Ethiopian Music : Bamlak Getnet ባአምላክ ጌትነት (ወላንሳዬ) New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 662

  • @ቃልኪዳን-በ9ዘ
    @ቃልኪዳን-በ9ዘ 4 роки тому +48

    ዋው አለባበስ ፣ግጥም፣ዜማ ፣ቅንብር በጣም ያምራል አማራዬ እንደመሸ አይቀርም

    • @SemagnFkadie
      @SemagnFkadie 10 місяців тому

      ባህላችን እደወረደ ዋው ደስ ይላን ያኑርሽ

  • @ማርያምማርያም-ጰ6አ
    @ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 роки тому +143

    ትክክለኛ ምርጥ ነፍጠኛ አለባበስ የኔ ወርቅ

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 роки тому +103

    ቤት አማራወች ኧረላይክ ይህነው የኛባህል ባህላችን እናበረታታ

  • @አፋሯYouTube
    @አፋሯYouTube 4 місяці тому +7

    ሙዚቃ ለመተው እወስን እና ወሎ የሚል ሰስማ ይነሽጠኝ የኔ ወሎ ማሩ ባልወለድበት ሁሉን ባላየው የመሻይኮቹ የቀሳውስቶች ያራሽ የተኳሾቹ አገር ወሎ እደምነው በሉልኝማ ❤❤🎉

  • @መልካምነትለራስነው-ለ2ወ

    አማራነት ውበት ነው ኢትዮጽያዊነት ኩራት ነው ወላንሳዬ ምርጥ ስራ ነው I Lovat !

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 4 роки тому +427

    አማራ በመሆኑ ብቻ የሚኮራ👍👈
    ወሎ
    ጎንደር
    ጎጃም
    ሸዋ( 1 )አማራ 💪

    • @gshhshs6521
      @gshhshs6521 4 роки тому +9

      የኔምር

    • @Nየአባቷናፋቂ
      @Nየአባቷናፋቂ 4 роки тому +8

      የኔ ቆጆ

    • @wagayealebachw7549
      @wagayealebachw7549 4 роки тому +9

      እውነት ነው አማራነት ኩራት ነው አማራነት መታደል ነው

    • @Nየአባቷናፋቂ
      @Nየአባቷናፋቂ 4 роки тому

      @@yeshi-mekonnen 😀😀😀😀

    • @tsionkidist1046
      @tsionkidist1046 4 роки тому +1

      zeregnitin bemesbikish eferi wendim ke wendimu dem yemiyafasis merz yehonen neger agzfo marageb berasish wenndim ene kante belay ante degmo kene betach belo memetsadik new kurat? Maferia!

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 3 роки тому +3

    እስኪ እዚህ ሙዚየም የሄዳችሁ አይይ ትዝታ መገንሸዋ በር ወሎየነት በኡነት ይለያል ብረሪ ብረሪ አለኝ የኔ ቆንጆ ዉድድድ።ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር ከነህዝቦቿ

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube6798 4 роки тому +27

    የኔ ድምፀ መረዋ ስወድሽ ባችዬ❤❤❤

  • @ethiopiahabesha1265
    @ethiopiahabesha1265 4 роки тому +21

    ቆንጆ ሰራ ነው ወላንሳዬ አይታማም ጭራሽ ውሎ በደግነት
    ምነው በእኔ ጭከነ የሱ አንጀት
    ማሮች ናችሁ ወሎች
    ውድድድድድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ 💚💛❤

  • @POWE4755
    @POWE4755 4 роки тому +15

    ግራ ሞገስሽ ድምፅሽ አለባበስሽ ዋውውውውውውውሰላምሽ ይብዛልኝ ሰብ ላይክ

  • @kadejahasdf2494
    @kadejahasdf2494 4 роки тому +137

    ለብቻው ራቁታም ቢሆን ይሄኔ የላይክ ጉድ ነበር እንደዚህ የናቶቻችንን ቀሚስ ለባሽ ያብዛል።

  • @Lijmaki
    @Lijmaki 4 роки тому +49

    ወሎዬዎች አቤት ዉበት ዋዉ ነዉ ድምፅ❤❤❤❤

  • @garmakw8747
    @garmakw8747 4 роки тому +4

    በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ በተለይ ሀገሬን ስላነሳሽ ደስ ታዬ ወደር የለውም አኛም አግዚአብሔር ከስደት ወደ ሀገራችን በሰላም ያስገባን ያም አለ ያም ያው ሀገር አዝህም አድሜ መጨርስ ነዉ አይሞላም ሀገርቤትም ኑሮ ያማርራል ጌታ ይርዳን ለኛ ለስደተኞች

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 4 роки тому +23

    ዋውውውውው ንግስቲቱ መጣሽልን ♥
    አለባበሽ ብቻ ይበቃል የኔ ነፍጠኛ ♥

  • @tesfaayalew34
    @tesfaayalew34 4 роки тому +25

    ምርጥ ምስል ከምርጥ ድምፅ በጣም ተመችቶኛል::👏🤙

  • @zdeeshetu7972
    @zdeeshetu7972 2 роки тому +1

    ሁልጊዜ ብስማው የማይሰለች ድምፅና ክሊብ በጣም ያምራ ገለል በል ሀረርጎ ደሴን አትከልልኝ ገራዶ መሀል ላይ የማየው ሰው አለኝ MY Desis🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @garmakw8747
    @garmakw8747 4 роки тому +8

    Wow በጣም ቆንጆ ሰራ ነዉ አሁንም የ በፈቱም ጎንደር የ ሰራሽ ው በጣም ጥሩ ነዉ በጣም የተለፋበት ሰራ መሆኑ ያስታውቃል በርች

  • @rozarozi9629
    @rozarozi9629 4 роки тому +8

    አለባበስሽ ድምፅሽ ቀረፃው ሁሉም ነገር ዋውውው
    እኔም ብረሪ ብረሪ ብሎኛል ሀገሬ ንፍቅ ብሎኛል

  • @shamblemengistu2625
    @shamblemengistu2625 4 роки тому +29

    ደስ የሚልሙዚቃ ነው ተመችቶኛል አማራዊቷ ቆንጆ

  • @getachewzewdu9221
    @getachewzewdu9221 3 роки тому +1

    ያኔ ፋና ሰትወዳደሪ የብቃትሸ አምኘ ነበር አማራነት ኩራት ነው የኔ ቆንጆ ገና ትደሚቂያለሸ

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 4 роки тому +31

    ወይ፡አማራ፡የግዜሄር፡መሀል፡እጅ፡በጣም፡ምርጥ፡ዘፈን፡ቄሮ፡አይን፡ይጠብቃችሁ፡ወገኖቸ

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    እፍፍፍፍ ሀገሬ ወሎ ደሴ ናፍቆት የቤተሰብ ናፍቆት ድፍት ሊራገኝ ነው የት ናችሁ ያገር ልጆች ኧረ ምን ይሻለኛል መሄጃ ቀኔ ናፈቀኝ 6ወረ አመታት ሆነብኝ ይመችሽ ቆንጆ ተመሰጥኩ ከናፍቆት ጋር

  • @susuhaashawit1997
    @susuhaashawit1997 4 роки тому +10

    ገራሚ ድምፅ ነው ሰርተሽዋል በወሎኛ

  • @selamselam7274
    @selamselam7274 4 роки тому +15

    የኔ ውብ ድምፅሽ ያምራል ጎንደሬዋ

  • @juntasvitas6990
    @juntasvitas6990 3 роки тому +3

    ጎደሬነኝወሎ ሢጠራ በጣም ምወደው አድ አማራ ውበትማ ከአማራነውኮ😘😘😘😘

  • @ellaamira3418
    @ellaamira3418 4 роки тому +15

    ዘፈኑ ሸጋ ነው። ሺድዮው ግን ጥራት ይጎለዋል!! ❤❤❤

  • @lijj1537
    @lijj1537 2 роки тому +2

    ባንቻአምላክ በጣም ምርጥ ሰራ ነው በርች ውበት ስለካ አማራ ነው 👌👌

  • @samsonabuye1031
    @samsonabuye1031 4 роки тому +10

    ዋውውውውውውውውውውውው
    ሁሉን የተሞላሽ
    የኛ ልዕልት
    የኛ ውብ
    እንወድሻለን

  • @ሳምሪስደተኛዋእናቴንናፋቂ

    ባንቺዬ ዋውው ከምር ልዩ ነው እኔ ጎጃም ነኝ አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ስወድሽ ጠንክሪልኝ💘💘💘💘💘💘

  • @sada-pe2hg
    @sada-pe2hg 2 роки тому +1

    የኔ ቆጆ የተዋጣ ሙዚቃ ያምራል ውበት ወሎላይ ኢትዮጵያዊነት ኩራትነው

  • @madinamadina8624
    @madinamadina8624 4 роки тому +6

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ምርጥ ስራ ነው ውዴ♥♥♥♥

  • @eshetuhaile500
    @eshetuhaile500 4 роки тому +13

    ምርጥ ስራ ነዉ!! ቅዱስ ላልይበላ ይጠብቅሽ

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 роки тому +2

    አቤት ቆንጆ ነገር እኮነሽ የኔ ውድድድድድ💛💚❤️🥰"ውበት ሲለካ ውሎዎች ናቼው ለካ😍😍😍😍

  • @huluhagere
    @huluhagere 4 роки тому +2

    Good Job በጣም ጎበዝ እና ምንጊዜም ከዘመን ዘመን ተሻጋሪ የትም የማትች ይችት አንድ ብቻ ተገኘች።

  • @mekdesmekdes1907
    @mekdesmekdes1907 4 роки тому +4

    የኔ ድምፀ መረዋ በዚህ ስለመጣሽልኝ ደስ ብሎኛል እደጊልኝ

  • @nejunaqueenhabeshawit8498
    @nejunaqueenhabeshawit8498 3 роки тому +3

    ወሎ የፍቅር 😍😍😍😍ሀገር የውበት መፍለቂያ😘😘😘😘 ♥♥♥ምርጥ ስራ ኖው ትችያለሽ በርች 👌🕌💒አማራዬ ሰላምሽ ይመልስልን🙇🙏

  • @KidistFetene
    @KidistFetene 4 місяці тому

    ድምፅሽ እንዴት ያምራል የጎደሯ ቀበጥ ቅበጭበት በጣም ነው የምወዳቹህ ጎደሬዎች❤❤

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 4 роки тому +6

    የኔ ቆንጆ ሀሪፍ ሥራነው ብርች ጠፍተሸነበር እንኳደህና መጣሸ

    • @tesfayeado2737
      @tesfayeado2737 3 роки тому

      Yeshi alemu mesedet hatiat aydelem enem sidetegnia negni kibir lanchina lehagerachin enimelesalen yemersa lij negni

  • @assefak4356
    @assefak4356 4 роки тому +4

    በጣም የተዋጣለት ስራ ነው ::
    የዘፈኑ መጠሪያ ግን ብረሪ አለኝ ነበር መሆን የነበረበት .
    በርች ቆንጆ ነው!!!

  • @tsigewolde7668
    @tsigewolde7668 4 роки тому +14

    እምዬ ወሎ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ !!!❤❤❤ዘፍነሻል ከልብሽ

  • @SebleWuletaw-s9p
    @SebleWuletaw-s9p Рік тому

    እውነትነው ግሩም ድምፅ እና ጥሩ መልክትነው በርታ ወንድሜ ቸር ወሬ አሰማን አምላኬ

  • @assefak4356
    @assefak4356 3 роки тому +4

    ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ድምፅ ልስልስ ያለ የማይጎረብጥ 🥰🥰🥰

  • @ሠርክነኝወሎየዋእናቴንናፋ

    ዋው ድምፅ ከሚያምር አለባበስ ጋ ፩ኛ የኔ ቆንጆ

  • @seblelove8030
    @seblelove8030 4 роки тому +11

    ውይ አለባበስ የነ፭ ድምፅ መርዋ 😘😘😘😘😘

  • @almiyedlawitenate7551
    @almiyedlawitenate7551 4 роки тому +4

    ባንችየ የደባርቄዋ የሠፍር ልጅ ጉበዝ በርች ማር

  • @bx5831
    @bx5831 4 роки тому +1

    Like ያንሳል like በላይ ይገባ ነበር።ይሄ የአማራ ጸጋ ያስደምመኛል

  • @Lovebaby21_
    @Lovebaby21_ 4 роки тому +9

    ገራገሩ ገራገሩ ወሎ ደጉ የባቲ ሰው
    ገራገሩ ገራገሩ ወሎ ደጉ ያአምባሰል ሰው
    ገለል በል ሀረጎ ደሴን አትከልለኝ
    ገራዶ ማሀላይ የማየው ሰው አለኝ
    እኔስ ብረሪ ብረሪ አለኝ ደሴ ናፈቀኝ ።
    እምየ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ለዘላለም ። 😍😘

  • @seadayimer7090
    @seadayimer7090 4 роки тому +26

    የኔ ቆንጆ ድምፀ መረዋ ሀገሬ ወሎ መቸ ይሆን የማይሽ

    • @aninmohammef65
      @aninmohammef65 4 роки тому

      እኔእራሡእንደትእንደናፈቀኝ

  • @NetsanetGashaw-i4m
    @NetsanetGashaw-i4m 2 місяці тому

    በምኒ ካች ብዙ እጠብቃለን የኔ ጀግና በርች ትችያለሽ የኔ ወርቅ

  • @ሉቤየወሎዋቀበጥ
    @ሉቤየወሎዋቀበጥ 4 роки тому +15

    ወሎ ሀገሬ ክበራልኝ አይይይ ናፍቀኝ የኔ ውድ ከድምጥሽ ካለባበስሽ የለለ ነው አይይይይይ

  • @manayye
    @manayye 4 роки тому +12

    የቤተ አምሐራ ውበት 🥰

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 20 днів тому

    Wow l'm from Canada but l like Ethiopia music Love good 👍

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 роки тому +2

    ዋው አለባበስ ቃላት የለኝም ብቻ በደፈነው ሁሉም ያአምራል

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 4 роки тому +3

    ድምፅ ውበት አለባበስ
    አሟልቶ ሰጥቶሻል ቅንጅት ወሎዬዋ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Рік тому +3

    God bless 65 million Amhara❤🙏❤️...Fano forever❤️💪

  • @tewodrosshimeles251
    @tewodrosshimeles251 4 роки тому +9

    Wow!!!!...... This music marks the renaissance of Wollo music....

  • @askalmariam3225
    @askalmariam3225 4 роки тому +15

    ፉቅር ያልገባው ሰው ምን ያረጋል ዴሴ ❤️🔥🙌

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 4 роки тому +1

    Wowwww ye amtu mirt Bahlawzefen yeh new betam konjo sra new👍dimtsesh ye Endeliben yemeslal💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @balsete4215
    @balsete4215 4 роки тому +2

    ግን ሀገሬን እረሳሽ ጎጃምን እነጎደርን ምነዉ በሰላም
    ሙዚቃው ቆንጆ ነዉ ተመችቶኛል ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ

  • @ServalmGnzeb
    @ServalmGnzeb 5 місяців тому

    ወሎያ ነኝ የወልድያ ልጅ በርችልኝ የኔ እህት ምርጥ ነው

    • @ServalmGnzeb
      @ServalmGnzeb 5 місяців тому

      አይታማም ጭራሽ ወሎ በደግነት

  • @yitagesubaye1335
    @yitagesubaye1335 2 роки тому

    የምርጥ ነው እህቴ በርች የጎንደር ቅምጥል

  • @kirosgebrehiwot1911
    @kirosgebrehiwot1911 3 роки тому +2

    ደስ ሲል ወርቅ ዘፈን እንደዚህ አይነት ስራ ይብዛልን

  • @solomon5821
    @solomon5821 Рік тому

    ትችያለሽ . . . ደግሞ ወሎየነትን ደስ ይላል

  • @hayathmuhammed8734
    @hayathmuhammed8734 4 роки тому +11

    የወሎ ልጂ ስለሆኩኝ ኮራሁብሺ

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 4 роки тому +10

    Banchiye well come by smart music of Amhara wello cultural music.

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ

    ወላንሳዬ ምርጥ የአማራ አለባበስ

    • @mogesk
      @mogesk 3 роки тому +1

      እናመሰግናለን !

    • @HawwaaWii-gk1ge
      @HawwaaWii-gk1ge 11 місяців тому +1

      ወላሳዩ 1:45

  • @abaymetekya5362
    @abaymetekya5362 4 роки тому +4

    ምርጥ ድምፅ አለሽ

  • @ሠላምየ
    @ሠላምየ 3 роки тому +1

    አቤት ድምፅ ❤️❤❤ አማራ መሆን እኮ መታደል ነው

  • @ኤፊየከላላዋ
    @ኤፊየከላላዋ 4 роки тому +2

    ዋው አንደኛ ነሽ ማማየ አለባበሥሽ ደሞ በጣም ይምራል ወሎ የፍቅር ሀገር

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 роки тому +56

    ዋውውው ወሎየወች የትናችሁ😍😍😍👍👍

  • @werkumuha3111
    @werkumuha3111 2 роки тому

    ወለየዎች የመስጅዱም የታቦቱም አምላክ ከናተጋር ይሁን ሠዉን በሠዉነቱ እንጅ በዘር ሥለማታምኑ

  • @ብርቄነኝከነዲቄሰፈር

    ዋውወሎየባልሆንይቆጨኝነበር👍👍👍❤❤❤

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 4 роки тому +2

    ባንችየ በርቺልኝ ድምፀ መረዋዋ
    አንች ምትሰሪበት ባህል ምሺት እኮ አንች ስትኖሪ ድምቅምቅ ነው ሚለው👍😍

    • @እምየጎንደር-ጘ4ጐ
      @እምየጎንደር-ጘ4ጐ 4 роки тому +1

      ቦታው የት ነው ምትሰራበት ጎራ እንድል ባህሌን ማሳደድ እወዳለሁ

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 4 роки тому +6

    ባንቺ Congratulations,
    ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ ነግሬሽ ነበር ።
    ጃሎበልና አምሳል ምትኬ ጋር በምትሰሪበት ጊዜ።

  • @walansataye9766
    @walansataye9766 4 роки тому +1

    ወላንሳዬ
    የኔም ስም ወላንሳ ነው
    በጣም ነው ደስ ያለኝ በዛው ወላንሳ ማለት ጥርት ያለ አማርኛ መሆኑን
    እና ትርጉሙም
    ለመልካም ፀባይ ወይም ለመልከኛ ባጠቃላይ ለመልካም ነገር መግለጫ
    መሆኑን ስላሳወቅሽልኝ አመሰግንሻለሁ በጣም
    ብዙ ሰዋች ትርጉሙን ለማወቅ ይቸገሩ ነበር አማርኛነቱንም አያቁም ነበር ስለዚህ መልካም ስራ ነው
    ምነው ሸዋንም አመሰግናለሁ በጣም

  • @abejebirhanu535
    @abejebirhanu535 Місяць тому

    ኡፍፍፍፍ!! ለምን አለቀ? ድንቅ ስራ!

  • @teefasiri.6420
    @teefasiri.6420 4 роки тому +1

    አች እራሱ ወላሳ ነሽ የኔ ውሎዬ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 4 роки тому +2

    ምርጥ ስራ ነው በረች አሺ የኔ ቆንጆ

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji 3 роки тому +1

    ድንቅ ሙዚቃ ባህሉን የጠበቀ አለባበስ ሚገርም ድምፅ ይመችሽ ቆንጅዬዋ

  • @kulubaynie8528
    @kulubaynie8528 4 роки тому +4

    ምርጥ የባህል ዘፈን ነው ይዘሽ የመጣሽው ይመችሽ አቦ(ድምጽሽም ሸጋ ነው)፡፡

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 2 роки тому

    ዋው ወላንሳዬ ወሎዬነት ውብት ፍቅር ነው❤️❤️❤️

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 4 роки тому +10

    ❤ወልድያ❤ሙጋድ አድጎ ማነውየናፈቀው💝💋👈 ያነን የሳንቃልጅ የአላገዶ መቸነው የማየው ሙጋድ ወርዶ ይመችሽ ማርየ

    • @tesfayeado2737
      @tesfayeado2737 3 роки тому

      Welo yeju woldeya mugad like yager lijochi fikreeeeeee

  • @የወሎዋከረሚላ
    @የወሎዋከረሚላ 4 роки тому +65

    የሎ ልጆች የት ናችሁ እኔም የዉሎ ልጂ ነኝ መርሳራ አባገትየ ኑሩልኝ ዘላለም💚💛❤

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y 4 місяці тому

    ባምላክየ የውድ በጣም ነው የምወድሽ ሙዚቃሽ በጣም በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @mimiamara1260
    @mimiamara1260 4 роки тому +8

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @gizachewbayleyegn4309
    @gizachewbayleyegn4309 6 місяців тому

    ትለያለሽ
    እግዛብሔር ይባርክሽ።

  • @getachewnibret783
    @getachewnibret783 2 роки тому

    ምርጥ አዘፋፈን ምርጥ አለባበስ ያምራል በርቺ።

  • @shw7342
    @shw7342 4 роки тому +10

    የኔማር ስታምሪ የወሎ ቀበጥ♥💏

  • @tigistgebremariam265
    @tigistgebremariam265 4 роки тому

    ዋውውው ነው ውሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አንደኛ ስታምሩ

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 роки тому +14

    ወላንሳዬ! Love it

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 3 роки тому +1

    ዋዉ ዲምፅሽ ዋዉ በርቺ

  • @maledemuluken4363
    @maledemuluken4363 Рік тому

    ባንቺ ጨጨሆ ትዝታ በርችልን

  • @AzanewGebeyehu
    @AzanewGebeyehu 3 місяці тому +3

    የአማራ ውበት: ጌጥ :ለዛ: ድምቀት : ደስታ ውሎ ነው ወሎየዎች አቤት ሙሀባቹህ ፍቅራቹህ ሁሉ ነገራቹህ በናተ ቁጥጥር ስር አዋለኝ አቤት ትህትና አቤት ደግነታቹህ ስለናት መጀመር እንጅ መጨረስ አልችልበትም አቅሙ የለኝም ወሎየ አለመሆኔ ሳስበው ወላሂ ያናድደኛል ያስለቅሰኛል ወሎየ በሆነው በሙሉ እቀናለሁ መሉየ መሆነ መታደል ነው ያረብ ጠብን ጭቅጭቅን ነገርን ሀሜትን ስድብን አያቁ ያም አልበቃ ብሎ ሳያጠፉ ይቅርታን እሚጠይቁት ነገርስ አቤት ለናተ ስል አፈር በበለውላቹህ ያረብ እና ከዚህ በላይ ደግነት የት ይምጣ እውነት ትውልዴ አድገቴ ወሎ አለመሆኔን ሳስብ ቢያንስ ቀሪ ሂወት ዘመኔን ወሎ ላይ በሆነ እያልኩ እረቢን እለምናለሁ ስለወሎ ስሰማ አለቅሳለሁ እምባየ ይቀድማል
    የወሎን ያህል ጅግንነት
    የወሎን ያህል ቁንጅና
    የወሎን ያህል መልካምነት
    የወሎን ያህል የዋህነት
    የወሎን ያህል ሰው አክባሪ
    የትም ቦታ የለም አላህ ይጨምርላቹህ ልቤ ላይ ሁሌም አላቹህ ሁሌም እወዳቹሀለው

  • @addisamdaga8432
    @addisamdaga8432 3 роки тому +1

    እቺ ወሎ የተባለች ሀገር መቼ ይሆን የማያት ስወዳቸው love u so much !!!!!

    • @tt-zs1nq
      @tt-zs1nq 2 роки тому

      ነይልን 🥰🥰

  • @Nየአባቷናፋቂ
    @Nየአባቷናፋቂ 4 роки тому +6

    ወለየዎች አቤት ውበት💞💞💞💞

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 4 роки тому +11

    U have beautiful voice, keep it up 💗👍👍

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 місяців тому +1

    አማራዬ የኔወቹ አላችሁ ❤❤❤❤❤ 3:06

  • @samsonabuye1031
    @samsonabuye1031 4 роки тому +18

    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ

  • @AssefuAmbo
    @AssefuAmbo 4 місяці тому

    ወላንሳየምርጥዘፈንበርቺ

  • @mekdesassefa2914
    @mekdesassefa2914 4 роки тому +148

    የትናችሁ አማራወች ላይክ የለም እኮ