🏃‍♂️የነዚህስ የተለየ ነው | ስልክህን ይዤ ፖሊስ ጋር እሄዳለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 6 днів тому +2

    ሰላም ወንድሜ ጨዋውና በስነምግባር የተሞላህው ወንድሜ ሰላምህን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 6 днів тому +4

    ቤተሰቡ ይህንን ቻናል እንደግፍ በጨዋነት የተሞላ ነውና በርታልን ወንድማችን

    • @awtar_media
      @awtar_media  4 дні тому +1

      🙏🙏🙏 በጣም አመሰግናለሁ እንደናንተ አይነት ደጋግና ጨዋ ፕሮግራም ፈላጊዎችን ያብዛልኝ። ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 👏

    • @eagle4452
      @eagle4452 3 дні тому

      ትክክል 👍🏽👍🏽 ❤️

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 6 днів тому +2

    ሁሌ እንዲህ ቀልድ ጣል አድርግ 😂😂እናመሰግናለን❤❤

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 6 днів тому +2

    ተዝናንተናል 😂😂አውታር

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 6 днів тому +3

    ዛሬ እንደኔ በጣም ደክሞት የተፋታታ በ like ቴኪው አዉታር😂

  • @Tom_Graphics
    @Tom_Graphics 6 днів тому +1

    The poet is just amusing !!!!!!!! 🙏🙏🙏🙏

  • @Tom_Graphics
    @Tom_Graphics 6 днів тому +1

    The painter is just amusing !!!!!! 👍👍👍👍

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 6 днів тому +1

    አይይዶኪሌ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ስራህ ከመቃብር በላይ ይኖራል😂😂😂

  • @patient1325
    @patient1325 6 днів тому +1

    ፍቅርሲዝም ተመቸኝ😅😅😅

  • @اياداسبر-ت5ذ
    @اياداسبر-ت5ذ 6 днів тому +1

    Egzeabher yestek betam naw feta yarekegn 😂😂😂😂😂😂😂 thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s 6 днів тому +1

    ፍቅርሲዝም አለህ

  • @MeazaAwel
    @MeazaAwel 4 дні тому

    Btame koyechalhu ye zedon kelde kayhute gene anet setesek end adis kanet gare saku best video creator tnxs

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 6 днів тому +1

    አገልጋይ ወይስ ተገልጋይ 😂

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 6 днів тому +1

    enkuwan bedehna metahe anbesawe

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 дні тому

    #Prank 😅😂🤣🤣🤣🤣👍🏽👍🏽 እሷ በየቀኖ ምስኪን አማኞችን# prank ስታደርግ አይደል የትውለው።
    በ ህግ እማ ከሂድን እሷም ምስኬኖን ህዝብ ስለምትጫወትበት መጠየቅ አለባት

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 6 днів тому +1

    My principle for every woman to engage for life time commitment, the man ought to have three must qualities: He must be a God fearing and knowing person; he must be educated; he must have a sustainable income generating job. As a father, I told my daughter these qualifications in order to be accepted by me. Moreover, I never expect any relationship before my daughter gets at least a bachelor degree for me to even consider talking about that topic. In my view, there is no YEBRET MEZGIA BAL. (She must be free from any dependency on her husband)

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 6 днів тому +1

    ለምን አትጋቺውም እዴትነው ሴቶች መስመር የለቀቃችሁት ለመሆኑ ባል የለሽም ልጅ የለሽም ሁሉንም ተይው ለወለዱሽ እናትሽ ስትይ በሶሻል ሚዲያ ራስሽን አታዋርጂ ሴት ልጅ ክቡርናት እናት; ሀገር; እህት; ሚስትናትና ክብሯን ማንነቷል መጠበቅ አለባት።

  • @MINA-u7q3t
    @MINA-u7q3t 6 днів тому

    Ante eradu tidebiralek koda

    • @yegnatena8743
      @yegnatena8743 6 днів тому

      sidibu min bet new jezbawa

    • @NafkotZenebe
      @NafkotZenebe 6 днів тому

      Beselam new ?????

    • @awtar_media
      @awtar_media  6 днів тому

      የመልክቱ አድራሻ እና ማንነት የማን እንደሆነ አይታወቅም መልሰነዋል ተቀበሉ 🤣