[የከረረው እሰጣ ገባ ] ለምን ልደቱ ድጋፍ አጣ? አወዛጋቢው ልደቱና የሽግግር መንግስት! | DR.Abiy | Lidetu Ayalew | DR.Sisay

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

КОМЕНТАРІ • 66

  • @GjjYuy
    @GjjYuy 4 місяці тому +4

    ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አለ ያገሬ ሰው ብዙ ነገር እያለ ስለ ግለሰብ ማውራት መውረድ ነው ዶ/ር ለእርሰዎ አይመጥንም

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 4 місяці тому

    አየ ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ አቶ ልደቱን ሁሌ ከመተቸት ሌሎቹን ለሀገሪቱ ፖለቲካ ትልቅ ችግር የሆኑትንና የፖለቲካውን አጠቃላይ ችግር ኃላፊነት የሚወስዱትን አካላት በሱ ልክ ለምን ጠንከር ብለህ አትተችም ልደቱስ ጋር ለምን በአካል ተገናኝታችሁ አትወያዩም ብቻ ያሳዝናል ።

  • @FikruChane
    @FikruChane 4 місяці тому

    ዶር እኔ አስተያየት የሰጠሁት በቅንነት ነው ሲሉ ቅንነት ትርጉሙን ያወቁ አይመስለኝም፣ በጣም የማዝነው ጊዜ ወስደው የሽግግር መንግስት የሚለውን ሀሳብ መቃወሞት ነው፣ ቁጥር ትልቅ ቦታ ሰጠውታል 14000 ባይሉ ጡሩ ነበር እርሰዎን አይመጥንም ልደቱ ከነስህተቱ አቅርቧል፣ እርሰዎም እስኪ አቅርቡ፣ እንስማውና እንፍረድ

  • @asmegetachew2528
    @asmegetachew2528 4 місяці тому +2

    Yehen sewiye sayew belijnetu niftam hono yadge new yemimeslegn

  • @TM-jw7bc
    @TM-jw7bc 4 місяці тому +2

    ሚድያውውንም ገዘጠኛውንም ተጠያቂ ተብየውንም ካለዛሬ አይቻቸው አላውቅም የልደቱን ፒክቸር አይቼ ገባውሁ የሁለት ሀሚተኞችን ሀሜት ሰምቼ ወጣሁ ሰዎች ካሆኑ ይች ሀገር በእንደዚህ አይነት እንቅፋት ብትፈርስ እነርሱ ባያፍሩ ትውልድ ሲያፍርባቸው ይኖራል ።

  • @dertech
    @dertech 4 місяці тому +2

    ጋዜጠኛዉ ዶ/ር ግራ ስለገባቸዉ ለምን ከአቶ ልደቱጋ አታከራክራቸዉም

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 4 місяці тому +2

    ያላነበብከውን: መተቸት: ትልቅ: ስህተት: ነው::

  • @sadikadem3879
    @sadikadem3879 4 місяці тому

    አቶ ልደቱ 33 አመት ሞክሮ ያልተሳካለት ፖለቲከኛ ስለሆነ መቼ ከፖለቲካ ራሱን ያገላል የሚል ጥያቄ ጠይቁልኝ። አመሰግናለሁ

  • @MuhammedHamza-kc1xj
    @MuhammedHamza-kc1xj 4 місяці тому +2

    የጎባጣ አሽከር አጎብሶ ይሄዳል አሉ አሁን ከልደቱጋ ከመከራከር ስለራያ ህዝብ ብታወራ አይሻልም አይ አለመታደል??

  • @yimamAbdu-he8oy
    @yimamAbdu-he8oy 4 місяці тому +1

    ከልደቱ ውጭ ሌላ አጀዳ አጣችሁ ልደቱ ጀግና

  • @luwamluwam3868
    @luwamluwam3868 4 місяці тому

    ዋይይይ እውነት ዶክተር ነው ይህ ሰውየ
    ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያውያን
    አስደንጋጭ

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 4 місяці тому

    Dr. Sisaye u are typical PP. Sad Sad Sad

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 4 місяці тому +1

    እርሶ በዜህም በዚያም አሉ የብል( ጵ )ግና ፓርቲ አባል አይደሉ አንዴ? ። እና ከርሶ ምን ይጠበቃል።😅😅😅😅😅😅

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 4 місяці тому +1

    የልደቱ ፓለቲካ እንጨት እንጨት የሚል እኔ ብቻ አዋቄ ሌላው የሚል አላማ ያለው ነው ይህ ደግሞ ደጋፊን አሳጥቶታል::

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 4 місяці тому

      የብልፅግና ኮሜንት😂😂😂😂😂

  • @MWK-b3e
    @MWK-b3e 4 місяці тому +1

    ይሄ ሰዉየ ከሚቃወም ከልደቱ ጋር አቅርባቹ አከራክሩት

  • @nigustariku5788
    @nigustariku5788 4 місяці тому

    እሬሳ ምነው በግድ እራስክን ልደቱ ጋርአወዳደርክ

  • @efremtesfaye-w9v
    @efremtesfaye-w9v 4 місяці тому

    እና እነአሜሪካና ሌሎች ሀገራት የተቃዋሚ ፓርቲ ያላቸው ገዢ መንግስታቸው u democrat ስለሆነ ነው ማለት ነው?

  • @ayubabera
    @ayubabera 4 місяці тому

    ሲሳይ ልደቱን እተቻለሁ ብሎ ከዘባረቀው ከብዙ አንዱ'' ገዥው ካላፈነ ዲሞክራቲክ ከሆነ ተቃዋሚ አያስፈልግም'' ብሎን አረፈው።ሀገሪቱ የሠው ድሃ መሆኑን የተረዳሁት በልደቱና በሲሳይ አሰጥ አገባ ነው።ከሁለቱም ስንቱን ድንቆሮ አመለካከትን አዳመጥኩት።
    ሀገሪቱን አምላክ ብቻ ያስተዳድራት።

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 4 місяці тому

    ድጋፉን ያኔ በሰረቀዉ ቁልፍ ሳጥን ዉስጥ ቆልፎ ቁልፉን ጥሎታል

  • @power8643
    @power8643 4 місяці тому +1

    ልደቱ አንተ ሰላልደገፍከው ደጋፊ የለውም አትበል ነፍሳችንን ጭምር ልንሰጥለት የምንችል ልጆች አለነው ይብላኝ ለእንዳንተ አይነቱ እንከፍ 😂😂😂😂😂

  • @SonOfHorne
    @SonOfHorne 4 місяці тому +1

    ልደቱ ከጠ/ሚ መለስ ቡሃላ የጠቅላይ ሚኒስተርነተትን ቦታ እይዛለሁ ብሎ ሲያልም ግዜ በራሱ ላይ የተደፋበት ግለሰብ ነዉ ። ቅናቱም ንዴቱም ጥላቻዉም የልብ ድካሙም የሚመነጨዉ ከዚህ ነዉ❗️❗️❗️

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 4 місяці тому

    ሀገር እየጠፋች ነው።የእናንተን እንቶ ፈንቶ መስማት የለብንም።አዋቂዎች ከሆናችሁ በጦርነቱ እያለቀ ላለ ህዝባችሁ እረፍት የሚያገኝበትን መንገድ ብታመላክቱ አይሻልም? እንደው ይሔ አማራ ነኝ የሚሉ ምሁራን ምን ዓይነት በሽታ ነው ያለባቸው?ህዝብ እየተሰቃየ የግል ኢጎን አደባባይ ይዞ መውጣት አያሳፍርም።እውነትም ፕሮፌሰር አስራት ያሉት ትክክል ነበረ።ምሁር ህዝብ ከችግ ማውጫ ዘዴን ያመላክታል እንጂ ስለ ግለሰብ ስብዕና ለመተንተን አደባባይ አይወጣም ።

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 4 місяці тому +1

    You are not politicians, you’re Adanech and Abiy defenders.
    Ledetu true politician. Sisay you need quiet from politics. Because you are not doing right. You just talking shut.

  • @matrix4946
    @matrix4946 4 місяці тому

    ቆይ ይሄን ሰዉዬ ምሁር ነው ወይስ ካድሬ ብላችሁ ነው የምታቀርቡት። ድምፁ እራሱ ሲያስጠላ ድንቄም ዶክተር የብአዴን ጀሌ፤ ተማሪዎችህ አሳዘኑኝ።

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 4 місяці тому

    እነዚህ ከኢህዴን ወደ ብአዴንነት የተለወጡ አማራ-ቅብ ሰዎች ብዙዎቹ ጭንቅላታቸው የከሳው ምን ሆነው ነው?

  • @girumteferi9797
    @girumteferi9797 4 місяці тому +1

    ይሄ ቅል ራስ ልደቱን ለመተቸት አይደለም ለማድነቅ የሚመጥን እውቀት የለውም

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 4 місяці тому +1

    This guy is a typical PP cadre . He is far from an intellectual. ለሆዱ ያደረ ዶክተር ተብየ የ 7ኛ ክፍል ሰውየ አሽከር ።

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 4 місяці тому

    አቶ ልደቱ ተስፋ የሚጣልበት ፖለቲከኛ ምሆን ይችል ነበር።
    ነበር።
    ግን ጠቃሚ ሚና ለመጫወት በሮች ለርሱ መከፈታቸው ቀርቶ እንዲዘጉበት "እድልን" እየከፈቱበች ነው።

  • @nigustariku5788
    @nigustariku5788 4 місяці тому

    ተቃዋሚ መታፈን አለበት 😅😅😅

  • @SonOfHorne
    @SonOfHorne 4 місяці тому +1

    ዶ/ር ሲሳይ ዛሬ ልደቱን በዝረራ ነዉ ያሸነፉት❗️👏👏👏👏

  • @power8643
    @power8643 4 місяці тому +1

    ብልፅግና 14,000,000 አባል አለው ስትል አታፍርም እንከፍ ባላነበብከው ነገር አስተያየት ለመስጠት መምከርህ በራሱ ምን ያህክል አሳፋሪ እንደሆንህ ተረድተናል anyways game over you are too null

  • @kassahunassefa5781
    @kassahunassefa5781 4 місяці тому

    ልደቱ አያሌዉ ማለት በኢትዮጵያ ፖለቲካ የተዋረደ ከወጣበት ማህረሰብ የተነጠለ የህውሃት አሽከር የወራዶች ወራዳ ነዉ

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 4 місяці тому

    Wha you do for Amhara genocide. You don’t say nothing.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 місяці тому +1

    የልደቱ ሤራ የሡን ወያኔ ለመመለሥ ነው ለወገን አይበጅ ለሐገር አይበጅ የሐገር ሸክም ነው እሡና ጅዋር ለእራሣቸው ነው የሚያሥቡት እንደለማ መገርሣ።።

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib 4 місяці тому

    💔😭👺👹

  • @yimamAbdu-he8oy
    @yimamAbdu-he8oy 4 місяці тому

    የቀሩት እንዳተ አይነቶቹ እና የአማራ ጭፍነ ግቦት 7 ደጋፊ ስለሆነ ነው!!!!

  • @lijmesfin21
    @lijmesfin21 4 місяці тому

    መጀመሪያ ልደቱ የፃፈውን አላነበብኩም አልክ ግን ጋዜጠኛው ሳይጠይቅህ ነጥቦችን እያነሳህ መተቸት ጀመርክ እንዴ ሰው ይታዘበናል ብላችሁም አስቡእንጂ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 4 місяці тому

    ዶ/ር ሲሳይ ግን እንደ ምሁር ነው ወይስ እንደ ፖለቲከኛ ሁሌ ሚዲያ ላይ አስተያየት የሚሰጠው?የፓለቲካ አቋሙም ግልፅ አይደለም። የመንግስት ተቃዋሚ መስሎ ግን መሀል ሰፋሪ ነገር ነው። በብዛት ግን የብልጽግና ደጋፊ ይመስላል ። እንዴት አንድ ምሁር ነኝ ባይ ብልፅግና 14 ሚሊዮን አባላት አሉት ይላል? ማስረጃ አለው?

  • @zalems8485
    @zalems8485 4 місяці тому

    This man is doctor!!? Two of them are giggle Amhara dismissed Amhara even so this lidatu is by far better than this ader by lezebtalker like opposser..... anyways this man can not work politics he even ignoring current death of his relatives

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 4 місяці тому

    ይህንን ሰውየ ምነው ቢያስወግዱት?

  • @Werabe777
    @Werabe777 4 місяці тому +1

    ልደቱ ጨለምተኛ ነው:: የኢትዬዽያ ህዝብ ፍሬ አጣበት :: ልደቱ ያበደ ውሻ ነው:: ልደቱ ለማድመቂያ ግን አሪፍ ነው 😊😊😊😊😊

  • @TM-jw7bc
    @TM-jw7bc 4 місяці тому +1

    በጣጥሰህ ቀያይረህም ብታቀርበው ያው ጅል ምንጊዜም ጅል ጅል ነው ።

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 4 місяці тому

    ይሔ ሰውዬ ሆሞ ነው የሚመስለኝ አሁን በዝተዋል ተብሎል

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 4 місяці тому +1

    Ledetu no time for this shit 😅😅😅

  • @YodiMeki-hl2yu
    @YodiMeki-hl2yu 4 місяці тому

    ኧረ ቅጥፈት አሜሪካ ሆኖ ከመናገር ይልቅ እኔ እዚህ ከአገዛዙ ጋር እየተጋፈጥኩት ካለሁት በላይ አላለም ይህ ማንነቱን የሸጠው ቀጣፊው ጢነኛ።

  • @imutes2950
    @imutes2950 4 місяці тому

    ብልግና የ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ማፈኑ እና ማሰሩ ትክክል እና ተገቢ ነው
    አላለም ይሄ የተማረ ደደብ

  • @mesfinsemagn5876
    @mesfinsemagn5876 4 місяці тому

    Mengest aeo yelm

  • @nigustariku5788
    @nigustariku5788 4 місяці тому

    ሲሳይ ከንግግርህ እንደተረዳሁት ተከፍሎሀል
    በጣም ታሳዝናለህ አ.አ ሠለም ነው አንተ ጋር ስላልደረሰ ነው? በአጠቃላይ የተረዳሁህ ንፍጣም መሆንህን ነው።🤮🤮🤮##

  • @zelalemtekeletsadik6431
    @zelalemtekeletsadik6431 4 місяці тому +1

    Lidatu Ayalaw a TPLF sepatizer

  • @Pomymengistu173
    @Pomymengistu173 4 місяці тому

    አላጣም

  • @meweds8media
    @meweds8media 4 місяці тому +1

    ኧረ ይሄ ቡትታም ሰውዬ እናንተ ደሜን አፈላኝ እስኪ እንደዛ ካለ ቀርቦ ይከራከር ደነዝ ሽንፍላ።

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 4 місяці тому

    እች የዶክተሩ ጫወታ አብይን ለማስደሰት ቀብድ መሆኖ ነው።😮😮😮😮

  • @YibekalKifle
    @YibekalKifle 4 місяці тому

    ያረጀ ትንተና

  • @mengistuaklilu4639
    @mengistuaklilu4639 4 місяці тому

    Ledetu is weyane banda he is double agent and betrayed. 😂