Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ታዳ መሬት ቢቀጠቀጥ ምን ይገርማል እደዚህ በደል በዝቶ
😢😢😢😢
ያሠናል አሁን ፈራሁ አይምሮዪራሡትክክልማሠብ አልቻለም እደው አገራችን ዘመናችን😢😢
አለህ ይፍረድ
ሁሴን እብራሂም ወድሜ አላህ ጀነተል ፍርዴዎስ ይወፍቅህ😢😢😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍ አረ ተቃጠልኩ ወይኔ ወድሜ ሁሱዋ😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔እህህህህ አላህ ይዘንልክ አተ አረመኔ ጨካኝ አላህ የጂህን ይስጥክ😭😭😭😭💔💔
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሟቾች😭😭😭😭😭😭
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡ በጣም ያሳስናን
😢😢ይሄ ህዝብ ግን መቼ ነው ከበቀል እሚወጣው?
መገን አክሩ ዘመንንን እደው በርህመትህ አላህየ😢😢😢😢
ምኑነው አምልጦት የሚመስለው አተኮኮሱ መሳሪያውን ዝቅ ሲያደርገው ይለያል ወድሜ
በጣም ያአሳዝናል😢😢😢💔💔
ሡብሀን አላህ እያወቀ ነው የገደለ ኢፋ የወጣ ግድያ ነው ከዛሂ ሁሉ እዝብ አመለጠ አንድ ወንድ ታጣ እዛው መድፋት ነበር😢
አመለጠአንዴ 😢
ኢናኢላሂ ወኢና ኢላሂ ራጁኡን ሱብሀን አላህ ወይኔ ሀገራችን በቃ ህግ የለም የምንለው ለዚ ነው ወላሂ ኢትዮፕያ መኖር የሚያስፈረው ለዚ ነው መሬ በቀን አስሬ ቢቀጠቀጥ ምኑ ይገርማል ይህንንም አላህ ስለሆነነው ምድርላሉ ያቆየን ሁሉነገር በሰው እጅ ቢሆኖሮ አንኖርም ነበር ወላህ አላህ ይዘንለት ለሟች
ሁሴን እብራሂም በልጂነት ተቀጨ. ያሳዝናል በጣም ያሳዝናል አላህይራሀመው. አይይይይቤተሰቡንም ሶብርይስጠው
የኔወደምቀጨዉ አላህይቅጨዉና
አረ ሰውየ መርቅኖ ነው ተባርቆበት አይደለም ያስታውቃል ጉጩ ውስጥ ያለውን ጫት ማያት ይቻላል 😢😢😢😢😢
የቀሎሠው ሲጀመር ነፍሰበላናቸው ህግየለም ሲጀመር ሠውየውን እደት ወድቢጠፋ ሴት ከሆላ ማጂራቹን አይሉትም ወይኔ
አላህ ፍርዱን ይስጥ ለተጎዱት ገዳዩን አላህ በላአ ያውርደ ያረብ
Uuuuuuuuuuu😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
Yes
ሙሺራውነውየሙተውግን😢😢😢😢😢😢😢
ላአ አይዴለም
አይጅህልና
ልጂቱ አልሞተችም አቀባጥሪ ያጎቴልጂናት የተመታችዉ
ታዲያ፣አስረጃት፣እንጅ፣ምንአሳደበሽ፣ልጅቱ፣እንኮን፣ተረፈች
@lilikebede2659 አናዳኝነዉማማየ ያልሆነነገር እያለች የሞተዉ ጀግና ወድማችንነበር ሁሉንአሟልቶየሠጠዉ አላህበዚህጠፋ አለዉእጂ ሲቀጥል የዱሮጠብነበር ባባቱየተነሣኘበር ጠብ ብዙ ተሠቃይተናል ሁሌ ተኩሥነበር 6አመትበፊት እኳንአብረዉሊበሉ ቀረቶ ወዴ 027ቀቤሌ ሢመጣ ጥይት እዳይዝ ታግዷል ወዴ026ቀበሌ ሢሄድ ተከልክሏል ሁለቱም ገደብአለቸዉ ሠረግ አገናኛየዉእና 027ቀቤሌላይነዉ ተቀመጪ በሚባል አገረ የገደለዉ
@@lilikebede2659ብትሰድባት አይገርምም ለምን ትክክለኛ መረጃ አታቀርብም በግምንት ከመናገር
የገዳይ ቤተሰብ ኮሜት
ያማል። የምር። የጁን። ይሥጠዉ ፈጣሪ። ፍትህ። ከፈጣሪ። ብቻ። ነዉ። ተዛ። በተረፈ። ወንድ። ቤተሠብ። ካለዉ አናቱን። ይበለዉ ጠብቆ
አላህየጀነትንይወፈቅህወድሜአህህህህ
አላህ ይራህመ ሁሴን እብራሂም
ሱበሀን አላህ ኡፍፍፍፍወላሂ ያማል አይ አለመታደል ወላሂ
😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢
ትክክለኛ መረጃ ነው የሰጠችህ ምንም አልጨመረችም አልቀነሰችም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😰😰😰😰😰እፍፍፍፍአየዱኔአላህየጁንይሰጠው😢😢😢
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡ አሏህይማራቸው ቤተሠቦቻቸውንም አሏህ ሦብሩንይሥጣቸው አሏህ ፍትህያውርድያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኢናሊላሂወኢነኢለሂእራጆኦን. የስዉልጅነቨስእርክስሀገራችንላይ ሀዳሀገራችንየመሬትመቀጥቀጥቢፈጠርምንይደንቃልይህሁሉገፍእያለአሏህእማቻይአዛኝ ሩህሩህነዉ🎉ያአሏህ
ሱበሀንአሏህ
ሁሴን እብራሂም ወንድሜ አላህ ይረሀምህ
ምን ጉድ ናቸው ይህን የመገዳደል ባህላቸውን እንዴት ማሰቀረት ይቻላል ምንም የማያውቊ ንፂሀን ናቸው የሚያልቊት
እድሜ ይጠርና በአብይ አህመድግዜ ነው
እጁን ዝቅ አረገው እንጅ አላመለጠውም 😢ሀስቢየሏህ ወኒእመል ወኪል
ኢንሻ አላህ አብሽሩ የፍርድ ቀን ይመጣል. አይቀርም ደሞ የፍርዱ ቀን
حسبنا الله ونعم الوكيل
😢😢😢😢😢😢
ሱበሀን አላህ ያሳዝናል
በጣም
በጣም ጎበዝ አዛኝ ጀግና ሰው አስታራቂ ነበር ሁሴን እብራሂ አሏህ የጀነት ይበለው እደት እዳሣዘነኝ ቂመኛ መሆናቸውን ህዝብ ያውቃል አተኳኮሱ ሰውየው ያሥታውቃል ተወዲያ ያሉ ሁሴን እራስህን ጠብቅ ቢሉት ምን ችግር ነበረው አሏህ ቀድሮበት ነው እጅ ጀግና ነበር ልጁ ይሄ አሎሎ እራስ አጠፋው አዲስ ኡመር የሚባል እርኩስ የስራውን ይስጠው አጠፋው እሱንም አናቱን ነበር ማለት 😢😢😢😢😢😢 የነዝህን ጉድ ብየ ሳልጨርስ እዛው ደግሞ ሌሎቹ ወንድሙ ወንድሙን ገደለው በቦንብ እንዳው ዱአአድርጉ ስገዱ የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ሰው ተጨካክኗል ለመሬት ብሎ ገደለው ወንድሙን 😢😢😢😢
እንደዛ እኮ የሚባለዉ ደህና ባይሆኑ ነበር አብሮ ተሞሽሯል አለች እኮ ልጁ አግብቶ ሰዉስ ያን እንዴት ያስባል
ያረብ.አላህ.ይድረስልን
ከዚያ ወድህ ነዉደ ቦንብ ያልሺዉ እኔ እዛ አገር ልጂ ነኝ አድስንም ሁሴንንም አላህ ይራህመዉና አቃቸዋለሁ ግን 2ፖሊስ ድጋሚ አድስ እንደገደለና የኔ ቤተስብ ሁለት ሴት እደቁሰሉ ነዉ የማቀዉ😢😢
አይይይይይ አድሥ ኡመር መጥፎ ነው😢😢😢😢😢😢😢አላህ ያጥፋው ገሎ ይሔ ሁሉ ህዝብ ለምን አናቱን አላሉትም😢😢😢
@@adam-n5d7e ማንን ነዉ በቦንብ የገደሉት
እኛንኮ አላህ ደግ አርጎ ነዉ የያዘን መሬት እኳን መቀጥቀጥ አንደየ ዋጥ አለማረጉ
ኢናኢሊላህ ወኢናኢል ረጁልል
😢😢🎉❤
ደሪሰወቺ በደሀለ መጃል ወደሉዉ ነገርገርመስል ክላሺናሺጉጥ መወጠት ነዉስራቸዉ
ሰዉዬዉ አስቦበትኘዉ የመጣ የቃሎሰወች ባለበት አባረዉ መግደል አለባቸዉ
ፍትህ ለወንድማችን ለሁሴን እብራህም. ፍትህ ፍትህ
እዴትአይነት:ቂመኛሰውነው:ትልቅሰውቂምአይሳም:ለፈጣሪሲልይቅር:አየ ለነ ከመ ምነው የአ ለመነ ቀን:ጠብቆከምገለው:ድሮውኑአይገለውነበር:አምላኬይቅርባይልብ:እዲኖረኝአርገኝ😢😢😢😢
እና አራት ሰው ገድሎ እንዴት ኣይትታሰርም???በጣም ያሳዝናል
ኧረ ወግዱ ተዘቅዝቆ እበት ነው ከዛ ሁላ ሰው እዴት ይተኩሳን በርግጥ ቂም ሊኖራ እበት ይችላን እደዛ አይሆንም
ሰው እንዴት ሰላሳ አመት ቂም ይይዛል የአላህ ያሳዝናል
ፍትህለሟችወድማችን በጦቱበላዉወድማችንን
አያል ቀን አዝኒያለሁ እደ ሁሴን እብራሂም ያዘንኩበት የለም 😢የታወቁ ናቸው ደም በደም እያሉ የልጅ ልጅ ደረሰ 😢 የታወቁ ቂመኛ ናቸው
ሱባሀነል
መቅረጥ ያለበት ነው ሠርግ እና ለቅሶ ጥይት መተኮስ ይህ በሃል ወሎ ብቻ እይደለም በሁሉም እማራየሚደረግ ባህል ነው
እዉነት ነዉ ሱበሀን አላህ
ሲጀመር የወሎ ብለሽ አታጠቃልሊ እኛ አናውቅም የምን ጠይት ተኮሳ ነው ደነዝ የጫካ ሰው ይመስል ከአለባበሱ ጀምሮ ስርአተ አልባ አስጠሊታ ህዝቦች ነን ሆኖም ግን ይህ የእናንተ ባህል እንጂ ወዴኛ የለም ወረባቦ ሚባል ሰፈር በሰርግ እንድህ አይደረግም። ግን መሰልጠን አለብን እስከ መቼ ኋላ ቀር ደናቁርት ሆነን እንቅር ሱብሀን አሏህ በሰርግ ጊዜ ወንዶቹ ሀታ ዱላ ሚያበዙት መቅረት አለበት ምድረ ሰገጤ
እር ውዴ አሁን ጂል ዜማ መቷል በሰርግላይ ጥይት መተኮስ ምን እደሚጠቅም አላም
ይባረቅበትም ይሳሳትም የሰውነብስ ያውምበሰርጉቀን እስካጠፋ ድረስ መጠየቅ አለበት
የት አካባቢ ነው ቤተስብ ይህ ዘመናውይ ሚኒሻውች ጠግበዋል ምድር ባንድ😢😢😢
ወሎ ቃሉ
ተይአጥፌልንእሄንያየንተቃጠልንእህቶቹ እችእምታወራዉሁሉዉሸትነዉወላሂእህቱአደለችም😢😢😢
@@Zubaida-cw3o እግዚአብሔር ያፅናችሁ. ከባድ ነው
@@Zubaida-cw3obemn mknyat new ehta yha hulu gud kawekshi😢😢
ያሳዝናል ያረቢ
ታዳ መሬት ቢቀጠቀጥ ምንይደቃል እሄ ሁሉ በደል
የተረገመ አድስ የሚባል ሰውየ
በስረአት ነው የተዘጋጀው ንፍስ ይማር
Bale gize new😅Ayzoahcihu allah seber yistachihu
በጣም ያሣዝናል እሂሁሉወጣት በተሠበሠበበት ፈሪሁላ ሠውየውን በጀርባው አንቀው አይዙትም
በሥማም.ያሣዝናል.ነፍሥ.ይማር
አላህ ይዘንለትወላሂ ያማልኡኡኡፍፍፍፍፍፍያማል
እኔም ገረሞ ዘምብየ የእቱብ መንገጀ አታደረጉችዉ ብየ ወጠሁ እንድ ፎልስ ነው የሙትዉ እንሱ ሁለት አደረጉት አላህ ይረህመው የሙትተን እህትሸንም ጨረሶ ያሸረት
አይይሁሴንእብራሂምላተይሄአይገባምነበር😢አላህይዘንልህ
ሟቹምኮ መሳሪያ ይዟል ግን ለምን
Mochu mushraw new😢😢
ግንማሹ ሠላሣ አመት ግማሹ 12አመት ይለናል ለማንኛውም የሞተ ተጎዳ ኢናአሊላሂ ወኢናኢላይሂራጅኡን አላህ ይራሀመው
አወ አውቆ ነው የገደለው ሁን ብሉ አለበት ሄዶ. ከሰው ማሀል መርጦ ነው የገደለው
ወንድሜዋ. አላህ ይረሀምህ. ሁሴን እብራህም አብሮ አደጊ ወንድሜ ዋ
ልምደነው ግን የግደልው😢😢😢
ሱበሐን አላሕ ምንአይነት ጭካኔ ነዉ
ወሎ የት አካባቢ ነወ ኩተታም ወሎላይ አይታወቅም
ሡበሀነላህ ሁን ብሎ እደዚህ የሰዉ ህይወት ረከሰ
ኡፍፍፍ
የአላህህህህ
ንብረት መጠበቅ የኢቲ ህግ ነዉ አትቀባጥሩ
አወ እኛ አገር ነው😢
ታምር ነው
አንድ ብቻ ነውዴ የሞተው ሌላውሳ ትተኩሶባቸዋልኮ
ጭራሽገዳይነውየምተባበሩጉድጉድያሚል😢😢😢
ሙሽራው ነው የገደለው ግን ውይ የሰው ጭካኔ
መግደል ነው ገዳዩን
እረ አላህን ፍሪ ውሸታም የሞተው ሁሱ ብቻ ነው አላህ ይዘንለት ሲቀጥል ቦሊስ እሱ አልገደለም 😢😢
Mushraw new enda 😢😢
😢😢እሰርግላይ እየተኮሡ ከኛም አምና ብዙ ልጆች ሙተዋል ቆስለዋል
Wollo wstm endhi tejemere?
የመሬት መንቀጥቀጥ ምንም የሚገርም አይደለም የሰው ጪካነ እያለ
ደሞ ለቅሶ ሆነ ሰርግ ዝብለው ነው የሚተኩሱት እደዚህ አይነት ቢቀርስ እፍፍፍ
እፍፍፍፍፍ እረወግዱልኝ በጣም ያናዳን
አዉቆ ነዉ የተኳሠዉ እያዬ ነዉ የገባዉ😢
ደህና መሸቃያ አገኛችሁ ቀዳዶች
እኮ እኔም ብያለሁ ወዴጎን አድርኮ ነው የተኮሰው
አውቆ እደተኮሰው ግልጥነው ወደበሩ ተጠግቶ ዝቅ አድርጎ ነው የተኮሰው
ቃሉ የትነዉ😢😢😢ወረባቦ ነዉአተባለም😢
ወረባቦ አይደለም ውደ ቃሉ ወረዳ ቆጠማ ነው ውደ አዳሜን አልፎ
ሟቹ ቆጠማ ገዳዩ ደሬንሳ ነው
@@XhCk-v2xbemn mknyat new ehta??😢😢 sew beka cheknol wellahi
ወረባቦ ድበር ነውኮ
ጥፍር መቁርጥ ማለት ምድነው አልገባኝም ያለማወቅ ሀጥያት አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሙሽራይቱ እና ሙሽራው በሰርጋቸው እለት ጥፍር ይቆረጣ እዴባህ ነው ሀሀሀ
የድሮ የገጠር ባህል ነዉ
@@asqw6481አዎ ግን አንዳዴ ይከለከላል ነበር
@@SebrinaTube- እዴ አማራ ክልልም አለ እና ዛሬም አለ በስማም እኔሲባል የሰማሁ በጉራጌነው አማራነኝ ግን እኛጋ የለም
ወሎ በሁሉም ቦታ አለ ሰሜን ወሎም ዴብቡብ ወሎም
አቺ የሰዉ የለቀቁትል. በየፔጃቸዉ. እየለቀምሺ የቱብ መሸቀያ ማፈሪያአታፍሪም.
ይሄ ወር አለፈው እናተ ትናትና ነው ትላላችሁ ደሞ ሌላ ነውደ
እረዉዴ ዝበለዉ እየቀባጠሩ አቀጠሉኝሆ ልጂቱሙታለች አላለችም ያጎቴልጂናት የተመታችዉ አልሃምዱሊላህ ተሺሏት እቤት ገብታለች
@@RataKebedeሙሽራዉ ሙቶዋል
ሳህውሸትነውሴትአልገደለም@@RataKebede
@HawaHawa-x6n ሥህ
የናተ እቱብ መሸቅላ አታድሩጉት ያዘናችሁም መስላችሁ
ሟች ተጎዳ
ታዳ መሬት ቢቀጠቀጥ ምን ይገርማል እደዚህ በደል በዝቶ
😢😢😢😢
ያሠናል አሁን ፈራሁ አይምሮዪራሡትክክልማሠብ አልቻለም እደው አገራችን ዘመናችን😢😢
አለህ ይፍረድ
ሁሴን እብራሂም ወድሜ አላህ ጀነተል ፍርዴዎስ ይወፍቅህ😢😢😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍ አረ ተቃጠልኩ ወይኔ ወድሜ ሁሱዋ😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔እህህህህ አላህ ይዘንልክ አተ አረመኔ ጨካኝ አላህ የጂህን ይስጥክ😭😭😭😭💔💔
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሟቾች😭😭😭😭😭😭
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡ በጣም ያሳስናን
😢😢ይሄ ህዝብ ግን መቼ ነው ከበቀል እሚወጣው?
መገን አክሩ ዘመንንን እደው በርህመትህ አላህየ😢😢😢😢
ምኑነው አምልጦት የሚመስለው አተኮኮሱ መሳሪያውን ዝቅ ሲያደርገው ይለያል ወድሜ
በጣም ያአሳዝናል😢😢😢💔💔
ሡብሀን አላህ እያወቀ ነው የገደለ ኢፋ የወጣ ግድያ ነው ከዛሂ ሁሉ እዝብ አመለጠ አንድ ወንድ ታጣ እዛው መድፋት ነበር😢
አመለጠአንዴ 😢
ኢናኢላሂ ወኢና ኢላሂ ራጁኡን ሱብሀን አላህ ወይኔ ሀገራችን በቃ ህግ የለም የምንለው ለዚ ነው ወላሂ ኢትዮፕያ መኖር የሚያስፈረው ለዚ ነው መሬ በቀን አስሬ ቢቀጠቀጥ ምኑ ይገርማል ይህንንም አላህ ስለሆነነው ምድርላሉ ያቆየን ሁሉነገር በሰው እጅ ቢሆኖሮ አንኖርም ነበር ወላህ አላህ ይዘንለት ለሟች
ሁሴን እብራሂም በልጂነት ተቀጨ. ያሳዝናል በጣም ያሳዝናል
አላህይራሀመው. አይይይይቤተሰቡንም ሶብርይስጠው
የኔወደምቀጨዉ አላህይቅጨዉና
አረ ሰውየ መርቅኖ ነው ተባርቆበት አይደለም ያስታውቃል ጉጩ ውስጥ ያለውን ጫት ማያት ይቻላል 😢😢😢😢😢
የቀሎሠው ሲጀመር ነፍሰበላናቸው ህግየለም ሲጀመር ሠውየውን እደት ወድቢጠፋ ሴት ከሆላ ማጂራቹን አይሉትም ወይኔ
አላህ ፍርዱን ይስጥ ለተጎዱት ገዳዩን አላህ
በላአ ያውርደ ያረብ
Uuuuuuuuuuu😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢
Yes
ሙሺራውነውየሙተውግን😢😢😢😢😢😢😢
ላአ አይዴለም
አይጅህልና
ልጂቱ አልሞተችም አቀባጥሪ ያጎቴልጂናት የተመታችዉ
ታዲያ፣አስረጃት፣እንጅ፣ምንአሳደበሽ፣ልጅቱ፣እንኮን፣ተረፈች
@lilikebede2659 አናዳኝነዉማማየ ያልሆነነገር እያለች የሞተዉ ጀግና ወድማችንነበር ሁሉንአሟልቶየሠጠዉ አላህበዚህጠፋ አለዉእጂ ሲቀጥል የዱሮጠብነበር ባባቱየተነሣኘበር ጠብ ብዙ ተሠቃይተናል ሁሌ ተኩሥነበር 6አመትበፊት እኳንአብረዉሊበሉ ቀረቶ ወዴ 027ቀቤሌ ሢመጣ ጥይት እዳይዝ ታግዷል ወዴ026ቀበሌ ሢሄድ ተከልክሏል ሁለቱም ገደብአለቸዉ ሠረግ አገናኛየዉእና 027ቀቤሌላይነዉ ተቀመጪ በሚባል አገረ የገደለዉ
@@lilikebede2659ብትሰድባት አይገርምም ለምን ትክክለኛ መረጃ አታቀርብም በግምንት ከመናገር
የገዳይ ቤተሰብ ኮሜት
ያማል። የምር። የጁን። ይሥጠዉ ፈጣሪ። ፍትህ። ከፈጣሪ። ብቻ። ነዉ። ተዛ። በተረፈ። ወንድ። ቤተሠብ። ካለዉ አናቱን። ይበለዉ ጠብቆ
አላህየጀነትንይወፈቅህወድሜአህህህህ
አላህ ይራህመ ሁሴን እብራሂም
ሱበሀን አላህ ኡፍፍፍፍወላሂ ያማል አይ አለመታደል ወላሂ
😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢
ትክክለኛ መረጃ ነው የሰጠችህ ምንም አልጨመረችም አልቀነሰችም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😰😰😰😰😰እፍፍፍፍአየዱኔአላህየጁንይሰጠው😢😢😢
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡ አሏህይማራቸው ቤተሠቦቻቸውንም አሏህ ሦብሩንይሥጣቸው አሏህ ፍትህያውርድያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኢናሊላሂወኢነኢለሂእራጆኦን. የስዉልጅነቨስእርክስሀገራችንላይ ሀዳሀገራችንየመሬትመቀጥቀጥቢፈጠርምንይደንቃልይህሁሉገፍእያለአሏህእማቻይአዛኝ ሩህሩህነዉ🎉ያአሏህ
ሱበሀንአሏህ
ሁሴን እብራሂም ወንድሜ አላህ ይረሀምህ
ምን ጉድ ናቸው ይህን የመገዳደል ባህላቸውን እንዴት ማሰቀረት ይቻላል ምንም የማያውቊ ንፂሀን ናቸው የሚያልቊት
እድሜ ይጠርና በአብይ አህመድግዜ ነው
እጁን ዝቅ አረገው እንጅ አላመለጠውም 😢
ሀስቢየሏህ ወኒእመል ወኪል
ኢንሻ አላህ አብሽሩ የፍርድ ቀን ይመጣል. አይቀርም ደሞ የፍርዱ ቀን
حسبنا الله ونعم الوكيل
😢😢😢😢😢😢
ሱበሀን አላህ ያሳዝናል
በጣም
በጣም ጎበዝ አዛኝ ጀግና ሰው አስታራቂ ነበር ሁሴን እብራሂ አሏህ የጀነት ይበለው እደት እዳሣዘነኝ ቂመኛ መሆናቸውን ህዝብ ያውቃል አተኳኮሱ ሰውየው ያሥታውቃል ተወዲያ ያሉ ሁሴን እራስህን ጠብቅ ቢሉት ምን ችግር ነበረው አሏህ ቀድሮበት ነው እጅ ጀግና ነበር ልጁ ይሄ አሎሎ እራስ አጠፋው አዲስ ኡመር የሚባል እርኩስ የስራውን ይስጠው አጠፋው እሱንም አናቱን ነበር ማለት 😢😢😢😢😢😢 የነዝህን ጉድ ብየ ሳልጨርስ እዛው ደግሞ ሌሎቹ ወንድሙ ወንድሙን ገደለው በቦንብ እንዳው ዱአአድርጉ ስገዱ የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ሰው ተጨካክኗል ለመሬት ብሎ ገደለው ወንድሙን 😢😢😢😢
እንደዛ እኮ የሚባለዉ ደህና ባይሆኑ ነበር አብሮ ተሞሽሯል አለች እኮ ልጁ አግብቶ ሰዉስ ያን እንዴት ያስባል
ያረብ.አላህ.ይድረስልን
ከዚያ ወድህ ነዉደ ቦንብ ያልሺዉ እኔ እዛ አገር ልጂ ነኝ አድስንም ሁሴንንም አላህ ይራህመዉና አቃቸዋለሁ ግን 2ፖሊስ ድጋሚ አድስ እንደገደለና የኔ ቤተስብ ሁለት ሴት እደቁሰሉ ነዉ የማቀዉ😢😢
አይይይይይ አድሥ ኡመር መጥፎ ነው😢😢😢😢😢😢😢አላህ ያጥፋው ገሎ ይሔ ሁሉ ህዝብ ለምን አናቱን አላሉትም😢😢😢
@@adam-n5d7e ማንን ነዉ በቦንብ የገደሉት
እኛንኮ አላህ ደግ አርጎ ነዉ የያዘን መሬት እኳን መቀጥቀጥ አንደየ ዋጥ አለማረጉ
ኢናኢሊላህ ወኢናኢል ረጁልል
😢😢🎉❤
ደሪሰወቺ በደሀለ መጃል ወደሉዉ ነገርገርመስል ክላሺናሺጉጥ መወጠት ነዉስራቸዉ
ሰዉዬዉ አስቦበትኘዉ የመጣ የቃሎሰወች ባለበት አባረዉ መግደል አለባቸዉ
ፍትህ ለወንድማችን ለሁሴን እብራህም. ፍትህ ፍትህ
እዴትአይነት:ቂመኛሰውነው:ትልቅሰውቂምአይሳም:ለፈጣሪሲልይቅር:አየ ለነ ከመ ምነው የአ ለመነ ቀን:ጠብቆከምገለው:ድሮውኑአይገለውነበር:አምላኬይቅርባይልብ:እዲኖረኝአርገኝ😢😢😢😢
እና አራት ሰው ገድሎ እንዴት ኣይትታሰርም???በጣም ያሳዝናል
ኧረ ወግዱ ተዘቅዝቆ እበት ነው ከዛ ሁላ ሰው እዴት ይተኩሳን በርግጥ ቂም ሊኖራ እበት ይችላን እደዛ አይሆንም
ሰው እንዴት ሰላሳ አመት ቂም ይይዛል የአላህ ያሳዝናል
ፍትህለሟችወድማችን በጦቱበላዉወድማችንን
አያል ቀን አዝኒያለሁ እደ ሁሴን እብራሂም ያዘንኩበት የለም 😢የታወቁ ናቸው ደም በደም እያሉ የልጅ ልጅ ደረሰ 😢 የታወቁ ቂመኛ ናቸው
ሱባሀነል
መቅረጥ ያለበት ነው ሠርግ እና ለቅሶ ጥይት መተኮስ ይህ በሃል ወሎ ብቻ እይደለም በሁሉም እማራ
የሚደረግ ባህል ነው
እዉነት ነዉ ሱበሀን አላህ
ሲጀመር የወሎ ብለሽ አታጠቃልሊ እኛ አናውቅም የምን ጠይት ተኮሳ ነው ደነዝ የጫካ ሰው ይመስል ከአለባበሱ ጀምሮ ስርአተ አልባ አስጠሊታ ህዝቦች ነን ሆኖም ግን ይህ የእናንተ ባህል እንጂ ወዴኛ የለም ወረባቦ ሚባል ሰፈር በሰርግ እንድህ አይደረግም። ግን መሰልጠን አለብን እስከ መቼ ኋላ ቀር ደናቁርት ሆነን እንቅር ሱብሀን አሏህ በሰርግ ጊዜ ወንዶቹ ሀታ ዱላ ሚያበዙት መቅረት አለበት ምድረ ሰገጤ
እር ውዴ አሁን ጂል ዜማ መቷል በሰርግላይ ጥይት መተኮስ ምን እደሚጠቅም አላም
ይባረቅበትም ይሳሳትም የሰውነብስ ያውምበሰርጉቀን እስካጠፋ ድረስ መጠየቅ አለበት
የት አካባቢ ነው ቤተስብ ይህ ዘመናውይ ሚኒሻውች ጠግበዋል ምድር ባንድ😢😢😢
ወሎ ቃሉ
ተይአጥፌልንእሄንያየንተቃጠልንእህቶቹ እችእምታወራዉሁሉዉሸትነዉወላሂእህቱአደለችም😢😢😢
@@Zubaida-cw3o እግዚአብሔር ያፅናችሁ. ከባድ ነው
@@Zubaida-cw3obemn mknyat new ehta yha hulu gud kawekshi😢😢
ያሳዝናል ያረቢ
ታዳ መሬት ቢቀጠቀጥ ምንይደቃል እሄ ሁሉ በደል
የተረገመ አድስ የሚባል ሰውየ
በስረአት ነው የተዘጋጀው ንፍስ ይማር
Bale gize new😅
Ayzoahcihu allah seber yistachihu