💗 እዩ እየቀለደብኝ ነው ተለዋዉጦብኛል ሁሉንም ነገር ለኤሚ ነግሪያት መላ ትበለኝ..😭 | Eyuentertainment 💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 💗 እዩ እየቀለደብኝ ነው ተለዋዉጦብኛል ሁሉንም ነገር ለኤሚ ነግሪያት መላ ትበለኝ..😭 | Eyuentertainment 💕
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    Join My youtube Channel Please 🙏👇
    • 😱ልንለያይ ነዉ እዩ የነገረን አዲስ...
    This video content concern about Ethiopian Best UA-camr Eyu Entertainment and His Lover.
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    The musi license
    Song credits
    Song: Don't Steal My Heart
    Artist: Everet Almond
    Album: Don't Steal My Heart
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠
    #eyuentertainment #እዩ #Eyu #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #tiktokvideo #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #viralvideo #helentube #marktube #abtube #winatube #biruktube #haymitube #haymi #eyuentertainment
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #emama_zinash #birthday #birthdaycelebration #birthdaycake #birthdaygift #birthdaycelebration

КОМЕНТАРІ • 152

  • @user-ow7bx1is1l
    @user-ow7bx1is1l Місяць тому +84

    ቆይ ግን የቡታጅራ ልጆች ሴቶቹ ናቸው ፍቅር እሚጠይቁት ባህላቸው ነው እዴ እኛ ሰፈር እኮ እንኳን ጠይቀሽ ቆመሽ በበ ካዩሽ ባለጌናት ከሷ እዳትገጥሙነው እሚባለው 😂 አልገባኝም አስረዱኝ

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv Місяць тому +33

    ኧረ ተዉ ሴቶች እኛን አታሰድቡን ለወንድ እየተበረከካችሁ የተገላቢጦሽ ፈጣሪየ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ🙏🥰

  • @Ksa-wl5zc
    @Ksa-wl5zc Місяць тому +23

    በቃቡታጅራወች ወድመጠየቅ ቀረደ የአላህ መጨረሻችነን አሳምርልነ

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f Місяць тому +13

    በሰዉ ሀገሪ ምትገኙ እህት ወንዲሞቼ አለህ የእረፊ እንጄረ ይሲጠን❤

  • @zanb6852
    @zanb6852 Місяць тому +13

    ፍትህ ለቡታጅራ ወንዶችየ ወንድ እጥረትአለመሠል ካለ ፍትህ አጠይቀሰ ባህላችሁ ከሆነ አሣውቁን

  • @Heroth577
    @Heroth577 Місяць тому +9

    በቃ ቆሜ መቅረቴ ነው ወዶቹ ሴቶቹ ይጠይቁን ብለው መጠየቃቸውን ካቆሙ ምን ልውጠን ነው ለመጠየቅ እምንፈረው ሴቶች ቆመን መቅረታችነው 😅😅😅😅

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 Місяць тому +13

    ወይ ዘንድሮ😂😂😂😂 ገና ብዙ እናየዋለን አሁን ይህ ምን ትምህርት አለው እንድህ አይነትነገር አፈልግም ተውልድን ያበላሻል የምትሉ ፋትህ ለሴቶች በአንዳንድ ሴት እኛ መሸማቀቅ አለብን እንዴ ስራአት ይኑራችሁ

  • @user-so5zr5de7h
    @user-so5zr5de7h Місяць тому +7

    ወይኔ ልጅቷ ሥታምር ደርባባ ሤት አይዞሽ 😢 ምነው ሣቂታው ተረዳት ምንሼ ነው

  • @user-iw8ji4os5o
    @user-iw8ji4os5o Місяць тому +9

    ይመሥለኛል የመዳም ስራ ስላላገኛቸውነው

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Місяць тому +5

    2017 ሲትነዉ ሸማግሌ ለሰኩ ቀለበት የሚስሩ ለወዶች😂😂😂😂😂😂😂😂 ካልመለሰልሽ እንደማይፈልግሽ መረዳት ትይይነበር እረሲቶች እአበፈጠራችሁ ለቢተሰቦቻችሁም ክብርአሰቡላቸዉ ቢተሰብ አታሰድቡ እናተስ መቸምአዲ እረክሳችሆላ በናተምክኒት ጭዋሲትች እየተሰደብንነዉ ቱቱቱቱቱቱቱ😂😂😂😂😂😂😂 እራሳችሉዝቅ አታድርጉ ፌትህ ለወድች

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +23

    ኡኡኡኡኡኡ የዩትብ ፍቅር ወደ ካንሠርነት ተለወጠ አረ ተረጋጉ እኛ ሥንት ጭንቀት አለብን ወደድኩት😭😭😭አፈቀርኩት😭😭😭ኡኡኡ አረ ተረጋጉ ሠትም ወንዶችም አገፈገፈን

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp Місяць тому +7

    ቡታጅራ የውደ እጥርት አለደ😂😂😂😂😂ሴቶች ናቸው እሚጠይቁት ነው በሀላችው ነው

  • @user-yarebi
    @user-yarebi Місяць тому +2

    ከሚታየው ነገር ሁሉ አንተው ጠብቀኝ ያረቢ ሴቶችየ እራሳችንን እናስከብር 🎉🎉🎉

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Місяць тому +21

    በስደት ምርር ስልችት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Місяць тому +4

    የስደት ሂወት የሰለቻችሁ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ😢🎉🎉🎉👍

  • @fantafanta2615
    @fantafanta2615 Місяць тому +2

    የሠሞኑ ሠይጣን የተወጋ ይሁን ሴቶቾየ እራሣችንን እናሥከበር ደግሞ ወደቡታጂራ ባህል ነው እንደ 💞😢✌️

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Місяць тому +4

    የእዩ ቤተሰቦች. እንኩዋን ለእመቤታችን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን አሜን. ፫
    ፍቅር ከባድ ነው በእውነቱ ግን የቡታጅራ ፍቅር ለምድነው ወዶች የማይጠይቁ ሁሉም ሴቶች ይሄ ነገር ሚዛናዊ አይደለም 😅😅

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 Місяць тому +1

    በቃ አይፈልግሽም ማለት ነው ቢፈልግሽ ኖሮ ሊያገኝሽ ቢጀልግ ያገኝሽ ነበር ተይዘው በቃ እርሺው እና የራስሽን ኑሮ ኑሪ አታስጨንቂው ቢቀርብሽ እንኳን ወደቀ ሳይሆን እየደወልሽ ስለምታስቸግሪው እና ስለምታስጨንቂው ብቻ ነው ሊያገኝሽ የሚችለው በዋላ እንዳይጠላሽ ስታስጨንቂው ከቻልሽ እራስሽን ተቆጣጠሪና ስልክም አትደውይለት አታገኝው እሱ ሲፈልግሽ ይደውልልሻል ውድ ለመሆን ሞክሪ ያኔ እራሱ ፈልጎ ያገኝሻል

  • @user-id2pz2gv3v
    @user-id2pz2gv3v Місяць тому +3

    ውይ ዘዲሮ የሤት ወጉ ጠፋብን ኧረ ወደት እየኸዲን ነው😢😢ያረብ መጨረሻችነን አሣምርልን😢ኧረ ሤቶች ክብራችሁን ጠብቁ

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Місяць тому +5

    ምዲነው ኮሜታተሮች ተረጋጉ ሁላችሁም በራሳችሁ ሲደርስ እሰው ላይ መፍረድ ምን እደሆነ ይገባችኅል ይደብራል ሁልጊዜ እራሳችሁን እደ ፃድቅ ነው እምታዩት መጀመርያ እራሳችሁ ፈትሹ መፃፍ ስለቻላሁ ብቻ የሰውን ስሜት አትጉዱ እኔስ ብሆን ብላችሁ አስቡ በሰው ላይ ብቻ ጣትን መቀሰር ምን ይሉታል እክ ስደብሩ

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr Місяць тому

    ተይዉ ሢመጀር ከሤት የመጣ ፍቅር እንደ ቀን
    ፍላጎትሽ ሢጎል ትተሽዉ ትሄጂለሽ ምንዲ ነዉ ወንዲ ልጂ ፈታ ማለት ይፈልጋል
    ሤትዮ ክብር ይኑርሽ ፍቅር በግዲ የለሞ

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt Місяць тому +2

    ሴቶችየ ተረጋጉ ክብር ይኑራችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-if4gh5wq1o
    @user-if4gh5wq1o Місяць тому +2

    እኛ የሀገራችንሰላም ያስለቅሰናል እናተ ለወድ ባደባባይ አረሸምነዉ የመጨረሻዉዘመን

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Місяць тому +2

    ወደ ቡታጅራ ሴት ነው እዴ ጠያቂ የዘድሮ ፍቅር ደሞ ብጫ ወባ ነው

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena Місяць тому +2

    እስኪ እንደኔ የዩቱብ ፍቅር የሰሉቸው ጋይስ

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 Місяць тому +1

    ሤቱ ምንሊሆንነው እኔተወልጄባደኩበትሠፈር ወንዱነው አልሶ ደጅጠቶ ስንትደክሞነው ፍቅሩን ዬምትቀበለው ሴቷ
    ዬፑታጅራልጆችና ዬሸገር ግልፍጦች ሤቶቹሆናችሁ ዬግልብጥ ጠያቂዎቹ አኡዙቢላህ

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld Місяць тому

    በትክክል ቡታጀሮየ ነቸዉ የፍቅር ጥያቄ የሚያቀርቡት ሴቶቹ ትገርማላቹህ😂😂

  • @MeatDnku
    @MeatDnku Місяць тому +2

    አረ ሴቶች አታሰድቡን😢😢😢😢በናተ ምክንያት እኛ እየተሰደብን ነው😢😢😢

  • @mftube5344
    @mftube5344 Місяць тому +2

    እኔ እምለው የሀገራችሁ ባህላችው እድር ነውደ የፍቅር ጥያቄ የሚያቀርቡት ስላልገባኝ ነው ንገሩኝ 😮😮😮😮 ካጠፋሁ ይቅርታ አሁንስ ወደየት እየሄድንነው እህቶች😢😢😢😢😢

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r Місяць тому +3

    አረ ሴቶች😂😂😂

  • @merd24
    @merd24 Місяць тому

    ልጅቷ ቆንጆ ናት እዩ

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y Місяць тому +2

    አራ ጉድ ሴቶች ወዴት እየሄድን ነው አረ አሁን ፈራሁ😮😮😮😮😮

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp Місяць тому +1

    እረ ያጃጅላችሁ አቦ ኤጭ😮😮

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Місяць тому

    ቦታጆራወች ዘጋችሁኝ ምድነዉ እደዚህ መጨማለቅበሴት ያልተጠየቀ ወድ ፈልጋችሁ አምጡልኝ 😂

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 Місяць тому

    አረ የቡታጂር ሴቶች😂😂😂

  • @MMm-um5cy
    @MMm-um5cy Місяць тому +1

    እኔም መጠይቅ አለብይ ፈርቸ እጂ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Місяць тому

    ወይ ፍቅር እዪ ምን ደነው በቃ ርን ያሳታል ተቀበላት😂😂😢

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Місяць тому

    ግን ያገራችሁ ባህል እንደት ነው ሴት ነው የሚጠይቀዉ ማለት ነው 😂😂😂😂😂 እዩየ 🎉🎉🎉❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e Місяць тому

    መሰለኝ የብታጀራ ባህል ነዉ መሰለኝ አህር ዘማን የሚባለዉ ይህ ነዉ ሴት ወንድ ስትጠይቅ ግን እኔ ምለዉ ዩቱብ ለመቅረብ ብሎ ይሁ ግራ ያጋባሉ ወይ ጉድ አላህ ያገራችን ሰላም አብዛል

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Місяць тому

    እዩብ ተጨነቅ በቃ አልፈልገሰም ካለ ተፍችሁ❤❤❤ አትጋተቸዉ

  • @Heroth577
    @Heroth577 Місяць тому +2

    አሁን ደሞ ይቺ መጣች 😂😂 😂 የነፍሬም ና የዊናስ አይጡም ምን እየጠበቁ ነው ማለቴ አፍቃሪቻቸው

  • @emebet5958
    @emebet5958 Місяць тому

    ኧረ ክብርሽን ጠብቂ ምድነው

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Місяць тому +6

    ደግ አረገሽ አረ ሴቶች ክብርቹን ጠብቁ ኤጭ

  • @Ggg-ye1wm
    @Ggg-ye1wm Місяць тому +1

    አቤት የቡታጅራ ሴቶች እዳለ ብክል ናችዉ ያች የተረገመች ጀመረችዉ ሩታባሌጌ ከዛወዲህ ሴቶ ወንዱን ሲለምኑ ነው እመናይዉ ሰላማት😅😅😅😅

  • @MekdesAli-jk4qs
    @MekdesAli-jk4qs Місяць тому

    አይዞሺ

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8q Місяць тому

    ሳስበው ቡታጀራ የወድእጥረትአለባት😂😂😂😂

  • @eakrame
    @eakrame Місяць тому +1

    አይዞሸዉዴ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-el9cm2ec1k
    @user-el9cm2ec1k Місяць тому

    በፍቅር አቀልዱ ተይዛ ነው እጅ ፈጣጣ አለችም ደስትላለች

  • @EmanJaabare
    @EmanJaabare Місяць тому

    እረ ምንአይነት ዘመላይ ደረስን😢😢😢ሴትልጂስተፈቀረእጂ ስታፈቅረ ደስ አይልም የምረ😢

  • @user-dx5kf7hf6l
    @user-dx5kf7hf6l Місяць тому +1

    አይዞሽ😢😢😢😢

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 Місяць тому

    ሴትወደወንድ ወንዱወደሴት ተቀረእንዴጋይስ ምንአይነትዘመንላይነን እረእኛንአታሰድቡንአንዳንድስቶች ክብራችሁንጠብቁ

  • @user-el9pf3uf1k
    @user-el9pf3uf1k Місяць тому

    አር ተው ሲቶቺ ተክበሩ አተስዲብን ቡዙ የተከበሩ ሲቶቺ አሉ በነኒተ የመጠ ኢኝም ሲቶቺ በመልት ኢየተስደብ ነነው🎉ኢንዲ አር ተከበሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩረ ሲርተቹን የዙ

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi Місяць тому

    አይዞሽ ❤❤❤❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Місяць тому

    ቡታጅራ ቡታጅራ አትበሉ የለንበትም ከሌላ ሀገር እየመጡ ነው አፈቀርን የሚሉት እንዴ ተው ሆ 😂😂❤

  • @user-yx8cs4oq3t
    @user-yx8cs4oq3t Місяць тому +1

    አይዞሽ ዉዴ❤😢

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Місяць тому +1

    😂😂😂እረፍትህ ለወንዶች በአንድ ቀን እንዴት ፍቅር ይያዘው እንዴ ተረጋጊ ኤጭ

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy Місяць тому +1

    ምደነው ሴቱ ወዱቹን አስገድደን ታልደፈሪን አላችሁ እንደዚህ ያሉ ሴቱቹን ዘቂዚቁ በሬበሬ ማጠን ነበር 😅😅😅😅

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c Місяць тому

    ዱፍረት ሆይ ምን አለ እኔም ጋ ብትመጠልኝ 😢 ያሆክ እኔም ወጉ ብደሪሳኝ

  • @user-fq1zb9vq7m
    @user-fq1zb9vq7m Місяць тому

    ዝፍ ጥ😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😮

  • @birhanidebele1947
    @birhanidebele1947 Місяць тому +1

    Uufff isin wajin gubane dubara safuuu gatee😌😌😌😌

  • @user-yf2qv8io1e
    @user-yf2qv8io1e Місяць тому

    እዩየ የኔ ሳቂታ ጉድ ናቸው ሴቶቹ ያረብ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi Місяць тому

    የኔቆንጆአይዞሽእዩተረዳት

  • @Ethiopiay-t1u
    @Ethiopiay-t1u Місяць тому +2

    ልጁን ተይዉ ይስራበት፡አረ ሴቱ የሚቆነጥጣችሁ የለም?ኤጭ አሁንስ ቡታ ጅራዎች ሶቶቹ ወንዶቹን ማገት ነዉ የቀራችሁ😂😂😂😂😂

  • @ሰሚራ-ጀ7ደ
    @ሰሚራ-ጀ7ደ Місяць тому

    አቤት የዘመን መቀየር ሴት ሆነች የምትጠይቅ

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Місяць тому

    ብማርያም ቡታጀራ ሴቶች ናቹ ለፍቅር ሚጠይቁት ባህላቸው ክሆነ ምታቁት ካለ ንገሩኝ በጌታ🙏🙏

  • @user-rb6oq2qc4c
    @user-rb6oq2qc4c Місяць тому

    እኔ ግን መቼ ይሁን ይሄ ፍቅር የሚበለዉ ተረዉ የሚደርሰኝ ክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክ

  • @Betty12194
    @Betty12194 Місяць тому

    Enkan das alachu 🎉Butajira setoch wandin bemtetk titawqalch 🎉🎉🎉🎉

  • @PHONEPhonee-g6o
    @PHONEPhonee-g6o Місяць тому

    ረአ ጉድ ነዉ ዚድሮ እዩዩ ቸለዉ አይዙ ወይድም ጠከረሁን🙏🙏🙊

  • @user-ks3cg8ci5b
    @user-ks3cg8ci5b Місяць тому

    ወይዘንየአኔናፈቅርሮ❤❤❤🎉🎉👍👍👍👌👌👏👏😢😢😢

  • @የፍቅርዬወዳችነኝ
    @የፍቅርዬወዳችነኝ Місяць тому

    አይዛሽእህቴፈጣሪይረዳሽ❤❤❤❤

  • @Amaneአማን
    @Amaneአማን Місяць тому

    በውስጥ የጀመርሽውን በውስጥ ጨርሽው የምትሉት😂👍

  • @alamalam7810
    @alamalam7810 Місяць тому

    ገና ምን አይተን አንድ 10 ሆነው ይመጣሉ የዘንድሮው ክፍቶልኝ
    የዘንድሮ እሴቶችን ድፍረት ቢኖረኝ ካናዳ ነበርኩኝ 😂😂😂
    አይዞሽ እዮም አውራት እንጅ😂❤

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq Місяць тому

    ወይ ጉድ 😢
    እዪዬ የኔልካም ወድም❤🎉

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin Місяць тому

    Shementagawe she gode ekonawe

  • @شفيقشفيق-ض1ل
    @شفيقشفيق-ض1ل Місяць тому

    ጉድ በል አይይ ጊዜ እዴት ታረገኝነዉ

  • @user-pd6yu5or5i
    @user-pd6yu5or5i Місяць тому

    ኣይዞሽ እህት❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-vh5by6cd8j
    @user-vh5by6cd8j Місяць тому

    ኡፍ ሴቶች ምን ልትሆኑነዉ😢😢😢😢😅😅😅

  • @user-rw9mt7ce9d
    @user-rw9mt7ce9d Місяць тому

    ወይ ዘድሮ ሴቶች ሆሆሆሆ😂😂😂😂😂😂 በግድ ምነው አረ ተከበሩ

  • @Rahma-tube-t5u
    @Rahma-tube-t5u Місяць тому

    ቅመሞቺ እኔም አብረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
    😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dx9lt9ey6l
    @user-dx9lt9ey6l Місяць тому

    አረ ሴቶች ተረጋጉ እባካቹ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢አረ ወዴት እየሄድን ነዉ

  • @user-iw8ji4os5o
    @user-iw8ji4os5o Місяць тому

    ጉድ ዘድሮ ለማንኛውም ታምራለች

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 Місяць тому

    ጉድ በገድ ነው😢😮❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Місяць тому

    እዩ የኔ ባል ነው እረፉ የኔ አክተር😮😮😂

  • @MareNguese
    @MareNguese Місяць тому

    ጉድ እኮ ነው ምን ነካቹ ሰቶቹ 😂😂

  • @FatemahFtema
    @FatemahFtema Місяць тому

    አረበማርያምሴቶችአትቋሸሹኤጭበናተየተነሣእኛምተሠደብንኤጭጭጭጭጭጭጭ

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f Місяць тому

    ዱሮስ አች ጠይቀሽዉ ፍቅሩ ይሰምራል ብለሽ አስበሸዉ ነበር ተነርምሽ ብይዉ እንዳይደብርሽ ብሎጂ ወንድል ሴወድጂ ሴወደድ የራስ ዳሽን ተራራ ያህላል ጤባሮ አየግ ማርጋችን መበላሸቱ

  • @NigatAsnake
    @NigatAsnake Місяць тому +1

    yesetochi kefle gize cheresenal eski wedochi yefker teyake akerbu 😂😂😢

  • @sasaudi
    @sasaudi Місяць тому

    ኣይዘሽ ደርባባዬ😢❤

  • @SemiraJemal-br6eo
    @SemiraJemal-br6eo Місяць тому

    አይዞሽ

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv Місяць тому

    ኧረ እያስደባችሁን ነዉ ሴቶች

  • @gant7129
    @gant7129 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @PHONEPhonee-g6o
    @PHONEPhonee-g6o Місяць тому

    አረሺም😂😊

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Місяць тому

    እረ የቡቴ ወንዶች ሴቱን አስበረካድሁትኮ😅

  • @hayahha2176
    @hayahha2176 Місяць тому

    አኡዙቢላ የቡታጅራ ሴቶች አሰጠላችሁኝ ቤተሠብ ግን ክብር የለችሁም 😢😢 እንዴዚህ ሆነሺ ታገባሸ እንኳን ጥሩነው ግን ታላገባሸ ውርደት ነው😅😅

  • @TcUv-in2fo
    @TcUv-in2fo Місяць тому +1

    ኧረ ሴቶች ክብራቹሁን ጠብቁ አታሰድቡን

  • @user-dq3fj2zz7b
    @user-dq3fj2zz7b Місяць тому

    Uuuuuuffffff 😢😢😢😢😢😢😢Ju, dhugaa

  • @user-hj4uo3ts7q
    @user-hj4uo3ts7q Місяць тому

    ❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Місяць тому

    😂😂😂የዘድሮ ድራማ ብዛቱ 😮ቀላል ተዝናናንዴ ግን ሴቶቹ ምን እየሆናቹ ነው 🙄

  • @user-sl5cs9km9c
    @user-sl5cs9km9c Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Місяць тому

    ቆጆነት እዲነዉ የኔ ሸበለዎች ሴቶቹን አጨልሏቸዉ በነገረችንለይ ሴቶቹ የብተጀረ ትዉልድ አይደሉም ጉረጌን አይወክሉም ግን ወንዶቹ አጨልሏቸዉ ቆጆዎች 👊👊😅