የመምህራኑ ፍጥጫ! | ‘እግዚአብሔር ሲኦልን አልፈጠረም’ | ለቅድስት ማርያም እኛ አንሰግድም ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 122

  • @tsegateklewold6143
    @tsegateklewold6143 14 годин тому +6

    Thank you Abba Gebrewold (PhD)
    የ አገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ

  • @hiwottesfaye2759
    @hiwottesfaye2759 Годину тому

    Long live Aba!! Ye agelglot zemeno ybarek!!
    The more you dig in to the catholic religion, the more truth you see and the more treasure you reveal. May God protect his church!!!

  • @mesfen-el2jb
    @mesfen-el2jb 3 дні тому +5

    ትክክለኛ ወንጌልን የመስማት ዕድል ነው ለሚያስተውል ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹህ

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 3 години тому +1

    መፅሃፍ ቅዱስ አሁንም ቢሆን በግለሰብ መተርጎሙ ነው በብዙ ሺዎች እንድንበታተን ያደረገን

  • @samuelmakebo4569
    @samuelmakebo4569 5 годин тому +1

    አበ ጌታ አብስቶ ይበርኮት,

  • @abayabay690
    @abayabay690 3 дні тому +2

    ዋዉ ደስ የሚል ዉይይት ነዉ! ተባረኩ።

  • @wongeltubee
    @wongeltubee 3 дні тому +3

    ይሄ ፕሮግራም በጣም ዘግይቷል በጣም የሚናፈቅና የሚወደድ ነበረ።እኔ መጠቆም የምፈልገዉ ቢያንስ በሳምንት አንዴ መዘጋጀት አለበት ብዬ አምናለሁ።ዘመኑ እያለቀ ስለሆነ ሰዉ ሁሉ እዉነትን ማወቅ ስላለበት እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ስሩልን።ጋዜጠኛዉ በሁል ቀን መርሐ ግብሮቹ ሚዛናዊነትህን አደንቃለሁ።በርታ በዚህ ፕሮግራም ብዙዎች ተጠቅመዋል።

  • @3bbb751
    @3bbb751 2 дні тому +2

    መሰረተ ክርስቶስ እና ቃለ ህይወትን አከራክርለን

    • @zed8788
      @zed8788 День тому

      መሰረተ ክረስቶስና ቃለሂወት ምን ልዩነት አላቸው?????

    • @3bbb751
      @3bbb751 День тому

      1ቃለ ሕይወት በነብያት አያምኑም
      2አስቀድሞ የተመረጡት ነው ሚድኑት ነው ሚሉት በዚ ላይ ቢወያዩ አማኝ እኮ ነን እናውቀዋለን እና ይወያዩ

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 6 годин тому

      ​@@zed8788 በመሰረታዊ ትምህርት ይለያያሉ

  • @HenokDaniel-n1h
    @HenokDaniel-n1h 3 дні тому +4

    Aba is so freindly

  • @exaltingjesus9109
    @exaltingjesus9109 День тому +1

    የወንጌል አማኝ የሆንከው ወንድሜ፣ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ያቀረብከው ነገር ብቻ ሳይሆን አቀራረብህም ይማርካል። አዎ፤ ደግመን ደጋግመን እናጸናለን፤ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ!

  • @kurateme
    @kurateme 4 дні тому +7

    እባካችሁ ይሄንን ፕሮግራም አታቋርጡት ሌላው ቢቀር በሳምት 1 ቀን አትንፈጉን please please please

  • @EndasheweTeshome
    @EndasheweTeshome 3 дні тому +2

    እግዚአብሔር ፍታዊ ነው

  • @giuseppepinna707
    @giuseppepinna707 4 дні тому +2

    Padre.franciescan(g.medhen) ho visto e sentito il fuoco del spirito Santo grazie mille non mi stufo non mi stanno mai di ascoltare Dio e Grande.

  • @moliso
    @moliso 6 годин тому +3

    ወደ መጨረሻው ግን የካቶሊክ ቄስ ጴንጤውን ወጠሩት😂😂😂

  • @getahungizate6093
    @getahungizate6093 2 години тому

    እንኳንም ጴንጤ አልሆንኩ አባ ግን ትህትናዎ እንዴት ይማርካል

  • @behailutegegn
    @behailutegegn 3 дні тому

    ጥሩ ዉይይት ነበር ይቀጥልልን

  • @NISIRACADEMY
    @NISIRACADEMY 4 дні тому +2

    ደስ ይላል ወድጄዋለሁ ግን በ ቅዱሳት መጻሕፍት theology አድርጉት የእናንተ አመለካከት ብቻ እንዳይሆን በጣም እንወዳችኋለን !

    • @jaeltrans2011
      @jaeltrans2011 3 дні тому

      😮😢😢😢do 😢w e🎉fre😢😢😢to😢 we she😢😢e🎉🎉t🎉😢😅 😢😢ty😅😢 r🎉❤ 😢r😮 😢 😂😂😂 😢 e ewRT rty😢😢🎉🎉ee🎉t😢❤😮😮🎉😮😮😢the my

  • @messageforallmuslims
    @messageforallmuslims 3 дні тому +1

    " ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።"1ኛ ዮሐ 2:15-16
    " ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።"1ኛ ዮሐ 4:8
    ወደ እውነተኛው የእግዚአብሔር ፍቅር ለመድረስ መንገዱ፥ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
    "ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።" ዮሐ 14:6-7

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory 3 дні тому

      እንኳንም ቄሱ ብዙ ተፈቀደላቸው እላለው … ፕሮቴስታንት(ተቃዋሚ) እኮ ቀድሞም ይታወቃል - ምን ማለቴ ነው ይታወቃል ስል በቃ እንደስማቸው(ፕሮቴስታንት) ፕሮቴስት ማረግ ብቻ ነው - መቃወምና መቃወም ብቻ ! …ማርያም የተለየች አይደለችም እያለ መቃወም ወዘተረፈ
      .
      “መፅሀፉ የሚለውን በራሳቸው ይቀይራሉ” ላልከው- መፅሀፍ እኮ ይተረጎማል! እናም እየተረጎሙ መረዳታቸውን አስቀመጡ … ጌታም “ይሄን ቤ/ቲያን አፍርሼ በ3ቀን እሰራዋለው አለ” - እና ወዳጄ ወንጌል እንዳልገባቸው እንደነዘ ፈሪሳውያን አንተም “ለመስራት 40 ምናምን አመታት የፈጀውን እንዴት አፍርሰህ በ3ቀን ሊሰራ ይችላል?” ብለህ በጥሬው ልትመልስ ነው ??? አየህ መ/ቅዱስ ይተረጎማል !!!
      .
      ይልቅ ይሄ የፕሮቴስታንት (ተቃዋሚ) አስተማሪ ቅ/ምርያምን ተራና ያልተለየች እንደሆነች ለማሳየትና ሊቃወማት የሄደበት ርቀት “በራዕይ ዮሐንስ ዘንዶውም ሴቲቱን አሳደዳት” የሚለውን ቃል እንዲያስታውሰኝና እንዳስበው አድርጎኛል - ቅዱስ ልጇ ይቅር ይበለው !

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory 3 дні тому

      አብ ካልሳበው በቀር ወደ እኔ የሚመጣ የለም ተብሎ ጌታ የተናገረውንስ እንዴት ታየዋለህ ? … መጽሀፍ ቅዱስ እንዲህ በምሉዕ ነው የሚታየው አንድ ብቸ ተይዞ አይሮጥም !!!
      ልክ በሮሜ 8-34 "...ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" የሚለውን ትጠቅስልንና ግን ከላይ ከፍ ብለህ ሮሜ 8-26 ን ታልፈዋለህ …መ/ቅዱስ በመቦጨቅ ሳይሁን በምሉዕ ነው ለመረዳት የሚቻለው …እናም ሮሜ 8-34 እንደዚህ ይላል "ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል" ....እነግዲህ በአንድ ምዕራፍ ውስጥ ኢየሱስም መንፈስ ቅዱስም ይማልዳል ተብለዋል … አሁን ነው ለመፍታት መሞከር እንጂ አንዱን ብቻ ገንጥለህ አይደለም …
      .
      እንደዛ ካልክ ሮሜ 2-7 እንዲህ ይላል "በበጎ ሥራ በመጽናት ምስጋናንና ክብርን የማይጠፋንም ሕይወት ለሚፈልጉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸዋል፤"
      .
      አሁን ነው እንግዲህ ለአንተ አይነቱ ቦጭቆ ለሚሮጥ እሳት እላዩ ላይ የሚነድበት እነደምታየው ሮሜ 2-7 “በበጎ ሥራ በመፅናት የዘላለም ህይወት ይሰጣል ይላል” …. እናም ወዳጄ መ/ቅዱስ እዚ ጋ እንዳሉት አስተማሪክ “በመቦጨቅ” ሳይሆን “በምልዕ” ለመረዳት መሞከር ነው…በመቦጨቅ ከሆነ እኔም እንዳት የተሳሳተ አቦጫጨቅ እቦጭቅና ሮሜ 2-7ን ጠቅሼ “በሥራ ብቻ የዘላለም ህይወት ታገኛለህ እልሃለሁኝ” … እኔ ግን መፅሀፉን በምልዕ በመረዳት “እምነትና ስራ አይነጣጠሉም - በስራ ብቻ አትድንም በእምነትም ብቻ አትድንም … ሁለቱ መነጣጠል የለባቸውም እልሀለሁኝ” !!! ልክ እንደ ሀዋርያው ያዕቆብ
      .
      የያዕቆብ መልእክት 2:- 20-26
      አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?
      አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን?
      እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?
      መጽሐፍም፦ አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ።
      ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።
      ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው።

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 3 дні тому

    ጋዜጠኛው በጣም ነው ምወድህ ወንድሜ😍

  • @gemechuabdisa1763
    @gemechuabdisa1763 4 дні тому +3

    Hasn't your guest, who said "እግዚአብሔር ሲኦልን አልፈጠረም," read ማቴ 25:41? "በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል። እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።" ~ ማቴ 25:41

    • @tibeYohannes12
      @tibeYohannes12 9 годин тому

      Does that make God the owner and head of hell?

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 3 дні тому

    Amazing program ❤❤❤

  • @danielasefa1213
    @danielasefa1213 2 дні тому +1

    I see that there is a possibility of not knowing the teaching of the Catholics even among the ''Abbas''

  • @agedasimedia9611
    @agedasimedia9611 3 дні тому

    ካሁን በፊት እዚህ ይምጡ አይምጡ እኛ በምን እናቃለን፣ የከፈትከው እኮ ዩትብ ነው መሰለኝ፣ ሺህ ግዜ ቢመላለሱም ከየተኛው እምነት እንደመጡ በየቁረቡበት መናገር አለብህ፣ መናገር ብቻ ሳይሆን ከየተኛው እምነት እንደመጡ በርእሱ ቢጻፍ ጥሩ ነው። ሎቕማጽ!

  • @GebrehiwotTekle-vv5fr
    @GebrehiwotTekle-vv5fr 19 годин тому +1

    ከ እስላም እና ከ ክርስትና የምወያዩ ብታመጣ ጥሩ ነበር።

    • @tefariotube5048
      @tefariotube5048 10 годин тому

      Muslims are afraid to come out in media.

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 дні тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢

    • @AdanechAwel
      @AdanechAwel День тому

      Layk mageqtun teywna ygatan Kal semi eshi layku yekr

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 годин тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      # አዳነች
      ​@@AdanechAwel

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 3 дні тому

    ቤታችን 14 ማርያሞች አለን። ብጠይቅ different answers. I feel sad. They don’t know what they’re doing
    .

  • @eyobkidan211
    @eyobkidan211 2 дні тому +1

    according bible only 144,000 people are going to heaven.

  • @yohannisgebre6867
    @yohannisgebre6867 6 годин тому

    Chewanet yetemolabet wuyiyit neber betam des yilal

  • @yisaktarekegn8281
    @yisaktarekegn8281 3 дні тому +1

    Chewanet yemolabet dialogue nbr desylal gn ye bible iwnet wede gon blewal abba (catholic)

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 годин тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ ዪሳክታረከግን፹፪፻፹፩

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 3 дні тому

    We need ermiyas abeben ena zebenen please 😂😂❤❤❤

    • @kidstteferra9557
      @kidstteferra9557 3 дні тому

      😂😂😂😂 ገና ሳስበው አሳቀኝ ዘበነ vs ኤርሚ

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 3 дні тому

      @@kidstteferra9557 yezebenen teret yekeber fetsame yagegn neber 🤣🤣

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 2 дні тому

      Ermias ebd eko new😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 17 годин тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏿
      # እየሱስ ኤልሻዳኢ
      ​@@Eyesuselshaddai

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 3 дні тому

    ኣባ መጽሀፍ ቅድሚ እንደሚለወውየገሀነም መንገዲ ሰፊ ነው የሚገቡባትም ብዙዎች ነውና እርስዎ መዳናችሁ እርግጠኛ ናችሁ???

  • @danielgeremew1465
    @danielgeremew1465 2 дні тому

    መሠረተ ክርስቶስ Anabaptist ናት። ሉተር አሁን ቢኖር መሠረተ ክርስቶስን ጠላት ይላት ነበር።

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 3 дні тому

    አንድ አይደለንም አንድ የምንሆነው ብኢየሱስ ብቻ ነው።

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory День тому

      @@asterhabte3294 even መሰረተ ክርስቶስ ና ቃለ ህይወት አንድ አይደሉም 🤔

  • @tilahunbizu23
    @tilahunbizu23 3 дні тому +2

    ዉይይቱ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ቄሱ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ሃሳብ ላይ ሳይሆን ግላዊ ሃሳብ እና ለዘብተኝነት ሃሳብ ላይ ነው ትኩረት ያደረጉት:: የመምህር ማብራርያዉ በጣም የተደራጀ ነው ደግሞም ወንጌል አጉልቶ ለማሳየት ሞክሯል

  • @ChristianArts2023
    @ChristianArts2023 3 дні тому

    ለምን ይኸን የመሰለ ፕሮግራም ለረጅም ጊዜ ተውከው?

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 3 дні тому

    Pls ermiyas Abeba and professor zebee😂

  • @frew-o2j
    @frew-o2j 3 дні тому +1

    ወንጌል መስበክ እየተቻለ ተረት ተረት ሲነገር ዝም ብለህ ማየትህ ትክክል አይደለም በተቃራኒ የነበርከው ወንጌላዊ ቤተክርስቲያንን ወክለህ ያለኸው ወንድም እድሉን መጠቀም አልቻልክም

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory День тому

      @@frew-o2j ... መሠረተ ክርስቶስ ና ቃለ ህይወት ይከራከሩልን
      ወይም መካነየሱስና ሙሉወንጌል ይከራከሩልን

  • @JamAb-yv5zu
    @JamAb-yv5zu 4 дні тому +1

    እና ሲዖልን ማንፈጠረዉ ሰይጣንንስ

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 3 дні тому +2

    ኤርምያስ አበበን እና ዘበነ ለማን አከራክራቸው እስቲ ።

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 3 дні тому

      I wish betam ❤❤❤❤

    • @ZemenaBerihun
      @ZemenaBerihun 3 дні тому +1

      እኔ ግን ሳስበው ዘበነ ኤርምያስን የሚችለው አይመስለኝም በመረጃ እና በማስረጃ ።

    • @tesfuhagos305
      @tesfuhagos305 3 дні тому +2

      ኤርሚያስ ምን እውቀት አለው ሰው አጠራም

    • @bettyargaw1174
      @bettyargaw1174 3 дні тому +1

      Ermyas tesdabiw 😂😂😂😂

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory 3 дні тому

      @@ZemenaBerihun ... ኤርሚያስ አይደለም ቀለመወርቅ አይተንፍሱ / ቀለሜ ነው … ስሙን የካደ ግለሰብ ወንጌልን …ትንሽ ዶር.ዘበነ ይጠጥርበታል … አኬና ጋዲሳን መቋቋም አቅቶት የሚያለቅስን ግለሰብ ከዶር ዘበነ ጋ ትንሽ ይከብዳል… ቀለሜን ማስለቀስ ፈልገሃል መሰለኝ 🤣🤣🤣

  • @nq2865
    @nq2865 3 дні тому +2

    ፖፑ ማን መርቷቸው ነው ተመሳሳይ ፆታን ለመባረክ የወሰኑት?

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 2 дні тому

    የት ጠፋክ እንተ ግን

  • @embetabaylos8980
    @embetabaylos8980 3 дні тому

    ታዲያ ክርሰቶስ ለምን ሞተ ?

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 3 дні тому

    ቄሱ ብቻ ነው እዴ ሚያወራው ምድነው

  • @mechalewgyesus8249
    @mechalewgyesus8249 13 годин тому

    ማሪያም የሔዋን ምሳሌ ልትሆን አትችልም! ምክንያቱም አዳም ከሔዋን አልተገኘም። አዳም ሔዋን የተገኘችበት ቀድሞ ወደ ዓለም የመጣ ሰው ነው። ይህም ለክርስቶስ ኢየሱስ ምሳሌ ሆኖ የመጀመሪያው ሰው አዳም እንደተባለ ነው። የዚህ ምሳሌ እውነትም ክርስቶስ ኢየሱስ ከማሪያም የተገኘ ሳይሆን እርሱ ቅድመ ዓለማትን የፈጠረ ሁሉ ከእርሱ በእርሱ የሆነ አምላክ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ዓለምን ለማዳን ሲል የማሪያም መገኛዋና ፈጣሪዋ ሆኖ ሳለ ሥጋ ለብሶ ወደ ዓለም ለመግባት በዘመኑ ከነበሩት ሴቶች ሁሉ ማሪያምን መርጦ ተጠቀመባት ማለት ነው። ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን!!!

  • @atm3027
    @atm3027 3 дні тому +1

    ካቶሊኮች የሚያምኑት አደገኛ ነው በፍጹም ከቅዱሱ መጽሐፍ ያፈነገጠ ነው ያልሰሙ ሰዎች አይፈረድባቸውም ማለት የክርስቶስን ወደዚህ መምጣት ዋጋ የሚያሳጣ ነው

    • @AbebaDamesa-wc7ls
      @AbebaDamesa-wc7ls 3 дні тому

      Ayi please pray for them

    • @21enate66
      @21enate66 2 дні тому +4

      ያልሰሙ ሰዎች በህያው የእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ባለማመናቸው አይፈረድባቸው እምነት ከመስማት ነው መስማት ደግሞ የእግዚአብሔር ቃልን ነው ካልሰሙስ እንዴት ይፈረድባቸዋል ? ሰሞቶ ያላመነ ግን አሁን ተፈርዶበታል ፍርዱም ስላልሰማ ሳይሆን ባለማመኑ ነው ይህ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው እኛ ኦርቶዶክሳዊያንም ወንጌል ያልደረሰበት ያለሰሙ ማህበረሰብ በህገ ልቦኖ ነው የሚዳኙት ብለን ነው የምናምነው እስከማውቀው ከተሳሳትኩ እታረማለሁ

    • @moliso
      @moliso 6 годин тому

      አይፈረድባቸውም መቼ አሉ? ይህ የእግዚአብሔር ውሳኔ ነው ብለዋል !

    • @petrosthomas2768
      @petrosthomas2768 5 годин тому

      በትከክል

  • @fikaduazazh5088
    @fikaduazazh5088 2 дні тому

    አባ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው መወያየት የሚሻለው ።ምክንያቱም የዘላለም ሕይወት ነዉና።

  • @beletebeyene8412
    @beletebeyene8412 День тому +1

    አባ ግን ዝም ብለው ያልተደራጀ ነገር ነው ሚያወሩት ....ከዚህም ከዚያም ...ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሌለውን እንዳለ አድርገው ይናገራሉ። ሀሳባቸው በአንዴ ከካምቦዲያ ወደ ኮሎምቢያ ይገባል..ለመጨበጥ ያስቸግራል።

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory День тому

      @@beletebeyene8412 ... ቃለ ህይወትና መስረተ ክርስቶስን ተጋብዘው ይከራከሩልን

    • @yonatangebremariam8434
      @yonatangebremariam8434 День тому

      Mm

    • @giuseppepinna707
      @giuseppepinna707 7 годин тому

      Aprì la mente e il cuore ❤️ a Gesù lo capirai... Non un prete semplice che ti parla attraverso di lui c'è lo spirito Santo... che ti parla

  • @Yohannaleulalula16
    @Yohannaleulalula16 3 дні тому

    Note: Jesus, our God & Lord, is ONE. But there are more than 45, 000 Christian denominations.
    What a pity!

  • @earthandouterspace446
    @earthandouterspace446 3 дні тому

    Such a dum discussion why not take just one topic only and debate on it

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc 4 дні тому

    መወያየቱ ጥሩ ሆኖ እያለ ቄሱ ግን መምህሩ ሊናገሩ ብዙ ዕድል ኣልሰጡም። መጽሃፉ የሚለውን ደግሙ በራሳቸው ሃሳብ የቀየሩት መሰለኝ

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory 3 дні тому +2

      እንኳንም ቄሱ ብዙ ተፈቀደላቸው እላለው … ፕሮቴስታንት(ተቃዋሚ) እኮ ቀድሞም ይታወቃል - ምን ማለቴ ነው ይታወቃል ስል በቃ እንደስማቸው(ፕሮቴስታንት) ፕሮቴስት ማረግ ብቻ ነው - መቃወምና መቃወም ብቻ ! …ማርያም የተለየች አይደለችም እያለ መቃወም ወዘተረፈ
      .
      “መፅሀፉ የሚለውን በራሳቸው ይቀይራሉ” ላልከው- መፅሀፍ እኮ ይተረጎማል! እናም እየተረጎሙ መረዳታቸውን አስቀመጡ … ጌታም “ይሄን መቅደስ ፍርሼሼ በ3ቀን እሰራዋለው አለ” - እና ወዳጄ ወንጌል እንዳልገባቸው እንደነዘ ፈሪሳውያን አንተም “ለመስራት 40 ምናምን አመታት የፈጀውን እንዴት አፍርሰህ በ3ቀን ሊሰራ ይችላል?” ብለህ በጥሬው ልትመልስ ነው ??? አየህ መ/ቅዱስ ይተረጎማል !!!
      .
      ይልቅ ይሄ የፕሮቴስታንት (ተቃዋሚ) አስተማሪ ቅ/ምርያምን ተራና ያልተለየች እንደሆነች ለማሳየትና ሊቃወማት የሄደበት ርቀት “በራዕይ ዮሐንስ ዘንዶውም ሴቲቱን አሳደዳት” የሚለውን ቃል እንዲያስታውሰኝና እንዳስበው አድርጎኛል - ቅዱስ ልጇ ይቅር ይበለው !

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 2 дні тому

    ካቶሊኮች (ፐርጋቶሪ) የሚባል ስፍራ አላቸው ይህውም ሰው ከሞተ ቦኃላ ሲኦል ከመግባቱ በፊት ለጥቂት ጊዜ ቅጣት ተቀጥቶ ወደ ገነት የሚገቡበት አሰራር አላቸው ይህንን ጥያቄ ቢያብራሩልን ጥሩ ነበር

  • @gezishgezish1018
    @gezishgezish1018 14 годин тому

    If this is catholic teaching, it is purely not Christian church.

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 3 дні тому +1

    ካቶሊካውያን ወንጌል ሲሰብኩ አይቼ አላውቅም። ጌታ ከካቶሊክ ጨለማ ስለአወጣኝ።

    • @akalubanbeta2423
      @akalubanbeta2423 День тому +1

      እኔም ገላገለኝ።፡ ለካ ካቶሊክ የእግዚአብሄር ቃል ሳይሆን ሎጂክ ይበዛዋል። “እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።” ሮሜ 10፥17። Note “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” ዮሐንስ 3፥18

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory День тому

      @@asterhabte3294 ... ቃለ ህይወት ና መሰረተ ክርስቶስ ይከራከሩልን ወይም ሙሉ ወንጌልና መካነየሱስ ይከራከሩልን እናም ወንጌልን ሁሉም እንደማይሰብኩ ይልቅስ ልዩ-ወንጌል እንደሚያነቡ እንወቅ

    • @fikruaraya3026
      @fikruaraya3026 8 годин тому

      ጨለማው ኣንተጋ ነው ያለው እና ፡ ተሸክመሀው እስከሄድክ ድረስ ይከተልሃል!

    • @fikruaraya3026
      @fikruaraya3026 8 годин тому

      ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን ወንጌልን በየቀኑ ቤተክርስትያን ውስጥ ትሰብከዋለች፡ ሕክና ከፍታ ብሕመም ለሚሰቃዩት በስጋ እና በመንፈስ በመርዳት ትደግፋለች፡ ትምህርት ቤት እና ላይብረሪ በመክፈት ክኣእሙረኣዊ እና መንፈሳዊ ድንቁርና ታናግፋለች። ባጠቃላይ እንደ teenager በዮጎደናው ወንጌል እያለች፡ በየዩቱቡ እየተሳደበች ኣትሰብክም እንጂ ፡ በኣግባቡ ፣ ሰው እንድያይላት ሳይሆን፡ ከልብ ለሚፈልሁት እና በየበረሃው ወንጌል ላልደረሰላቸው ወንጌል ትሰብካለች። እውነት ነው ድሮ ወንጌል ለደረሳቸው የናንተ እንደዚህ ነው ወደኔ ኑ ምናምን ግን ኣትልም።

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 3 дні тому +1

    ቄሱ ብዙ ቅጥፈት ሰርተው

    • @AbeniiTube
      @AbeniiTube 3 години тому

      ምን አረጉህ ወንድ ከሆንክ ሄደህ አትሳተፉም ቀጣፊውስ አንተ ነህ

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 3 години тому

      @ ያለማስረጃ ነው ሚያወሩት

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 2 дні тому

    የካቶሊኩ ሰውዬ ሲጀመር ማውራት እንጂ ማዳመጥ አይወድም ሌላው ለሃጢያት አርነት የሚሰጥ አስተምህሮትና አመለካከት ካቶሊክ እንዳላት ፍንትው ያደረገ ውይይት ነው

  • @gezishgezish1018
    @gezishgezish1018 15 годин тому

    A big lie from catholic speaker

    • @balemeskelshoa7546
      @balemeskelshoa7546 3 години тому

      what is the truth? please desribe it briefly gezish

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 3 дні тому

    እያወራ ያለው ቄሱ ነው የወጌል አማኝ የሆኑት ለምን አይስቆሙትም ውይይቱ ልክ አይደለም በጭራሽ ልክ አይደለም❌❌❌❌❌

    • @wrapupthestory
      @wrapupthestory 3 дні тому +1

      @@HHa-q9m ... "የልዩ ወንጌል" አማኙ በትለው ይሻላል አዎ የ"ሌላው ኢየሱስ" ተከታዩ ብትለው ይሻላል እንጂ ... ኦዳጄ "ማርያምን እያጣጣሉ - የተለየች አይደለችም እያሉ ("ወንጌሉ ከሴቶች ሁላ የተለየሽ" እያላት ማለት ነው) ወንጌላዊ መሆን የለም ኢ-ወንጌላዊነት እንጂ
      እንኳንም ቄሱ ብዙ ተፈቀደላቸው እላለው … ፕሮቴስታንት(ተቃዋሚ) እኮ ቀድሞም ይታወቃል - ምን ማለቴ ነው ይታወቃል ስል በቃ እንደስማቸው(ፕሮቴስታንት) ፕሮቴስት ማረግ ብቻ ነው - መቃወምና መቃወም ብቻ ! …ማርያም የተለየች አይደለችም እያለ መቃወም ወዘተረፈ
      .
      “መፅሀፉ የሚለውን በራሳቸው ይቀይራሉ” ላልከው- መፅሀፍ እኮ ይተረጎማል! እናም እየተረጎሙ መረዳታቸውን አስቀመጡ … ጌታም “ይሄን ቤ/ቲያን አፍርሼ በ3ቀን እሰራዋለው አለ” - እና ወዳጄ ወንጌል እንዳልገባቸው እንደነዘ ፈሪሳውያን አንተም “ለመስራት 40 ምናምን አመታት የፈጀውን እንዴት አፍርሰህ በ3ቀን ሊሰራ ይችላል?” ብለህ በጥሬው ልትመልስ ነው ??? አየህ መ/ቅዱስ ይተረጎማል !!!
      .
      ይልቅ ይሄ የፕሮቴስታንት (ተቃዋሚ) አስተማሪ ቅ/ምርያምን ተራና ያልተለየች እንደሆነች ለማሳየትና ሊቃወማት የሄደበት ርቀት “በራዕይ ዮሐንስ ዘንዶውም ሴቲቱን አሳደዳት” የሚለውን ቃል እንዲያስታውሰኝና እንዳስበው አድርጎኛል - ቅዱስ ልጇ ይቅር ይበለው !

    • @giuseppepinna707
      @giuseppepinna707 2 дні тому

      Dio ti benedica....

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 3 дні тому

    Ayi Catholics
    But praying for you 😢

  • @Chacha2024-z1
    @Chacha2024-z1 3 дні тому +1

    That is upto you.
    God says I am.jelous.never worship to any other god only to the creator.
    Stop your fable and evil imposition on willing ignorants.

  • @EndasheweTeshome
    @EndasheweTeshome 3 дні тому +1

    እግዚአብሔር ፍታዊ ነው

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 3 дні тому

    ቤታችን 14 ማርያሞች አለን። ብጠይቅ different answers. I feel sad. They don’t know what they’re doing
    .

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 3 дні тому

    ካቶሊካውያን ወንጌል ሲሰብኩ አይቼ አላውቅም። ጌታ ከካቶሊክ ጨለማ ስለአወጣኝ።

    • @giuseppepinna707
      @giuseppepinna707 2 дні тому +4

      Chiesa cattolica predica vangelo e lo pratica basta vedere madre Teresa ha dimostrato con amore e lavoro il vangelo.dami un esempio dai protestanti che fa l'opera del vangelo?

    • @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ
      @የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ 17 годин тому

      Ow really u were catholic in vain

    • @birukdubai
      @birukdubai 9 годин тому

      You wish to be Catholic but you have to chosen by God that's the difference first try to understand each other with your church then you talk about Catholic church because our pope and our cardinal teach us well