መቆያ - በእስልምና እምነት የተከበረ ቦታ ስለተሰጠው ኢትዮጵያዊው አጣ ኢብን ራባህ - በእሸቴ አሰፋ - ሚያዝያ 14፣2015

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @GemilaKedir-kh7hr
    @GemilaKedir-kh7hr Рік тому +1

    ምርጥ ትረካ በምርጥ ድምፅ😍😍😍

  • @edrisalemu3846
    @edrisalemu3846 Рік тому +1

    What kind of person are you? You are one of a few journalist who is free from religious bias. Thank you.

  • @taembeakery6745
    @taembeakery6745 Рік тому +1

    እውነትም እንደስማችሁ ምርጥ መቆያ ናችሁ። ሁሌም ትናፍቁናላችሁና በርቱልን

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 Рік тому +1

    ቀንህ የተባረከ ይሁን አቦ! እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው የድሮ አባቶቻችን ምን ያህል ቅንነት እንደነበራቸው ያሳያል። እናማሰግናለን እሼ

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Рік тому +1

    እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም. አላህ ያደርግልን

  • @mojemal5702
    @mojemal5702 Рік тому +1

    I really appreciate your program and way of preparing it. Thank you Eshete and your team. I wait for your program eagerly. Please go ahead without interruption.

  • @zulkerneyn-xg7oc
    @zulkerneyn-xg7oc Рік тому +1

    በርታልን እሸቴ

  • @beneyamatsbeha4807
    @beneyamatsbeha4807 Рік тому

    ድንቅ ተረክ ። ተባረክ አንተ ሰው።

  • @user-xj2vv2qp6x
    @user-xj2vv2qp6x 5 місяців тому

    እረጅም እድሜ እንደሳቸው ይስጥህ !ብዙ ታሪኮችን አጣፍጠህ እንድትነግረን አቦ ኑሮህም ይጣፍጥ ,,,,

  • @user-dx6qv5le9w
    @user-dx6qv5le9w 2 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ የአላህ ውዴታ በታላቁ ሰሀባ ቢላል የረባህ ልጅ ላይ ይሁን እሸቴንም አላህ ይባርክህ ማ ሻ አ ላ ህ ❤

  • @ahmedabdullah6181
    @ahmedabdullah6181 Рік тому

    ግሩም ታሪክ ግሩም ትረካ

  • @mujtebaahmed3222
    @mujtebaahmed3222 Рік тому +1

    ማሻ አላሀ

  • @oneethiopia3922
    @oneethiopia3922 Рік тому +1

    አሸቴ አሰፋ አንተን ለመግፅ ቃላት አጠሩኝ፣ ብፁ ፅፌ ሰረዝኩ። ምንም ብፅፍ አንተን እና ሰራህን የሚመጥን ኮሜነት ማመንጨት አቃተኝ። ብዛልን

  • @אלהייןאדנה-צ1י
    @אלהייןאדנה-צ1י Рік тому

    God bless you 🙏 ❤ ❤

  • @atzgenratormaintain8978
    @atzgenratormaintain8978 Рік тому +3

    እሸቴ አሰፋ በአላህ ይሁንብህ
    እኔ መቆያ ካልሰማሁ እንቅልፍ
    አይወስደኝም እስካሁን የዘገብካቸው
    ታሪኮች ሁሉንም ቢያንስ ሁለት ሁለቴ
    አድምጫቸዋለሁ አሁን ምን ልልክ
    ፈልጌ ነው ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ
    ይዘገብልን Please 🙏

  • @Kiyako1Bachalou-nd2he
    @Kiyako1Bachalou-nd2he Рік тому

    ጥሩ ነዉ

  • @nimanduale3874
    @nimanduale3874 Рік тому

    Mashallah Eshete i highly applaud ur professionalism, and so Pleased to hear about uniqueness of Islamic religion.

  • @eliasshakir3052
    @eliasshakir3052 Рік тому

    Real and Fair media ever in Ethiopia

  • @shudiyaabdrahim6540
    @shudiyaabdrahim6540 Рік тому

    Cool

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @ahmedabdellah4955
    @ahmedabdellah4955 Місяць тому

  • @kafuabd4879
    @kafuabd4879 Рік тому

    Denk Akerareb!!!!!!!!

  • @zeusapollo6524
    @zeusapollo6524 Рік тому

    ሙፉቲ ምንድነው ?

    • @abukassultan9705
      @abukassultan9705 Рік тому

      በእሥላምና እዉቀት. ከፍተኛ ደረጃ. የደረሰ እና ብይን የሚሠጥ በሁሉም አይነት መፅሀፎችን ጠንቅቆ የወቀ ማለት ነዉ

    • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
      @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች 10 місяців тому

      በእስልምና ላይ እሚነሱ እስላማዊ ጥያቄወችን ከቁርአንና ከሀዲስ በትክክለኛ ማስረጃ መመለስ እሚያስችለወ እውቀት ካለው እሱ ሙፍቲህ ይባላል ሙፍቲህ "ፈትዋ"ሰጭ ፈትዋ ለጥያቄ መልስ መስጠት ማለት ነው አላሁ አእለም

    • @AbdulnasirMohammedhusein
      @AbdulnasirMohammedhusein 5 місяців тому

      ሙፍቲ የሚለዉ ቃል በአረብኛ ዳኛ ማለት ነዉ በእስልምና ሀይማኖት ሙፍቲ የሙስሊም ህግጋትን የሚተረጉም ሙያዊ የህግ ሊቅ ነዉ ወይም ደግሞ ሙፍቲ በአንድ የእስልምና ህግ ነጥብ ላይ አስገዳጅ ያልሆነ አስተያየት ለመስጠት ብቁ የሆነ ኢስላማዊ የህግ ሊቃዉንት ነዉ በእስልምና ሀይማኖት ከሙፍቲ በላይ ስለ እውቀት የሚሰጥ ማዕረግ የለም ሙፍቲ የመጨረሻዉ የእዉቀት ደረጃ ነዉ

  • @zeusapollo6524
    @zeusapollo6524 Рік тому

    አበሻ በእስልምና ባሪያ ነው ቢላልን ራሱ ባሪያ ስለሆነ ከገደሉትም ይግደሉት ብለው አዛን እንድጠራ አረጉት የቁረይሽ ጣኦት ማምለኪያ ካሀባ ላይ😂😂😂

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Рік тому

      ካበማንጌዜ ነው የተጀመረው በአብራሀም ጌዜ የዝምዘም ውሁ በአብራህምጌዜ ችግራችሁ በጠላች የተመረዛችሁ ሰለሆን አተነብም ዝም ብላች በሰይጣንተነደላችሁ አንብብው በየጠቀም አይጉዳችሁም ፍጣራም እወቁው ብላል

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Рік тому

      የአለም ሙሲሊሞች አንድናቸው ባራያ እናአለቅ የምባልነገር የለም በአላህ ፍት እኩልነን የምነመዘነው በሰራችን ብቻነው

    • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
      @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች 10 місяців тому

      ጅላፎ ጅላጅል ጅል እስከ አያቱ ያለብህ ነህ

  • @shudiyaabdrahim6540
    @shudiyaabdrahim6540 Рік тому

    Cool