Ethiopia | ዲያቤቲክ ፣ ዲያቤቲክስ ቦርደር ላይ ፣ ክብደት ለመቀነስ የሚፈልጉ | እነዚህን ፍራፍሬዎች ጨርሰው ከአፎ ያርቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ዲያቤቲክ ፣ ዲያቤቲክስ ቦርደር ላይ ፣ ክብደት ለመቀነስ የሚፈልጉ | እነዚህን ፍራፍሬዎች ጨርሰው ከአፎ ያርቁ
    if you want to buy the product follow the link
    10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ")
    www.ethiomedic...
    Discount Code:
    Tena10
    It has a 10% discount
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this UA-cam channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this UA-cam channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease

КОМЕНТАРІ • 194

  • @yenetena
    @yenetena  4 місяці тому +11

    if you want to buy the product follow the link
    10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ")
    www.ethiomedicine.com/
    Discount Code:
    Tena10
    It has a 10% discount

    • @HikaMoga
      @HikaMoga 4 місяці тому +1

      ኤሬ ግራ አታጋቡን የትኛውን አምነን አንቀበል አንዱ ዶክተር ጠቃምነቱን ሌላው ጎጅነቱን ተምታታብን እኮ እስቲ መጀመሪያ ተስማሙ

    • @Fiori720
      @Fiori720 4 місяці тому +1

      እናመሰግናለን ዶ ር ዳንኤል . ለልጆችስ ምን ትለናለህ?

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 4 місяці тому

      አባብ ይባላል ዶክተር

    • @ፈፊቲዩብ
      @ፈፊቲዩብ 4 місяці тому +1

      ሰለም ዶክተር እንዴት ነክ ? እባክህን እስኪ ስለ ሉፑስ በሽታ ቭድዮ ስራ ተመርምሬ የሉፑስ በሽታ ተማሚ ነሽ አሉኝ አሁን ምን መድረግ እንደለብኝ ግራ ገብቶኛል ጫንቆኛልም በዘ ለይ ስደት ለይ ነኝ የለሁት የሰው ቤት ነው

    • @selahatabdela9949
      @selahatabdela9949 4 місяці тому

      ሰላም ዶክተር እስኪ ስለ ጡት ካንሰር ምን መመገብ እዳለብኝ አንድ ቭዲዩ ስራ አንድ ጎደኘየ ሰርጀሪ አድርጋ ነበር ምንድነው መመገብ የሌለባት በስደትና በሰው ቤት ናት

  • @kedraendalkatchew6316
    @kedraendalkatchew6316 4 місяці тому +2

    ዶክተር ዳንሔል ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያንተትውልድ በል በየሱስ ስም የተባረከ ይሁን እኔ ጉበትሽ ላይ ቅባት አለ ተብያለው ግን እዚህ የምኖርበት እግር ጀርመን ስህን ምርት ስምጥ በጣም የምበላው ወተር ሚሎነ ነው ማለትም በአማሪኛ ሰሙ ሀባብ ይባላል አሁን አትብሉ ያልካችው ፉራ ፍርድ ሁሉ በጣም እምወዳቸው እናም በጣም የምበላችው ነበሩ ከአሁና። ሳአት ጅምር አቆምኩኝ እናም በጣም ነው እኔ እንተና ቤተስቦችን ጌታ ስለስጠኝ ሁልክጊዜ ስለናንተ ጌታን የማመሰግነው ተባረኩ አንተስታስተምረን የጎደለውን ንግድ ሆና የምትረዳ ያቺ ውብ ባለቤት እናም እነዚያ ቆንጆ ልጆች ጌታ ይባርክህ ዘመናችሁ ይለምልም አሜን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን ቅን ❤️ ልብ ለሰጠልን ሁሉ ዶክ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ አመሰግናለሁ ❤🎉

  • @lominatmekuria6865
    @lominatmekuria6865 4 місяці тому +3

    ሁሉን የሚቾልአምላክ አንተንም መላ ቤተሰብህንም አብዝቶ ይባርካችሁ !!! የጥበብና የእውቀት ምንጭ የሆነው ጌታ ስሙ ይቀደስ !!!

  • @hayathayat-go5ss
    @hayathayat-go5ss 4 місяці тому +4

    ሰላም ዶክተር እንኩዋን ደህና መጣህልን እንዳንተ አይነቱን ቀና ለሰው አሳቢ ያብዛልን እናመሰግናለን ❤

  • @hermelamengesha1377
    @hermelamengesha1377 4 місяці тому +4

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር
    ጥሩዋቹን ፍርፍሬዋች ደግሞ ይሚጠቅሙንን ንገረን

    • @shewayelulu5640
      @shewayelulu5640 4 місяці тому

      እንዴ ነግሮናል እኮ፣ እንደገና አዳምጡት

  • @getishgirma3847
    @getishgirma3847 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Zewditu-n4m
    @Zewditu-n4m 4 місяці тому +5

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ዮሐንስ! ፓፓያስ ?

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 місяці тому +1

    More Blessings DR.DANIEL

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 4 місяці тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 Місяць тому

    Thank you so much blessings

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር 🎉

  • @filimonbeyeneasmelash2460
    @filimonbeyeneasmelash2460 4 місяці тому +1

    ሰላም የኔ ጥና እናመሰግናለን

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 2 місяці тому

    Thank you!

  • @karyhasan215
    @karyhasan215 4 місяці тому +1

    Thank you Dr Daniel for sharing and your time

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 4 місяці тому +6

    1.Watermelon
    2.Pineapple
    3.Mango
    4. Banana
    5.Grapes
    6.Dried fruits

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 4 місяці тому +1

    አመሠግናለሁ ዶክተር

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @AbigailWilson-w1o
    @AbigailWilson-w1o 4 місяці тому +1

    Thank you Dr, for sharing this amazing health info. God bless you 😍

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Місяць тому

    Thank you

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 4 місяці тому

    thank you dr dani እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @ef6079
    @ef6079 2 місяці тому

    Proud of you 👏🏾

  • @tsegainsheabiye3318
    @tsegainsheabiye3318 4 місяці тому +1

    Thank you so much much may God blessyou

  • @ruthtesfai682
    @ruthtesfai682 3 місяці тому

    Thank you Dr.
    what about dried cranberries

  • @meronbedada8924
    @meronbedada8924 4 місяці тому +3

    በጣም የሚጠቅም ነዉ የነገርከን ደክተር የሚፈልገዉ ነዉ

  • @rahelyitna9452
    @rahelyitna9452 4 місяці тому +1

    Hi Dr, how about Apple?

  • @azebgiday
    @azebgiday 4 місяці тому

    God bless you and yourlfamily my brother 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ጓልአክሱምሜሪአክሱም
    @ጓልአክሱምሜሪአክሱም 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @EvanFeleke
    @EvanFeleke Місяць тому

    Tebark

  • @Hagere214
    @Hagere214 4 місяці тому +1

    ግራ: የገባ: ነገር: ሆነ: የጤና: ነገር: አመሰግናለዉ

  • @hawa7349
    @hawa7349 4 місяці тому

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @seniduabebe7000
    @seniduabebe7000 4 місяці тому

    Thank you so much for this very informative video. Q. Did you say a glass of wine is bad for diabetes?

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 4 місяці тому +1

    ስላም ዶክተር እንደምን አለህ ብርቱካንና መንደሪን መጠቀም ይቻላል ወይ?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 місяці тому

    Thank you so much Doctor. God bless you.

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 місяці тому

    Thank you dr.Daniel for all you are doing 👍 God bless you🙏 .

  • @tigestgebremedhin7540
    @tigestgebremedhin7540 4 місяці тому

    Thank you so much Doctor 🙏🙏

  • @MEKONNEN-q8w
    @MEKONNEN-q8w 4 місяці тому +1

    Grip frute የማይስማማው ከምን መድለኒት ገር ነው

  • @melakumolla
    @melakumolla 4 місяці тому +1

    Thank you Dr Dani

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 4 місяці тому

    Thank you for your wonderful information

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ

  • @meazazewold5757
    @meazazewold5757 4 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 4 місяці тому

    Thank you so much Dr.Daniel

  • @edenhaile2460
    @edenhaile2460 4 місяці тому

    ዕናመሰግናለን

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 4 місяці тому

    Thank you so much for your time Doctor. You work hard, I appreciate it

  • @solomonatsebha5990
    @solomonatsebha5990 4 місяці тому +1

    Thanks doc

  • @hakibrhan
    @hakibrhan 3 місяці тому

    Betam gobez,,,, ewnetm tru quality channel 👏👏👏👏👏!

  • @AliAhmed-pf7ot
    @AliAhmed-pf7ot 4 місяці тому

    Thanks for these key information. You are helpful in all your videos.
    Keep the good job.

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 4 місяці тому

    Thanks Dr really great information bless you More 🙏 like always!!!

  • @sabamillion453
    @sabamillion453 4 місяці тому +1

    What about orange dr?

  • @AlmazDebesay-l1o
    @AlmazDebesay-l1o 4 місяці тому

    Thank you,God bless you.

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 Місяць тому

    Dr thanks
    Metformin/1000 G ewosdalewo Graap fruit teru newo?

  • @zennygebremariam1359
    @zennygebremariam1359 4 місяці тому

    Wow , Doktor thank you thank you thank you thank you very much wow again.And again I don’t have question 👍👍👍👍absolutely very very nice explain.❤❤❤

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 4 місяці тому

    God bless you 🙏

  • @hadasdesta8972
    @hadasdesta8972 4 місяці тому

    Where do I find Trngo? I haven't found it in over fifty years. Thank you, Dr. Daniel.

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 4 місяці тому

    You are simply the best . 🙏❤

  • @yoditteshome6033
    @yoditteshome6033 4 місяці тому

    Thank you doctor ❤❤❤

  • @abiyuahmed1532
    @abiyuahmed1532 4 місяці тому

    DR THANKS SO MUCH,1Q HOW ABOUT APPLE?

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 4 місяці тому

    Hi Dr Daniel. I am in border diabetics and am taking blood thinner. So what should I eat and drink?

  • @zemmasahle4067
    @zemmasahle4067 4 місяці тому

    Thank you, Dr for the key information you give it to us. I really appreciate it. I don’t have any idea about watermelon? I mix it up with ginger. I make juice all the time. I learn a lot today. Thank you again. May God bless you.

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 4 місяці тому

    ሜትፎርሚን እወስዳለሁ ግን ግሪብ ፍሩት ጥሩ ነው ብጠቀም

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሚገርመው ቢኖር ከሀባብ ውጪ ሌሎቹ ፍራፍሬዎች በሙሉ ከቤቴ እንዲጠፉ የማልፈልግና የምወዳቸው ናቸው በእርግጥ ከጤንነት በላይ ምንም ነገር የለም እንጂ ከባድ ነው

    • @mhl671
      @mhl671 4 місяці тому

      same here.

  • @jesusislovesme.7307
    @jesusislovesme.7307 4 місяці тому

    Gkd bless you doc !

  • @solomongizaw9355
    @solomongizaw9355 4 місяці тому

    What about Mong Fruit sugar. Is it a good substitute for regular table sugar sweetener ??

  • @misrakdejene6687
    @misrakdejene6687 4 місяці тому +3

    ሰላም ዶ/ር የጉበት ፋት ለማጥፋት ምን ማድረግ አለብኝ?እባክህ እርዳኝ።

    • @IngedayehuTessema
      @IngedayehuTessema 4 місяці тому

      12:47

    • @IngedayehuTessema
      @IngedayehuTessema 4 місяці тому

      Hi

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 4 місяці тому +4

      Intermediate fasting.
      Keep fasting
      Do exercise
      Sleep well
      Eat more salad
      Eat grass feed meat and fatty wild fish, especially salmon. If you can afford it.
      Get a good amount of nature vitamin D from the sun.
      Stay away from alcohol and smoking.
      Drink at least 6 to 8 glasses of water. Make sure to put some lemon .❤
      I am telling you, if you do all those, not only your fat more of your problem will evaporat.
      Warning ⚠️
      Before your start, what I said, ask your health care provider.
      😂😂
      I just go to UA-cam school, and I am not a doctor.
      I teach myself not to take any medicine. And stay healthy.
      Empower yourself. ❤

  • @danieladdisu5341
    @danieladdisu5341 4 місяці тому

    Make video on caynne peper

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 4 місяці тому

    Docter dniy enmsgnlen slmkrh berta❤

  • @alemualehegn2620
    @alemualehegn2620 4 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር አመሰግናለሁ ስለምታቀርባቸው ጠቃሚ የጤና ቪዲዮውች
    እስኪ ሃይ ብለድ ፕሬሸርና ኮልስትሮል ያለብት ደግሞ መመገብ የለለበትን የፍራፍሬ አይነቶች ስራልን
    አመሰግናለሁ

  • @letinaweld7653
    @letinaweld7653 4 місяці тому

    Thanks

  • @zeetube4857
    @zeetube4857 4 місяці тому

    የኔ ደም ብዛት መድሃኒት wesidalehu(Hydrochloroth )grapefrut መጠቀም አቺላለሁ?

  • @MegaEmebet
    @MegaEmebet 4 місяці тому

    Thank you brother. But Nr 5 you mean Grape fruit or wine fruit?
    Grape is a citrus

    • @yenetena
      @yenetena  4 місяці тому

      Yes , that is the bad one , I call it a Sugar ball

  • @zeetube4857
    @zeetube4857 4 місяці тому

    ሀብሃብ (water melon )ለጠናችን ስለምታሰተምረን በጣም አመሰግናለሁ.

  • @Meaza_570
    @Meaza_570 4 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን እባክህን ስለ ክስተት ኦይል ስራልን ለብዙ ነገር ሰዎች በተለይ ለሴቶች ጥሩ ነው እየተባለ ነው ምን ትመክረናለህ?

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 4 місяці тому +1

    Water melon Habab 🍉 yebalal

  • @ኪያኤኪያኤ
    @ኪያኤኪያኤ 4 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር አዲስ ነኝ ለቤቶ

  • @pic8927
    @pic8927 4 місяці тому

    ሠላም ዶክተር ሥለብለድ ታይፕ አመጋገብ ብትነግረን

  • @sewnetenyew3622
    @sewnetenyew3622 2 місяці тому

    Watermelon (ሐብሐብ / ከርቡሽ)

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 4 місяці тому

    How about Apple ?

  • @meskeremtadesse6667
    @meskeremtadesse6667 5 днів тому

    ሙዝም ለደም ግፌት ይቀንሳል አይደለም እንዴ? ካልሽየም ነው ይባላል

  • @عبدهمصطفى-خ6و
    @عبدهمصطفى-خ6و 4 місяці тому

    ጣፋጪ ያልሆትን ሥማቸዉን በአማርኛ ንገረን

  • @mhl671
    @mhl671 4 місяці тому

    Doc. how about Papaya?

  • @lemlemtefera1913
    @lemlemtefera1913 4 місяці тому +1

    ዶ/ር እንኳን ደህና መጣህ አይገርምህም ኪሎዬ በጣም ጨምሯል ከቤቴ ዉስጥ ማጣት የማልፈልገው ፍራፍሬ ቢኖር 1- 5 ያሉት ናቸው እ/ር ይባርክህ አቆማለሁ

  • @mihrettewelde708
    @mihrettewelde708 2 місяці тому

    🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 3 місяці тому

    Yene sekwar meten betam.tolo.tolo metenu yeqeyayeral control madereg kebad new ufff dekemegn

  • @shineAllTime
    @shineAllTime 4 місяці тому

    Best fruits to loose weight and for diabetic or pre diabetic : all berries, cherries, cantaloupe and grape fruit

  • @abdulmalikosman2266
    @abdulmalikosman2266 4 місяці тому

    What about papaya? Pls let me know i almost eat every day

  • @Alemye777
    @Alemye777 3 місяці тому

    ቴምርስ መጥፎ ነው?

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 4 місяці тому

    እናመሠግናለን 6ኛው ምንድን ነው አልገባኝም

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    እናመሠግናለን ዶክተር ፈጣሪ ያኽብርልን❤❤❤
    ዶክተር የፀጉር ሌዘር እንዴት መጠቐም እንዳለብን ለቆዳችን ጥቅሙ እና ጉድአቱ ቪድዮ ስራልን ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን አመሠግናለው❤

  • @romankedane8543
    @romankedane8543 Місяць тому

    🙏🙏🙏

  • @gashawmollafenta6326
    @gashawmollafenta6326 4 місяці тому

    ስለእንጀራ ያስተማርከው አልፎኛል እና ብትደግምልን

  • @helenabraham8
    @helenabraham8 2 місяці тому +1

    Docterye zare be watermelon be ayne meyahebegn 😔

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 місяці тому

    Kerbush is watermellon

  • @shineAllTime
    @shineAllTime 4 місяці тому

    By the way he didn’t say anything about Apple fruit.?? Please comment on 🍏 ‼️‼️‼️thank u 🙏🏽🌹🙏🏽

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 4 місяці тому

    ሀባሀብ ይባላል

  • @destatasew671
    @destatasew671 4 місяці тому

    ሃባብ /water milon

  • @wakumatadesse7754
    @wakumatadesse7754 4 місяці тому

    What about papaya!

  • @dershayyohannes4313
    @dershayyohannes4313 4 місяці тому

    Gracias hermano!!

  • @hanageremew1994
    @hanageremew1994 4 місяці тому

    Hi doc thank You for ur info. i was pre dm ከዛ ክብደት አመጋገብ አስተካከኩ ከዛ vit d deficiency አጋጠመኝ ምን ይሻለኛል

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 4 місяці тому +1

    ሀፕሀፕ ነው የመጀመሪያው