🛑 ሰላሌ እንደበግ የታረደው ልጅ ቪድዮ ውሸት ሆነ || ወንዶቹ ምን ነካቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 103

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 2 місяці тому +2

    ፍቅር ሲዝም። እንዲ እውነት ያወራል ለካ😂😂😂😂👍👍👍

  • @Belay1974
    @Belay1974 2 місяці тому +11

    እናት ሃገር ኢትዮጵያ ብሎ ቢለጥፍ በቀን አስር ጊዜ በትራፊክ ይቀጣል
    እናት ሃገር ኢትዮጵያ ብሎ ቢለጥፍ በኮሬ ኔጌኛ ይታገታል

  • @ww.2641
    @ww.2641 2 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ቤንጃ። ከነቤተሰቤ ነው የማይህ በርታ። አቀራረብህ ነገሮችን የምታይበት መንገድ ድንቅ ነው ። 👨‍👩‍👦 ተሰብስቦ ሳንሳቀቅ ከምናያቸው የሪአክሽን አቅራቢዎች ለኔ የመጀመሪያውን ደረጃ የምሰጥህ ነህና አመሰግንሃለሁ ።🎉

  • @ya336
    @ya336 2 місяці тому +2

    ምርጥ እኮ ነህ ቤንጃነት የሆነ አስተያየት አንብቤ ነበር እና አስገረምከኝ❤😊

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 місяці тому +3

    እውነት እዴት ይመራል ኢትዮጵያ ከድህነት ወጥታ አታቅም ይባስደግሞ ወድም ለወድሙ የሚያጠፋው የድቁርናጥግ በጉራ እስከመቼ

  • @masialemu
    @masialemu 2 місяці тому

    ተወኝ ትራፊክ ደሞዛቸውን ነዉ የምንከፍለው😢😢😢😢

  • @Mulutemesgen-s3h
    @Mulutemesgen-s3h 2 місяці тому +13

    ቆይ የበረዶ መሸራተቻውንስ ሰራችሁ ሁሉ በእጃችሁ ስለሆነ ግን በረዶውን ከየት ልታስመጡት ነው???🤔መቼም ከካናዳ አትሉኝም

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 2 місяці тому +1

      ሀገር ቤት በረዶ የለም እንዴ

    • @Emamimami
      @Emamimami 2 місяці тому +2

      የደሀ ደሀ መሆንህን አስፎገርክ ብሮ ቤትህ ፊሪጅ የለም 😂 በጣም ቀላል ቴክኖሎጂ ነው ።

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 2 місяці тому +1

      የሚመስለኝ ነጭ ቀብተው ሉፎቶ ነው። እነዚህ ችግር ጠሪዎች ይህ የሚወርድብን ችግር መች አነሰና በረዶ ይውረድብን።

    • @Regina-m9i
      @Regina-m9i 2 місяці тому +1

      አርቴፊሻል በረዶ አለ Darling እንኳን ትንሽ ቦታ ተራራም በበረዶ መሸፉን ይቻላል ። UA-cam ላይ ማየት ይቻላል

    • @BETLHMEGetahew
      @BETLHMEGetahew 2 місяці тому

      😂😂​@@Emamimami

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d 2 місяці тому +1

    ስለ ሀገራቺን የተቀለደብን ላይ አስተያየት ስጠጥ አሁንም እየራበን ነው የምንኖረው አንዳንድ ቤት ሙሉ ሊሆን ይቺላል ግን በስነስረአት አሁንም ምንም የምንበላው አተን ጶማችንን ውለን ነው የምናድረው ማርያምን እውነቴን ነው

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 місяці тому

    እይይ በነዚህ ቪዲዬ ትጀምረው ዛሬ ምነው ቤንጃ!!!

  • @kirostasew2843
    @kirostasew2843 2 місяці тому

    ትክክል ነው እኔም ደርሶብኛ 600 ብር ክፈይ ልጅሽ ታስሮ አል ዳውንታውን ምርት ነው የቢውልዲንጉን ቁጥር ነገረኝ አለበለዚያ ብል ሊሰዱት ነው ብለውን ለጊዜው እውነት መስሎኝ ነበረ፣ግን ተጠራጥሬ ለሌላኛው ልጄ ደወልኩና ሁለት ብይን አድርጌ አገናኝሁት፣ልጄ. አንዴ ሲጮህበት ዝግጅት ደግሞም አልደወለም ተጠንቀቁ።

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 2 місяці тому +2

    ይሄ ቀልድ አይደለም።እኔ ልጅቷን ብሆን በህግ እከሰው ነበር አሷንም ሀገሪቷንም አንደርስትሜት ነው ያደረገው ይሄ ባለጌ።በውሰጡ ያለው ያ ስለሆነ ነው።

  • @junisab6929
    @junisab6929 2 місяці тому +1

    ፍቅር ሲዝም የሰጠው viva ተመችቶኛል ትክክል ብለሀል

  • @ZaynabKa-l8h
    @ZaynabKa-l8h 2 місяці тому

    ወንዶቹን ሲያይ ማነዉ እንደኔ ወደ ላይ ያለዉ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 місяці тому

    የአሁኖቹ እኮ ከአህያ ነጂነት ቀጥታ በ3 ወር ስልጠና ወደ መኪና ተቆጣጣሪነት ስለመጡ ከተማውንም በቅጡ አያውቁትም መኪና የያዘ ሰው ሲያዩ የሚናደዱ የከተማን ሰው የሚጠሉ ጉዶች ነው ያመጡብን!!

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 2 місяці тому

    ቤንጃዬ የስልኩ ግን እውነት ነው እኔራሴ እንደሱነው የማወራው😂😂😂😂ያሲኖ ግን ሚስጥር ማውጣት😂😂😂

  • @mbariso
    @mbariso 2 місяці тому

    The girl who described the prime minister of Ethiopia, she simply nailed it.

  • @RichiSeboka
    @RichiSeboka 2 місяці тому +2

    Bnja bro berta👌enin komnti mitanbu bemulu ebakachu kezeregninet kayimamotgninet yedtedschu unu ebakachu🙏

  • @ሙዳይMudayi
    @ሙዳይMudayi 2 місяці тому

    እና የነሱ መንገድ ላይ ነው የተራቡት የኛወቹ ደሞ በሀገራቸው የተራቡት በጣም ልዩነት አለው አሁንም እየተራብን ነው ምንም አዲስ ነገር የለውም

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 2 місяці тому

    የማጭበርበር ነገሩ እኔምጋ ደርሶ ነበር እግዚአብሔር አወጣኝ ግን 260€ በልተውኛ በቅርብ አንዱ ደውሎ ከ ኢሚግሬሽን የደወልኩልሽ እለ ይደውል ነበር ተናድጄ ብሬን መልሱኽ ብዬ ብሎክ አርኩት

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 місяці тому +1

    የዚህ ሴራ ጠንሳሽ ሲጀመር መንግሥት ነው ህዝቡን ያጣሉት ባለስልጣናት ናቸው ግን ህዝቡ የመንግስት ሴራ አልገባውም አሁን ያሉት ባለስልጣናት ለማንም አይጠቅሙም ለኢትዮጵያ ጠንቅ ናቸው ለሰይጣን ግብር አደረገው ምንም የማየውቀውን ህዝብ ደም አቃቡት እነሱ ይህው ይዞራሉ ዞረው ታረቁ ይህን ነበር የሚፈልጉት የነሱ ስልጣን እንዲቆይ እዝቡን አጣሉት ብቻ ስለ ንፁህን ደም ብሎ እግዚአብሔር ይፍረድ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል የአለም የሰው ደም እንባ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 місяці тому +1

    ተሙን ስወደው እኮ

  • @Hirbin-2119
    @Hirbin-2119 2 місяці тому +1

    እንዴት ነው ግን የሰው ልጅ ልቡ ጨክኖለት ቢላ ይዞ የራሱን ወንድም ልክ እንደሱ ሰው የሆነን ሰው አንገት ላይ ቢላ ያነሳል እኔ በእውነት በጣም ልቤን አሞኛል ኢትዮጵያን ፈራዋት አለ መሄድ ይሻላል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ ይበለን

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 2 місяці тому

    1977 ብቻ ነው እንዴ ?አሁን ያለነው የባሰው ላይ አይደለንም እንዴ ?? 😂😂 እኛ ደግሞ ማፈሪያዎች አደለንም እንዴ ?? እሱ አልተሳሳተም ደግሞም ቀልድ ነው ።

  • @hiwottesfaye5833
    @hiwottesfaye5833 2 місяці тому

    የኛ አንደኛ ምርጫ ቤንጃ ቲዮብ🎉🎉🎉

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому

    እግዚኦ ቲክቶክ ነፍስ ይማር 👍 ግዜዬን አላጠፋም

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 2 місяці тому

    ሰው ያልተረዳው ነገር በምንም ምክንያት ገንዘብ መሰብሰብ አለበት በሚል ነው የተነሱት መንገዶች ራሱ ምንም አይነት ምልክቶች የሉም በቃ መቆሚያ ቦታ ሁሉ ልትቀጣ ትችላለህ ስለዚህ ታክሲ መጠቀም ምርጫችን ሆኗል ተቀጥተንም ተንከራተንም አይሆንም

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu2256 2 місяці тому

    #benja man 🎉🎉🎉 welcome back

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 2 місяці тому

    ሰላም ቤንጃ አማን ነው ወይ ? ያው እንደተለመደው ላይክ አድርገናል ።

  • @AnaShif1992
    @AnaShif1992 2 місяці тому

    10:20 dekika lay ehete tekekel beleshal enem endezeh teketechalew,

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt 2 місяці тому +1

    Benja mrchaye ❤❤❤

  • @abt4374
    @abt4374 2 місяці тому

    Yene enat anchi melse setesh new enye 12:30 mebrat alaberhem tebye new yeteketahut

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 місяці тому

    መንግስት ማዘጋት ነው ያለበት የኢትዮጵያ tiktok እጅግ አስቀያሚ ስራ እና ተግባር የሚታይበት ነው 🤑🤑🤑

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 місяці тому

    ዘንድሮ ምን መአት ነው የመጣብን ባካችሁ። እውነት እነኚ ኢትዮጵያውያን ናቸው?

  • @leuelkefle961
    @leuelkefle961 2 місяці тому +1

    beftari endzi aynet wendochen atasayn adera

  • @BeyaMan-d2z
    @BeyaMan-d2z 2 місяці тому +2

    የመጀመሪያ ሰዉ ነኝ

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 2 місяці тому

    በሴት ወንዶቹ በጣም ነው የሳኩት ጌታን😂😂😂😂😂

  • @LiyuSetagn
    @LiyuSetagn 2 місяці тому

    በናትህ ቤንጃ የዚን ልጅ tikዕ tak or you tube ን፣፣፣፣ ከአሜሪካ አጎት ሆኖ ሚሰራው፣ please

  • @hailugebrekidan7060
    @hailugebrekidan7060 2 місяці тому

    ኮመድያኑ እዚያ የሄደው ኢንቨስተር ሆኖ ነው ? ወይስ ስደተኛ ?

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 місяці тому

    ቤንጃዬ በጣም ነው የምወድህ

  • @HelenAyele-be2su
    @HelenAyele-be2su 2 місяці тому

    Beni enkane dena metahe sewedehe❤❤

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 місяці тому

    Hi benjachn muday teknto nebr wow video

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 2 місяці тому

    ሆዱውስጥ ያደገ እጢ ይኖራል መጀመሪያ ሐኪም ይየው

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 2 місяці тому

    ወንዶቹ ምን ነካቸው ሳይሆን ወንድ በሴት (ወሴ) በሚል ይስተካከል በኮስሞ አብዶ የሚሽለጠለጥ ወንድ ተብሎ መጠራት የለበትም 🤮

  • @HiwotJojo
    @HiwotJojo 2 місяці тому

    ኦሆ ወደው አይስቁ ምነው ሽልጥልጥ የሆኑትን መርጠህ ነው ሴት ነው የምትመስል ራስክን ቻል እኛ ሴቶች እንለያለን

  • @AbelPapiyo
    @AbelPapiyo 2 місяці тому

    ቆዬፍቼ ስኬትቦርድ ሜዳ ያስፈልጋታል

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 2 місяці тому

    ሰመረ አረጋጋው ዲቪ ሞልቶ ይሆናል 😂

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 2 місяці тому

    Beredo sayenor mensheratecha ? Tenshe aykebedem?😂😂😂😂 tebelaw yelat tekenanebew amarat😂😂😂😂😂

  • @amchewa9683
    @amchewa9683 2 місяці тому

    በ 77 ድርቅ ሊኖር ይችላል እስካሁን ላልከው ግን የአስተዳደር ችግ ነው በየቦታው እረሀብ ይለ እንኳን ይሄንን ይህል ያህል ለምለም መሬት ያላት ኢትዮጵያ ሌላ ሀገራ ከኢትዮያ ያነሰ መሬት ያላቸው ህዝባቸውን ይቀልባሉ አንዳንዴ እንደ ደነዝ ባናስብ ጥሩ ነው

  • @eliyasmulgeta
    @eliyasmulgeta 2 місяці тому

    ሰዉ እደ እደስሳ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 2 місяці тому

    ወንድነት ብላሽ የለውም ክላሽ ምን ይመስላል የድድ እከክ እኔ ምኖርበት ሀገር ከቤት ስወጣ እዳላያቸው ጸልዬ ነው ምወጣው ወንድ ነኝ እዳትል

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 2 місяці тому

    ቆይ ቆይ ቆይ ፖርላማ ላይ ሴት ስለሰደበው የተናገርከው ሰውዬ በነካ አፍህ ፍትህ እየተደፈሩ ካለ ሀጢያታቸው ለሚገደሉ ህፃናት አሳስብ እንጂ

  • @SamriTarko
    @SamriTarko 2 місяці тому

    ቤንጃ❤❤❤

  • @Huhihu-v5v6
    @Huhihu-v5v6 2 місяці тому +1

    100 bir serten 500 now menaxefaw kezi belay rehab ale

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 2 місяці тому

    የቅጣት ነገርማ ሊያሳብዱን ነው

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 місяці тому

    Selame benga❤❤❤❤

  • @biruksisay9446
    @biruksisay9446 2 місяці тому

    የድሮ ትራፊኮች እማ ለቀቅን እኮ ሙቀቱ ሲያይል !!!

  • @imasco-gb9bk
    @imasco-gb9bk 2 місяці тому

    Beredo yalew Jelati new?😅

  • @sarasalim8034
    @sarasalim8034 2 місяці тому

    ሰላም ቤንጃችን 9 ነኛ ነኝ

  • @mesfinhailye7644
    @mesfinhailye7644 Місяць тому

    I don't know why we upset about the comedy we are still in the same move I am working around my home and I did my lunch there with that distance I count many who suffer to ask to have what I need to have.so please being upset about the word is not a solution rather we have to support each other to change this history.but I think it is to far because we are far for support each other right know the very mistake in our country is talking the truth and looking thing rationaly.I am not good in English I use since my tablet not enable me to wright in amharic.may God
    visit with peace to this poor nation.I always dream things to be better for all rather than me.

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 2 місяці тому

    እኔም ጉድ ተሰርቻለሀ Facebook ሀክ ተደርጎ ለመኑብኝ ከልመና አይውጡ ሳይሰሩ በሰው ላብ መክበ ለምትፈልጉ ለህክምና ይዋል

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 місяці тому

    ፍቅርሲዝም ተመቸኝ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 місяці тому

    😂😂😂አረ ተሙ ትለያለህ

  • @BizuayehuReta-qq9xu
    @BizuayehuReta-qq9xu 2 місяці тому

    ሰላም ቤ ን ጃ

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb 2 місяці тому

    Hagrachn tekyra bihon yekledw keld des yelgn nebr meknyatum yalf tarik new elalw gen ezaw nen selzi keldu anadognal

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 2 місяці тому

    የቤንጃ ቤተሰቦች 1k አስገቡኝ ❤❤❤

  • @henokwyohanis837
    @henokwyohanis837 2 місяці тому

    ኢትዮጵያ ዉስጥ በቀን ምን ያክል ሰዉ በመኪና አደጋ አንደሚሞት ታዉቃላችሁ ነገር ግን ህግ አስከባሪዎች ህግን ለማስከበር በሚያደርጉት ሂደት ተቀጣዉ ብላችሁ ትንጫጫላችሁ አንተ እራስህ በምትኖርበት አገር የትራፊክ ህጎችን ብትጥስ ምን ሊደርስብህ እንደሚችል ታዉቀዋለህ ለምን ግን በዚች ሀገር ላይ ህግ ሲከበር እንደምትንጫጩ አይገባንም

  • @tigritutoryal
    @tigritutoryal 2 місяці тому

    ERE ENDZI AYNET KELD YELEM SIJMER ...HULUNEM NEW MITRBOW ..YEHIN SEWYI LEMAYET MIGBU RASU ENINJA BETAM YABSACHAL...ESWA RASU TESKALECH ENJI.

  • @berhanuserbessa9117
    @berhanuserbessa9117 2 місяці тому

    ባለጌ አንተ ነህ መሰለኝ አራጁ ለካ ፋኖ ነህ እንዴ በህፃን ልጅ ደም መቀለድ

  • @Markmark-q8c
    @Markmark-q8c 2 місяці тому +1

    Benja 1st

  • @ZulikhaShafi
    @ZulikhaShafi 2 місяці тому +1

    The comedian it isn't his first time disrespecting his audience.. In fact, his audiences attend his show for that purpose... he makes jokes on the stage by asking questions to his audience... so..
    Esu show ga kehedish wedesh ketedefash biregitush ayikifash new negeru...
    Enem lijochen migib aqiribelachew shichemalequ wegene teribol enate bemigib mechawet atichilum new milachew... enesum adigew enate tilegn neber yilu yihonal..

  • @MesertMesret-z6j
    @MesertMesret-z6j 2 місяці тому

    Ledate nawe gene telate alenaberekem hedare 12

  • @grumniguse9943
    @grumniguse9943 2 місяці тому

    እራሱ እርሐብተኛ ፌት ስላለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ እራሱን ያመሳስላል

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 місяці тому

    Enezehe aganetoche yesetachehune eyewetachew taragebalachew keza demo wetachew weshete honale telalachew 6 amete gedau tegedaye hono sechohe hula adddis yemetehonute enate yebelagelachew lenesekenu hezebe egezare yederselete

  • @SelmonAbebaw
    @SelmonAbebaw 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @BayushDabi
    @BayushDabi 2 місяці тому

    ሰላም ለሁላችንም እመኛለሁ ኢትዮጵያ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ትገኛለች

  • @zelalemabebaw3234
    @zelalemabebaw3234 2 місяці тому +1

    First🥇

  • @hermalacom
    @hermalacom 2 місяці тому

    ጎግል ከብታቹ ኢዪጵያ ብላቹ በትፀፉ 77 ድርቅ ሰአሉና ፌልሙን ማየት ትችላቹ ነጮቹ አሰካሁን አላነሱትም አደታሪክ ዶክመት አድርገው አሰቀምተውታል😂😂

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 2 місяці тому +1

    ኬታባቷ መታነዉ አዲሣባ የማንም ባላገር መታጎሪያ ሆኗል ተቀጣሁ ትላለች ሰትደናበሪ ትኬት ይሰጥሻል ታክሰ እንከፍላለን ትላለች በነፃ ፈልጋ ምንትመሰላለች ላይሰንሱን በጉቦ እያወጣችሁ አፋችሁን አትክፈቱ

  • @mingizemethiopia4013
    @mingizemethiopia4013 2 місяці тому +1

    Im the second

  • @antenehgetachew9950
    @antenehgetachew9950 2 місяці тому

    An Arab immigrant doesn’t have the moral to make joke out of Ethiopians. I am sure he will never make joke out of Palestinians. Why Ethiopia then? This is about national pride and he made insensitive joke about our people. His parents must have faced a humiliating life before they raised a child as an arrogant as this

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 2 місяці тому

    እውነቱ ነው አሁንም በብዙ ሚልየን የሚቆጠር ህዝብ እየተራበ ነው ደሃ ነን በዚያ ላይ ጦርነት ቆሞ አያቅም ያናድዳል ግን እውነት ነው

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 2 місяці тому

    ❤❤❤