የያለምወርቅ ጀምበሩ ጥያቄ የሌለው ብቃት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 366

  • @netsanetk21
    @netsanetk21 2 роки тому +45

    ያለምወርቅ: ይህን ካነበብሽ ብታውቂ ደስ የሚለኝ: እጅግ ጎበዝ መሆንሽን ነው:: ተመልካችም ሆነ ዳኞች የሚሰጧቸው አስተያየቶች አይረብሹሽ:: ውጤቱ ምንም ይሁን ምን: አንቺ የብዙዎችን ልብ አሸንፈሻል:: ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት: ማንንም ለማስደሰት ሳይሆን አንቺ የምትወጅውን ተጫወቺ..ብትፈልጊ የፍቅርአዲስን..ብትፈልጊ ሂሩት በቀለን ብትፈልጊ ቴዎድሮስ ታደሰን..ይርጋ ዱባለን...ነፍስሽ የፈቀደውን:: ሁሉን ማስደሰት አይቻልም:: ከወደዱት እሰይ: ካልወደዱት አሰርውሃ ይጠጡበት::
    ከሳምንት ሳምንት የምናዳምጥሽ: መልካምሽን የምንመኝ አድናቂዎችሽ: ይህን ውድድር አሸነፍሽም አላሸነፍሽም ከጎንሽ ነን:: ያሻሽን ዝፈኚ የኔ ቆንጆ!!
    የመምህር ብሩክ አሰፋ የዛሬው አስተያየት: ከውድድሩ ባሻገር: ላንቺ ደህንነት እንደሚያስብ ያሳያል:: ምክሩን ብትቀበይው ደስ ይለኛል::
    በተረፈ በሚቀጥለው ሳምንት የምዘፍኝውን ለመስማት ካሁኑ ጓጉቻለሁ!!

  • @birarakinde7333
    @birarakinde7333 Рік тому +6

    እኔ ወ/ረ ነኝ በበረሃው ሃሩረ የምፅናናው ባች ቅላፄ ነው ማሃፀን ለምለሟ ሃገራችን አችን የመሰለች የደም ገቦ ደምፃዊ ብላቴና አፈራች በእጀጉ እኮራብሻለሁ ያአለምዬ ማረ

  • @plusworld360
    @plusworld360 2 роки тому +17

    ፋና ውለታ ቢውልልኝ። ያለምወርቅ የምትዝፈነው ዘፈን ሁለቱንም ከሁሉም በፊት ብታቀርብ። እሷን በመጠበቅ ጊዜ እና ዳታየን እየጨረስሁኝ ነው

  • @endutube5616
    @endutube5616 Рік тому +22

    እኔ የሚገርመኝ ድምፅ መቼም አንድጊዜ ወደር የለውም ያለባበሷ ነገር ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል ስርአት ያላት ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    • @hiwehiwet4535
      @hiwehiwet4535 11 місяців тому

      ❤❤q😅😅😅❤😅❤❤❤😅❤❤❤❤❤0😅😅😅0😅😅0

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 2 роки тому +6

    ያለም አንቺ በኔ ተወዳዳሪ አይደለሽም ባንቺዉስጥ ሁሉም የበፊት ዘፉኞች አግኝቻለዉ አሰፉ ብርቱካን የሺመቤት…..ስንቱን መጥቀስ አይቻልም 1ኛ ነሽ❤👏👏👏👏👏😘🇪🇷

  • @Amele8427
    @Amele8427 2 роки тому +89

    ያለምዬ እባክሽን በራስ ምርጫ የሚስማማሽን ቤትሽ ደግመሽ ደጋግመሽ ተጫወትሽ እይው በተለይ ወፍራም እና ድምፅሽ ዝቅ ሲል ይከብድሻል እማየ 1m እንድትወስጅ እንፈልጋለን አንችን ብለን ነው አብዛኞቻችን እዚህ የምናፈጠው ፕሊስ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 2 роки тому +7

      አረ ባክሽ ሌሎቹስ ሰው አደሉም ልክ እዴ እሷ ነው እየደከሙ ያሉት መልካም ምኞትሽን ተመኚ ግን አታሽቃብጪ አታካፍልሽ እደሆነ 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @tigistdawit8541
      @tigistdawit8541 2 роки тому +5

      አዎ ግድ ነው እኔም እሷን ብዬ ነው ግን ምን ታድርግ ዳኞቹ ናቸው የሚያወዛግቧት አውቀው እንዳታሸንፍ

    • @ameledesissa8025
      @ameledesissa8025 2 роки тому

      እኔም እሳን ብዬ ነው እውነት ለመናገር

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 2 роки тому +2

      ምድረ ዘረኛ ነሽ ሌሎችሽ

    • @tigistdawit8541
      @tigistdawit8541 2 роки тому +5

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ምነው ተወልደሽ ስታድጊ ስለዘር እየሰበኩ ነው ያሳደጉሽ እንዴ እዚጋር ምን አመጣው ዘርን ማን ስለዘር አወራ ባይሆን ስምሽ አይመጥንሽም ቀይሪው ከቻልሽ

  • @voiceoffano8325
    @voiceoffano8325 2 роки тому +28

    ወርቅማውን ጊዜ በትዝታ ወደኋላ መልሰሽ ስንቱን አሳየሽኝ መሰለሽ ያለምዬ...ይህን የመሰረት በለጠን ቆንጆ ስራ እንደዚህ መድረክ ላይ በማምጣትሽ አመሰግሽላሁኝ🙏🙏❤❤

  • @jimanegawo1107
    @jimanegawo1107 2 роки тому +31

    በእዚህ ዘመን እንደዚህች ያለች ልጅ ድምፅ መገኘቱ በእራሱ ድንቅ ነው።

    • @tommyarsenal2303
      @tommyarsenal2303 2 роки тому

      እውነት እንደዚ ሙዚቃ ነበር የናፈቅኝ

  • @yeshambelayanaw603
    @yeshambelayanaw603 2 роки тому +3

    የአለም ምርጥ ነው የሚሰጥሽ አስተያየት ተቀብለሽ ማሻሻል አለብሽ ትንሽ ነገር ነጥብ ማጣት የለብሽም ባለሙያ አማክሪ በርች ሁለት ዙር ነው የቀረሽ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 роки тому +12

    ያለም ወርቅ ውብ ኢትዮጵያውያዊት ጎንደሬዋ ቆንጆ❤ 👏🏾👏🏾

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 2 роки тому +6

    አለምዬ ምርጥ ብቃት የወደፊት ተስፋችን የሙዘቃው,አለም ድምቀት የአገራችን ኢትዮጵያ ተሰፋ,ነሽ እንወድሻለን

  • @belaymsganaw5270
    @belaymsganaw5270 2 роки тому +19

    ሲጀመር ውድድር ለአንቺ አይመጥንሽም ምክንያቱም ችሎታሽ ከማንም በላይ ነሽ ።

    • @daribeasnake3463
      @daribeasnake3463 2 роки тому

      Batikikil anate arasoun yachalech artist nat she have amezing voice

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 2 роки тому +8

    ፋናወችን እንዳይ ያደረግሽኝ አንችነሽ በርች 🥰🥰🥰🥰

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound 2 роки тому

    ወይ ያለምሰው የመሰረት በለጠን ድንቅ ስራ ነው ይዛ ይቀረበችው አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ ልጅ ከዚህ አልበም ላይ ግን በአንቺ ድንቅ ብቃት የሰው ሀገር የሰው ነው የሚለውን ብትሰሪው ደግሞ ይበልጥ ቀውጢ ነበር፡፡

  • @aklilengatu6951
    @aklilengatu6951 2 роки тому +10

    ያለም ወርቅ 1ኛ 😍😍❤❤❤💋

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 2 роки тому +6

    አ ቤ ልና ብሌን ግን ለያለም ወርቅ ተገቢውን ክብር መሥጠት አለባችሁ

  • @sualihabdu462
    @sualihabdu462 2 роки тому +13

    እኛ ባቲወች ከተዘፈን በላይ ነን አናመሰግናላን ያለምወርቅ

  • @sewasew
    @sewasew 2 роки тому +20

    አንቺ ልጅ የተለየሽ የዘመኔ ድምፀ መረዋ ጀግኒት
    መጨረሻሽን ያሳምረው።
    በርቺ
    ሰላም ለአገራችን ይሁን🙏🙏

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому +2

    የዳኒኤልን እና የዓለም ወርቅን የፀባይ ጀንትል እነት እኔ አቃለሁ ስል ስለሙዚቃ አለማወቄን መናገሬ ካልሆነ … … … … … …@👐

  • @henoktakele2638
    @henoktakele2638 2 роки тому +6

    አሁን ይኼ ሙዚቃ ምን ይወጣለታል 11 ግዜ አደመጥኩት ያበደ ነው ትዝታው በተለይ እናመሰግናለን

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ 2 роки тому +33

    ሁልጊዜም ለመድርክ ያለሺ ክብር❤❤❤❤❤

  • @AdoWoldu
    @AdoWoldu 2 роки тому +4

    አንተ ባለማሲንቆ - በ2006 ዓም ባሕርዳር ላይ ሳገኝህ "ይሄ ቦታህ አይደለም" ብዬህ ነበር። ዛሬ እዚህ ጋ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። የማሲንቆ ችሎታህን ለማሳየት አሁንም በቂ ነው ብዬ አላስብም። ተሳክቶልህ የማሲንቆ ብቻ (የመሣሪያ ሙዚቃ) መሥራት ብትችል እመኛለሁ። ወይም ማሲንቆን አጉልቶ የሚያሳይ የአዝማሪ ሙዚቃ ዓይነት ብትሠራ እመኛለሁ። እዚህ በመድረስህ እጅግ ደስ ብሎኛል። በርታ!!

  • @dinacrypto2113
    @dinacrypto2113 2 роки тому +4

    ማሚየን ስልሽ ትችያለሽ።ሺአመት ኑሪልን❤❤❤

  • @biruktilahun6912
    @biruktilahun6912 2 роки тому +42

    በሕይወት ዘመኔ ኖሬ አንቺን የመሰለ ድምጸ መረዋ በማየቴ ኮርቻለሁ ።

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    ምን አይነት ገራሚ ድምፅ ነው ኡፍፍፍፍፍ👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tahrembati1632
    @tahrembati1632 2 роки тому +24

    የባቲ ልጅ በመሆኔ እነድኮራ አድርገሽኛል,,,!!! 👌👌😘😘

  • @abebawkebada4583
    @abebawkebada4583 2 роки тому +8

    በለሳ ያፈራሽ የጎደር ጀግና ከአለባብስ ከልበ ሙሉነት አሟልቶ የሰጠሽ ከጎደርም አልፈሽ የኢትዮጵያ ኩራት ነሽ የኛ ጀግና::

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +4

    የኔ ደርባባ ሴት አለባበስ 100% ድምፅ 100% በርች ውዴ

  • @rasputin-x6f
    @rasputin-x6f 2 роки тому +12

    ለፍጻሜው እንደ አርጀንቲና እንጠብቅሻለን ( ምርጫዬ የየሺመቤት ዱባለ የሃገሬ ልጅ )

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 2 роки тому +52

    ሳምንቱን በጉጉት ነው የምጠብቅ ይህችን ዘፈን ለመስማት💕😘

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 2 роки тому +7

    Great work. You raised the bar so high in the past but it’s still wonderful. Your fans are rising up and noticing the lack of many helping hands around you. This organic voice will do a miracle and Fanawoch tenkek belu. She has brought us to your show and she needs nurturing. Where are the producers and directors to guide her and others to be their best each week.

  • @shanbeleshetu4793
    @shanbeleshetu4793 2 роки тому +14

    አለባበስሽም ለሴቶች ትምህርት ይሆነል።

  • @genenekasaye6236
    @genenekasaye6236 2 роки тому +1

    በአንቺ ምክንያት ሳልወዲ በግድ ፕሮግራሙን ለመከታተል ተገድጃለሁ።በዝህ እንዳንቺ ያለ መገኘቱ በራሱ ሌላ ታዓምር ይመስለኛል በርቺ አንቺ ልዩ ነሽ።

  • @yonaslove8245
    @yonaslove8245 2 роки тому +4

    ንባብ ላይ ሆኘም እየኮመኮምኩሽ ነው።💚💛❤

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ድምጽ አለሽ ግን በዚህ ድምፅሽ ግን ብትዘምሪበት ደስ ይላል እግዚአብሔርን አመስግኝበት

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 2 роки тому +2

    ምንም አይወስደውም አስው ንት የምትወስደው እመኑኝ❤❤❤

  • @asteraweke8869
    @asteraweke8869 2 роки тому +2

    እሄ ዳኝነት ቤተሰብ ስላዩ ነዉ እጅ በጭራሽ እሱ አበልጥሽም በርችልኝ ብቃት አለሽ

  • @enduadem7601
    @enduadem7601 2 роки тому +4

    ያንን ደጉን የ90ዎች ዘመን በትዝታ መለስሽን ሁሌም ትችያለሽ

  • @zedethiotube7270
    @zedethiotube7270 2 роки тому +3

    bravo yalemeye keep it up....አምሳል ምትን ተጫወችልን፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

    • @mamueshkebe2019
      @mamueshkebe2019 2 роки тому +1

      Really the way of singing Alemeye for me no 1 keep it up my dear

    • @mamueshkebe2019
      @mamueshkebe2019 2 роки тому

      Alemey pls try to smile my dear the rest make me feel good

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 2 роки тому +3

    ዳኞች በጣም ነው ያበዙት ልጅቷን ለምን ያደናግሯታል አውቀው ነው ሸር ሊጀምሩ ነው

  • @tirhasberhe7938
    @tirhasberhe7938 2 роки тому +9

    ምን ልታሰማን ነው ብዬ በጉጉት ነው የምጠብቃት 1 ሚሊዮን ከዛም በላይ ይገባሻል እህቴ በርቺ❤❤❤👍👍👍

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 роки тому +7

    ውይይይ ተወዳዳሪዎቹ ዛሬ ምን አይነት መርገምት ነው የገጠማቹ እግዳው ዳኛ ፊቱ ምንም አያሰራም የተመታ የተሰገመ ፊት ነው🙄🙄🙄🙄

    • @tsedeniyabirhan8702
      @tsedeniyabirhan8702 2 роки тому

      በጣም ጎበዝ ነበር በደንብ ነበር አስተያየት ሲሰጥ የነበረው

  • @yosefayalew6338
    @yosefayalew6338 2 роки тому +1

    የ መሢ ድምፅ በጣም typical ነው። በጣም የሚገርመው ወደ ላይ ስትወጪ ነው ውበቱ ግን የሚገርም ነው።አንደኛ performance ነው።

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 2 роки тому +7

    What an amazing talent! May God protect you from all the evil that comes to haunt our beloved and talented Ethiopian artists! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amanwalle2956
    @amanwalle2956 2 роки тому +6

    በእዚህ ዘመን እንደዚህች ያለች ልጅ ድምፅ መገኘቱ በእራሱ ድንቅ ነው

  • @asrie_dagnachew
    @asrie_dagnachew 2 роки тому +3

    በሕይወት ዘመኔ ኖሬ አንቺን የመሰለ ድምፃዊ ፍኖተ ሰላም ከተማ መጠሸ በአካል ብዘፍኝልን ደስ ይለኛል ፡፡

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Рік тому

    የአለምወርቅ ልብሷ ብቻ ሳይሆን የግጥም ፊደሎቿ ዓለምን ያለብሳሉ!! ማነዉግን የሚመርጥላት ይቺ ዓሥማታም😍በከ፳ሜዳ😃

  • @fttg5315
    @fttg5315 Рік тому

    እዚህ ላይ የምሰማዉ የእግዚያብሔርን ሰጦታ ነዉ።

  • @alemzewdwagnew6614
    @alemzewdwagnew6614 2 роки тому +5

    ቆይ ግን ለምንድን ነው አንችን እንደተወዳዳሪ የማያዩሽ ለምን ካንች ብዙ እንደሚጠብቁ አላቅም
    በቃ ትችያለሽ ድንቅ ነሽ ምንም ብትዘፍኝም ታሳምሪዋለሽ እንጅ አታበላሽውም እውነቱ ይህ ነው

  • @alemitusisay2713
    @alemitusisay2713 2 роки тому +2

    ትለያለሺ የኔወረቅ ❤️👈ምንያክል በጉጉት እንደምጠብቅሺ ታቂያለሺ በረች ከዚህበላይ እንደምታሥደምሚን ተሥፍአደረጋለሁ መልካም እድል የኔቆንጆ❣️❣️❣️♥️♥️😍🇪🇹

  • @destameasa2450
    @destameasa2450 Рік тому +2

    what a performance !!!! No words come to me to express my appreciation. I haven't see the program cauz of ELPA

  • @Desalegn-b4e
    @Desalegn-b4e 4 місяці тому

    ውይ ወይኔ ድምፅ ያማልላል ፈጣሪ ይጠበቅሽ!!!!!!!!!!!!

  • @abebamekete1042
    @abebamekete1042 Рік тому +1

    የኔ ደርባባ ሁሌም አንደኛ ነሽ በርች፡፡

  • @barkealtube5037
    @barkealtube5037 2 роки тому +6

    ጀግና መልካም እድል 👌👌👌

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому +1

    እበነገራችንላይ እኔ አንድንሙዚቃ የምደጋግመዉ ሣይገባኝ ሲቀር እንጂ ዳን ስ ሆቢዬ ስለሆነ ሳይሆን ሆቢ ማለት ግን አላቀዉም👌👍
    (የዳኞችዳንሥ ግን አድናቂነኝ በምጥቀት በማሪ😎እያም👍)

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому

    በነገራችን ላይ ነገርን ነገር ያነሳዋልና ስለ ማሪቱ ስምንትና አስራአንድ ልጅ ሞት የሚያጠና ማን ነፍስ ያለዉ ጋዜጠኛናሠዉ አለ ብዬ እያሰብኩ ሣለ ነበር ይሄ ሙዚቃ እረፍት የነሳኝ
    ገለቴ😎😁👐😎

  • @fasikasisay7300
    @fasikasisay7300 2 роки тому +2

    የፈገግታሽ ነገር ይታሰብበት አንድ ቀንም ስቀሽ አታቂም የኔ ውድ

  • @SaeedSaeed-yo9up
    @SaeedSaeed-yo9up 2 роки тому +3

    ያለምዬ እውነቱን ልንገርሽ የፈለገ ቢሆን ላንች ድምፅ ልኩ የእንና ዱባለ
    የየሺመቤት
    የፍቅር አድስ
    የብርቱካን
    የማንዓልሞሽ
    ከእነዚህ ሰዎች ሚዚቃ ባይወጣ በጣም የተስረቀረቀ ድምፅ ያላቼውን ሰወች ድምፅ እየፈለግሽ ተጫወች እባክሽን ኮሜንት የምትመለከች ከሆነ አደራ እንዳታስበሊን

  • @GenetMestet
    @GenetMestet 2 роки тому +2

    masiqo michawetew lij wow edet des bilot edeseralat yewededew like yigichew

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 2 роки тому +3

    ይለምወርቅ 90ወችው እኮው❤❤💪💪

  • @birukgashu5938
    @birukgashu5938 6 місяців тому

    ብደጋግመዉ ሱስ ሆነብኝ ዋውውው ተሰጦ ❤❤❤❤

  • @tilahunmenkir2042
    @tilahunmenkir2042 Рік тому

    ለፍና ከፈተኛ ምስጋና የተደበቁትን ሰላወጣ ያለም አንደኛ

  • @awelahmed8603
    @awelahmed8603 2 роки тому +2

    ያጣፍጥልሽ ❤❤❤❤👍 ቃል የለኝም 🙏

  • @tsionadmasu2228
    @tsionadmasu2228 Рік тому +1

    She is brand new , lovely lovely lovely edme yistsh yene konjo

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 2 роки тому +3

    ያለምወርቅን ምን አድርጊ ነው እሚሏት እረ ይደብራል ዳኞች እውነት ልጅቱን በራሷ እንዳትተማመን እያደረጋቹሀት ነው

  • @shbroqatar1962
    @shbroqatar1962 2 роки тому +7

    አለምዬ ሙስልም ነኝ ግን ያንቺን ዘፈን ስሰማ እንበዬ ማቆጠጠር አቀታኝ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому +1

    💒ብዙ ሰዉ(ፔንጤምቢሆን)👈👉ጀሮ ህይወት ያለዉ አይመስለዉም የሚታወር😶😘
    በእሚታ ማር😍

  • @Hana-pd2kk
    @Hana-pd2kk 2 роки тому +2

    ያለም ወርቅ የዳኞች አስተያየት በጣም እያሳቀቃት እንደሆነ ግልፅ ነው ግን ምንም ቢሉ ተፈጥሮ ሳትሰስት ለግሳሻለች ❤❤❤

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 2 роки тому +4

    ዳኛ የተባለዉ ሙዚቀኛ ተብዬዉ አገላለፅ ደደብ ነዉ ተነግሮት የገባ ይመስል ትችቱ ይበዛል ዘረኛ ሲጀመር ተወዳዳሪ ሞራል መጠበቅ አለበት

  • @AbeTube.
    @AbeTube. 2 роки тому +1

    ያለምየ አንች ምርጥ ዘፋኝ ነሽ እንደ አድምጭ ስሰማሽ ውስጤ ነው እርብሽብሽ የሚለው ስስት የሚያደርግ ድምፅ ነው ያለሽ እኔ እንጃ ምን ልበልሽ ቅዳሜን በጉጉት ፋናን በፍቅር የማየው እውነት ነው የምለሽ አንችን ስል ነው እና በርች እስከመጨረሻው ድረስ እጠብቅሻለሁ አንችም እንደማታሳፍሪን እምነታችን ነው መልካም እድል

  • @muhabaw9523
    @muhabaw9523 2 роки тому +1

    ያቺን ወስከምት አትስሚያት አለምዬ በራስሽ ምርጫ ተጫወቺ

  • @abiyotsew6931
    @abiyotsew6931 2 роки тому +2

    ከላይ ከተሰጠህ ዘና ብለህ መፍሰስ ነው። ይብላኝ እሷ ላይ ዳኛ ለሆነው ለእንትና ብትወዳደር የቀበሌ ጡሩንባ ለመንፋት ትወድቅ ነበር።

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому +4

    አለመወርቅ ጀንበሩ ትችያለሽ🥰🥰🥰

  • @Fikir12220
    @Fikir12220 2 роки тому +2

    What a song! she really sang it much better than the the owner of the song or the real singer. Keep going Girl.

  • @yirgalemzeleke5959
    @yirgalemzeleke5959 2 роки тому +1

    Alemye she is the best songer my GOD the best of the best.

  • @habtishban
    @habtishban 2 роки тому +6

    አንደኛ ነሽ ዛሬ
    ውጤቱ ምንም ቢሆን

  • @mogesaddis169
    @mogesaddis169 2 роки тому +3

    ትችያለሽ የኛ ወርቅ❤️👏

  • @tadessmilashu7343
    @tadessmilashu7343 2 роки тому +9

    መቼም ቢሆን ያንች ድምፅ አይጠገበም አለምዬ ❤❤❤❤

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 2 роки тому +2

    ከ አለባበስ ጀምሮ , እንከን የሌለብሽ ድምጸ መረዋ ድንቅ ልጅ ነሽ :: ኮራንብሽ 💜🙏🙏🙏🇪🇹🌹🌹🌹🌹

    • @ህይወትሞላ-በ5ኸ
      @ህይወትሞላ-በ5ኸ 2 роки тому

      አለባበሱማ እብርቶን አታሳይ የት እዳለ አይታይም እደዝህ ነዉ እሚያዋጣት።

  • @shanbeleshetu4793
    @shanbeleshetu4793 2 роки тому +4

    የፋነ ድምቀት የሆንሽ ልጂ ነሽ ነገርግን ተገቢው ነጥብ አላግኛሽም ።በጣምጎበዝ በርችልን

  • @emanabdi8103
    @emanabdi8103 2 роки тому +2

    ትንሽ ፈገግታ ብታክልበት አሪፍ ይመስለኛል ሁሌ ኮስተር ብላ ነው የምትዘፍነዉ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому +1

    የዓለም ወርቅ ማ ሲን ቆን ሳታስከትል አትመጣም!! ገጠመኝ ብየ እወደዋለሁ እንጂ ሰዉ ግብዝነዉ የማላሳዉቀዉ!!🙏🙏

    • @MehedinKassahun
      @MehedinKassahun Рік тому

      Sayigebahi,kerato ,kirifife,yematireba,yalemework,gender,ayidelechem,wollo,nat,wenduma,konjo,Naches,

    • @MehedinKassahun
      @MehedinKassahun Рік тому

      Sayigebahi,kerato ,kirifife,yematireba,yalemework,gender,ayidelechem,wollo,nat,wenduma,konjo,Naches,

  • @EPSErecord
    @EPSErecord Рік тому +1

    ምርጥ እና ጎበዝ ናት::

  • @azebe858
    @azebe858 2 роки тому +3

    ያለም ወርቅ ይኤን ኮሜንት የምታነቢ ከሆነ እንደው በማርያም በቃ እያናደድሽኝ ነው እንዴ ምንሆነሽ ነው የፈዘዝሽው እኛንም እያሳዘንሽ ነው

  • @ffnatipg1811
    @ffnatipg1811 2 роки тому +1

    በእውነት ትችያለሽ👍👍👍

  • @sisaywolde1262
    @sisaywolde1262 2 роки тому

    ስሰማሽ ሀገሬ ሰላም ላይ ያለች ይመስለኛል
    አንቺን በሰማንበት ጆሮ ሸኔ የሚል ቃል ስንማበት ያመናል

  • @Melik-b2b
    @Melik-b2b 2 роки тому +1

    Gobez yalem ..becha musca mercha lay tetnkeki....eneje min yewotalshal ye hagera lej yebelsa konjo ayzon...ke gonsh nen👌👌👌👌😍😍

  • @jerrymagna8319
    @jerrymagna8319 2 роки тому +1

    What amazing voice it is. You are stunning. Keep your awesome job.

  • @gir9108
    @gir9108 2 роки тому +2

    ፍቅራዲስ :የሺእመቤት እና አሰፉ ማሸነፊያሽ ናቸው ተጠቀሚባቸው

  • @gebrehanagirma5312
    @gebrehanagirma5312 2 роки тому +3

    I hear such very sense teching and tonic music thanks for your talent

  • @نجماعدمالحمدلله

    ባለባበሧ መቸም የማይገረም አይኖርም በዝህ እራቁት በበዛበት ዘመን ብቻ እድሁ ያዝልቃት

  • @-simetube9000
    @-simetube9000 2 роки тому +5

    ያለም አንቺን ለመስማት ሳምንቱ እንደት እንደሚናፍቀን ደሞ ድምፅሺ የድሮ ዘፋኞች ላይ በጣም ያምራል እና ከነሱ እንዳትወጭ

  • @beyourself9714
    @beyourself9714 2 роки тому +1

    Echi aynaauta aybelatim.inde? Lekakami idilun lelela lijoch lemin atsetm?

  • @usehhyh
    @usehhyh Рік тому

    ፈዝዤ ስሰማሽ ሁሌም ስራዬን እየዘነጋሁ ከስራ ልባረር ምንም አልቀረኝም። ዘፈንሽን መስማት ብቻ ሳይሆን ሰምቼም አላውቃቸውም። አቃቸዋለሁ። ዘፈን አይመስለኝም ነበር ግን ። አንቺ አሁን ነፍስ ዘርተሽባቸው ዘፈን ከተባለ ሁሉ ውስጤን ሰርስረው ይገባሉ። ምን አይነት ድምጽና አዘፋፈን ነው!!!? ይገርማል።

  • @hiwotmengistu7425
    @hiwotmengistu7425 2 роки тому +2

    Amazing Skill of this young Yalemwork 🌱

  • @betelhemdeme
    @betelhemdeme 2 роки тому +4

    የፍቅራዲስን አልገባኝም የሚለዉን እስቲ እባክሽ አስደምሚን

    • @ሀያትየገራጌቀብራራ
      @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 роки тому

      አይሆንላትም በጣም ሎወር ድምፆች አሉት

    • @betelhemdeme
      @betelhemdeme 2 роки тому

      ግን በርግጠኝነት ምትወጣዉ ይመስለኛል

    • @betelhemdeme
      @betelhemdeme 2 роки тому

      እስቲ አዳምጪዉ በያለም ድምፅ ቢሆን አረ በደብ ትወጣዉ ነበር

  • @thomasbirhane4874
    @thomasbirhane4874 Рік тому

    ሳምት ሳምንት የሷን ስራ ለማየት ያጓጓኛል ቀጣይም ይቅናሽ
    ከአለባበሷ እስከ ስራዋ አንደኛ ነች
    በርችልን

  • @TilahunBelsti-j5l
    @TilahunBelsti-j5l 5 місяців тому

    እረ ላብድልሽነው ያቺን ሙዚቃ ስሰማ እባየ ይተናነቀኛል አብሬአት ፎቶ ብነሳ እዴት ደስ ባለኚ

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 2 роки тому +3

    She is very talented and love her work.

  • @tamirufenta4498
    @tamirufenta4498 2 роки тому +17

    ያለም የምትሠሪው ስራ ድንቅ ነው ማንም ሠው ድምፅሽን ሲሠማ ይነዝርዋል ፋናን ሲጀመር ፋናን የማየው አንቺን ለመስማት ነው. በራስሽ ቀለም ቀጥይ አንቺ ሻምፒዬን ነሽ