እንዳስቀየምኩሽ በጭራሽ አላወኩም ነበር ! በፍፁም ይሄ አይገባሽም!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  Місяць тому

    Let's Go For ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
    www.youtube.com/@comedianeshetu

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 2 місяці тому +559

    ማነው እንደኔ መሲን ስፍስፍ ብሎ የሚወዳት ፈጣሪ ሁሉም ነገር አሟልቶ የሰጣት ምርጥ ሴት ትህትና መልክ ፈጣሪን መፍራት በውነት ፀጋውን ያልብስሽ መሲዬ

  • @abt1292
    @abt1292 2 місяці тому +374

    እርጉዝ ነኝ ዛሬ በአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እለተ ቀን ልዩ ቀን ልደቴ ነዉ ።🎉🎊🥰ተመስገን አምላኬ👏🥰🥰

    • @Orthodoxተዋህዶ
      @Orthodoxተዋህዶ 2 місяці тому +8

      በሰላም ወልደሺ ለማቀፍ ያብቃሺ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቀሪ ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርከው የማቱሳላን እድሜ ይስጥሺ

    • @MagdasTeketeleny
      @MagdasTeketeleny 2 місяці тому +3

      እኳን ደስአለሽ እህታቸን ፍፄሜዉን ያሳምርለሽ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

    • @azutamesyazu
      @azutamesyazu 2 місяці тому +1

      🎉🎉happy birthday dear

    • @hanagobeze1969
      @hanagobeze1969 2 місяці тому +1

      እንኳን ተወለድሽ 🎉መልካም ልደት🎉እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የምትወልጅው ይባረክ🎉

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 місяці тому +246

    ባለ ማህተቧ ውድ እህታችን❤❤❤❤❤

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 2 місяці тому +250

    መምህራችን ዳቆን ሒኖክ ኃይሊ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 2 місяці тому +323

    አሞኛል ይማርሺ በሉኝ

  • @TrtiuGTtrryiu
    @TrtiuGTtrryiu 2 місяці тому +87

    ማርያምን ጠላቶችሽ መቼም አይደርሱብሽም አንቺ ከፍታ ላይነሽ❤

  • @BirukBirhan-o9v
    @BirukBirhan-o9v 2 місяці тому +210

    እኔ በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ያለችው ዶንኪ ቲዮብ ውስጥ ብቻ ይመስለኛል። ሁሉም ስራችው ደስታውም ሀዘኑም እንባየን ያመጣዋል። ስለ እሼ ምን ማለት ይቻላል እሱን ያሳደገች እናት እሱን ያፈራች ማህፀን የተባረከች ትሁን ። እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ለአንተና ለባልደረቦችህ ይስጥልን።

    • @misteralemu2758
      @misteralemu2758 2 місяці тому

      Very true ❤I agree with you

    • @AD-cn1ov
      @AD-cn1ov 2 місяці тому

      አሜን 🙏🏽እኔም እሸቱ በጣም ነው ምወደው ❤❤❤

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 2 місяці тому

      Amen ❤

  • @tru1614
    @tru1614 2 місяці тому +65

    መስየ አንቺ አታውቂም እንጅ በጣም ብዙ ሰው ይወድሻል በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 2 місяці тому +4

    የአርቲስቶች ንግሥት !!ሞዴል ነሽ።ማርያም ትባርክሽ።

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 місяці тому +784

    መሲንም እሼንም የምትወዱ በላይክ እናሳያቸው ❤❤❤

    • @Abissinya-v3s
      @Abissinya-v3s 2 місяці тому +7

      ለኔም 🙏Please 😂

    • @Desta-c3y
      @Desta-c3y 2 місяці тому +4

      Mahamerachenem❤❤❤❤

    • @takelederesa
      @takelederesa 2 місяці тому +2

      @@Desta-c3y እንውድህለን

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏾✍🏿✍🏽
      # ደስታ…
      ​@@Desta-c3y

    • @lakechdires9847
      @lakechdires9847 2 місяці тому +1

      Wow Eshetu your birthday is on August 19? I was born on August 19 I just want to say we have the same birthday 🎉

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 2 місяці тому +155

    መሠረት ሁሉም አሪስቲስቶች እዳች ቢሆኑ በሀይማኖትሽ ባለባበስሽ አነጋገሪሽ ስነስራትሽ 🙏👏🙏👏🙏❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому +1

      የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች = [አርቲስቶች]
      እንዳንቺ ✅

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 2 місяці тому +101

    ኦ ይህ ፕሮግራም ከዩቲዩበርም በላይ ስነምግባርን ያንጻል ።በጣም ደስ የሚል ነው ።

  • @ritatube19
    @ritatube19 2 місяці тому +58

    ምርጡና ጀግና ተወዳጀ መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ እረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 2 місяці тому +72

    የ10 ክፍል ተማሪ ሆኘ ግቢ ገብረኤል በረ ላይ አግቻት ስታምሪ እወድሻለዉ ስላት ትትነዋ እሽ የኔናት ብላ እቅፍ አረጋ ስስመኝ ጠረኖ እስካሁን አፍጫየላይ አለ 12አመታት ኑሪልኝ የኔናት አክባሪሽ ነኝ

    • @yemariam7250
      @yemariam7250 2 місяці тому +2

      ዋው ይህ ትልቅ ስነምግባር ነው አንዳንዶች አሉ እንጂ ትንሽ ስራ ሰርተው አድናቂዎችን እንደሚያደንቁዋቸው ሲነግሩዋቸው በስነስርአት መልስ ማይሰጡ ጪራሽ ልያግሩ እንኩዋን ፍቃደኛ አይደሉም ሚጠብሩ

    • @HabtamuAweke-l5d
      @HabtamuAweke-l5d 2 місяці тому +2

      12 ብቻ ምን ነወ

    • @Tayba-ko7kc
      @Tayba-ko7kc 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @tigistMekonen-m4p
      @tigistMekonen-m4p 2 місяці тому +4

      ​@@HabtamuAweke-l5dልጂቱ ለማለት የፈለገችው አግኝታ አድናቆቷን ከገለፀችላት 12 አመታት ሆኑት አሁንም ድረስ ጠረኗ አፍንጫዬ ላይ አለ ለማለት ነው አንች የተረዳሽው የመሰ ዕድሜ ያለች..... ነው ኣ? ሰው ለመተቼት ከመሮጥ በፊት መጀመሪያ በደንብ አንብበሺ ተረጅ

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 місяці тому +139

    እግዚአብሔር ብሎ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያኑ ተሰርቶ ለማየት ያብቃን

    • @meronmeron9687
      @meronmeron9687 2 місяці тому

      🙏🏾❤️

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 2 місяці тому

      Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

    • @SaraAbata-ui2fq
      @SaraAbata-ui2fq 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @AbebawTsega
      @AbebawTsega 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @Dejenefisseha2019
      @Dejenefisseha2019 2 місяці тому +1

      የምንችላትን ለማድረግና በረከት ለማግኝት እንዲረደን የቤተክርስቲያኗ የባንክ አካውንት ማግኘት ቢቻልና ባለንበተ ሆነን ድርሻችንን መወጣት እንድንችል

  • @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ
    @አክሲማሮስ-ዐ7ጨ 2 місяці тому +7

    ግራ የተጋባ ስሜት በእንባ የተሞላ ደስታ የዚህ ሁሉ መነሻዉ እሸቱ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 2 місяці тому +46

    የኔ አበባ ዛሬም እንዳማረባት ቁንጅት እንዳለች ነች የኔ እናት አላህ በልጅ ይባርክሽ የኔ እመቤት ደግሞ ስወዳት🎉❤❤

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 місяці тому +2

    ዉበት ትህትና እዉቀት የአነጋገር ዘይቤ ከምንም በላይ እምነትሽ እግዚአብሔር እስከ ሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እጅግ ነዉ የማከብርሽ ሰዉ ምንም ሳደርሽባቸዉ በብዙ መልኩ ሊሰብሩሽ ጣሩ እግዚአብሔር ደግሞ በሀይሉ አቆመሽ አፀናሽ በርቺ እህታችን !!

  • @elsango7292
    @elsango7292 2 місяці тому +14

    የኔ መድሐኒያለም ስራህ ብዙ ነው አባቴ ለእሱ የሚሳነው ነገር የለም ሁሉን ማድረግ ይችላል ይክበር ይመስገን የአለም ቤዛ ስለቤተክርስቲያን የሆነው ተአምር እያነባው ነው ያየሁት።

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 2 місяці тому +86

    መሲየ አንች የብዙ ኢትዮጵያዊያን ሰውች ተምሳሌት ነሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እዩኝ እዩኝ የማትይ ሴት እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ በሃይማኖትሽ እጁግ ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙ ሰውች ታስፈልግናለሽ ❤እንወድሻለን የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      … እጅግ … ሰዎች … ታስፈልጊናለሽ …። ✅

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 місяці тому +73

    ይቅርታ ማለት ታላቅነት ነው የይቅርታ ልብ ይስጠን ❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 місяці тому +85

    መስዬ ጠንካዋ የሴት ደርባባዋ በጣም አምሮብሻል ሁሌም ይመርብሽ እንወድሻለን❤❤❤ የተዋህዶ ልጅ እንቁዋችን እሼ ክብር ለሚገባው ክብር ስለሰጠህ እግዚአብሔር ያክብርህ

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 2 місяці тому +16

    መመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      መምህራችን … ያውርስልን። ✅

  • @wejebuamare6757
    @wejebuamare6757 2 місяці тому +38

    በእውነት አገላለጽሽ በእጅጉ ተስማምቶኛል ፣ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ አሜን ።

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 2 місяці тому +97

    ማነው እንደኔ መሲን የሚወዳት❤ አቤት ህዝቤ ሲቀናብሽ አንቺ ግን በበረከቱ እያማርሽ እያበብሽ አልሽ ተባረኪ ❤እሼ ትልቅ ሰው ተባረክ እግዚአብሔር አይቀይርህ❤🙏✝️

    • @nuale23
      @nuale23 2 місяці тому

      Well Said🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @FikerWendm
      @FikerWendm 2 місяці тому +1

      እኔ ሙቸ ነው እምወዳት

  • @betsisdad1242
    @betsisdad1242 2 місяці тому +13

    መሲ እንደ አለመታደል ሆኖ ክፉ ሃሳብ ገኖ ስለሚወጣ እንጂ እምነትና ፆታ እንዲሁም እድሜ ሳይገድበው የሚወድሽ የሚያከብርሽ በጎ የሚመኝና የሚያስብልሽ ህዝብ (እኔን ጨምሮ) እንዳለ መቸም አይጠፋሽም ውድ እህቴ ለምስክርነት ከታች ያሉትን አስተያየቶች ምስክር ቆጥርብሻለሁ

    • @Meselu-n1l
      @Meselu-n1l 2 місяці тому

      መሲ ከመወደድም በላይ ነሽ!!!

  • @NuhaminNuhamin-wo3en
    @NuhaminNuhamin-wo3en 2 місяці тому +66

    እዚ ቦታ ተምሬ እንደምመረቅ ተስፋ አረጋለሁ ደግሞም ህልሜ ነው ያሳካልሽ በሎኝ ከአረብ ሀገርም ፈጣሪ ይገላግለን❤

    • @zeynebtube7806
      @zeynebtube7806 2 місяці тому

      ድስንኪ ዩቱብ አካዳሚ ላይ ተማሪ አለልሽ

    • @HaymiKiros
      @HaymiKiros 2 місяці тому

      @@zeynebtube7806 yet new magegnehu mear efelgalehu ehte

    • @Hayatbahiru-m4g
      @Hayatbahiru-m4g 2 місяці тому

      ያሳካልሽ

    • @NfFi-b2v
      @NfFi-b2v 2 місяці тому

      ያሳካልሽ❤

  • @meseretalle3128
    @meseretalle3128 2 місяці тому +2

    እሼ አንተ ምርጥ ሰው ፣ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ። እሼ አንተን በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ፤ እባክህ እሼ 5 ደቂቃ ብቻ ስጠኝ፣ እሼ እኔ አንድ ተራ ሰው ነኝ 5 ደቂቃ ለአንተ ውድ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ምኞቴ ከተሳካ ለብዙዎች መለዎጥ ምክንያት ስለምትሆን አትፀፀትም፣ እባክ እሼ ፍቀድልኝ። በምን አድራሻ ላግኝህ።ከታላቅ ይቅርታ ጋር።

  • @Hermonzenash
    @Hermonzenash 2 місяці тому +269

    መሲዬን ምትሉ የማዳም ቅመሞች እንደሷ ያማረ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉መስዬ ወድሻለሁ❤❤

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 місяці тому +51

    የኔ ድንቅ እመቤት መሲዬ ሺህ አመት ኑሪልን ። እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነት እንቁ ኢትዮጵያውያንን አምላክ ያብዛልን ።የቤተክርስቲያናችን እንቁዎች ዲ/ን መ/ር ሔኖክ እና ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @SabSab-i9z
      @SabSab-i9z 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

  • @agartamiru9606
    @agartamiru9606 2 місяці тому +27

    መሲዬ ለራስሽ ያለሽ ክብር ሁሌም ይገርምኛል!!! ❤❤

  • @tigistkonjo8112
    @tigistkonjo8112 2 місяці тому +40

    መሲዬ የኔ ሴት የኔ መልካም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

  • @awsoufi
    @awsoufi 2 місяці тому +25

    ይህን መሠል መተናነስና ይቅር መባባልን አላህ ለሁላችንም ያድለን ሠላምና ፍቅር ይቅር በመባባልና በመከባበር ይመጣልና በድጋሚ ለሁላችን ያድለን እላለሁ መሲዬ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ያቆያችሁ ከምስጋና ጋር ኢድሪስ ነኝ ከወደ ምስራቅ

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому

      ነገር ግን ፥
      - እናተም (ሙስሊሙን) አሸናፊዎቹ ስትኾኑ ፡ ‘አሏህ’ ከናንተ ጋር ስለሚሆን ፡ ወደ እርቅም አትጥሩ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፵፯ የሙሐመድ ምዕራፍ ቁ. ፴፭)።
      📖👈🏾😲
      በአንፃሩ ደግሞ ፥
      - “እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው ፤ ለተበደሉ ኹሉ ይፈርዳል ፤” ይላል (መዝ. ዳዊት ም. ፩፻፪ (፩፻፫) ቁ. ፮)።
      👉🏾📖🤔

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 2 місяці тому

      @@TruthEzyetnnaw anqest ? New yha ?

  • @Ameera-x2f
    @Ameera-x2f 2 місяці тому +42

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል መከባበርና መተናነስ መመሠጋገን የድሮ ኢትዮጵያዊ ባህል እተመለሠ ይመስላል ቀጥሉበት አምስተኛ ዙር በonline እኔም አለሁበት ሞራሌ መቷል😊

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому +2

      ነገር ግን ፡ መከባበርና መመሰጋገን ሊያሳጣን ከሚችሉ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች ውስጥ አንዱን እነሆ፥ 🤔
      - ከችግር እና ከአደጋ የሚጠብቋችሁ ብቻ ካልሆኑ በስተቀር ፡ ሙስሊም ያልሆኑትን ረዳቶችና ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ ቁ. ፳፰)።
      📖👈🏾🫢

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o 2 місяці тому

      @@TruthEzእኛ የናንተን ድጋፍ አንፈልግም እኛ ለኛ በቂ ነን ቱልቱላ

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому +1

      @@Fre-v4o
      ነገር ግን በተቃራኒው ደግሞ ፡ እራሱ ሙሐመድ ፥
      - የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)። 📖👈🏾😲

    • @HikmaNega
      @HikmaNega 2 місяці тому +1

      ​@@TruthEz ሌላስ የለሽም ደነዚት መጀመሪያ የራስሽን መጽሐፍ ቁድስ አንብቢ ከዛ የራሳቹህ መጽሀፍ ስህተቶች ስታይ ትሰልሚያለሽ😂😂😂

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o 2 місяці тому

      @@TruthEz መሀመድ ሱልጣን እያልክ እድሜክን ጨርስ

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist 2 місяці тому +24

    የኔ ባለ ማህተብ እህቴ❤❤❤በመንገድሽ ሁሉ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @Ethiopia2123
    @Ethiopia2123 2 місяці тому +23

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ።

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 місяці тому +17

    መስዬ አሏህ በልጅ ይባርክሽና ያስደስተን እሱ አይረፍደበትም❤️

    • @nuale23
      @nuale23 2 місяці тому

      አሜን የኔ እናት አሜን

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому +1

      ነገር ግን ፥
      - “በርሱ የሚያምን ኹሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና።” ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ም. ፫ ቁ. ፲፮)።
      👉🏾📖🤔

    • @zulfanesruz
      @zulfanesruz 2 місяці тому

      @@WorkeGelana-sv5if መች? ወላሂ አልሰማሁም የእውነት ከሆነ አልሀምዱሊላህ🤲🤲🤲🤲🥰

  • @tegayeAtlabachewTube.
    @tegayeAtlabachewTube. 2 місяці тому +19

    ❤❤❤ዋው በጣም ደስይላል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎆🎆🎆🎆🎇🎇🎇🎇🎇🎂🎂🎂

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v 2 місяці тому +3

    ለእናትና አባቱ ክብር የሚሰጥ ሰው እንዴት ደስስስ ይላል ያስለቅሳል ፍቅራቸውን❤ ሲገልጹ😢

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 20 днів тому

    ጎንደር ያየሁትን አንድነት ደገማቹሁት የእውነት ፍቅር ተቀብሮ አይቀርም እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w 2 місяці тому +11

    መሲየ የኔ ልዩ ሴት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 місяці тому +17

    መሲዬ የብዙ ህፃናትን ልብ ትርታ ከ እግዚአብሔር ጋር የመለሰች ጀግና አርቲስት ዘማሪ ፈርያ እግዚአብሔርዋን እምትፈራ ሁሌም የሴቶች ምሳሌ ናት . ድካምዋም ፍሬ አፍርቶ አይተናል እናም ብዙ ሚሊዯኖች ያለፈችውን ሁሉ እናቃለን ለዛም ነው ዛሬ በክብር እምንወዳት . እግዚአብሔር ጨምሮጨማምሮ በወርቅ ስምዋ ለዘላለም ይፃፍ . እህቴ እወድሻለሁ ተባረኪ.
    እሼ ትልቅ ሰው ነህ ቃላት ያጥርኛል ስላንተ እናም ትውልድን እያነፅክ ነውና የይቅርታ ልብ ያለህ ብዙ በጎስራን እየሰራህ ያለህ በጣ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህና እግዚአብሔር ቤተሰብህን ልጆችህን ይባርክልህ::

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    እውነት ነው ወድማችን ሰውን የሚያቆስሉ በሀሰት ስም የሚያጠፍ የሚያደሙ እጅግ ብዙ ናቸው ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው የድግል ማርያም ልጅ መድሀንያለም❤❤❤

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 місяці тому +13

    መስዬ ዘመን የማይለውጥሽ ምርጥ ሴት❤👸ንግስት እኮነሽ እንዴት እንደምወድሽ አግኝቼ ብነግርሽ ምንኛ በታደልኩ የሴቶች ሁሉ በላይ❤❤❤❤

  • @meserethaile3183
    @meserethaile3183 2 місяці тому +21

    አንተ ልጅ ግን በማልቀስ ብዛት አይኔን ልታጠፉው ነውእውነቴን ነው እሼ ተባረክ። much love ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 місяці тому +1

    መሲዬ የኔ ትሁት በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ ጨዋ ሴት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ❤

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 2 місяці тому +10

    እንኳን በሚታየ፣ በተጨበጠ ፣ ውጤታማ ሰው፣ ገና ውጤታማ ሊሆን ይችላል ብለው የሚቀኑና ለማሰናከል የሚችሉትን ሁሉ ከማድረግ የማይደክሙ ብዙዎች ናቸው፣ ለዚህ መድሐኒቱ በምቀኛ ብዛት አለመዋዠቅ ነው፣ ቀጥ ብሎ መስመርን መከተል።

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 2 місяці тому +1

    መልካም ሰዎች መልካም ሰው ያፈራሉ ። መሲ ፣ እሼ ፣ ዲያቆን ሄኖክ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wubreview
    @wubreview 2 місяці тому +18

    የኔ ጠንካራና ተምሳሌት የሴት ልክ ረጅም እድሜ እና ጤና መድሐኒአለም ይስጥሽ❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 місяці тому +35

    መሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እና ጀግኔት ነች 💚💛❤️
    እሺ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግናችን ነህ💚💛❤️
    እግዚአብሔር ይባርካችው 🙏🙏🙏
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗

  • @RahemahAlqahtani
    @RahemahAlqahtani 2 місяці тому +55

    ደስ ሲል እሺ አንተ ትክክለኛ ይትዮፕያዊነት እየመለስክ ነው ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እኔም መማር ፈልጋለው በኦላይን 😊

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 місяці тому +20

    መሲዬ የኔ ልበ ሙል ሴት በጣም ነው የምወድሽ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😘❤❤❤😘❤🙏

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 місяці тому +31

    መስየእኔ ስላየሁሽ በጣም ደስብሎኛል እሸቱ መሲን ስላየናት እመሰግናለሂ 🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому +1

      እናመሰግናለን። ✅

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 2 місяці тому +6

    እንኳን ደስ ያላችሁ ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት ከናተ ብዙ እጠብቃለን እግዚአብሔር በመልካም መንገድ ይምራችሁ ደስታችሁ ደስታዬ ነው እንኳንም ደስ አላችሁ ❤

  • @ሰብለቲዩብ
    @ሰብለቲዩብ 2 місяці тому +17

    መሲየ የኔ የሴት ልክ እግዚአብሔር በብዙ ይባርከሽ

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 2 місяці тому +1

    አባቴ መድሐኒያለም የአለም ጌታ አንተ ሁሉን ትችላለህ አንተ ቤተመቅደስህን አከናውን

  • @A.wYouTube
    @A.wYouTube 2 місяці тому +5

    መሲና አሼ በጣም አስተዋይና ትልቅ ሰዎች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ።

  • @tadilaanilye9838
    @tadilaanilye9838 2 місяці тому

    ተባረኪ የኔ ቆንጀ ዘመንሽ ይባረክ የልብሽን ፈቃድ እግዜአብሄር ይስጥሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መስዬ ትሁት ሴት ስወድሽ እሼ የፍቅር ጥግ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 2 місяці тому +7

    የኔ ቆንጃ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሸ።

  • @thedawnlight3902
    @thedawnlight3902 2 місяці тому +30

    I am from Eritrea 🇪🇷 but I love this UA-cam channel and Eshetu 🎉! Happy Birthday 🎁! My brother!

  • @Niceertube-h3v
    @Niceertube-h3v 2 дні тому

    ሁሉም እንደመሰረት ቢሆን ይህን ያለንበት ክፉ ዘመን እመኑኝ ይቀየር ነበር ይሄን ስል ዝም ብየ ሊመስል ይችላል ሆኖም በደንብ ገብቶኝና ተረድቼ ነዉ እየመስከርኩላት ያለሁት።
    1) ከንዋይ ይልቅ ከፊት የሚታያት እግዚአብሄር ብቻ መሆኑን
    2) ትህትናዋ
    3) ምንም የአስመሳይነት ባህሪ ስለማታሳይ
    4) እንደምናየዉ እንደ አብዛኛዎቹ የገንዘብ ፍቅር ብሎ የሌላት በአፈጣጠሯም ፈጣሪ ቆንጆ አድርጎ የፈጠራት በመሆኗ አከብራታለሁ እወዳታለሁ።
    እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 місяці тому +48

    መሲ የእኛ የኦርቶዶክስ እንቁ እህታችን
    እንወድሻለን እናከብርሻለን እግዜያብሄር እድሜ ጤና ይስጥልን ውድ እህታችን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

    • @nishetk9059
      @nishetk9059 2 місяці тому

      🙏🏾❤️

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 2 місяці тому

      @Etsub2323( እኔን ፎሎ ማረግ እንደረዳቹኝ እወቁልኝ

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 2 місяці тому

      አሜን፫

  • @FranceTube-ፈረንሳይቲዩብ
    @FranceTube-ፈረንሳይቲዩብ 2 місяці тому +3

    መሲዬ የኔ ጀግና ሴት ካንቺ እጅ ሽልማት በመቀበሌ በጣም ደስ ብሎኛል
    ሁላችሁንም እወዳቸዋለሁ

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 2 місяці тому +11

    መሢ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ እሼም❤

  • @KasahunDessie
    @KasahunDessie 2 місяці тому +6

    መሲ ከነ ክብርሽ ያለሽ እንቁ ነሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ

  • @አዶናይ-v1m
    @አዶናይ-v1m 2 місяці тому +13

    መሲዬ ❤❤❤❤ ሁሌም ከፍ ብለሽ ታይ❤❤❤

  • @dawitzewdie8624
    @dawitzewdie8624 2 місяці тому +6

    እውነት ነው መስዬ ስለአንቺ ብዙ ክፉ ክፉ ሀሣቦችን አዳምጠናል አንቺ ግን ጠንካራ ስለሆንሽ አትመላለሻቸውም ያንን ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ እህት

  • @SintayehuBirhanu-f2x
    @SintayehuBirhanu-f2x 2 місяці тому +6

    እ/ር ይመስገን በቸርነት በፀጋህ የምታየን በምህረትህ ታምራትን የምትሰራ በፍቅር ፍቅርን የምታስተምር ተመስገን

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ✅

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 2 місяці тому

      @@SintayehuBirhanu-f2x እ \ር ?

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 місяці тому +2

      ምድነዉ እንደዚህ አይነት ፁፍ እግዚአብሔር ብሎ ለመፃፍ ነዉ የት ለመየድ ነዉ ችኮላዉ ይቅር ይበላችዉ በአጭር ለምፅፉ ሰወች

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 2 місяці тому +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ተመራቂያዎች ሐላችሑ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ይቅደም ❤

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ዋው ሁለታችሁ ተባረኩ ለወጣቱ ትውድ ምሳሌ ናችሁ መሲዬ ትትናሽ እምነትሽ ሁሌም ያስደምመኛል እዳቺ ብሆን ብዬ አመኛለሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому +4

    አሜን መደሀኒአለም ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 2 місяці тому +7

    እሺ ዘረኝነትን ያሚያጠፉ ሰው ፍጠርልን እሼ ወጌሻ ስሙ እራሱ ገራሚ ነው❤❤❤❤😢

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኝአል አንቺ እግዚአብሔር ይዘሽ ስለሆነ ምንም አይነካሽም እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ከነ ቤተሰቦቼ ጭምር ከልብ እንወድሻለን እድሜና ጤና ይስጥሽ እሚወዳደርሽ የለም ❤❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +6

    ሁላችሁንም እንኩዋን ደስስስስ አላችሁ፣፣፣ እሼ ሺ ይሁንልን የኔ አባት አንተ ደግ ሰው ተባረክ ከልጅ ልጅህ❤❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 місяці тому +25

    ደስ ስትሉ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @Addisnews-iq6hc
    @Addisnews-iq6hc 2 місяці тому +3

    መስዬ የኔ ደርባባ ሁሌም እምር እንዳልሽ ኑሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ

  • @eyruskasi9364
    @eyruskasi9364 2 місяці тому

    መሰረት የኔ ጀግና እሴት ነሸ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሸ እንኳን ሰደ አላችሁ

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 місяці тому +17

    ፍትህ ለአማራ ክልል😢 ሕዝብ በድሮን እያለቀነው። ሁላችሁም በየሚዲያው ፍትሕ ለአማራ በሉ‼️‼️‼️‼️‼️

  • @burukaasra
    @burukaasra 2 місяці тому

    ሁሉም ማሕበራዊ ሚድያዎች እንዲህ ዓይነት መልካም ነገሮችን ቢያስተላልፉ ጥሩ ነው።በጣም ደስየሚል ቪድዮ

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 2 місяці тому +17

    መሲየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መሲን የምትወድዋት እስኪ በላይክ ኣሳዩኝ

  • @FasicaTsegays
    @FasicaTsegays 2 місяці тому +7

    መሲዬ የኔ አንደበተ ርዕቱ የኔ ጠንካራ ስወድሽ

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 місяці тому +6

    መሲ የኔ ደርባባ ሰወድሸ❤❤😘😘እሼ ፍፄ በዙሪያችሁ ያሉ መልካም ሰዎች ሁሉ ተባረኩ በብዙ❤❤🙏🙏

  • @SeneduSena
    @SeneduSena 2 місяці тому +7

    ፀፈጣሪ እንደዚህ በከባበርነ ፍቅርን አብዛልን

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 2 місяці тому +132

    Esheye you're the best,you help so many people,to found a job ,we thank you so much we love you all of you , you're the best 😘

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 2 місяці тому +12

    መሴዬ የኔ ትሁት ሰዉ አክባሪ የኔ ቆንጆ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 місяці тому +5

    እማያረጅ ውበት መስዬ ቆንጆ አሼ መልካም ሰው ዝቅ ማለትን የምትወድ እውነት እንቁ ነህ ❤❤❤❤

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 місяці тому

    ብዙ ቅን ልቦች እምባቸውን በሃዘን ሲያፈሱ አየሁኝ። ቅንነት ለዘላለም ይኑር።

  • @Mihireyarsema
    @Mihireyarsema 2 місяці тому +3

    ፍፁም መልካም ፀባየ ሰናይት መስለኛለች በንግግሯ ውስጥ የማየው ነው በቅርበት በጭራሽ አላቃትም ግን በቃ ወዳታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ሁሌም ቆንጆ ነሽ "ውበትሽ ደግሞ" ከውጭም ከውስጥም ነው። ጠንካራና አስተዋይ ነሽ ይህንን ሙሉ አደርጎ ለፈጠረሽ 'ልኡል እግዚአብሔር ስሙ " የተመሰገነ ይሁን።

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 2 місяці тому +3

    መስየ ትክክል ነሽ የኔ እህት እድሉን አግተሽ አንችም በእሸ መድረክ ላይ ልብሸን ለሰበሩት ሁሉ እነሱንም ልባቸውን የሚሰብር የንግግር ቦንብ ነው አፈንድተሽ የወረወርሽባቸው ❤❤❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 місяці тому +2

    ማርያምን አለቀስኩኝ እናት ያላችሁ ታድላችሁ 😢😢😢

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w 2 місяці тому +3

    ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሠላም ያድርግልል 🤲🤲🤲

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 2 місяці тому +3

    ፈጣሪ ከፈቀደ እዚህ ቦታ ተምሬ እንደምመረቅ ተስፋ አረጋለሁ

  • @MekdiT1921
    @MekdiT1921 2 місяці тому +23

    መሲዬ የኔ ደርባባ❤

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 2 місяці тому +1

    መሲ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ እላለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 місяці тому +14

    በስንት ግዜ አየዋት መሲዬ እመቤቴ ትጠብቅሺ የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 2 місяці тому +1

    ሀላታቹም ተባረኩ መሲ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ትህትናሽ እመቤት ብያሻለው ከንግግርሽ ትምህርት አግኝቻለው ዕድሜ ጤና ይስጥሽ የልብሽን መሻት ፈጣሪይ ይሙላልሽ አሼ በዚህ ቀጥልበት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @woynishetyemr5523
    @woynishetyemr5523 2 місяці тому +7

    መሲየ የኔ ጄግና ሙቸ ነዉ የምወድሽ የኔ ጠንካራ❤❤❤❤❤