እናታቸውን ባገባው ደብተራ እየተሰቃዩ ያሉ ልጆች አሳዛኝ ታሪክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • እናታቸውን ባገባው ደብተራ እየተሰቃዩ ያሉ ልጆች አሳዛኝ ታሪክ

КОМЕНТАРІ • 55

  • @constructiontube8943
    @constructiontube8943 7 днів тому +17

    እግዚአብሄር ይመስገን የመምህር ግርማ ፍሬዎች እየበዙ ነው እኔ ባልድንም የሰውን መዳን መስማት እራሱ እንዴት ደስ ይላል።

  • @HailuMekonene
    @HailuMekonene 7 днів тому +9

    የሴይጣን ደቀመዝሙሮች በየሰፈሩ በየ መንደር ውስጥ በዝተዋል አአ የሟርት ከተማ ሆናለች እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @elfe1212
    @elfe1212 7 днів тому +4

    ወደ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ብትሄድ ሰላም ታገኛለች ድንግል ማርያም ትድረስላት

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 7 днів тому +4

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድማችን።. ቆሎ ትምህርት ቤት ቤተክርስትያናች እያሰደበና እየጎዳ ስለሆነ ስለሱ ብታጠና ጥሩ ነው

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 7 днів тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🎉በርታእግዚያብሔር ያበርታህ አሜን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 7 днів тому +2

    አቤት የሰው ልጅ ክፋት እግዚአብሔር እንደየስራችን ይከፈለናል

  • @HabeshaKidust
    @HabeshaKidust 7 днів тому +6

    መተትን ከምንጩ ማድርቅ ያስፈልጋልሲኖዶስ ዝምታውን መስበር አለበት በዚህ ጉዳይ
    ማን ነው የሚያስተምራቸው በዚህ ጉዳይ ላይ በደንብ ጥናት ያስፈልጋል

    • @AynalemTayuTayu
      @AynalemTayuTayu 6 днів тому

      issu binor lemn enisekayaln

    • @HabeshaKidust
      @HabeshaKidust 6 днів тому

      @@AynalemTayuTayu ዝምታውን መስበረ ያስፈልጋል

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 7 днів тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @genetyibas1067
    @genetyibas1067 6 днів тому

    ወርቃፈራው፣እንደኝሕ፣አይነት፣ደቡተራን፣በጥይት፣ደቡድቦ፣መግደል፣ነው፣የስንቱን፣ሕይወት፣ነው፣ያበላሹት፣አንተ፣ግንጡሩትምሕርት፣ነው፣የምታስተምረው፣በርታ

  • @Crstina246
    @Crstina246 7 днів тому +2

    ሊንኩን ብታስቀምጠው ጥሩ ነው የሁለተኛውን ቻናልህን?

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 7 днів тому +3

    ከ ኤርትራ ኢትዮጵያ ሱዳን ደፍተራ የሚባሉ ሰይጣን ጠሪ የእግዚአብሔር እሳት ወርዳ የእጃቸው ስራ ትብላ 🙏🏿በእየሱስም ስንት ሰይጣን በየቤቱ በደፍተራ ተስቦ ታሰረዋል በጤና ሰላም ረዴኤት የስራ ተነሳሽነት 🤔

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 7 днів тому

    Thank you

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 7 днів тому +3

    ደሞኮ ቤተክርስቲያን ያሉ አባቶች ይሄን የሚሰሩ መተት የለም ይላሉ

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 7 днів тому +1

    ሰላም ወርቅዬ እንኳን አደረሰህ አደረሰን በጣም የሚገርም ታሪክ ደግሞ የብዙ ሰዎችን ህይወት እየበጠበጠ ያለየዘመናችን መንፈስ የቤተክርስትያን የጀርባ ቅማል ደብተራ መድሀንያለም ይገስፅህ እየመሰቃቀለያለዉ እየተበተቡ ያለዉ ትብታብና ድግምት ሳያፍሩ ጥበብ ማለታቸዉ ይገርማል ጠባቦች ናቸዉ ለሰሯት ለያንዳንዷ ድግምትም መተትም የጃቸዉን ማግኘታቸወ አይቀርም ሰዉ የዘራዉን ያንኑ ያጭዳል በቆፈረዉ ጉድጓድ ኦራሱ ይገባል እንዲህ የቤተሰብን ህይወት አመሳቅሎ በሰላም መኖር ይናፍቃችዃል እግዚያብሔር በቁጣ የተነሳእለት ማነዉ የሚችለዉ ምድርና ሰማይን በቃሉ የፈጠረአምላክ እኮነዉ በደቂቃ እሳትን ከሰማይ አዉርዶ ምድርን ሊያጠፋ የሚችል ንጉስ እኮነዉ እግዚያብሔር ትእግስቱ ሲበዛ የሌለመሰላቹ ተጠንቀቁ ድግምተኛች መተተኞች ስራችሁ ይነቀል ሴራችሁ ያፍረስ አለምን የፈጠሩ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፍረዱባችሁ ወርቅዬ እኔም እናትና አባቴን በሞት የተነጠኩት በደብተራና በመተተኞች ነዉ ብዙ ሰዉቁስልአለበት እግዚያብሔር ዋጋቸዉን ይስጣቸዉ መልካምአዲስአመት ይሁንላቺ🌼🌼🌼🏵🏵🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Embete-
    @Embete- 7 днів тому

    ኡ ኡ ኡ ኡ በስላሴ ስም ማርያምዬ ድረሽልኝ እናቴ 😢

  • @HiwotYazew
    @HiwotYazew 19 годин тому

    አህቴ አብዝተሸ ጸለየ ሰገጂ ፀበል ተፀበይ ደብተራው አነቺላይ አብር አንከርት መንፈሰ ልኮበሻል

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 7 днів тому +3

    ይህ የመተት ሥራ የማሰሩ ግለሰቦች ትምህርቱን የሚያገኙት ከየት ነዉ? እንደሚወራዉ ይህ ትምህርት በቤት ክርስቲያን ይሰጣል? ለምን አላማ? የቤተክርስታያንዋ ስም በዚህ ምክኒያት ያለአግባብ እየተነሳ ስለሆነ መፍትሄው ምንድኑዉ ? ይህ የመተት ሥራ በአሁኑ ወቅት እጅግ እየከፋ ስለመጣ አደጋዉ በዝትዋል። ችግሩን ከሥሩ ለሙፍታትስ ምን መደረግ አለበት?

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 7 днів тому

      ብዙው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ጥበብ እያሉ በመንፈስ የተወረሰ ናቸው

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 7 днів тому

    😢😢😢እኔስ ምን ልሁን በስደት ላይ😢😢😢

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 7 днів тому

    ወርቅዬ👉❤❤❤

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 2 дні тому

    🙏🙏🙏

  • @tigistfantahun5127
    @tigistfantahun5127 7 днів тому

    Chanal link asekmtln besearch aygnme

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 5 днів тому

    እንኳን አደርስን

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael 7 днів тому +3

    Tekekl enden ymnrgew tefenek

  • @abrahamsisay7337
    @abrahamsisay7337 6 днів тому

    እውነት ነው። ሁሉም ቤት ይቁጠረው ታድያ የዝህ ሁሉ ነብሳት ተጠያቅው ማን ነው???እነኝ ሰዎች መነሻቸው ከየት ነው? ቤቴክርስትያንስ ዝምታዋ እስከ መቼ ነው??? እንደት የሰይጣን ስራ የስላሴ ልጅነት ባገኘነው ላይ ስልጣንስ አገኘ?? ለምንስ አባቶች አይመረመሩም ለምንስ ምእመን አይጠበቃም??? እኮ ለምን አሁንም ለምን???

  • @Siniknesh-fm1hh
    @Siniknesh-fm1hh 7 днів тому

    ልጄ ትኮኮልነሕ እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @FikerteAlemayehu-t5y
    @FikerteAlemayehu-t5y 7 днів тому

    በምን መልኩ አንድ ታሪክ ልነግርህ የምችለው??

  • @addis_podcast
    @addis_podcast 7 днів тому

    ewunet new wondime man yalteneka ale bileh new!

  • @eyasushiferaw8162
    @eyasushiferaw8162 7 днів тому

    Awo Bendezeh Ayneti sewu Yetesemaran sewu Be Moti Meketati Alebet

  • @ethiodude9886
    @ethiodude9886 7 днів тому

    ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ይመጣል እያሉ ወጣቱን የሚያስፈጁት ደብተራዎች እኮ ናቸው ንቁ!

  • @fanosfanos1771
    @fanosfanos1771 7 днів тому

    Ene tarik aln esh

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 7 днів тому

    እነዚህ ደብተራዎች እንዴት ነው የሚታወቁት መለየት አይቻልም ወይ?? እነዚህ ሰዎች የቤተክርስቲያን አገልጋዬች ናቸው ማለት ነው?? ከሆነስ በጥርጣሪ ወይም በጥቆማ አይታወቁም። ከታወቁስ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳይገቡ ወይም የአገልግሎት ስራ እንዳይሰሩ መቶ ድሠግ አይቻልም። እረ ሯፈጣሪ እነዚህን የዳቢሎስ ውላጆች ከመቅደስ አውጡልን በየቤተሰቡ ሰላም ጠፋ አኮ!💔💔😡😡💔💔💔

  • @medelese
    @medelese 7 днів тому +12

    ምን አገራችን ከሑከት ከጦርነት ተላቃ ሠላም እንድትሖን ከተፈለገ የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ማጥፋት ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ ነው የተጠራቀመው አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

    • @elsateklay5454
      @elsateklay5454 7 днів тому

      ሀቅ ነው😢😢😢😢

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 7 днів тому

      ጠንቋዮች ባለዛሮችን ይጥፉ ከተባለ በሙሉ በሚባል የኢትዮጵያ ህዝብ ይጠፋል ማለት ነው የሰሜኑ ይህን ሲሰራ ምስራቅ ምእራብ ደቡብ በዘር መንፈስ ያምናል ሁሉ ልታጠፋ ነው?

    • @Abc-mf8xj
      @Abc-mf8xj 7 днів тому

      @melesede አንተ ደደብ መናፍቅ ልታውቅ የሚገባ ነገር የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት ውስጥ አደለም ጠንቋይ የሚፈሉፈለው እነ እዚህ ትምህት ቤቶች የቤተክርስቲያኗ ነው ትምህርቱም ንፁህ ትምህርት ነው የሚሰጠው ጥንቆላ የሚማሩበት በእርሳቸው ፍላጎት ሌላ ቦታ ሄደ የሰለሞን ጥበብ እያሉ የሚማሩን እንጂ አንተ ምትልበት ቦታ ይህ ትምህርት አይሰጥም መጀመርያ ይሄ እወቅ

    • @tigistfantahun5127
      @tigistfantahun5127 7 днів тому

      Bedenbe terda mejemeriya deblalko asteyayet kemestet temertna yeseytan sera leyy

    • @ps1al3m63
      @ps1al3m63 6 днів тому

      ማቴዎስ 13 ÷ 27-30
      ጠላት ይሄንን አደረግ

  • @fanosfanos1771
    @fanosfanos1771 7 днів тому

    Awnet new 😮😮😮

  • @DhdhhdDhdh-t3n
    @DhdhhdDhdh-t3n 7 днів тому

    Enante zim balchu aqurbu yeteyazana Bazi guday yeteteqa sew new yamiyawuqew bertaln ewunet New yabzuwoch bet chigir new

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 7 днів тому

    የሰለሙን ምናምን የሚባል ትምህርት ምን ይሰራል ሲጀመር በዚህ ላይ ጫካ እና ሸሎቆ ተራራ ጫፍ ወጥተው ነው የሚማሩት 🤔መፅሐፍ ቁድስ እኮ እንዲህ ነው የሚለው ::---እኔ ብሄድ ይሻላችሀል አፅናኝ ወደ እናንተ ይመጣል እሱ ወደ እዉነት ሁሉ ይመራችሀል እንዲሁም ::---/እንዴት ቃሉ እንደምተረዱ እና እንደምትፀልዩ መንፈስ ቁድስ ይመራችሀል (ያስተምራችሀል ተብሎ የተፃፈው እና ሌላ ትምህርት ምን ይሰራል ??.. ሰይጣን ስራ ለመስራት ነው ከቃሉ እና ከእግዚአብሔር መንፈስ ውጭ ሰዎች የሚሄዱት 🤔እሳት ይብላው የደፍተራ ጥበብ ሰይጣናዊ ጥበብ በእየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 4 дні тому

    አይ. አንተ እኔ. አንተን የሀገራችንን ወጣት. ከሰዶም. ሴቶችን ከመደፈር ታወጣለኸ ብዬ ሳስብ የደብተራ. ስራ. እሱንማ. የሚያስተምሩ. መአት ናቸው. እባክኸ ተመለስና. የሚገባኸን. ስራ አይ

  • @medelese
    @medelese 7 днів тому +3

    ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው ።

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 7 днів тому

    አንተ እማ ሆድ አደር ነክ የዩቱብ ጡረተኛ ለእምነት ግድ ያሌለ ደብተራ እያላቹ የጠመጠመ የቄስ ፎቶ እየለጠፋቹ ነግድ የማንም መናፍቅ እና አህዛብ እምነታችውን እየሰደበ ያለው ደብተራን ብቻ ሳይሆን እምነቶንም ጭምር ነው ለእዚህ ነገር እኔ ለሙስሊም እምነት ተከታይ ክብር አለኝ ይህን ያልኩበት በእስልምና ቃልቻ የሚባል አለ ይህ መጠርያ ልክ እንደ ደብተራ ቃል ነው ለመልካም ነገር ቤተክርስቲያን እንደምትጠቀምበት ሁሉ ሙስሊሞችም ቃልቻ የሚለው ቃል ለመልካምም አለው በተዘዋዋሪ ቃልቻ ሆኖ ጠንቋይም አለ ነገር ግን የእስልምና አማኖች ይሄ ቃል በየሚዲያ እየመጡ አይዘረጡጥበትም ምክንያቱም እስልምናን የጎድፍብናል ስለሚሉ ልክ ናቸው ለእምነት ፍቅር ሲኖር ተሸፈናለ እንጂ ጠንቋይንም ሆነ ደብተራን ማጥፋት አይቻልም ስለ እዚህ አማኑን በብልሃት እያስተማርክ ጌታውን እንዲያመልክ ማድረግ ትልቅ ይሄ ጥበብ ነው የእኛው ሆዳም የዩቱብ ጡረተኖች መተዳደርያቸው ደብተራን ያዋረዱ እየመሰላቸው አብረው እምነቶን እያስነቀፎት ነው ለእኛ ችግር የለውም ልንረዳ እችላለን አህዛብ እና መናፍቁ እንዴት ይሄ ይገባቸዋል እያየን እኮ ነው በኮመንት ላይ እምነቶንም ሲተቹ ያሳዝናል በመጨረሻም የቤተክርስቲያን አባቶች እና መምህራን ሳላደንቃቸው አላልፍም ችግሩ እዳለ ያውቃሉ ነገር ግን ችግሩን አይናገሩትም ምክንያቱም ለእምነታቸው ፍቅር ሲላላቸው ነው የእነ እሱሱ ትምርት ንስሃ ግቡ ፀበል ተጠመቁ ቅዱስ ቁርባን ወሰዱ ይመዳኛው ይሄ ነው አቶ ሸዋፈራው እንደ አንተ አይነቱ ከርሳም የዩቱብ ጡረተኛ ከእዚህ ውጩ የምታወራው እውቀት ስላሌለ ስታወራ ትከርማለ ሌላ መተደደርያ እውቀት የለክም ሁሌም በእዚህች እምነት ተጠልጥላቹ ነው ምትነግዱት እስቲ የእስላም ቃልቻ ጠንቆይ አምጣና ዘርጥት አትችልም ምክንያቱም ስለሚቃወሙ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 6 днів тому

      ስድብን ምን አመጣው

  • @tigistfantahun5127
    @tigistfantahun5127 7 днів тому

    Chanal link asekmtln besearch aygnme

  • @tigistfantahun5127
    @tigistfantahun5127 7 днів тому

    Chanal link asekmtln besearch aygnme