ከካሜራ ባለሞያነት እስከ በ100 ሚልዮኖች ኢንቨስትመንት @DawitDreams | Tewodros Teshome | Ethiopian |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 388

  • @bekelemesekele5505
    @bekelemesekele5505 11 місяців тому +114

    በቀለ ነገራ እባላለሁ
    በ1995 ሙሉ ሰርጌን በvhs camera በነጻ የሰራልን ሰው ነው ቴወድሮስ ተሾመ
    እኔንም ባለቤተንም አያውቀንም በአንድ ገዋደኛው ምክኒያት ነው እስከ መጨረሻው የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህም ተባረክ ከዚህም በላይ እደግ ተመንደግ

    • @user-sp6qb3ps2h
      @user-sp6qb3ps2h 11 місяців тому +3

      🙏Amen Amen Amen Amen🙏

    • @ALEMUDOBAMO
      @ALEMUDOBAMO 11 місяців тому +2

      😊😊😊a😊😊😊

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 9 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @Ana-f3h4p
      @Ana-f3h4p 8 місяців тому

      Tedros is the stupidest person on earth!

  • @HaMa-z8z
    @HaMa-z8z 11 місяців тому +70

    ሰላም ቴዲን እያዳመጥኩ ነበር ታሪኩን ሲናገር በጥሞና እያዳመጥኩ ነበር በጉጉት እረስቶ ነው የአክስቱን የፀሀይ መላኩን ስም ያልጠራው ስል ሲጠራት ውስጤ ንውጥ ነው ያለው ምክንያቱም ቴዲ አክስቱጋ ሲመጣ እናቴ እኛን ለማሳደግ እዛ ታገለግል ታገለግል ነበር እና ቀዝቃዛ ወላፈን ሲቀረፅ እናይ ነበር ማዘር ወንድሜን መንታ ወልዳ ለወተት መግዛ አቅሙ አልነበረንም ከጅ ወዳፍ ነበር ያኔ የወር ወተት ኪራይ እከፍልልሻለሁ ብሎት የከፈለላት ግዜ የናቴን ደስታ አረሳውም ያስታውሳታል እታገኝ ትባላለች ነፍስዋን ይማርና እናቴ አረሳውም መልካም ነው

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 11 місяців тому +1

      መልከም ሰው አንተ ነህ።

    • @PhD-qc3oj
      @PhD-qc3oj 11 місяців тому

      Andebtu maraki new enamesginalen teodros tshom

  • @yoseftefera2189
    @yoseftefera2189 11 місяців тому +2

    ለምን የራስክን ታሪክ ፊልም አትሰራውም በጣም አስደናቂ ነው ።
    አስተማሪ አስቂኝ ። ። ። ፡❤❤❤❤❤

  • @sura9022
    @sura9022 11 місяців тому +2

    ጀግና ውንድሜ ችግር ፊትህ መቆም የማይችልህ ሰው መሆንህን ከወጣትነትህ ጀምሮ አውቅሃለሁ። በርታልኝ ደግሞም ሰዋች በክፋት እንድሚያነሱህ አይደለህም የጨዋ ልጅ ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ሁሌ ከአጠገብህ እንዲሆን እጸልይልሃለው። በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ።

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 11 місяців тому +21

    እመቤቴ አሁንም ቤትህን በበረከት ትሙላልክ እመቤቴን አመሰገንኩ ሲል እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤❤

  • @BABR7826
    @BABR7826 9 місяців тому

    ፈጣሪ ይመስገን እኔ ሰው ቀርቤ ሳላቀው በፍፁም ያን ሰው ይሄ ሰው እንዲህ ነው እንዲህ ነች አልልም ቴዲ ተቃራኒ መጥፎ ነገር አትስማ ቀዝቃዛው ወላፈን የኛ የ90ዎቹ ነው ምርጥ ጊዜ

  • @የሀይሉልጅyouTube5
    @የሀይሉልጅyouTube5 11 місяців тому +15

    አጠረ በጣም እኮ 😢ይደገም በጣም ነው የምወደው ሰው ነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @tersite858
    @tersite858 11 місяців тому +1

    እኔሴ ፊልምህን አይቼ ሳይሆን በዛ በነበረው የገንዘብ ትርምስ እውነተኝነትህን ስላየሁበት ነው ተባረክልኝ እውነትን ከያዝክ ሁሌም ብቸኛ መሆንህን አትርሳ!

    • @YAsefa
      @YAsefa 11 місяців тому

      It's not about stealing money but he bragged about what he did to Fekadu's family; how he helped to poor Fekadu's family, how he hired his sister which is unnecessary. If you don't steal just keep quiet. You too b4 you judge just do some research

  • @FitiheDejene
    @FitiheDejene 9 місяців тому

    ቴዲያችን በእውነት ሁሌም ባንተ እገረማለሁ! ጅማ ለትምህርት በነበርኩበት ወቅት አብሮ አደግህ ሀዲስ አለማየሁን ስላንተ ጠይቀው ነበር ብርታትህ ያበረታል ጀግና ነህ!

  • @hanlove412
    @hanlove412 11 місяців тому +20

    የኢትዮጵያ ፊልም የመጀመሪያው ሰው ❤😍አንተ ስራው ፊልም ከልብ አይጠፋም ስራህ በተለይ ቀዝቃዛ ወላፈን

  • @noloshatube4922
    @noloshatube4922 11 місяців тому +2

    ቀሪ ህይወትህ አሁን ካካፈልከን ባልተናነሰ ትልቅ ትምህርት ያዘለ ነው ብዬ አስባለሁ እባክህ ደግመህ ና
    አላህ ይጠብቅህ!

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 11 місяців тому +8

    🙏ወንድማችን ቴዲ የአንድዬ እናት አመቤቴ ማርያም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ታኑርልን ታቆይልን ትጠብቅልን🙏ቴዲያችን❤❤❤ዳዊታችን❤❤❤እንወዳቹሀለን❤❤❤ኑሩልን😍😍😍😍😍😍ኢትዮ ለዘላለም ትኑርልን🙏💚💛❤😍😍😍

  • @JerryTttt
    @JerryTttt 11 місяців тому +12

    ቴዲዬ በጣም ጠንካራ ትልቅ ተምሳሌት ነህ እንወድሀለን ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ከነቤተሰብህ። ❤❤❤ ሳላስበው ያለቀ በጣም አስተማሪ ብዙ የተማርንበት ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን።❤

  • @amsalmulugetadisasa8339
    @amsalmulugetadisasa8339 11 місяців тому +3

    ቴዲ መልካም ሰው ሁሌም ፈተና ይበዛበታል በርታልን we respect you❤❤❤

  • @Andyadd
    @Andyadd 11 місяців тому

    ቴዲ ተሾመ በጣም የንፁህ ልብ ባለቤት ነው። እንደወረደበት መአት ተስፋ የማይቆርጥ የጠንካራ ስብዕና ባለቤት ነው። ክፉዎች ስሙን ለማጠልሸት ቀን ከለሊት ሠርተዋል። ፈጣሪ ደግሞ የተገፉትን ያያል። በዘመነ ወያኔ ምቀኞች በቅናት አላሠራ ብለውት ሲያዋክቡት የኖረ ሰው እንደነበረ አውቃለሁ። አሁን እፎይ የሚልበት ዘመን ያድርግለት።
    መልካም ገና በአል!🙏

  • @askaletesfaye5916
    @askaletesfaye5916 11 місяців тому +13

    ቴዲ በምንም መልኩ ጀግናነው ከስራው ባሻገር ለሰው አዛኝ ተስፋማይቆርጥ ወርዶ መነሳት ያሳየ ላመነበት ሟች እሩሩህ ስታዝን የሚያዝን ያለውን ሚቃምስ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ነው ቴዲዬ ረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰብህ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 11 місяців тому

    በጣም ማከብርህ ማደንቅህ አርቲስት ምቀኞች ስሙን አጠፉት ጀግናው ግን የኢትዮጵያ አርቲስቶች ባንድ ማዛን አንተ ባንድ ሚዛን ብትቀመጡ እነሱ ሰምጠው ይወድቃሉ አደለም ማዘንበል ከልብህ ባለሚያ ባለመልካም ስብና ነህ ክፉ አይንካም እናተ ከፊልሙ ስጠፉ እኛም ወደቃና ዞርን

  • @HomeAddisቤትአዲስ
    @HomeAddisቤትአዲስ 11 місяців тому +1

    ዋው! ምስል ከሳች ትረካ:: የዕውነት ቴዲ ይችላል ። እዚህ የደረሰው በእድል ይመስለኝ ነበር ፤ በስራ መሆኑን ይኸው አሳየን።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 11 місяців тому +2

    አለመታመን ስዎች ክፉ ስም ሲሰጡህ ያማል በፈጣሪ ዘንድ ግን ክፍያው ከፍተኛ ነው በፍቃዱ ተክለማርያም ጉዳይ ብዙ ሲታማ ነበር ይሄን ያመጣው ደግነቱ ነው ወንድሜ አንተ መልካም ስራህን ቀጥል ስራ ፈቶች ያውሩ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን🙏🏾 ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን❤

    • @YAsefa
      @YAsefa 11 місяців тому +1

      Do you know what he did to Fekadu's family or you just want to say it

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 11 місяців тому

      የፍቃዱን ቤተስቦች ምን እንዳደረገ ? አላውቅም ሚድያ ላይ ክመስማት በስተቀር እስኪ የምታውቀውን እውነቱን ተናገር ሚዲያ ላይ ዩሚናፈስውን ከሆነ የምታውቀው አትኮነን አታውራው

    • @YAsefa
      @YAsefa 11 місяців тому

      @@ethiopiakebede5931 I don't have to answer for but he bragged about how he helped them and called the family " because they are poor " and so on. In addition he money laundered used the money and drag his foot to return what he owes. If he was innocent, he could have returned without fanfare period. And you b4 judging you could have said; what is your reason. Don't judge knucklehead

  • @assefag.michael3832
    @assefag.michael3832 11 місяців тому +1

    ዋው! የዓላማ ፅናት risk takerነቱን ደግሞ የአገላለፅ ችሎታውን እያደነቅሁ በተለይ ከኔ የትያትር ፍቅርና ውጣውረድ ጋር እየመዘንኩ በዕንባ ነው ያዳመጥኩት። ያለ መሥዋዕትነት ድል የለም በቴዲ ሕይወት ሲረጋገጥ ! ረጂም ዕድሜና ጤና እመኛለሁ።

  • @genetayalew9738
    @genetayalew9738 11 місяців тому +5

    HE is hero and real Ethiopian we love you and big respect

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 11 місяців тому +2

    ይህ ሰው ለኢትዮጵያ ፍልም ዋና አስተዋጽኦ አድርጓል የሰውልጅ ክፍ ነውና በፍቃዱ ትክለማሪይም ህመም ብዙ ሀሜት አሉት ቴዲ ሀሜት ምድጋናነው ከጀርባው ሲጠና በላቸው እመብርሀን የያዘ አይወድቅም❤❤❤

    • @YAsefa
      @YAsefa 11 місяців тому

      Are you sure he did nothing to Fekadu's family or just run your mouth

  • @Sara-cx5rc
    @Sara-cx5rc 11 місяців тому +2

    እውነት አንተ ጋር ብቻናት ቴዴ እረጅም እድሜ ከመላውቤተሰብህ እመኛለሁ ጌታ ያበርታህ

  • @handm1095
    @handm1095 11 місяців тому +4

    ቴድዬ የአገሬ ልጅ ከዚህ በላይ ትሰራለህ እናምንብሃለን በርታ::

  • @BrookNigussia
    @BrookNigussia 11 місяців тому +5

    እኔ ሙትት አስተማሪ ድርሰት የሚወጣው ታሪክህን ስላካፈልከን አመሰግናሁ👍👍👍👍👍

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 11 місяців тому +2

    እኔ ሰራውናእድገቱን አልቃወምም ሲያድግም ገና ቂርቆሰ ሰፈሬ ፎቶ ቤት እያለህ ነው ማቀው::
    በነገራችን ላይ መግቢያው ላይ የተነገረህ ያነበ ብከው ሲያንሰብህ ነው ቀላዋጭ,ባለጌ ህዝብን አለሰሙ የሰጠህ ርካሸ ነህ
    ሌላ የወረደ ቃላት ካለ አቀብለኝ ማከብርህን ያህል ነው የናቅሁህ::,
    አሁን ሲገባኝ የቆሸሸ ማንነት በነዚ ተራ ማሞካሸቶች ሚፋቅልህ ከሆነ ተሳስተሀል ባዶ ሙገሳሳሳሳሳሳ
    ለኔ ወርደሀል ዘቅጠሀል ሺ ብትሰራም አላይህም ይቅርታ መጠየቅ አለብህ የትግራይን ህዝብ
    ተቀይሜሀለሁ

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 11 місяців тому +11

    "ቀዝቃዛው ወላፈን" it's my childhood memory ❤️👍

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 11 місяців тому +2

    በፈጣሪ ሁሉም ሰው በቤቱ የተከበረ ነው አደባባይ ወቶ ሲንቀሳቀስ ዝቅ ለማድረግ አንሞክር ከተመቼን መመልከት ካልተመቼን ማለፍ የተሻለ ነው ቃላት ይሰብራል ክፉ ቃል ክፉ ነው ልብን ያደማል መልካም ባንናገር እንኳ ክፉ ግን አንናገር!

  • @kiraman704
    @kiraman704 11 місяців тому +5

    እኔ እድሜዮ 15 ነዉ ነገር ግን dave ያንተ ፕሮግራም አምልጦኝ አያቅም በእኛ እድሜ የሚሆን ፕሮግራም ስሩልን ኑርልኝ🙏❤

    • @surafelfikadu4331
      @surafelfikadu4331 11 місяців тому +2

      በዚሁ ቀጥል የኔ ልጅ ... በዚህ እድሜህ ይህን መከታተልህ በጣም ጥሩ ነው። ... በርታ

    • @kiraman704
      @kiraman704 11 місяців тому +2

      አመሰግናለዉ

    • @tejetube2596
      @tejetube2596 11 місяців тому

      15 ስያምር ይቅር ስገጠ ሽማግሌ 😂
      ትውልዱ ከእናንተ እጥፍ እርቀት ሂዷል: wake-up

    • @kiraman704
      @kiraman704 11 місяців тому

      ​@@tejetube2596እራስሽ ንቂ አሮጊት ጥንብ

  • @abugirma8657
    @abugirma8657 11 місяців тому +1

    ፅናት ጥንካሬ ለብዙ ሰዉ ተምሳሌት ረጅም እድሜ ይስጥክ ስምክ እደዛ ሲጠፋ አዝኜ ነበረ ሁሉ ለበጎ ነው

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 9 місяців тому

    ምገርም ፕሮግራም ሠው በህይወት ሳለ ፍቅራችንንና ክብራችንን እንግለፅለት😊ዳዊት ድሪምስ እግዚአብሔር ይበልጡን ከፍ ያድርግህ❤

  • @abebafer51
    @abebafer51 11 місяців тому

    የሚነገረው እና አንተ ሌላ ሰው ነህ ጎበዝ አግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦቸህ ይጠብቅህ😮

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 11 місяців тому

    እኒ በግሊ በጣም አድናቂህ ነኝ ጉብዝ እና ንፁህ ስው እግዚአብሔር ሁሊ ያግዛል

  • @Alfa15412
    @Alfa15412 11 місяців тому

    ቀዝቃዛ ወላፈን ኣብ አስመራ ምስ ኩሎም ደቂ ኣልፈረማዬ ከብ ዳዊት ቦችፊላ ተለቂሕና ብሪጋ ኢና እናነባዕና ርኢናያ አማርኛ ዘይንፈልጥ ከለና። አሁን ግን በደምብ ችለን የደራሲው ንግግር ስማን። thanks tedros and dave dreams!!
    አቦ የስፈሬ ልጆች ይመቻቹ ከነ ትዝታችን።

  • @فاطمهعمر-غ6غ
    @فاطمهعمر-غ6غ 11 місяців тому +6

    ለኔግን ጀግናየነህ ቴድየ ወላሂ ስወድህ ❤❤❤

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin6373 10 місяців тому

    ቴዲ ጀግና ሁሌም u are the best super ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐Star ተባረክ

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 11 місяців тому

    ቴዲዬ በጣም ጠንካራ ትልቅ ተምሳሌት ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ወንድሜ

  • @HomeAddisቤትአዲስ
    @HomeAddisቤትአዲስ 11 місяців тому

    45 ደቂቃ 45 ሰከንድ ያደረገበት ድንቅ መርሐ ግብር ። ምስል ከሳች ትረካ።

  • @alemmersha360
    @alemmersha360 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ መልካምነትህን ታማኝነትህን አንድም ቀን ተጠራጥሬ አላውቅም ነበር

  • @Zafran308
    @Zafran308 11 місяців тому +31

    የአጭር ግዜ ፍላጎታችንን ችግራችንን የሚፈታ ነገር የረጅም ግዜ ህልማችንን ያጠፋል

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 11 місяців тому +3

      ትልቅ ንግግር ልክ ብለሃል ❤️🙏

  • @woinsetyazew6837
    @woinsetyazew6837 11 місяців тому

    ቴዲ በጣም ጎበዝና ትሁት እንደሆነ እኔ እመሰክራለሁ እውቅናው ከመጣ በኋላ ግን ለማግኘት ተቸግሬያለሁ ወንድሜ ደህናነህ

  • @Uaq-yi2xf
    @Uaq-yi2xf 11 місяців тому

    ቴዲዬ በጣም ማከብርክ ምወድክ ሰው ነክ በጣም ሚገርመኝ እርጋታክ ልጅ ሆኜ ነው ማቅክ ፈጣሪ እረጅም እዴሜ ከጤናጋ

  • @annahayle6296
    @annahayle6296 11 місяців тому +2

    ቴዲዬ በጣም አመሰግናለሁ እመቤታችን ትጠብቅህ የሀገር ባለውለታ ❤

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 11 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቴዲ ከነ ቤተሰብህ🤲🥰

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 11 місяців тому +14

    ጥንካሬ ፅናት ታማኝነት ሰብአዊነት ያለክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ ክበርልኝ ጤናና እድሜ ይስጥክ

    • @habenberhane400
      @habenberhane400 7 місяців тому

      የዘር ጠፍጫፊ ነብሰ ገዳይ ሌባ አድናቂዎች

  • @abebatirfe3601
    @abebatirfe3601 11 місяців тому

    ቴዲ በጣም በሚጥም ሁኔታ ነው የህይወት ተሞክሮህን ያጫወትከን እናመሰግናለን ክበርልን።

  • @abdulqehartassew9824
    @abdulqehartassew9824 11 місяців тому +2

    ባገኘው ብዬ ምመኘው ሰው ነው, long live tedy

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 11 місяців тому

    ቴዲዬ ሁሉም ያልፋል ግን እግዚአብሔር ያንን ሁሉ አልፎ ይኸው ወዳጅህንም ጠላትህንም አሳይቷህ ለስኬት በቅተኸል፡፡ አንተ ለኔ የጥንካሬ ምሳሌ ነህና ከነ ቤተሰብህ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የምለው፡፡

  • @Elhame5544
    @Elhame5544 11 місяців тому +1

    በጣምአሪፍቆይታነበር በድጋሚይቅረብልን

  • @emeshawwolde6530
    @emeshawwolde6530 11 місяців тому

    ቴዲ በጣም የንወድህ ወንድማችን ! ዕድሜ ; ጤናና ሰላሙን ይስጥህ!!!

  • @Hailuvet
    @Hailuvet 11 місяців тому

    ሰላም ሰምህን በመጥፎ ሰለሚያነሱት ባለመደንገጥህ
    ፈጣሪ ካንተ ጎን ሰለአለ
    የፈጣሪ እናት ድንግል ማርያም ከጎንህ ሁልግዜ ሰለነበረች ሰለአለች በክፉ ቢያነሱህም
    ደግ
    ትሁት
    ጠንካራ
    ብርቱ አድርጋካለች
    እንዃን ለክርሰቶሰ የገና በአል አደረሰህ በርታ

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 11 місяців тому +6

    በድጋሜ ቴድዬቅረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እደዛሬ ደስብሎኝ አያውቅም

  • @woinsetyazew6837
    @woinsetyazew6837 11 місяців тому

    ቴዲሰላም ነው በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አልፈህ እዚ ጋ ሳይህ እጅግ ደስ ብሎኛል
    ለሌሎችም ብርታት ነህ ቹቹ

  • @seralignshiferaw5079
    @seralignshiferaw5079 11 місяців тому

    Wow I'm watching your show, this one more than my expectations. Thank you for inviting Tedy!!!!!!!

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 11 місяців тому +2

    ቴዲ እውነትም የፅናት የጥንካሬ የጥራት ምሳሌ መጨረሻ ላይ ያ ሁሉ ሰው ሲመጣ አመሰግን ነበር ሲል እንባዬ ነው የጎረፈው ስኬት የራበው ያውቀዋል ስሜቱን አሁንም በፀጋና በእድሜ ይባርክህ ቴዶ ጀግና መስራት ያልቻሉ ያውሩ ተዋቸው ኤጎአቸው ነው ❤❤❤❤

  • @andnetassefa
    @andnetassefa 11 місяців тому +1

    ህይወትህ መሰናክል ስላለፈ ጣዕሙን ታውቀዋለህ ይሄንን ያላዩ ቢያወሩ የፈሰሰን ውሃን እንደማፈስ ነው።

  • @Berusali
    @Berusali 11 місяців тому +1

    Omg I didn't even feel he start talking , it was interesting story
    Thank you Teddy.

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 11 місяців тому

    ቴዲ ተሾመ ላመነበት የሚሞት ብርቱ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው! መቼም ሰው አድናቅ እንዳለው ነቃፊም አይጠፋውም ብዙ ጊዜ የሚሰሩ ሰዎችን የሚነቅፉ ግን ምቀኞች እና በሰው ስኬት ቅናት የሚያሳርራቸው ናቸው! ቴዲ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ!

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 11 місяців тому +1

    ወይኔ እንዴት እንደምወድክ እኮ ኡፍፍፍ ቃል ያጥረኛል ያኔ ሲዘምቱብክ በየሄድኩበት ተናጋሪዎችክን መሳደብ ነበር ስራዬ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 11 місяців тому +1

    ፈጣሪ ከኘቤተሰብህ ይጠብቅህ ከሁሉም ትለያለህ

  • @heldanabelayneh3576
    @heldanabelayneh3576 11 місяців тому

    ጀግናችን

  • @misbakmohammed5592
    @misbakmohammed5592 11 місяців тому

    እርጋታውና ፈገግታው ደግሞ ይለያል አላህ ይጠብቅህ

  • @alexu183
    @alexu183 11 місяців тому +2

    የሳጥናኤል ሙሽሮች!!😂❤ ሁለታችሁም!

  • @MikealAsefa-xn7wu
    @MikealAsefa-xn7wu 11 місяців тому +1

    ቴድሮስ ተሾመ ሠዎቹ ያሉት ትክክል ናቸው አጨብጭበሃል ተጠቅመሃል

  • @tinawoldaregay1032
    @tinawoldaregay1032 11 місяців тому

    Interesting, thank you for sharing enjoy your success and congratulations GOD BLESS YOUR Family's

  • @AbenzerShfraw
    @AbenzerShfraw 11 місяців тому +5

    ካሜራማኑ ግን ሚወዳት ልጅ አለች አደል ሁሌ ሚያሳየን ሚነገር ነገር ካላት ግን አንድ ቀን አቅርብልን😅

  • @someone7006
    @someone7006 11 місяців тому +1

    From zero to Hero. God bless you brother from the other mother !!!!

  • @almazmalu6956
    @almazmalu6956 11 місяців тому

    ቴዲ ጎበዝ ነህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏

  • @FrehiwotAmdu-p3v
    @FrehiwotAmdu-p3v 10 місяців тому

    ቴዲዬ በጣም ጥሩ ሰው ነው የውነት አከብርካለው

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 11 місяців тому +1

    WOW!! So inspiring!! Rise and Shine Mr. Teddyl I learned so much from your breath-taking story!!

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 11 місяців тому +1

    He is the best! May God Always Bless Him More & Protect Him With His Families!

  • @mahfuzbeshir5333
    @mahfuzbeshir5333 11 місяців тому +6

    dawit ለምንድነው ማስታወቂያ በየመሃሉ እያስገባህ ፕሮግራሙን ምታስደብረው?? መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ካስተዋወቅክ በቂ ነው

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45 11 місяців тому +3

    ቴዲ ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤

  • @beyondmotivation3975
    @beyondmotivation3975 11 місяців тому +3

    A professional who did his job at the highest level and an artist who put a significant mark on Ethiopian movie history. My generation knows how exceptional you're. thanks for sharing your story for millions Teddye. የጠላህ ይጠላ ሰላምህን ያብዛው።

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 9 місяців тому

    ቴዲ ወደፊልሙ አለም ብዙ ባትጠፋብን ባይ ነኝ ጥሩ ቆይታ

  • @Dagyartswork
    @Dagyartswork 11 місяців тому

    ከታሪኩ እንደተረዳሁት መልካም ሰው ነው ።፣ ጥሩ የጥበብ ባለሙያ መሆኑም እቅጨ እውነት ነው ። የኢትዮጵያን የፊልም ኢንደስትሪ አሁን ካለበት ያስፈነጥረዋል ብየ አምናለሁ።{ፍልም እዎዳለሁ} ስለዚህ ቴዎድሮስ ሆይ ብዙ ፊልሞችን ስራልን ለማለት ያህል ነው።

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 11 місяців тому

    Very interesting
    Thankyou Teddy sharing us your life experiences👍👍👍

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 11 місяців тому

    2002 ላይ የሚያምር የሰርጌ ፎቶ አንተ ነህ ያነሳኸኝ እንዴት እንደሚያምር ተባረክ

  • @holyfanta8120
    @holyfanta8120 11 місяців тому

    just wow,dazzling story. May God bless you

  • @matusala8322
    @matusala8322 11 місяців тому +2

    Find purpose and peace in life rather than money. No amount of wealth will eliminate your inner battle.
    የደስታ ምንጭ እኛ እንጅ ሀብት አይደለም: ሀብታም ሰዎች ከደሃ የባሰ እንቅልፍ አጥተው ያድራሉ::

  • @fifileg3520
    @fifileg3520 11 місяців тому +1

    Betam konjo sem yematfat wenjelen tsedet yarge program new.Gobez Teddy T.

  • @ZinashHailu-mp2jl
    @ZinashHailu-mp2jl 11 місяців тому

    Kal yelgem......edemi yesetke ahunem tsegawen yechemrelke ❤

  • @hawudpictures3902
    @hawudpictures3902 11 місяців тому

    ቴዲዬ የፊልሞች አድናቂ ነኝ። ቀይ ስህተት ፊልም ለካስ አብዛኛው የራስህ ታሪክ ነው ለካ!

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 11 місяців тому

    Teddy Tetegeb beyehalew btam temsechiy new ysemahuk yewnt betam akibarih negen duruo Police honeh yserabet Film jemero btam new ymadenkeh❤❤❤❤❤❤Le negativeerich buta almesetet new!!!

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 11 місяців тому

    ቲዬዲእግዚአብሔርእረጅምድሜናጤናይስጥኽ

  • @Zion929
    @Zion929 11 місяців тому +3

    ቴዲ በድጋሜ ይቅረብ❤❤❤❤

  • @Ana-f3h4p
    @Ana-f3h4p 8 місяців тому

    በህይወቴ እንድ ኣንተ ጀግና ብየ ያሰብኩት ሰው የለም። ነገር ግን እውነትና... ሆነና!

  • @user-ef8gb7vf4r
    @user-ef8gb7vf4r 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤። ቴዲ

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 9 місяців тому

    ቴዲዬ የኔ ቀና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወድሃለሁ

  • @KassaAberaKasaabera
    @KassaAberaKasaabera 11 місяців тому

    እምነት ካለህ ፍርሃተ እግዝኣብሔር ይኑርህ

  • @HassetMaya
    @HassetMaya 11 місяців тому +1

    እኔ ትዕግስት እባላለው የማያ ትውልድ የስብዕና ማበልፀጊያ ማህበር መስራች ነኝ ክቡር ዶክተር ዳዊት ድሪምስን በግል ለማግኘት እፈልጋለው

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 11 місяців тому

    ዋው

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 11 місяців тому

    ለምን እንደሆን አላውቅም የቴዲ ቃለመጠይቆችና ንግግሮች አድማጭ ነኝ… ፍቃዱ ተክለማሪያምን መኪና ሸለመ ከተባለ ጊዜ ጀምሮ ነው የወደድኩት… ደግሞም ብርቱ ሰው ነው

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 11 місяців тому +2

    ቴዲይ ሁሉም ወጋውን የሚገኘበት ጊዜ አለ አነተ መልካም ሰወ ነህ

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 11 місяців тому +3

    Thank you for sharing your experience Tedo ❤❤❤

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 11 місяців тому +1

    ቆይ ዳዊት የተባለው ሰውዬ ማን ነው ? ምን ታሥቦ ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጣው ? ካለጨበጨብክ ብሎ ተናገሮኝ መልስ ሣልሰጠው በመሄዱ እስካሁን ይቆጨኛል።

  • @freecell2840
    @freecell2840 11 місяців тому +1

    የጅማ የየሃጌሬ ልጅ❤❤❤

  • @hagereethiopia1735
    @hagereethiopia1735 11 місяців тому

    ቴዶ፡ምርጥ፡ሰዉ፡በርታ።

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 11 місяців тому +2

    የፊልምን ታሪክን የቀየረ

  • @abelGebreamlak-rj5ij
    @abelGebreamlak-rj5ij 11 місяців тому +1

    ክብር ሚገባው ሰው ክብር ስያገኝ ደስ ይለኛል ኡነትም ጀግና ነህ.