🔴 Bewketu Seyoum | አዲስ የበዕውቀቱ ስዩም ስራዎች |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 92

  • @ayelechfikire
    @ayelechfikire 7 місяців тому +12

    በህይወቴ ውስጥ እደበውቀቱ ስዩም የሚዝናናኝና በዚው እውቀትን የማገኝበት የስነ ጥበብ ሰው ነው፣ እናም በርታ ስምህ ከተግባርህ የተዋሀደለት ሰው ነህ።

  • @SeyumMk
    @SeyumMk 16 днів тому

    You're icon of dramatic contrast

  • @ras-h7u
    @ras-h7u 3 місяці тому +1

    በውቄ አዳም በአሉ rest in power አሌክስ ዘነበ ይጻፉ ድንቅ ነህ

  • @FASHION-xh1bf
    @FASHION-xh1bf 9 місяців тому +4

    የማይሰለች።❤❤

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  9 місяців тому

      Eg/r yesetelegn 🙏🙏🙏

  • @AmhaDeriba-sq7xt
    @AmhaDeriba-sq7xt 10 місяців тому +6

    አሪፊ ነው

  • @aklilshewangzaw6095
    @aklilshewangzaw6095 10 місяців тому +2

    አንደኛ

  • @zenawimelak4762
    @zenawimelak4762 10 місяців тому +5

    Looking forward to the next...

  • @semeyegebrelleg8740
    @semeyegebrelleg8740 9 місяців тому +2

    Anbesa 🦁 FANO

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 9 місяців тому +1

    Tebarek👍👍👍👍👍🙏

  • @amirside5728
    @amirside5728 9 місяців тому +2

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @mesrachendale2959
    @mesrachendale2959 9 місяців тому

  • @AbushBelete-h2z
    @AbushBelete-h2z 9 місяців тому +2

    በቀደዳ ዘርፍ ክፍት የስራ ቦታ😂😂😅😅😂😂

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 7 місяців тому +2

    የብልግና ቃላቶችን በድርሰት ውስጥ አስገብቶ ማሣቅ ሳይሆን ማሣቀቅ ነው ።ባህላችን አይፈቅድም በተለይ እንዳንተ ከገጠር ለመጣ አይበጅህም ፤ተወዉ !!!!

    • @7kilo853
      @7kilo853 7 місяців тому +2

      "የህጋዊ ድሀ ልጅ"

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  6 місяців тому

      🙏🙏🙏🙏

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 5 місяців тому +1

    ልዝብ እገታ😂

  • @amsaluzeleke9284
    @amsaluzeleke9284 8 місяців тому +3

    በውቀቱ ስዩም ሆይ
    የዚህ አይነት አቀራረብ አያምርብህም፣ ዩቱቭር የስዎች ፣ መጠቀሚያ መሰልከኝ። የአሜሪካ መንገድ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትንቀሳቀስ ይመስላል አሊያም፣ አፈዘዙህ ልበል!!!!!

    • @YAOMSAN
      @YAOMSAN 7 місяців тому

      የእውነት ግን እሱ ነው?

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  7 місяців тому

      🙏🙏🙏

    • @naniadhanom
      @naniadhanom 6 місяців тому

      ​@@YAOMSAN Aydelem .gn wedjewalehu

    • @birehanukurabachew9097
      @birehanukurabachew9097 6 місяців тому

      Esu aydelem AI Voice over new

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw 9 місяців тому

    በእውቄ ዛሬ ነው በአካል ያየሁ የገረመኝ በጣም አጭር መሆንና ፉትህ ከቁመት ይበልጣል

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  9 місяців тому

      🤣🤣🙏🙏

    • @Oldisbutgoodies
      @Oldisbutgoodies 8 місяців тому +1

      አማርኛ ተማር መጀመሪያ

    • @yosefBerhie
      @yosefBerhie 7 місяців тому

      እንዳአንተ እውቀት ማሰተዋል ከሚያጥረው አይሻልም

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 8 місяців тому

    ❤️❤️❤️😂😂😂

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 7 місяців тому +1

    Bewke yechilal 😂

  • @tadtube-1
    @tadtube-1 9 місяців тому

    በራስህ ና

  • @burn-to-learn
    @burn-to-learn 8 місяців тому +1

    የበለጠ በውቀቱ ስዩምን መስሏል ድምፅህ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 8 місяців тому

    Thank you our brother. I have dog I love very much my puppy her name is Lily really really like my twin children. I love very much you respect very happy. Thank you so much. I have four lovely dog but I love very much. Thank you. I love and animals because I am born countryside now I am London. I have four. I love my dog, Lily Oliver Lucy and now five I have 511 very much small small dog beautiful dog thank you so much. I know that person Ethiopia she loves her talk like like crying thank you so much.😊🟢🟡🔴🙏

    • @fasilteshome6623
      @fasilteshome6623 8 місяців тому

      I live in Ethiopia and I think I speak and write better English by far, than you...😂😂

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  8 місяців тому

      🙏🙏

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  8 місяців тому

      🙏🙏🙏

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  8 місяців тому

      🙏🙏🙏

  • @YonasLawyer
    @YonasLawyer 5 місяців тому +1

    Background soundu ሲያስጠላ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 10 місяців тому +30

    የጀርባ ሁካታውን አስወግዳችሁ እንደገና ስሩት እኔ ጀመርሁት ግን መጨረስ አልቻሌሁም።

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  10 місяців тому +5

      እሽ። ግን የመጀመሪያዎቹ 5 ደቂቃ ብቻ ነው እንጅ ከዛ ውጭ ሙሉ ትረካ ነው

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  10 місяців тому +3

      አሁን ሁሉም ተስተካክሏል።

    • @WubishetAlemu-zk3sd
      @WubishetAlemu-zk3sd 6 місяців тому

      ​@@AbiyuMedia9poolull😅😅lp😮9 6:13 😮😮 6:13 😮😮

  • @melimellona6549
    @melimellona6549 9 місяців тому

    አቅም ቅም ቢኖረኝ በኮብልስቶን ድንጋይ መከካት

  • @thomasnegash8067
    @thomasnegash8067 9 місяців тому

    yetebareke yihun ahun metahu...😂😂😂

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 10 місяців тому +4

    The background laugh is so annoying. Why did you add it?

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  10 місяців тому

      Thank you for sharing your thoughts! I understand your concern. The background laughter was intentionally added only to the first 5 minutes of the video to create a light-hearted introduction. I apologize if it was distracting for you. I assure you that the rest of the video doesn't include the background laughter. I appreciate your feedback and will keep it in mind for future videos. Thank you for watching!

    • @kiyalight94
      @kiyalight94 10 місяців тому

      Thank you for your understanding!

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  10 місяців тому +1

      you welcome. Now it's fixed.

  • @MelatAlemayehu-s7w
    @MelatAlemayehu-s7w 10 місяців тому

    ሚስቁት በጣም ያስጠላል

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  10 місяців тому

      እሽ ለአስተያየትህ ፈጣሪ ይስጥልን። ከመጀመሪያዎቹ 5 ደቂቃ ውጭ ያሉት ብቻ ናቸው ያላቸው። ከዛ ውጭ ሁሉም የለባቸውም። ቀጣይ ያሉትን ተመልከታቸው።

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  10 місяців тому

      አሁን ሁሉም ተስተካክሏል።

  • @kebenaadis
    @kebenaadis 6 місяців тому

    ጎበዝ ነህ ፡ግን በድርሰት ውስጥ የብልግና ቃላቶች ትጠቀማለህ ፡ለአንተ ዘመናዊነት ቢመስልህም እቤት ውስጥ ከልጆች ጋር ሆኖ ለሚያዳምጥ ሰው ባለጌ የሚል ስም ያሰጥሀል።ያለፈው አልፏል ፡ወደፊት ለምትፅፋቸው ፅሁፋቸው ብልግና ቃላቶች ጥንቃቄ ብታደርግ።

  • @STUDIO-forpassion
    @STUDIO-forpassion 8 місяців тому +3

    ዘራፊ! ያለባለቤቱ ፈቃድ በሰው ፈጠራ ሸቃይ!

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  8 місяців тому

      🙏🙏

    • @STUDIO-forpassion
      @STUDIO-forpassion 6 місяців тому

      @@AbiyuMedia ለአዘጋጁ - በውቀቱ ይጽፋል እንጂ ቁጭ ብሎ ኢዲት ሲያደርግ አይውልምና የዚህ ቻናል አዘጋጅ ይኖራል። ግን ግን የራሱ የበውቀቱም ከሆነ ወይም በሱ ፍቃድ ወይም ለ እሱ የምትሰሩት ከሆነ ለምን ግልጽ አታደርጉትም? እናንተ ጨዋ እኛን ተሳዳቢ ማድረግ ጽድቅ አያመጣም። የሰው ፈጠራ መብት ተቆርቋ ሪ እንጂ ተሳዳቢ ሆነን አይደለም። የሱ ወይም ለሱ ከሆነ እያየን እንደግፍ። ግልጽ አድርጉት። አጉል ጨዋ አጉል ትሁት አትሁኑ። ሌባም ሊያጭበረብር ጨዋም ትሁትም መስሎ ይቀርባልና። ለወቀሳ ኮሜንት ማጨብጨብን ምን አመጣው?

  • @bonnyzed
    @bonnyzed 7 місяців тому

    ገጣሚ አልነበር እንዴ ?
    ከምኔው ኮሜዲያን ሆነ ?

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 9 місяців тому +2

    ሁሉም ስብስክራይብ ለማግኘት አዲሱ የበውቀቱ ውሸት ጅፊቶች ስርታችሁብሉ ከሰብስክራይብ መና

  • @LikeSemaetatKdusGiorgis
    @LikeSemaetatKdusGiorgis 9 місяців тому

    የእብድ ውሾች ዘር

  • @nahomzewge8422
    @nahomzewge8422 10 місяців тому +2

    Remove the laugh track, so annoying

  • @getayakalalene-tq4js
    @getayakalalene-tq4js 7 місяців тому

    ይህ የፈረስ ድምጽ እንጅ የበዕዉቄ ድምጽ አይደለም በአካባቢዉ እራሱ የለህም ስድ ነህ በስድ ንባብ የተገለጸክ እራስክን ሁን ሰዉ ለመሆን ከምትጥር ባዶዉ ለፍላፊ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 7 місяців тому

    ኮሜዲ የኢትዮጵኛ ቃል አደለም፣ የዱርዬ ጥራዝነጠቅ ደደብ አጠቃቀም ተዉ።

  • @tirekabicha
    @tirekabicha 9 місяців тому

    የሰውን ልፋት እንደራስህ አድርገህ እያቀረብክ ስለሆነ unsubscribe በማድረግ እንቀጣሃለን። ትክክለኛው የ በውቄ channel ይሄ አይደለም ።

  • @AmhaDeriba-sq7xt
    @AmhaDeriba-sq7xt 10 місяців тому +1

    አሪፊ ነው

  • @tirekabicha
    @tirekabicha 9 місяців тому

    የሰውን ልፋት እንደራስህ አድርገህ እያቀረብክ ስለሆነ unsubscribe በማድረግ እንቀጣሃለን። ትክክለኛው የ በውቄ channel ይሄ አይደለም ።

  • @tirekabicha
    @tirekabicha 9 місяців тому

    የሰውን ልፋት እንደራስህ አድርገህ እያቀረብክ ስለሆነ unsubscribe በማድረግ እንቀጣሃለን። ትክክለኛው የ በውቄ channel ይሄ አይደለም ።

  • @tirekabicha
    @tirekabicha 9 місяців тому

    የሰውን ልፋት እንደራስህ አድርገህ እያቀረብክ ስለሆነ unsubscribe በማድረግ እንቀጣሃለን። ትክክለኛው የ በውቄ channel ይሄ አይደለም ።

  • @tirekabicha
    @tirekabicha 9 місяців тому

    የሰውን ልፋት እንደራስህ አድርገህ እያቀረብክ ስለሆነ unsubscribe በማድረግ እንቀጣሃለን። ትክክለኛው የ በውቄ channel ይሄ አይደለም ።

  • @tirekabicha
    @tirekabicha 9 місяців тому +3

    የሰውን ልፋት እንደራስህ አድርገህ እያቀረብክ ስለሆነ unsubscribe በማድረግ እንቀጣሃለን። ትክክለኛው የ በውቄ channel ይሄ አይደለም ።

    • @AbiyuMedia
      @AbiyuMedia  9 місяців тому +1

      🙏🙏

    • @melimellona6549
      @melimellona6549 8 місяців тому

      ትክክለኛው የበውቄ ቻናል የትኛው ነዉ

    • @tirekabicha
      @tirekabicha 8 місяців тому

      www.youtube.com/@BewketuSeyoumofficial