ትዕግስት አስማረ ሐመልማል አባተን በራሷ ሙዚቃ አስገረመች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @DegaregeAdela
    @DegaregeAdela 6 місяців тому

    ያምራል እህታችን ትግስት የአገር ልጅ

  • @wubeayehu-zk7tw
    @wubeayehu-zk7tw 4 місяці тому

    በሚኒቴር ልቀቂልን በተረፈ ከልብ አድናቂሽ ነይ ጀግና ብየሽ አለው።።።።❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 6 місяців тому

    ቲጂዬ አንቺጎበዝነሽበርቺ ያገርሽ ሰዎችአይርቡም እንዴት ድምፅአይሰጡሽም

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 6 місяців тому

    በርች፡ቆጆየ❤❤❤

  • @selammulugeta8438
    @selammulugeta8438 6 місяців тому

    ጎበዝ❤❤❤

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 3 місяці тому

    ይሄን ሙዚቃ ምን ልታወጡለት ነው ቲጂ በሜገርም ብቃት ተወጣዋለች ሲጀመር ጀምሮ እኪጨረስ ድረስ እየገረመን ነው የሰማነው ቲጅየ ነገ ከነገ ወድያ በሙሉ አልበም እንድናገኝሽ ፀሉቴ ነው እጅግ ሲበዛ ጉበዝ አርቲስት ነሽ!!!!

  • @AmanuelAmanuel-uw7je
    @AmanuelAmanuel-uw7je 6 місяців тому

    ❤❤❤ 1st

  • @KahanKahan-we2kh
    @KahanKahan-we2kh 5 місяців тому

    ቲጅየ ማር ❤❤❤

  • @Fre-p3g
    @Fre-p3g 6 місяців тому

    መልካምእድልtg❤❤❤

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah 4 місяці тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የዘፈን አዋቂዎች ወይም ፈታኞች ቆንጆ ሴቶች ላይ ትልቅ ተፅኖ ያደርጋሉ ማለት እኔ የምልሽን ካላደረግሽ አታልፊም የሚሉ ብዙ ሸርሙጣዎች ወንዶች አሉ ይሄ ነገር ይታሰብበት ።ስንት ሴት እህቶቻችን ተስፋ ያስቆረጡ አሉ እና ?????

  • @Etalem-gt5ep
    @Etalem-gt5ep 6 місяців тому +4

    Lm5 ሀብታሙ ይሄነው

  • @zaktessema5599
    @zaktessema5599 6 місяців тому

    She should be the WINNER!!!

  • @yodhemen1682
    @yodhemen1682 6 місяців тому

    Wawwwwww

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 3 місяці тому

    ለፋና ላምሮት ዳኞችና ቤተሰቡቹ ትግስት አስማረን አግብቸ ወደ አሜሪካ ሲያትል አምጥቸ የትዳር አጋሪ እንዳደርጋት ፍቀዱልኝ ትግስትም በፀጋ ተቀበይኝ ስልክሽን ማግኘት ስለማልችል በኢሜል ቴክስት ፃፎሊኝ!!!

  • @Elias44475
    @Elias44475 6 місяців тому

    መልካም እድል 💙💙

  • @MELKAMUKETSELA
    @MELKAMUKETSELA 6 місяців тому

    መልካም እድል Tg

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 6 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናችሁ

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 6 місяців тому

    1ኛ ዘፋኝ

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 6 місяців тому

    የኔማር ውብ አርጎየሰራሺ

  • @Etalem-gt5ep
    @Etalem-gt5ep 6 місяців тому

    መልካም እድል

  • @AliAliesebebal
    @AliAliesebebal Місяць тому

    እሚገርም ብቃት ነው

  • @AdanT-bh9by
    @AdanT-bh9by 6 місяців тому +1

    This song makes me cry. Is it only me?😂

    • @sanetamsgan3655
      @sanetamsgan3655 5 місяців тому

      Adan,Just keep it Cry.unty finished your tears.

  • @HabtamuAwoke-q8x
    @HabtamuAwoke-q8x 6 місяців тому

    ወይ እኔም ተሸነፍኩልሽ

  • @EsubalewAkaleberihan
    @EsubalewAkaleberihan 6 місяців тому

    አንተ ጎጠኛ ያገርሽ ሰው አይባልም አንደስራዋ ድምፅ የሚሰጣት አኢትዮጲያ ህዝብ ነው እኔ ❤

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 6 місяців тому

    lm 6