Sheger Shelf - ክንፋም ህልሞች /አጭር ታሪክ Bewketu Seyoum በዕውቀቱ ስዩም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 бер 2022
  • #Ethiopia #ShegerShelf #BewketuSeyoum #ክንፋምህልሞች #mekoya
    Sheger Radio Sheger Shelf - ክንፋም ህልሞች /አጭር ታሪክ Bewketu Seyoum በዕውቀቱ ስዩም
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 26

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Місяць тому

    የብዙነሽ ሙዙቃ ለበውቀቱ ስየም መርጫለሁ እና።አመሰግን አለሁ።

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 10 місяців тому +4

    ፍለጋው አያልቅም ባለን እንርካ ጠንክረን እንስራ በውቄ እናመሰግናለን አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 11 місяців тому +1

    በጣም ልብ የሚነካ የስደት የተረከው የሴታ አ/አ ልጅ አገሬ ውስጤ ነሽ 😭 እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ይስጠን 🙏💚💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 роки тому +3

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 роки тому +2

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....

  • @melakubekele8884
    @melakubekele8884 9 місяців тому +1

    I thanks God and the City of gojam menkusa that introduced us the king of the Amharic poet piece for Ethiopian.

    • @universal9716
      @universal9716 6 місяців тому

      I think he is from D/Markos any ways Gojjam gave the precious gift to Ethiopia a writer, comedian, historian & a philosopher

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 роки тому +3

    አክሰንታቹ በጣም ነው ደስ የሚለዉ በተለይ እንደኔ ከተማ ለተወለደ ትዉልድ አንዳንድ ቃላቶች ትርጉም እፈያስቸግሩናል እናመሰግናለን ደስ የሚል አቀራረብ ነው በእዉቀቱ ስዩም የምንወድህ 🥰🙏

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 2 роки тому +1

    ሸገር ምርጫ ነው:: በእውቄ እድሜ ከጤና ያድልህ!

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 2 роки тому +4

    እንኳን ወደ ሸገር በሰላም ተመለስክልን በውቄ

  • @mamaafricaentertainment1784
    @mamaafricaentertainment1784 2 роки тому +1

    በወቀቱ በሸገር በመጣ እያልኩ ስጠብቅ ነበር በጣም ደስይላል ግን እዳጠፋ እባክ በዚሁ ቀጥልበ አድናቂሕ ነኝ

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 2 роки тому +2

    Sheger FM 102.1. . . Thank you for sharing! Bewqetu this is. . . Awesome! From Mankusa Gojjam to Marqos , , , Marqos to Addis . . .Addis to American Dream! 😊

  • @antenheeijgu3162
    @antenheeijgu3162 Рік тому

    አሞራ ዞሮ የማየቸረሰው like it

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 2 роки тому +1

    Arif new jhony Kolo Eyebelahu Eyesemahu new

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 2 роки тому +1

    Shegerochi wubi nachuuu☝️☝️☝️💞

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 2 роки тому +1

    ገራሚ!

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Рік тому

    This is the reality

  • @melakubekele8884
    @melakubekele8884 9 місяців тому

    This poet teach us don't leave your country you will see the worst

  • @delelegneandargiealene8673
    @delelegneandargiealene8673 2 роки тому +3

    የተለየህ ሰው እኮ ነህ በውቀቱ እውነትም በእውቀቱ

  • @wubshetkassa2752
    @wubshetkassa2752 11 місяців тому

    This is why I hate ስደት።

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 2 роки тому +1

    Ante lene dinik sew neh bewke !

  • @freedom3058
    @freedom3058 2 роки тому +1

    ደብረ ማርቆስ ዬፋራችው የ ጥበብ ሰዉ