የማብራት እና የማጥፋት ወግ | በዕውቀቱ ስዩም | Ethiopia

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 86

  • @daveferede3500
    @daveferede3500 Рік тому +11

    በውቄ ታነበው እንደሆን አላውቅም ነገር ግን አንተ እና ንግግሮቺህ ለዘመናት ሳደንቅ ስከታተልህ ከመኖሬ የተነሳ.. የ ንግግር ቅላፄ ለምዶብኝ.. ሳወራ የሰሙ ጉአደኞቼ ምን ሁነህ ነው በውቄ.. ይሉኛል... Big, respect,, አድናቂህ መሸሻ 😄

    • @Poem_AI
      @Poem_AI Рік тому +2

      እንኳን ያንተን comment ይህንንም replay ያያል !

    • @ethiolyricsmusic1598
      @ethiolyricsmusic1598 Рік тому

      ያተን comment እደሱ ማበቤስ 😄

  • @zemenaymariye7831
    @zemenaymariye7831 Рік тому +5

    ሰወችን ጨዋ የሚያደርጋቸው ........ ወድጄዋለሁ !!🙏

  • @ephremabuhay
    @ephremabuhay Рік тому

    እንደው ምን አይነት ድንቅ ነህ በውቄ ፈጣሪህን አመስግን እንዲህ ያለውን እሚገርም ማሰላሰያ ስለሰጠህ .... እንናንተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበር

  • @zemaprince1314
    @zemaprince1314 Рік тому +2

    ዋው በውቄ ሁሌ አንደኛ...የስነ ቃል ተመራማሪ ነህ thank U brother 👋👋🤗

  • @omg1820
    @omg1820 Рік тому +3

    Me expecting Bewketu’s posts like new year ❤

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 Рік тому +2

    Always waiting for your posts eagerly 😊 thank you

  • @asresbenayalew3092
    @asresbenayalew3092 Рік тому +5

    The villager who discovered the fruit that produces illuminating oil should've been given a Nobel prize in both Chemistry & Physics.

  • @Mynav
    @Mynav 7 місяців тому +1

    በውቄ የኩራዝና ፋኖስ ትዝታየን አስታወስከኝ። እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ የኤሌክትሪክ መብራት ያየሁት ከየቦቅላ ወደማርቆስ የሄድኩ ቀን ነበር። እንኳን አምፖል የመብራት ፖል ብርቅ ሆኖብኝ ነበር። የየቦቅላ ዘመን አቆጣጠር የሚጀምረው ከሚሊኒየም ጀምሮ ነው ለምን ብትል መብራት የገባልን ያኔ ነበር።

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 Рік тому +2

    በውቄ ይመችህ በጣም ነው የማመሰግነው።ኑርልኝ

  • @officalzerihunkifle8181
    @officalzerihunkifle8181 Рік тому +1

    በውቄዋ ዛሬም ምስጋናችን ከልብነው ስላካፈልከን የጥበብ ማዕድ🙏🥰🥰

  • @edengenet1
    @edengenet1 Рік тому +2

    My favorite person ever.
    He is the best all the time!

  • @habmedia3
    @habmedia3 Рік тому

    You are the best our loret bewkie. Your big fan!

  • @henoknegash921
    @henoknegash921 Рік тому

    Thank you bewuke

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Рік тому

    Thank you!

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Рік тому

    በውቄ የስነጽሀፍ ጀግና!!
    ኑርልን!

  • @breezykale1553
    @breezykale1553 Рік тому +1

    GREATEST OF ALL THE TIME
    🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐
    መቼም እንዳንተ ጎበዝ ፀሀፊ በዚህ ዘመን የለም
    Thanks❤❤❤

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 Рік тому

    አይ በእውቀቱእይታክ ጥልቅ ነው 😢😢 ያህን ጨለማ እንዴት አለፍነው 😢😢

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo Рік тому +1

    ኑርል በውቄችን!

  • @kidusyohannes1911
    @kidusyohannes1911 Рік тому

    አድናቂህ ነኝ በጣም

  • @wubalegashaw7955
    @wubalegashaw7955 Рік тому

    አንተን በወጉ ለማመስገን አማርኛ መናገር ብቻ በቂ አይደለም ፤ እንዳንተ የጥበብ ሰው መሆንን ይጠይቃል ብዬ '' ❤❤❤" ብቻ

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 Рік тому

    ማንኩሳን አውቃታለሁ ልበል❤

  • @samuelmengistu2728
    @samuelmengistu2728 Рік тому

    What a word ?? Really impressive.

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Рік тому

    በውቄ በውቄ በውቄ ምርጥ ሰው።

  • @user-yv8ue6rq5z
    @user-yv8ue6rq5z 5 місяців тому

  • @user-sol321
    @user-sol321 Рік тому +1

    Bewuketu my love ❤❤❤❤

  • @zewdunegalign7601
    @zewdunegalign7601 Рік тому

    relay fantastic writer in my age!!!

  • @dhailu6099
    @dhailu6099 Рік тому +1

    ወንድሜ ተሰምተህ አትጠገብም ኑርልን !!!!!

  • @PiassaTube12
    @PiassaTube12 Рік тому

    interesting.................

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen Рік тому

    👍👍👍

  • @workaferahukebede1523
    @workaferahukebede1523 Рік тому

    ባአንተ የተነሳ ማንኩሳን ወድኳት የኔ ወንድም ኑሮአችን አነንድ ነዉ ግን የቦረና ተወላጅ ነኝ

  • @mulugetahaile2369
    @mulugetahaile2369 Рік тому

    impressive

  • @mekdestesema9250
    @mekdestesema9250 Рік тому

    😘

  • @wengelwendewosen6307
    @wengelwendewosen6307 Рік тому

    🥰🥰🥰

  • @tekliemengie9587
    @tekliemengie9587 Рік тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @kaimfedaniel6692
    @kaimfedaniel6692 Рік тому

    Ejeg betam adnakih negn...

  • @fitsum7227
    @fitsum7227 Рік тому

    በውቄ እግዚአብሔር ይባርክህ። አንተ ባትኖረን ምን እንሆን ነበር በዚህ ጨለማ ጊዜ

  • @136240
    @136240 Рік тому

    በውቄ❤

  • @user-qp3ou7dl9i
    @user-qp3ou7dl9i Рік тому +1

    አቦ ትችላለክ እውነት

  • @sofitemam8148
    @sofitemam8148 Рік тому

    You made my day 😂😂😂😂😂

  • @dagd305
    @dagd305 Рік тому

    በውቄ እስኪ አንድ ቀን ማንኩሳን አስጎብኘን...ሳላውቃት ትናፍቃኛለች

  • @Mg-yn2px
    @Mg-yn2px Рік тому +1

    What can I say? You are the best Bewuke.....😂

  • @lenchobedada
    @lenchobedada Рік тому +2

    "መግባት እና መውጣት" ከሚለው የቀጠለ መሆኑን ሳትነግረን🙄😋

  • @AbinetBekele-tm8hc
    @AbinetBekele-tm8hc Рік тому

  • @anuzam
    @anuzam Рік тому

    ጭጎት :ጫቅማ :ሸንበቆ መብራት....❤

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 3 місяці тому

    Hahaha ❤

  • @TedyYideg
    @TedyYideg Рік тому

    ere qine

  • @vibe_one
    @vibe_one Рік тому

    በውቄ ከልጅነቴ ስሰማህ ስላደኩ በቃ በቃላት መግለፅ የማልችለው ቦታ ነው ያለኝ ላንተ:: አሁን ሀብታም ሆኛለው ስለዚህ ባሌ ሮቤ ላይ የእርሻ መሬት ላበረክትልህ ወስኛለው:: እባክህን ስጦታዬን ተቀበለኝ:: 🇪🇹Ijoollee Baalee

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 Рік тому

    የምርት ሰዎች ለምን ላይክ አታደርጉም ግን? አይከፈልበት! እረ ሁሉም ጋር እንዲደርስ እንዲሁም በውቄንም ይበልጥ ለማበረታታት Like Like Like

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Рік тому

    ጭጉት የኩራዝ አድማስ የፎጥ ፈስ ሰምቼውም አላቅ😂😂😂😂በውቄ እናመሰግናለን።

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Рік тому

    😄

  • @micomikiyas152
    @micomikiyas152 Рік тому

    ሁሌ ቢሰማ የማይስለች

  • @mulugetahaile2369
    @mulugetahaile2369 Рік тому

    batam dese yilal

  • @mulugetaab5331
    @mulugetaab5331 Рік тому

    አባትየው 😂😂😂

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 5 місяців тому

    ዘመነ-ዳፍንት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @EthioDocumentary
    @EthioDocumentary Рік тому

    😁😁😁😁

  • @warkamedia
    @warkamedia Рік тому +1

    ማነው እስኪ በእውቄን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅው ስምን መላክ ያወጣዋል ከተባለ የበእውቄን ብቻ መሆን አለበት🎉🎉🎉❤

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Рік тому

    🤣🤣🤣🤔🤣👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @dagd305
    @dagd305 Рік тому

    ጭጎት😅😅😅😅 ጓደኛችንን ጭጎት ነበር ምንለው

  • @melatabraham265
    @melatabraham265 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂😂

  • @yohannesatnaf2958
    @yohannesatnaf2958 Рік тому

    ትለያለህ በውቄ🙏

  • @beleteteklu8364
    @beleteteklu8364 Рік тому

    በእውቄ
    የሳቅ ስንቄ😂😂😂

  • @zewdhaile6128
    @zewdhaile6128 Рік тому

    በእውቄ please በእንግሊዘኛ 😄በጣም ነው በአንተ የምፅናናው! የምፈነድቀው! የምኮራው! የምስቀው! የምማረው! የምታወሰው! የ...! የ..! .....ወዘተ ብቻ ስለፅሁፌ ነጠላ ሰረዝን እስልኪቱ ውስጥ ሳጣት በቃል ባጋንናቸውም ከላይ የደረደርኩዋቸውን እንትኖች .... ብቻ ተወው:: አሁን ጥያቄዬ "የፎጥ ፈስ ያስመርጥ ነበር " የሚለው ጋር ነው:: ምንድነው ፎጥ please 🙏

  • @endaylalusolomon
    @endaylalusolomon Рік тому

    የኩራዝ ማስቀመጫዋ ግን ግርግይ ነው እኮ የምትባለው (እኛ ሰፈር) በውቄ😂😂

  • @kidistwubalem2
    @kidistwubalem2 Рік тому

    ኧረ በውቄ፣ አስቴር በዳኔ በፍቅሩ ወድቄአለሁ እያለች ነው ፣፣ አንድ በላት፣በቁጥር ሳይሆን በፊደል፣፣

  • @michaelmedhane3656
    @michaelmedhane3656 Рік тому

    ዘመነ ዳፍንት😂😂 በዕውቄ በጣም ትችላለህ

  • @tilahunfeleke7403
    @tilahunfeleke7403 Рік тому

    😂😂😂

  • @dawitnega1380
    @dawitnega1380 Рік тому

    Beweka jegenaw 😂

  • @ettad1423
    @ettad1423 Рік тому

    በውቄ ላስቸግርህ ፎጥ ምን ይሆን?😊

    • @yohannesatnaf2958
      @yohannesatnaf2958 Рік тому

      ፎጥ የዱር እንስሳ ነው። ብዙ እንስሳት እራሳቸውን ከጠላት ለመከላከል ተፈጥሮ የቸረቻቸው ፀጋ አላቸው ለምሳሌ እንደ ቀንድ፣ስለታማ ጥርስ፣ መርዝ....ለፎጥ ታድያ የተሰጠው የተሰጠው መከላከያው ፈሱ ነው😂😂 ድንገት በሰፈር ሲያልፍ ውሻ አባሮ ከያዘዉ ውሻውን በፈሱ አፍኖ እንዲለቀው ያደርጋል። ውሻው ታዲያ ቀኑን ሙሉ እነዳነፈነፈ መዋሉ ነው። ድርጊቱ የተካሄደበት ቦታም ያለው መጥፎ ጠረን ሳምንታትን ሊዘልቅ ይችላል።

    • @user-jj7bl1yv9e
      @user-jj7bl1yv9e Рік тому

      ፎጥ ማለት ዶሮ የሚበላ ጥቁር ድመት መሳይ የዱር እንስሳ ነው

  • @emebetteshome8179
    @emebetteshome8179 Рік тому

    Gimash 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Gimash😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 Рік тому

    ላይክህ እና ኮሜንትህ የወረደ ነው ካንተ ጋር ሲነፃፀር ሰውዬ እሰብበት እኔ እራሱ..... ሲያንስብኝ የሱ ኣይደለም የሃሰት ገፅ ነው እላለሁ።

  • @teme2023
    @teme2023 Рік тому

    ስምን መላዕክት ያወጣዋል እውነትም በእውቀቱ ።እውነት ትለያለህ አንተ

  • @Samwho617
    @Samwho617 Рік тому

    Hey, according to Stalin @ Zara Media, minilik was komata

  • @h.g.dethiopia7317
    @h.g.dethiopia7317 Рік тому +1

    ሌባውን አፍኖ ሊገድልበት ይሆናል ወደኩ በሳቅ ወይ በ በውቄ

  • @naniadhanom
    @naniadhanom Рік тому

    Kante yelek" shebet tube" lay yanten serawoch bedemb des bemel huneta esemawalehu. ahun lay yehen lemen sebscribe endaderekuh eyasebku new.🤔

  • @AbduLbasit-yl3lw
    @AbduLbasit-yl3lw Рік тому +1

    ASKEH BLA YETEBALK WEGENA 🤣🤣😃 subscribe argulet wegen .63,000 bcha le Bewke Shame on you 🙄

  • @dkinfo6447
    @dkinfo6447 Рік тому

    ሌባዉን አፋኖ ሊገልበት ይሆናላ😂😂😂😂😂😂

  • @tekliemengie9587
    @tekliemengie9587 Рік тому +2

    አንተ ኮ ትለያለህ። ብቻ ሁልጊዜ እድገቴን ሁሉ ያሥታውሠኛል።

  • @holyjustice1
    @holyjustice1 Рік тому

    አማራ ተረት ይችላል። እራሱን ከጠላት መከላከል እና የማስከበር ወኔ እና ጥበብ ግን የለውም።

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 Рік тому

    በውቀቱ ለዘመናት በስነፅሁፍህ የማደንቅህ ሰው ነበርክ ከሰሞኑ መምህር በጋሻው ላይ ካንተ የማይጠበቅ የወረደ አሳፋሪ ፅሁፍ በመፃፍህ ወርደህብኛል
    አረ ለመሆኑ የትኛውን ሀይማኖት ለመድረስ ነው የሞከርከው የሰውን ስብእና መንካትስ ይፈቀድልሃል? አሳፉሪ ነው

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Рік тому +1

    ...ኮቴውን እንደመብራት አጥፍቶ..😂