አምባር ድራማ -ክፍል 2 | Ambar drama | new ethiopian movie part 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 311

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Рік тому +66

    በሳምንት 2 ይሁን በጣም የምንወዳችው አርቲስቶች ያሉብት እናመስግንለን❤❤❤❤❤

  • @Fayisa624
    @Fayisa624 Рік тому +183

    Be amet ande new inde be samint likekulin

    • @EmutiEmuti-t2w
      @EmutiEmuti-t2w Рік тому +14

      የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ማየት ሚያስጠላኝ እሆነ ቦታ ያቆሙታል

    • @mesaymes7156
      @mesaymes7156 Рік тому +2

      Be nuro wudent mikint nw zim bilk tebik🙄🙄

    • @EmutiEmuti-t2w
      @EmutiEmuti-t2w Рік тому

      @@mesaymes7156 እሽ እናቴ አትቆጫ😂😂😂

    • @MekdesTeshome-kd4se
      @MekdesTeshome-kd4se Рік тому +1

      ​@@EmutiEmuti-t2wእውነት ነዉ እትቆጭ😂😂😂😂😂

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Рік тому

      Sente teketatayi derama senjemer senakome ahunma asetelge ye Ethiopia derama mayite edme le kana ye turkey derama enayalne

  • @ajasem4531
    @ajasem4531 Рік тому +46

    😢😢በናታቹ አታቋርጡት ምርጥ ትምርት ነው❤❤

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Рік тому +105

    መቼም በ1አመት አንድ እየለቀቃቹነው ለተመልካች ክብር ይኑራቹ እንጂ

    • @ማንእደናት-ፈ2ለ
      @ማንእደናት-ፈ2ለ Рік тому +4

      😂😂ከምር እረስቸው ነበር ምኖቹ ሲረሱ ናቸው😂

    • @Bezwitetube
      @Bezwitetube Рік тому +3

      እኔ ስንቴ ፈለኩ አይይይይ

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 Рік тому +3

      በወርአንዴነውየሚለቀቀው😂ያውአትርሱንአስታውሱንለማለት😂😂

    • @Tነኝየተክልዬዋ
      @Tነኝየተክልዬዋ Рік тому

      @@burtanfetawek7162 🤣🤣🤣👈

    • @medi-e4e
      @medi-e4e 2 місяці тому

      ከከከከከከከከኰ ​@@burtanfetawek7162

  • @bettyabulahawe4279
    @bettyabulahawe4279 Рік тому +13

    ሰኔ እና ሰኞም በጣም አሪፍ ነበር ግንስ ቆመ ,,,ይሄም የሚቀጥል ከሆነ ምርጥ ነው እናመሰግናለን ,,እንዳስ ጀመራችሁን አስጨርሱን😁🙏

    • @engdaget12
      @engdaget12 Рік тому +2

      ሰኔና ሰኞን 😮አቋረጡት እዴ እኔማ ጀምሬ ተውኩት ያው እደማይፈጽሙት ስለገባኝ😊

    • @bettyabulahawe4279
      @bettyabulahawe4279 Рік тому +1

      @@engdaget12 ነቄ ነህ😁

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Рік тому +9

    ዘግናኝ ታሪክ ነው : የሴት ልጅ ትልቅ ብትሆን ትንሽ የጥቃት ሰለባ ናት. እያንዳንዱ ሰው ይህን የዓውሬ ተግባር የሚጠፋበትን ስራ ለመስራት መተባበር ግድ ነው:: በቀል እና ጭካኔ ሁሉንም/ ማንንም አይጠቅምም ሰው መሆን ይሻላል :: መልካም እየሰሩ ሞትም ፅድቅ ነው ::

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 Рік тому +5

    በጣም የሚገርም ነው ገና ከጅምሩ ደግሞም በምወዳቸው አርቲስቶች ያጎጎል ይበል ያሳኛል

  • @IkramAli-dd3kx
    @IkramAli-dd3kx Рік тому +10

    ሜርኩሪን አየሃት ልበል

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Рік тому +20

    ልብ አንጠልጣይ ድራማ ነው አምባር🎉🎉🎉🎉

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 Рік тому +7

    የተቋረጠ መስሎኝ ተናድጄ ነበር ደስ ሲል ደሞ ልክ እንደረኛዬ ድራማ ይመስላል ሲታይ

  • @mahirusman-ou5vj
    @mahirusman-ou5vj Рік тому +2

    ባትቆዩብን ጥሩ ነዉ በተረፈ በጣም አሪፍና ልብ አንጠልጣይ ስራ ነዉ በርቱ🙏🙏🙏🙏🥰

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ Рік тому +4

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ግን አትቆዩ ❤❤❤ ተወዳጅ አርቲስቶች ናቹ በርቱ

  • @netsanetnetsanet-u2q
    @netsanetnetsanet-u2q Рік тому +10

    ከመቆየቱ የተነሳ ክፍል1ምን ላይ እንዳቆመ ስለ ተፋብኝ እንደ ገና ላየው ነው
    ክብር ለተመልካች ይኑራቹ

  • @tsega5507
    @tsega5507 Рік тому +5

    እንኳን ደና መጣቹ እንደዚህ አትቆዩ ቶሎ ልቀቁልን ቀጣይ ክፍል በተረፈ ምርጥዬ ተከታታይ ድራማ ነው

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    ክፉል አድኮ ኡፉፉፉፉፉፉ አይ ወድምኮ እደናት እሩሩሩሩነው😭ወድሞቼ ነፉ አመት ኑሩልኝ አለሞቼ😢🎉

    • @MominaTube-l4t
      @MominaTube-l4t 20 днів тому

      እኔ መከታ የሚሆነኝ ወንድም ቢኖረኝ ጥሩ 😭😭😭😭

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy Рік тому +8

    አንባር በሳምት ዉለቴ የምቱል 🙏💔💔😥

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 Рік тому +1

    እፍፍፍፍ😢😢😢እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እንዲህ አይነት ነገር ከሀገራችን ይጥፋልን የኢትዮጵያ እናቶች የሚለዩ ናቸውኮ ሲጨንካቸው ወደ ፈጣሬቸው የሚበረከኩት ነገርስ😢😢

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 Рік тому +4

    በጣም ልብ የሚሰብር ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ጭራሽ በአመታችሁ ብቅ ትላላችሁ በአምንት አንድ ግዜም ቀርብን ማለት ነው 😢😢 ፍትህ ለተመልካች

  • @Meid-e2k
    @Meid-e2k Рік тому +8

    በጣም እያቆያቺሁት ነው እጂ ቆጆ ፊልም ነው ❤

  • @bahria1927
    @bahria1927 Рік тому +6

    በጣም ፈልጌ ፈልጌ አጥቼ ረሥቼዉ ነበር 😂😂😂😂

  • @MazeWesine-m3s
    @MazeWesine-m3s Рік тому +4

    በጣም የሚገርም ድራማ ነዉ

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 Рік тому +2

    በጉጉትት ስንጠብቃ አቋረጣችሁት ክብር ለተመልካች

  • @beutyqtr3063
    @beutyqtr3063 Рік тому +2

    በጣም ምርጥ ድራማ ነው አንደማይቋረጥ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @BayushSentaayoo1234-kh1px
    @BayushSentaayoo1234-kh1px Рік тому +2

    በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ልቁልን በጣም ጡሩ ነው 😢❤❤

  • @hiweasmre8458
    @hiweasmre8458 Рік тому +17

    ወይኔ እረስቼዉ ነበር አዲስ ተከታታይ ፊልም የጀመር መሰሎኝ ምን ገጥሞቹ ነዉ በአመት አንድ ሯ😅😂😂😂😂

  • @afraalkendi3424
    @afraalkendi3424 Рік тому +20

    ምነው ??? እኔኮ የተዋችሁት መሰለኝ ህርሜን አውጥቼ ተቀምጬ ነበር 😂😂😂😂😂

  • @ermikeku153
    @ermikeku153 Рік тому +2

    ፀብ በዛ መሰለኝ በጣም ቆይቶ ነው የተለቀቀው ሰኔና ሰኞም እንደዛው ተዋናይ ሲቀየር ዝም አልን ከዛ ጭራሽ ቆመ። አቦ በፍቅር ስሩና ልቀቁልና

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Рік тому +9

    በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እዳታቋርጡት❤❤❤❤

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 5 місяців тому

    እንዳታቆርጡት ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Рік тому +4

    ዳዊትን የምወድ❤❤❤❤

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 8 місяців тому

    Kalyen edemwedat salne grat alalfem betam new yemwedat❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhretsolomonmhretsolomon2678
    @mhretsolomonmhretsolomon2678 Рік тому +2

    በጣም የሚገርም ድራማ ነው ❤❤❤

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ Рік тому +4

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው🤙😍

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 3 місяці тому

    እርስተነዋልኮ😢😢😢 አየ አለመታደል

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Рік тому +3

    ዋው የምርጥ ተዋንያን ስብስብ ሳላየው ጓጓሁለት ይሄንን ድራማ

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 Рік тому

    ዋው የምወዳቸው አርቲሥቶች

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 5 місяців тому

    በጣምየሚምርነው❤❤❤❤❤❤

  • @betelehemFeysa
    @betelehemFeysa 4 місяці тому

    Baxam mewedachew tewanaye nachew❤❤❤

  • @WynTayir
    @WynTayir Рік тому

    እኚ የልጅቷ እናት ቁርጥ እናቴን። ነገሮች ቢመቻቹልኝ በገናኛቸው ደስ ይለኝ ነበር። ከዛ ባለፈ ለድራማም ቢሆን እንኳን ሞታቸው ሲከፋቸው እንኳን እንዴት ሆዴ እንደሚላወስ። እሳቸው የሚሞቱ ከሆነ ይቅርብኝ ሆ ጎመን በጤና አልመለስበትም። ቴዳዬ ይቅር በለኝ😂❤

  • @Shewayemolla
    @Shewayemolla Рік тому +3

    መሪኩሪን አየኋት ልበል

  • @jmilahalu5816
    @jmilahalu5816 Рік тому +2

    እረስችው ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Рік тому +1

    ወይይይይ እነዚህ አውሬ ወንዶች

  • @tareerawro
    @tareerawro Рік тому

    ጥሩ

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому +1

    ከግዲ መጥፋት የለም እስካሁን በትግስት ስጠብቃችው ነበር አሁን በየሳምንቱ ከች በሉ እና በጣም አሪፋ ነው በርቱ👍👍👍👍

  • @lilinaabreham219
    @lilinaabreham219 Рік тому

    😢😢😢❤❤❤wedejewalehu

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube Рік тому +5

    ምናለ በሳምት ብትለቁልን ልባችንን አጠልጥላችሁ. የምትጠፉት 😢😢😢😢

  • @ጡሪየዳሚጠውዩቱብ

    በጣም ደስይላል

  • @sadasada4099
    @sadasada4099 Рік тому

    Waw waw

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Рік тому +2

    በጣም ጥሩትምህርትነዉ ባልሞቱ ስወዳቸዉዉ😢😢😢😢😢

  • @samira7639
    @samira7639 Рік тому +2

    ስጠብቀዉ ነበረ እንኳን ደና መጣዉ❤❤

  • @Kuki92
    @Kuki92 Рік тому +9

    ጥሩ ድራማ ነበር ግን በየስንት ጊዜው እንደምትለቁ አልታወቀም ምክንያቱም ክፍል አንድን ያየነው ከ 1ወር በፊት ነው ለማንኛውም ለተመልካችም ለስራውም ክብር ቢኖራችሁ ጥሩ ነው እላለው ወይንም እኛ የማናውቀው ችግር ሊኖር ይችላል እርግጠኛ ሳትሆኑ ባትጀምሩ ባይ ነኝ ከተሳሳትኩ ይቅርታ !!

  • @yohannesgmeskle3484
    @yohannesgmeskle3484 Рік тому

    በርቱ

  • @RozabikaMimedo
    @RozabikaMimedo Рік тому +1

    ግን ከ 13አመት በላይ ብላቹ ብፅፉበት አሪፍ ይመስለኛል በጣም ነው እሚያስፈራው እንዲያውም እንዲያው ነሽ እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ አላት አሉ 😢እንዲያውም ወንድ ልጅን መቅረብ በጣም ነው እምፈራው እሄን ደግሞ ሳይ ይበልጥ ፈራኋቸው 😢ለስሙ እኮ 26አመቴ ነው 😟

    • @mezabekele4124
      @mezabekele4124 Рік тому +1

      እና ልጅ ነኝ እያልሽ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Рік тому

      ወይ 26 አመቴንው አሮጊቶች እና ህፃናት የሚደፍርበት አገር ምንም የእድሜ ገደብም አያስፍልግም አይ ኢትዬአይ ኢትዬ😭😭😭😭😭😭

  • @Firdous-db5zq
    @Firdous-db5zq Рік тому +1

    ተው ኮመንቶቺ ሀበሻ ኮ ቀጠሮ አያከብርሞ😅😅😅

  • @ፍቅርመለሰ
    @ፍቅርመለሰ Рік тому

    በአመቱ

  • @ግዜለኩሉጩና
    @ግዜለኩሉጩና Рік тому

    እናመሰግናለን ግን ቆየ

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ Рік тому +2

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @meklitafework5392
    @meklitafework5392 Рік тому

    Gen betam denk tewna nw👏👏👏

  • @zerituwedesen
    @zerituwedesen Рік тому +1

    አቦ አታጓጉና እንግዲህ 😊😊ሀይ

  • @susu778h
    @susu778h Рік тому +3

    😅😅ለመናፈቅ ብላችሁ ተረስታችሁ ነበረ እኳን ደና መጣችሁ አምባር family ❤

  • @merontasew
    @merontasew Рік тому

    Era mindnew betam akoyachut eko tol tol likekulin inji

  • @EmebetAshagre
    @EmebetAshagre 8 місяців тому

    እሚለቀቅበት ቀን በጣም ሩቅ ነው ቢያንስ በሳምንት ሁልት ክፍል ብትለቁልን እንዳስተያየት ነው

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Рік тому

    ምርጥስብስብነው
    ሳጂን ስወድህ ደሞ ሁሌፖወሊስ ስቶን አደኛነህህ❤❤

  • @HikramSultan-k9h
    @HikramSultan-k9h Рік тому +6

    ኮመታተሮች እውነት ታስቃላቹ❤❤❤❤

  • @tonyhasrouny8809
    @tonyhasrouny8809 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sediselyman
    @sediselyman 7 місяців тому

    👍👍👍

  • @MeseretZewde-p5o
    @MeseretZewde-p5o Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የምወዳቹ

  • @ethiopialove3226
    @ethiopialove3226 Рік тому +1

    እውነትም በአመት

  • @Ethio28
    @Ethio28 Рік тому

    Be amet nawda yamtelakut ❤

  • @asmaheyru6041
    @asmaheyru6041 Рік тому +2

    ❤❤❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁ

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن Рік тому

    ቃልየ የፀጉርሽ እስታይል ወበትሽን አጠፋው ብትቀይሪው ጥሩ ነበር❤❤❤

  • @T0yiba-g5j
    @T0yiba-g5j 3 місяці тому

    በአመት ነውዴ የምትለቁት😂ክፍላድ ከረሳነው ቡሀላ😂

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @slaemslaem6038
    @slaemslaem6038 Рік тому +27

    በጣም እየጋጋው ነበር ክፍል ሁለትን የጠበኩት እዲ አታስጠብቁን እባካቹ

  • @rehimarehim-cc2yn
    @rehimarehim-cc2yn Рік тому +1

    part 3 Please

  • @masiZeleka
    @masiZeleka Рік тому

    😢😢😢❤❤❤

  • @alharthii2704
    @alharthii2704 4 місяці тому

    ❤❤💔💔💔💔

  • @Melkamumaru-k7v
    @Melkamumaru-k7v 3 місяці тому

    Fth

  • @birkaberhana
    @birkaberhana Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaWit-vw1wz
    @BezaWit-vw1wz Рік тому +18

    ለማስታወስ ክፍል አንድን ማየት ግዴታችን ነው ስንረሳችሁ መጣችሁሳ🤔🤔

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Рік тому +2

    የናተ ይባስ በወር አንዴ ነዉዴ የምትለቁት እኔ በጉጉት ስብቅ የነበረዉ ለማንኛዉም እናመሰግናለን

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 Рік тому +4

    ድራማው በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነው ግን በአመት አንዴ እየለቀቃቹት ያየነውን እስክንረሳ እያረጋቹን ነው ከቻላቹ በሳምንት 2 ቴ ልቀቁልን

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት Рік тому +1

      ወይ በሳምት ሁለት እር በሳምንት አንዱም ምንም አንልም ነበር

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Рік тому

      እር ከንጭራ ሹ አንድ ቀን እንደማናየው እወቁ ኢትዬ ውስጥ ልምድ ንው😂😂

  • @fddgdzc8356
    @fddgdzc8356 Рік тому

    አደይ ድራማ አቋርጠውታል እንደ ምዕራፍ 3️⃣ ድርሰ አይቸ ጠፋብኝ

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp Рік тому +2

    በተርም ነዉ አሉ ደሞ ይሔ ድራማ😂😂😂😂ለማንኛዉም አታቋርጡት🙏🙏

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому +5

    አረ በሳምንት ሁለቴ አግሩልን 🤔🤔🤔🤔ልባቺን አንጠልጥላችሁ ጠፋችሁ 😥😥😍😍😍well come

  • @ሁሴንሰይድ-ቨ2ጘ
    @ሁሴንሰይድ-ቨ2ጘ Рік тому

    እንዴ ወገን ስአት አለማክበርማ ያው ኢትዮጵያዊ አይደለን ማለቴ ከጠሮ እናከብራለን😂😂😂

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m Рік тому +1

    ተርሥቷልእኮ😉

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Рік тому

    እረ ምንሼ ነዉ እንዴ የረሳቹት መስሎኝ ነበር😅😮😮😮😮

  • @lilinaabreham219
    @lilinaabreham219 Рік тому

    Konjo drama newu ❤

  • @hailuamele9227
    @hailuamele9227 Рік тому

    Tolo asayitachihu winner lemehon mokiru

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ Рік тому +11

    እኔ ምለው ተከታታይ ድራማ በወሩ ሆነ እንዴ የሚለቀቀው 🙄🙄 ለምንድነው ግን ጥሩ ነገር ሲሆን የሚያማችሁ 😅 ተሎ ልቀቁታ

    • @hiweasmre8458
      @hiweasmre8458 Рік тому +1

      ጥሩ ነገር ዉድ ስለሆነ😂😂
      🤭

    • @ሩሐማዮቲብ
      @ሩሐማዮቲብ Рік тому +2

      @@hiweasmre8458 🤣ሳይሆን አይቀርም

  • @eyouelasfaw3021
    @eyouelasfaw3021 Рік тому

    ተመስገን ይሁን ሳጅን የልዩ ልዩ ወንጀል ምርመራ ሀላፊ
    የሀላፊው መአረግ ግን ዋና ሳጅን እንዴት ይህን ማጤንና ለህዝብ ሚቀርብን ነገር በአንክሮ ማየት አቃታችሁ ???

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Рік тому

    ጥሩ ድራማ ነበር ግን አንደ ሚቋረጥ ነው የሚሰማኝ

  • @selamugenetu9253
    @selamugenetu9253 Рік тому

    Wellcom

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Рік тому

    😢😢😢😢😢

  • @የኔtube123
    @የኔtube123 Рік тому

    ስንት ቀን ስጠብቀው ነበር በሳምንት አይደለም እንዴ የሚተላለፍ 🤔 ጅማሮው ደስ ይላል

  • @Fikrabib
    @Fikrabib Рік тому +2

    ተመስገን የቁየ ከሚስቱ ይወልዳል መጣችሁ

  • @RahmetMuhammed
    @RahmetMuhammed Рік тому +1

    ተረስቶልኮ ያማችሆል አሁንተመልሰን ልናስታውስ ነውዳ🙄🙄🙄

  • @azibazib9038
    @azibazib9038 Рік тому +1

    አዪቀጥልም እዴ😂😂😂😂