Nice topic. Nice discussion. For the host, if you can lower the background music so we can focus on the conversation and if you can stop saying wow ( I get that you are interested but as a presenter try to control your emotions and if you can just listen & ask without the ooos and aaas and wows ) other than that good job.
I could finish the real talk it was very very interesting questions & answers but the background music really bother. Thank you any way! You both amazing person & smarter 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ስለተፈጠረው የድምፅ አለመመጣጠን ችግር ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን ስለ አስተያየታችሁ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
ሙዚቃው በዛ: content ላይ ፎከስ አርጎ ለማዳመጥ በሚከብድበት ደረጃ ነው
ዛሬ ደግሞ መምህራችን ተከስታለች ። " ፍቅር ግን ጠፍተሻል"
Dekemen 😂😂😂😂
በጠም
የዛሬው ይለያል ጌታን 3 ነው ደጋግሜ የሰማውት ስታወራ አትጠገብም ፍቅርዬ እንኳን መጣሽልን plsssደግመክ ጋብዝልን 🙏ምርጥ ፕሮግራም እናመሰግናለን🎉💓🙏
ደስ የሚል ቆይታ ነበር የበለጠ ያደረገው ደግሞ ባለ ቤቱን ከማወቅ አንጻር ማለት እግዚአብሔርን ልክ ወደ እግዚአብሔር በቀረብን ቁጥር የምንኖረውም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ነው እንደ ቃሉ ኖርክ ማለት ደግሞ ከእሱ የሆነውን ነገር ላንተ የሚያስፈልግህን ከእኞ በላይ እርሱ ስለሚያውቅ አይነፍገንም 🥰🥰🥰🥰🥰
በትክክል
ከ3ኣመት በፍት አካታተልሸ ነበር ኣህታችን ኣናመሰገናለን😊ሳሚዩ ካላሲካል ድምጽ ቀነሰ ኣርገው😊
እውነት ለመናገር የዛሬ አምስት አመት ፍቅር ይዞኝ በጣም በጣም ታምሜ ነበር ግን ያትችስ ሁሌም እከታተልሽ ስለ ነበር ዛሬ ላይ በጣም ጠንካራ ሆኛለው በጣም ነው እማመሰግንሽ
ከጀርባ ያለው ክላሲካል በጣም ይጮሃል ቢቻል በስሱ ብታርጉት
በጣም
ሙዚቃውን ወይ ቀንሱት ወይ አጥፉት እንዴት ልስማት🙄🙄🙄
ደስ ሚል ቆይታ ነው እናመሰናለን ከ ፍቅር ይልቃል ሳይሆን ከፍቅር ይበልጣል ጋር በሚል ይሰተካከል
ትምህርታቹ ምርጥ ሆኖ ሳለ ክላሲካል በዛበት
እኮ ወሬውን ያምታታል አያስፈልግም😊
እኔም እኮ ፍቅር ይበልጣል ስምሽ ይመስለኝ ነበር የኔ ውድ በጣም ነው እምወድሽ እኔም ከ 5አመት በለይ እከታተልሻለው
ፍቅር ምርጥ መካሪ ናት 😘😘😘
ሰለ ባልዋ የገለጸችው ሀሳብ በእኔ ፍቅረኛም አለ😊
ፍቅር ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ በጣም ነው የማደንቅሽ ብስለትሽ እርጋታሽ በራስመተማመንሽ ትጋትሽ በእውነት አንቺን ያገባው ባልሽ በጣም እድለኛ ነው በርቺ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ
ፍቅር ጥያቄ አለኝ ከዶክተር ወዳጄነህ ጋር ከአልማዝ የነጠረ ምክር ትሰጡን ነበር በጉጉት ነበር አርብ አርብን የምጠብቃችሁ ለምን አቆረጣችሁት አረ ቀጥሉት ፕሊስ
ባጭር ግዜ ውስጥ ትዳሬ ጥሩ ነው ማለት ይከብዳል፥ 2 ልጆችን ከወለደች በኋላ መልሰህ ጋብዛትና ስሜትዋን እንስማ😂😂😂
Wow ደስ ስትል 🙏🥰በጣም አናመሰግናለን አህቴ ❤❤ልቦና የልው ባሌ ይስጥን ፍጣሪ 😢🙏🙏ይልግብቹ አሜንንን በሉ 🙏🙏🙏🥰🥰😢
ፍቅር ደጋግሜ ሰማሁሸ አንቺን ያዳመጠ ይድናል ያተርፋል
ግን ከምር ክላሲካው እኮ አሪፍ ነው ተመሥጣቹ እድታዳምጡ ይረዳል ምናልባት እኔ ስለምወድ ይሆናል ❤❤❤❤
Pls background ሙዚቃ ትንሽ ድምፁን ቀንሱ በተረፈዉ እናመሰግናለን ፍቅርዬ የኔ ፎንቃ❤❤ ስወድሽ እኮ ክበሪልኝ❤
Bewent simshe yimchal ewketshim betame yimarkal yne konjo mar nesh adinakish negn❤
ፍቅር ግን እንግሊዝኛ እይቀላቀልሽ አስቸግርሻል በተረፈ ጥሩ ምክርና ተሞክሮ ሰተሻል
ፍቅር ይበልጣልን በጣም ነው እምወዳት ይሄው ቪዲዮቿን ሳይ 3አመት አለፈኝ
የኔ ቆንጆ ንግግረሽ እዴት ልብ እደሚያረስ 31_10 ያለችዋ ሴት መሰልሽኝ እዳንቺ አስተዋይ መሆን ፈለኩ ጌታ ዘመንሽን የባረከው የተባረክሽ ነሽ እህቴ
ፍቅር ጠፍተሻ እና ሁሌ ነው እምከታተልህ ሳሚ ❤❤❤❤❤ በጣም ጠቅሞኛል ለሂወቴ
"እኔ ደካማ ነኝ❤❤❤"
ፍቅር ከዶ/ር ወዳጀነህ ጋር ጠፋችሁ
ፍቅር ስወድሽ ካነቼ ብዙ ተምሬ አለሁ ደግመህ ጋብዝልን እግዚአብሔር ትዳርሽን ያብርሀም የሳራ ያርግልሽ ማማዬ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ አንችም ዶክተርም ጠፍታችሁብናል
እግዚአብሔር ይመስገን ከነ እንከኔ እሚወደኝን ሰጥቶኛል ክሶኛል ዛሬዬን ያሳመረልኝ አምላክ ነገዬንም እርሱ ያውቃል❤
ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር አስፈላጊ ምክር ስለለገሳችሁን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
የሚገርም ምክር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
ሳምዬ programችህን በደንብ እከታተላለሁ በጣም አስተማር እና አጥቃም ነው ❤❤❤❤❤❤ ትንሽ አስተዬት የምሰጠው ነገር ብኖር Classicaሉ በጣም ይረብሻል please ይቀነስ❤
ዋው እናመሰግናለን ፍቅር ግን ለምን ጠፍሽ ዶ\ር ወዳጄ ጋር ምታቀርቡልንን ፕሮግራም እንፈልገኋለን
How you love yourself is how you teach others to love you.😊
ሳጆ አንተንና እዳንተ አይነት እራእይ ይዞ የተነሱትን
አመስክኜአችሁ አልጠግብም በፀሎቴም አገዛችሁአለሁኝ የዚህ ዘመን ወጣቶች ነንና የመበላሸት እድሉ ሰፊ ነው ግን ወደጥፋት እዳንገባ እድንጠነቀቅ እረድታችሁናል የዛሬዋ እግዳችን ደግሞ ትለያለች የዘራነውን የምናጭድ አይመስለንም ነበር ወደፍት ለትዳራችን እዴት ታማኝ መሆን እዳለብንና እኛ ብረቱ ነን ማለት ሳይሆን ደካማችንን አውቀን መሸሽ እዳለብን ብቻ ብዙ ነገር ተምረንባታል ተባረኩ
ሁለታችሁም ትመቹኝ አላችሁ❤
Geta Yebarkshe Feker Bible Based Honshe Tru Message Asetelalfshal Yechegerochachen Hulu Mefetehe Yalew Bible Weset Nw Hulachunem Wed Bible Enmles Hiwotachen Bible Based Kehone Bezu Setetochen Solve Madreg Enchelalen Bay Negn.
Wow she is brave and intellectual I hope everyone watch this
Nice topic. Nice discussion. For the host, if you can lower the background music so we can focus on the conversation and if you can stop saying wow ( I get that you are interested but as a presenter try to control your emotions and if you can just listen & ask without the ooos and aaas and wows ) other than that good job.
I LOVE BOTHE OF U GUYS I,M FROM SOUTH AFRICA MIHRATEAB ❤ I LOVE THE ADIA OF LOVE U SELF BILLD U SELF THANKS
❤❤ ፍቅርዬ ድንቅ ሴት በጣም ነው የምወድሽ🎉
አዎ እግዚአብሔር ሢወድ ሠዉ ነዉ የሚሠጥ።🙏🙏🙏 ተባረኩ።
ሰላም ሳቺ እና ፍቅር ዋው እንደ ሁልጊዜው ምርጥ ነው ትምህርት ነው
Betam konjo koyita new
"Ye kirstos ras Egiziabher new" sayiho yebete/kirstiyan ras Krstos new .yene konjo.
ብትክክል🥰🥰👌
እኔም እንዳፈጠትኩ አለቀ ትልቅና ጥልቅ ት/ት ነው እናመሰግናለን
ዋው ምርጥ አቀራረብ ከማጀቢያጋ
tnx fikr big respect 🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
The perfect and best guest in this show ever
Either reduce or off this classical music we can't concentrate it . should we listen z classical or z conversation ?
ጣፋጭ ነሽ❤❤❤❤
ፍቅር❤ እኮ ፍቅር ነሽ ስወድሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
ክላሲካው በጣም ነው የሚረብሸው እሷን በደንብ እዳላዳምጣት ነው ያረገኝ😢😢
አራበጣምነው ደሰይምለው እንደሰምይሲባል
Masha Allah des yemil program neber fkrye des tyalesh yesewlj wedefetariw krb sli Hulu negeru new yemiyamrew yaneger demo banchi lay aychalew bertu
የተናፈቁ 2 የሕይወት መምህሮቻችን
ዶ/ር ወዳጄነህስ???
ፍቅር ውዴ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
የምወዳት ልጅ ነች 🎉
ሚገርም እይታ ነው እህታችን እናመሰግናለን💚💛❤👌👍
Kiwala yalew kilaskale gin yirbshale egna yinantn dimtse new beterat. Mesmat menflegiw
ሙዚቃው አቴንሽን ይሰርቃል ወይ ቢቀነስ ወይ ቢጠፋ
ሳሚ ሀሪፍ ብሮግራም ነው እናመሰግናል
ዘመናቹ ይባረክ❤
You are full of knowledge ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክሸ
ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ❤❤❤❤❤
Background music ይረብሻል
አረ ፖርት 2 እንፈልጋለን በጣም ባያልቅ እያልኩ አለቀ ። የበሰለች እና የማታስመስል ሴት።
kagebash sint gize honesh??
ደስ የምብል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን❤😍🙏
❤❤❤❤አንደኛ❤❤❤ፍቅርዬ
ጎበዞችበርቱ
እናመሰግናለን ጥሩ ርእስ ነው ያቀረባችሁልን
Tanks fekerya❤❤💯💯💯🙏🙏
ይመችሽእናመሠግናለን❤❤❤
Fqr, she is the best one! thank you for this conversation Sami!
ፍቅርዬ ስወዳትኮ❤❤❤❤❤❤❤
classical beza yeknse mulu seat desayilm hasab yeserkal
So truuuuuu… all women needs to be secured first.
Well come, fqr programish des yemil new attfi please.Thanks sami.
ፍቅርዬ❤❤
I could finish the real talk it was very very interesting questions & answers but the background music really bother. Thank you any way! You both amazing person & smarter 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በብዙ ያተረፍኩበት 🙏
❤❤❤
ፍቅርዬ ምርጧ ጠፍተሻል 😍
It is v.Good interview
She is blessed women
ዋውውውው❤❤❤ምርጥምክርነው
ክላሲካሉን አጥፋው
ተባረኩ በሳል እይታ 🥰🙏
This is really nice podcast, but the background classical not really need to loud its so loud. We can’t hear the clear the conversation
Be Blessed ❤
ባክግራውድ ያለውነገር ቢቀር ኢዴት ስታረጉ
Mirt weyeyet yihen interview be classical crush aderekew sami pls degame classical atetekem betam eyetebesachew new yesemahut
yalesh ye bible ewket des yilal you are full of knowledge fkrye❣
Tnx so much ....self love is important ...and value ur self before any relationship
Thanks Sam ❤, this program was awesome. I love you both and this is one of best video i get a lote.❤
ፍቅር ❤
እባካችሁ ምክራቸውን እፈልጋለው ከፍቅረኛዬጋ 1አመት በፍቅር ቆይተናል ጎደኝነታች ደሰ የሚል ጌዜ አሳልፈናል አሁን ላይ ልንጋባ አሰበን ነበር አጋጣሚ ወደ ቤተሰቡ ለመጠየቅ ክፍለሀገር ሄደከዛም ቤተሰቡ ለሌላ ሰዉ ሊድሩት እያሰቡ እንደሆነ ነገረኝ ምክራቹን አካፍሉኝ ምን ላርግ ቤተሰቡን መሸነፍ አልቻልኩም አለኝበጣም ከፍቶኛል
ተይዉ ይቅርብሽ እዳትጎጅ የሡ እጅ ከሌለበት በቤተሠቦቹ ግፊት ብቻ ሊያገባ አይችልም ቆም ብለሽ አሥቢ ልብሽን ከመሥበሩ በፊት ተይዉ በእምነትሽ ፅኒ
ማንም ያለፉላጎቱ በግድ አይወስንም so ከመጀመሪያውም ዝም ብሎ አብሮሽ ሆነ እንጂ የትዳር አላማ ከአንቺጋ የለውም ምንም ነገር ጎሎሽ ሳይሆን የእሱ ምርጫ ቤተሰቦቹ የመረጡለት ነች ግዜሽንና ልብሽን ጠብቂው አይሆንሽም
@@ቅዱስእማኑኤል ሣሕ በትክክል
እውነት ነው እህቴ እሱ ቢፈልግ የቤተሰቦቹን ሀሳብ መቀልበስ ይችላል አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል እራስህን ሁኝ ነገ ሌላ ቀን ነው
አንች እሱን አታገቢም ቢሉሽ እነሱ የመረጡልሽን ነው የምታገቢው?
ሙሽሪት ምነው ጠፋቹ ከዶክተር ወዳጄ ነህ ጋር እየጠበኳቹ ነው
ደስ ስትሉ ክላሲካው ራሱ ዋው
እንኳን ሰላም መጣችሁ ዎዉዉ ነው ቀጥሉበት