#ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 тра 2024
  • #ethiopian #መንግስት የሚንቀው እና የሚያደንቀው ተቃዋሚ? @agelgiltv
    #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 69

  • @wondimhuntedla8027
    @wondimhuntedla8027 2 місяці тому +3

    thank you sole for clear questions?

  • @user-jz4cw1ys6b
    @user-jz4cw1ys6b Місяць тому

    መድረክ መሪው ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳይበቀሉህ ተጠንቀቅ

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 2 місяці тому +14

    አዲስ አባበ ሰላም አለ ላለው ሰውዬ ... አ.አ ሰላም ያላችሁ ባለስልጣኖችና የህዝቡን ሰላም ነሺ የባለስልጣኖ ቡችላዎች ናችሁ !

  • @mknyat10
    @mknyat10 Місяць тому +1

    ሱላማችንን የነሳን መረራ ጉዲና ነው

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Місяць тому +1

    ሰላም አለ የሚሉት ከማን ተልከው እንደመጡ መገመት አያዳግትም።ጥርስ በተነከትበት ኤሃደግ ግዜም እንደዚህ አይት የሰላም እጦት አልነበረም።

  • @user-sy2zv8sw4u
    @user-sy2zv8sw4u Місяць тому +2

    ወድሜ ዘረኝነትና ጎጠኝነት ካልጠፋ ሰላም አይመጣም

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 2 місяці тому +3

    የገበሬ ልጅ ነኝ አባቴ ለርሻ በመረጠው ቦታ አረም በቀለበትና እስከነ ስሩን ነቀልኩት አባቴ እንዲህ አይደለም አለኝ እና አልኩት አንተ የታየህ ስሩ ብቻ ነው ዋናው ትተኸዋል እለኝ የስሩ ስር እንዲወጣ አልሰራህም ስሩ አንድ ብቻ ነው የስሩ ስር ግን ብዙ ናቸው አለኝ።ውነትም የስሩ ቅርንጫፎች ወደ ጎን የበቀሉ ብዙ ናቸውና ታዳ የኛ አገር ችግሩና የችግሩን ችግር አብሮ ምሁራኖቻችንና እንዲሁም የሚመለከታቸው አካላት ሆነው ቢፈልጉ ለማለት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ።

  • @begashawbekele-kx7nz
    @begashawbekele-kx7nz Місяць тому +1

    ስለ ሠላም መደፍረሥ ዋንኛው የመንግሥታት ፖሊሢና በጋራሁሉን አቀፍ ሕገመንግሥትና የእውቀት ማጣት ሥ ልጣን መውደድ

  • @mekdimulissa4979
    @mekdimulissa4979 Місяць тому

    ይገባል።

  • @aragawwassie4183
    @aragawwassie4183 2 місяці тому +1

    Thank you dear bro ur raising my questions, once again thank you

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 2 місяці тому +1

    I am appreciate this person. His forefront is peace for people and has good and clearly stand. He is not person of lethargic!!!!

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 2 місяці тому +1

    ሰው በትክክል ማንነቱን ካወቀ ሰላም ማምጣት እንችላለን ።

  • @aminjiru2658
    @aminjiru2658 2 місяці тому +1

    Thank you.

  • @HappyCookingApron-up3ic
    @HappyCookingApron-up3ic 2 місяці тому +1

    ምን ስላም አለ በጣም የምገርም ሐዘንተኛ ማስተዛዛኝ አይቻልም ማለት ምን ልያደርግን እንምፈልግ አልገባንም ህዝብ ምን እንደ ምጠ ብቅ አልገባኝም ደግሞ ሠላም አለ ብሎ የማያፍር ጉድ ነው

  • @kissmiahailu7914
    @kissmiahailu7914 2 місяці тому +4

    ሰላም ያአጣነው በመሪዎቻችን ዘረኝነት; ውሸት;ህዝቡን በዘር በሀይማኖት ጨፍጫፊነት; ምን ያመጣሉ ( የንቀት ) ስልጣናቸው ነው ::

  • @leba22
    @leba22 2 місяці тому

    Selam yenesan mengist new 100 percent

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 місяці тому +1

    ❤❤❤እኔ ባለሁበት ሃገር አንድ አሳይለም ጠያቂ ወደ ሃገርዋ ስትባረር እያለቀሰች ነበርና ጋዜጠኛው ስለ ተናገረ በዚያ ማታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተርዋ ከስራዋ ተሰናበተች!! ፕራይም ሚኒስሩም የሆነ መሬት ስለ ሸጠ በዚያው ቀን በምሳ ሰአት ፍርድ ቤት ቆመ ይቅርታ ጠይቆ ዉሉ ፈረሰ!!❤❤❤

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 2 місяці тому +1

    ሠላም እዳይመጣ የሚያድረገው እራሱ መግሰት ነው
    ለምሣሌ የብልግናው መሪ ሰመጣ ሀሉም ኢትዮጰያዊ ነበረ የተቀበለው ግን እሱ ለተናገረው ቃል የማይታመን ኘው

  • @amanabdella629
    @amanabdella629 2 місяці тому +1

    Battee Urgeessaa 😭😭

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 2 місяці тому +1

    የአሳ ግማቱ ከአናቱ ይጀምራል

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 2 місяці тому +2

    የብልፅግና ፓርቲ *"ተሀድሶ*"..... ይመስላል🤔የት አለ ኮሬ ነጌኛ?👁

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 місяці тому +1

    ❤❤❤በሻይና ቡና የተሰባሰብን ሰላም ስላለ ነው የምትል ሞኝ በጦር ግንባርም በ1 ኪ/ሜ ርቀት 1 ክፍለጦር (እስከ 3ሺ) ቁጥር ያለው ወታደርም ተረጋግቶ ተቀምጦ ስላለው ሆኔታ መግለጫ ያደምጣል❤❤❤

  • @berrez4985
    @berrez4985 Місяць тому +1

    PEACE IS NOT A GIFT FROM A PERSON. IF A PERSON IS IN A POSITION TO GIVE OR DENY PEACE THAT IS THE SIGN OF DICTATERSHIP.

    • @berrez4985
      @berrez4985 Місяць тому

      ETHNIC FEDERALIZM AND HERDS CONSTITUTION WHICH DENIES CITIZENS RIGHT ARE THE CORNER STONE OF ALL PROBLEMS IN ETHIOPA.

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 місяці тому +1

    አንድ የተበደለ ሰዉ ወደ ፖሊስ አርዱኝ ብሎ ሲመጣ
    የፖሊስ ሥም አታጥፋ ነዉ የሚሉት ፖሊስም ሥራዉን በደንብ አይሠራም

  • @alemayehubokane4407
    @alemayehubokane4407 2 місяці тому +1

    Peace canot come by wish so the government must play his own role it is not the business of the citizen

  • @inakitxaille
    @inakitxaille 2 місяці тому +1

    teregninet ena yevsiletan tim kaletefa hulem chigr yenoral

  • @user-nb2bh1we3v
    @user-nb2bh1we3v 2 місяці тому +1

    ሶስት ዓመት እንጠበቀ ጥሩ ሃሳብ ነዉ ግን በሳ ግዜ የሠራዊቱ ሳንጫ እንዴት ይቆመ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 місяці тому +1

    መብታችንም በሰላማዊም ጠይቀናልም በጦርም ሀይልም ተመክትዋልም በምንከፍለዉ ግብርም ይህም ጦርም ሚከፈለዉ ገንዘብንም ንቆንም ለማንበርከክም ህዝብንም ለጠየቀዉ ሰላማዊ ሰልፍም አድርጋችሁ ብለዉም። አስቸካይም አዋጅንም በጦርም ሀይልም ተማምኖም ሙሰራዉ ስራም መሪዉንም ይህንም ጥፋትም ለማስቆም ግብርም እንዳይከፈል። አስቆምን ዶላርም እንዳያገኝ። ላመፀኛም መንግስትም ከዉጭም ዶላር እንዳይላክም አስደረግን ይህንም መንግስ ጤርዉ እንዳይከፈል ደሞዝም የያዘዉ ትጥቅም ለማድወረድም በልንዳችንም በሀይላችንም ማስወረድም ግድም ነዉ ትጥቅዉንም ሱርበዉ እየሰጠም ትጥቅዉም ከእኛም ይቀላለላታልም አብሮም ይታገላያልም ይህንም የማድረግም ሀይላችንም በክንዳችንም ሰላማችንም እናረጋጋው አለንም ህዝብንም አማራም ትግልም ።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 2 місяці тому +1

    ሰላም ካለማ ምን ችግር አለ? የኢትዮጵያ ሰላም የተናጋውና: የጠፋው ትሕነግ በ1983 ነገዳዊነት አግዝፎ:ኢትዮጵያዊነትን ከኮስሞ: የኢትዮጵያዊነትን መንፈስ አላሽቆ ፈርጅንና: ሌሎችንም የኢትዮጵያ ጠላቶች ጮቤ ማስረገጥ ከቻለ ወዲህ ነው።

  • @negattibulla215
    @negattibulla215 6 днів тому

    ስላም በሃገራችን እንዲስፍን ከፈለግን ዓብይን ከስልጣን ማውረድ ብቻ ነው:: ስናውራ ውለን ስናወራ ብናድር ምንም ውጤት አናመጣም::

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Місяць тому

    No matter how many times, have been checked, if we are free let them cheak 30 times. It dosen't bother me.

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 місяці тому +1

    መንግስት ዛርዉ ነጥኖም ለሚጌዳቸዉ በራስዉ ቢሄርም አድርጎም አንድዉ ተጎጅዎችም መልሰዉ ለሚጎዳቸዉ መንግስትም ቢሄሮችዉ ይዝዎም። ስልጣንም ሰቶም አጥቅዋቸዉ ለነዛም ዘርም ቢሄርም እያለም ሱሰርቀዉ ዝም አትበልም አይሰራም የራስዉም አጥቂም ጌጅዉ ቢሄርም ከሆነም ሚሰረቀዉንም ቢሄርም ክፍፍልም ነዉ አጥቂም አጥቂም አስቀምጦንም በማያገባዉ አደጋም እራስውንም ያስገባልም።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 2 місяці тому +1

    ሳምን ያሳጣን ነገዳዊነት ነው።ነገዶችን ነገደች የያደረጋቸው ቋንቋ ነው።አፋን ኦሮሞን በተአሞር ከያንዳነዱ ኦሮሞ አእምሮ ብናወጣው:ማንም ኦሮሞ ኦሮሞ ሊባል አይችልም። ሌላው መታወቅ ያለበት አፋን ኦሮሞ የኦሮሞዎች ቋንቋ ሀብት አይደለም። የሁላችንም ነው። የቋንቋ አጠቃቀም ሊያጋድለን አይገባም።የብሔራዊ ቋንቋነቱ ቦታ በአማርኛ ተይዟል። ይህንን ሁኔታ አለማናገቱ ይጠቅማል።

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 2 місяці тому +1

    Abiy's despotic regime is crumbling bit by bit - already lost the whole of Tigray, major part of Amhara, minor part of Oromia. Moreover, the regime is depleting its arms and finances, losing its soldiers through deaths and desertion, and suffering diplomatic supports. The military defeats and shortages of resources have placed the officials in fear, anxiety, and on alert to escape and find country of refuge in case of sudden collapse of the regime.

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 місяці тому

    Ketesebesebew Enkef Hulu yesebawi mebtu serategna bcha yaqerebew mulu bayhonm yeteshale new

  • @agedewtunta6444
    @agedewtunta6444 2 місяці тому +1

    የሐመር ልጅ እኮ ትግራይ የሞተው ስለሰላም አያውቅም አትበል።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому

    በተለይ ብአድን የሚባል የወያኔ ፍጡር አሁንም ውርስ የሆነ አባሎቹን ማየት እራሱ ያሰኛል ምመኛል

  • @Lifeinethiopia223
    @Lifeinethiopia223 2 місяці тому +1

    የተበላሸ ፖለቲካችን ነው። አሁን ሰላም አለ የሚሉ ሰዎች እራሱ በተበላሸ political mind ስለሚያስቡ ነው። እስራኤል ሁለት ቀን የአየር ድብደባ ስላቆመች በPalestine አንጻራዊ ሰላም አለ እንደማለት ነውኮ የሚያወሩ!

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 місяці тому +1

    Ezih biet yetesebasebut gin endale bilgna opideowch nachew endie mengstn eyetekelalelu new yalut

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому

    መንግስት ሕዝብን በስርአት እንድያስተዳድር እንጅ በቡድን እንድዘርፉን እንደፈለጉ ባሪያ እንድያደርጉን በዘር በሐይማኖት እየከፋፈሉ እንድያባሉን አንፈልጋቸውም

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 8 днів тому

    የምን. ሶስት ዓመት ነው ብኮቬድ የተላለፈውን ምርጫ በእስቸኮይ መቀጠልና የሽግግር መንግስት ፓርላማው ማስቀመጥ ይኖርበታል የኢትዮጵያ ህዝብ መጨዋቻ አይደለም ብዙ የተማሩና ህዝብ ማለት ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቁ ብዙዎች አሉ የሞቱትና የተገፉት መጫወቻ አይደሉም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому

    ኢትዮጲያ የምትባል ለምለም ሐገር ኖሮን ሁልግዜ ቆሎ በልቶ የወፍ ጎጆ መኖር ያልቻልንባት ሐገር አንዳንዶች በአሜሪካና ኦሮፕ ደረጃ የሚኖሩባት ሐገር ሐገር ትባላለች?????

  • @enatabate333
    @enatabate333 Місяць тому

    ካድሬ

  • @adugnahordofa9262
    @adugnahordofa9262 2 місяці тому

    Yelam malet negeru ketita Kurt madreg slehone "selam antsarawi nw" dplomasiyawi anegager kalhone beker selam ale malet aydelam. And tsehafit "betoch ykatelalu, kebtoch ytaredalu, sewoch ygedelalu; yh nw selam" yalew agelalts yemedrekegnoch anegager yemgelts ymeslal. Selam binor noro wtader bekampu yhon neber. Pols meleyew beki neber. Mlsha, lyu hayl ayasfelgm. Selam sleleh Hager mulu tataki honech. Enksikase tegedebe. Yasaznal !!

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 2 місяці тому

    ጉድ እኮ ነው ቢዝነስ ይሰሩበታል። አሁን ደሞ አገልግል ብለህ መጣህ።ወይ ጉድ

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 місяці тому +1

    ❤❤❤Solomon I hope one day you will ask everyone what contribution has done on the past problem then what should and shouldn’t!!❤❤❤

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen Місяць тому

    50 ኪሎ ሜትር ለመጓዝ ሰጋት ባአለበት ሀገር ሰላም ሰላለነው ሻይ ቡና የተሰባሰብነው ያልከው እባክህ እያወክ አታበላሸ

  • @user-qd2sb6jf4u
    @user-qd2sb6jf4u Місяць тому

    በሰለምን አይነቱ ማደንዘዣ አልደነዝዝም ያለው ሰላሙን ለማስከበር ከጨካኙ መንግስት ጋር እየተታገለ ነው። እስቲ በፈጠራችሁ 6 አመት ሙሉ ስለሰላም ይወራል???😁😁😁

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 2 місяці тому

    ሰለሞን ሹምዬ አንተ ሰው ነህ። ግን ሰው ምንድነው? ለሚለው ጥያቄ መልሱ ምንድነው? በአንተ?

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 2 місяці тому

    በደም የተገነባች ሀገር አንፈልግም የነ ኢንጅነር ስመኝው የጀኔራል ሰአረ ደም ይፅዳ

    • @DersolegneEndeshaw
      @DersolegneEndeshaw 2 місяці тому

      ማንገሏቸው ማንያፀዳዋል??????

    • @abderehmanabdeselam7721
      @abderehmanabdeselam7721 2 місяці тому

      ክፎ ሀገር ሰይጣን መንግስት ገደላቸው ስርዕቱን ቀብሮ ህዝቡ ንስሀ ገብቶ።

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 2 місяці тому

    ካድሬዎቹ አንጣራዊ ናቸው::

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 2 місяці тому

    መንግስት ህግ አፍራሽ ወንበዴ ነው:: ይህ ህዝብ ግራ ገብቶታል

  • @leba22
    @leba22 2 місяці тому

    Menew be weyane geze menvist new selam yemyaskeberew not hezebu

  • @user-nb2bh1we3v
    @user-nb2bh1we3v 2 місяці тому +1

    ከዉስጥ ጋቬ አቢይ ከዉጭ አቶ ሰለሞን
    ሰበሰባህ ምስጥሩ ጦቆማ አሳሌፎ ለማን
    የሞተ ሥም ሬዛ ሥታነሳ ሥትጠራ ከሰማይ
    ያቆያል ወይ ደገማዊ ሆኖ ወርቕህን ጋቬ አቢይ

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Місяць тому

    የአማራን ባንዳ ሰማ ጥሩነህን በካልቾ በሉና ከእናንተ አስወግዱት???

  • @tollabulla9063
    @tollabulla9063 2 місяці тому

    Ato Solomon, I feel positive intentions from your comments but the way you frame it sounds like leading question that is only looking for a specific answer. What is the root cause of lack of peace in Ethiopia? How can we overcome it should be the question. There is no peace in the country but even if the country government abdicate power things will get worse not better. Then the problem is not only the government. The main problem is we don’t have the culture of respecting democratic rights. We don’t have the culture of peaceful dialogue. Everybody thinks his way is the ONLY right way; if he or she doesn’t gets his or her way; he or she is willing to pick armaments to impose his or her views by force. The culture of voting out government at ballot boxes. Unless we move to the culture of respecting democracy and ONLY using ballot boxes as the only source of power we will never have peace. We have seen a force that comes by force can’t last. If we want lasting peace we have to accept the decision of majority whether we like it or not and wait for the next ballot box time.

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n Місяць тому

    የበአድን ተወካይ ሰማ ጥሩነህ ይሆን? በእውነት አንተም በዚህ ጉባዔ ተሳታፌ ሁነህ ትናገር ለዚያው ስለ ሰላም?
    የአማራ ህዝብ ወኪል ሁናቹህ ሳለ? በባንዳነት ከጠላት የበለጠ ህዝባቹህን እያስጨፈጨፋቹህ?
    እና አንተ ሰው ሁነህ? ኢትዮጵያዊ ነህን???