ከጎዳና ኑሮ እስከ ቅንጡ ህይወት | እንዳታውቅብኝ አርቴፍሺያል እግሬን ሳላወልቅ አደርኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  Місяць тому +26

    ከጎዳና ኑሮ እስከ ቅንጡ ህይወት | እንዳታውቅብኝ አርቴፍሺያል እግሬን ሳላወልቅ አደርኩ
    ua-cam.com/video/8BJyt4qabec/v-deo.html

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      ጋዜጥኛዋን. አፍዋን. ነብር. ምብዳት. እጭ

  • @AberaKklo
    @AberaKklo 3 дні тому +1

    ቃላት ፈለኩ ምን ብዬ እንደምፅፍ ስሜ you are so amazing man.

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 25 днів тому +4

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ታሪክ ነው ለዚህ ያበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ፍፃሜህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር መልካም ነው🙏🙏🙏🙏

  • @EtIeri-jx1wo
    @EtIeri-jx1wo Місяць тому +78

    ተክልዬ አብራህ ያለችው ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነች ነች ግን ስወች ብዙ ሊጥሎት ይፍልጋሉ አንተጋር መስራት ከጀመረች ጀምሮ እየተረባረቡባት ለመጣል ግን አይሳካም በርቱ በጣም ደስ ትላላችሁ..

    • @hateallofthem-h5i
      @hateallofthem-h5i Місяць тому +3

      @@EtIeri-jx1wo የሚረባረቡባትማ የተማረች ቆንጆ ስለሆነች ለምን አረብ አገር ወድቃ ያለህልሟ አልቀረችም ለምን ህልሟን አሳካች ለምን አልሸጥናትም ለአረብ ሙስሊም እነሱ በሷ ውድቀት ማደግ እንጂ ምን አገባቸው ስለሷ ህመም የሞራል ስብራት እነዚ ገንዘብ አምላኪ ሴጣኖች ለማንኛውም ተክልዬ ትልቅ ከፍታ ላይ ነው የምንጠብቃችሁ እናመሰግንሀለን። እሷም ጥረቷን ግልፅነቷን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @meba1792
      @meba1792 Місяць тому +3

      እውነት ነው በጣም ቅመም ልጅ ናት።

    • @musiegubramariam5114
      @musiegubramariam5114 Місяць тому +1

      ስለአለባበሷ ከሰናት እናውቃለን ከዛ ውጪ በጥሩ ጋዜጠኛነቷ we not have complained

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Місяць тому +1

      እና ማሽቃበጥ ወይስ ማጋጨት?

    • @GiyorgidsKeb
      @GiyorgidsKeb Місяць тому

      ለመጣል አይደለም. መቅለብለቧን ማቆም አለባት። እርሶ ምናልባት እናትዋ ሊሆኑ ይቾላሉ. ።መምከር ይሻላል። ማዳመጥ ትሞክር።

  • @solomongadamu8964
    @solomongadamu8964 Місяць тому +15

    ትክክለኛ አስተያት ከአድናቆትም በላይ ይጠቅማል ጥያቄ ጠይቀሽ የሚመልስበትን በቂ ጊዜ ብትሰጭው ተመልካቹንም እይረብሽም እንጂ ባለታሪኩ ብዙ የሚያስተር ህይወት አለው እንዲሁም ከባለታሪኩ በላይ የአንቺ ማብራሪያ እና ስሜታዊነት የተመጠነ ቢሆን

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase Місяць тому +1

      አስተየት ለመስጠት አትቸኩሉ እንዳዉም ረጋ ያለች ነች

    • @abay3517
      @abay3517 17 днів тому +1

      ታበዛዋለች ትቅለበለባለች ብዙ ስለቀባጠረች አድማጭንም እንግዳውንም ትበጠብጣለች

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej Місяць тому +6

    እውነተኛ ታሪክ አይመስልም በጣም ጎበዝ የቅን ልብ ባለቤት ነው ባለታሪኩ ስማቸው ስኬትህ ደስ ይላል አስተማሪ እናመሰግናለን እግረኛው!!!

  • @BayushDabi
    @BayushDabi 17 днів тому +2

    በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያካፈልከን እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው ።ደገሞ ጋዜጠኛዋ በጣም ደስ ትላለች ጆፌዬን ጣልኩባት♥️♥️♥️

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Місяць тому +16

    ስው ሲጥል እግዚአብሔር አይጥልም በጣም እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከቤተስብህ ጋር እናመሰግናለን ኪም በርች።

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 25 днів тому +5

    እኔ እያነባሁ እሰማለሁኝ እናንተ ግንእየተዝናናችሁ ስትጠይቁት ገረመኝ
    This man is not only charming but truly resilient. He overcame homelessness and achieved incredible success. I’m so proud of him.
    Your parents' struggles and the influence of the local culture undoubtedly shaped their behavior, even when it was hurtful to you. The greatest solution is to completely forgive them, acknowledging that their challenges contributed to who you are today. Their actions, though difficult, played a role in the strong, successful person you have become. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ:: ወንድሜን እኔ አመላልስ ነበር ድሮ ጎንደር ሳለሁ

  • @yalemadara2107
    @yalemadara2107 Місяць тому +15

    በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪ ነው ምስጥ ብየ ነው ያዳመጥኩት ትልቅ ትምህርት ነው ወድማችን ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን ነው
    የተማርኩት እንደ መሸ አይቀርም

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro69 Місяць тому +11

    እግዚአብሔር መልካም ነው እንደት እደምያኖር ያውቅበታል ስሙ ይባረክ አሜን❤

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Місяць тому +13

    ደስ የሚል ታሪክ ቁጭ ብዬ አዴመጥኩት ጀግና ነህ።🙏🙏💝💝

  • @meseretamdeno8060
    @meseretamdeno8060 Місяць тому +8

    የሚገርም ታርክ ነው ባላለቀ እያልኩ ነው ያየሁት ህይወትህ ለብዙ ሰው ትምህርት ነው ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ❤

  • @SariNati-g7v
    @SariNati-g7v 18 днів тому +1

    በጣም ጠንካራ ነህ በጣም ትምህርት ሰጪ የሚያበረታ ነው ታሪክህ እናመሰግናለን

  • @genetfekadu7095
    @genetfekadu7095 День тому

    እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @mezgebutarekegn3021
    @mezgebutarekegn3021 Місяць тому +18

    የሀበሻን ከሀዲነት አስመሳይነትን የፈረንጂን ሀቀኝነት የተማርኩበት ቃለ መጠይቅ ነበር ፈረንጅ የተባረከ ህዝብ ነው። ፈረንድ ዘሩ ይባረክ

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Місяць тому +8

    እግዝአብሄር እንዴት እንደረዳህ በእውነት ልብህ እጅግ መለካም ነው ጌታ ይርዳህ

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 4 дні тому

    ደስ.የሚል.ታሪክ.አይፈረጅ.ሰወ.እኮ.ናቸዉ.ከልባቸዉ.የተባረከ.ትዳር.ይሁንላችሁ

  • @ትንቢተነቢያት
    @ትንቢተነቢያት Місяць тому +60

    ጋዜጠኛዋ ድምጽሺ ያምራል ብዙ በመጠየቅ ሃሳብ ባትበታትኚ መልካም ነው እንደ ተክሌ ዝም ብለሽ አዳምጪ።

    • @AyeleBeru
      @AyeleBeru Місяць тому +1

      ሴት ልጅ ብትፍጠሮ. ቁሊታም ናት. ?????

    • @bp7809
      @bp7809 Місяць тому +1

      Thank you

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase Місяць тому +1

      ለምን ዝም ትበል?

    • @fetlewprkyeshitla3300
      @fetlewprkyeshitla3300 45 хвилин тому

      Tekekel thank you

  • @selambelay615
    @selambelay615 Місяць тому +11

    You are so smart & positive, Smachew. I am very much proud of you.

  • @AyeleTadesse-eb9vq
    @AyeleTadesse-eb9vq Місяць тому +38

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ።ከንፈር አትመጪም ነፃ ሆነሽ ተጠያቂውን ነፃ እንዲሆን ታደርጊያለሽ

    • @tigist9810
      @tigist9810 Місяць тому

      ልምድ እኮ ነው እነም እንደዚህ ነኝ 🤦‍♀️

  • @zewditumola-m4g
    @zewditumola-m4g Місяць тому +9

    አቶ ተክለኸይማኖት ይህ ሰው ላንተም አንድ እግርህ እንደ መለልዕክ የመጣ ይመስለኛል እና ቸሩ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህና ደስታህን ያሳየን!!🙏🙏😇

  • @abunegussie7471
    @abunegussie7471 Місяць тому +9

    ጋዜጠኛዋ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶሻል፡፡ የቀና ብዙ ያወራልና ንቀሽ ተይው፡፡ በርቺ

  • @RahelFentaw
    @RahelFentaw Місяць тому +14

    በጣም ደስ ይላል ህይወትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን እስከመጨረሻው ነው የሰማውት ጋዘጠኛዋ ደግሞ ስታምር ማርያምን

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb Місяць тому +2

      ተባረኪ እንዲህ ነው ኮሜንት ማበረታታት ሴትን ማጄገን የጎደለ ነገር ካለ በሚያምር ሁኔታ መውቀስ ኮሜንቱን ሳነበው ወቀሳ ብቻ ምን እንደሚሻለን አላውቅም ከእንተርቢው ጥቅም እና መልክት ትኩረት አናደርግም መተቼት ብቻ

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv Місяць тому

      she is colley

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 7 днів тому

    ይገርማል: ደስ የሚል ልጅና ስብዕና እንደዚህ ያሳዘነኝ ታሪክ የለም::

  • @afro90s78
    @afro90s78 Місяць тому +33

    ቁም ነገር በጣም አድናቂሽ ነኝ የምር ጋዜጠኛ ነሽ ት ቺ ያ ለ ሽ በእውነት👌

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ Місяць тому +4

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ለአባትህን እዴሜ ከጤና ጋር ደግ አባት ናቸው አነተ ያልፍክብ በጣም ከባድ ነው ግን ጀግና ነህ ዛሬ ላይ ሲውሩት ለስሚው ቀላል ነው አሁንም እግዜአብሔር ጠብቃ አይልይህ አሜን❤ ትዳርህን ጨምሮ የባርክላቹ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 Місяць тому +1

    የሰው ልጅ የማይደረስበት ነገር የለም ብዙ አይቻለሁ እግዚአብሔር ትግስትን እውቀቱን በረከቱን የሰጠህ ልዩ ሰው አድርጎ ፈጠረህ የልብህን ቅንነት አይቶ ይህችን ውብ ቆንጆ የእውነት ሰው በቀለም በቋንቋ በሐገር የማትመሳሰልህን ሚስት ብቻ ሳትሆን እናት እህትህን አ
    ሰጠህ አገኘህ እኛ የሰው ሐገር ሰው ብለን እናምናለን በሐገርህ ልጆች የተገፋህ ወርቅዬ ፍቅር የማትሰለች ድንቅ ሰው ነህ ታሪክን በመፃሐፍ አቅርብልን በዚህ አንዳይቀር አደራ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ ❤ ❤❤❤❤

  • @jelo3241
    @jelo3241 Місяць тому +3

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ የረዳህን እግዚአብሔር እጅግ አድርጌ አመስገንኩት በብዙ ለቅሶ ስማሁት ልጅነትህ እናትህን ከማጣትህ ጀምሮ ብዙ ከባድ ፈተናዎችን አሳልፋሃል አቤት ጥንካሬህ ስነስርአትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ከታገሱ የማያልፍ ነገር የለም። እግረኛው ሚዲያ እናመስግናለን ይህንን ጀግና ሳላቀረባችሁልን ለብዙዎች ብርታት ይሆናል። ጋዜጠኛዋ የምትሉ ስዎች ይሄ እኮ podcast ነው ያ ማለት ደግሞ there is no set format, length, or style for podcasts. እንደ ሌላኛው እግረኛው ቃለመጠይቅ ሳይሆን እንደ ጨዋታ ምንም ፎርማት ሳይጠብቅ የመጣላቸውን ጥያቄ እየጠየቁ የሚጨዋወቱበት ነው ስለዚህ ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ናት ተረጋጉ አላስወራ ብላው ሳይሆን ጥያቄዎቹ ሳይቆም በጨዋታ መልኩ ቀለል ብሎ እየቀጠለ ነው ንግግራቸው ይህንን ተረዱ። ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ።

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Місяць тому +10

    Kim you’re an absolute legend beautiful ❤young lady and I love your podcast with Teklehaimanot
    Bravo ❤❤❤

  • @woldemariyambogalechsahle8515
    @woldemariyambogalechsahle8515 Місяць тому +2

    ሁል ግዜ ስሰማ የባህርዳር, ልጆች በጣም ጉበዝ ናቸው በሁሉም ቦታ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Місяць тому +4

    ደስ የሚል ሰው አቀረባችሁ ❤❤❤በዚሁ ቀጥሎ ከራሱ ህይወት የሚናገር ❤❤

  • @AlemuHeba
    @AlemuHeba 27 днів тому

    መልካምነት ለራስ ነዉ።የእግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ነዉ።

  • @HawaSeid-i3k
    @HawaSeid-i3k Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወንድሜ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነበር

  • @teshomebeyene9773
    @teshomebeyene9773 Місяць тому +3

    ዱካ ሾዎ ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረባችሁት ታሪኩንም እንደ ጋዜጠኛ የተከታተላችሁበት እና የደመደማችሁበት መንግድ ምርጥ ነው ልጁ ግን ጀግና ነው

    • @Abeta-nc5gd
      @Abeta-nc5gd Місяць тому

      አረረኡኡኡ ዱካ ሾዎ አይደለም

  • @selamawitfentaw3987
    @selamawitfentaw3987 Місяць тому +8

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሺ በርች እንደዚህ አይነት ፕሮድ ካስት ስትሰሪ የመጀመሪያሺ ይመስለኛል ና ደካማውን ጎንሺን ተመልክተሺ ለነገ የተሻለ ስራ ይዘሺ እንደምትመጭ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @Chalachew2000
    @Chalachew2000 Місяць тому +4

    Thanks Sime for sharing your story. It has to be a lesson for others who are similar with you. Fantastic to listen Bro.

    • @semachewayele2708
      @semachewayele2708 Місяць тому

      Doctor Thank you very much. Your involvement when I was depressed during my MSc at IHE was the milestone for me to keep going and to finish my degree. You are an incredible person and teacher. Thank you again until I thank you properly. 😊

  • @EdenMengsteab
    @EdenMengsteab Місяць тому +3

    እንኩዋን እግዚአብሔር የልጅነት አምላክ እረዳህ በጣም ደስ ይላል

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Місяць тому

    በጣም የሚደንቅ ታሪክ ነው አትሙት ያለው ነብስ እንዲህ አይነት መከራ አሳልፎ በሰላም ይኖራል የእግዚአብሄር ድንቅ ስራ ::

  • @gebeyehubogale594
    @gebeyehubogale594 Місяць тому +2

    I am very much interested with Simachew's life experiences and his education. The Netherland peoples are very nice. I attended my PhD at the University of Twente, Eneschede for four years from 2007 to 2010. Your life experience is real experience.

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 Місяць тому

    እግዚአብሔር ቸር ነው ሁለቱን እግርህን ብታጣም ፈጣሪ ብሩህ አእምሮ በመስጠት ክሶሃል አሜን።

  • @habtemariamyoseph7934
    @habtemariamyoseph7934 Місяць тому

    እግዚአብሔር ለሥራው ምስክር የሚሆኑለት ሰዎችን ያስነሳል። የልጁ የግል ባህሪው ግን ደስ ይላል ሰው ወዳጅ እንደሆክ ታስታውቃለህ። ለሀገርህ ልጆች ረጭ ባለ ሁኔታ ላይ ስትሆን መጽሐፍ ጽፈህ እንደምታበረክትል ተስፋ አደርጋለሁ። ትክክለኛ ተግባራዊ አነቃቂ ህይወት ማለት ይሄ ነው ከመከራ ከልፋት ተስፋ ካለመቁረጥ በኋላ የሚገኝ ስኬት ይህ ነው። ስማቸው አየለ በርታልን እናመሠግናለን ።

  • @NigussieTadesse
    @NigussieTadesse Місяць тому

    እጅግ የሚገርም የህይወት ታሪክ ነዉ። በዚህ የህይወት ታሪክ የእግዚአብሔርን ትድግና የሰዉን ጨካኔና ቅንነት አይቸበታለሁ። በእሳት ዉስጥ ያለፈ ድንቅ ስብዕና ያለዉ ሰዉ ተፈጥሮ አይቸበታለሁ። ቀጣዩ ህይወትህ ያማረ ይሁንልህ። ተክለሃይማኖት ግን መግቢያ ላይ የታሪኩን ማደማደሚያ የገለፅክበት መንገድ አልተመቸኝም። ታሪኩን አዳምጠን ብንረዳዉ ይሻላል ባይ ነኝ። ይኸን ባለታሪክ በማቅረብህ አመሰግናለሁ። እህታችን ግን ድንቅ ነሽ በረቺ!

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 Місяць тому +1

    ጋዜጠኞችና ባለታሪኩን በጣም አድንቂያለሁ የሚገርም ታሪክ ነው።

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Місяць тому +4

    ይቀጥል እንተርቢው በጣም እየጣፈጠን ነው ያለቀ ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ናት አቀራረባችሁ ዋው ነው👍👍👍👍 ሳይደግስ አይጣላም ይባላል

    • @fikreabnegussie5909
      @fikreabnegussie5909 Місяць тому

      ግን አላናግረዉአለች በጣም ብዙ ታወራለች ለሱ ጊዜ ብሰጠዉ ታሪኩ ያሳዝናል መሳጭ ነዉ

  • @SariNati-g7v
    @SariNati-g7v 18 днів тому

    በጣም እርጋታህ እውቀትህ ስርአትህ ደስ ይላል እውነት ተባረክ

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 Місяць тому +2

    What a beautiful journey full of pain and joy! Simply explain how life goes! Brave guy plus the guys the way you present it was so professional!

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Місяць тому

    ደስ የሚል ታርኪ በጣም የሚደነቅ ልቅስው በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ አባቱ የት እንዳሉ ብትጠይቁት ደስ ይለኝ ነበር

  • @yiwonastakele5911
    @yiwonastakele5911 26 днів тому

    ስማቸውን ለተወሰነ ጊዜ አትሌቲክስ አሰልጥኘዋለሁ በጣም የሚገርም ፀባይ ያለው ልጅ ነው ቀናና አስተዋይ ልጅ ነው ነገሮችን በቀናነት ነው የሚያአቸው

  • @destinyrg9133
    @destinyrg9133 Місяць тому +2

    Kim, you are an amazing journalist God bless you all. the story inspired me. You are a blessed man. God bless you.

  • @FikaduL-p8q
    @FikaduL-p8q Місяць тому

    ፊልም የማይ ነበር የመሰለኝ በጣም ጥሩ የሆነ አስተማሪ ቤተሰብ ጠንካራ ዕምነት ሁኔታዎችን ያለፈ ጠንካራ ፍቅር
    አጃኢብ ይባላል እንዲህ አይነቱ በኛ ሃገር ደግሞ ቃል ስለየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዋው

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw 9 днів тому

    You are incredible ❤️

  • @alebachewmengistie3544
    @alebachewmengistie3544 Місяць тому +1

    የሰው ልጅ ፅናት ! What a man he is ?!

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Місяць тому +5

    Beautiful Joy and handsome Simachew !❤❤❤🎉🎉🎉

    • @sofiazewdie3877
      @sofiazewdie3877 Місяць тому

      ኸረ ፋታ ስጡት ለምን ታቋርጡታላችሁ ዝም አትሉም ? ውይይት አደረጋችሁት

  • @gezahegntadesse9540
    @gezahegntadesse9540 27 днів тому +3

    የሴት ጋዜጠኛ በመሆኗ ሳይሆን ፣ የጋዜጠኛ ሙያ የሚፈልገውን ሆና አለመገኘቷ ነው ።

  • @GezahegnHailegeorgis
    @GezahegnHailegeorgis 12 днів тому

    Charming ማለት ትክክለኛው ትርጉም ወንድማችን ያለው ትክክል ነው አማላይ ማለት ነው

  • @genettefera4467
    @genettefera4467 Місяць тому +1

    አስተማሪ ታሪክ ነው! ባለታሪኩ ጀግና ነህ, ህልመኛ, በውጣውረድ አልፈህ ህልምህን ያሳካ!!!

  • @TinaHana-k7g
    @TinaHana-k7g Місяць тому

    በዚህ ታሪክ ባለታሪኩ እንዳለው ተስፋ አለመቁረጥ እና የተቻለውን ነገር መስራትና እራስን ማቆም መቻል ድንቅ ነው።
    እንደው ይህን የደረሰበትን አያቱ አይተው ይሆን? በእርግጠኝነት ይፀፀታሉ ብዬ ገምታለው።
    እግዚአብሔር ሁላችንንም ወደዚህ ምድር ሲያመጣን የየራሳችን መክሊት ሰጦ ነውና ከኛ የሚጠበቀው እንዴት መክሊታችንን እንደምንጠቀምበት መስራት ነው።
    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ማለት እንዲህ ነው።

  • @estifanoszerihun4377
    @estifanoszerihun4377 Місяць тому +3

    ላያስችል አይሰጥም ይባላል በተለምዶ፡፡ ታሪካችን በጣም ተመሳሳይ ነው፡፡ስሰማህ፡ያኔ በልጅነት ፣በለጋነት እድሜዬ የደረሰብኝን ስቃይ ወደኋላ ተመልሼ አስታወስኩት፡፡እናም ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩኝ፡፡አተ በጣም ጠንካራ ነህ፡፡ትናትህን ስታስታውስ፣ ከህመምህ ይልቅ ስኬታማነትህ ፡ጥንካሬህ ጎልቶ ይታያል፡፡
    ኡፍፍፍ ፣እኔ ግን መርሳት አልቻልኩም፡፡ልጅነቴ በጣም ይናፍቀኛል፡፡እደ ጓደኞቼ የሮጥኩበትን ቀን እናፍቃለሁ፡፡አንዳንዴ ሌሊት በህልሜ፡ከ15 ዓመት በፊት የተቆረጠው እግሬ የተስተካከለ/የዳነ/ እየመሰለኝ ከቅልፌ ባንኜ እግሬን እዳብሰውና
    የውሸት መሆኑን ሳውቀው ተስፋየ ይሟጠጣል፡፡እስኪ ያበርታህ በሉኝ፡፡

    • @AynalemAlemayehu
      @AynalemAlemayehu Місяць тому

      አይዞህ በርታፈጣሪ ታሪክ ይቀየራል

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 Місяць тому

      አይዙህ ፈጣሪ ያበርታህ ገጠመኝ አዳምጥ

    • @elsatewelde7858
      @elsatewelde7858 Місяць тому

      ኣይዞህ ወንድሜ ያለፈን ታሪክ በተለይ ቁስል ካረሳከው በጣም ነው ህሊናን የሚያደክመው ልክ ነው ወጣት ሆኖ ይህ ሲያጋጥም ግን ደሞ ይህ የሆነብክ ለበጎ ነው እጅም እግርም የሌላቸው ስላሉ ይህን ካየክ እጅግ ትጽናናለክ ኣንተ ኣይን ይኖርክ ይሆናል እግሩም ተቆርጦ ኣይንም የሌለው ይኖራል እኛ የጎደለንን እንጂ ያለንን ስለማናይ እሱ ነው የሚከብደንና ኣይዞክ እራስክን ኣበርታ

  • @Dallol253
    @Dallol253 27 днів тому

    በጣም ደስ የሚል ወንድምና እህት ቁጭ ብላችሁ ካለፈ ታሪካችሁ ሌላዉን ያስተማራችሁበት የልብ ጨዋታ ነዉ ለእኔ🙏

  • @MasetwaleTadesse
    @MasetwaleTadesse Місяць тому +1

    የ ሰፈሬ ልጅ ጠንካራ ነህ መልካም ቀሪ ዘመን

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 Місяць тому +1

    I appreciate his positive attitude in every circumstance.

  • @yibeltalamlak2569
    @yibeltalamlak2569 25 днів тому

    ስሚ ወንድሜ ጀግናነህ ወደፊትም ብዙ ታሳየናለህ

  • @Mel-n1d
    @Mel-n1d Місяць тому

    What an amazing and very inspiring story!😊what a handsome, humble and strong man wish you a beautiful future with yr beautiful family 😊

  • @hiwotmoges9557
    @hiwotmoges9557 Місяць тому +1

    አባትህ ግን በጣም ልዩ አባት አባት ❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Місяць тому +2

    በጣም ደሰ የመል ታረክ ነዉ። በረቱ❤❤❤

  • @alembekele
    @alembekele Місяць тому +32

    በሴት በጋዜጠኛዋ negative comment የሚጽፋት ሰዎች personal የሚያውቁሽ እና በአንቺ የሚቀኑብሽ, አንቺን ወደ ታች ለማውርድ የሚፈልጉ ናቸው እና በጣም ጎበዝ ነሽ አጠያየቅሽም ጎበዝ ነሽ በርቺ Don't give up 💪💪💪

    • @bp7809
      @bp7809 Місяць тому +3

      Not really! We want to hear him answering the question. But she keep interrupting him.

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase Місяць тому

      ትክክል

    • @abay3517
      @abay3517 17 днів тому +1

      @Alembekele ማሽቃበጥ መብትሽ ነው ኮሜንትሽ ግን ትክክል አይደለም የአንቺ ብልሹ ሙገሳ ሳይሆን ሙያዊ ስራዋን ብታስተካክል ይጠቅማታል

  • @banchayewsahle9175
    @banchayewsahle9175 Місяць тому +1

    Joy and Smye are symbol of love ❤ always inspired by you guys 😊

  • @mekdesterefe183
    @mekdesterefe183 Місяць тому +16

    ኢንተርቪው ማድረግ ከአለም ሰገድ ተማሩ ምንም አታስወሩም ጣልቃ አትግቡ

    • @abebuwmariam4548
      @abebuwmariam4548 Місяць тому

      ትክክል የልቤን ተናገርሽልኝ አያስወሩም

    • @fikreabnegussie5909
      @fikreabnegussie5909 Місяць тому

      አለምሰገድ የማዳመጥ ስልጠና ቢሰጣት ጥሩ ነበር

  • @EmEkilmamohamed
    @EmEkilmamohamed Місяць тому

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ከፈገግታው ጨምሮ

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 Місяць тому +4

    She is very nice lady wow ❤

  • @Elenkahsay-o1z
    @Elenkahsay-o1z Місяць тому

    Such a beautiful history, love it!!!

  • @Bisratkoruከዮሃንስጸበል-t7j
    @Bisratkoruከዮሃንስጸበል-t7j Місяць тому +6

    ጐበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ!

  • @abunegussie7471
    @abunegussie7471 Місяць тому

    Wonderful story! May God bless this union forever!Amen!

  • @tanatube2589
    @tanatube2589 11 днів тому

    የኛ ህዝብ ተሳዳቢ ስትሆኑ ይገርማል ሆ ምን እጠፍች ጎበዝ ነሽ

  • @SebleAlemu-f3z
    @SebleAlemu-f3z Місяць тому +1

    ጎበዝ ቆንጆ ጠያቂ አምጥተሃል።

  • @adambosat238
    @adambosat238 Місяць тому +1

    ተክልዬ፣ አጠገብህ፣ ያለችን፣ ልጅ፣ ጎበዝ፣ ናት፣ ።አበራታት።

  • @kedijamohammed9714
    @kedijamohammed9714 Місяць тому

    I can’t find the right words to express how much I admire you. Your positivity especially considering your incredible background is truly inspiring. You’re a real hero n believe you should share your story in a book. Your personality shines with authenticity n you’re truly blessed.
    Wish you and your family all the best

  • @yms2161
    @yms2161 Місяць тому

    ኡፍፍፍ ደስ የሚል ታሪክ .. ተባረክ ወንድሜ

  • @Thedeemer
    @Thedeemer 28 днів тому

    I liked this podcast and curiously attended all the way. I think he is so inspiring not only for egregnaw but also for everyone of us who are moving in life's journey. 😊
    The lady would rather give chance to speak rather than interrupting him frequently especially in the first sessions.

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Місяць тому

    ደስ ሲል ተመስገን🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Місяць тому

    ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ታሪኩን ተከታተልሁት በእውነት የኘሮግራሙ አዘጋጆች በጣም አድናቂ ነኝ የዚህ ልጅ ታሪክ ደግሞ በጣም አደነቅሁት ፡፡ ፈጣሪ ከዚህ ልጅ ውስጥ ያስቀመጠው ጥበብ የተለዬ ነው በመጀመሪያ ላይ አቅራቢዋ ያለችው ቃል ነው ከልጁ የሚነበበው ጌታ ህይወትህን ያለምልምልህ...

  • @gezuworku7603
    @gezuworku7603 2 дні тому

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች ሴቷም በርቱ

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 Місяць тому +2

    እንደው ህዝቡ ተሳዳቢ ትሆኑ ምን አደረገችና ነው እንዲህ የስድብ ውርጅብኝ የምትዋርዱባት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @abrhambogale4044
    @abrhambogale4044 Місяць тому

    The story is incredibly inspiring, especially as he navigates life's challenges under God's guidance and protection. I 'm really moved by his story and your smart & interactive way of exploring someone's mind.

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 22 дні тому

    ፈጣሪ መጀመሪያውም ለሱ ያዘጋጀለት ነበር አሁንም ገና ነው ❤❤❤❤

  • @TigistGetachew-q6i
    @TigistGetachew-q6i Місяць тому +2

    ጋዜጠኛዋ ፋታ ብትሰጠው ምን ነበር እንዲህ ልብ ሰባሪ የሆነ ታሪክ ብታዳምጥ ወንጀል መርማሪ ይመስል

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 18 днів тому

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @TT-so5re
    @TT-so5re Місяць тому +1

    ተክልዬ፣ ውሃ አጣጭህ ያገኘህ መሰለኝ። ታምራላችሁ።❤ 1:28:55

  • @fikreabebe9908
    @fikreabebe9908 Місяць тому

    እግር ኛው ይህ ታሪክ ሰማው ከስራ ሁሉ አርፍጃለሁ አቤት ጽናት

  • @AlemayuBerhe
    @AlemayuBerhe Місяць тому +3

    ጋዜጠኛዋ እሷ ነዉ ኢንተርቪዉ የምትደረግ የምትመስለዉ እኔ ግርም የሚለኝ ሁሉም ሴት ፖድካስት የሚሰሩ ጠያቂዎች እንደተቅለበለቡ ነዉ ተጠያቂዉ ስቃዩን ሲያወራ ።ትገለፍጣለች ምንም ታሪኩን መስማት አልቻልንም መሳቅ መግባት በሌለበት ከአሁን አሁን ታሪኩን መስማት ስንፈልግ
    አሁን ገንዘብ የሚደብቅበት ቦታን መጠየቅ ምን ይባላል በጣም የልጁ ታሪክ መስማት አልቻልንም ጋዜጠኛዋን እራሷን ነዉ ለማስተዋወቅ ታርጌት ያደረገችዉ

  • @ngstiayalew752
    @ngstiayalew752 19 днів тому

    እግዚኣብሔር ትላቅ ነው ከሊስትሮ እስከ ዪንበሪስቲ ድርስ ከዛ እስከ ሆላንድ መሄድ ይህ የአንተን ብርታትና የአላማ ጽናት ነው የማሳየውአሁን ደግሞ ባለትዳርና የወንድ ልጅ አባት ሁነሀል እግዚኣብሔር የመስገን የመጀመራያው በጣም ተሳሳታለች ሁለተኛው ባያንስ አቅምህ የማችል መሆኑን አወቃ ፍላጎቶን ከፍ አርጋ መጣች ስለ ሁሉም እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 Місяць тому

    He is Lucky enough. God bless you and your family

  • @BelayAsfaw-j7z
    @BelayAsfaw-j7z 24 дні тому

    እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ስለሰጠህ አሁንም እግዛብሔር ይጠብቅህ

  • @RomanB-s5d
    @RomanB-s5d Місяць тому

    What a wonderful story and you are lucky both of you god bless you and I wish you long life ❤❤

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 27 днів тому

    Ezehe laye ye Egzhabehere serra newe. Yemiyasayehu. Ye he sewe Eshetu program laye bikerebe teru newe ። kongo move biserabete melekame nebere.❤❤❤

  • @FetleworkAfera
    @FetleworkAfera Місяць тому +1

    ወይዘሪት ጥራዝ ነጠቅ እንግሊዘኛ ቀርቶ በአማርኛ ቃለመጠየቅሽን ብታከናውኝ

  • @yeneneshegu6813
    @yeneneshegu6813 20 днів тому +1

    Gebere or farmer is a wonderful profession. My sister, how do you compare it with his current situation?"

  • @fitsumgebremichal
    @fitsumgebremichal Місяць тому +2

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Місяць тому

    ተክልዬ ለኔ ብቻ ነዉ ደስ የምለኝ❤❤❤