ela tv - Adhiena Mogos - Asagabu - New Ethiopian Music 2022 - ( Official Music Video )
Вставка
- Опубліковано 11 гру 2024
- New Ethiopian Music 2022 | Ethiopian Music 2022 | Amharic Music
ela tv presents - Adhiena Mogos - Asagabu - New Ethiopian Music 2022 - ( Official Music Video )
Subscribe today: goo.gl/7936J7
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Ethiopian Music 2022 | Ethiopian Music 2022
Tigrinia Music 2022 | New Tigrinia Music 2020 | Eritrean song 2022
Facebook: goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic
ምርጥ ስራ ነው በርቱ ወንድም አለም ራያ♥️👋♥️
ማነው እደኔ ይሄን ሙዚቃ የወደደው😘😘😘😘😘
እኔ
በርታልኝ ወንድሜ አብሮ ኣደጌ ኣርፍ ስራ ነው
በጣም ያምራል በርታልን ቀረፃው ደሞ ዓድሃና ላይ በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
.......😮😮😮😮😅😅😅
እመዋባሌ
አየሁት
ራያ እንለያለን ምርጥ ስራ ባህላቺን ዉበታችን
ፍቅር ከራያልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወሎ አማራየ አቤት ቁጭና ዉበት 💚💛❤️
ራያ ናቸው
@@mekihabeshawit9067 ራያ ወሎ አማራነው ምነው ዞረቡሺ 🤔🤔
@@ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ ራያ ስም እንደለለው ወሎ አልሽው ራያ ውብ ባህላችን
@@mekihabeshawit9067 ራያ ወሎ ወሎ አማራነን እያለ ህዝብ አልሰማሺምዴ ራያአለማጣኮ ከሰሜን ወሎ ገንጥሎ ወያኔ ወዴትግራይ ገንጥሎት ነውጂ በፊት ራያ ወይም አንጎት ሰሜን ወሎ ክፍለሀገር ነው
@@የዴሴዋነኝ ራያ ከአለማጣ ድረስ ብቻ ነው እንዴ ክክክ
ራያ ራዩማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤አሪፍ ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ራያ አማራዬ❤️❤️❤️💪💪
ራያ ራዩማ ነው❤❤❤
ቅማል ዓጋመ ተፋቱን። እኛ ነጋም ጠባም አማራ ነን። Amhara (wollo raya) 💚💛❤️
ይዐስስስ ሰመዐ አይፀግቦይ አይዘካ በርትዕ መሐዛይ እየሩስ መማህረተይ ጋል ይርጋ በርትዕ አቤት ግዜ አንዳ አገባች አንዳ የንበርስቲ ሂደች አንዳችን ሰደት ሁላችን ተበታተን ብቻ ሰላም ሁኑ በያላችሁበት የካንብ ወይም በርሁተስፋ ተማርዎች ሰትም ይሁን ወንዶች በጣም ነዉ የናፈቅቹሁኝ ዉድ የአገሬ ልጅች አረ ሰደት አይንህ ይጥፋ ስንቱን ለየህዉ
ዋው ወድሞጎስ ምርጥ ስራ የራያው 💚💛❤😘😘
እንዴት ያስደስታል ተዋደው ሲጋቡ!!
ምርጥ ሰራ ነው ቀጥልበት ወንድሜ
በጉጉት እየጠበቅነ ነበር በጣም ያምራል😘😘👌
ራያየ የሸጋ መፍለቃ 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምርጥ ስራ ነው በርታ🤙
Very Nice!! Keep it up👏👏👏.......
ያኢስ♥️
ዋዉ ምርጥ ስራነዉ በርታ
ቃፅለሉ ሸገ ስራሕ የኔ ራየታይ😍
ዋው ምርጥ ስራ ነው ወዲ ሞገስ በርታልን ባህላችን ውበታችን ነው እኛ ራያዎች የሚያምር ባህል እና ተውፊት ነው ያለን💚💛❤️
ዋውምር ጥዘፈን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@@emuchanie9085 ሪ
2:25
አ
መገን ራየ የውበት መፍለቂያ ራያወሎ ቤተ አማራ ❤️❤️እረ ዳሩኝ ራያ 🙄🙄😥
ምርጥ ስራ ነው ራያ በርታልኝ ወድ ሞጎስ💚❤️❤️
ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ራያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ
ይሄን የመሰለ ሕዝብ አማራ ነህ ትግሬ ነህ እያሉ መከራ አወረዱብን
💚💛❤️ዋው ነው ራያ ፍቅር❤️💛💚
💚💛❤️ራያ ሸጋ ሸጋ ሸጋ ሸጋ ሸጋ ሸጋ ራያ❤️💛💚
ሐገራችን ብትረጋጋ የሚገራርሙ ባህልና ውበት ያለበት ነው ራያ። ከፋፋዮችን ይንቀልልን
❤❤❤❤❤❤❤ዋው ወዲ ሞጎስ ኣስሊ ወንድምየው
ይመችህ አቦ ይባርክልህ
ምርጥ ስራ በርታ♥
ምርጥ ስራ ነው በርታ
I proud you keep up the good work
ራያዎች ኣይዞን ስንት ጭቆና ብደርስብንም ባህላችን ያልጣልን ድንቅ ህዝቦች ነን ኣንድ ቀን ሙሉ በሙሉ ነፃ እንሆናለን ከኣላውሃ እስከ ኩሓ እንደርታ
ከማን ነው ነፃ የምኮኑት እኛ እራያወች ወሎ ነን ወሎም አማራ ነን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
መገን ራያ አማራዬ💚💛❤❤❤❤
😳😳😳😏😏😏❌❌❌
ኣማራ ኣይደለንም ሁነንም ኣናወቅ ❌ኣምሓራይ❌ ራያ ነት ይለምልም ራያ ኢትዮጵያ ራያ ራያነው✅✅✅✅
@@mekyaseyd5721 ክክክክክ ራያ አማራ ራያ ወሎ አማራ ኢትዮጵያ አማርኝሺን አስተካክይና አውሪ ራያ ወሎ አማራ አምሀራ ኢትዮጵያ ነው✅✅✅✅ ።
@@mekyaseyd5721 ኣማራ❌ሳይሁን አማራ ነው✅
@@mekyaseyd5721 ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ራያ ወሎ አማራ ኢትዮጵያ✅✅✅✅✅
ዋውውውው በርታ 👍👍👍👍
ምርጥ ስራነዉ በርታ ወድማችን🥰🥰🥰
ዋው💛💛😘💛
የምር ሰምቸ ሰምቸ እማልጠግበዉ ሙዚቃ ነዉ ስትግዜ እንደሰማሁት በጣጣጣጣም ምርጥ ሙዚቃ ዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን አቶ ትግሬ ሁነህ ነዉጅ አማራ ብትሆን ጥሩ ነበር
Yabede new Wendmachin😃😃🥰🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ስራ ነው በርታ ወድሜ
ያበደነው👌👌👌
ሃሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድም
ምርጥ ስራ በርታ ወድም ኣለም🥰🥰🥰
አይይ አደይማዓሮ እራያየ ወዲ ሞጌዋልን ምርጥ ስራ በርታ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤት ባህል ውበት ድምፅ በርታልን ወንድማችን🥰🥰🥰🥰
ኣሳጋቡዋ በጣም ወድጄዋለሁ ጓደኞቼ በርቱልኝ 👏
መገን ወሎ
@@HayatHayat-jd7qbኣረረ
ቀጥልበት ያክስቴ ልጅ❤❤
መገን ወሎአቤት ውበት💚❤💛😘
ራያየ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሸገ ስራሕ በሪትዑ ናይ ቃንቃ ሽገር የብልናይ ባህልና ብዓለም ደረጃ ንክፊለጥ ቀፅልሉ ደቂ ሓላል መረት ራየቶት 🥰🌹🌹🌹🌹🌹🥰❤️❤️❤️💛💛💛💛
ምርጥ ስራ ነው በሌላም ብቅ በል የራያ ለዛ
ራያ ራዩማ በርታልን ወንድማችን
ራያወችየ ሞቸ ነው የምውዳችሁ
❤
ደቅ ራያዋ ቃፅልሉ🌾🌾🌾🌾🌾🌾
የራያን ህዝብ በጣምነዉ የምወደው እስኪ ለአንድ ጌዜ አሣዩኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
የሄሙዚቃ ሢለቀቅ የትነበራችሁ እኔየመን😢😢❤❤❤❤❤
እሰርቤት ነበርክ
ሳኡዲ
אמא לה איזה יפה ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው በጣም ደሰሰ ይላል ወደነዋል በርታ ወንድማችን አይዞህ 👍👍👍🥰🥰
ዋዉዉ ቀጥልበት❤❤❤
አማራ መወለድ መታደል ነው አማራነቴ ኩራቴ
myራያ 💚💛❤️🌍💪✊
ምርጥ 👍👍👍👍👍👍✨
ራያ ራዩማ❤🥺🥰
አሪፍ ስራነው በርቱ
ደስ የሚል
ምርጥ ስራ ቀጥልበት
ዋው ምርጥ ሰራ ነው በርቱ ያአገር ልጆች💙👌
አሳጋብኡራያ
@@asafalove30791:38 ❤
ሸጋ ስራ ነው ጎረቤቴ በርታልን ከወልዲያ🥰🥰🥰🦋
የኔልዩ. ❤❤❤❤❤የኔወድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
هعتلفغخخ 2:42 ❤❤❤❤❤❤😮
ططكمن😮😅❤❤❤٦٦٥🎉🎉🎉🎉
ያምራል👍👌
ምርጥ ስራ ራያ
❤❤❤ አንጀት አርስ የራያ አማራ ዘፈን ነው በርቱ ባህሉ እንዲህ ቱባውን ጠብቆ ሲሰራ ደስ ይላል
ዋዉዉዉዉ ዓድ ሃና ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣብሮ ኣደጌ ኣርፍ ስራ ነው ወንድምነት የኔ ፀባይ ሸጋ❤ራያነት ይለምልም❤🌾🌽🌽🌽💪
አሣጋብዋ
ዋዉ ነዉ በርታ
በጣም ምርጥ ልዩ ፣ያገሬ ልጆች በርቱ ፣በዚህ አጋጣሚ ፣ቀርፃው አዳሃና በመሆኑ ደስ ብሎኛል
መገን ደቅ አላማጣ🙏🌷🌾🌾🌾❤❤❤
ዋውውው ምርጥ ስራ በርታልን ወንድማችን ባህላችን ውበታችን ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛልን
ይሄ ሙዚቃ የወጣው የመጀመሪያ ልጄን ወልጄ ነው 😢😢ስዴት አለያይቶኝ በናፍቆት ልደፍ ነው😢
ደስ ባሃል ዩኡ ቓፂለሉ ሸገ ደቅ ራያ ዓደይ ❤❤❤❤
ዋው ይበል ደቂ ዓደይ ❤️❤️❤️
በርታ አሪፍ ስራ ነው ባህላችን ውበታችን ነው 💞💞💞
የራያ አማራ ባህሉን የጠበቀ ስለሆነ አንተም ውብ ሸጋ ከሚደንቅ ድምፅ ጋር ትልቅ ሚዲያ ላይ ብታስለቅቀው በብዙ ሚሊየን ተመልካችን ትስባለህ በርታ ወንድምአለም❤😘
Segeti
አድሀና ሞጎስ ወድ ራያ ይባላል
ፅሩይ ትግራዋይ💊💊💊💊
ግምል ጀዝባ
@@mulearsenal2174 😂😂😂ሲምራችሁ ይቀራል ራያ ውሎ አማሀራነው💚💛❤️
@@mulearsenal2174 ጥፊ አውድማ ጠራጊ ብራሪ ትግሬ🤮
@@mulearsenal2174 🤔🤣🤣🤣
በርታ የአገሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነው!! ራያ ዓዲ ሸገታት💚💕
በሪታልን ወዲማችን
አሳ ገብዋ ምርጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውው ራያ
ዋው ብጣዕሚ ደስ ድብል ስራሕ ይኡ በርትዑ ደቂ ራያ ግን ናይ ዳይርክተርን ካሜራማንን ፍልይ ዝበለ ብቅዓት ዳርአየ ግን አይኾነይ ካብዚ ዝሐሸ ስራሕ ንፅበየና
This is Raya Amhara culture ❤. Mdre ye agame diqala kezi wtu
ሽጋዋ
❤❤❤❤❤
እራያዩዮ 💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል!!!!
ዋውው ወድ ሕምብርት ራያ ቆንጆ ስራሕ ቃፅለሉ 🌽🌽🌽💚ራያችን
ኣይይ ናፈቆቲ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹
Bahlachnen astewawkuln eraya erayuma 🙏🙏🙏❤❤❤
ዋው ወሎ ራያነት🥰🇪🇹😊❤❤❤❤
ራያ👉💚💛❤🙏💚💛❤ራያ💋ራያ
በጣም ያምራል ወንድሜዋ ብርታልኝ ታላቄዋ👌👌👌
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ውንድም ...እናመስግናለን
Woww ye raya konjo betam arif new Raya rayuma 🇪🇹🇪🇹❤️💋
Ofc it’s beautiful after all its Amhara culture.
ደቂ ራዩማ ❤😍❤ውድድ ደቂ ዓደይዋ❤
ዋው ምርጥሰው😘😘😘🥰🥰😍😍😍😍