#ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 тра 2024
  • #ethiopian #በመሬት ተጠቃሚው ማነው?
    "ከኛ የበለጠ ኦሮሞ . . ."
    ከመቶ አመት በፊት/በኋላ?
    በመሬት ተጠቃሚው ማነው?
    "ከኛ የበለጠ #ኦሮሞ . . ."
    #ከመቶ አመት በፊት/በኋላ?
    #የመሬት እጥረት አለ?
    #ዜግነት/ብሔርተኝነት ለመሞት ብቻ ነው?
    የመሬት ባለቤት #ኢትዮጵያዊ /የብሔር አባል የለም
    #በመሬት ተጠቃሚው ማነው?
    #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 52

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam 2 місяці тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝብ ይሕልውና ተጋድሎ መሪ ነው መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ!!!

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 24 дні тому

      በቀብፀ ተስፋ እንደቃዠህ እስከወዲያኛው ከነድንቁርና ጥግ ትከዝማለህ ! !

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 2 місяці тому +3

    በፍፁም አንድ መሆን ስለማንችል በሰላም እንፋታ። አንዱን ሌላውን እየወነጀለ ከሚኖር መለያየት ብቻ ነው የሚያዋጣን። ትግሬ እና ኦሮሞ ሊገነጠሉ ትንሽ ነው የቀራቸው። ሶማሌ ክልል ከበፊቱ የተሻለ ለመገንጠል ተዘጋጅታለች። ልጆቻችን ብለን እንግባባ በሰላም እንጨርሰው ሰው ሂወት እደበፊቱ ሳይቀጠፍ።ኦሮሞና አማራ በታሪክ በፍፁም የማይገናኙ ሆድና ጀርባ ናቸው።አንዱን ሌላውን ካላጠፋ ወይም የማድረግ አቅሙ ባዶ አስቀርቶ የበላይ ካልሆነ ተስማምተው ተማምነው መኖር በጭራሽ አይታሰብም። የትግሬ አንደኛ ታሪካዊ ጠላት አማራ ነው። በሰላም መኖር በፍፁም አይችሉም። ኦሮሞ ሀ ብሎ ስልጣን በያዘ ማግስ ጭካኔ በተሞላበት በአስር ሺ የሚቆጠሩ ወደ ዘብጥያ ሲወረውራቸው ጥቂት የማይባሉትም በተኙበት በጭካኔ ገሏል።ያልሰለጠነ የኦሮሞ አካሄድ ገፋ ካለ ጋሞጎፋ እንደሚባለው በዚህ ከቀጠለ ገፋ ካለ 4 አመት ቢቆይ ነው።ወያኔ ወርቃማ ዘመኗ ቀቅላ በልታዋለች። ከሚልዮን አመታት በውኃላም ወደ ስልጣን ተመልሳ አትመጣም ስለዚህ ያላት ሁለተኛ አማራጭ የአናሳ አናሳ (minority)ሆና ጎንበስ ቀና እያለች እሺ እያለች መኖር ነው ይህ ደሞ በጭራሽ በትግራይ ህዝብ ተቀባይነት የለውም ምክንያቱም እንደዛ ቢሆን ለምን ወደ አንድ ሚልዮን የሚሆን ድሀ የትግራይ ገበሬ ልጆች አስጨርሳለች። ስለዚህ ብቸኛ አማራጭ ያለን መለያየት ነው።

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 2 місяці тому +2

    ሰው ቢገባው ሰለሞን ሹምዬ ያለው ነው ትክክል ዝም ብሎ ብሄር ብሄረሰብ እያሉ ያላዝኑብናል

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 2 місяці тому

    ድንቅ ሀሳብ ና ንግግር በጎበና ዳጬ የልጅ ልጅ ። ሹምዬ ሰአት መጨመር ነበረብክ ለሳቸው

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 2 місяці тому

    ❤❤❤እነዚህ ከክልል 3 የሆኑትን ለይቸ ማውጣት እችላለሁ ምክንያቱም ሁሌ እንድ እብድ ደጋግሞ የሚልውት ቃል አለች !! ህገመንግስት ይቀየር ህገ መንግስ ይሻሻል ወዘተ ይላሉ❤❤❤

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 2 місяці тому +1

    Gobena Dache's ! You are Great from Great people. God bless you

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 2 місяці тому

    ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይባርክህ አገላለፁ ደስ ይላል

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 місяці тому +1

    OK ብሔር እና ህዝብ የሚለው አገላለጽ እኮ ብዙሃንን ለመግለጽ ነው እና እርምት አድርጉ አማርኛ ቋንቋ አቃቢ የለውም ማለት ነው!??

  • @edeletube700
    @edeletube700 2 місяці тому +1

    የኢትዮጵያ ፓሊሲ የኢትዮጵያ ን ሕዝብ በመንግስት ባርነት ውስጥ የማቆያ ጥበብ ነው ።አሜሪካ ውሥጥ ግለሰብ መሬት መሽጥ መለወጥ ይቻላል ንግስት ህጎችን በማስፈጸም አንድ ሥንዝር አያሳልፍም።

  • @mame8874
    @mame8874 2 місяці тому +1

    በጣም ጥሩ የጎበና ልጅ እውነቱን ነው የተናገሩት
    የእኔ አያት በቾ(ተፍኪ) ነው የተወለዱት ሚኒሊክን ተከትለው ተዋግተዋል የአለማያን መሬት ያለሙት እሳቸው ናቸው ኦሮሞ ናቸው ግን ያስተዳድሩ የነበሩት አለማያን ነው የእኔን አባት ጨምሮ ልጆቻቸውን የወለዱት አለማያ ነው ታዲያ የእኔ አያት የኦሮሞ ነፍጠኛ ነበሩ ማለት ነው

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 2 місяці тому

    ኦሀድ ትክክል ብሏል!!!

  • @yoniafro4501
    @yoniafro4501 2 місяці тому

    💪💪💪

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 2 місяці тому

    ህዝብ ብሎ ጎሳብትሉ እውነት ይሆና ብሔር ብረሰብ ሲባል ተመልሶ ህዝቡን መለያየት ነው

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 2 місяці тому

    ጆሮ ጠፋ እንጅ እውነቱማ ይሄው ያደባባይ ሚስጥር ነው ።

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 2 місяці тому

    Some of the people participated in this debate they forgot that when weyane take power from Derge the first thing they done is. the three people who sit down in assab discussion about the future of the country and constitution are Meles zenawi shibiya issyas and from OLF lecho. Let's. No one from Amhara ,afar, Somali, debub or other part of the country. So why these oromo politicians want to push us these one side constitution. Keep the good one and change the bad one. What is wrong with that?

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 2 місяці тому +3

    ግን ምኒሊክ እንደ ኦሮሞ የጠቀመው አለ አዲስ አበባ ሌላ ቦታ ብትሆን ኖሮ የአዲስ አበባ ኦሮሞ ጭቃ እያቦካ ይኖር ነበር ዛሬ ቪ ኤይት የሚነዱት መሬት ሺጠው ነው ነገር ግን ባለስልጣን አሁንም እየዘረፉ ነው ምድረ ሌባ ሰው በላ ሁሉ ፈጣሪ ያንሳውና

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 2 місяці тому

    ኦሀድ ቤናሚ በሀሳቡ ፖርቲ ቢመሰርት ጥሩ ነው !!!

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 2 місяці тому

    ቡቴ የሚባለዉ ሠዉዬ እንዴት ቢመርዙት ነዉ እንደዚህ የሚናገረዉ እንደዚህ አይነቱ በበረኪናም አይፀዳም

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 2 місяці тому

    መሬት የመንሰጠው ለብሄር እጂ ለሰፋሪ አይደለም

  • @baqalesagni3505
    @baqalesagni3505 2 місяці тому

    Yaa gonderoch merat

  • @wegayehuassefa7371
    @wegayehuassefa7371 2 місяці тому

    ለካድሬ ነው።

  • @mulatwaalemu7071
    @mulatwaalemu7071 2 місяці тому

    ቡቴ ኦሮሞ ከየት ነው የመጣው?እውነት ፣ተናገር ፣ሙርዘኛ ፣፣ከማዳጋስካር አይደለ?

  • @FekaduZeleke-xc8ls
    @FekaduZeleke-xc8ls 2 місяці тому

    Enezi ligoch erhiopiwi Nachewe. ?

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Місяць тому

    Yihem ye Oromo tekerakari new ..

  • @berihunkahsegn
    @berihunkahsegn 2 місяці тому

    መቅሪከራችሁ።ጥሩ።ነበረ።ግን።እትዮጵያ።።የስው።ብቻ።እደረጋቹህት።በእለም።ላይ።እስደናቂ።እሳች።የነበሩበት።መ።ከኢት።ዮጵያ።ተስደው።የት።ቦታ።እዳሉ።የሚእወሳቸው።እድ።ቦለቲከኛ።እያወሳቸው።የለም።ወፉ።እሞራው።ተስዷል።በኢትዮጵያ።የነገስ።ጅብ።ብቻ።ነው።ያሳዝናል።።እመፀኞች።መሬት።እንዳሉ።ራሷ።መረቷ።ከነ።ሀጣቸው።እለ።ንስሀ።ይሞታሉ።ትውጣቸው።እለች።እያመልጡም

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 місяці тому +1

    እሽሺ መሬት የእኛ ሀገር ጥራዝ ነጠቆች እንደሚያቧልተዉ አይደለም መሬት የህዝብ ና የመንግሥት ሥልጣን ነው ብዙ ጊዜ ጥራዝ ነጠቆች የአሜሪካን አጠቃቀም ሲያነሱ እሰማለሁ ኦኬ እዚህ እነሱ የሚያደርጉት ዜጋ ከመንግሥት ነው የሚገዛው ለመቶ አመታት በተለይ የገጠርና ያልለማ መሬቶች የመንግሥት ሥልጣን ነው አለማለሁ አርሳለሁ ካልህ በጣም በቅናሽ የመሬት ኪራይ ይሰጣሉ ከዛ አመራረታቸዉ ይገመገምና ይቀጥላሉ የከተማ ቦታ ደግሞ ቤት ስቴገዛ ከትሽ ጓሮ ነው ይሄንን የከተማ ቦታ ቤቱ ሲሸጥ መሸጥ ይቻላል። በቃ ይሄው ነው ህጋቸው።።

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 Місяць тому

    ህገ መንግስት ተብየው ይህ ክልል የነዝህ ብሄርስቦች ነው ይላል: የቤኒሻንጉልን ህገ መንግስት ይመልከቱ:: ይህ ክልላችሁ ስላልሆነ ውጡልን ማለት የመጣው ክዚህ እውር ድንብር ሃሳብ በመነሳት ነው::
    የክልል ህገ መንግስቶች የተፃፉት በዘፈቅደ ነው የፌዴራሉን ህገ መንግስ ጭምር ይቃረናሉ:: ሁሉም ዘረኛ የፈለገውን ሃሳብ ነው የሞነጫጨረው::

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 місяці тому

    የቆየ ቪዲዮ ነው

  • @tatekabebemamo2498
    @tatekabebemamo2498 2 місяці тому

    I wonder what that one woman in the audience think about this show which is inherently patriarchal and ignorant of the reality in this country where nearly all subsistence work on land is done by women. There is a fundamental problem with conceptualizing the connection between land and politics in ways that dissociate the place of women in both and, as the comments of some participants show, reject the idea of identity.

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 місяці тому

    ስስት ነው አሁን ከየትኛውም ብህሬሰብ አማራ ነው በመሬት የሚጣሉት እየሄዱ እንደ አበደ ውሻ ከሁሉም ጋር የሚላከፉት እነሱ ናቸው አንድ እንሁን ይላሉ ግን ደግሞ ይኸ የዝኛ ነው እያሉ ይወራል አደብ መያዝ አለባቸው. ከሀ እስከ ፐ ጭቖናውም ወረራውም የአማራ ኢሊቶች ናቸው ህገ መንግሥቱ. ድሮ የሚያደርጉትን ጭቆና ስለ አስጣላቸው በምንም ሊወዱት አይችልም ግን ህልም ብሄር ብሄረ ሰቦች ግን ተጠቅሞበታል እየተጠቀመበት ነው ለወደፊትም ለኢትዮጵያ የሚሆን ህገ መንግሥት ይኸ ነው ተመልሶ እንደ ድሮ ሊሆን አይችልም ።

  • @bereshitbaraelohim9471
    @bereshitbaraelohim9471 2 місяці тому

    Most of the discussion is based on ignorance. These views will never bring peace

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 місяці тому

    የኦሮሚያ ክልል ባለቤት የኦሮሞ ሕዝብ ነው ተብሎ በክልሉ ሕገ መንግሥት ተደንግጎ በተግባር እየተፈጸመ ስለመኾኑ እንኳ አንዳንድ ተወያዮች አለማወቃቸው ወይም እያወቁ እንደማያውቂት ሁነው ሌላ ሌላ ሃሳብ ማውራታቸው አሳዛኝ ነው። ሌላው ቀርቶ የፌደራሉ እና የክልሎች ሕገመንግሥት የማይመጋገብ በሆነበት አገር የዜጎች መብቶች ይከበራሉ ተብሎ አይታሰብም። እንደ ዕውነቱ የፌደራሉ ሕገ መንግሥት ሁነኛ ሥሪቱ የኢትዮጵያ ሕዝብን የረዥም ዘመናት አብሮነት በጣጥሶ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ነው። ይኼ አሁን ድረስ ግልጥ ያልኾነለት ኢትዮጵያዊ ካለ እጅጉ አሳዛኝ ነው።

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 2 місяці тому +1

    kkkkk ሁለተኛዉ ሠዉ ተናጋሪዉ በዴ ይሁን ገዴ ለስብሠባዉ አይመጥንም ምክንያቱም ልጅ ሆኖ በጡጦ እንዳደገ አሁንም ያዉ ነዉ አማራ ሀገር ሔዶ የተፈናቀለ የለም

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 2 місяці тому +1

    Gerba in shewa is amhara forced to speak Oromifa by gada Balaban. Dergue liberated them tenancy. They are Christians before the advent of oromo occupation of shewa.90 % of oromifa speakers are either Christians or Muslims before the wakefanna speakers into the region. So, the indeginious people must be liberated from orommumma. The last 60 or so years were to convert by Welega into oromo by creating narratives of " gobena"

  • @Only-true-
    @Only-true- 2 місяці тому

    መሬት የሁሉም ነው ካላችሁ ታዲያ ለምን ስለ ወልቃይት ስለ ራያ ትዋጋላችሁ ??? ነው የኔ መሬት የኔ ብቻ ነው ያንተ ግን የሁላችንም ነው በሚለው ላይ ናችሁ ??

  • @TesfayeGelan-os5kd
    @TesfayeGelan-os5kd 2 місяці тому

    እረ መግቢያ መውጫ አተናል። በማህበር ተደራጅተን ለመኖሪያ ቤት መስሪያ 1997 ተሰቶን ግንባታ ጀምረን በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ ጀርሶ ቆሟል። እንደገና ለመስራት ብንፈልግ ፍቃድ ተከለከልን። ከ 2011 ጀምሮ ኦዲት ላይ ነዉ ተብሎ እስከዛሬ ውሳኔ አልተሰጠም። ገንዘብ ያለው ጉቦ እየከፈለ እየሰራ የጨረሰ አለ። ለአቤቱታ ክ/ከተማ ብንመላለስም ከነሱ አቅም በላይ እንደሆነና ጉዳዩን ከንቲባ ጸ/ቤት ሄዳችሁ ጠይቁ አሉን። ከንቲባ ጸ/ቤት ብንመላለስም የሚያናግረን አጣን። ኧረ በፈጣሪ ለማን አቤት እንበል?

  • @user-ff3tx7gf7u
    @user-ff3tx7gf7u 2 місяці тому

    ሠውዬው ተኝቶ እያለ እግሩን ጅብ እየበላው ተበላህ እኮ ሲባል አሉ ዝበሉት እግሬን ነው ብሏል ይባላል በንቴን የበላ

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 2 місяці тому

    kkkkkk አንዳንድ ሠዎች ይሔ መንግስት እንዲቀጥል ነዉ የሚሠጡት ሀሣብ በጭራሽ በጭራሽ ይሔ መንግስት የተሠጠዉን እድል ባለመጠቀሙ ለፍርድ ነዉ መቅረብ ያለበት ከልማቱ እጅግ የከፋ ዉድቀት ነዉ ያመጣዉ ላገራችን ደግሞም ከጥፋቱም አይታረምም

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375 2 місяці тому

    ወደዉ ጨጠዉ ነዉ እኮ የወጡት። ዉሸታሞች ለመዝረፍ ስትፈልግ በቦች

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 місяці тому +1

    የዉሸት ሀገር በየስቴቱ ጠ ሚንስትሩ እየሄደ የሚያደረገው ንግግር ሁሉ ፍጹም ይጣረሳል እናንተ አሁን ከምትሉት የብሔር ፖለቲካ ዉጥረት ዉስጥ የሚያስገባ ነው እርስ በእርሱ እንዲፈራራና እንዲጠራጠሩ ለማድረግ እየሰራ ነው።

  • @Only-true-
    @Only-true- 2 місяці тому

    መሬት የሁሉም ነው ካላችሁ ታዲያ ለምን ስለ ወልቃይት ስለ ራያ ትዋጋላችሁ ??? ነው የኔ መሬት የኔ ብቻ ነው ያንተ ግን የሁላችንም ነው በሚለው ላይ ናችሁ ??

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 2 місяці тому

      መጀመሪያ እዲስ አበባ የግል ነበረች? መልስ ፈልጋለሁ

    • @Only-true-
      @Only-true- 2 місяці тому

      በጣም ስትቆይ አዲስ አበባ የ እራስሽ መሰለሽ አደል ?? መጤ መሆንሽን የ እራስሽ አያት ቅድም አያት ሀገር እንዳለሽ አትርሽ። መኖር የከለከለሽ የለም ግን መሬት የሸጠልሽ ገበሬው የአዲስ አበባ ባለቤት እሱ ነው።

  • @Only-true-
    @Only-true- 2 місяці тому +1

    መሬት የሁሉም ነው ካላችሁ ታዲያ ለምን ስለ ወልቃይት ስለ ራያ ትዋጋላችሁ ??? ነው የኔ መሬት የኔ ብቻ ነው ያንተ ግን የሁላችንም ነው በሚለው ላይ ናችሁ ??

  • @Only-true-
    @Only-true- 2 місяці тому

    መሬት የሁሉም ነው ካላችሁ ታዲያ ለምን ስለ ወልቃይት ስለ ራያ ትዋጋላችሁ ??? ነው የኔ መሬት የኔ ብቻ ነው ያንተ ግን የሁላችንም ነው በሚለው ላይ ናችሁ ??