🤕ግልፁን ንገራት ላላችሁ 💍..!!! | Eyuentertainment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 🤕 ግልፁን ንገራት ላላችሁ..!!! | Eyuentertainment
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    Join My youtube Channel Please 🙏👇
    • 😱ልንለያይ ነዉ እዩ የነገረን አዲስ...
    This video content concern about Ethiopian Best UA-camr Eyu Entertainment and His Lover.
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@elotube16‬ ‪@Helutube-m4s‬ ‪@AbelaTube40‬ ‪@abtube7318‬ ‪@marketube391‬ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠
    #eyuentertainment #እዩ #Eyu #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #tiktokvideo #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #viralvideo #helentube #marktube #abtube #winatube #biruktube #haymitube #haymi #eyuentertainment
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #emama_zinash #birthday #birthdaycelebration #birthdaycake #birthdaygift #birthdaycelebration

КОМЕНТАРІ • 239

  • @EyuelXO_
    @EyuelXO_ Місяць тому +44

    ለ ነገዋ ለ ልደቴ ቀን ስላበቃከኝ አመሰግንካለው
    የተጣሉትን የሰታርቅልን
    ከ ሀገርውጪ የሉትን በሰላም የስገባልን
    ኢትዮጵያን ሰለምያድርግልን
    🙏🙏🙏🙏

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q Місяць тому +65

    እኳን ለፆመ ፍስለታ በሰላም በጤና አደረሳቸሁ የተዋህዶ ልጆች 💒😇💖

    • @Betty12194
      @Betty12194 Місяць тому +2

      Amen❤

    • @wLove-j3o
      @wLove-j3o Місяць тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fantafanta2615
      @fantafanta2615 Місяць тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሠን 💙🤲🙏

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  Місяць тому +3

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @balynshyoutube-kv5fp
      @balynshyoutube-kv5fp Місяць тому +1

      amn enkn abr adrsn🙏🙏🙏

  • @Lifet-w5r
    @Lifet-w5r Місяць тому +13

    ማለት አንድ ሰው ከፈለከው ጊዜ አታጣም ግን ሴቶች ተረጋጉ ምንም ያክል ብትወዱ የዚህን ያህል ራሳችሁን አስከብሩ ሲወደዱ የሚኮሩ አሉና ይሄ ፍቅር የሚባል ነገር ጉድ አፈላ 🤭🤭🤭🤭🤭🤭💞💞

  • @YeshiwerkBirhanu
    @YeshiwerkBirhanu Місяць тому +7

    ልጅቷ ቆጆ ናት በዛ ላይ ርጋታዋ❤ግን ሴቶችየ ወደ ሚዲያ ባታመጡ ደስ ይላል🙏

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Місяць тому +27

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ በሰላም በጤና ያስጨርሳችሁ ⛪💒😇💝🙏🙏🙏

  • @user-yarebi
    @user-yarebi Місяць тому +6

    ጉድ ነው ምናይነት ግዜለይ ደረሰን ያረቢ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ አንተው ጠብቀኝ

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 Місяць тому +6

    አይድረስ ፈጣሪሆይ ተፈቃሪጅ አፍቃሪ አታርገኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኦኦ

  • @MMm-um5cy
    @MMm-um5cy Місяць тому +5

    ተቀበለት በቃ ረጋያለች ነዉ ልጁታ ደስ ትላ ለች ❤❤❤❤

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Місяць тому +3

    ተዉ ወንድም ልጂቱ ከልቧ ነዉ የምወድህ😢😢 የኔ እናት❤❤❤❤ ተቀበላት ለምን አላነሳህላትም😢😢

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Місяць тому +16

    እግዚአብሔር. ይመስገን ፆመ ፍልሰታን ዛሬ ፩ ብለናል የበረከት ፆም ያድርግልን ለተጨነቅንበት ነገር ሁሉ መልስ የምናገኝበት ያድርግልን አሜን ፫
    እዩ በቃ እግዲህ እናተም አባብሉትና እናጨብጭብ ምን ግራ ገባን እኮ😂😂

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m Місяць тому +23

    እኻን ለፆም ፍልሰታ በሰላም በጤና አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች 👏❤

    • @user-vh5by6cd8j
      @user-vh5by6cd8j Місяць тому

      አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare Місяць тому +17

    ቆይ ፍቅረእኔን ንቆኚ ነዉደ የመይበዘኚ😂

    • @user-yn6tj2il3u
      @user-yn6tj2il3u Місяць тому

      😅😅😅

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Місяць тому +1

      ተይ ከያዘሽ ያነፋርቅሻል ከባድ ነው

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya Місяць тому

      ክክክክክ

    • @user-vb8oo8kr1t
      @user-vb8oo8kr1t Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @GxhHchc-ti9xe
      @GxhHchc-ti9xe Місяць тому

      ባይዝሽ ይሻላል የዘመኑ ፍቅር ሳይሆን ጉፋን ነው😂😂😂

  • @user-so5zr5de7h
    @user-so5zr5de7h Місяць тому +4

    ልጅቷ ግን ሥታምር የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤🎉

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi Місяць тому +3

    የኔቆንጆአይዞሽፍቅርከባድነዉ እዩተረዳት

  • @user-wn9mc3fj2j
    @user-wn9mc3fj2j Місяць тому +5

    ወይ ጉድ ኧረ ሤቶች የሤት ወጉን እረሣችሁት

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese Місяць тому +1

    አር ስቶች መን አይህንቹህ ነው ገን አር አብቅቹህ አንድዝ አትህኑ አድሜ ልርታ ሰጡን አብልሸቼ ይስርሸን ይስተሽ 😭😭😭😭😭😭👍👍👍

  • @SmeraሰሚራTube
    @SmeraሰሚራTube Місяць тому +4

    ውድ የገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በቀንነት አበረተቱኝ❤❤

    • @user-ub1rx6vb5v
      @user-ub1rx6vb5v Місяць тому

      አብሸር የሴት ጓደኛ ክሌለህ ወፍ የለም ለጫወታም ቢሆን አድ ሴት ያዝ ክዛ ጓ እንላለን😂😂😂የህትንቴን ነዉ

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي Місяць тому +11

    ልጅቷ ግን አፍቅረሀለይ ተቀበላት ደሞ ደርባባ ነገር ነች ረጋ ያለች

    • @user-vh5by6cd8j
      @user-vh5by6cd8j Місяць тому

      ደርባባዉ የት ዉሏል😅😅😅

    • @user-rc8fl9bq9w
      @user-rc8fl9bq9w Місяць тому

      ደርበበ ከሆነች እቤቱዋ ነበር መቀመጥ የነበረበት ሆሆሆ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Місяць тому +6

    እያዬ መልካም ሰው ነክ
    ❤❤

  • @user-zs5pv6wo4o
    @user-zs5pv6wo4o Місяць тому +5

    እኔደም ፍቅርየያዘኝ ኮሚት ከምጥፍት ነዉ እባካችሁ ተረድኝ ዘናነዉኮየምታረጉኝ😅😅😅😅😅😅😅

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Місяць тому +2

    ኧረ የድሮው ዘመን ቶለና 😢😢😢

  • @user-el9cm2ec1k
    @user-el9cm2ec1k Місяць тому +9

    ውይ ልጁቱግን አሳዛኝ ነገርናት የምርአፈቀርንም ብለው ፈጣጣአሉኮ እና እዩ አታስከፋት

  • @user-zj8dp2dh1i
    @user-zj8dp2dh1i Місяць тому +6

    ድፍረትሽ ላች እኔ ተሸማቀቀኩ ወላሂ

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 Місяць тому

      😂😂😂እኔስ ብትያ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Місяць тому

      ምናይነትዘበላይደረሥን

    • @merd24
      @merd24 Місяць тому

      ጎበዝና ብልህ ልጅ ናት ምክንያቱም ያፈቀረችውን ልጅ በገልፅ ጠይቃለች

    • @user-zj8dp2dh1i
      @user-zj8dp2dh1i Місяць тому

      @@merd24 ወላሂ ውሎ እደዝህ በድፍረት አጠይቅም ተጠይቀንም እንሽኮረመማለን ደሞ ቤተሰብ ሚጥሚጣ ነውየሚጥኑን እኔም ሰውን ቀጥብየ አላይ

  • @user-vd5yq4vm7q
    @user-vd5yq4vm7q Місяць тому +4

    ሚስትክ ታምራለች እና አፍቅርሻለሁ በላት🎉🎉🎉🎉

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz Місяць тому +8

    ኣረ ሴቶች ኣትጥገቡ የምትሉ👍😂እዮባ 100ሺ ሳትገባ እሺ እንዳትላት😉🎉

    • @fatemahery
      @fatemahery Місяць тому

      @@AlmiAlmi-dx6rz 😂😂😂😂

    • @Heroth577
      @Heroth577 Місяць тому

      የኒም ሀሳብ እደዛነው 100 ሺ ሳይገባማ ምለት የለበትም እስከሚገባ ድረስ መግደርደር አለበት😂😂😂

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp Місяць тому

      🤣🤣🤣

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f Місяць тому

      ጉድፈላ😂😂 በሰብስክራይብ ሆነዴ ደሞ😂​@@Heroth577

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 23 дні тому

      ​@@Heroth577 ሴት ነው እዴ መግደርደሪ ክክክ

  • @merd24
    @merd24 Місяць тому +1

    ሥራህ ላይ focus አድርግ መጀመሪያ ራስህን ቀይር ከዚያ በኋላ ሴቶች ይመጣሉ። ድንገት የተጀመረ ፍቅር መዘዙ ብዙ ነው ሴቶች ደግሞ ብዙ ፈላጊ ስላላቸው አንተ በሕይወትህ የተቀየርክ ካልመሰላቸው ጥለውህ ይኼዱና የልብ ሥብራት ይደርስብሃል _+ስለዚህ አባቴ ሥራህ ላይ ወጥር

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 Місяць тому +7

    እርግትያለችናት ልጅቷ ልጁ ግን ውሸታምነገርነው 😂😂😂😂በጣም ቢዚነኝ አላለም

    • @user-id2pz2gv3v
      @user-id2pz2gv3v Місяць тому

      አወ ወላሂ ቀጣፊ ነገር ነው የፍቅር ሠው አይደለም😂😂😂ምን አለ ክብሯን ዝቅ ባታደርግ ልጂቷ😢

    • @najatcrownbaby7974
      @najatcrownbaby7974 Місяць тому

      @@user-id2pz2gv3v ወንዶች ውሸት አያልቅባቸውም ሴቶች ወደራሳችሁ ተመለሱ

  • @haymanotgatabalaw
    @haymanotgatabalaw Місяць тому +2

    የሩታ ስራ ነው😂😂😂እሷን አዩ ሁሉም ሴቶች ተጃጃሉ😂😁😁

    • @DghbCcgh
      @DghbCcgh Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mefordada
      @mefordada Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @MoonaMoona-qo7ci
      @MoonaMoona-qo7ci 6 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ggg-ye1wm
    @Ggg-ye1wm Місяць тому +2

    ተረዳት ደሞ ስታምር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 Місяць тому +3

    እረ እዩዬ እኔንም ተረዳኚ ማለት እኔም ይዞኛል 😢😂😂😂😅

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Місяць тому +2

    ልጂቱ ግን እርጋታዋ ሥታምር ተረዳት

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej Місяць тому +1

    ወይ ጉድ ሰቶች ምሆንች ነው በጌታ ሰም😏😏😏🙈🙈

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah Місяць тому +2

    ሴቱ ሁሉ የምር ዘጋኝ ማላምኖኝ ሆነኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +2

    እዩን እደኔ በጣም የምትወዱት ❤❤❤

  • @Sable-y5c
    @Sable-y5c 15 днів тому +1

    Lamin ichi lijj tifezalech naq beyy atilatim iddee fazaza nager nat

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm Місяць тому +2

    ምን አይነቱ ፈጣጣ ነክ😊

  • @DfghXcbh
    @DfghXcbh Місяць тому +1

    አትጃጃይ ጂልጥ እሊቁንስ በርትተሽ ስሪ ተማሬ አህያ በግድ ነው ካላፈቀረሽስ እደናተ አይነቱ ጋር እኩል መሠደባችን አይዲያ ቀይሪ ትልቅ ነሽ አትጃጃይ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Місяць тому +10

    ቆይ አልገባኝም ፈቅራን ተቀበልክ እዴ ካልተቀበልክ ተቀበል ልጅቱ ታሳዝናለች

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Місяць тому +4

    እዩ ልጅቷ እርግት ያለች ቆንጅዬ ናት እዩ ተረዳት

  • @user-ou2vt1nb1o
    @user-ou2vt1nb1o Місяць тому +3

    እኔየ,ጥያቄየ,አለኝ,ቡታጅራ,ሴት,ልጅ,ናት,ለፍቅር,ጥያቄየ,ምታቀሪብ,,ባህል,ነው,እድየ,

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Місяць тому +1

      አረ adአለችም እንዚህ በኮመንት የሱ ጥሩ የጻፉ እሱን አብበው መጥተው ይነፋረቃሉ እንጂ ባህላችን ይሄ አልነበረም አንድ አካባቢ እየትማርን እራሱ ብናፈርቅር አናሳወቅም አደለም ለማልቀስ የግድ ስልክ አንሳ በሽማግሌ አላህ ሙስተአን

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 Місяць тому

    እዮ እኔንም ተረዳኝ በቃ😂😂😂😂
    የግድ ማልቀስ አለብኝ እንዴ ሆ😂😂😂😂😂

  • @NetsiandfikrTube
    @NetsiandfikrTube Місяць тому +1

    ሲጀመር ወዶች ምታፈቅራችሁን አትፈልጉም ምታቀሻቅጣችሁን እጅ ቀረችብህ እጅ አትቀርባትም😏😏😏😏😏

  • @zenitahmed2519
    @zenitahmed2519 Місяць тому +2

    እረ ሴቱ ምን ነካዉ ዘንደሮ ወንደ ልጂ ነበረ ሲነበረክክ የምናዉቀዉ ወየ ዘንደሮ የሚለዉ ዘፈን አሁን ነዉ ቦታዉን ያገኚዉ😂😂😂

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Місяць тому +1

    ከኤሚጋ ብትጣመሩ ማቺ ታደርጉ ነበረ 😂 ቀደመቺሺ ኢሚሻሞደሏ😂

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Місяць тому

    ልጅታ ግን ቆንጅዬ ናት ምስክን❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 Місяць тому +3

    ኧረ ፍቅር የት ነህ ያዘኝና እኔም ላለቃቅስ😂😂😂

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Місяць тому +1

      አይነጋ መስሏት እቆት አራችው የሚባል ነገር አለ ክክክክ

    • @halimetr533-od8qw
      @halimetr533-od8qw Місяць тому

      ዋ 😅

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo Місяць тому

      እንደኔ 3የሶስት ወር ክትባት አልፎሽ ነው

  • @sasaudi
    @sasaudi Місяць тому +1

    ኣየ ፍቅር የስራክ ኣይዘሽ ደርባባዬ ጠኪር በይ😢
    ኣንተ ደሞ ኣትዋሽ ኡዉነቱ ነገራት😮

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa Місяць тому +1

    ፍቅር የስራህን ይስጥህ በዚህ ልክ እራስን ዝቅ ማድረግ እፍፍፍ 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦

  • @user-qy2le1uj5l
    @user-qy2le1uj5l Місяць тому +3

    እዩፍቅሯንተቀበላትመፈቀርመታደልነዉየሚልደምሩኝ

  • @user-vh5by6cd8j
    @user-vh5by6cd8j Місяць тому +2

    ወይ ጉድ😂😂😂

  • @HayatQx
    @HayatQx Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እረሶ በጣም ነው የወደድችህ ተቀበላት

  • @sead-w6s
    @sead-w6s Місяць тому +1

    ዘመኑ ተቀይሮ ሴቱ ወድ ወዱ ሴት የሆነበት ጊዜ አጀብጉድ

  • @netantbharu
    @netantbharu Місяць тому

    ኧረ በናታቹ የቡታጀራሴቶች አታሰድብ መጠይቅ ጠይቂ ግን ካሜራይዞ መጠይቅ ምንየሚሉትነው

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese Місяць тому

    አዩ ምስኪን ነው ይመር አንዴ ይልኛል ብትለይ ሠቅ ምርመን ♥️♥️🙏🙏🙏👍👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +4

    ታቃባላት ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😊🎉

  • @Myloveyoufamily_sb8ts
    @Myloveyoufamily_sb8ts Місяць тому

    እዩ ልጅቱ እርግት ያለች ናት በጣም ጥሩልጅ ነች ሚስኪን ስታሳዝን የምር ተረዳት😢😢😢

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 Місяць тому

    ሤቱ በጥሷል ዬግልብጥሆነ ጥያቄው
    ወላሂ 3 አመትሙሉ ነው ተለምኜ ቤተሠቦቼሁሉ ለምነውኝነው ፍቅሩንተቀብዬ ወደትዳር ያገባሁት አልሀምዲሊላህ እንኳን ዬዘመኑሤት አላረገኝ
    ሴትአስረካሽ አህያ

  • @galhayelom7944
    @galhayelom7944 Місяць тому

    እዩ በቃ ቀለበት አረግላት 😅😅❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Місяць тому

    ኦረወዮኔ😂😂😂ወደየትእየሂደነነዉተረጋጉሴቶችየ🤔😉😢

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut Місяць тому

    ቡታጅራወች ከላስ ወዶች ከመጠየቅ እሽ አለች አላለች ብላችሁ ከመጨነቅ አረፋችሁ በሴቶች ሆነ ሁሉ ነገር ደሞ በሚዲያ የአኼሩ ቀን እየቀረበ መሰለኝ፣

  • @S3dahAlsada
    @S3dahAlsada Місяць тому

    አየ 2016ምኑን አመጣብን ይሄምን የሚሉትነው ሚድያላይየሚወጣው አስተማሪ አይሉት አዝናኝ ኡፍፍፍፍፍ አየሴት አበዛችሁት😢😢😢

  • @user-ps8sd3sb1r
    @user-ps8sd3sb1r Місяць тому

    አረ ተረዳት እህት ብትሆን

  • @user-dh2pe5xc3n
    @user-dh2pe5xc3n Місяць тому

    21ኛዉ ሺ ሴት ሆናለች ጠያቄዋ

  • @asrse539
    @asrse539 Місяць тому +2

    ተው ተው ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ 🙈🤔😯😯😯

  • @RehimaMohammed-yg1df
    @RehimaMohammed-yg1df Місяць тому

    አላህየመጨረሻየን አሳምርልኝ😢

  • @user-md3sk8ts9e
    @user-md3sk8ts9e 6 днів тому

    😮😮. እኔንምተረዳኙ🎉🎉🎉🎉😂😂😂😢😢😢😮😮😅😅😊😊😊 12:08

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Місяць тому

    አረ የቡታጂራ ልጆቺ ተዉ ሴቱን ሁላ አስጨለሉት😅

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Місяць тому +1

    በዛለይ በጣምትልቅነሽ ቢጢሽን ፈልጊ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ub1rx6vb5v
    @user-ub1rx6vb5v Місяць тому

    እር ሴቶች አርጋጉት ምነው ሸማግሌ ሌኬ ላግባህ አላችሁ😮

  • @user-gs8ld7rc2c
    @user-gs8ld7rc2c Місяць тому

    ቡታጅራ ሴት ሆነ እሚጠይቀው ምንጉድ ነው ልጆቻችን ምን ሊማሩ ነው

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp Місяць тому +1

    ምን ነበር ከበርሽን ዘቀ እመታርጊው

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Місяць тому

    እኳን ደህና መጣችሁ😊😊😊

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin Місяць тому

    Iamere eyou asebebate bagelese awerate enebawa seiasazenenene

  • @kariyakaruya
    @kariyakaruya Місяць тому

    አግብተሀትእረፋት😂😂😂😂

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq Місяць тому

    ❤❤❤❤ሆይይይ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Heroth577
    @Heroth577 Місяць тому

    ቢዚ ነኝ አበዛህ ምድነው ስራህ 😂😂😂😂

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h Місяць тому

    ስልክ ካላነሳ ተክስት ካልመለሰ አይፈልግሽም አይወድሽም ክብርሽን ጠብቅ ሴት አይደለሽ አንች እያለሽ እኔ አፈርኩት የምር

  • @user-nm1uu1ys8z
    @user-nm1uu1ys8z Місяць тому

    እየዩ❤❤❤❤❤❤

  • @FatemahFtema
    @FatemahFtema Місяць тому

    እናሽንቆሻሻአትጃጃይክብርሽንጠብቂበማርያምአታሠድቡንኤጭዝርክርክሤትልጅሲኮራነውጥሩአልፈልግምቢልሽአሁንእቤትሽሂደሽከቤተሠብጋለመጠላትነዌአፈርብይግምልእህእረተቃጥየሞትኩዘድሮበቡታጅራልጆችኤጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎💀💀💀💀💀💀💀

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic Місяць тому

    ዮትበሮች ሁሉ ተለመን አላችሁ እኮ ጉድ እኮነዉ

  • @user-mg9ee5jx4t
    @user-mg9ee5jx4t Місяць тому

    በቃ የኢ/ያ ሴት ጉድ ሁነናን መጠየቅ ወደ ሴት ተቀየረ ማለት ነው 😮😮😮

  • @user-sw4by7vu7z
    @user-sw4by7vu7z Місяць тому

    eyu. Yen. Wde🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌

  • @MeatDnku
    @MeatDnku Місяць тому

    አረ ሴቶች የሴትን ወግ እሚባለሁን እረሳችሁት😢😢😢😢

  • @Slamnaw
    @Slamnaw Місяць тому

    Konjo nat maryamn❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Місяць тому

    አዩስራህንተተህቀረህደ

  • @user-km9jn4ig9c
    @user-km9jn4ig9c Місяць тому +1

    Wwooww❤❤🎉🎉🎉

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Місяць тому

    ❤❤

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    ግን ልጁ የኔቢጤ ስንጥርነው እሷግን

  • @Heroth577
    @Heroth577 Місяць тому +8

    አሁን እሺ እዳትላት መቶ ሺ እገባህ ድረስ ትንሽ ታለቃቅስ 😂😂😂😂

  • @TahiuKares
    @TahiuKares Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-yf2qv8io1e
    @user-yf2qv8io1e Місяць тому +4

    እዩየ አንተ ቆንጆ ልዩ ስወድክ እኔንም ተረዳኝ😅😅😅

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉😮😮😮

  • @gant7129
    @gant7129 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 Місяць тому

    እዩ ስራህን ወጥረህስራ ምድረ ግልፍጥ ሴት ስራህን እዳያወላክፍህ

  • @gant7129
    @gant7129 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hekma-sk2it
    @Hekma-sk2it Місяць тому

    😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-ks3cg8ci5b
    @user-ks3cg8ci5b Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉፧👍👍👍👍👍

  • @Tagsachi
    @Tagsachi Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gant7129
    @gant7129 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesi-e7p
    @Mesi-e7p Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤😮😮🎉🎉🎉🎉