ከ London ወደ ቆሎ ተማሪነት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,8 тис.

  • @merkebetube1342
    @merkebetube1342 Рік тому +2715

    የነዚህን ልጆች ጠንካራ እናት ትቅረብልን የምትሉ

  • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ማንኛውንም ሀይማኖት አክባሪ ነኝ ልጆቹ እንዴት ደስ እንደሚሉ ማሻአላህ ክብር ለወላጆቻቸው part 2 ይቅረቡልን የምትሉ ብቻ ላይክ አርጉ

  • @yabatwa
    @yabatwa Рік тому +601

    እነዚህን የወለደች እናት ልትመሰገን ይገባል በዚህ ዘመን ይሄንን አስባ እደዚህ ባለ ትህትና ለማሳደግ መወሰኗ❤❤

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Рік тому +8

      በጣም ማበረታቻ ሽልማት ይገባታል ሌሎችም ታሥተምራለች እናታቸው

    • @AcAcc-kb5ju
      @AcAcc-kb5ju Рік тому +6

      እግዘብሔር ይባርካት ልጆችዋን እቅፍ ድግፍ አርገው ያሳድግላት ተባረኩ አሜን✝️🙏❤️

    • @sarina995
      @sarina995 Рік тому +2

      ሀና ትባላለች በጣም ጠንካራ በዛላዮ ውብ❤❤❤

    • @sarina995
      @sarina995 Рік тому +1

      ሀና ትባላለች በጣም ጠንካራ በዛላዮ ውብ❤❤❤

  • @woine123
    @woine123 Рік тому +509

    በዚህ ዘመን ይሄን የመሰለ እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ እንዳለ መስማት በራሱ ህይወት ቀጣይ ነው ብለን እንድናምን!
    ተስፋ ቆርጠን እንዳንጎዳ እኛን
    ሲያበረታን ነው::
    ይህን ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን:

  • @mubarek5716
    @mubarek5716 Рік тому +181

    እምነቱን ለመጠሪያነት ሳይሆን ሲኖሩበት ደስ ይላል።
    ሙስሊም ነኝ ክብር ይገባቹሀል

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ Рік тому +146

    ወላሂ የምገርም እናት ናት ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርስላት እናት ለሀይማኖት ለልጆቿ ቦታ ስሠጥ ደስ ይላል

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Рік тому +1262

    ኢትዮጵያዊነት በቃ መንፈስ ነው ረቂቅ !!! ወላጆቻቸውን አለማድነቅ አይቻልም።❤❤❤

  • @ሱሱቢንትኡመረ
    @ሱሱቢንትኡመረ Рік тому +381

    እኔ ሙስሌም ነኝ ግን እነሱን አለማድነቅ ሞኝነት ነው እረ በአላህ በዚህ ዘመን እድህ ያለ አለ እደ ክብረ ለእናት እና ለአባቱቻቸው😊😊😊

    • @wuditu
      @wuditu Рік тому +25

      ተባረኪ እህቴ እንደዚህ አይነት መልካም አስተሳስባችን ነው ሚያምርብን እኔ ደሞ አንችን አለማድነቅ አልችልም

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Рік тому +8

      ክብርልን እማ❤❤❤

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 Рік тому +5

      ክበሪልኝ እናቱ😍🙏🙏

    • @zinasha-od7ul
      @zinasha-od7ul Рік тому +3

      ዘመኑ ከፍቷል ልጆችን ለእግዚአብሄር መስጠት ፍራ እነት ይመስላቸዋል ግን ያለ እግዚአብሄር አለማዊ ትምህርት ጥቅም የለውም

    • @UmuNesredin
      @UmuNesredin Рік тому +1

      እኔ ራሱ ደነቁኝ

  • @D8xiixix
    @D8xiixix Рік тому +332

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት።

    • @D8xiixix
      @D8xiixix Рік тому +6

      ወደ ማንነታችን እንመለስ!!!

  • @SilusTarekegn
    @SilusTarekegn 9 місяців тому +22

    ትልቁ ቁም ነገር ልጅን መውለድ ሳይሆን በጥበብ ማሳደግ ነውና እግዚአብሄር እንዲህ አይነት እናትና ትውልድ ያብዛልን::አሜን🙏

  • @zusweetyzusweety7506
    @zusweetyzusweety7506 Рік тому +174

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በዘላጆቹ ቀናለሁኝ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ብቻ አላህ ይጠብቅላቹ 😊😊😊

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ Рік тому +138

    ይገርማል እኛ ሙስሊሞች ሰፈር ሒደን ቁረአን እደምንቀራው እናተም ወታችሁ ትማራላችሁ 🥰🥰 አሏህ ይጠብቃችሁ

    • @higtug6
      @higtug6 Рік тому +15

      አሜን አወ ይማራሉ ግን በጣም ከባድ ነው የህንን የሚማረው የተባረከና ከላይ ከፈጣሪ ሲሰጥ ብቻ ነው ለዚያውም ደረቅ ቆሎ በልተው ደረቅ ደቦ በልተው ነው የሚማሩት ካጡም ለምነው በእንተ ማርያም ብለው በልተው ያድራሉ በድንግልና ፀንተው ይኖራሉ ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ አቤቱ እናት ተባርከሻል ❤❤

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ Рік тому +5

      @@higtug6 በጣም ነው ያአጀበኝ በኛም በሙስሊሞት ቀሪአ ይባላል ማለቴ አሰላሙአለይኩም ብለው ጧትና ማታ ይለምናሉ ያለው ግማሽ እጀራም ሆነ ንጣይ ወይም ጥራጥሬ ካለ ይሰጧየዋል ቪድዎው አጥሮብኝ ትላት ወላሒ ምነው በረዘመ እያልኩ አለቀብኝ 🥰🥰

    • @meseretfekadu6526
      @meseretfekadu6526 Рік тому +5

      ገና ዛሬ ስማሁ በሙሲልም ያለ አይመስለኝም ነበር ❤❤❤❤❤

  • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
    @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ Рік тому +643

    የተዋህዶ ተከታይ ላደረገኝ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል ተመስገን አምላኬ 😍😍😍 ተባረኩ 🙏🙏🙏

    • @AcAcc-kb5ju
      @AcAcc-kb5ju Рік тому +6

      እኔም ተመስገን አምላኬ✝️🙏❤️

    • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
      @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ Рік тому +5

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Ameer4343
      @Ameer4343 Рік тому +9

      ክክክክክ😂 ውድነብያችን ኢሳህ አላሂሰላም የአላህነብይእጂ ፈጣሪ አይደለም ከሀዶች አላህ ቀጥተኛውን ንግድ ይምራችሁ

    • @fatmaa523
      @fatmaa523 Рік тому +5

      ኢሳ አለይሂ ሰላም ፍጡር እንጅ ፈጣሪ አይደለም ።

    • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
      @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ Рік тому +12

      @@Ameer4343 ኢሳ ማነው እኛ አናውቀውም ሲቀጥል እናንተን ወደ ቀጥተኛው ይምራቹ ፈጣሪ አላ የሚባል ነገር የለም የመሀመድ ድርስት ነው ወረበል ካባ 🕋😂😂😂😂😂

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Рік тому +73

    እነዚህ ልጆች የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት ማርያምን በራሴ ኣፈርኩ እግዚአብሔር መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bamlakuamente8939
    @bamlakuamente8939 Рік тому +12

    ብዙ ቅዱሳን ለትልቅ ደረጃ የደረሱት በእናቶቻቸው ስራ ነው። ስለዚህ ለልጆቻችሁ ስኬት ከአባቶች በላይ እድሉ አላችሁ። የእነዚህንም እናት ፈጣሪ በበረከት ይጎብኛት ልጆችም ትልልቅ ደረጃ እንዲደርሱ እመኛለሁ።

  • @ermitube1
    @ermitube1 Рік тому +278

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት, ዋውው እሰኪ በላይክ እናበረታታቸው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Desbelekasa
      @Desbelekasa 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤ yes

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Рік тому +219

    እኔ ሙሥሊም ነኝ እናታቸውን ግን አደነኳት ጀግና ናት ልጆች እንደዚህ በሀይማኖታቸው ታንፀው ማደግ አለባቸው

    • @tube5188
      @tube5188 Рік тому +14

      እኔ ደሞ አንቺን አደነቅኩሽ የልብሽ እልፍኝ ደስ ይላል ። ለምን ካልሽ ሀገራችን የምትፈልገው መዋደድንና መከባበርን ቤተሰቦችሽ አስተምረውሻል ለቤተሰቦችሽ ክብር ይሁን ኑሪልኝ እናቴ

    • @hananaliebrahim6250
      @hananaliebrahim6250 Рік тому +1

      @@tube5188 አሚን እህቴ🙏

    • @wuditu
      @wuditu Рік тому +4

      ተባረኪ እህቴ ቃል የለኝም ላቺ❤❤❤

    • @LilitnamuluGibireselasie
      @LilitnamuluGibireselasie Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @foziamohammad2681
      @foziamohammad2681 Рік тому +1

      Enem Mashallah adenkuachew betsbochachewm lejochum mashallah bazhe zamen behymanote antso masdeg waw

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ❤❤❤ እች ናት ኦርቶዶክስ ውዶቸ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤ እዲህ ነው ልጅ አስተዳደግ እሸቱ ሽ አመት ኑርልን እዲህ በቤተክርስቲያን የሚማሩ ልጆችን አቅርብልን ተባረክልን ❤❤❤

  • @መሠረትመሠረት-ዸ3ወ

    የኔ አባ ትም ቄስነው ከመቶ በላይ ያስተምራን መታደልነው

  • @Nejat-hu2xe
    @Nejat-hu2xe Рік тому +8

    ባሁኑ ሠአት ጭፈራና ሽለላ ከማሥለመድ እደዚ በሀይማኖት አንፆ ማሣደግ እዴት ደሥ ይላል አላህ ያግራልን ለልጆቻችን አናታቸው አላህ ይባርክሽ

  • @yekassaehet
    @yekassaehet Рік тому +216

    በኢየሱስ ስም ድምፃቸው ሲያምር ነዘረኝ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ

    • @elizabethelias9252
      @elizabethelias9252 Рік тому +5

      😂😂😂 መጥበባችሁ ነው የሚያስቀኝ

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +165

    ወላጆቻችሁ ክብር ይገባቸዋል እች ናት ኢትዮጵያ እች ናት

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +195

    እነሱስ ማንም የማይቀማቸውን መልካሙን መንገድ መርጠዋል ❤ እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምረው የምገልፅበት ሌላ ቃል አጣው!!

    • @yezufan
      @yezufan Рік тому

      ትክክል ❤

  • @SalemSingh-zs6bu
    @SalemSingh-zs6bu 9 місяців тому +2

    ቃላት አጠረኝ ምን ልበል ፈጣሪ ያሳድጋቹሁ❤❤❤

  • @FekirteGetnet
    @FekirteGetnet 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ቢረዳኝ ልጆቸን እማሙዝ 3 አመት እማሙዝየ ምድረገነት ሁሌም በአይን ትመጣለች!!

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 Рік тому +431

    የወላጅነት ውሃ ልክ ❤ ወላጆቻቸውን አለማድነቅ አይቻልም❤ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላቹ❤❤❤

    • @Aylanam
      @Aylanam Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🎉💒💒💒💒💒❤

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 Рік тому +287

    እናት ማለት እድህ ነው 👌ከተሜውች ከዚች እናት ተማሩ የእነዚህ እናት ትቅርብልን እምትሉ እስኪ ልያችሁ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Рік тому +475

    በማርያም ለበረከት ሁላችንም አዎተን ልሾ እናሰራላቸሁ በእግዚአብሔር ስም 😭😭😭

  • @SaliTamrat-ge5ct
    @SaliTamrat-ge5ct Рік тому +12

    እነዚህን ድንቅ ልጆች የወለዳችሁ በዚህ መልኩ የቀረፃችሁ ዉድ ወላጆች ታላቅ ክብር ይገባችኋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @gebryegetie704
    @gebryegetie704 Рік тому +25

    ደግሜ ደጋግሜ ብመለከተው ብመለከተው አልጠግበው ያልኩ ቪድዮ ❤❤❤የእነዚህ ምርጥ እናት እኛም እንደልጆችሽ እንወድሻለን!!! ሺ ዓመት ኑርልኝ ❤

  • @GebruMelake
    @GebruMelake Рік тому +131

    እነሱስ የማይቀሟቸውን መልካም ነገር መርጠዋል

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 Рік тому +138

    ከአይን ያውጣችው እመብርሃን ፍጻሚያችሁን ታሳምረው ወላጆቻችሁን እፍሜና ጤና ይስጥልን ከእናንተ እኛ ደካማወቹ ብዙ ተምረናል የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ❤🙏🙏🙏

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ

    በቤቱ በዙፋኑ ያኑራችሁ እናት እና አባት ማለት እደዚህ ነው ❤❤❤

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Рік тому +28

    ድምጻቸው የሆነ ስሜት ይፈጥራል የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም ክብር ለቤተሰቦች❤ እሼ ግን አሳጠርክብን አሮጥክብን part 2 ይቅረብልን 😊

  • @titt9640
    @titt9640 Рік тому +3

    የዘመናችን ምርጥ እናት የእዉነት ቀናሁብሽ ።

  • @tube2790
    @tube2790 Рік тому +161

    ልጆችን በሀይማኖት ማሳደግ ለሀገርም ይጠቅማልና እግዚአብሔር ሁላችንንም የተባረከ ልጅ ይስጠን🎉🎉🎉

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Рік тому

      አሜን ይስጠን❤❤

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 Рік тому

      ሁሉም ሊጂ የተባረከ ነው አስተዳደግሽ ነው የሚለየው

  • @AminatAssen
    @AminatAssen Рік тому +34

    በማንኛውም እምነት ታንፆ የሚያድግ ልጅ ለማንኛውም ሰው ስጋት አይሆንም አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ❤❤

  • @birkete22
    @birkete22 Рік тому +87

    ጀግና እናት ልክ እንደ ሙሴ እናት በፈርኦንቤት ሆና ልጃን እንደቀረፀችው እናት ልጆች ላይ ትልቅ ስራ ስርታለች በብዙ ተምረንብሻል በምገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ልጆችሽን መንፈሳዊ ቅናት ያደረብኝ❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት መታደል ነው ለቁም ነገር ያብቃችሁ እናንተ የኢትዮጵያ ቅርስ ናችሁ ተባረኩ 🙏🏾💚💛❤️

  • @user-mexx
    @user-mexx Рік тому +3

    ጀግና እናት! እግዚአብሔር ለእናትነት የፈጠራት ትክክለኛ መንፈሳዊ እናት

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 Рік тому +74

    ቤተሰብ ማለት እደዚህ ነው ለልጆቻችን ቁስ ከማውረስ ይሄን የመሰለ ጥበብ መስጠት ትልቅ እፎይታ ነው እስከ ቤተሰባችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @YasabZeleke
    @YasabZeleke Рік тому +96

    እመብርሐን ከሥደት መልሰሽ ልጅ ወልደን እንደዚህ ማሥተመር ያማርው ❤ እስኪ እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሣምርላቸሁ ደስ ሲሉ ኦፍፍፍ

    • @bWorku
      @bWorku Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @wendiyefikremedia8496
    @wendiyefikremedia8496 Рік тому +268

    የእነዚህ ልጆች ወላጆቻቸውም ይቅረቡ። በጣም ጥሩ ትምህርት ሊሰጡን ይችላሉ ። ለእኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች። ወላጆቻቸውን አለማድነቅ አይቻልም።አሜን💚💛❤️🙏💒✝️

    • @ethiopiaethiopia1641
      @ethiopiaethiopia1641 Рік тому +2

      ❤❤❤ትክክልምኞቴ😢😢 ነው ጥሩባልይስጠኝጅ😢

    • @እሙእናልጆቿ
      @እሙእናልጆቿ Рік тому +1

      መጨረሻ ላይ ቀርባለች እስከ መጨረሻው እዩት

    • @mulukenyalew7481
      @mulukenyalew7481 10 місяців тому

      አወ ቤተሰቦቻቸው ይቅረቡልን የምር

  • @dag2159
    @dag2159 Рік тому +3

    🥺🥺🥺🥺እመብርሃን ትጠብቃችሁ በዚህ ዘመን የውጪውን ዓለም ናፋቁ በሆንበትና የራሳችንን በረሳንበት እንዲህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት በእውነት የሚያስደስት ነው መጨረሻችሁን መድኃኒዓለም ያሳምረው ለኛም ልቦናውን ይስጠን ከዚህ ብዙ እንማራለን፤💗🙏🙏🙏

  • @GebrealaTekia-vi8go
    @GebrealaTekia-vi8go Рік тому +2

    ሀናየ በጣም ገራሚ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ድንቅ ቤተሰብ

  • @FantaneshKonjo-lw6uc
    @FantaneshKonjo-lw6uc Рік тому +47

    የነዚህ ልጆች እናት እናት አባት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    መታደልነዉ😢😢 እግዚአብሔር በጥበብያሳድጋችሁ🙏 ኢትዮጽያዊይነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Рік тому +57

    መታደል ነው እናንተን ያፈራች ማህፀን የተባረከች ናት❤ ተባረኩልኝ የኔ ቆንጆ ልጆች ❤ እነዚህ የማይጠገቡ ልጆች ድጋሚ በመጡ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Рік тому +33

    እውነት ጀግና እናት ነች መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ ለቁምነገር ይብቁ ❤

  • @sige7116
    @sige7116 Рік тому +16

    በጣም ነው በእራሴ ያፈርኩት ልጆችን አዲስ አበባ ያማረ ቤትውስጥ ለ3 ወር አስቀምጬ አንዴ ጠቆሩ ከሱ ስቆይቼ አሁን እንዚህ ልጅች ሳለለቀስ ማየት አቃተኝ ጠንካራ እናት እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ በፀጋ በሞገስ ያሳደግልሽ

  • @seworegnkibru6010
    @seworegnkibru6010 Рік тому +25

    አቤት መመረጥ እንዴት አይነት የተባረኩ ወላጆች ቢኖራቸው ነው። እነዚህ ልጆች የኢትዮጵያ ተስፋ ናቸው።

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Рік тому +40

    ወላሂ ቤተሰቦቻቸው ሳላደቅ አላልፍም እድህ ነው እናት እድህ ነው መውለድ 😘

  • @tesfayetessema2273
    @tesfayetessema2273 Рік тому +41

    ከቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ
    ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ
    የልጅነቴ አምላክ ወዴትአለ
    በዚህ አለም አሳብ ክንዴ ዛለ

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 Рік тому +34

    አይይይይ ኢትዮጵያ የተባረከች አገር 🇪🇹🙏❤️ ምርጥ ቤተሰብ ታላቅ ህዝብ ‼️አሁን እኔም ከእናንተው እኩል ኢትዮጵያዊ ነኝ????🤦‍♀️🤦‍♀️ክቡር ለነዚህ ልጆች ወላጆች🙏🙏🙏🙏❤️‼️

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Рік тому +3

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም አንተ ጀግና ሰው ነህ በጣም እሽ በርታልኝ የእኔ ጀግና ሰው

  • @tilahunh47
    @tilahunh47 Рік тому +3

    አባቴ የምን ብርሃኑ ነጋ ጣለኝ አልጣለኝ ምን አስጨነቀን እድሜ ለቤተክርስቲያናችን ከማንም የበለጠ የእውቀት ጥግ የያዘች ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሄር በዘጋው ይሙላችሁ እናትና አባት ትመሰገናላችሁ እረግጠኛ ነኝ የኢትዮጲያ ህዝብ ከናተ ልጆችና ከእናተ ብዙ ነገር ይማራል ❤❤❤

  • @hiwot8664
    @hiwot8664 Рік тому +127

    የነዚህን ልጆች ወላጆች ፈጣሪ ይስጣቸው ይባርካቸው በዚህ ዘመን ልጆቻቸውን ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ሳይሰስቱ ስለሰጡ❤❤❤

  • @Mimishayeyosi
    @Mimishayeyosi Рік тому +23

    ለልጆች መሰረት ቤተሰብ ነዉና ይህ ቤተሰብ አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf Рік тому +30

    እኔ ሙስሊም ነኝ የምኖረው ሳውዲ ነው የ80ዎቹ የደጉ ዘመን ልጅ ነኝ ስንማር ሙስሊም ክርስቲያ ተባብለን አናውቅም የነዚህ ልጆች ቤተሰብ አለማድነቅ አይቻልም ኢትዮጰያ የምትጠበቀው በኦርቶዶክስ እና ኢትዮጵያን አትንኳት ባሉት በነብያችን ሰ ዓ ወ ቃል ነው። ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን አትዮጵያ ትቅደም።

  • @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
    @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ Рік тому +2

    እነዚህን ጣፋጭ ልጆች ሁለተየ ማየቴ ነው ደስ ሲሉ

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 Рік тому +14

    እጽብ ድንቅ አላፊነታቸውን በሚገባ የተወጡወላጆች እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጸጋና ጥበቡን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 Рік тому +64

    የእነዚህ ልጆች ወላጅ ክብር ይግባችሁ❤

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Рік тому +32

    የኛ ኢትዮጵያ ይቺ ናት ልጆቿን የምታንጽ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Рік тому +31

    ያጣ ያግኝ የተራበው የተቸረውን አላህ ይድረስለት የጠገበው የዚች አለም ምንነት ያልገባው ፍጣሪ ይግለፅለት 😢 ማስተዋልን ያድለን አንዳንዴ ፊደል በቆጠረ አይደለም አላህ ሲስጥ ነው

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን ያድላችሁ በእውነት ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ እናቴ አንች ለሀገሬ አብቂኝ

  • @ሶልያናወለላይቱእመቤት

    ጀግና ነሽ እማዬ ያፅናቸው በቤቱ እስከ ክብረ መንግስቱ።

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    ኦርቶዶክሶች ከነዚህ ቤተሰቦች ተማሩ ልጆቻችሁን በእምነት በፈርሀ እግዚአብሔር አሳድጉ።

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +33

    ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ማርያምን ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @demewezkefelegn7890
    @demewezkefelegn7890 Рік тому +24

    አምዬ ተዋህዶ ለካ ነገ ተስፋ አለሽ አቤት ስረአት በቃ ቃል የለኝም ድንቅ ቤተሰብ 😢😢😢

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ልጆቻችሁ ከነዝህ ወላጆች ተማሩ እንማር መውለድችን ካልቀረ እንደዝህ ነው ማሳደግ 💒💒✝️💒💒💒💯✅👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻 ጎበዞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hailealem5181
    @hailealem5181 Рік тому +38

    ማነው እንደኔ የተመኘ ለልጆቹ❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Рік тому +76

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳጋችሁ ጀግና እናት እነዚህን ልጆች ወልዳ ለዚ ያበቃች ክብር ይገባሻል በዚ ዘመን እደዚ አይነት ልጆች ማፍራት አድቤት እመብርሀን በላይጥላ በታች ጫማሁና ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 Рік тому +43

    ልጆቹን ከነ እናት አባታቸው ፈጣሪ እድሜ ከጤና በቤቱ ያፅናቹ 🙏🙏🙏

  • @ሰውሁን-ነ8አ
    @ሰውሁን-ነ8አ Рік тому +45

    እናንተ ተስፋዎቻችን ተባረኩልን! ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን! ስሰማችሁ እንባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው! እናታችሁ ግን ጀግና ነች !

  • @meseretmengeshalewte1502
    @meseretmengeshalewte1502 Рік тому +4

    አምላክ ይባርካችሁ አብዛኛ ወላጅ አንድ ልጅ ለእግዚአብሔር መስጠት አቅቶታል እነዚህ ወላጆች ግን ሦሰት ልጅ የእግዚያብሔር አገልጋይ ማድረግ እንደምን መታደል ነው መጨረሻችሁ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 Рік тому +5

    ጎበዞች
    እኔም እግዚኣብሔር መልከም ትደር ከሰጠኝ ልጄን እንድህ ነው መሳድገው ብቻ የእግዚሐቤር ፈቃድ ይሁን

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Рік тому +84

    ብዙ ወጣቶች ና ህፃናት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ትምህርት ሲቀስሙ በማየቴ ወላጆችም የጥንቱን ትምህርት ጥቅም አውቀው ልጆቻቸውን ወደዛ በመላካቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው። ❤❤❤❤

  • @ማራናታ-ኀ7ጰ
    @ማራናታ-ኀ7ጰ Рік тому +33

    አቤት መታደል ምን አይነት እናት ናት ለልጆቹዋ ሚጠቅመውን እውነቱ የገባት ቸሪቱ እመ አምላክ ፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ ለእናታችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልላችሁ ❤

  • @mikiyasalemayehu1850
    @mikiyasalemayehu1850 Рік тому +20

    አቤት መታደል የተባረከ ቤተሰብ የተባረኩ ልጆች እመቤቴ ዕቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ🙏

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Рік тому +9

    ለሶስተኛ ጊዜ ደግሚ ስማሁት ቢስሙት የማይጠገብ ❤ እናታችውን አደነኩኚ እግዚአብሔር በጥበብ ይሳድግልሽ መልካም ቤተስብ ❤

  • @Tewobista2022
    @Tewobista2022 7 місяців тому +2

    እውነት ንው ልጅ ሀረገወይን የዘመኑ የእግዚአብሔር ብርቅዬ ስጦታ ናት!

  • @SalamaSalam-r8r
    @SalamaSalam-r8r Рік тому +45

    እመብርሃን በጥበብ ታሳድጋችሁ ወላጆቻችሁ እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ ከጤና ያድላቸው ፍጻሜያችሁ ያሣምርልን ❤❤❤

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Рік тому +17

    ተዋህድ መህንኮ ምንኛ መመረጥ ነው ❤❤❤መታደል ነው እንደዚህ ያሉ ልጆች መውለድ❤❤

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Рік тому +56

    ሁላችንም በነሱ ቦታ ብንሆን አይደለም ከአውሮፓ ወደ የኔታ ቤት ይቅር ና ከአዲስ አበባ አኔድም አግዚአብሔር ይጠብቃቸው ቤተሰቦቻቸው ምስጋና ይገባችዋል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰሌኢትዮ
    @ሰሌኢትዮ Рік тому +1

    ቃላት የለኝም ፀጋውን ያብዛላቹ ቤተሰባችሁን ይጠትቅላቹ

  • @umumahirእሙሙአዝ
    @umumahirእሙሙአዝ Рік тому +36

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሀይማኖተኛ ሰው ደስ ይለኛል በርቱ

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl Рік тому +65

    የተዋህዶ ቤተክርስቴን ተረካቢወቿን አዘጋጅታለች ወላጆቻችሁን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ፍጻሜአቸሁ ይመርልን🙏🙏🙏❤️

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Рік тому +39

    እውነት እናታቸው ጀግና ናት ልጆቾን በእምነት አንጻ ያሳደገች ተባረኪ እንዲህ አይነትችን እናት ለሀገራችን ፈጣሪ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho Рік тому +55

    ለወላጆቻቸው ትልቅ ክብር አለኝ👏ልጆቹም ፈጣሪ የባረካቸው ናቸው በቤቱ ያዝልቃቹ። እሼ እባክህ ቤተሰቦቻቸውን አቅርብልን

  • @meseretaddisu7361
    @meseretaddisu7361 10 місяців тому

    የእናቶች ሁሉ እናት እመብርሃንን መሰለችኝ! የተፈተነ ልጅ ልክ እንደ ወርቅ ያበራል፡፡ ክብር እናታቸው፡፡

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Рік тому

    እግዚአብሔር ለጳጳስነት ያብቃቹ እናትም አባትም ቃላት የለኝም ተባረኩ

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Рік тому +15

    በስመ ሥላሴ እንዴት መታደል ነው ❤ በቤቱ ያቆያችሁ ትልቅ ማዕረግ ያድርሳችሁ በርቱ ቤተሰቦቻችሁን እግዚአብሔር ይስጣቸው በቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆችን ማሳደግ ማስተማር እንዴት መታደል ነው ❤ እሽ እስኪ አካውንት አሳውቁን ሲማሩ ላስቸገራቸው ለተባዩ ልሾ ቢደረግ እንዴት ትልቅ በረከት ነው ❤

  • @aberumellese3848
    @aberumellese3848 Рік тому +26

    ተመስገን እንደነናንተ አይነት ልጂ በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏ፍፃሜቹህን ያሳምረው ወላጆችም ክብር ይገባቹሀል ይህ ሁሉ ውጤት ከእግዚአብሔር በታች የናንተ ነው ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Рік тому +32

    የኔባለማህተቦች ሰታምሩ ወንድሞቸ ሺአመት ኑሩልኝኝ❤❤❤❤

  • @AmeN-dn9rm
    @AmeN-dn9rm 11 місяців тому +1

    ፈጣሪ ያስድጋችሁ 🥹💞💞

  • @Hamaterglobal
    @Hamaterglobal Рік тому

    የመደበኛ ትምህርታቸውን አንድ ዓመት አቋርጠው እዛ በመሄዳቸው ከስረዋል ብለሽ አታስቢም ብሎ ለጠየቃት ጥያቄ ' በፍጹም እንደዛ አላስብ፣ ይሄን በመማራቸው መደበኛ ትምህርቱ ይቀላቸዋል። ይህ የህይወት ሁሉ መሰረት የሆነ ብዙዎቻችን የማይገባን ትልቅ ጸጋ ነው።

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Рік тому +71

    ወላጆቻቸውን አለማድነቅ አይቻልም👏👏👏👏👏👏
    እድግ በሉ በቤቱ ያፅናቹ።

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ

    ለምንድነው በተመስጦ ንግግራቸውን አዳምጬ በዜማ ሲጀምሩ እምባዬ ለምን እንደሚፈስ አለቅም😢😢😢 የሆነ ነገር ልቤን ሲወጋኝ ይሰማኛል ተዋህዶዬ እምነቴ❤❤❤
    እሼ መሌ አካውንታቸዉን አስቀምጥል❤

  • @TigistTg-rg8js
    @TigistTg-rg8js Рік тому +48

    ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ማነዉ እንደእኔ ገጠርን እንደነብሱ የሚወድ ገጠር ሁሉ ነገር እዉነት ጥንታዊ ነገሮዎች ሁሉ እዚያዉ ሀገሬ ገጠር ብቻ ነዉ ያለዉ ኢትዮጰያ ለዘለአለም ትኑር ተዋህዶ ለዘለላለም ትኑር🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤❤

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo Рік тому +1

    እንዴት አስየዋይ እናት እና አባት
    እንዴት አስተዋይ ልጆች ናቸው
    መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
    ለእኛም በጣም ምሳሌ እና አነቃቂ የሆነ የሚያስቀና ነው።
    እናመሰግናለን።

  • @habetamechekole
    @habetamechekole Рік тому +10

    እናቲቱ ልጆሽን ከዚህም በላይ ይጠብቅብሻል እመብርሃን ልጆችሽን ትባርክልሽ