Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እሽትዬ ልዩ ነህ የማላዉቀዉን ሰላሳወክኝ💚💛❤
ሁሌም አድናቂህ ነኝ
ሰላም ከብዙ ቆየታ በኃላ እንኳን ተመለስክ ትረካዎችህ በአንተ ድምፅ ነው የሚያምሩት አትጥፋ
በጣም ቆንጆ ነው ሙዚቃውን ግን ትንሽ ቀንሰው
God blessing sorya
በጣም ቆንጆ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አቀራረብ ነዉ። በተለይ ለክርስቲያን ሶሪያዊያን የበሽር መንግስት ገፊ አይደለም። በተከፋፈለቺዉ ሶሪያ በሽር አላሳድ በሳል መሪ ነዉ። የምዕራባዊያን እና የእስራኤል ሴራ ያለበት ለዘመናት አምባገበን የሚለዉ ትረካ ዉሃ አይቋጥርም። ለእነሱ የሶሪያ አምባገነንነት እንጂ የሳዉዲ አምባገነንነት አይታያየቸዉም። ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም የበሽር መንግስት አለመዉደቁ በተለይም አሸባሪዎች የእርዳታጎርፍ ከአሜሪካ እየጎረፈላቸዉ አለመሳካቱ የሚያሳየዉ የህዝብ ተቀባይነቱን ነዉ። የሶሪያ ህዝብ የበጥባጮችን ጩኸት ሰምቶመንግስቱን አለማፍረሱ የህዝቡን አስተዋይነት፣ 10 ፐርሰንት የማያልፈዉን አለዋይት ጎሳ የተገኘዉን የበሽርን መንግስት ከጎሳ ይልቅ ቅድሚያ ለሶሪያ የሚለዉን አቃፊነት አመላካች ነዉ። በዚህ አጋጣሚ ብልህ ህዝብ ያለባት ሶሪያ በእኔ እይታ ከሊቢያ እና ከየመን የተሻለች ሁና አግኝቻታለሁ። በሽርም አሸባሪዉን ደቁሶ መንግስቱን አፅንቶ በተቃራኒ የቆሙትን በአረሞቹ የተሸወዱትን ሰፊዉን የተቃዋሚ ህዝብ ምህረት አድርጎ ሰላማዊአቷን ጠንካራዋን ሶሪያ እንዲመልስ ምኞቴ ነዉ። ሶሪያ በወያኔና ሻዕቢያ ዘመን ኢትዮጵያውያን አሸባሪዎችን ደግፋ ኢትዮጵያን ማድማቷ እንደ ኢራቅ ፣ የመን ፣ሊቢያ ሁሉ እግዚአብሄር እንደተበቀላት ባምንም እንደ አንድ ኦርቶዶክስ አማኝ የ ቅዱስ ኤፍሬም ሀገር፣ የ ኣቡነ ሰላማ ( ከሳቴ ብርሃን) ሀገር ሶሪያ ሰላሟ ተመልሶ ሁሉም ሶሪያዊያን የሰላም አየር እንዲተነፍሱ ምኞቴ ነዉ። እርግጠኛ ነኝ ጠንካራዋ ሶሪያ አብባ ትመጣለች። peace to syria.በዚህ አጋጣሚ እኛም ከሶሪያ ትምህርት እንዉሰድ።። የትኛዉም የዉጭ ሀይል መንግስትን ብንጠላ ራሳችን ተፋልመን እንለዉጠዉ እንጂ ኑ ብለን አንጋብዝ። ያለ መታደል ሁኖ ወያኔን ስናስወግድ የመጣብን የባሰ ጅብ ነዉ። ይህን ጅብም ራሳችን ታግለን እንጣለዉ እንጂ የዉጭ ሀይል አንጋብዝ። የዉጭ ሀይል አሜሪካ ደጃፍ ሲጮኹ መዋል ኑ ሀገራችን በማፍረስ ተባበሩን እንጂ ሌላ መልዕክት የለዉም!!!
@@mulukenasfaw491 እስኪ ይህንን ኮሜንትህን ዛሬ ላይ ሆነህ ገምግመው።አልአሳድ የፈጸመውን ግፍና በደል እንዴት አየኽው?
ሊቁ😂😢 ዛሬስ ምን ትል ይሆን?
I like the way you tell the story but the background music is very distractive.
ጋሽ እሸቴ ትናንት ማታ ሸሹ ፈረጠጡ😅 ህዝብም አሸነፋቸው አመራሩም ተፍረከረከ😅ወታደሮቻቸውም እግሬ አውጭኝ ብለው ወደ ጎረቤት አገር ኢራቅ ገብተዋል።የተሰደዱት ሶርያውያንም እየተመለሱ ነው።ደማስቆ በደስታ እየፈነደቀች ነው🎉 አሸባሪ የተባሉት ነጻ አውጭ ሆነው ገብተዋል። እስኪ ለማንኛውም ስለ አስከፊው የበሽር አልአሳድ የማሰቃያ የእስር ቤት ካምፕ ዘገባ እንደምታቀርብ ተስፋ እናደርጋለን።ይህ ትረካህ ግን ለሃፊዝ አልአሳድ ቤተሰብ አገዛዝ ያደላ ትረካ ነው።ዛሬ ይህንን ዘገባህን ገምግመው😊።
በአላሀ ስም
ጊዜ.. ደጉ.. ዛሬ.. በሸር.. የሉም2024
ይህ ተፈርቶ ነው ኢትዮጵያኖች የምንዋጋው ።
ክላሲካሉ እንዳናዳምጥ ይረብሻል የተመጣጠነ አይደለም
i love your presentation. I hope one day you will enlighten us about our own previous and current dictators. It will help change our people's misery!
ያሜሪካ ሴራ በሚለው ይተካ
Eshete Asefa, can I see you physically to express my admiration? I can't express my appreciation by writing here!!
Soriya😭😭😭
Ye mirabu alem yemiyadala ina wushetam mehonun alem yetereda aymeslegnim
እሼ አሁን ነው የባነንከው እንደዚ ነው በምስል የታገዘ መረጃ ለሚያደምቁህና ለማደንቅህ አድማጮችህ ማቅረብ ይመችህ ለማነኛውም የረጅም ጊዜ ተከታይ ነኝ
ቃለ መሀላ ሲገባ የአላህን ስም ነው የጠራው የእግዚያብሄርን ስም አልጠራም እና ሲተረጎም እንደዚ ያሉ ስተትን ባትደግሙ ጥላቻቹን ጥግ ባታደርሱት ብናቀውም
@@abubekertemam1390 እናንተም አላህ የሚለው ሁሉ ሙስሊም አይደለም የአረብ ክርስቲያንም ይጠቀሙበታል አላህ የፈጣሪ ስም ብለው የሰጡት አረብኛ ቃል ነው
Bela man tv
ጥያቄ ሂዝቦላህ አክራሪ አይደልም እንዴ እንዴት ለክርስቲያን ደግፈው ተዋጉ
የቱርክ ሴራ
በአላህ ስም ነው ያለው እሸቱ ለነገሩ አንድ ፈጣሪነው ያለው እሱም አላህ ነው
እሸቴ ያ ሁሉ የነገርከን ውሽት ነበር። አሁን ባይናችን አየን ህዝብ ይወደዋል ያልከው ሰው ምን ያህል ጨቋኝ እንደነበር። በመገርሰሱ ምን ያህል ደስተኞች እንደሆኑ አየነው። እውን ግን አታውቀም ነበር ወይስ ደጋፊ ነበርክ?
Gin fetawe akerarbe adelm ewnt lmenager
200,000 civil new yemotew??? ante min ayn et worada sew neh??? at least before u come to this news presentation u should read news or history/....dedeb,,,,,,500,0000 sew new yemotew....kitihin tateb dedeb
ስድቡን ምን አመጣው ካልሰደብክ ስህተት ነው ብለህ የምትለውን ማረም አትችልም በዚህ ስነምግባርህ አንተ ብታቀርበው በእርግጠኚነት ስንት ስህተት በተገኘብህ ስድብ በዚህ ዘመን የእውቀት መገለጫ ከሆነ ቆዬ በል በቀጣይ ስድብህ እናገኚህ ተባረክ
@@getachewhabtemariam9841 Fetari yebarkih ye ewnet tiru sew neh salawkih akeberkuh 👏🤗
ያሜሪካ ሴራ በሚለው ይተ
አሁን ግዜው የራሽያ ነዉ ከእንግዲህ ምርአብያን በስው አገር ገብተው አገር ማፍረስ no more
Ende debretsion nwaa lol
😂😂😂በእግዛብሔር ስም እምላለው? ዉሸታም
እሽትዬ ልዩ ነህ የማላዉቀዉን ሰላሳወክኝ💚💛❤
ሁሌም አድናቂህ ነኝ
ሰላም ከብዙ ቆየታ በኃላ እንኳን ተመለስክ ትረካዎችህ በአንተ ድምፅ ነው የሚያምሩት አትጥፋ
በጣም ቆንጆ ነው ሙዚቃውን ግን ትንሽ ቀንሰው
God blessing sorya
በጣም ቆንጆ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አቀራረብ ነዉ። በተለይ ለክርስቲያን ሶሪያዊያን የበሽር መንግስት ገፊ አይደለም። በተከፋፈለቺዉ ሶሪያ በሽር አላሳድ በሳል መሪ ነዉ። የምዕራባዊያን እና የእስራኤል ሴራ ያለበት ለዘመናት አምባገበን የሚለዉ ትረካ ዉሃ አይቋጥርም። ለእነሱ የሶሪያ አምባገነንነት እንጂ የሳዉዲ አምባገነንነት አይታያየቸዉም። ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም የበሽር መንግስት አለመዉደቁ በተለይም አሸባሪዎች የእርዳታጎርፍ ከአሜሪካ እየጎረፈላቸዉ አለመሳካቱ የሚያሳየዉ የህዝብ ተቀባይነቱን ነዉ። የሶሪያ ህዝብ የበጥባጮችን ጩኸት ሰምቶመንግስቱን አለማፍረሱ የህዝቡን አስተዋይነት፣ 10 ፐርሰንት የማያልፈዉን አለዋይት ጎሳ የተገኘዉን የበሽርን መንግስት ከጎሳ ይልቅ ቅድሚያ ለሶሪያ የሚለዉን አቃፊነት አመላካች ነዉ። በዚህ አጋጣሚ ብልህ ህዝብ ያለባት ሶሪያ በእኔ እይታ ከሊቢያ እና ከየመን የተሻለች ሁና አግኝቻታለሁ። በሽርም አሸባሪዉን ደቁሶ መንግስቱን አፅንቶ በተቃራኒ የቆሙትን በአረሞቹ የተሸወዱትን ሰፊዉን የተቃዋሚ ህዝብ ምህረት አድርጎ ሰላማዊአቷን ጠንካራዋን ሶሪያ እንዲመልስ ምኞቴ ነዉ።
ሶሪያ በወያኔና ሻዕቢያ ዘመን ኢትዮጵያውያን አሸባሪዎችን ደግፋ ኢትዮጵያን ማድማቷ እንደ ኢራቅ ፣ የመን ፣ሊቢያ ሁሉ እግዚአብሄር እንደተበቀላት ባምንም እንደ አንድ ኦርቶዶክስ አማኝ የ ቅዱስ ኤፍሬም ሀገር፣ የ ኣቡነ ሰላማ ( ከሳቴ ብርሃን) ሀገር ሶሪያ ሰላሟ ተመልሶ ሁሉም ሶሪያዊያን የሰላም አየር እንዲተነፍሱ ምኞቴ ነዉ። እርግጠኛ ነኝ ጠንካራዋ ሶሪያ አብባ ትመጣለች። peace to syria.
በዚህ አጋጣሚ እኛም ከሶሪያ ትምህርት እንዉሰድ።። የትኛዉም የዉጭ ሀይል መንግስትን ብንጠላ ራሳችን ተፋልመን እንለዉጠዉ እንጂ ኑ ብለን አንጋብዝ። ያለ መታደል ሁኖ ወያኔን ስናስወግድ የመጣብን የባሰ ጅብ ነዉ። ይህን ጅብም ራሳችን ታግለን እንጣለዉ እንጂ የዉጭ ሀይል አንጋብዝ። የዉጭ ሀይል አሜሪካ ደጃፍ ሲጮኹ መዋል ኑ ሀገራችን በማፍረስ ተባበሩን እንጂ ሌላ መልዕክት የለዉም!!!
@@mulukenasfaw491 እስኪ ይህንን ኮሜንትህን ዛሬ ላይ ሆነህ ገምግመው።አልአሳድ የፈጸመውን ግፍና በደል እንዴት አየኽው?
ሊቁ😂😢 ዛሬስ ምን ትል ይሆን?
I like the way you tell the story but the background music is very distractive.
ጋሽ እሸቴ ትናንት ማታ ሸሹ ፈረጠጡ😅 ህዝብም አሸነፋቸው አመራሩም ተፍረከረከ😅ወታደሮቻቸውም እግሬ አውጭኝ ብለው ወደ ጎረቤት አገር ኢራቅ ገብተዋል።የተሰደዱት ሶርያውያንም እየተመለሱ ነው።ደማስቆ በደስታ እየፈነደቀች ነው🎉 አሸባሪ የተባሉት ነጻ አውጭ ሆነው ገብተዋል።
እስኪ ለማንኛውም ስለ አስከፊው የበሽር አልአሳድ የማሰቃያ የእስር ቤት ካምፕ ዘገባ እንደምታቀርብ ተስፋ እናደርጋለን።ይህ ትረካህ ግን ለሃፊዝ አልአሳድ ቤተሰብ አገዛዝ ያደላ ትረካ ነው።ዛሬ ይህንን ዘገባህን ገምግመው😊።