🏃‍♂️ይህንንስ ጉድ ምን ልትሉ ይሆን አሳፋሪ በዛ❗️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 4 дні тому +3

    ፓስተር ቼሪ አግዚአብሔር የባርክህ 🙏

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 4 дні тому +3

    Aboo paster chera tebareke ewenete new fetere becha new tamage ❤❤❤

  • @መንገደኛነውልቡሽ
    @መንገደኛነውልቡሽ 2 дні тому +1

    ፖስተር ቸሬ ግን ትንሽ አበዛው ፡ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፡ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ፡በማጣቴ ራቅ ቡዬ ተከራይቼ ያየውት ማህበረሰብ ይለያል ፡ እነሱ ጴንጤ ናቸው ፡ በጣም ነው ምወዳቸው ጴንጤ ቡሎ ሳይሆን ሰው በሚለው ይስተካከል

  • @AlemayehuDegefa-z9s
    @AlemayehuDegefa-z9s 4 дні тому +3

    በጌታ ስም እውነት እኮነው በአገራችን እየታየ ያለው ትዳርን የማቃለል እንደተራ ነገር ማየት ትዳር አፍራሽ መንፈስ እግዚአብሄር ይምታው

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 3 дні тому +2

    ድሮስ እራስህ ልትሸከም ያልቻልከውን ማን ሊሸከምልህ ያውም ጴንጤ በፀሎት ሰበብ ይወጣል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 дні тому +3

    አንተና ቸሬ በፔንጤ አለ መታመን መስማማታችሁ ልክ ነዉ ሰዎች ፔንጤ በሚሉት ስም የሚጠሩን እኛ የክርስቶስ ተከታዮች ሁሉ ታማኝነት ማጣት በዚህ ልክ መሳደብ ተገቢ ነዉ? እሱ ወንጌል አትስበኩ እስኪልለን ድረስ የሚደፍር የአለም የክብሯ ጀግና ነዉ እግዚአብሔርን የሚወዱ ከእርሱ የተወለዱትን መዉደድና መከበር ግድ ነዉ የፔንጤን ጉዳይ ለእኛ መተው ጥሩ ይመስለኛል እኛ ብንጠላና ብንነቀፍም ነቀፌታና ክብር ለማግኘት ወደየትኛዉም ምክሯብ አናጎበድድም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኝ ነዉ

  • @selamforethiopia2647
    @selamforethiopia2647 4 дні тому +2

    እንደኔ የሚመስለኝ ሴት ካገባች በሓላ እራሷን የምትጥለው ለምንድነው ለሚለው መልሱ ያገባት ባል ሁሉንም የቤቱን ስራ ልጆች ማሳደግ ሁሉንም የቤት ስራ ከዚያም የውጭውን ስራ እላያ ላይ ተጭኖ ሁሉም ሐላፊነት እሶ ላይ ይወድቃል እንኳን እራሳን መጠበቅ እራሳን እንድትጠላ ሆና ሰለምትኖር ነው።እባኮችሁ ወንዶች ምነው አለበስሽም ምነው ነገሮች ተለወጡ ብለው ቢጠይቁ መልኳም ነው ነገር ግን እንደገረድሕ ሁሉን አሰንድትሰራ ከተውካት ካልረደሐት ያ የምትጠላው አለባበስ የመገለጫው ነው ቤዬ አምናለሁ።

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 4 дні тому +3

    ፓስተር ቸር እውነቱን ነው የእውነት

  • @NizanDarik-h9u
    @NizanDarik-h9u День тому +1

    አውቃ ነው ሚዲያ ላይ ሰትወጣ ነው ጥፍር የምትለጥፈው እንጂ ሰድቡን ፈልጋ ነው

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 4 дні тому +1

    ምነው እኛ ነፃ ነን ብላ ሲንግል ማሞች ላይ ጫነችው እንደ መጀመርያዋ ባለ ርጅም አርቴፊሻል ጥፍር አይነትዋ ናቸው ባለትዳር የሚያድኑት ሲንግል ።ማሜች ብዙ የተከብሩ እራሳቸውን የሚያከብሩ አሉ ብቻ ሀገራችን የዝሙት ሀገር ሆናለች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @kidistabraham8059
    @kidistabraham8059 3 дні тому +1

    Not all single mothers there are very strong single moms who raised their kids very well so don't generalized sorry

  • @NafkotZenebe
    @NafkotZenebe 4 дні тому +1

    Good job 👍👍👍

  • @حياهبوبا
    @حياهبوبا 4 дні тому +1

    ዝሙት አሁን ፈሽን ነው በጣም ነው የሚያስጠላው ዝሙት አፀያፋ ነው

  • @ናዲ
    @ናዲ 4 дні тому +2

    ተሙዬ😂😂😂

  • @looov-h1q
    @looov-h1q 3 дні тому +1

    ልክነው፡በተለይ፡የፈቱ፡ሴቶች፡እድሜያቸው፡የገፉ፡ነው፡የሰው፡ቤት፡ለማፍረስ፡ሚሮጡት

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 4 дні тому +1

    ሊያ ሾው ይሄንን ጥያቄ መልሺ ሲንግል ጠፋ?

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 4 дні тому

    kitachew wenber eyfetege sayhon meret eyefetege slemiwel new e abesha baletdar setoch welo asamero metebek

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 3 дні тому

    Juntaye chere shelemi______

  • @firehiwotfekede
    @firehiwotfekede 4 дні тому +1

    Goji bahil new

  • @GenatYlma
    @GenatYlma 2 дні тому +1

    Cgru wendoc edezh aynet sat newu yemtwedut🤮

  • @PLXTO990
    @PLXTO990 4 дні тому +2

    ባንተ ሀሳብ አንተም የማተቃጥር ፔንጤ ነህ ማለት ነው. ሚስጥር እንዳትነግሩት