My advice for Fani is please consider continuing your education with whatever makes you happy. man is the leader of the house so be a great example for your family. Samir keep up With your education. You both are a great couple. 💕🤗
Wow her husband so calm for his age I am so surprised for most man act like teenager no matter how old they get never take responsibility I think you’re husband good example for most diaspora Ethiopia man God blessed your marriage
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
ትክክል
የአውሮፓ ወንድ ሁሉም ሚስቱን ፈርቶ ሚኖር
😅😅😅
አዎ በጣምም ይወዳታል የጅጅክያ ስድብ ራሱ ቻሉት አለፈ 😂😂😂
አወ ፡ ይፈራታል
ጎበዝ ስለሆነች ነው ሃርደኛ የምትመስላቸው።ሳምሪ ከእድሜዋ በላይ የምታስብ የምትፈገውን የምታውቅ የልጅ አዋቂ ናት ።እወዳታለሁ እውነት ለመናገር አደንቃታለሁ ፋኒም ግሩም ጸባይ ያለው ወጣት ነው ።❤❤❤
ትክክል❤
እውነት ነው።
በጣም በጣም ከእድሜያቸው በላይ ናቸው አላህ ከልጆቻቸው ላይ ያሳድጋቸው ሳምሪ የልጅ ቅመም እስካሁን ከተከታዮቻቸው ጋ ሰጣ ገባ ውስጥ ያልገቡ ምርጥ ጥንዶች
ፋኒ ለሚሰቱ ያለው ክብር ግን ዋው😊
Awo ye unet wow🙏🙏🙏🙏
ኦ ሳምሪ ፋኒ ምርጥ ጥንዶች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የፊሎና የአዳም እናትና አባት ወጣቶች የልጆቻቹን ወግ መአረግ ያሳያቹ አብራቹ ጃጁ❤❤
በመላዉ አለም የምተገኙ የሰዉ ልጆች በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚንን❤❤
አሚን
አሜን
አሜን የኔ ውድ❤
Amen Amen Amen
ሳምሪ ጀግና ሴት ናት ታስታውቃለች ❤
ፋኒዬ የኔ ምርጥ ስወድህ❤ እውነት ሳምሪም ልብ ያላት ብስል ሚስት ናት ❤ ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ/ ልጆቻችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤
ማክበርና ፍራትን ለዩ እጂ ኮሜታተሮች ፍኑና ሳምሪ በርቱ ምርጥ ጥንዶች በርቱ
My advice for Fani is please consider continuing your education with whatever makes you happy. man is the leader of the house so be a great example for your family. Samir keep up With your education. You both are a great couple. 💕🤗
That was my idea too. Well said 👍🏽
ደስ የሚል ልጅ የሂወት ታሪኩ አስደመመኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለጊታችን ለመደሀናታችን ባአል እደረሳችሁ
ሳምሪ በጣም አስተዋይ ነሽ ፈጣሪ ልቦናሽን አይቀይረዉ
ሳምሪ ነገሮችን ቶሎ አደርስታድ የምታደረገው ነገር ያስገርመኛል ብልጥ እኮ ነች❤
ሳህ
በጣም እምትገርሙ ጥዶች ናችሁ ፋኒ አብሶ በጣም አድናቂህ ነኝ ምክንያቱም በጣም ከሚባለው በላይ ታጋሽ ጀግና ነህ ያሳላፋችሁትን ብዙ ሰው ያውቃል ሳምሪም ምርጥ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ማዘርዬ ደግሞ ሲያምሩ ድርብብ ያሉ ናቸው ፋኒም ደርባባ የሆንከው በእናትህ ወተህ ነው ለካ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ፋኒ እና ሳምሪ ለብዙ ባለትዳሮች ተምሳሊት የምትሆኑ ናችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤
አመን❤
በጣም ደስ ይላል አለባበሳችሁ ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤
እነሳምሪ በማራኪ ድሮም ማራኪ ነበሩ እኩዋን ተጨምሮ የማራኪወግ ❤️❤️
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ልጆቻቹ ይደጉልን ለቁምነገር ይብቁልን ❤❤❤
ሳምሪዬ አንቺ እዲለኛ ነሽ እኛም ውጭ ያለነው የማጨናንቀን የትዳር አጋር ማገኘት ነው ሳሪዬ ፆለት አድሪጊልኝ ልብሽ ንፁህ ቅን ደግ ልጅ ነሽ
ፋኒ ወንድ ልጅ ሊኖረው የሚገባው ነገር ሁሉ አለው እርጋታው ኩራቱ ዝምታው አስተያየቱ ብቻ ሳምሪዬ ታድለሻል አንቺ ልዩ ነሽ ጠንካራ ሴት ልጅ ሊኖራት የሚገባው ሁሉ አለሽ በራስ መተማመንሽን እና ጥንካሬሽን በጣም ነው እማደንቀው ሙሉ ሴት ነሽ እያየናችሁ ነጠቃችሁ እግዚአብሔር በቤታችሁ ይሁን ደስ ትሉኛላችሁ❤❤አሁንም ተደብቃችሁ ኑሩ ሚዲያላይ ብዙ አትጋበዙ ባይ ነኝ😅የአበሻ ነገር ከባድ ነው😂😂
በጣም ልክ ነሽ ረጋ ያለ የተረጋጋ ስለሆነ የሚፈራት የምስላቸዋል
የምር ምርጥ እናት ንቸው በሷናት ክብራቸው ቢውድቅም የሱናትግን ዋዉዉዉዉነች
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ይዞ መገኘት የሚለውን ያየውት በሳምሪ ነው የዛች የእብድ ልጅ ሆና እደዚ መከበሯ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁን❤❤❤❤
😂😂😂
😳😳😳😳@@marimamarima6303
እናት የዛች ይባላል
ግን ያልገባኝ ነገር ሳምሪ አባቱን እደምትወደው የሆነ ስአት ላይ ስታውራ ስምቸ ነበር ግን ኢትዮጵያ ስገባ አንድም ቀን. ቪደው ስረታ አላየሁም.
ሚድያ አለማውጣት ፈልጋ ነው የሚሆነው
ጊዜ ማን በጣም እምወደው ቻናል ነው ይመችህ ወንድም ሁለት ምርጥ ጠንካራ ጥንዶች F&S ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ
በጣም ታምራላችሁ ሳምሪልዑልሽ እጁግ ያምራል አንችም ንቅት ያልሽ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሄር አብሮ ያስረጃችሁ 🙏🏽
ምርጥ ጥንዶች ሳምሪናፉኒ❤😘ጥበቡ ሲያምር👌
ሳምሪ ፋኒ ምረጥ ጥንዶች የፍቅር ተምሳሌቶች
ፋኔ የጭዋ ልጅ ነው የጂጂን ልጅ አግብቶ መኖሩ ያስገርመኛል
ጀጀ ይመተሳድበው ነቸ
@@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ አወ
ልጅ እንደ እናቱ አይሆንም😂
ሳምሪ እና ፋኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እኳን አደረሳችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤የሱሪው ሚስጥር ሳይገባህ ነው የለበስከው አደራ ከዚህ በሀላ የተቦጨቀ ሱሪ አትልበስ ሁለት ቆጆወች❤❤❤
ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ለተማረበት ምርጥትምርት
They are so real… we r tired of the unrealistic couples …
ምርጥ በተሰብ ናችሁ በርቱ ፈጣሪ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይጠብቃቹ
የፍቅር ተመሳሌት ናቸዉ ሳምሪ ፋኒ❤❤❤❤❤❤❤
የልጅ ቅመሞች አርጁ በፍቅር በጤና ፉኒ ሳምሪ ❤
ግልጽነት የሞላበት ቃለ መጠይቅ በመሆኑ ሳምሪና ፋኒ አደንቃቸዋለሁ። ማራኪም ጥሩ ጥያቄዎች አዘጋጅተህ ስለቀረብህ በጣም ተሳክቷል። አንድ ቅሬታ ግን አለኝ፣ ፋኒ ከሀገር የወጣበትን መንገድ ሲያስረዳ ነገሮችን በጣም ቀለል አድርጎ "20 ቀን ተጉዤ በ94 ሺህ ብር አውሮፓ ገባሁ" እያለ ሲናገር በተገላቢጦሹ ስንቱ ወጣት በረሀ ወድቆ እየተሰቃየ እንደሚገኝ አልተናገረም። ወጣት ሁሉ እንዲህ ቀላል ነው? ብሎ ነገ ተነስቶ ወደ ሱዳን ልሂድ እንዳይል እፈራለሁ።
መንገዱ አደገኛ እንደሆነ ብዙ ሰዎች መሰከሩ እኮ ግን ወጣቱ ከመፍለስ አላቆመም
የኢትዮጵያን ወጣት ችግር እንጂ የሚያስቆመው ምክር አያቆመውም
be tikikil
በደንብአዳምጡ እሱያወራውእሱየሄደበትንሰአትነው እንዳሁኑአይደለም ዱሮነውያለው94ሽ የየዛንግዜ ቦታ ይገዛል
ሱዳን ይነቅህ
የኔናት ግርሜሞከሷ ደስስትል ሺአመትያኑርልን
ሳምሪ በጣም ጎበዝ ናት አለማድነቅ አይቻልም
የኑሮ ምሰሶ የምትሆነው ሴትናት ግልፅከሆነች።
ግማታምገረድ ቂጧንጥረግ ለሀጫም ግምምናባሸአገባሸ ? የሸሌፋሚሊ ካካ ውሻ ሄደሸበራላይትሰርሸ 🐕🐕🐕🐕👹👹
ገና ሥትገናኙ ማየት የጀመርኩ ይሄው አለው ሳሚሬን እናቶአ ፀጉሮአን ሥትሰራት አብረው ሲሰሩ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው የምወዳችው❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
በ14 አመት ከኢትዮጵያ ተወጥቶ አማርኛ ጠፋኝ ማለት ትንሽ አይከብድም ግን ሳምርዬ
Egnam sinsema dengetenal 😀😀
ምነው እትዮ አማረኛ ብቻ ነው የሚወራው አላችሁ?oromo እኮ ናች👍👍👍💚❤💚ilove samrawit 👍
ጉረኛናት ማፈርያ ቋንቋ ማወቅ ያኮራል
@@aminawollotube2542እንኩዋን እስዋ እናትዋም ኦሮምኛ አትችልም
ሀርደኛ ናት የሚሏት ሲመስለኝ የናቷን ባህሪ በማሰብ ይሆናል
Fani u r great father … but u r so young u can still go to school related to video making production editing etc😊
በጣም የምወዳቸው follow የማደርጋቸው UA-camr,they’re strong Yangs ጥንዶች !🙏🏾💕✌🏽🕊️👍🏽
Not yang,,,young
Thanks for correcting,
እናትሽን አይቼ አንችን ሳይሽ ደስ ተያለሽየምር❤❤❤
እቃጣሬ ሁላ ወሬኛ 🙄
@@AgewKemant ማለት
Betam allah yazlklat
ደስ ይሚሉኝ ጥዶች ዋወ ትዳራችሁን እሰከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ ❤ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
ሳምሪ እና ፋኒ የኔ ምርጦች ተባረኩ ሳምሪዬ የእኔ ንቁ እና ቀልጣፋ ጎበዝ ስታምሪ ከዚህም በላይ ስኬታችሁን ያሳየን ለነገሩ የጂጂ ኪያ ልጅ ሆነሽ ንቁ ባትሆኚ ይገርማል 😂❤❤❤❤❤
nat ende alawukm neber
❤❤❤ትክክል ጂጂኮ 💪🏾💪🏾💪🏾
😂😂😂😂ጂጂ እኮ ጀግና እናት ነች ከነ እብደቷ
ጂጂ እኮ ንቃት ሳይሆን እብድ ባለጌ ነች በጣም ማፍሪያ ናት የዛች ባለጌ ልጅ ሂና ልጂቷ እንደዚህ መሆኗ
በሳምሪና ፋኒ ስላወቅሁህ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ፣ በጣም ደስስስ የሚል ቆይታ ነው ለብዙዎች አስተማሪም ነው እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!
ፕሮግራሙንም ያዘጋጀኸው በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ስለሆነ ክብር ይገባሃል!!!
አንዳንዶች ታዋቂ ነን የሚሉ ባለሚዲያዎች ልክ እንደ ፖሊስ የሰውን ህይወት የሚመረምሩ አሉ ስለዚህ ከዚህ ሊማሩ ይገባል!!!
በርታ የሚባል ፕሮግራም ነው 💗💗💗💙💙💙 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@@loveethiopia3224 ማንም ሰው በቤተሰቡ ምክንያት ሊወቀስም ሊሰደብም አይገባም፣
አንተ /አንቺ ሰው የፈለገውን አድተያየት መስጠት መብቱ ነው ገገማ እንደናንተ ያለው ነው ቁጭ ብላችሁ ስድብ ስራችሁ የሆነ፣
እኔ እንዳንተ / አንቹ ሥራ ሳልመርጥ ቤተስብ እያለኝ እራሴን ልቻል ብዬ መርሃቤቴ በገንዘብ ሚ/ ር ሥር አገር ውስጥ ገቢ ፣ እንደገናም በምንግሥት እርሻ ብርሸለቆ እርሻ ልማት መጨረሻም አ.አ ትምህርት ሚ/ር ያገለገልኩ ነኝ እንዳተ/ አንቺ ዩቲዩብ ላይ በመሳደብ ዘመኔን አልጨረስኩም እግዚአብሔር ይመስገን፣ ፈጣሪ ልቦናና ማስተዋል ይስጣችሁ፣
ደሞም በዚህ ስድብህ ሪፖርት አድፕርግብሃለሁ መማሪያ ይሆንሃል ....🙈🙉🙊
ስለእውነት ሳምሪ የበሰለች የተረጋጋች ከልብ ሴት ናት:: አነጋገራ እራሱ ብዙህይወት ያስተማረው ሰው ነው የምትመስለው::
ሳምሪ ቆንጆ ኢቲዮ ስቴድ ሁሉ ያፍናታል ድምጿን ለምንድነው አየሩ ሲቀያየር ነው
ሳምሪ የልጅ አዋቂ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ🥰🥰🥰🥰
ሺ አመት ኑሩ በፍቅር ፍቅር ናችሁ
እኔ ደግሞ የሚገርመኝ ሳምሪ የራስዋ ቤተሰብ የላትም ሁሌም የፋኒን ቤተሰብ ነው የምናውቀው በርግጥ እናትና ወንድሙዋን እናውቃለን ሌሎች የቀሩ ቤተሰቦች የላትም ስታወራም ሰምቼ አላውቅም warum?
እንኳን አደረሳችሁ ፋኒ እና ሳምሪ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሳምሪዬ አስተዋይ ልጅ ነሽ ይመቻችሁ
ወገን እንደሱ አይደለም ሥራውን አክብረህ በጨዋነት ሃላፌነት ወስደህ ሥራውን መስራቱ ክፋት የለውም ግን ገንዘብ ለማግኝት ተብሎ ብቻ የማይደረግ ነገር እያደረጉ መቅለል በጣም ያስጠላል ለዛም ነው ያንን ስም 😏🤔😕 የሚሰጡት 🤭
ምርጥ ዝግጅት! I love the production, eye catchy! Beautiful couple. I wish them a life time loves and blessings! I love his coolness!
በጣም የምወዳቸው የማይቀየሩ ምርጥ ሠው ሳምሪና ፋኒ❤
ወይ ጉድ እንደዚህ ስርዓት ያላቸው በዛላይ ቁምነገረኛ ወጣቶች ናቸው ለካ ፈጣሪ ፍፃሜያችውን ያሳምርልችው ትልቅ ደረጃ ያድርሳቸው::
ምርጥ ጥንዶች
እናት ማለት እዴህ ነዉ ድርብብ ያለች እድሜና ጤና ተመኘሁ ለፊኒ እናት🙏🙏🙏
ሳምሪ እና ፋኒ በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅር እስከመቃብር አይለያችሁ❤❤❤❤
ማራኪ በናትህ የመቅደስን ፀጋዬ ቤት አስጎበኘን አቅርብልን ብሊስ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Mekdes ትነቅህ አሻራ ቢስ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን መዳኒታችን ብረሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ
ማርያምን የሣምሪ ቀሚስ ያምራል
ሳምሪኮ፡ኤትቤያ፡😢ስትሆን፡ሁሊኮ፡ነው፡ድምፆዋ፡የሜቀየረው
ጨዋ ወጣቶች የምር መከባበራችሁ ዋው ለምልሙ
እኔ እኮ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምንሰራ ሠዎች ሌላ ተጨማሪ ስራ ያለን ማይመስላችሁ ነገር ቢሆንስ ችግሩ ምንድነው ይሄም ጭንቅላትህን ተጠቅመህ ጊዜህን ገንዘብህን ኢንቨስት አድርገህ እንጅ ቁጭ ብለህ አይደል የሚገኘው ለምን ጡረተኛ ትላላችሁ ግን
ይገርማል:ለካእዲህምአለ:እዴትመጣላችግን:ማርያምን:ከናተትልቅ:ትምርትወስጃለሁ❤❤❤❤
ስታምሩ ሳምሪ ፋኒ ግዝሽ ስወዳችሑ❤😘
አላህ ያሺርሺ ሳምሪዪ
ሳምርዬና ፋኒ እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቃችሁ
የምወዳችሁ ሳምሪ እና ፋኒ ቤታችሁ ይባረክ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
Wow her husband so calm for his age I am so surprised for most man act like teenager no matter how old they get never take responsibility I think you’re husband good example for most diaspora Ethiopia man God blessed your marriage
❤❤ማዘረየ ስወዳቸው አይ ፊኒ የጅጅን አፉ ችለህ😂😂😂😂ጎበዝ😂❤❤
Besmam lela wond bihon telo hedwal 😢minm atsflgcewm leydracew enkfat nat
😂😂😂ሀብታ የሆነኑት በጂጂ ሥድብ ነዉ😂😂😂😂ባልና ሚሥቶቹ
😂😂😂😮😢❤
Adenkewalew😊
@mengstea 15:04 ወየዉ ኮመቶችኮ😂😂😂😂 bteklit-lm3xm
ፋኒና ሳምሪ እ/ር ነው ያገናኛችሁ ፋኒ ላንተ ሳምሪ ሚስትህ መሆኗ ትክክል ነው ፋኒ ብዙ ተናገሪ ስላልሆንክ ሳምሪ ሚስትህ መሆኗ ከእ/ር ነው ስታምሩ ሳምሪ ጀግና ነሽ ፋኒ ዕድለኛ ነህ አንቺም እንደዛው ማች ስለምታረጉ❤❤
ጀርመን ተቀምጣችሁ የአንድ ብሔር ባንዲራ ታሳዩናላችሁ ጠባቦች እውን ምርጥ ክክክክ ጎጠኞች
ጎበዞች በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤
የአገር፡ባህሉ፡በጣም፡ያምራል
ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ ዘመናችሁ ሁሉ በፍቅር ይለቅላችሁ🙏
ማራኪ ይመችህ አቦ ስራ ባንተ ያምራል
ሣምሪና ፋኒ ከኢትዩጵያ ወጣት youtuberዎች በጣም ነዉ የምወዳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
I'm more than happy by invite my beutiful couples Samri and Fani ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እያየዎችሁ ፍቅራችሁ ጀመር ወለዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ይጨምራላችሁ
አረ ወልደዋል 2 ልጅ አላቸዉ
እኔም ብዙ ልብስ አዘጋጅቼ አለሁ ጌታ ከረዳኝ እልክ ነበር 😢😢😢ሰው ባገኝ
የት ነሽ
@@ቲጅወልድያቻናል ሳኡዲ አረበያ ነኝ
ዋውውውው ሰትምሩ ❤❤❤❤❤❤❤
እመ አምላክ ትጠብቃቹ የውነት ስወዳቹ
ፋኒ እና ሳምሪ
ቃል እና አዲስ
ልዩ እና ቅዱስ
ቶንዴ እና ፍሪ ለኔ የወጣቶች የትዳር ተምሳሌቶች በጣም ያማያቸው የምወዳቸው ❤❤❤❤
ፋኒ❤
Mahi & Kid 1st
ደስስትሉ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ ልጇቻቻሁን ያሳዲግላችሁ❤❤❤
ሳምሪ እና ፋኒ በጣም የምወዳቹ የፍቅር ተምሳሌት እና ታሳሪዎች ተባረኩ ለምልሙ ልጆቻችሁ ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማራኪ ወንድሜ ተባራክ 🙏🙏❤❤❤❤
ሳምሪ ምርጥ አገላለፅ ትችላለች
ምወዳቹ ምርጥ ጥዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
ውዶችዬ ስታምሩ
ሳምሪ ቆንጆ የልጂአዋቂ
ሳምሪየ የኔ ሴት ፋኔ ምርጥ ባል ❤❤
ሳምሪ ና ፋኒ ስላቀረባቹህ ደስ ነው ያለኝ
ያጀማአ እረመዳን ሁለት ወር ቀረው አላህ ያድርሰን
Amine ya Allah
ጥሩ ጥንዶች ናቸው ገና በ 20ዎቹ እድሜ ውስጥ በመሆናቸዉ ትምህርታቸው ላይ አተኩረው ቢሰሩ መልካም ነው ከቻልክ ምክር ቢጤ ለግሳቸው ገንዘቡ የትም አይሄድም ይደርሱበታል
እየተማረች እኮ ነዉ
ሳምሪ የኔጮቹ ልብስ አያምሪብሽም ዛሬ ሰው መሰለሻል ማሻአላሀ ❤❤
🤔
እና ሁሌ ዙርያ ትልበስልሽ😂😂ልጅ እኮ ናት😂😂
ሳምሪ አፋኝ ብይበት ይለቅሻል አይውሺ ብታነቢው ደስ ባለኝ አሪፍ መዳኒት ነው
ሳምሪና.ፋኒ.ምርጥ.ጥንዶች❤❤❤❤
ዩቱብ ጡረተኛ ተብለው የሚሰደቡት ዩቱብን ለመጥፎ ሰው ላማጣላት የሚጠቀሙበትን ነው ።
አስተማሪ የሆነ ፍቅር ያለበትን ቦታ ማንም አይሰድብም።
ፋኒ ሳሚሪ ደስየሚሉ ጥጆች ❤❤❤❤