አምባር ድራማ -ክፍል 1 | Ambar drama | new ethiopian movie part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 587

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 Рік тому +83

    ከጅምሩ ልብ ያንጠለጥላል ተወዳጅ እና ምርጥ ተዋናዮች ጥምረት ነው ቀጣዩን በጉጉት

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому +14

    ከእንደዚ አይነት ፈተና አደጋ ፈጣሪ ይጠብቀን ፊልሙ ምርጥ ነው ግን በጣም እየፈራሁ ነው ያየሁት ጌታን

    • @xcerxcer5908
      @xcerxcer5908 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @zinash1
      @zinash1 Рік тому

      @lua559 ከዚን በፊት የተሰሩ ድራማም ፌልምም አይቻለሁ እንደዚ ግን ጭራሽ እኔጃ አላስታውስም

  • @fozifozity3699
    @fozifozity3699 Рік тому +51

    ዋው ድራማ ብሎ ዝም የምርጦች ስብስብ እንደማይቋረጥ ተስፋ እናረጋለን ❤❤❤

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Рік тому +1

    ዘግናኝ ታሪክ ነው : የሴት ልጅ ትልቅ ብትሆን ትንሽ የጥቃት ሰለባ ናት. እያንዳንዱ ሰው ይህን የዓውሬ ተግባር የሚጠፋበትን ስራ ለመስራት መተባበር ግድ ነው:: በቀል እና ጭካኔ ሁሉንም/ ማንንም አይጠቅምም ሰው መሆን ይሻላል :: መልካም እየሰሩ ሞትም ፅድቅ ነው ::

  • @geni2791
    @geni2791 Рік тому +187

    ይሄን ልጅ ስወደው ደሞ ፖሊስ ሆኖ ሲሰራ ያምርበታል❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Рік тому +47

    ከሳምት ሁለቴ ይሁን የምትሉ

  • @saramamo806
    @saramamo806 Рік тому +118

    ❤❤ምርጥ ድራማ ነው በዛላይ ምርጥ ተዋያናዮች እዳይቋረጥ አደራ❤

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому +64

    አስለቀሳቹኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ደሞ ልዩ የሆኑ አርቲስቶች ናቸዉ😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናትፈትህያYouTubeቻናል

    ዉድ የሀሬ ልጆች ሀገራችንሰላም ያምጣልን ወጥቶከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያመጣብን መከራ አላህ ያንሳልን አሚን በሉ❤

  • @YutttFhff
    @YutttFhff Рік тому +26

    እደማይቋረጥ እና ምርጥ ድራማ እንደሆነ ተሥፋ አለኝ❤❤❤

  • @sarahusen8675
    @sarahusen8675 Рік тому +8

    በጣም ጥሩ ስብስብ ያለው ድራማ ነው አሳዛኝ ነው ገና ከጅምሩ ያስለቅሳል ቃልኪዳን ጠፍተሽ ነበረ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የመለከት ምርጥ ተዋናይ ❤❤

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k Рік тому +86

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት ኢትዮጵያ እዝብ 😢😢😢😢

  • @Tewabi-g8s
    @Tewabi-g8s 18 днів тому

    ይህ ፍልም መሰራት ያለበት ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው😢💔💔💔💔🖤🖤🖤ፍትህ በግድ ለተደፈሩ ሴቶቾ😢😢😢🖤🖤🖤💔💔💔

  • @beniyhayilu6889
    @beniyhayilu6889 Рік тому +1

    የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማወች ደስ ይላለሉ ግን ያለንን የድራማ ጉጉት አያስጨርሱም ብዙ ግዜ መጀመር እንጂ አያልቅም ጓጉቶ መቅረት ጥሩ አደለም ማስጨረስ ተማሩ አረቲስቶች በስርዓት ጉጉታችን የማታስጨርሱን ከሆነ አትጀምሩት ደስ አይልም በእይታ ገንዘብ ማፍራት ብቻ ዋጋ የለውም መጨረሻውን አይተን እንማርበት ካለበለዚያ አታሳዩን ይቅርብን እድሜ ለቲክቶክ መጨረሻ ለለው ግዜ ለማሳለፍ ከሆነ ካላስተማረን በማየት ግዜ አንገልም መጨረሻቹህንም አሳምሩት አሳዩን 🙏😍በተረፈ በርቱ የሚቃረጥ ድራማ አትልቀቁ

  • @Rahel-d4r
    @Rahel-d4r Рік тому +14

    የኢትዮጵያ ድራማዎች ምርጥ እና ተወዳጅ እየሆኑ መተዋል በርቱልን

  • @Tijiyoutube
    @Tijiyoutube Рік тому +5

    ምርጥ ጅማሬ ነው በርቱ ለተመልካች ክብር ይኑራቺሁ እናመሰግናለን ቶቶሎ ይለቀቅ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому +33

    አይይይ እግዚአብሔር አምላክ የሰው ህይወትን የሚያበላሹ ጨካኞችን ከምድር ገጽ ያጥፋልን 😢😢😢

  • @tiruyemanaye7017
    @tiruyemanaye7017 Рік тому +36

    የአማራህዝብ ሰቃይ ይሔነው ጌታሆይ የአማራንህዝብ ከጅቦች ጠብቃቸው😢😢😢😢😢😢

    • @ElyasKfle
      @ElyasKfle 6 місяців тому

      እንዴት??

  • @MettyUmeta
    @MettyUmeta 10 місяців тому +2

    Ye Nuhamin twena bkat gn aykadm yemr tchiyalesh⚡️⚡️⚡️⚡️

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Рік тому +11

    ለፖሊሶች ትልቅ ትምህርት ነው....ህይወት ነፍስ ህክምና ይቀድማል።
    በራስ ላይ ወይም የሚያውቁት ሲሆን በፍጥነት.
    .የሌላ ሲሆን ነገሮችን በዝግመት ይጣራ ቆዩ እግዚቢት ምናምን አትበሉን

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 Рік тому +16

    ❤❤ድራማውቹ ሁሉ ምርጥ ምርጥ ናቸው ግን ምን ዋጋ አለው ጀመረው ያቃርጡታል😢

  • @ተመስገንፈጣሪ-ጸ3ለ

    ምርጥ ድራማ ነው በዛላይ ምርጥ ተዋያናዮች እዳይቋረጥ አደራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @misgenemolito2343
    @misgenemolito2343 Рік тому +7

    አላየሁትም ገና በማየት ለይ ነኝ ግን በጣም ምርጥ እንዴምሆን አልጠራጠርም

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Рік тому +1

    Fetari ethiopiyan selame aderegelene

  • @SerkalemAman
    @SerkalemAman 11 місяців тому

    The best one aretisetichune mayete beki newe selemeretenetu

  • @SaraMlp
    @SaraMlp 5 місяців тому +1

    ይሄን ሠውዬ እዴት እደምወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @andyrose16
    @andyrose16 Рік тому

    በጣም አሪፍ አጀማመር ፤ አንደኛ ነው ፥ " First Impression" = wow ነው ። ቦታ ና ጊዜ መረጣ ፥ ካሜራ አጠቃቀም ተወዳጅ ነው ። ነገር ግን ፖሊስ ወንድሟ የማዘን ጥግ አልተዋጠልኝም ፥ ጥልቀቱን አላየሁበትም ፥ የውስጥ ስሜቱ ገጹ ላይ እንዳይነበብ እሷም እንዳይሰማት ለማድረግ ቢሆንም የእንባው የውስጡ ስሜት ካልገነፈልኩ እያለ ከራሱ ጋር ሲያታግለው ማየት ነበረብን ፥ ይባስ ደግሞ ከሷ ይልቅ ለልጁ ወተት ማሰቧ" ይባስ እንዲተናነቀው ሊያደርግ በተገባ ነበር ፥ ሲቀጥል የፈጠነ ትዕይንት ነበር አልጋው አጠገብ እየተመለከተን የነበረው ፥ ካንዳንድ የኔ እህት እንደዚህ አይደለችም ከዛ ምርመራ ገባ እሷም አንድ ሴት በዛ ሰዓት ሊሰማት ከሚችል ስሜት ወጣ እንደማለት ብላ ነገር የማስረዳት እርጋታ ውስጥ ስትገባ አስተዋልን ፥ ትንሽ እዚጋ ነገሮቻችሁ ፈጠኑ አልያም ስቴፕ ተዘለለ እንጂ ተዋንያኖቻችን ምርጦች ናችሁ። እንዲህም ሆኖ የእናቱ አጋጣሚና አጨራረሱ የሚወደድና ቀጣይን ክፍል በጉጉት እንዲጠበቅ የሚያደርገው ነው፥ ክብር ለአርቲስቶቻችን!

  • @sead4314
    @sead4314 Рік тому +13

    አሪፍ ነበር ግን የኢትዮ ድራማ የሚያናድደኝ ቢያንስ በሳምንት ሁለት አይለቁም ይሄኳ ከተለቀቀ 13 ቀኑ ክፍል ሁለት የለውም😏

    • @mesganaayele2869
      @mesganaayele2869 Рік тому

      እረ በሳምንቱ ነው ክፍል ፪ የተለቀቀው እሁድ ፲ ሰዓት በአዲስ ዋልታ ቴሌቭዥን

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Рік тому +7

    ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም ያስጨነቀው😢😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +4

    ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች ስብስብ ነው እስኪ እንየው ባይሆን እንድ ይንዳታቋርጡት😢

    • @AlbabiyaTeshome
      @AlbabiyaTeshome Рік тому

      Tekuwarete Ande ihe drama kifil 2 sitebik iko yelem

  • @tigestderibaw7507
    @tigestderibaw7507 Рік тому +1

    አይቆረጥም የሚል ተስፋ አለኝ

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +18

    አይይይ ሴት የልጂ መከራ እደመደፈር የሚያስከፋ የለም 😭ህግ የለምጂ የ13አመቷ እህቴ ተደፍራብኝ ልጁ እደልቡ ይቀሳቀሳል እህቴ ግን ታመመችብኝ ያማል በጣምምም እኔም በሰዉ ሀገር መጭቀት ሞትኩ 😭😭😭😭 💔💔

    • @ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ
      @ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ Рік тому +3

      አይዞኝ! የአምላክ ፍርድ ቅርብ ነዉ

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому +3

      @@ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ አወ ከክርስቶስ እጠብቃለን 😭😭 ዉጫይቱ ልጂ አጨለመባት 😭😭

    • @helitube1271
      @helitube1271 Рік тому +2

      አይዞሽ ፍራጅ በሰማይ አለ ለሁሉም እንደየ ስራው ዋጋውን ሚከፍል ፍርዱን ለሱ ተይለት😥🙏

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ Рік тому

      @MaranataUA-cam እሽ እተርኔቱም ተዘጋ በመሥመርም አልተዘለቀ ብቻ እናቴና አበዋ አሉላት እማልበረዉ ነገር አጋጠመኝ ዋጋይከፍላል የጊዜ ጉዳይ ነዉ ጦርነቱን ተጠቅሞ እዳጋጣሚ ከተደበቀበት ወጥቶ ባጃጁን እየነዳ ነዉ በመግስት ተስፋ ቆርጠናል

    • @amytk6095
      @amytk6095 Рік тому +1

      ​@@Mነኝየተዋህዶልጂወንድ የለም በቤታችሁ ማሬ? ከነባጃጁ ገደል መወርወር ነበር 😭😭

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Рік тому +6

    ቃልኪዳን ታምሩ በስት ጊዜዋ ተመለሰች ደስ የሚል ስብስብነው በርቱ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Рік тому +5

    በጣም አርፍ ነው የምወዳቸው ናቸው ሁላቸውም ❤❤ ግንአደራቹ እንደ ሰኔ እና ሰኞ መላቅጡ የወጣ እዳይሆን😢 እኔ እሱ ድራማ አቁው አለሁ😢😢

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 5 місяців тому +1

    Kalye yene wed sewdeshe eko bezu serta yaltewralt artist ❤

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Рік тому +2

    ምንድን ነው ፤ኢሄ የመንግስት ቻናል አልታይ ሲል እንደምንም የአገሪቱን ተዋናዮች በሙሉ አሰባስቦ ለመታየት እየሞከረ ይመስላል😂

  • @mintamirendalamaw8156
    @mintamirendalamaw8156 Рік тому +74

    ፍትህ ለደጉ ለተገፍው ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Рік тому +4

      አረ እባክሽ ስለ ፈልሙ ብቻ ኮሜንት ስጪ : ዘረኝነት ለማንም አይጠቅምም

    • @fasd1614
      @fasd1614 Рік тому

      . @@ahmedhassan6097 yemenabash zeregnet nw. Sew aymut malet. Be amara dem yemtdesetu chirakoch

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Рік тому

      @@fasd1614 alferdbishem altemarshim mahayim lemin Endasew atasibem?

  • @gdamdan
    @gdamdan Рік тому +152

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ስዉዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx Рік тому

      እየበረሩ ነውኮ ግን አማራና ትግሬ መብረር አይችልም ኦረሞ ብቻ ነው በድብቅ እየበረረ ነው ሌጮ ባቲ ተብየው ለአማራና ትግሬው መርዝ ስጡ እያለ እያዘዘ ነው ለሾርጣ

    • @አማራነኝየዘሜልጅፋኖ
      @አማራነኝየዘሜልጅፋኖ Рік тому +3

      ፋትህ ከፈጣሪ😢😢😢💔💔💔💔

    • @sanyi7346
      @sanyi7346 Рік тому +3

      Yaa Amahara hizibi min honaa 😂😂

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @BurjoBekele
      @BurjoBekele Рік тому

      የምን ፍትህ ነው ጥጥ ፍተላ ፍታላ

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው እንድታቆርጡት❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HohoHloh
    @HohoHloh Місяць тому

    የሄ ልጅ ፖልስ ሆኖ ሲሰራ እደት አባቱ ያምርበታል ዋይ🥰😊

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +7

    ዋው ከጅምሩ በጣም ምርጥ እና ልብ አንጠልጣይ ነው በርቱልን 🥰

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ሰላም
    ለሀገራችን
    ኢትዮጵያ
    ፍትህለደጉናለየዋሁ
    ህዝብአማራ😢😢

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Рік тому +23

    ፍትህ በግፍ ለታሰሩ ንፁሀን አማሮች ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ለአማራ ህዝብ ፍትህ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Рік тому +2

    ፓሊስ ሆኖ የሚሰራው ልጅ በሁሉም ፍልሞች በየቀን ባየው አይሰለቸኝም በጣም ነው የሚወደው❤ ሆኖ ነው የሚተውነው

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Рік тому +4

    በጣም የምወዳቸዉ አርቲስቶች ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @SinamawMisganaw
    @SinamawMisganaw 29 днів тому

    Meheret ❤❤❤❤❤😢😢😢😢 I miss you so much from my school 😢😢😢😢

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Рік тому

    ስንት ተጀምረው ያላለቁ አሉ መጀመር እራሱ ይከብዳል

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 8 місяців тому

    ሰይፈ አድናቂ ነኝ የቤዛ ባል❤❤❤❤❤

  • @alexowork
    @alexowork Рік тому

    ምርጥ ድራማ ነዉ ልብ ያማል

  • @Mabeza-dl2tu
    @Mabeza-dl2tu Місяць тому

    በጣምነውያሰለቀሰኝ

  • @realmkexuai5726
    @realmkexuai5726 Рік тому +13

    ፍትህ በማንነቱ ለሚሰቃየዉ ሁሉ

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe Місяць тому

    ጀምሮ ማቋረጥ 😢

  • @yordibayu678
    @yordibayu678 Рік тому +1

    ድራማ ከመጀመርያ ጀምሮ ስመልከት ይሄ የመጀመርያዬ ነው ምርጥ ነው እንዳታቋርጡት

  • @sarahB291
    @sarahB291 Рік тому +1

    Yehey drama mechey mechey new yemitayew? Be 2 sament andey new endey yemitelekut?

  • @EmebetMohammed-zy9uc
    @EmebetMohammed-zy9uc Місяць тому

    ዋዉሳጅንስወድህ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Рік тому +7

    ከጅምሩ ልብ ያንጠለጥላል በጣም የምዉዳች ተዋናዩች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Genet-t7b
    @Genet-t7b 9 місяців тому

    ቶሎቶሎ ልቀቁልን አሪፍ ድራማ ነው❤❤❤

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Рік тому +4

    አባር እስኪ እንየው ብዙ ኮሜንት አለው. ቆንጆ አንደሆነ. ተስፋ አደርጋለሁ😂😂

    • @GyGy-lh4ve
      @GyGy-lh4ve 10 місяців тому

      እኔም ደስ የሚል ነው ተብሎ ሲፃፍ እና ብዙ ኮመንት አይቼ ነው የማየው😂😂😂

  • @edenwomdoson1985
    @edenwomdoson1985 Місяць тому

    ገና ከመጀመሬ አጓጓኝ

  • @MeseretMegersa-g1p
    @MeseretMegersa-g1p Рік тому +2

    በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ ግን አደራ እንዳይ ቋረጥ❤❤❤❤❤በዛ ላይ በጣም ደስ የሚሉ ተዋናዮች ስብስብ ነው በርቱ

  • @የኪድዬልጅ-በ1ቨ
    @የኪድዬልጅ-በ1ቨ Рік тому +3

    ምነዉ ገና ከመጀመሩ ጭንቀት አደረጋችሁብን በተረፈ ዋዉ ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች ናቸዉ ሁሉም

  • @የዝናየድንግልማርምልጅ

    በጣም የምወዳቸዉ ሰወች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @liulteferi6274
    @liulteferi6274 Рік тому +1

    Part 2 መለቀቅ አለበት 🙌🙌

  • @ዳጊwomen2119
    @ዳጊwomen2119 Рік тому +2

    የምወዳቸው ተዋናዩች አሉበት ግን እንደመጀመሪያ ድራማው በጣም ያስፈራል

  • @tamema8928
    @tamema8928 Рік тому +1

    ዋው ከጅምሩ ተመቸኝ እደማይቋረጥ ተስፋ አለኝ

  • @የቆቦዋ
    @የቆቦዋ 23 дні тому

    ፍሰሀን ኣይቸኖ የመጣሁት ሰወደውኮ😌

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Рік тому

    betam betam yasazenal weganochachin egzbiher yesawerach ka zasa 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @yohansgetachew32
    @yohansgetachew32 Рік тому +3

    በስማም ፊልም የሚመስል ድራማ

  • @teshzer
    @teshzer Рік тому

    meche ena endet endemitay sititeyequ melis bitsetu?

  • @HayatHayat-hb4bx
    @HayatHayat-hb4bx 10 місяців тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በእንባ ጨረሰኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @brtukantefera958
    @brtukantefera958 Рік тому +1

    Wow new አታቆርጡት❤❤

  • @AbiZaj
    @AbiZaj Рік тому +2

    Waw ግን ያስፈራል

  • @Ssemira
    @Ssemira 3 місяці тому

    ተመስገን እደቃና ተከታታያድራማ ጀመራችሁ

  • @biftutsegaye6527
    @biftutsegaye6527 6 місяців тому

    አምባሮች ግን ለምንድነው ምዕራፍ ሁለትን የማትለቁልን መሸጋገሪያ ጊዜ አመት መሆን አለበት እንዴ?

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 Рік тому +1

    የሁሉም የምወዳቹ ምርጥ ተዋንያን ናቸው ድራማው እንዳይቋረጥ ምርጥ ጅማሬ ነው

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 Рік тому +1

    ዋው አጀማመሩ👌 ካልተቋረጠ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Рік тому +19

    የሴት ልጅ መከራ 💔 አይ የ🇪🇹🥺ሰዉ በፊልሙም በእዉነተኛዉም ልቅሶ 😢

    • @sawa8227
      @sawa8227 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @firewgabiso1167
    @firewgabiso1167 Рік тому +4

    ድራማው ልቡ አንጠልጣይ ነው እባካችሁ የምቀጥለውን ክፍል ቶሎ ልቀቁልን እሽ

  • @AsdAsd-jk6sr
    @AsdAsd-jk6sr Рік тому +6

    ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለሚሰቃየው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @teenateena3461
      @teenateena3461 Рік тому +1

      ለምድነው አማራ አማራ የምትይው ሌላው ወገንሽ አደል እዴ በየ ቦታው የሚደፉት ፈትሕ ለወገኔ በይ ።

  • @HilinaHilinaasebir
    @HilinaHilinaasebir 2 місяці тому

    Dagemawi abate❤❤❤

  • @FireAbreham
    @FireAbreham Рік тому

    በጣም ያሳዝናን ቀጣይ በጉጉት እጠብቀለሁ

  • @TsadikanBirhanu-lk5tt
    @TsadikanBirhanu-lk5tt Рік тому

    ketay

  • @enkufeseha735
    @enkufeseha735 Рік тому +1

    እረ ክፍል ሁለት ልቀቁልን

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 Рік тому

    በጣም ቆንጆና ግልፅልፅ ያለ ምርጥ ነው ። እንዳታቋርጡት

  • @asdasdf2050
    @asdasdf2050 Рік тому

    Wooooooooooow.wooooow.yaamatu mirit.dirama.enaday.korat.❤

  • @tinaatensu
    @tinaatensu Рік тому +1

    በየቀኑ ልቀቁት ደሰ ይላል😢😢የሰት ልጂ መከራ😢😢

  • @merongm5989
    @merongm5989 Рік тому +2

    ዋው አንደኛ ደም ስወዳችሁ ሁላችንም ተዋንያን ምርጦች ናችሁ ቀጥሉበት

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b Рік тому

    ከጅምሩ እደዚህ ያማረ ዋው በስንት ጊዜያችን አገኘን ተከታታይ ❤❤❤❤❤በርቱ

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Рік тому

    ከጅምሩ በጣም አሪፍና ልብ አንጠልጣይ ነው መቸ መቸ ነው❤❤❤❤ የሚተላለፈው ??

  • @hanagirma309
    @hanagirma309 Рік тому +2

    ምርጥ ድራማ 👌 can't wait for the next part

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 Рік тому

    ❤❤

  • @SofiaHassenSofiaHasse
    @SofiaHassenSofiaHasse 9 місяців тому

    ዋው አጎጊ ነው👍👌👏👏

  • @milikam3918
    @milikam3918 Рік тому +4

    ዋው ሁሉም የምወዳቸው ተዋናወች ❤

  • @hayatyasin3873
    @hayatyasin3873 Рік тому

    ከትግራይ ጠሩነት ለመጀመሪያ ግዜ የኢትዮጵያ ድራማ አየሁት ምክንያቱ ሁሉም አርትስቶች ከመከላከያ ጎን ነኝ ሰላሉ ማየት ይደብረኝ ነበር

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Рік тому

    ዋዉዉ ደሰ ይላል በጣም የምወዳች ትውናዩን

  • @zenazena9505
    @zenazena9505 Рік тому

    ወ❤❤❤❤❤

  • @DerbewAdamu-i6h
    @DerbewAdamu-i6h Рік тому

    ዋዉ እሚገርም opening scene እሚገርም epsode እሚገርም floyement ዋዉ ምርጥ ድራማ ነዉ ተባረኩ

  • @abelgirma925
    @abelgirma925 Рік тому

    ምርጥ ድራም ነው!

  • @haimanotmulu3679
    @haimanotmulu3679 Рік тому +2

    መጨረሥ አታውቁም እጅ መጨመርማ ዊይ

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ

    ደስ ይላል