ያለምወርቅ ጀምበሩ ለእኔ የተለየች ነች - መቅደስ ዘውዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 сер 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 30

  • @tamehira
    @tamehira 21 день тому +1

    አድናቅሽ ነኝ መቅዲ

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 8 місяців тому +9

    ምጥን ፈገግታዋ በጣም ነው የሚያምረው ሴት ደርበብ ስትል ነው ውበቷ እደኔ አመለካከት በተረፈ በርቺ 😍😍♥😍

  • @nati2forfast72
    @nati2forfast72 8 місяців тому +9

    ይገርማል ካሉት ተጫዋቾች በሙሉ አድናቂ ነኝ ግን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለብዙኋኑ ለውጥ በእውነት እላችኋለሁ የትንፋሽና የእርጋታ ለውጥ መቅድ እና መቅድ በቻ ነች ይቅናሽ ፍፃሜው ይመርልሽ ማማየ

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c 8 місяців тому +1

      አትሳሳቸ ሁሉም አይዴለም ጡሩ አርጋ ብዘፍንም ድምፂ የዘፍኛን መሰረት ቁጭ ኮፒ አርጋ ነዉ የዘፈነችዉ ይህ ደግሞ ልክ አይዴለም በራሷ ድምፂ መዝፈን ያለባት በፍና ላምሮት ህግ የዘፍኞችን ድምፂ ማሰመሰል ክልክልነዉ ወደ ራሷ ወሰዳ አልዘፈነቸም ሰተቷን ብነግራት ይጠቅማታል ለቀጣዪ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 6 місяців тому +2

    መቅደሥ ዘዉድ የኔ ዉድ ጓደኛየየ ❤❤

  • @user-mw4op3zr5v
    @user-mw4op3zr5v 8 місяців тому +3

    መሠረት በለጠን አስታወሰችን ትችላለች በጣም ጎበዝ ልጅ ናት፡፡ ባንዱም ቢሆን ምርጥ ነው ችላሉ በቃ፡፡

  • @user-qg4bg2oz8b
    @user-qg4bg2oz8b 8 місяців тому +1

    today is best of best mekedi keep it!!!

  • @Gdsshitf
    @Gdsshitf 5 місяців тому +1

    መቅደስ ማሪያምን እንዴት እንደምትመችኝ ጉድ በል ወሎ የሚለዉንም clip ሁሌ ነዉ እምሰመዉ በርቺ እሽ

  • @saadehmohd8896
    @saadehmohd8896 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SeidaliEbrahim-tt8xe
    @SeidaliEbrahim-tt8xe 8 місяців тому +3

    መቅድ ልክ እንደዛሬው ሁሌም ነፃ ሁኚ በጣም ነው የሚየምርብሽ

  • @user-ge6he8jp6d
    @user-ge6he8jp6d 6 місяців тому

    Waw

  • @takeleabu1196
    @takeleabu1196 8 місяців тому

    excellent keep it up!!!!!!!!!

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e 6 місяців тому

    መቅድየ የኔ ቆንጆ በርች😍

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mellatheassosa
    @Mellatheassosa 8 місяців тому

    Amazing

  • @BMT368
    @BMT368 8 місяців тому

    በርች እህታችን❤❤❤

  • @FatimaAlmuharmmi-gq4tv
    @FatimaAlmuharmmi-gq4tv 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @tangistne
    @tangistne 6 місяців тому

    የኔ ፍልቅልቅ ትቺያለሽ ማሯ ❤❤❤

  • @user-sp7nu8cq3u
    @user-sp7nu8cq3u 8 місяців тому

    ምርጥ ያገሬልጅ❤❤❤

  • @yidenekuayalew408
    @yidenekuayalew408 8 місяців тому

    መቅድ ልክ እንደዛሬው ሁሌም ነፃ ሁኚ

  • @bezumoges6751
    @bezumoges6751 8 місяців тому +2

    ዛሬ ነፃነቷን አግኝታለች ደምቃለች።
    በዚሁ ቀጥይ።❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 8 місяців тому

    መቅድዬ የኔ ፍልቅልቅ ይቅናሽ❤❤❤

  • @estifutube8361
    @estifutube8361 8 місяців тому

    መቅዲ ቁጥቧ በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ እና ቀስ ያለችው ፈገግታሽ የሴት ልክ ነሽ

  • @fentahundires6318
    @fentahundires6318 7 місяців тому

    ከውሃው ነው
    ሌላ ቆንጆ መጣች❤

  • @Alemumolla-me2in
    @Alemumolla-me2in 8 місяців тому

    Mekidiye hulem ewodishalehu berichilgn

  • @user-tc5os8ji6f
    @user-tc5os8ji6f 7 місяців тому

    ትችላለች

  • @yidenekuayalew408
    @yidenekuayalew408 8 місяців тому

    mekdi dmtsshn lekek adrgsh zfegn atfri yene work swodsh

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 8 місяців тому +2

    አ አ🙄 በአደኝነት እንድጠብቅሽ አስገደድሽኝ ኬት ይሆን የተከሰትሽው