎች መልካም ዜና ያሰሙናል የሚል ተስፋ አለኝ።

  • @Usaaid
    @Usaaid Місяць тому +3

    Shewa laye, ke fanowoch merea tefeto new wey Eskendere yememeraw???? Eskendere fanowochne gedame tekemeto be some ena be selote, kasefelegea, selea Amhara's behertegenete manekakate yesera. Meneshachene Amhara medereshachen Ethiopia ayeserame.. Torenetu be behere selehonea new. Eskendere ke fanowoch merake alebete. Enea Eskendere yemenagerew hulu, endea ledetu ayewatelegeme.. Le ersu ego new yemetagelew, ke genebote 7 gare hono new yemeserawe, ke 1 Amhara garem lesera yechelale,, Eskendere ke fanowoch tegele west weta, gedame geba period

  • @berhanu1631
    @berhanu1631 Місяць тому +1

    US and Europe ተፅዕኖ ፈጣሪ አይደሉም። የአማራን ህዝብ የሸጡት የራሱ ተምረናል ያሉ ልጆቹ ናቸው። አማራ አንዴት leverage የሚያደርግበትን የፖለቲካ strategy ማውጣት አቃተው። የአማራ የህልውና ትግል ከምእራብውያን ፍላጉት ጋር አብሮ አይሄድም።

  • @bayounigusie7923
    @bayounigusie7923 Місяць тому

    በጥሩ ሀሳብ ነው የጀመርከው የፋኖ ትግል የህልውና ትግል ነው የፖሎቲካ አደረጃጀት የለውም ይሄን አደረጃጀት ወደ አንድ ለማምጣት ስተቶች ልፈጠሩ ይችላሉ ነገር ግን ሽተቶችን በማብራራት ግዜ መውሰድ ሳይሆን ወደ መፍትሔ ሀሳብ መፍጠኑ የተሻለ ነው

  • @Belbelit
    @Belbelit Місяць тому +2

    ሻለቃ አጥናፉ ድካምወትን እና መቆርቆርዎን ከልብ አንደንቃለሁ አቶ ሀብታሙ የዚህ ዝግጅት አቅራቢውም እንዲሁ።
    በተረፈ የችግሩን ፈጣሪ እስክንድር ነጋ ብለው በስሙ ሊጠሩት ይገባል። ችግሩ እሱ እና እሱ ብቻ ነው። ከዚያ ውጭ እገሌ እያሉ መሸፈን ለችግሩ መፍትሔ ሊሆን አይችልም።

  • @muhammedabdelkader4451
    @muhammedabdelkader4451 Місяць тому +1

    እኔ ከዘመንና ከ እስክንድር ምረት ብትሉኝ ዘመነን እመርጣለሁ

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Місяць тому +1

    ጋዜጠኛ ሐብታሙ አንድ ጥያቄ አለኝ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ፊደል የቆጠረ ያመጣው ህዝባዊ እምቢተኝነትን በሀላፊነት የተቀመጡት ዋለልኝ ከሚባል ጀብደኛ የፈጠረው የክፋት አጀንዳ የብሄርተኝነት አሜካላ ተቻችሎና ተከባብሮ ከእብሪተኛው ጣሊያን ፋሽስት ወራሪ ጠብቀው ባስረከቡን ገነት ምድር በበላበሎች የተሳሳተ አጀንዳ ወታደራዊ ጁንታ የስታሊን ፋሽዝም ኮሚኒዝምን ለማስፈን ተብሎ የትግራይ ነጣ አውጭ ያስከተለው ሰቆቃ ታሪክ አይረሳውም መጨረሻም በፍፁም ጨካኝነቱ ወደር ያልተገኘለት አራጅ በህዝብ ደምና አጥንት የሰከረ በተለይ አማራን ከምድረገፅ ለማጥፋት በዘግናይ መንገድ እየጨፈጨፈ ይገኛል የህዝብ አብራክ ፋኖም እርቃኑን ለማስቀረት መለመላውን እያስቀረው ይገኛል
    ሀብታሙ ከሳምንት እስከሳምንት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል(ሉ) ለምታደርገው ቃለመጠይቅ መደምደሚያው መቃጫው ምንድነው? ያለመቃጫ በመሰለኝ የሚደረግ የግል አሰተያየት እሰከመቸ
    ወይም በትግሉ ተሳትፎ ማድረግ ወይም አራት አምስት የምትጋብዛቸው በአንድ ነገር ላይ አላማ ኑሯቸው ከምእራፍ ወደምእራፍ መሸጋገር አለብን ሌላው ሀብታሙ ጠላትን የመጋበዝ አይነት በህቡእ መልስ ማግኘት የሚገባውን በሜዳ ላይ መበተኑ አደጋው የከፋ ነው
    አህአፓ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ያሳጣን በዘረኞች ደባና በከንቱ ጀብደኝች አጉል መንጠራራት ነው
    ሞት ለሰው በላው ብልፅግና አብይ አህመድና ጭፍሮቹ
    ፋኖ የህዝባዊ ድሉን በድል ችቦ ይቃጨዋል

  • @MekonnenB
    @MekonnenB Місяць тому +1

    ይገርማል ሸዋና ጎንደር ልፋት ክንቱ ሌላ መከራ እረ እማራ መክራው በዛ ሁለተኝ እማራ እልሆንም አለች ያች ሕፃን ምን መክራ መጣባችሁ ልጅወቼ ስንቱ እልቆ የሚርዳችሁ ስው ሲመጣላችሁ ያሳዝናል ጀኔራሉ ልረዳችሁ መጣሁ ነው ያሉት ይህ መርገም ነው ይቀፋል ስንት ጊዜ ጥፋት ያሳዝናል ያሳዝናል ይቀፋል ይቀፉል

  • @mulukenagazia6083
    @mulukenagazia6083 Місяць тому +4

    ቀደም ሲል ሻለቃ እንዳልከው እስክንድር ለአዲስ አበባ የሚታገል ይመስል ነበር ግን አንድ ቃለመየቁ ላይ የኦሮሞ ስብራት የሚጀምረው ከአዲስ አበባ ነው ይላ ምክንያቱም ይላል አዲስ አበባ የተገነባው በአማራ ባህል ቋንቋ ወዘተ የተገነባች ስለሆነ እሱን መቀልበስ ሲቻል ነው የሚል ከራሱ አንደበት ሲናገር ሰምቸዋለሁ ስለዚህ ለአዲስ አበባም አይበጅም እምስተርዳም የተናገረውን አዳምጠው

  • @elsad1086
    @elsad1086 Місяць тому +2

    ?👍👍👍

  • @addmih7751
    @addmih7751 Місяць тому

    100% ትክክል ምን ዋጋ አለው ይሄ ደንቆሮ ዲያስፖራ

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Місяць тому +1

    Why under estimate things on the ground ??

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Місяць тому +6

    እስክንድር የሚባል ሰው ነው ዋናው በጥባጭ:: በአማራ ብሄረተኝነት የማያምነው እድሜልኩን ለአዲስ አበባ ብቻ ሲታገል የኖረው እስክንድር በምን ሂሳብ ነው የፋኖ መሪ የሚሆነው? ፋኖዎቹ የህዝብን ድምፅም መስማት ይኖርባቸዋል እንጂ በጥቂት ሰዎች ውሳኔ ብቻ አንድነቱ መካሄድ የለበትም::
    ሻለቃ ስለ ኢትዮጵያውያን የተናገሩት ትክክል ነው:: በእውቀት ሳይሆን በስሜት መደገፍና በስሜት መንቀፍ የተጠናወተን ህዝብ ነን:: ገንዘብን በሚመለከት ደግሞ ፋኖዌች ህዝብ እንዲረዳቸው ከፈለጉ ወደአንድነት ይምጡና ለዛ ለአንዱ ድርጅት እንረዳለን:: ሻለቃ እንዳሉት በእትዳታ ስም ብዙ ውዥንብር ስላለ ያንን ተገንዝበው ፋኖዌች አንድ አካል መፍጠር ይኖርባቸዋል::

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 Місяць тому

      Eskinder Amhara fano mr lhn aychlm. Yrs fano lmn aymsrtm. Amhara tksh ly hn Ginbot 0 lmmtt eytrrt nw

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Місяць тому +2

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ እር ኡኡኡኡኡ አድ እንሁን

    • @berhanuwondimu3876
      @berhanuwondimu3876 Місяць тому

      Not confused by social media b/c things differ on the ground !!!

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 Місяць тому

      @@berhanuwondimu3876 tax bro

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Місяць тому +2

    የጎጃም ህዝብ ተነስቶ ሰው በላውን ቀበኛ አብይ አህመድን ነው አትፈለጌም ብሎ እየተዋደቀ ያለው

  • @amesale-workb9877
    @amesale-workb9877 Місяць тому +1

    I am so confused I am none the wiser except of course Ezema being number one Amhara hater.The topic about Eskinder I am afraid it went over my head.

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Місяць тому +1

    Be Amhara deme yemetikeldu zere ayiwetalachihu lelawe yiker 50_60 amet yetegedele yetezerefe ezib ristun lemekemat yeteselefu bizu nachewe endet aschlochihu newe bada yemitonut gine begeta aminalehu yetegefawe hizeb netsa yewetale!!!

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 Місяць тому

    አማራ እንዳያሸንፍ ነቀርሳ ሆኖ እዛም እዚህም እያቀጣጠለ ያለ አንድ እባብ ሰው አለ
    ይህ ሰው ወይ አርፎ ተስማምቶ መቀጠል ወይም እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል
    ትግሉ በጣም መራር ነው ❤❤

  • @MinaleSew
    @MinaleSew Місяць тому

    Can you please think of the middle ground. In my view there is no problem with 7 or more army units as long as they report to a central command. The political organization is what should have some sort of an assembly or council and as suggested that council or assembly should elect its central committee. I have no problem with that suggestion but the argument that there should only be one command per province appears to be extreme. What's important is that all provincial commands should report to a single leadership. I think there is a middle ground and emotions should cool down.

  • @kassalemma4169
    @kassalemma4169 Місяць тому +1

    በኔ መረዳት አቶ እስክንድር ምንም የመሪነት ብቃት የሌለው ሰው ነው ዝም ብሎ በግር ግር ሾልኮ የገባ ሰው ነው ብዙ ጊዜ ሰለታሰረ መሪ ነው ማለት አይደለም እስክንድር ምንም የመናገር ችሎታ የሌለው
    የፓለቲካ እውቀቱ ዜሮ ምን አልባት የመፃፍ ችሎታ ሊኖረው ይችል ይሆናል እርግጠኛም አይደለሁም የአነጋገር ካሪዝማ የለውም ወታደራዊ ሳይንስ አውቀት የለውም ህዝቤ ሆይ አትሸወድ ተናግሮ ህዝብን ማሳመን የማይችል የማይችል ምን ተብሎ ነው መሪ የሚሆነው ይልቅ ዠም ብሎ አጉል ጊዜውን አያቃጥል በሠላም ወደ ልቡ ተመልሶ ልጆቹን ቢያሳድግ ይሻላል የግሌ አሰተያየት ነው።

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Місяць тому +1

    Eskidirin akibariwi negn kehlinaya metalat alifelgim negere gine kezelalem telatochachenen gim sebat ena ethiopiainest tekebekale ensu le 60 amet beamahara dem sinegidu yenoru lemesale sisay agena, birhanu nega, adargachewa tisge ,yewakijira liji, yemesaselut, kebewekale weyi enesun wey fanono mirete kalechalk bekibir tigilun likek bizu muhuran wetatoche yatanebet tigele newe enji keze befit endehonew beahamahar tigel.betemegest megebat yelem !!!! Yegele akame abata hager
    Amhara!!!!!!

  • @gizawabebe141
    @gizawabebe141 Місяць тому +4

    የጦስ ዶሮ ፍለጋ ከመፈለግና ቤንዚን በአእሳት ላይ ከማርከፍከፍ ይልቅ የመፍትሄ ሀሳብ መስጠቱ ጠቃሚ ነበር እዚህ ቁጭ ብሎ ማባላቱ የመፍትሄ ሳይሆን የችግሩ አካል መሆን ነው።

    • @geta8779
      @geta8779 Місяць тому +1

      ሻለቀው ችግሩን ከመፍቴሄው ጋር መስሎኘ የሰጠው. ቀረ የምትለው ነገር ካለ ለምን አትጨምርበተም?

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Місяць тому

    ድል ለአማራ ፋኖ !!! "ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃህን " ግርማዊነታቸው፣ ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራው ሕዝብ የህልውና መሪ ነው፣

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs Місяць тому

    የ መከፋፈል ጭቃ እያቦካህ ያለኸውና በአደባባይ የማይገለጠውን ለጠላት ማከፋፈል ነው

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 Місяць тому

    All 4 provincial Amhara Fanos should get stronger, independent and able to coordinate each other with Equal power and representation .Amhara's strangle is clear and straight. But 4 Fanos should stand by themselves and their leader is the one presentin each province. Regarding diaspora, 4 Fanos should nominate 2 person each that 8 people will work to raise finance,midia and other issues.

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 Місяць тому

      Even though it requires a masterful craftsmanship, gold is molded with fire. We definitely need political masterminds to manage the waves. We also should be mindful that democratic organizations are created and strengthened with internal turmoils. The fact that one Fanno group has no dominance over the other is something positive, because it will force a democratic process in creating a mutual respectfully unified Fano, under one umbrella. The leaders will eventually realize that with out unity nobody wins. Additionally thanks to the pressure of the monstrous regime, at the end, Fano will be united.

  • @MinaleSew
    @MinaleSew Місяць тому

    They should separate the military central command and the political organ. I don't know much but is it possible for all 7 provincial units to report say to General Teferra? Then, is it possible to create an assembly composed of the 7 units (each sending say 10 delegates). Then, is it possible for such an assembly to elect a central committee and alternate members? There is always a solution to challenges and people should calm down and stop taking sides in my view. Thank you!

  • @MuhamedDawed-db5hm
    @MuhamedDawed-db5hm Місяць тому +1

    ዘሜን ማጠልሸት ይችላሉ ከግድህ ጎጃም አይመራኝም እያሉ ማቀርሸት የት እደሚደርስ እናየዋለን ጠብቁ ጎጃም ሀገር ይሆናል

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 28 днів тому

      ከብት ነህ። አንተ ጎጃሜ አይደለም።

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 Місяць тому +1

    Esikinder yrs fano aymsrtm. Amhara fano btglw Ginbot 0 lmmtt eytrrt nw.

  • @user-nl4pi7nz7z
    @user-nl4pi7nz7z Місяць тому +1

    አማራ ሆዳም ነዉ በየተራ ነዉ ሚአልቀዉ አድ አይሆንም

  • @berhanuwondimu3876
    @berhanuwondimu3876 Місяць тому

    What talk about everything has its challenge why put a 🔥 fire on it . This media is good but some time is early to judge

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Місяць тому +2

    360 እነ ሀብታሙ ከዚህ የአማራ ትግል ወሰጥ ይውጡ አይ ገብተን እንፈትፍት ካሉ ሄደው ትግሉን ይቀላቀሉ የሚዲያ ባለቢቶች በፋኖ መሀከል ገብተው መፈትፈት ትተወ እነደ ጋዜጠኛ መስራት ያለባቸውን ስራ ይስሩ እንዲያው አማራ የተረገመ ሕዝብ ነው አብይ እየገደለው ማሸነፍና አለማሸነፉን ሳያውቅ ለወደፊት ስልጣን ሲገዳደል ማየት ያሳዝናል አብይም የፈለገው እየተሳካለት ነው እንኩዋንነ ደስ ያለው እውነተም አብይ የጀግና ጀግና ነው አማራን ደህና አድርጎ እየጨፈጨፈ ነው እነሱም እርስ በራሳቸው ለስለጣን እየተጨፋጨፉ ነው ብራቮ አብይ ብራቮ አብይ የአማራን ስስ ጎን አግኝቶታል ገንዘቡን እየረጨህ ከፋፍለው ይኼ ከርሳም ሆዳም ገንዘብና ሰልጣን ነው የሚፈልገው በርታ አብይ

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 28 днів тому

      የአቢይ ቅጥረኛ መሆንህ በደንብ ግልጽ አድርገኸዋል። ሆዳም ቅጥረኛ የሚለውን ማንም አይሰማም። አትልፋ።

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 28 днів тому

    ወደድንም ጠላንም በአሁኑ ወቅት እስክንድር የፋኖ መሪ ሊሆን አይችልሞ። ምክንያቶች-- 1. እስክንድር አንደበቱ ርቱዕ አይደለም። 2. ግርማ ሞገስ የለውም 3. ሕዝባዊ መሠረት የለውም። 4. የትጥቅ ትግል ልምዱ በጣም አጭር ነው። 5. ከተማ ተወልዶ ያደገ ስለሆነ የአብዛኛውን የፋኖ ታጋይ ሥነ ልቦና የለውም 6. ፊዚካሊ weak ነው። 7, የሚያደርገው ሁሉ በጀብደኝነት ነው እንጅ አስቦ አሰላስሎ አይደለም። ሁልጊዜ ስገር/መላተም ያስቀድማል። ስለዚህ እስክንድር የፋኖ መሪ ለመሆን ብቃት የለውም። ስለዚህ በአሁኑ ወቅት ዘመነ ይሻላል።

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 Місяць тому +3

    እስክንድር ከመንገዱ ላይ ገለል በል ወይም ምክንያተህን ወዲህ በል።

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Місяць тому

    አረ ጉድ ነው "ለድል ያብቃንና ብዙ የምናወራው ነገር አለ" አላለም ሀሀሀሀሀ 4ኪሎ እንግባና ለስልጣን እንገዳደላለን እያላቹን ነው ወዬ ወዬ

  • @AfddAdse
    @AfddAdse Місяць тому

    አመራሮቹ ትኩስኩስ ናቸው አሳፋሪ ጅሎች ናቸው እንዴት ለስልጣን ይሮጣሉ

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Місяць тому +2

    ዘመነ ነው የአንድነቱ ጠንቅ። ምሬ ወዳጆን፣ አሰግድን ፣ ዘመነን ይዘህ የምትፈጥረው ግንባር የትም አያደርሰንም። ምሬ ወዳጆ ከሰሜን ወሎ አያልፍም። ጎጄምም አባይን አይሻገርም። ወሳኞቹ ሸዋ፣ ደቡብ ወሎ እና ጎንደር ናቸው። ሸዋም ዘመድኩን የሚመራው አሰግድ አማራን ነፃ አያወጣም። ሻለቃ ማሞ ዝም ብለህ ነው የምትዘባርቀው። ማርሸት የተናገረውን ሰምተናል። ችግሩ የት እንዳለ አውቀናል። የደም ነጋዴዎቹ እናንተ ናችሁ። ከአሰግድ ጋር አብራችሁ እስክንድርን የምታብጠለጥሉ።

    • @0ahh858
      @0ahh858 Місяць тому +1

      አማራ የሚያው ዘመነንጅ እስክድርን አይደለማአንተገለባ መወገድ ያለበት እስክድር ነው ገባህ

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 Місяць тому

      @@0ahh858
      ,ለምን ይወገዳል? ከአብይ ጋር ሲሞዳሞድ የነበረው ሌላው። እስክንድር ከስር ከወጣ ጀምሮ የአብይ ተቃዋሚ ነው።

  • @shewamengistu5603
    @shewamengistu5603 Місяць тому

    ይሄ ውዬ እና አንተ ሃብታሙ መቼ ነው አሰግድ ከነ አኪላ ከወያኔ ተላላኪዎች ብር ተቀብለው እንደሚያበጣብጧቸው መቼ ነው የምታወሩት ሰለመቀቀዲሾ የምታወሩ ይመስላል ??

  • @user-ei2ug7wi3p
    @user-ei2ug7wi3p Місяць тому

    president iskendir nega
    He is Good For Amhara president For every 😊

  • @mershaq21
    @mershaq21 Місяць тому

    ሐብታሙ አሁንም እስክንድርን አትንኩ ተዉ ከዚህ ጥፋትህ ተቀጠብ ብዙ ያንተ ሚዲያ አድማጮች እስክንድርን ከልብ ያከብራሉ ተዉ የዘመናችንን ዋና ጀግና ከማኮሰስ ተቆጠብ ሃገርንም አንተንም ከንቱ ዉርደሀተ❤❤

    • @geta8779
      @geta8779 Місяць тому

      ምን አድርጎ ነው የእስክንድር ጀግንነት? እንደ ጥጃ አስረዬ እየተጎተተ መታሰሩ ነው? ወይስ ፌስታሉን ይዞ ጫካ ለጫካ መዞሩ? እሰኪ አስረዳን? ሃ

  • @dawitadinew2123
    @dawitadinew2123 Місяць тому

    ሰውዬው ለምን እንደ እስክንድር ገብቶ አይታገልም ወታደር እረጅም ሰአት ሲያወራ ያስጠላል

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg Місяць тому

    ጎጠኞች እስክንድር ነብስ ድብተራዎች ።

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 Місяць тому

    ደብረአሊያሰ በአሰክንድረ ምክኒያት ብሎ እሚያምን ሰው ለፈኖ አንድነት ሳይሆን መከፈፈል ላይ መሰመራትህን ነው እሚያሳየው ግንባሩ ከመፈጠሩ በፈት ፈኖ የመንግሰት አሸከረ አልነበረም ?መንግሰተ ይድረሰልኝ ሲል አልነበረም የአማራ ህዝብ

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Місяць тому

    ቻለው ሀብታሙ እስክንድር እየተወረደበት ነው ቻለው ቀኝ አይንህ እየደማ ነው እስኬ ጉድ ሰራሽ

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 Місяць тому

    እሰከንድረን መወንጀል ቀላል ነው እንደጀነራል ተፈራ ግባና እምታነበንበውን በተግባረ አሳይ አዜማ ሞታል ፈኖ ዮፓለቲካ ብቃት የለውም ውጋ ብቻ

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Місяць тому

    አማራ መቸም አንድ እንደማይሆን በተደጋጋሚ ነግሬየሀለሁ አትመለከቱም በመቶ የሚቆጠር አማራ ተኮር ማህበራት በአሜሪካ እና በአውሮፓ አለ ተመልከቱ እነዚህን ወደ 3 እና 4 ድርጅት ማድረግ ሲጠበቅባቹ በየፊናቹ ገንዘብ እየሰበሰባቹ ኪሳቹን ታደልባላቹ
    ከንቱ ትዳክ

  • @mulufasika
    @mulufasika Місяць тому

    ይህ ሻለቃ የምትለው ነዉ ዋና ከፋፋዩ :: የሌላውን እያውገዘ እራሱ ይድግመዋል :: እስኪ እራስህን አዳምጠው!!!

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg Місяць тому

    ዋና ጎጠኞች ናቹህ ግብጦ ራስ ሉቦች።

  • @dawitadinew2123
    @dawitadinew2123 Місяць тому

    መሪያቸውን የመረጡት መሬት ላይ ያሉ ፋኖዎች ናቸው አለቀ
    የእናንተ ወሬ በምንም ሴራ ተንኮል ዘመነን አያነግስም::

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Місяць тому

    ሻለቃው ስለ ዘመነ ቅንጣት ታህል ኤርትራ በነገረበት የምታውቀው አንዳች ነገር የለም ምን አይነት ስብእና እንዳለው ምን ያህል ታውቃለህ?ምን አይነት ባህሪስ እንዳለው ምን ያህል ታውቃለህ ?ለምን አስመራ ከተማ ተቀመጠ ከዛስ እንዴት ወደ ውጭ ወጣ ምን ታቃለህ?ዝም ብላችሁ በይሆነኝ ውይይት አይካሄድም
    ኢዜማን ብርሃኑንም የመጥላት መብቱ የራስህ ነው
    እዚህ ላይ አልገልፀውም እንጂ ዘመነን አታንግሰው እሱም ማንነቱን ስለሚያውቅ ሰከን ብሎ የጀመረውን ትግል እዳር ያድርስ ሌላውን ተወው

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 Місяць тому +1

    You're talking blindly about Eskender. Zemen is already corrupted.

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Місяць тому

    እናንተ አንድ የምትሆኑት ሙስሊም ለመግደል ነው እስራኤል ላይ ተቀምጣቹ አብይ አውቆ እየሸወደን ነው ሙስሊም ነው ብሎ የሙስሊም ጥላቻነታቹ መግለጽ ነው

    • @habtamuwondaferew43
      @habtamuwondaferew43 Місяць тому +2

      ሻለቃ አጥናፉ የሚሰጠዉ አስተያየት ግሩም ነዉ ይህ ጉዳይ መታረም ያለበት ነዉ
      ምንም ያህልግዜ ይፍጅ የአማራ ህልዉናዉጉዳይ ከሁሉም በᎊት ቅድሚያ
      የሚስጠዉ ነዉ ተዋናኙ
      በዛ የስክንር ጋዳይ መታረም አለበት የመጨሱ ጉዳይበጣም አስፈላጊ በሆነበት ግዜ ብዙ ጅቦች ቀዳዳ ከፍቶ እንንዲገቡ ማድረግ ይቆጠራል

  • @shewamengistu5603
    @shewamengistu5603 Місяць тому

    ይሄ እስክንድር ጠል አቅለሸለሸን አንተንም ታዘብንህ 365 ቀን ነበር የምስሰማህ ?

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 Місяць тому +1

    ሌቦች

  • @tateffer
    @tateffer Місяць тому

    ይህ ሰውዬ ዝም ብሎ እየለፈለፈ ነው ያለው። ለምን????? አልሰማህም ዘጠኝ ሆነው ተሰብስበው አምስቱ እስክንድርን እንደደገፈ እሱ መሪ ይሁን ብለው። ሶስቱ ማለት አስረስ ማረ ዳምጤ ማርሸት ጸሃና አንዱ ሶስተኛው አሰግድ ነው አንቀበልም ብለው ጥለው የወጡት። ለምን ይህንን አታወሩም። በዛ ላይ ዘመነ ስብሰባ አልተገኘም። ዝም ብለህ እስክንድርን አት ናገር። አንተም እስክንድርን የማትፈልገው ለምን አንተም ጎጃም ስለሆንክ ነው። ሌላ ምንም ምክንያት የለህም። አንተኮ አሜሪካ ስትኖር እሱ የአሜርካን ህልምን ት ቶ ትግል ላይ የገባ ሰው ነው። አንተ እስክንድርን የመሳደብም መብት የለህም። እስክንድር ይህንን አደረገ ብለህ አንዲት ነገር አልተናገርክም እዚህ ላይ በራሱ። እዚህ ውስጥ ትልቅ ችግር የፈጠሩት የጎጃም ጎጠኞች ዋነኛው አስረስ አማረና ማርሸት ጸሃዬና እዚህ ያሉት ዲያስፓራ አንደኛውና ዋናው ምናላቸ ስማቸው ነው።

  • @user-zn3rb7yv8r
    @user-zn3rb7yv8r Місяць тому

    እናንተ ከፋፋዮች አይሳካላችሁም ሀብታሙ ታሪክ ይፋረድሃል

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 Місяць тому

    ሻለቃው ስለ ዘመነ ቅንጣት ታህል ኤርትራ በነገረበት የምታውቀው አንዳች ነገር የለም ምን አይነት ስብእና እንዳለው ምን ያህል ታውቃለህ?ምን አይነት ባህሪስ እንዳለው ምን ያህል ታውቃለህ ?ለምን አስመራ ከተማ ተቀመጠ ከዛስ እንዴት ወደ ውጭ ወጣ ምን ታቃለህ?ዝም ብላችሁ በይሆነኝ ውይይት አይካሄድም
    ኢዜማን ብርሃኑንም የመጥላት መብቱ የራስህ ነው
    እዚህ ላይ አልገልፀውም እንጂ ዘመነን አታንግሰው እሱም ማንነቱን ስለሚያውቅ ሰከን ብሎ የጀመረውን ትግል እዳር ያድርስ ሌላውን ተወው ሌላው እስክንድር ከሸዋ ካልወጣ ብዙ ችግር ይፈጥራል ወስኖ ማስወጣት ነው4,