❤️‍🔥ያለ እሷ መኖር አልችልም በጣም አፈቅራታለው ጃኒን| Eyuentertainment |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ❤️‍🔥ያለ እሷ መኖር አልችልም በጣም አፈቅራታለው ጃኒን| Eyuentertainment | ​⁠ | ​⁠ | Janice16
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    Join My youtube Channel Please 🙏👇
    • 😱ልንለያይ ነዉ እዩ የነገረን አዲስ...
    This video content concern about Ethiopian Best UA-camr Eyu Entertainmentand his love tiktoker Janiye.
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #tiktokvideo #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #viralvideo #helentube #marktube #abtube #winatube #biruktube #haymitube #haymi #eyuentertainment #janiye #tiktokerjaniye16 #janiye16
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #emama_zinash #birthday #birthdaycelebration #birthdaycake #birthdaygift #birthdaycelebration

КОМЕНТАРІ • 454

  • @EyuelXO_
    @EyuelXO_ Місяць тому +34

    እስከመቼ ነው ባንተ ምፎግረኝ

  • @Kidoo.21
    @Kidoo.21 Місяць тому +66

    ብታስደነግጠኝም ጥሩ ትምህርት አስተምረከናል😂😂😂

  • @Tinshu_tube-21
    @Tinshu_tube-21 Місяць тому +45

    መቼም ቢሆን መከፋት የሌለበት ልጅ እዩ ነው😢😢

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 Місяць тому +41

    አይ የብታጀራ ልጆች ለምን ባንድ ተሰብስባችሁ ሀሪፍ ሀሪፍ ፊልም እየሰራችሁ አትለቁም 😂😂😂😂😂

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo Місяць тому +37

    አረ ቡታጅሮች ታራጋጉ የምትሉት 👍👍👍👍

  • @ethohabshewit6048
    @ethohabshewit6048 Місяць тому +30

    ወንድ ልጅ እንዲህ ለሴት መስዋት መክፈል😂😂አዪ ተንኮለኛ

  • @aebaebaZenibu
    @aebaebaZenibu Місяць тому +14

    እረ በሳቅ ውይ አተልጅ ትምህርቱ ለነትና ይጠቅማቸዋል አፈቀርሁ እያሉ ለሚጃጃሉት😂😂😂😂😂😂

  • @Asrwt-ol6pf
    @Asrwt-ol6pf Місяць тому +13

    ቀይለባሿ ግን ታፈቅረዋለች መሰል😂😂

  • @ራኬብ
    @ራኬብ Місяць тому +12

    😂😂😂😂ወይ ጃኒ የት ነሽ ነይ አፍቃሪሽን ተረከቢን ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @Semirtube01
    @Semirtube01 Місяць тому +15

    ቆንጆ ትምህርት ነው በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 29 днів тому +7

    በየ ሚድያው እሚነፋረቁት ትምህርት ውሰጅ ሁልሽም ላች ነው😂😂😂😂😂

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg Місяць тому +7

    አዩ በጣም ነው የማከብርህ ግን ለቀልድም ቢሆን አይመቸኝም እደዚህ አይነት ነገር በጣም መጥፎ ነው እርግጥ ትምህርት ይሰጣል ብለህ ይሆናል ግን የሽኩርት መዳኒትና እሱ ሀገር በነበርኩበት ሰአት በጣም የምወዳቸው ያገሬን ልጆች አሳጥቶኛል ስጠላው😢😢😢

  • @user-dv2sx8nx4l
    @user-dv2sx8nx4l 29 днів тому +2

    እኔኮ የምሩ መስሎን የዋህ ስለሆነች ላይፕ ሞክር ታስገባሀለች እያልኩ አፈቀርካት ብለህ ግግም አትልም በዛውም ትፈምስአለህ😂😂😂😂😂ጃጃ የኔ ሱስ ❤❤❤

  • @user-id2pz2gv3v
    @user-id2pz2gv3v Місяць тому +7

    ያማን ቅኔው ከባዲ ነው 😂😂😂😂የገባው ካለ👍😂😂😂😂😂

  • @fantafanta2615
    @fantafanta2615 Місяць тому +6

    በጨዋታህ ላይ ልጂቷ ታምራለች ከቴ ያንተ ጨዋታ መች ይጠገባል እዮ 💚✌️

  • @CharaMai
    @CharaMai 29 днів тому +4

    መቸም ቢሆን ቢከፋችሁ በሂወት አትቀልዱ ሁሉም ግዜውን ጠብቅ ይሳካል እህት ወድሞቸ ቶሎ ተስፋ አትቁረጡ❤❤❤😢😢😂

  • @user-oe5vj6sl4v
    @user-oe5vj6sl4v 29 днів тому +2

    ብታስደነግጠኚምምርጥትምህርትጠክር😂😂😂

  • @SallyA-w9v
    @SallyA-w9v 3 дні тому

    እውነትህን ነው እንዲህ ለሚሉት ይጠቀማን ምርጥ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ክበርልን

  • @zanb6852
    @zanb6852 Місяць тому +5

    አፈቅርሀለሁ ላለችው መልሥ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @Aminat725
    @Aminat725 Місяць тому +7

    አይ እዩ አሺሙርህ ከባድነዉ ለማንቻዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ የሠኸን

  • @DfvvFf-m4h
    @DfvvFf-m4h 29 днів тому +4

    እኔ ያሳዘነችኝ ቀይ ለባሿ ነች የኔ ውድ❤❤❤

  • @ማናለዬቱብ
    @ማናለዬቱብ Місяць тому +5

    በሁለት ሤት ተከበረ ጭራሽ እሪቀህ ልከድ 😂😂😂😂😂😂ትምህርት አለው እናመሰግናለን😊🎉

  • @user-el9cm2ec1k
    @user-el9cm2ec1k 29 днів тому +3

    ❤❤❤❤አሪፍነው ግን፠አስደበርካት ልጅቱንደሞ እሷንም እሚነካ ነገር ነው ደሞ ደስ ስትል

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni Місяць тому +5

    ወላሂ ቀሚሥ የለበሰችዉ ሥታምር የኔ ቆጆ😢😢❤❤❤

  • @user-xf5fb7yr1n
    @user-xf5fb7yr1n Місяць тому +5

    ልጂቷ ስታምር😢😢😢ተቀበላትየምትለሲ ደርባባነች

  • @AAy-tm8jy
    @AAy-tm8jy Місяць тому +5

    በትክክል ውሏሂ ኪዱ ትክክል ነው እናም የምር ነው ተለቀ ትምህርት ነው

  • @user-qk3bn9zc7j
    @user-qk3bn9zc7j Місяць тому +2

    😭😭😭🙆‍♀️🙆‍♀️ኡዑዑዑፍ በጣም ደንግጬ ነበረ እዩ ያንተ ነገር መጨረሻዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @user-rw9ob4cp1w
    @user-rw9ob4cp1w Місяць тому +5

    ልጂቱ፣ተግዛለች፣በሠላምነው

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h Місяць тому +5

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ተፋፍረን ነው እንጅ ሁላችን አብደናል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bet9232
    @Bet9232 Місяць тому +2

    በረኪና ሁለት አርገው 😅🎉🎉🎉 ዋው ዋው አንተ ምርጥ ሰው ነህ i love you ድትሞት ስትል ፍቅሬ ጨመረ በርታ ቀጣሁ ምርጫ ምርት ነው😂😂😂😂😂😂 በረኪና እንደሆናል አሳዘነችኝ

  • @user-jz6ie4cb8o
    @user-jz6ie4cb8o 29 днів тому +1

    .ኡፍፍ አቤት አደነጋገጥ ጭራሽ እጆኒ ላይ ወደክ ጉድ ቡታጅራወች😅😅😅

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 29 днів тому +2

    እዩዬ ብታስደነግጠኝም ጥሩ ትምርትአስተምረኧኛል ❤❤❤😂😂

  • @user-kx8ub2ho1n
    @user-kx8ub2ho1n 29 днів тому +3

    ጡሩ ትምኅርት አለዉ በርታ ወንድማች በጣም ትክክል

  • @user-sq6iy6bw3v
    @user-sq6iy6bw3v 29 днів тому +2

    ወሎላይ በናንተእርሚ ወጣት አይገኝም ጡርነት ስቱንአሳጣን ቡታጅራወች ሀገራችሁሰላምስለሆነ መሻአላህ ከቁጥራችሁአያጉድላችሁ ሰላምሆኑ ግንአላህንአመስግኑ ፈጣራችሁን አታማሩ ፍቅርያዘኝ ፍቅር እራቀኝ አትበሉብን

  • @ሡሡየመርሳዋ
    @ሡሡየመርሳዋ Місяць тому +6

    እኔየለሁበትም አየ እዩ ብለክ ብለክ ጃኒን🙈🙈🙈😂

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 29 днів тому +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወንድም

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي Місяць тому +20

    ቅኔው የገባው ካለ በላይክ አሣዩኝ ለሙዱ ነው

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት Місяць тому +10

    እኔግን አጠገብህ ያለችዉን ልጂ ወድጃታለሁ ፍቅሯን ተቀበላት ድርብብ ያለች ደርባባ😍

  • @supereyob1542
    @supereyob1542 Місяць тому +4

    እረ ቻንድራ ተው😂😂😂😂

  • @user-cw6hf5zq9f
    @user-cw6hf5zq9f 29 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ብጠጣውግን ይብለጥ ትምርቱ ይገባን ነበር

  • @bshgsyye-sv7zd
    @bshgsyye-sv7zd Місяць тому +4

    ወላሂ እኔለራሱ በጣምነው የደነገጥኩትኡፍፍ😢😢😅

  • @Tgst1212
    @Tgst1212 29 днів тому +1

    እንኳንም ፕራንክ ሆነ በስመኣብ😮 የምር በጣም ደንጨ ነበር....

  • @Zeanbamn
    @Zeanbamn 29 днів тому +1

    ወይኔ ደነጋጠይ እረ አዩ ምን አስብክ ነወ😢😢😢

  • @sameerasiraj7859
    @sameerasiraj7859 29 днів тому +1

    አራ ኢዪ ጨዋታጨምራካል ዋይ ጋደኞቹ ደስሲቲሊ 😂😂😂😂😂😂

  • @ZainaIijBediru
    @ZainaIijBediru Місяць тому +7

    ታዉ ግን ጎታጀረወች ቦሀለ ታለያይቴናል ብቻ አንፈልግም እኛ ❤❤😢😂

  • @samri-lk4tg
    @samri-lk4tg Місяць тому +4

    የምር ልጅቷን አስደበርኳት እሳን የሚነኳ ብራክ ነዉ አስተማሪም ቢሆንም😢😢😢😢

  • @TataBzgg
    @TataBzgg 29 днів тому +1

    ወይኔ አነንቴ መቼ ነዉ እዩን ፕረክ ምተደሪጉት ለጮገረቹ አዘንኩ እዩዩዩዩ ዬ ይመችህ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-fy7sf4ld1b
    @user-fy7sf4ld1b Місяць тому +3

    ነፍስህ አይማርም እዩ 😂😂😂ይችኛቱ አፍቃሪህኮ ደነገጠች 😂😂😂😂

  • @SallyA-w9v
    @SallyA-w9v 3 дні тому

    ምርጥ ትምህርት ነው ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 29 днів тому +1

    ምጥት ወና አስተማሪ👌❤👍

  • @nefisademeke4462
    @nefisademeke4462 Місяць тому +8

    እርግጠኛ ነኝ ፕራንክ ነዉ ትምርት ለመስጠት መሆን አለበት

  • @user-jk1yi4dl4u
    @user-jk1yi4dl4u 29 днів тому +1

    ወይኔ ወለሂ በጠሚ ነዉ የደነገጢኩት መጀመሪየ ሚንድ ነዉ የጠጠዉ አንቴ ልጂ ተዉ ❤

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma Місяць тому +2

    አባባሎች ትክክል ነው ቀልደኛ ነህ ይመች👍🏻👍🏻👍🏻👌🏻👌🏻👌🏻

  • @RehimaMohammed-yg1df
    @RehimaMohammed-yg1df 29 днів тому +1

    ስቆነዉ የሚያሰቀኝ ይህልጂ❤❤

  • @GgGgv-ne9nk
    @GgGgv-ne9nk 29 днів тому +3

    አረወይኔ😂ግራኙ ሰይጣን ነው የያዘህ ሰውሰውን ያፈቅራል አት ግንያበደችዋንሴት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mulu-f1v
    @Mulu-f1v 29 днів тому +1

    ፍቅር ይሄነው ማውቀው እራስን እስከማጥፋት ትክክለኛ ፍቅር አብራም ሩታን አይንሽ እዳላይ ሂጂ አላት ባረባ ነገር የውሽት ፍቅር ማርክ እደዛው ልጅ ቶፊቅ እደዛው የውሽት ፍቅር መለያየት በቀላሉ

  • @HopeNewsEthiopiamusic
    @HopeNewsEthiopiamusic Місяць тому +3

    ችግረኞች የራሳቸው ጉዳይ እኛን ምን አገባን ለሴት ልጅ ብርክ በረኪና ትመጣለህ ኮተታ😂😂😂😂

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    የሰዉ ደስተ የሚየስደስታቹሁ በሙሉ 10kአስገቡኝ

  • @ZEWUDEHANY
    @ZEWUDEHANY 29 днів тому +1

    Weyne weyne indet Anadekeg indenebr Eyu mecheresha lay Gin feta Arekeg 👍👌🥰

  • @SalihaSaliha-ew9ov
    @SalihaSaliha-ew9ov 29 днів тому +2

    ከዚ አለም መለየት ከፈለክ ሰው ለመን አሰፈለገ አሰመሳይ ነው እረ ጉድ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Місяць тому +1

    እውነትነው እዩ የዛሬ ትልቅ ትምህሬትነወ👍👍👍👍👍👍

  • @mma741
    @mma741 Місяць тому +3

    ጆን ዳንኤል ዬት ነህ😂😂😂😂😂

  • @user-bj9de6qr6o
    @user-bj9de6qr6o 29 днів тому +1

    Eyu ምን ነካህ ዛሬ ሣቅህ የት ጠፋብን የምር በጣም ነው ያዛዘከኝ እንዴ የምንወዳቸውን ሠዎች ጋ የምንኖር ቢሆንማ እኛም ከቤተሠብ ባልተለያየን ነበር ተረጋጋ ሥትኖር ነው ማግኘትህን ማጣትህን የምታቀው😂😂😂❤❤

  • @hawliitube
    @hawliitube Місяць тому +12

    ሰዉ ተኝቶ አያድርም ከየት ወደየት እዩ ተኮል አያልቅብክ😂😂😂

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 29 днів тому +1

    አዝግልጅነክስወድክ፡ጃኒየትነሽውዴጉድሽንባየሽበተረፈቀጥልበትአዝናናከኝ❤❤❤❤❤

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m 29 днів тому

    ዉይ አሀም እንዳዚህ ይሆናል እንዴ ሃይእ እንግዳስ አግዚአብሔር ይርዳኪ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Місяць тому +1

    ትክክል ብልሀል የሚዲያ ሰው አይፍቀርም😅😅😅😅😅

  • @masarat1752
    @masarat1752 29 днів тому +1

    Dhuga see rifadhee mukaa nyadhuu Abboo😁😁😁

  • @SallyA-w9v
    @SallyA-w9v 3 дні тому

    የኔ ሸጋ ለሁሉም ጊዜ አለው 😂😂😂😂

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m Місяць тому +3

    እዩ ቀልድክ አይጠገብም አንተ የተመታክ

  • @MimiYay-ux8xn
    @MimiYay-ux8xn 29 днів тому +1

    Wayoo wallahii yeroo duraa rifadheen turee😢😂❤

  • @MAmm6377
    @MAmm6377 28 днів тому

    ቀይ ለባሻ ትወድሀለች መሠለኝ ተናዳህብሀለች😂😂😂 አትናገር አትጋገር😂😂

  • @user-pp6ho8ql5q
    @user-pp6ho8ql5q 29 днів тому +1

    አይዞህ። ሥትሥቅ። ነው ደሥየሚለው

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 6 днів тому

    ቆንጆትምህርትነዉበርቱ❤❤🎉🎉

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 27 днів тому

    አዩ በጣም ይንችኛል ሳኩ ምርሜን ደስ ይልኛለ አዩ ሁሌ ፕራነክ አድረጌ ♥️❤️❤️❤️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aft9rgl0q
    @aft9rgl0q 29 днів тому +1

    Uuuuuu ayzok ane laxayaqat😢😢😢

  • @tigabsewseid512
    @tigabsewseid512 15 днів тому

    ቀይ ለባሿ ምንሼነው ታፈቅረዋለች አዴ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ Місяць тому +1

    እዩ ፐረኪና እኮ አይገልም ሰለዚ 😂😂😂
    ይቀየራልን ገመድ አይሻልም🙈🙈🙈😂

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl 9 днів тому

    ጃየ የኔ ንግስት ሰወዳትኮ ❤❤❤❤

  • @Hananii9914
    @Hananii9914 Місяць тому +1

    Wow Wow EyuuKoo👏👏👏👏👏👏👏
    Gin Eko Enem Wadejekalew beteleyaye social media lay tsefelikalew al meleskelegnim
    Pls Teredagn🙏🙏🙏🙏

  • @SafsDadd
    @SafsDadd 29 днів тому +1

    Ye Eye vido taktatanya gen edzare seqe alwqim 🤣🤣🤣😅

  • @tgendal4110
    @tgendal4110 Місяць тому +1

    ካሚራ ማኑ ግን አንደኛ ስጠጣ እያየ ይቀርፃል እንደማትሞት ያቃልማለት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አብሽር ቀድመክ ቦታ ያዝ ሰፋ አርገክ ስትመጣ እሷ እንዳይጠባቹ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w 16 днів тому

    😂😂😂😂😂 ጭራሽ ጃኒን ነው አሁን ገና ቀለድክ

  • @user-es9iv6lg5u
    @user-es9iv6lg5u Місяць тому +2

    እዩ ፕራክ ነው በለኝ ካተ ይሄን አንጠብቅም ስትስቅ ነው የሚያምርብህ

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 29 днів тому +1

    ማነው እንደኔ ፕራን የሆነ😮😮😮😂😂😂😂😂

  • @user-vh5by6cd8j
    @user-vh5by6cd8j Місяць тому +1

    አዲሷልጅ ፊቷደም መሰለሳ😅😅😅😅ግን ያተመጨረሻ ናፈቀኝ😂😂😂😂

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 29 днів тому +2

    wa as wb kido 🎉

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Місяць тому +1

    እዮ ችግር የለውም መቀለ አባትና እናትዋ ጋ ወስድህሎው አትጨነ😂😂😂

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ ሠላም ነኝ እዩ ግን ልጅቷ አንተን አይታህ ስለሆነ ያፈቀረችህ ይሠማታል ሌሎቹመልካም ሆኖሳለ ፍትህ ለአፍቃሪዎች

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 29 днів тому

    ላሰው አላሉም ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @Radetlemi.qh6x
    @Radetlemi.qh6x Місяць тому +1

    Dirib xiris alalem way Eyu ye gud hagare yetematak😂😂😂😂😂😂

  • @user-es9iv6lg5u
    @user-es9iv6lg5u Місяць тому +1

    ኧረ እዩ ፈጣሪ የማይወደውን ነገር አታርግ ሴት ብትሄድ ሌላ ሴት ትመጣለች ወድ ቢሄድ ሌላ ወድ ይመጣል ሄወት ይቀጥላል

  • @user-yg8ze9wb6x
    @user-yg8ze9wb6x 24 дні тому

    ቀይ ለባሿ ታፈቅርሀለች መሰል😂😢

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d Місяць тому +1

    ይመችህእዩበጣምትምህርትነው
    በበኩሌበሚድያወንድአላፍቅርም
    ስንትየሚጃጃሉስላሉለነዛትምርትነው

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 29 днів тому

    ወድልጅ እዲህ ለፍቅሩ መሳውት ሲከፍል ጥሩነው😂😂😂😂😂😂ወይ አተ😂

  • @galhayelom7944
    @galhayelom7944 29 днів тому

    የምሩ ነው እደ😅😅😅😅

  • @user-cz6ww8rg4p
    @user-cz6ww8rg4p 29 днів тому

    እኔ አፍቃሪህ እያለሁ😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +3

    ለውሻትም ቢሆን ሂወት ሚያጣፋ ነጋር ማሰብ አይፋቃድም ለሴጣን በር መክፋት ነው 😢😢😢😢😢

  • @betelehemguerage
    @betelehemguerage 29 днів тому +1

    Berkena ayigleme eko akatlo nwe midfake😅😅😅

  • @ሂዊ
    @ሂዊ Місяць тому +1

    እዚጋ ደግሞ ሌላ ትኩሣት😂😂😂