Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አረ DNA የወሰድትን ቤተሰቦች አቅርቡልን እኔ እቅልፍ እንኳን መተኛት አልቻልኩም 😭😭 መጨረሻቸዉን እደኔ ለማየት ልቡ የተንጠለጠለ ማነዉ
የኔም ጥያቂ ነው በጣም አሳዝነውኚል 😢😢😢
እኔ
በጣም
3ሳምንትኮ ያሰፍልጋል
እኮ ልጆች በጣም ያሳዘኑኝ 😢😢
ማነው እደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ለህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏
አሚንንንንንን
እኔ ወላሂ በጣም ያሳስባል አ
እኔም ማርያምያ😢 አገረ ልገባ አሰብ እና ሰላም የለም እላለሁ 😢እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ይደረጋልን🙏🙏
👍👍👍👍
አሜን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ህዝብሽም ወደ ቀደመው ፍቅርና ሰላሙ አንድነቱ ይመለስ 🙏🙏🙏🙏🙏
አባትየው በጣም ግልጽ ሠው መሆናቸው ለዛሬ ጠቅማቸዋል የቀድሞ ታሪካቸዉን ለባለቤታቸው አስቀድመው መናገራቸው ደስ የሚሉ ቤተሰብ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ።
የምወድሽ ደምሪኝ❤❤
እውነት ነው❤ ደምሩኝ❤❤
የጎረቤታችን ልጆች እናት በባህር ወደስደት ስመጣ ጠፍታለች ግን ሞቷንም ሆነ ደህንነቷን ሰምተው አያውቁም በጣም ያሳዝኑኛል ሁሌም ቤተሰቦች ሲገናኙ የነሱም በትገኝ ብየ እመኛለሁ ግንምንም መረጃ የለቸውም ፎቶም ቢሆን የላቸውም ሁሌም ይሄን ፕሮግራም ፈልጌ የማየው አሷ ትመጣይሆን ብዬ እጠባበቃለሁ ልጆቹ ትንሽ እያሉ ጥላቸው ነበር የሄደችው አሁን ትልቅ ሁነው አባታቸውም ሌላ አግብቶ እነሱግን ሁለቱም ትምርታቸውን ለመማር የሚረዳቸው ስለለለ አድስ አበባ እሰው ቤት ተቀጥረው ነው የሚኖሩት አይማሩም😭😭ፈጣሪየን የምለምነው ነገር ቢኖር የነሱን እናት ቢያመጣት ብዬ ነው ፈጣሪ ያስገኛት በሉኝ እስኪ
ለልጆቻ ስለ እግዚአብሔር ይመልስላቸው እናት እናት ናትና
አሜን እር ይርዳቸው
e r bselam yasgnte
@@سارهالحبشي-ش8ن አሚን
የኔ መልካም አሚን
እናቱ እንዴት በስርአት እንዳሳደገችዉ አይ ያዘመን ከአስተማሪ እስከጎረቤት አክብሮ ያደገ ትዉልድ ወዙ እራሱ ያስታዉቃል ጌታ የአሁኑን ወጣት እርዳዉ የተረጋጋ መንፈስ ስጥልን
እንኳንንንንን ደስስስስስ አላችሁ የመዳም ቅመሞች አይናችሁን እዳትታመሙ ስታለቅሱ የኔ የዋሆችመልካም ሚስት እዲህ ናት ልጆቻችሁን ከሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ
የሚገርመው ወንድማማቾቹ ይመሳሰላሉ👌 እንኳን ደስ ያላችሁ🙏🙏
አይመሳሰሉም ትልቁ ምንአልባት እናቱን ይመስል ይሆናል ታናሹ ግን ቁርጥ አባቱን ነዉ የሚመስለዉ።
መልካም ሚስት ለባላ ዘውድ ናት❤
ደስ ሲል ያአላህ ላንተ ምንም የሚቸግርህ ነገር የለምኮ አልሀምዱሊላህ አሁንም የተለያዩ ቤተሰቦችን አንተ አገናኛቸው ያረብ እኛንም ከስዴት በቃ ብለህ ለእናት አባታችን ለእህት ወንድሞቻችን ለዘመድ ወዳጆቻችን ለሀገራችን አብቃን ያረብ።
አሚን
የባለፈው ሳምንት የቀረቡት ቤተሰቦች ከህሌናየ አልጠፋ ብሎኛል ምን ተብለውይሆን ሳምት አቅርቡልን 💔
አላህ እኛንም ያስዴስተን አይዞን የመዳም ቅመሞች
ማርዋ ደምሪኝ የመዳም ቅመም ነኝ😂❤❤
@@ፋቲአሕመድወሎየዋማሬ ደምሩኝ
@@ፋቲአሕመድወሎየዋ አንቺማ ትዴምራለሽ
@@woderTUbe የመዳም ቅመም ነሽ ወይስ
እንደማመር በቅንነት
ማነው ፎጣውና ባንድራው የታየው💚💛❤️💪
2T new yewum
አህ ጨርቅ አምላካችሁ😂😂😂😂
ደብተራው ከንቱ ህለመኛው ብቻ
እኛ ሀገር ባንዲራ የከበረውን በየጨርቀቁ ጽፎ ማንም ያንጠለጥለዎል በሌላው አለም በተለይ በህንድ ያከበሩትን በተገቢው ቦታ ብቻ ያኖሩታል ባንዲራ በቲሸርት ለብሶ የተገኘ ባንዲራውን ያልተገባ ቦታ አውሏል በማለት የእስርና የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዎል !!!!!
አባትና ልጅ ከመገናኘታቸው በአሻገር የታዳሚዎች በኢትዮጵያ ባንዲራ ደግሞ አሸብርቀው መታየታቸው በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት ልዩ ቀን ነው ተባረኩ !
በጣም የሀገራችን ባንዲራ ❤ ደስ ማለቱ እኮ እነ ገለቱ ያማቸዋል ግን
❤❤❤❤❤❤i
ካለወላጅ አድጎ እንዲ ለቁምነገር ሲበቁ እንደማየት የሚየስደስት ነገር የለም .እግዛብሄር ይመስገን
በጣም በእውነት በጣም ደስ ይላል
EBS ቅዳሜ መዝናኛ በጣም ነው የሚናመሰግነው። እኔ ትውልዴም ዕድገቴም ኦሮሚያ ወለጋ ነው፡ ሀላባ ለአንድ ዓመት ስራ ነበር የሄድኩት ነጠር ግን ልጅቷ እንዳለችው የሕዝቡ ፍቅር ለ12 ዓመት እንዲቆይ አደረገኝ። ሀላባ ማለት እንዴት እንደሚገልጸው ቃላት ያጥሩኛል፥ የተባረከ ሕዝብ፥ ሰውን እንደ ሰውነቱ የሚቀበሉ ሕዝብ ናቸው። አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቸው እላለሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገራችንሰላምያድርግልን🎉
ወንድሜ ዋናው አባትህን በህይወት ማግኘትህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
የልጁን ባለቤት በጣም አከበርኳት ፍቅር ማለት ለሌላዉ መሆን ነዉ ፈጣሪ ደሞ የጎደለበትን በሌላ ይሰጠዋልአንድአንድ ሰዉ ፍቅሩን መግለፅ ይከብደዋል ሰዉ በሂወት ሲኖር ነዉ ፍቅርን ማሳየት እወድሀለሁ ተባባሉ
እንግዱ አብረን ተምረናል, አባትህ አግኝተህ እዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አለህ
እንኩዋን አብሮ ደስ አለን አመሰግናለሁ
ትናት ቅዳሜ መስሎኝ ማታ ለይ ገብቸ ሳይ ምንም የለ ማርያምን ክዉ ብየ ተመለስኩ እና አሁን ቅዳሜ ዛሬ መሆኑን ሳቅ እንዴት ፈጥኘ እደገባዉ ደሞም ቀናኝ እንኳን ደስ አላቹ ይህ ሁሉ እሩጫየ የሰዉ ደስታ ስለሚአስደስተኝ ባቻ ነዉ የሰዉ ደስቴ ደስታቹ የሆነ የታላቹ👍
ክክክክእኔምቸኮየትናትገባሁ
የወናስ ከበደ ሰው አክባሪ ነው እግዚአብሔር ይረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፀጊም❤❤❤
አባቴ ቆንጆ ልጅ መሰሎዎ ያገኙት ግልፅ የሆኑ አባት ቀድመው ለባለቤትዎ መንገረዎ በጣም መልካም አባት ነውት ይብላኝ ልጃቸዎን ሽምጥጥ አርገው ለሜከዱ
ኢቢ ኤስን ሳይ ሁሌም በለቅሶ ነው ያው ደስታም ያስለቅሳል አይደል እና ከብዙ አመት በሀላ መገናኘት በጣም ደስስ ይላል ❤❤
ያለ አባት ማደግ ከባድ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ❤❤ የተጠፋፋ ሲገናኝ በጣም ደስ ይላላ እኔም እደዚህ አባቴን ባገኝው 😢
Yene abat be 5 ameta new yemotew gen mnal kememot yelik tefito bnbrna feliga bagegnehut beya temegnehu
እደው የባለፈውን ውጢት አሳዩን እኔማመተኛትም አልቻልኩ ቀን እራሱ ስራ እየሰራሁ ስልኬ ከጀመለየት አልቻልኩም ትለቆይሆናን እያልኩኝ 😢😢😢😭😭😭😭😭
የእናቴ ልጅ እህቴ ሀያት አማን ትባላለች። ሀሰብ ከተማ በ1984 ዓ/ም ነው የተወለደችው። እናታችን አሚናት ወይም ፀሀይ ሰይድ ሀያት ታናሽ እህቴን ወልዳ በሶስተኛው አመት በ1987 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ስትለይ የሀያት የአባቷ ቤተሠቦች ወስደው ስልጤ ከተማ መናኸሪያ አካባቢ አሳደጓት። ትምህርቷንም እስከ ሁለተኛ ክፍል እዚያው አካባቢ አልከሶ የሚባል ትምህርት ቤት ተምራለች። ሃያት አማን እህቴ ብቸኛዋ የእናቴ ልጅ አሁን ስሟ ይቀየር አይቀየር እርግጠኛ አይደለሁም ብቻ እሷን ፍለጋ ያልሄድኩበት ርቀት የለም። አሁንም እየፈለኳት ነውና ስለ ሃያት አማን የሠማችሁ ወይም የምታውቋት እባካችሁ አሳውቁኝ። ውለታችሁን እከፍላለሁ።ፈላጊ እህቷ ሶስና
ለሚገናኙ ሰዎች ወንበር ትይዩ ብታደርጉላቸው ጥሩ ይመስለኛል
እኚህ አባት ሀቀኛ እና ከአቅማቸው በላይ ሆኖባቸው የቆዩ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል ።
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን
Oh ! ጌታ ሆይ እንዴት ደስ ይላል ከአባትህ ጋር ተገናኝተህ አባትህ ሲመርቁህ ትልቅ በረከት ታገኛለህ ❤❤❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እንኳን ደስ ያላችሁ የአባታ ስም እና ደብረ ዘይት ሲል ልቤ ደንግጦ ነበረ። ዳግም አቶ መኮንን ጉርሙ አባቴ የሚያውቃቸው ሞክሼዎች ሳይሆኑ አይቀሩም። ይህንን ስም በተደጋጋሚ በልጅነት ሰምቻለው። እስክጠይቃቸው ቸኩያለሁ።
መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ከናቴ ጀምሮ ❤❤❤ በውነት መልካም ቅን ሴቶች ክበሩልን ❤❤❤
ኢትዮጵያዊ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
You guys need to give credit for his mother. she was smart enough to get the picture of him(father)
እንኳን ደስ ኣላቹ የድኤንኤ ምርመራው የት ደረሰ ሁሌም እንደጓጓሁት ነው ባለፈው ሳምንት የተላለፈው የደሰው እናት
ደምሪኝ ውደ❤
ውዴ ደምሩኝ❤❤❤
እንግዳወርቅ መልካም ሰው እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመናቹን የደስታ ያርገው ፡፡
እንኩዋን ደስ ያለህ። አድርገህ ለዚህ ክብር መድረስህ ደስ ብሎኛል። አሳዳጊህ ጋሽ ተረፈ ለኔ አጎቴ ነው። እኔ ትንሽ ሆነህ አስታውስሀለው። ጌታ ሁላችንም ይባርካችሁ። ልጆችም ባለቤትህም ይባረኩ።
ዬኒዬ የኔ ትሁት ኡፍፍፍ ፍቅርቅር ያልክ ልጅ እውነተኛ ሙሉ ሰው ማለት አንተ ነህ እናትህ የተባረከ ማህፀን ነው ያላት🙏🏾
ዮኒዬ ፀዲዬ እባካችው መቼም የወለደ ያውቀዋል አንድ እናት እርዳታችውን ትሻለች እርዳት በፈጣሪ በስደት በሰው ሀገር በሽተኘ ሆነች አንድ ልጆን አታ በብዙ መንገድ ፈልጋ ልታገኘው አልቻለችም መቸም የወለደ ያውቀዋል ዮኒ እርዳት ለአንዴና ለመጨረሻ በፈጣሪ ስም
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት እንኳን ደስ አላችሁ
ቤተሰብቡ ለተጠፋፋበት ለሁሉም እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ መገናኘትን ደስታን ያብስራቸው🎉❤
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቡ🎉ኢቤሶች እናመሰግናለን ተባረኩ🎉
ልጁ በጣም አንደበተ ቁጥብ ነው ደስታውንም ሀዘኑንም ይደብቃል ለማንኛውም እንኳን ደስ ያላችሁ
በጣም የትስሩት ስራችሁን በተለብጅን ስደራችሁን በጣም ደስ ይለኛል እና በጣም እከታተለሁ እና ከዝህ በመቀጠል ልጠቅስው የምፈልገው ሰው ሥላለ እንዴት ነው መወያየት የሚቻለው ግልጥ ብታደርጉልኝ የተፈላግውን ስም የምሽብሀው ስም እንዳተላልፍላችሁ ብታብራሩልኝ ደስይለኛል ስል የስላምታ ውይም የልመና ማስተዋሻ ድብድቤ ጽፌላችሁ አለእሁ ክቡር ወንድማችሁ ብርሐኑ ቦጋለ ከየሩሻሌ ም ከዝህ በተረፈ የስላም ወሬ ያስማነን አማን አሜን።
ልዩ ነው ለተጠፋፉ በሙሉ ይህን ቀን ይሁንላችሁ ፈጣሪ ይጨመርበት
ምንም አሰትያየተ አሰፈለገወም መደረኩ አሺብረቆልል በባሀላችን እና በባዲራችን❤❤
ትክክል❤❤
ማነው. እደኔ የጓጓው የዛሬ ሳምቶቹ. ያረቢ. አላህ. ቤተስብ ያርጋቸው. ዛሬ ይቅርባሉ ብየ ነበር. እናተም ማሻአላህ እንኳን ድስ አላቺሁ
እንኳን ደስ አላቹ ደስታቹ ደስታችን ነው የባለፈው ቤተሰቦች አቅርቡልን DAN የወሰዱት
ዮኔ የኔ ምርጥ ሰው አተን ደስ ሲልህ ደስ ይለኛል ስታለቅስ ኣለቅሳለሁ ወድሜ ብሆክ ብየ ተመኘሁ እኔስ ወድሜ ብሆክ ብየ ተመኘሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ፣ኢትዩጲያውይ በመሆንህ ደስተኛ ነኘ
የበቀደም ወደ ዲኤኔ የሄዱት አላህ መልካም የሰማን ልጂቲዋ ልቤን ሰበራለች አዘንኩላት ፈጣሪ የገናኛት
ዛሬ አለባበስ የታዳሚወቹ ደስ ስል የተጣፋፉ ቤተሰቦች ሲገናኙ እደት ደስ ይላል ድኤንኤ የደረጉትን በጉጉት እጠብቃለን
እንኮን ደሳላችሁ አባት ሞገስነው ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤አባትህም ሊመሰገኑ ይገባል እደርስወ አይነት አባቶችን ያብዛልን ባለቤትህም እግዚአብሂር ይባርክሽ❤❤❤ውብነሽ
❤❤ውዴ ደምሩኝ
በጉጉት እየጠበኩ ተለቀቄ ❤❤እንኳን ደስ አለህ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልፍልኝ ሳላለቅስ ወጣው እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤❤❤መልካም የቤተሰብ ዘመን ይሁንላቹ ❤
እነ ዮኒ ትወናት ትችላላችሁ ለካ አጋጣሚ ቡና እየጠጣሁ ነው በዮቱብ እያየኋችሁ ያለው።ደስ ይላል አባቱን ማግኘቱ ወላድ አይክፋው የተጠፋፋ ይገናኝ።ፎቶዋ ህይወት ቀይራለች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት።ሚስቱ ግን ተባረኪ እግዚአብሄር መርቆ ሲሰጥ እንዲህ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን የአዳራሹ ተጋባዦች በጣም ደስ ይላሉ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክፍዋን ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
ዮኒየ እና ፀጋ እንደ ቀን የመዳም ቅመምችን ለማስታፍ ማክሩ ምክንያቱም እኔ መዳምየ ቅድሜ ቅዳሜ ebs , አለ የጠፍ ስው ዛሬ የገነኘል ስለምለት በቃ እንች እያለቀሽ እኔ ያስክፈውሺ እንዳያመስልብይ ትለልች 😢😢😢😢 እኔም አለቅሳለው መችም ደስታም ያስለቅሳል
በጣም 😢 አብሽሪ ❤❤ደምሪኝ ውደዋ❤
እኮን ደሰ አላቹ ግን ለምንድነው እናቶች ይህ የመሰለ የኢትዮጵያ ጥበብ ለብሰው ምነው ደረብ ቢደረግ ነጠላው ጥሩ ነበር ሁሌ ይገርመኞል እና እባካቹሁ ወጣቶች እኮን በፕሮግራሙ ያሉ ወጣቶች የጥበብ አለባበሰ አንዴት እንደሚያምሩ እባካቹ ወጋችን አንርሳ በተለይ እናቶች
እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን 🎉🎉የሳምቶቹ ከምን ደረሱ DNN አልደረሰም እንዴ 😌😌😌😌
ደምሪኝ ውደዋ❤❤🎉
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል እኔም አባቴን ሳላውቅ ነው ያደኩት ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውደዋ❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ❤❤
ኢቢኤስ በ ፎጣ እና በባንዲራችን አሸብርቋል የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ❤
ወላሂ ማማራቸው
እኔ ራሱ መጀመሪያ ልቤ ውስጥ የገባው እሱ ነው
እና የጦብያን ህዝብ ኮ ኣይወክልም😂የፎጤ ባንደራ
@@MeriBlhatuየበቴችነትስሜት ከባድነው ቻይውእንግዲህ😂😂😂
ድምቅ🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጀቱ ከሁለታችሁ የተሻለ ጥምረት የለም። ለፕሮግራሙ ውበት ፈርጦች ናችሁ።❤❤❤❤❤
ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ወድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እንኳን ደስ ያላችሁ ።እኔም አባ የምለው አገኘሁ 🙏አስለቀሰኝ 😍እንዴ ደስ ይላል ።
❤❤❤❤❤❤
ደስይላል. ግን. ልጂቹ አርጂተዋል አባትየው ገና ልጂ ናቸው ወላሂ ልጂቹ ወድቀዋል የአባትየው እድሜና ፊዚካል አይ የድሮ ሰው ሲምሩ
አቤት እርጋታቸው በማርያም❤❤❤
ኢሻአላህ እኔም አንድቀን ቤተሰቦቸን አገኝይሆናል
የተጠፋፍትን የሚያገናኝ ጌታ የሀገራችን የንፁሀን ሞት ምናለ ቢያስቀርልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
@@tigisttamiru5213 ደምሪኝ እማ
ሠላም ዉድ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ የተገናኛችሁ ያልተገናኙት አላህ ያገናኛቸዉ 🤲
አሜን❤❤
ኢቢኤሶች እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
እንኳን ደስ አላችሁ የናተ ደስታ እኛንም ያስደስተናል🥰🥰🥰🥰
የቡናው ማስታወቂያ ጥሩ ነው ግን መኪና ውስጥ ሁና የምትጠጣበት ኩባያ ቢቀየር መኪና ስለሚነቀንቅ በተጨማሪም ስለሚቀዘቅዝ በማሰብ ነው🙋♂️🙋♀️😁
ችግር የለውም
😅😅😅😅
@@ቢንትነስረዲን😅😅
ተባረከች ምሽት 👍❤
ደምሪኝ ውደዋ
ያለ አባት መኖር ከባድ ነውና እንኩዋን ደስ አላቹ ለአባትና ለልጅ ።
በቅርብ ያሉትም አይጠያየቁም የተጠፋፋፉት ይፈላለጋሉ የኔየ ልጅ በ6፡አመቱ ካባቱጋር ተፋታን እኔ ወሎ ስለሆኩ ልጀን ይዤየ ሄድኩኝ ፎቶ ይዤየ ስልኩን ይዤየ ነው የከጎጃም ወደ ወሎ ሄድኩኝ ሌላ አገባሁ ሁለተኛ ወለድኩኝ አሁን አነሱን ለማሳደግ ወደ ዉጭ ወጣሁ አልሃምዱሊላህ ስልኩን ለቤተሰብ አስቀምጬየ መጣሁ ተደዋዋሉ ስለዉ አይጠይቀኝም አቺይ ኑሪልኝ ይለኛል 1፡ጀምሮ አ12፡ተኛ እስኪደርስ አድቀን ጠይቆት አያቅም አሁን ሀምሌየ የመልቀቂያ ፈተና ይወስዳል አልሃምዱሊላህ እኔ እየጨቀጨኩት ክረምት ላይ ሂጀየ አእንተያያል አለኝ ለሰጀየ በረካ ይሁ ያከብረኛል አባቱ ጥሩ አለዉ ግን አሁን ልጁን ስለማይጠይቅ አላህ የሰጠዉ ምጥ ሚጥሚጣ አቃጥላ ልደፋዉ ስትል ፈታት አድልጅ ወልዳ ተፋቱ ሲፋቱ ልጁን መጠየቅ ጀመረ ገዘብ አይዴለም ስልክ ይደዉልለታል እግድህ እናት ምንም ብቶሆን የልጇን አባት አትረሳም
ስለማይነገር ሰጦተው እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤
❤❤❤ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተገናኛቹ ሲገናኝ እንደት ደስ እንደሚለኝ ወላህ
እንኳን ደና መጣችሁ ቅዳሜን በጉጉት ነው ምንጠብቀው የማዳም ቅመም ነኝ 👌
እንኳን ደስአላቹህ ልጆቹህንምአላህያሳድግልህ አበትህንም እረጂምእድሜናጤናይስጥልህ በደስታየምትኑርያርግላቹህ የተጠፋፋዉሁሉይገናኝ
እንደት ደስ ይላል ደግሞ የዛሬው የተለየ ነው ዙሪያቹህን ኢትዮጵያ አሸብርቃቹህ አለች በኢትዮጵያ ተከባቹሃል woooooooow
የባለፈወቹን አግርቡልን ወላሂ እየጠበኩ ነው
ማሻአላህ ለኔ መንታ ልጄች ይስጠኝ የናንተንም ያሳድግላችሁ እኮን ደስ አላችሁ
የማከብርህ ወንድሜ ቀና ልብ ያለህ ቀኑ የምትጀምረዉ ፈጣርየ በማመስገን ነዉ
አቤት መታደል አቦ ኢቢኤሶች❤❤❤❤❤ ማስታወቂያዉ ግን ምነዉ ባያቋርጠን🙄
እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ሲል ሑሉም ደስታቸውን ያሠማን በተለይ የሳምንቱ ልጆች በጣም ነው ያሣዘኑኝ 🙏
በጣም በጉጉት ነው እምጠብቀው ይሄንብሮግራም
Thanks Yoni and Tsgi your program make us very happy
አልሀምዱሊላህ ዛሬ ሳላለቅስ አለቀ በርቱ አይናችንንን ታመመእኮ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ ከምላችሁ ጋር ደስ ይበላችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ
አይ ወዶች ልባቹሁ እኮ ሴራሚክ ነው እሄኔ ሴት ብትሆን በለቅሶ መድርኩ ተቀውጦ ነበር ዮኒዬ አንተም ከማልቀስ ተገላገልክ😂😂
😂😂😂😅
😂😂😂😂😂
😂😂😂
ሳይሆን ወንድ ልጅ ሲደሰትም ሲያዝንም በውስጡ ነው በቃ ተፈጥሮ የሰጠን ነገር ነው የሴት አንጀት የላቸውም እናት ህፃን ሲወድቅ እኔን ልጀ ትላለች እህት እኔን ወንድሜ ትላለች
ሀሀሀሀሀ አመትያስቃል
እህትወድሞቸ ሙስሊሞችም በአላህ ክርስቲንኖችም በግዛቤር ይሁንባችሁ ቁጥራቸውንየምታቁት ተባበሩኝ የማገኝባቸውን እናቴ እኔንወልዳ ጥላኝ ጠፋች እህትም ወድምም የለኝ ያለእናትአለምጨለማናት
ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ደምሪኝ ማርዋ❤❤
የምሰሩት ስራ በጣም ያኮራል በርቱ
አቤት አባትና ልጅ መመሳሰላቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምዱሊላ እኩዋን ደስስ አላችሁ ❤❤
እንኳን ደስ ኣላቹ ፈጣሪ ቤተሰቦቻችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
የተፈላጊዋ ስም በሰሀቱ ብሩክታዊት ይባላል የዛሬ 45 አመት ነው ግዜው ስለራቀ ኢንፎርሜሽን የሰጡን ሞተዋል እኔና እህቶቼም በጣም ህጻን ነበርን በዛ መሀል ግን እናታችን ትፈልጋት እንደነበር በመሀልም በድንገት ሞተች ግን በሰአቱ ናዝሬት ሰኩል ት/ቤት አይታታለች ይባላል ታሪኩ ብሩክታዊት አማረ ጥላሁን የተባለች በልጅነት የአባትዋ ቤተሰቦች ማለትም አያትዋ ከዛም አክስትዋ ታሳድጋት ነበር ይባላል ወደ ጉስቁዋም አካባቢ የቅድም አያቱዋ ቤት የ አያትዋ ቤት ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢየአኣጳውሎስ የሚሰራ አጎትም ነበራት ይባላል ናዝሬት ስኩል ትማር ነበር ይባላል የተወለደችው 1971 ነው ተባበሩነኝ በሰአቱ አጎቶችም ነበሩዋት ያበሸትዋ ወንድሞች
ዛሬቻናለቹሁ በጣም አሸብርቋል የታዳሚው አለባበሥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
ተመስገንንንን❤
እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር ይመስገን ይችልበታል እግዚአብሔር እድለኛ ነክ
ምነበር አባትከሞትየሚመጣቢሆን አባየ ናፍቀኸኛል😭😭እኳንምተገናኛችሁ አልሀምዱሊላህኢቢኤሶች ቃላትአይገልፃችሁም👌
አረ DNA የወሰድትን ቤተሰቦች አቅርቡልን እኔ እቅልፍ እንኳን መተኛት አልቻልኩም 😭😭 መጨረሻቸዉን እደኔ ለማየት ልቡ የተንጠለጠለ ማነዉ
የኔም ጥያቂ ነው በጣም አሳዝነውኚል 😢😢😢
እኔ
በጣም
3ሳምንትኮ ያሰፍልጋል
እኮ ልጆች በጣም ያሳዘኑኝ 😢😢
ማነው እደኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ለህዝባችን ሰላም ያድርግልን 🙏
አሚንንንንንን
እኔ ወላሂ በጣም ያሳስባል አ
እኔም ማርያምያ😢 አገረ ልገባ አሰብ እና ሰላም የለም እላለሁ 😢እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ይደረጋልን🙏🙏
👍👍👍👍
አሜን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ህዝብሽም ወደ ቀደመው ፍቅርና ሰላሙ አንድነቱ ይመለስ 🙏🙏🙏🙏🙏
አባትየው በጣም ግልጽ ሠው መሆናቸው ለዛሬ ጠቅማቸዋል የቀድሞ ታሪካቸዉን ለባለቤታቸው አስቀድመው መናገራቸው ደስ የሚሉ ቤተሰብ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ።
የምወድሽ ደምሪኝ❤❤
እውነት ነው❤ ደምሩኝ❤❤
የጎረቤታችን ልጆች እናት በባህር ወደስደት ስመጣ ጠፍታለች ግን ሞቷንም ሆነ ደህንነቷን ሰምተው አያውቁም በጣም ያሳዝኑኛል ሁሌም ቤተሰቦች ሲገናኙ የነሱም በትገኝ ብየ እመኛለሁ ግንምንም መረጃ የለቸውም ፎቶም ቢሆን የላቸውም ሁሌም ይሄን ፕሮግራም ፈልጌ የማየው አሷ ትመጣይሆን ብዬ እጠባበቃለሁ ልጆቹ ትንሽ እያሉ ጥላቸው ነበር የሄደችው አሁን ትልቅ ሁነው አባታቸውም ሌላ አግብቶ እነሱግን ሁለቱም ትምርታቸውን ለመማር የሚረዳቸው ስለለለ አድስ አበባ እሰው ቤት ተቀጥረው ነው የሚኖሩት አይማሩም😭😭ፈጣሪየን የምለምነው ነገር ቢኖር የነሱን እናት ቢያመጣት ብዬ ነው ፈጣሪ ያስገኛት በሉኝ እስኪ
ለልጆቻ ስለ እግዚአብሔር ይመልስላቸው እናት እናት ናትና
አሜን እር ይርዳቸው
e r bselam yasgnte
@@سارهالحبشي-ش8ن አሚን
የኔ መልካም አሚን
እናቱ እንዴት በስርአት እንዳሳደገችዉ አይ ያዘመን ከአስተማሪ እስከጎረቤት አክብሮ ያደገ ትዉልድ ወዙ እራሱ ያስታዉቃል ጌታ የአሁኑን ወጣት እርዳዉ የተረጋጋ መንፈስ ስጥልን
እንኳንንንንን ደስስስስስ አላችሁ የመዳም ቅመሞች አይናችሁን እዳትታመሙ ስታለቅሱ የኔ የዋሆች
መልካም ሚስት እዲህ ናት ልጆቻችሁን ከሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ
የሚገርመው ወንድማማቾቹ ይመሳሰላሉ👌 እንኳን ደስ ያላችሁ🙏🙏
አይመሳሰሉም ትልቁ ምንአልባት እናቱን ይመስል ይሆናል ታናሹ ግን ቁርጥ አባቱን ነዉ የሚመስለዉ።
መልካም ሚስት ለባላ ዘውድ ናት❤
ደስ ሲል ያአላህ ላንተ ምንም የሚቸግርህ ነገር የለምኮ አልሀምዱሊላህ አሁንም የተለያዩ ቤተሰቦችን አንተ አገናኛቸው ያረብ እኛንም ከስዴት በቃ ብለህ ለእናት አባታችን ለእህት ወንድሞቻችን ለዘመድ ወዳጆቻችን ለሀገራችን አብቃን ያረብ።
አሚን
የባለፈው ሳምንት የቀረቡት ቤተሰቦች ከህሌናየ አልጠፋ ብሎኛል ምን ተብለውይሆን ሳምት አቅርቡልን 💔
አላህ እኛንም ያስዴስተን አይዞን የመዳም ቅመሞች
ማርዋ ደምሪኝ የመዳም ቅመም ነኝ😂❤❤
@@ፋቲአሕመድወሎየዋማሬ ደምሩኝ
@@ፋቲአሕመድወሎየዋ አንቺማ ትዴምራለሽ
@@woderTUbe የመዳም ቅመም ነሽ ወይስ
እንደማመር በቅንነት
ማነው ፎጣውና ባንድራው የታየው💚💛❤️💪
2T new yewum
አህ ጨርቅ አምላካችሁ😂😂😂😂
ደብተራው ከንቱ ህለመኛው ብቻ
እኛ ሀገር ባንዲራ የከበረውን በየጨርቀቁ ጽፎ ማንም ያንጠለጥለዎል በሌላው አለም በተለይ በህንድ ያከበሩትን በተገቢው ቦታ ብቻ ያኖሩታል ባንዲራ በቲሸርት ለብሶ የተገኘ ባንዲራውን ያልተገባ ቦታ አውሏል በማለት የእስርና የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዎል !!!!!
አባትና ልጅ ከመገናኘታቸው በአሻገር የታዳሚዎች በኢትዮጵያ ባንዲራ ደግሞ አሸብርቀው መታየታቸው በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት ልዩ ቀን ነው ተባረኩ !
በጣም የሀገራችን ባንዲራ ❤ ደስ ማለቱ እኮ እነ ገለቱ ያማቸዋል ግን
❤❤❤❤❤❤i
እኛ ሀገር ባንዲራ የከበረውን በየጨርቀቁ ጽፎ ማንም ያንጠለጥለዎል በሌላው አለም በተለይ በህንድ ያከበሩትን በተገቢው ቦታ ብቻ ያኖሩታል ባንዲራ በቲሸርት ለብሶ የተገኘ ባንዲራውን ያልተገባ ቦታ አውሏል በማለት የእስርና የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዎል !!!!!
ካለወላጅ አድጎ እንዲ ለቁምነገር ሲበቁ እንደማየት የሚየስደስት ነገር የለም .እግዛብሄር ይመስገን
በጣም በእውነት በጣም ደስ ይላል
EBS ቅዳሜ መዝናኛ በጣም ነው የሚናመሰግነው። እኔ ትውልዴም ዕድገቴም ኦሮሚያ ወለጋ ነው፡ ሀላባ ለአንድ ዓመት ስራ ነበር የሄድኩት ነጠር ግን ልጅቷ እንዳለችው የሕዝቡ ፍቅር ለ12 ዓመት እንዲቆይ አደረገኝ። ሀላባ ማለት እንዴት እንደሚገልጸው ቃላት ያጥሩኛል፥ የተባረከ ሕዝብ፥ ሰውን እንደ ሰውነቱ የሚቀበሉ ሕዝብ ናቸው። አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካቸው እላለሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገራችንሰላምያድርግልን🎉
ወንድሜ ዋናው አባትህን በህይወት ማግኘትህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
የልጁን ባለቤት በጣም አከበርኳት ፍቅር ማለት ለሌላዉ መሆን ነዉ ፈጣሪ ደሞ የጎደለበትን በሌላ ይሰጠዋል
አንድአንድ ሰዉ ፍቅሩን መግለፅ ይከብደዋል ሰዉ በሂወት ሲኖር ነዉ ፍቅርን ማሳየት እወድሀለሁ ተባባሉ
እንግዱ አብረን ተምረናል, አባትህ አግኝተህ እዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አለህ
እንኩዋን አብሮ ደስ አለን አመሰግናለሁ
ትናት ቅዳሜ መስሎኝ ማታ ለይ ገብቸ ሳይ ምንም የለ ማርያምን ክዉ ብየ ተመለስኩ እና አሁን ቅዳሜ ዛሬ መሆኑን ሳቅ እንዴት ፈጥኘ እደገባዉ ደሞም ቀናኝ እንኳን ደስ አላቹ
ይህ ሁሉ እሩጫየ የሰዉ ደስታ ስለሚአስደስተኝ ባቻ ነዉ የሰዉ ደስቴ ደስታቹ የሆነ የታላቹ👍
ክክክክእኔምቸኮየትናትገባሁ
የወናስ ከበደ ሰው አክባሪ ነው እግዚአብሔር ይረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፀጊም❤❤❤
አባቴ ቆንጆ ልጅ መሰሎዎ ያገኙት ግልፅ የሆኑ አባት ቀድመው ለባለቤትዎ መንገረዎ በጣም መልካም አባት ነውት ይብላኝ ልጃቸዎን ሽምጥጥ አርገው ለሜከዱ
ኢቢ ኤስን ሳይ ሁሌም በለቅሶ ነው ያው ደስታም ያስለቅሳል አይደል እና ከብዙ አመት በሀላ መገናኘት በጣም ደስስ ይላል ❤❤
ያለ አባት ማደግ ከባድ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ❤❤ የተጠፋፋ ሲገናኝ በጣም ደስ ይላላ
እኔም እደዚህ አባቴን ባገኝው 😢
Yene abat be 5 ameta new yemotew gen mnal kememot yelik tefito bnbrna feliga bagegnehut beya temegnehu
እደው የባለፈውን ውጢት አሳዩን እኔማመተኛትም አልቻልኩ ቀን እራሱ ስራ እየሰራሁ ስልኬ ከጀመለየት አልቻልኩም ትለቆይሆናን እያልኩኝ 😢😢😢😭😭😭😭😭
የእናቴ ልጅ እህቴ ሀያት አማን ትባላለች። ሀሰብ ከተማ በ1984 ዓ/ም ነው የተወለደችው። እናታችን አሚናት ወይም ፀሀይ ሰይድ ሀያት ታናሽ እህቴን ወልዳ በሶስተኛው አመት በ1987 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ስትለይ የሀያት የአባቷ ቤተሠቦች ወስደው ስልጤ ከተማ መናኸሪያ አካባቢ አሳደጓት። ትምህርቷንም እስከ ሁለተኛ ክፍል እዚያው አካባቢ አልከሶ የሚባል ትምህርት ቤት ተምራለች። ሃያት አማን እህቴ ብቸኛዋ የእናቴ ልጅ አሁን ስሟ ይቀየር አይቀየር እርግጠኛ አይደለሁም ብቻ እሷን ፍለጋ ያልሄድኩበት ርቀት የለም። አሁንም እየፈለኳት ነውና ስለ ሃያት አማን የሠማችሁ ወይም የምታውቋት እባካችሁ አሳውቁኝ። ውለታችሁን እከፍላለሁ።
ፈላጊ እህቷ ሶስና
ለሚገናኙ ሰዎች ወንበር ትይዩ ብታደርጉላቸው ጥሩ ይመስለኛል
እኚህ አባት ሀቀኛ እና ከአቅማቸው በላይ ሆኖባቸው የቆዩ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል ።
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን
Oh ! ጌታ ሆይ እንዴት ደስ ይላል ከአባትህ ጋር ተገናኝተህ አባትህ ሲመርቁህ ትልቅ በረከት ታገኛለህ ❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እንኳን ደስ ያላችሁ የአባታ ስም እና ደብረ ዘይት ሲል ልቤ ደንግጦ ነበረ። ዳግም አቶ መኮንን ጉርሙ አባቴ የሚያውቃቸው ሞክሼዎች ሳይሆኑ አይቀሩም። ይህንን ስም በተደጋጋሚ በልጅነት ሰምቻለው። እስክጠይቃቸው ቸኩያለሁ።
መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ከናቴ ጀምሮ ❤❤❤ በውነት መልካም ቅን ሴቶች ክበሩልን ❤❤❤
ኢትዮጵያዊ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
You guys need to give credit for his mother. she was smart enough to get the picture of him(father)
እንኳን ደስ ኣላቹ
የድኤንኤ ምርመራው የት ደረሰ ሁሌም እንደጓጓሁት ነው ባለፈው ሳምንት የተላለፈው የደሰው እናት
ደምሪኝ ውደ❤
ውዴ ደምሩኝ❤❤❤
እንግዳወርቅ መልካም ሰው እንኳን ደስ አለክ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመናቹን የደስታ ያርገው ፡፡
እንኩዋን ደስ ያለህ። አድርገህ ለዚህ ክብር መድረስህ ደስ ብሎኛል። አሳዳጊህ ጋሽ ተረፈ ለኔ አጎቴ ነው። እኔ ትንሽ ሆነህ አስታውስሀለው። ጌታ ሁላችንም ይባርካችሁ። ልጆችም ባለቤትህም ይባረኩ።
ዬኒዬ የኔ ትሁት ኡፍፍፍ ፍቅርቅር ያልክ ልጅ እውነተኛ ሙሉ ሰው ማለት አንተ ነህ እናትህ የተባረከ ማህፀን ነው ያላት🙏🏾
ዮኒዬ ፀዲዬ እባካችው መቼም የወለደ ያውቀዋል አንድ እናት እርዳታችውን ትሻለች እርዳት በፈጣሪ በስደት በሰው ሀገር በሽተኘ ሆነች አንድ ልጆን አታ በብዙ መንገድ ፈልጋ ልታገኘው አልቻለችም መቸም የወለደ ያውቀዋል ዮኒ እርዳት ለአንዴና ለመጨረሻ በፈጣሪ ስም
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት እንኳን ደስ አላችሁ
ቤተሰብቡ ለተጠፋፋበት ለሁሉም እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ መገናኘትን ደስታን ያብስራቸው🎉❤
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቡ🎉
ኢቤሶች እናመሰግናለን ተባረኩ🎉
ልጁ በጣም አንደበተ ቁጥብ ነው ደስታውንም ሀዘኑንም ይደብቃል ለማንኛውም እንኳን ደስ ያላችሁ
በጣም የትስሩት ስራችሁን በተለብጅን ስደራችሁን በጣም ደስ ይለኛል እና በጣም እከታተለሁ እና ከዝህ በመቀጠል ልጠቅስው የምፈልገው ሰው ሥላለ እንዴት ነው መወያየት የሚቻለው ግልጥ ብታደርጉልኝ የተፈላግውን ስም የምሽብሀው ስም እንዳተላልፍላችሁ ብታብራሩልኝ ደስይለኛል ስል የስላምታ ውይም የልመና ማስተዋሻ ድብድቤ ጽፌላችሁ አለእሁ ክቡር ወንድማችሁ ብርሐኑ ቦጋለ ከየሩሻሌ ም ከዝህ በተረፈ የስላም ወሬ ያስማነን አማን አሜን።
ልዩ ነው ለተጠፋፉ በሙሉ ይህን ቀን ይሁንላችሁ ፈጣሪ ይጨመርበት
ምንም አሰትያየተ አሰፈለገወም መደረኩ አሺብረቆልል በባሀላችን እና በባዲራችን❤❤
ትክክል❤❤
ማነው. እደኔ የጓጓው የዛሬ ሳምቶቹ. ያረቢ. አላህ. ቤተስብ ያርጋቸው. ዛሬ ይቅርባሉ ብየ ነበር. እናተም ማሻአላህ እንኳን ድስ አላቺሁ
እንኳን ደስ አላቹ ደስታቹ ደስታችን ነው የባለፈው ቤተሰቦች አቅርቡልን DAN የወሰዱት
ዮኔ የኔ ምርጥ ሰው አተን ደስ ሲልህ ደስ ይለኛል ስታለቅስ ኣለቅሳለሁ ወድሜ ብሆክ ብየ ተመኘሁ እኔስ ወድሜ ብሆክ ብየ ተመኘሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ፣ኢትዩጲያውይ በመሆንህ ደስተኛ ነኘ
የበቀደም ወደ ዲኤኔ የሄዱት አላህ መልካም የሰማን ልጂቲዋ ልቤን ሰበራለች አዘንኩላት ፈጣሪ የገናኛት
ዛሬ አለባበስ የታዳሚወቹ ደስ ስል የተጣፋፉ ቤተሰቦች ሲገናኙ እደት ደስ ይላል ድኤንኤ የደረጉትን በጉጉት እጠብቃለን
እንኮን ደሳላችሁ አባት ሞገስነው ቀሪ ዘመናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤አባትህም ሊመሰገኑ ይገባል እደርስወ አይነት አባቶችን ያብዛልን ባለቤትህም እግዚአብሂር ይባርክሽ❤❤❤ውብነሽ
❤❤ውዴ ደምሩኝ
በጉጉት እየጠበኩ ተለቀቄ ❤❤እንኳን ደስ አለህ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልፍልኝ ሳላለቅስ ወጣው እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤❤❤መልካም የቤተሰብ ዘመን ይሁንላቹ ❤
እነ ዮኒ ትወናት ትችላላችሁ ለካ አጋጣሚ ቡና እየጠጣሁ ነው በዮቱብ እያየኋችሁ ያለው።ደስ ይላል አባቱን ማግኘቱ ወላድ አይክፋው የተጠፋፋ ይገናኝ።ፎቶዋ ህይወት ቀይራለች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት።ሚስቱ ግን ተባረኪ እግዚአብሄር መርቆ ሲሰጥ እንዲህ ነው።
እግዚአብሔር ይመስገን የአዳራሹ ተጋባዦች በጣም ደስ ይላሉ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክፍዋን ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
ዮኒየ እና ፀጋ እንደ ቀን የመዳም ቅመምችን ለማስታፍ ማክሩ ምክንያቱም እኔ መዳምየ ቅድሜ ቅዳሜ ebs , አለ የጠፍ ስው ዛሬ የገነኘል ስለምለት በቃ እንች እያለቀሽ እኔ ያስክፈውሺ እንዳያመስልብይ ትለልች 😢😢😢😢 እኔም አለቅሳለው መችም ደስታም ያስለቅሳል
በጣም 😢 አብሽሪ ❤❤ደምሪኝ ውደዋ❤
እኮን ደሰ አላቹ
ግን ለምንድነው እናቶች ይህ የመሰለ የኢትዮጵያ ጥበብ ለብሰው ምነው ደረብ ቢደረግ ነጠላው ጥሩ ነበር ሁሌ ይገርመኞል እና እባካቹሁ ወጣቶች እኮን በፕሮግራሙ ያሉ ወጣቶች የጥበብ አለባበሰ አንዴት እንደሚያምሩ እባካቹ ወጋችን አንርሳ በተለይ እናቶች
እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን 🎉🎉የሳምቶቹ ከምን ደረሱ DNN አልደረሰም እንዴ 😌😌😌😌
ደምሪኝ ውደዋ❤❤🎉
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል እኔም አባቴን ሳላውቅ ነው ያደኩት ከባድ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውደዋ❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ❤❤
ኢቢኤስ በ ፎጣ እና በባንዲራችን አሸብርቋል የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ❤
ወላሂ ማማራቸው
እኔ ራሱ መጀመሪያ ልቤ ውስጥ የገባው እሱ ነው
እና የጦብያን ህዝብ ኮ ኣይወክልም😂የፎጤ ባንደራ
@@MeriBlhatuየበቴችነትስሜት ከባድነው ቻይውእንግዲህ😂😂😂
ድምቅ🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጀቱ ከሁለታችሁ የተሻለ ጥምረት የለም። ለፕሮግራሙ ውበት ፈርጦች ናችሁ።❤❤❤❤❤
ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ወድሞቼ
ሰላማችሁ ይብዛ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እንኳን ደስ ያላችሁ ።
እኔም አባ የምለው አገኘሁ 🙏
አስለቀሰኝ 😍
እንዴ ደስ ይላል ።
❤❤❤❤❤❤
ደስይላል. ግን. ልጂቹ አርጂተዋል አባትየው ገና ልጂ ናቸው ወላሂ ልጂቹ ወድቀዋል የአባትየው እድሜና ፊዚካል አይ የድሮ ሰው ሲምሩ
አቤት እርጋታቸው በማርያም❤❤❤
ኢሻአላህ እኔም አንድቀን ቤተሰቦቸን አገኝይሆናል
የተጠፋፍትን የሚያገናኝ ጌታ የሀገራችን የንፁሀን ሞት ምናለ ቢያስቀርልን
ደምሪኝ ውደ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
@@tigisttamiru5213 ደምሪኝ እማ
ሠላም ዉድ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ የተገናኛችሁ ያልተገናኙት አላህ ያገናኛቸዉ 🤲
አሜን❤❤
ኢቢኤሶች እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
እንኳን ደስ አላችሁ የናተ ደስታ እኛንም ያስደስተናል🥰🥰🥰🥰
የቡናው ማስታወቂያ ጥሩ ነው ግን መኪና
ውስጥ ሁና የምትጠጣበት ኩባያ ቢቀየር መኪና
ስለሚነቀንቅ በተጨማሪም ስለሚቀዘቅዝ በማሰብ ነው🙋♂️🙋♀️😁
ችግር የለውም
😅😅😅😅
@@ቢንትነስረዲን😅😅
ተባረከች ምሽት 👍❤
ደምሪኝ ውደዋ
ያለ አባት መኖር ከባድ ነውና እንኩዋን ደስ አላቹ ለአባትና ለልጅ ።
በቅርብ ያሉትም አይጠያየቁም የተጠፋፋፉት ይፈላለጋሉ የኔየ ልጅ በ6፡አመቱ ካባቱጋር ተፋታን እኔ ወሎ ስለሆኩ ልጀን ይዤየ ሄድኩኝ ፎቶ ይዤየ ስልኩን ይዤየ ነው የከጎጃም ወደ ወሎ ሄድኩኝ ሌላ አገባሁ ሁለተኛ ወለድኩኝ አሁን አነሱን ለማሳደግ ወደ ዉጭ ወጣሁ አልሃምዱሊላህ ስልኩን ለቤተሰብ አስቀምጬየ መጣሁ ተደዋዋሉ ስለዉ አይጠይቀኝም አቺይ ኑሪልኝ ይለኛል 1፡ጀምሮ አ12፡ተኛ እስኪደርስ አድቀን ጠይቆት አያቅም አሁን ሀምሌየ የመልቀቂያ ፈተና ይወስዳል አልሃምዱሊላህ እኔ እየጨቀጨኩት ክረምት ላይ ሂጀየ አእንተያያል አለኝ ለሰጀየ በረካ ይሁ ያከብረኛል አባቱ ጥሩ አለዉ ግን አሁን ልጁን ስለማይጠይቅ አላህ የሰጠዉ ምጥ ሚጥሚጣ አቃጥላ ልደፋዉ ስትል ፈታት አድልጅ ወልዳ ተፋቱ ሲፋቱ ልጁን መጠየቅ ጀመረ ገዘብ አይዴለም ስልክ ይደዉልለታል እግድህ እናት ምንም ብቶሆን የልጇን አባት አትረሳም
ስለማይነገር ሰጦተው እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤
❤❤❤ማሻአሏህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ተገናኛቹ ሲገናኝ እንደት ደስ እንደሚለኝ ወላህ
እንኳን ደና መጣችሁ ቅዳሜን በጉጉት ነው ምንጠብቀው የማዳም ቅመም ነኝ 👌
እንኳን ደስአላቹህ ልጆቹህንምአላህያሳድግልህ አበትህንም እረጂምእድሜናጤናይስጥልህ በደስታየምትኑርያርግላቹህ የተጠፋፋዉሁሉይገናኝ
እንደት ደስ ይላል ደግሞ የዛሬው የተለየ ነው ዙሪያቹህን ኢትዮጵያ አሸብርቃቹህ አለች በኢትዮጵያ ተከባቹሃል woooooooow
የባለፈወቹን አግርቡልን ወላሂ እየጠበኩ ነው
ማሻአላህ ለኔ መንታ ልጄች ይስጠኝ የናንተንም ያሳድግላችሁ እኮን ደስ አላችሁ
የማከብርህ ወንድሜ ቀና ልብ ያለህ ቀኑ የምትጀምረዉ ፈጣርየ በማመስገን ነዉ
አቤት መታደል አቦ ኢቢኤሶች❤❤❤❤❤ ማስታወቂያዉ ግን ምነዉ ባያቋርጠን🙄
እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ሲል ሑሉም ደስታቸውን ያሠማን በተለይ የሳምንቱ ልጆች በጣም ነው ያሣዘኑኝ 🙏
በጣም በጉጉት ነው እምጠብቀው ይሄንብሮግራም
Thanks Yoni and Tsgi your program make us very happy
አልሀምዱሊላህ ዛሬ ሳላለቅስ አለቀ በርቱ አይናችንንን ታመመእኮ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ ከምላችሁ ጋር ደስ ይበላችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስስ አላችሁ
አይ ወዶች ልባቹሁ እኮ ሴራሚክ ነው እሄኔ ሴት ብትሆን በለቅሶ መድርኩ ተቀውጦ ነበር ዮኒዬ አንተም ከማልቀስ ተገላገልክ😂😂
😂😂😂😅
😂😂😂😂😂
😂😂😂
ሳይሆን ወንድ ልጅ ሲደሰትም ሲያዝንም በውስጡ ነው በቃ ተፈጥሮ የሰጠን ነገር ነው የሴት አንጀት የላቸውም እናት ህፃን ሲወድቅ እኔን ልጀ ትላለች እህት እኔን ወንድሜ ትላለች
ሀሀሀሀሀ አመትያስቃል
እህትወድሞቸ ሙስሊሞችም በአላህ ክርስቲንኖችም በግዛቤር ይሁንባችሁ ቁጥራቸውንየምታቁት ተባበሩኝ የማገኝባቸውን እናቴ እኔንወልዳ ጥላኝ ጠፋች እህትም ወድምም የለኝ ያለእናትአለምጨለማናት
ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ደምሪኝ ማርዋ❤❤
የምሰሩት ስራ በጣም ያኮራል በርቱ
አቤት አባትና ልጅ መመሳሰላቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አልሀምዱሊላ እኩዋን ደስስ አላችሁ ❤❤
እንኳን ደስ ኣላቹ ፈጣሪ ቤተሰቦቻችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
የተፈላጊዋ ስም በሰሀቱ ብሩክታዊት ይባላል የዛሬ 45 አመት ነው ግዜው ስለራቀ ኢንፎርሜሽን የሰጡን ሞተዋል እኔና እህቶቼም በጣም ህጻን ነበርን በዛ መሀል ግን እናታችን ትፈልጋት እንደነበር በመሀልም በድንገት ሞተች ግን በሰአቱ ናዝሬት ሰኩል ት/ቤት አይታታለች ይባላል ታሪኩ ብሩክታዊት አማረ ጥላሁን የተባለች በልጅነት የአባትዋ ቤተሰቦች ማለትም አያትዋ ከዛም አክስትዋ ታሳድጋት ነበር ይባላል ወደ ጉስቁዋም አካባቢ የቅድም አያቱዋ ቤት የ አያትዋ ቤት ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢየአኣጳውሎስ የሚሰራ አጎትም ነበራት ይባላል ናዝሬት ስኩል ትማር ነበር ይባላል የተወለደችው 1971 ነው ተባበሩነኝ በሰአቱ አጎቶችም ነበሩዋት ያበሸትዋ ወንድሞች
ዛሬቻናለቹሁ በጣም አሸብርቋል የታዳሚው አለባበሥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
ተመስገንንንን❤
እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር ይመስገን ይችልበታል እግዚአብሔር እድለኛ ነክ
ምነበር አባትከሞትየሚመጣቢሆን አባየ ናፍቀኸኛል😭😭
እኳንምተገናኛችሁ አልሀምዱሊላህ
ኢቢኤሶች ቃላትአይገልፃችሁም👌