Hebist Tiruneh - Qere Ende - ህብስት ጥሩነህ - ቀረ እንዴ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Вставка
- Опубліковано 7 гру 2024
- Hebist Tiruneh - Qere Ende - ህብስት ጥሩነህ - ቀረ እንዴ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Hebist Tiruneh........Qere Ende: Qere Ende New Ethiopian Music Video 2021: Don't Miss It!
#Newethiopianmusic #Nahomrecordsinc #Hebisttiruneh #Qereende #Nahomrecords #Nahomcinema #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic #ቀረእንዴ #ህብስትጥሩነህ
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.co...
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2021: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
የምውደሽ ወንዶች ከመቅረት መች ወደ ኋላ ይላሉ ብቻ ደሞዜን እንዳይቀር እኔ እንዳለው አለው
ክክክክክክክክ በጣም ልክ
Kkkkkkk🤗
"ያማረኝን ሁሉ ሸምቼ በላለው
ያንተ ፍቅር እንጂ ከቤት የጎደለው
የአይኔን መንከራተት እያየ ሰው ሁሉ
ቀረ እንዴ ጥያቄው አደከመኝ ቃሉ"
ህብስት❤!
እንኳን ሰላም መጣሽ ህብስትየ
መልካም እድል እህቴ
መሀሪ አንበሳው። በጣም እናመሰግናለን ለሀገር ለምታደርገው አገልግሎት። ኢትዮጵያ ሀገራችን በቆራጥ ልጆቿ ትግል ይህን ጨለማ ትወጣለች ዳግም። አንተም የድርሻህን የተወጣህ ጀግና ነህ። ፈታ በል አቦ!! ይመችህ!!
መሀሪ የኔ ውድ ጀግናየ የአገሬ ልጂ ምሩጡ ጎንዴሬ ቀብራራው ኩሩ አረ ምንኑ ላሞግስህ ብቻ ያንስብሀል እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ማሀሪ ወድምህ ለምድነዉ የጠፋዉ
አንተም ጠፍተሀል እኮ
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ ደግፊኝ
ዘፈኑ ቆንጆ ነው አገር ስላም ሆኖ ብንስማው ደግሞ ይበልጥ ደስ ይለን ነበር እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንና ወገኖቻችንን ጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🎉🎉🎉
🎉
🎉
ዘፈን ተዘፈነች❤️👏👏👏👏👏👏👏👏
ኢትዮጵያ ካሏት እንስት ድምፃዊ ሁልጊዜም መልዕክት ያለው ሙዚቃ በማሰማት የምታዝናኝን ውዳችን እንወድሻለን።
የእውነት ኢትዮጵያ ላይ ከአስቱ ቀጥሎ ያለች አስማት የሆነች ሲንገር ማይ ምርጥ ኦፍ ምርጥ ህብስቲና ላቭዩ
Gigi anersa
G.G እጅጋየሁ ሽባባው የምርጦች ምርጥ ሊያውም ቀድማ እንደ ነብይ ተንብያ ስለ እናት አገሮ ኢትዮጵያ የምታዜም ምርጥ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነች 💚💛❤️
🎵🎵🎵💯👌😭😭😭😭😭😭😭
ምናለበት መጨረሻ ላይ ብቅ ቢል ህብስትዬ እወድሻለሁ
ድምፅሽ የማይቀይር ምርጥ ዘፋኝ: ሁሌም የተረጋጋሽ፡ እጅግ በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ህብስትዬ ተባረኪልን🙏🙏
አስታውስሽአለው ለብቻየ ሳድር ህብሱየ ምርጥ እኮ ነሽ ሁሌም በናፍቆት ነው የምንጠብቅሽ ድምፅሽ እኮ እማይጠገብ ነው 👌🏾
Lovely ua-cam.com/video/AsPKU9BMgLs/v-deo.html
ህብሰትዬ እምወድሸ የኔ ምርጥ የእሱ ፍቅር መቼ አሳሰበኝ የጎደለው የሀገሬ ሰላም ብቻ ነው
ልክ ብለሻል እህቴ የፍቅር ዘፈን ከጦርነቱ ወዲህ አስጠልቶኛል
Ayzon !
የኔ ቆንጆ ጥሩ ስራ ነው ዘፈን በናተ ግዜ ቀረ እርጋታሽ ብቻ ይበቃል
ህብስትዬ ቆንጆ wine ማለት ነሽ አንቺ እድሜው በጨመረ ቁጥር ጣዕሙ የሚጨምር:: ተባረኪ!!!
ዘፈኑ ቆንጆ ነው አገር ስላም ሆኖ ብንስማው ደግሞ ይበልጥ ደስ ይለን ነበር
i am from kebele 2 i can't speak amharic but i love the music ብለህ ታዝጋለህ ለማንኛውም አሪፍ ነው።
Abo yemecheh yarada lij
ስጦታው ከላይ ነው እብስቴ ምርጥ ስራ ነው በርቺልኝ።
ህብስትዬ ዋው ተናፍቀሽ ነበር ምርጥ ሰራ የማቀይር ድምፅ ለዛ ሰማውት ደግሜ ደግሜ በግጥምሽ ግን ውስጤን አወቅሽብኝ ሀገሮችን ሰላም ያርግል !!
ደጋግሜ ሠማውት ህብስትዬ በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው
ሕብስትዬ የኔ ስርቅርቅ ድምፅ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ደጋግሜ አዳመጥኩት ምንም አይሠለቸኝ 😍👌✌🎧
ሕብስትዬ የኔ ስርቅርቅ ድምፅ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ደጋግሜ አዳመጥኩት ምንም አይሠለቸኝ ❤️♥️
ቀረእንዴ ? ልዩ ሙዚቀኛ ነሽ አንደኛ ነሽ ህብስትዬ
ገበሬው ሜዳ ላይ እኛም ቀርተውብናል በሰው መሳይ አውሬወች አይዞን አማራየ ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደሬወች መልካም ቀን ያምጣልን
Amen
Eeeee
I can't stop listening to this music. It touches the inner part of my heart. Thank you Hibist Tiruneh for your great work. Wish you long life
ህብሲት ምረጥ ዘፈነው መልካም እድል ፈትህ ለወሎ ህዝብ
😃😃😃😃
ያማረኝን ሁሉ ሸምቼ እበላለሁ
ያንተን ፍቅርጂ ከቤት የጎደለው
ዋው ምርጥ ስራ የማይቀየር ድምፅ ህብስትዬ ስወድሽሽሽሽሽሽሽ
የኔ ደርባባ መረጋጋትሽ ሁሌም የማይቀየር።።።።።
Reeeeee
ህብስትዬ የኔ ድምፀ መረዋ ሁሌም የማይጠገብ ድምፅ የሙዚቃዋ ንግስት
ህብስትየ ምርጥ ስራ ነው አቤት ድምፅ ተወዳጅ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሁሉም በአገር ነዉ
አርቲስት ህብስት ጥሩነህ በጣም ቆንጆ ስራ ነው። አድናቂሽ ነኝ ሁሌም እግዚአብሔር ከአንችና ከቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን።
ዘመንሽ ይባረክ ህብስትየ!
ህብስትዬ እንኩዋን ደና መጣሽ ውብ ነሽ ውብ ድምፅ አለሽ በጣም ሀሪፍ ሥራ ነው እናመሰግናለን ደሞ 4ዓመት ጥፍት በይ አሉሽ ትናፍቂናለሽ
ህብሥት የኔ ድቡሽቡሽ ሥወድሽ እርጋታሽ ጨዋነትሽ ይማርከኛል ነፍ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
ህብስት ሁሌም ምርጥ ዜማና ድምፅ❤️❤️❤️❤️🙏🏾
ህብስቴ ውስጤ ነሽ !
ዋው በጣም ቆንጆ ስራ ነው
ናፍቀንሽ ነበር 🙏🙏🙏🙏
ሕብስትዬ ልዕልት የጎንደር ዉብ 🥰❤️🥰በጣም ደስ ይላል ድምፅሽ ዛሬም ያው ነው ያስደምማል
ምርጥ ስራ ነው ህብስትዬ
የኔ ደርባባ ፍቅር የጀመርኩት ባንቺ ሙዚቃዎች ነው 🤔የኔ አስተማሪ❤ህብስትዬ❤
የጨረስሺውስ
ብርቅዬ እኮ ነሽ ህብስትዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
ከስንት አመት በኋላም ያ እራሱ ድምፅ አቦ ይመችሽ 🥂♥
ቆንጆ ነው ህብስቲና💚💛❤️
የኛ ዋልያ እኖድሻለን ምርጥ ስራነዉ💋❤❤
ህብስትዬ ምርጥ ሥራ ነው እወድሻለሁ ❤️❤️❤️
የሙዚቃ ለዛ እድሜሽ ይርዘም
ዛሬ ገና ለጆሮየ ተስማሚ አገኘሁ❤
ይሄ ድምፅ ነበር ለካ የናፈቀኝ 🤔
ህብስትዬ ❤ የኔ ምርጥ ! ት ች ያ ለ ሽ ❤❤❤
በጣም ነው የምወድሽ ♥️🥰ሙዚቃዎችሽ ዉስጤ ናቸው
የኛ ምርጥ😍😍
90 ፈርጥ ለሆነችው ህብስትዬ ለስራሽልን ስራ ሁሉ እናመሰግናለን
በሏት🙏🙏🙏 ወንድሞቼ እህቶቼ 🙏🙏🙏
ህብስት ማሬ ሁሌም አትቀየሪም አደኛ ነሽ
የማይቀየር ድምፀ ህብሰትዬ weddddddd
የምወደው ድምጽ
ህብስት አድናቂሽ ነኝ
Good luck 👍
ሲበርደኝ እያዩ ሲያንሰፈስፈኝ ካልደረብሽ ይሉኛል ላያዛልቁኝ ።ህብስት ምርጥ ስራ ነው።
ስወዳት ህብስትዬ የማይቀየር ድምፅ ❤❤❤
ያለማካበድ የህብስት ድምፅ የተለየ እኮነው
የሄን ድምጽ በሰማንበት ጆሮ፣ እንዴት አርገን አሁን የሚመጡ ዘፋኞችን ዘፈን እንስማ 😁😁
ዋዉ ህብስትዬ♥️🌺ልዩ ነሽ
ሀሪፍ ስራ👌👌
ጥሩ ስራ ነው
ህብስትዬ የኔ የምወድሽ አሪፍ ሙዚቃ ነው የማይቀየር ድምፅ ዋውውውውውውውውው
ህብዬ ምርጥ ስራ ነው😍👌✌🎧
ምርት ዘፋኝ ህብስት! እንኳን ደስ አለሽ። አልበምሽን ደገሞ እንጠብቃለን። ምርጥ ድምጽ ምርጥ ዘፈን!!!!
እርግት ያለ ቅብጥና የሌለው ጥሩ ስራ
Yemdr lyu enist ftur nesh. semchew semchew altegbew alku dimstishin. enbaye ymetabgnal. anchin lemeglesti yetefetere qal yelem. hyaw nesh.
የኔ ማር ♥️ ምርጥ ነሽ ኑሪልን ድምፅ ዉበት ልዮ ነሽ 👏👏👏👏👍
ስወድሽኮ ምርጥ ስራ ህብስትዬ
i took a photo with her yesterday and i didn’t even know it was her😭 she was so nice and friendly i love her sm🫶
ህብስት ጥሩነህ! እጅግ በጣም ጥሩ!
ሙዚቃዎቿ የሚኮረኩሩ።
ሥወድሽ ሕብስትየ ሑሌም የማይቀየር ውብ ድምፅ አንደኛየነሽ❤
Wow Hibest you so beautiful ❤l love your music
well come ህብስት 🙏🙏🙏
ህብትዬ የኔ ማር ስወድሽ መጠበቅ ይኑርብን መርሳት እንዳለማወቅ ከባድ ነገር የለም በተለይ የቤተሰብ የጓደኛ ጫና የኛ መልስ እንደዚህ ከባድ ነገር የለም የኔን ህይወት በሙሉ ገለፅሽው
የኔ ልዩ መጣሽልኝ 😍
ህብስትዬ ነብሴ ሁሌ ሚስቴን ታስታውሺኛለሽ የአንቺን ሙዚቃ ስሰማ💚💛❤ምርጥ ሙዚቃ💚💛❤
አኔ አንኳን አደአስተያይት ደረቴን አዬልኝ ማለቱ ነው
Dimitsish 🎉🎉🎉🎉🌠🌠🌠🌠
Betam ARIF !
Des bilognal !
ኢብስት ሙሉ አልቤም ነው የላቃቅሺው በጠም ደስ የሚል ነው
ህብዬ ምርጥ ስራ ነው ውዳችን እንወድሻለን❤❤።
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ ደግፊኝ
endet desii yemiluu tindoch nachoo likii endee zefenuu yimechish hebist
Yeni konjo Enpwane dena matashi melkam edel..betam new meodeshi kaziw ke..shero mada new..yene melkam 💚💛❤😍😍👏
አንደኛ ነሽ ህብስት
ይህ ነው ሙዚቃ ይመችሽቦ
waw hebistyyyyy merta muzic wededdddd
ኢብስት በጠም የሚወደት አርትስት ነች በከል ቢየገኘት ኢንዴት ደስ በላኝ
መምጫእን ስቆጥር ይመሻል ይነጋል ደስ የሚል ቀጥይበት ህብስት------
ህብስቴ በጣም ምርጥ ስራ👌👌👌👌
ህብስቴ ጥሩነህ የኔምርጥ እህት መልካም ስራነዉ
ደስ የሚል ስራ ነው ❤️😘
Woowww ባጣም ቆንጆ ስራ ነው
Arif sera hebiste
Hbst Truneh.
You are my favourite singer.
ናፍቆት welcome
Ende tirsish ewunet fnchitsh yamr neber
arif sra 💓
እረ ኡኡኡ የዘፈነ እኮ ህብስትዬ ❤❤❤❤
ኧረ የ90ዎቹ አትጥፉብን
Hebist, thanks once again for such wonderful work. Tell your kids and your husband that they have you in their family. Blessed voice; so polite and charming woman.
ጀማሪ ነኝ እባክህ በሰብስክራይብ አበረታታኝ
@@naniyoutube-iq9tu I did
የኛ ቆንጆ የሽሮሜዳ ፈርጥ 🌹🌹🌹🌹🌹