😱ልንለያይ ነዉ እዩ የነገረን አዲስ ነገር አስደስቶ አሳዘነን..!! | Eyuentertainment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 😱ልንለያይ ነዉ እዩ የነገረን አዲስ ነገር አስደስቶ አሳዘነን..!! | Eyuentertainment
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    Join My youtube Channel Please 🙏👇
    • 😱የሰካራም መጨረሻ እዩ መንገድ ላይ...
    This video content concern about Ethiopian Best UA-camr Eyu Entertainment Friends best Prank Video.
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #tiktokvideo #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #viralvideo #helentube #marktube #abtube #winatube #biruktube #haymitube #haymi #eyuentertainment
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #emama_zinash #birthday #birthdaycelebration #birthdaycake #birthdaygift #birthdaycelebration

КОМЕНТАРІ • 187

  • @EyuelXO_
    @EyuelXO_ Місяць тому +37

    ወንድሜ ከባድ ቢሆንም ለበጎ ነው😢😢

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  Місяць тому +5

      እዩን ሰብ አድርጉልኝ👍

    • @user-mm4ch5fm7z
      @user-mm4ch5fm7z Місяць тому

      ​@@eyuentertainmentእሺ❤❤

    • @EyuelXO_
      @EyuelXO_ Місяць тому

      ❤❤​@@eyuentertainment

  • @Kidoo.21
    @Kidoo.21 Місяць тому +20

    ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው 😥😥😥 ኢንሻ አላህ በድጋሚ እንገናኛለን😥 በስጋ ብትርቀንም በመንፈስ ሁሌም አብረከን ነህ 😍 እንወድሀለን ወንድሜ 😥

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Місяць тому +41

    ምንሆናቹ ነው ቡታጅራዎች አይን በዛባቹ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቃቹ የኔ ምርጦች

  • @asrse539
    @asrse539 Місяць тому +12

    እየዩ ብዙ አትጨናነቅ ቦታው ቅርብ ከሆነ እየተገናኛችሁ ስራችሁንም ስሩ እድገት ደስ የሚል ነገር ነው ጓደኝነት የቦታ እርቀት አይወስነውም አይገድበውም አይዞህ በርታልኝ እዩየ ❤❤❤

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Місяць тому +2

    አብሽር እዮ ዋናው ያንተ የስራ እድገት መገኘቱ ነው ሁሉም ይስተካከላል ጉዋደኝነት በአካል ብቻ አደለም ደሞ ያ ሳቅህ ናፍቆኛል ❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Місяць тому +3

    እዩዬ የኔ ፈንድዲሻ ስራ ክብር ነዉ እድልህን ሞክረዉ❤❤ጓደኞችህን ደሞ በስልክ ታወራቸዋለህ አያሳስብህ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Місяць тому +6

    አዎ እዩየ ጓደኞችህ እዳሉት ነው የስራ እድገትህ ብዙ የለፋህበት ነው የቡታጅራ ልጆች የጓደኝነት ጥግ ነው ያሳያችሁን አላህ ከክፉ አይን ይጠብቃችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv Місяць тому +18

    ሄድ ስራ አተም ተለወጥ እነሱንም ትለወጣለህ ሁሉም ስኖርህ ነዉ ማንም እምወድህ

  • @fafitube1
    @fafitube1 Місяць тому +8

    መለያየት ባይኖር መተዋወቅ ደስ ይል ነበር አይዟችሁ በርቱ😔እኔ ሁሌ አድስ ሰው መተዋወቅ የምፈራው መለያየትን ስለማስብ ነው ኡፍፍ😢

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Місяць тому +6

    እኔም የእጅህ ላይ ወረቀት አይቼ በስራ ምክንያት ሊለያዩ ነው እንዴ ብዬ ነበር የሰው ልጅ እስኪያልፍለት ምንም ነገር ቢከብደውም ይችላልና ርቀት ጓደኝነትን አይቆርጥምና ጠንካራ ሁን የትም ብትሆኑ የልብ መተሳሰር ካለ ችግር የለውም አይዞዋችሁ

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 Місяць тому +6

    ስራ ክብር ነው እኛም አለን ስንት አመታችን መዳም እጆራችን ላይ እየጮኸችብን

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l Місяць тому +2

    እዩዬ በመጀመሪያ ኮንግራ ብዙ ሰወች እማያገኙት እድል ነው በትምህርት ደረጃህ ላይ ያለ ማንኛውም እርምጃ ካሳላፍካቸው ጊዚያቶች የመጣ ውጤት ነው ምን አልባት ለየወሰነ ጊዜ ነው አይታወቅም ዝውውር እራሱ ልታገኝ ትችላለህ ይህንን አድቯንቴጅ እንዳታሳልፍ ምርጥ ጓደኞች አሉህ በዬትኛውም አጋጣሚ ይገናኛላችሁ ስለዚህ ይህንን እድል እንዳታሳልፍ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችኩበት🎉🎉🎉❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Місяць тому +6

    ዋናው ደገር ልብ አይራቅ እግር ቢርቅም❤❤🎉🎉

  • @Eaiytin80
    @Eaiytin80 Місяць тому +3

    ስራ እስቀድም ካገርም ወጥተንን እየሰራን ነው ይቀልዳል ወጣትነታቹ ተጠቀሙበት

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Місяць тому +1

    አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ረጅም ጊዜ የሰራህበት ስራ ስለሆነ መተው ይለብህም እድገት ስለሆነም ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ

  • @alikhatt5524
    @alikhatt5524 Місяць тому +2

    ሥራ ክብር ነው ማሻአላህ ግን ሙሉ በሙሉ መለያየትም አለ እኮ ሞትም አለ አብሽሩ❤❤🎉🎉

  • @G8g7t
    @G8g7t Місяць тому +1

    እዩ እንደሚከብድ እናቃለን ነገር ግን ጓደኝነት የቦታ መራራቅ አይለያችሁም ስለዚህ እኛም ነገን የተሻለ ህይወት ለመኖር ስንል ከምንወዳቸው የሚወዱን ቤተሠብ ጓደኛ ሀገር እርቀን እየሠራን ነው ያንተ ደሞ አገር ውስጥ ነው በወር ባስራምስት ቀን መገናኘት ትችላላችሁ ስለዚህ ሀሳብ አይግባህ ጠንክረህ ስራ ጓደኞችህ ደሞ ባካል ብትራራቁም ሁሌም በሃሳብ አብረውህ ናቸው አይዞህ እኛም ከጎንህ ነን ወደ ስራህ ሂድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 Місяць тому +4

    እዩ የሥራ እድገቱ ጥሩ ነው ባትለያዩ ጥሩ ነው ግን ለውጥ ነው ዊልካም ወልቂጤ ብቻ ሰፈርህን ነገርን እሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YabsraGetu-n9t
    @YabsraGetu-n9t Місяць тому +8

    የስራ እድገቱ ጥሩ ነው ግን እንዴ ባትለያዩ ጥሩ ነው

  • @user-fm7hy9jg2o
    @user-fm7hy9jg2o Місяць тому +1

    አይዞክ የሆድ እሩቅ እጂ ያገር እሩቅ የለውም እናተ ተዋደዳቺሁ ትገናኛላቺሁ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Місяць тому +1

    እዩ ሥራ ክቡርነው ቦታ ቀየርክ እጅ ሀገር አለቀክም ጓደኞችህን የማገኘት እድሉ አለህ በዛዉም ለጓደኞችህ ሥራ ልታገኝላቸዉ ትችል ይሆናል አብሺር
    እኛ አለን አይደል ሥራ ፍለጋ ከሠዉ ሀገር የምንኖረዉ በቤተሠብ ናፍቆት የምንጎዳዉ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ❤❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Місяць тому +6

    ቡታጅራዎች ምን ገባባችሁ ቆይ ጉድ እኮነው😂😂❤

  • @Hananii9914
    @Hananii9914 Місяць тому

    Abshir EyuKo🙏🙏💪💪
    Yiheko seket new..... yalefnebachuwun mengedoch atersaw enjih Zaree yihe debdabe ejek endiders telant lay bezu leftenal eko so edgetu yigebakal💪💪💪
    I'm happy for you EyuKo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Місяць тому +3

    እኛ ለራሳችን ሲንት ኣመት በስደት ጠንብሰን እነሱ ኣንዲ ኣገር እየኖሩ ሲለያዩ በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ ና ለሲራ ለለውጥ ሲለ ሆነ ኣይዞህ እዩ ጠንክረህ ሲራ 😢😢❤❤

  • @GenetAsefa-ou1uy
    @GenetAsefa-ou1uy Місяць тому +2

    እዮ እንዴውም ደስ ሊልህ ይገባል ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ጓደኞችህ ምንጊዜም ጓደኞችህ ናቸው❤

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 Місяць тому +1

    እዩ በርታ ሂድ ስራ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ እንዳንዴ ነግሮችን በቁርጠኝነት ካልመሰንክ መቸም ለውጥ አይመጣም በሂወትህ ወሳኝ መሆን ግድ ነው አላማን ለማሳካት የግንድ አንዳንድ ነገሮችን ማጣት ግድ ይላል በተረፋ ጀግን 🎉🎉

  • @user-re9bs4tl3t
    @user-re9bs4tl3t Місяць тому

    ጓደኝነት ርቀት አይወስነዉም አለህ የስተከክልልክ አለህ ከጎኑክ ይሁን

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Місяць тому +1

    ስራ ያስከብራሃል እዩ ግን ከጉዋደኖች መለየት ከባድ ነው ብቻ ጠንካራ መሆን አለባችሁ ሁላችሁንም የምትሉ ብቻ👍👍👍

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Місяць тому +8

    ከጓደኛ መለያየት ይከብዳል ግን እዩ ስራ ትገናኛላችሁ አይዞህ ወድሜ❤❤❤❤

  • @MarizaDimmir
    @MarizaDimmir Місяць тому

    ድንግል ማርያም ትርዳህ ወንድማ❤❤❤❤ አብሽሪ ሁሉም ለበጎነዉ

  • @adnaalbachew7499
    @adnaalbachew7499 Місяць тому

    ሂድ ነገር ሁሉ ለበጎነው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @alahamdullila
    @alahamdullila Місяць тому +6

    እዩየ የኔ ጸባይ ሠናይ ❤❤❤

  • @user-pf1rm5ct5v
    @user-pf1rm5ct5v Місяць тому +1

    እየ አይዞ ሆድ ስረ ሲረ እግዝአብር ትልቅ ዳረጃ ያደርሰ❤❤❤

  • @user-ts5qh2le5n
    @user-ts5qh2le5n Місяць тому +2

    Eyuy Yene konjo ayizu Lamlikami niw ulumi yafili

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ Місяць тому +2

    ቡታ ጀራ ላይ ምን አይነት በር በሬ ነው የተነሰነሰባችሁ😢

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy Місяць тому +1

    እዩየ አይክፈህ አብሽሪ መስራት አለብህ በሪታ ግን ዘድሩ ቡታጀራወችን አላወኩቸው ብሁን እያልኩ ነው እናተ ሲትለያዩ በጣም ነው የደበረኝ እፍፍፍፍፍፍፍ እዩየ አብሽሪ ጠንከረ ብለህመኑሪ አለብህ አላህ መልካም ስራ ያሪገልህ ዛሬ እዩየ ሙቤ ሁለታችሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ሁለታችሁም ደብሩችሁል አይዙችሁ እኛ አለን በሰኡዲ ሰባት አመቲ ብቻኝ ነኝ አላህ ብቻ ነው ያልኝ እህት የለ ወዲም የለ ደህና ጉደኝ የለ ሲክፈኝም ስደሰትም ሁሉንም በለቅሱ ነው የማሰልፈው ብቸኝ ነት በጣም ነው የሚያስጠልወ እዩየ በሪታ በሀገርህ ላይ ትልቅ ደረጃ እድደሪስ ምኙቲ ነው አላህ ያሰክልህ

  • @Sara108Sara
    @Sara108Sara Місяць тому +2

    🎉🎉❤❤😢😢😢😢እዩ ወድሜ ምነዉ በሰለምነዉ አብሽር

  • @ሀዩነኝ
    @ሀዩነኝ Місяць тому +3

    አረ ውይይ ቡታጀራውች😢 እኛን ድብርትውስጥ አትዱሉ😢😢ክፍአስለመዳሁን😢

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Місяць тому +1

    አረ ምን ለገደናሁም ትትሰበሰቦ ትትጫወቶ ደስ ይበር አከንም ባተላኖ አመርጥ ወላሂ

    • @user-zv4zu7gy4n
      @user-zv4zu7gy4n Місяць тому

      ስራውሽ ምክንያቱሽ እህተመኝ

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Місяць тому

    ዋነው ስራነው ወንድምነት ጓደኚነታቹህንም ጎንበጎን አስከትሉ❤

  • @amenasulman3393
    @amenasulman3393 Місяць тому

    አይዞህ ዎንድሜ ለበጎ ነው ❤❤❤❤

  • @user-cv3zk5uo1j
    @user-cv3zk5uo1j Місяць тому

    ተላምዶ መለየት በርግጥ ይከብዳል ግን ፈጣሪ ደሞ ያስተካክልላችሁ ብትራራቁም እኳ ልባችሁን አይቀይርባችሁ ተላምዶ መለየትን ያየው ያቀዋል❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese Місяць тому

    አይዞክ አዩ ግብኝቼክ ክጎነቅ ንችው ፍጣሪ ይግዘቅ ወንድሜ በሞ ይርድሃል አምላክ ፍጣሪ ይልብችሀን አይቶ አንድላይ ይንድምድርግቹቅ አምንለው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አይዞክ የኔ ወድ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 Місяць тому

    እዩዬፀባየሰናይ ፍጣሪ በያላችሁበትይጠብቃችሁ ኦርቶዶክስ እህትወንድሞቼ እንኳንአደረሳችሁ ለቅዱስሚካኤል ወርሀዊበአል

  • @user-ts5qh2le5n
    @user-ts5qh2le5n Місяць тому +1

    insalihlane wude wodimu ayizu alani ishe aykifa

  • @GizeworkBireda
    @GizeworkBireda Місяць тому

    እዩ በናትህ ስግደተኞች በሙሉ እየተመለሱነው እዛሄደህ እድትከራተት አንፈልግም ❤❤የኔ ውድ🎉❤❤

  • @user-gl3xx7mm6h
    @user-gl3xx7mm6h Місяць тому

    Seraa magchtu das yelal gadchtachum yeqexilal wananaw lebachun aykeyrew faxri❤❤❤❤

  • @user-ow7bx1is1l
    @user-ow7bx1is1l Місяць тому +1

    እዩዬ አይዞክ ፈጣሪ ይከተልክ❤

  • @SafsDadd
    @SafsDadd Місяць тому

    ayzoh hulum lebgo new ena brita wedme melkam yesrah zmanhi yebrek Eyu xakra saw fetari britatun yeshi❤❤❤

  • @Lobabh1
    @Lobabh1 Місяць тому +1

    አይዞክፈጣሪይከተልክ

  • @AdanechMisganaw
    @AdanechMisganaw Місяць тому

    አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Місяць тому

    አይዞህ እዩ አትጨነቅ መልካም ሥራ ዘመን ይሁንል❤❤❤❤
    ምርጥ ጓደኛችሁ አልክ❤❤❤

  • @Lobabh1
    @Lobabh1 Місяць тому +1

    ቡታጅራዎችፈጣሪይከተላቺሁ❤❤❤❤❤

  • @user-so5zr5de7h
    @user-so5zr5de7h Місяць тому

    ሠሞኑን መለያየት መለያየት በዛ ቡታጀራወች ምነው ሠሞኑን የምር ሢደብር እናተ ሥሥቁ ነው የሚያምርባችሁ😢😢😢😢❤❤❤🎉

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh Місяць тому

    ተጓደኛ መለያየት ከባድ ነዉ ግን ስራ እስከሆነ ደረሰ የግድ መሄድ አለብህ እዩየ መሄድ አለብህ ግን በምትችልበት አቅም እንሱን ለማግኘት ሞከር የኔ ዉዶች

  • @buruki4864
    @buruki4864 Місяць тому

    ስር መስርት እርስን መላውጥ ጡሩ ነው ስለዚህ አይዞ ፈጣሪ ከንት ጋ ይሁን 🥰🙌🏼

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Місяць тому

    አነተ ከተለወክ እናስንም ትለዉጠለ ጓደኝነት ረቀት አይገድብም አይዞህ ኢዩ ❤❤

  • @Ksa-wl5zc
    @Ksa-wl5zc Місяць тому

    ዋናዉፍቅርነዉ ርቀትአይገድበዉም ሂድስራኢዩየ❤

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Місяць тому

    እዬ አይዞህ በርግጥ ይከብዳል ግን መስራት ግድ ነው መለወጥ አለብህ ሄድና ሥራ በተረፈ ፈጣሪ ካተጋር ይሁን🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-vb4qg1ll2i
    @user-vb4qg1ll2i Місяць тому +1

    😂😂😂😂የሶሞኑ ቻሌጂ ልንለያይ ነው 😮

  • @hawa8360
    @hawa8360 Місяць тому

    እዩ ወድሜ አብሽር አተኳን በዛው በሀገርህ ላይነው እኛ በሠው ሀገር 9 አመት 8 አመት በቤተሠብ ነፎቆት
    ቢሆንም ሠው ደህና ከሆነ ጓደኝነትን የሀገር እርቀት አይገድበውም ወድሜ ጠክር በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-bo4jo5mw7g
    @user-bo4jo5mw7g Місяць тому +1

    አይዟችሁ ብትራራቁም ጓደኝነታችሁ ይቀጥላል🎉❤❤

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r Місяць тому

    መስራት ያስከብራል ስራ እዮ ጓደኝነታችሁ ግን ደስይላል በረፍት ሰአት መገናኘትነው

  • @Rahma-tube-t5u
    @Rahma-tube-t5u Місяць тому +1

    ስራ እስከሆነ ድረስ ጅግር የለውም እኔ ሰላይ ነው የኮመትኩት ስራላይ ስለሆኩ ኮመታተሮች እደይቀድሙኝ ብየ ነው አይዞቹ እግዲ ለህይር ነው ባካል ብትለያዩ በልብ አትለያዩም❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @YabsraGetu-n9t
    @YabsraGetu-n9t Місяць тому +1

    ጓደኝነት ማለት ይሄ ነው

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma Місяць тому

    ይሆናል ሩቅ እንጂ ሩቄ የለውም አብሽር ወንድሜ እርግጥ መለየቱ ከባድ ነው ግን ቢሆንም ስራ ነው ዋናው የእናንተ መዋደድ ነው 💕💕💕💕

  • @aishShagh
    @aishShagh Місяць тому

    እዩዬ ጓደኝነት ምንም እርቀት እይነጥለውም አብሽር ከጎንህነን በተመቸህሰአት ቪድዮ ስራልን 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @MyLove-ov3gi
    @MyLove-ov3gi Місяць тому

    ወይኔ እናተም ሻጣችሁን ይዛችሁ ወደሸገር ልትሉ ባልሆነ😃😃

  • @Menbulala
    @Menbulala Місяць тому

    የምር ትክክል ናችሁ እዩ አትለያዩም በቃ አብሮ ሲኖር የአንዱን ስኬት አንዱ ከወደደ ወደፊት ነው ምክንያቱም ወንድም ለወንድሙ ጥሩ እድል ይመኛል ይሄን በናንተ አይቻለሁ መቼም አትለያዩም ጀግኖች ውድድ አረጋችዋለሁኝ❤❤❤❤❤

  • @user-sw4by7vu7z
    @user-sw4by7vu7z Місяць тому

    Ayezoh. Wedma. Barta❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dm3xr8vl1g
    @user-dm3xr8vl1g Місяць тому

    አይዞህ ሁልንም ፍጣሪ ያስተካክላል

  • @user-rw9ob4cp1w
    @user-rw9ob4cp1w Місяць тому

    አይዞህአላህይገዝህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @user-rr5mo1md2w
    @user-rr5mo1md2w Місяць тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዩዬ❤

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Місяць тому +1

    ሠላም😢😢😢😢❤❤❤

  • @SaharaJahara
    @SaharaJahara 28 днів тому

    አትለያዪ ይደብርሀል

  • @empeta8373
    @empeta8373 Місяць тому

    አረ ወንድሜ ሰራ ስራ ነው መስራት አለብህ።ስለጓደኞችህ ደግሞ ዋናው ልብ አይራቅ እጂ የቦታ መራቅ አይለያያችሁም ።ጠክረህ መስራት አለብህ እራስህን መለወጥ አለብህ ስራ ከብር ነው መስራት ደግሞ ያስከብራል።በርታ❤❤❤❤❤

  • @AsmaAsma-gz2cb
    @AsmaAsma-gz2cb Місяць тому

    የጓደኝነትጥግ አይዞቹህ ትገናኛላቹህ❤❤❤❤😢😢😢

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 Місяць тому

    ወጋው😢አይመጣውም መለያየት ጌታን😊😊

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Місяць тому

    አዮየአይዞህ❤ስራዉአሪፍነዉ❤❤ወናዉካጀተአለመራራቅነዉ❤ሂድናስራጠክርለበጎነዉ❤❤እነሱንምተለዉጣለህ❤❤🎉😢

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +1

    ምን ሆናችሁ ነው ግን በአላህ አትለያያዩ እዩ ሁሉም ነገር ያልፋል ወድሞቸ በጣም ያሳዝናል❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @Made262
      @Made262 Місяць тому

      ብራክነው እሚሆነው😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Місяць тому

      Besera edegete new mihadew

  • @Nasriyvbb
    @Nasriyvbb Місяць тому

    አብሽርወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amaamm5375
    @amaamm5375 Місяць тому

    አብሽርመልካምስራይሁንልህ

  • @Salammadiana
    @Salammadiana Місяць тому

    አይዞክ ፈጣሪ ይከተላል ❤❤❤❤❤

  • @JubaulCait
    @JubaulCait Місяць тому

    አብሽርወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 Місяць тому

    እዩየ የኔ ሣቂታ አይዞህ

  • @Mr-fb226
    @Mr-fb226 Місяць тому

    ዋናው ያንተእድግትነ እዩየ የሳቃችንምንጭ

  • @user-iw4vk8ey4n
    @user-iw4vk8ey4n Місяць тому +2

    ባርታ እዩ ❤❤❤😍😍

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi Місяць тому

    አብሹሩ በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Місяць тому

    የኅደኝወችህ አስተሳሰብ ደስ ሲል ኅደኝነት ማለት ይህ ነው

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 Місяць тому

    Congra melkam yesera geze yeuneleh hidna lememeles tret aderg wendeme ❤

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo Місяць тому

    ምነው ወድሞቸዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rc8fl9bq9w
    @user-rc8fl9bq9w Місяць тому +1

    አይ እዪ በቃ ይሄ ፕረክ አለቅም አልክ ደሞ ምን ሆነቹ

    • @Made262
      @Made262 Місяць тому

      እስከኛ ጪምረ ብራክ ሊያረጉነው😂😂😂

  • @user-wc6ff2fe9c
    @user-wc6ff2fe9c Місяць тому

    አይዞአችሁ❤❤❤

  • @Rayana.22Ran
    @Rayana.22Ran Місяць тому

    ወዉ አንዳኛ ዛሬ ሀላሽ ተቀድመሻል ❤❤❤❤❤❤

  • @eakrame
    @eakrame Місяць тому

    እዩየ የኔጸባይሠናይ

  • @mesret6641
    @mesret6641 Місяць тому

    ዋናዉ ነገረ ልብ አይ ራቅ እግር ቢርቅም

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Місяць тому

    እኛ ምን እንበል ከአገር ውጭ ያለነው እዛው ኢትዮጵያ ውስጥ ክልል ለመሄድ 🤔

  • @MadinaOmar-vp5iv
    @MadinaOmar-vp5iv Місяць тому

    አብሽር

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 Місяць тому

    አላህ ያሳኳልህ

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr Місяць тому

    Ayezohe eyuya😊😊😊yebutajera guadegnoch teleyalachu😢😢😢