Kolemyee( Melaku Negus).mpg

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 819

  • @anu455
    @anu455 9 місяців тому +8

    አይ ግዜ ይህ ሙዚቃ የጅቡቲን በርሃ ያስታውሰኛል ዘፋኙ ከኛ ጋር ሳኡዲ መጥቶ 2003😢😢😢 ራያዎች ልዩ ናቸው ፍቅራቸው በቃ ደስታ ብቻ ምንም ጭንቅ አያቁም ወላሂ የምሬን ነው ራሱ ዘፋኙ አብሮን ነበር የመጣው 😢😢😢😢😢😢አይይይይይይ ራያዎች እወዳችኋለው ❣️

    • @Rayarayuma-l7f
      @Rayarayuma-l7f 5 місяців тому

      አቤት ውሸት

    • @EkramSeid-u3h
      @EkramSeid-u3h Місяць тому +1

      አደለ😂😂😂

    • @TegstGondr
      @TegstGondr 17 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ሀለሀአፀደ
      @ሀለሀአፀደ 12 днів тому

      ኪሮስ ደርቤ ይሆናል ይሄ መላኩ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube 2 роки тому +25

    እኔ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ምን አይነት ስሜት እንደነበረኝ ፈጣሪ ነው ሚያውቀው ብቻ እንደሱ ጭፈ ሚያውቀው ግን አሁንም እኔ አርቱ ላይ ገብቸ ራሱ ሳየው የደንቀኛል ቅንብሩ ባህል አጠባበቁ ቪድዮው አይሰለችም አሁንም እንዳዲስ ነው ምሰማው መላኩየ ያገራችን ሰላም ተመልሶ በሌላ ስራ እንደምናይህ ተስፋ አረጋለኅ
    እሸቱ!

    • @taybat8805
      @taybat8805 3 місяці тому +1

      እስኪ ንገረኝ በስንት አመተ ምረት እንዴተለቀቀ ማወቅ ፈልጌ ነው 🥰🥰

    • @alhamdulilah-te7hf
      @alhamdulilah-te7hf 3 місяці тому

      ከ13 አመት በፊት​@@taybat8805

    • @weleteeyesus38
      @weleteeyesus38 3 місяці тому +2

      2004 አመተምህረት❤❤

    • @Gggg-bo4gx
      @Gggg-bo4gx 2 місяці тому

      2003

    • @AaaAaa-x4s
      @AaaAaa-x4s 2 місяці тому

      2:23 2:25 2:26

  • @DebrezeyitMihret-lj9pt
    @DebrezeyitMihret-lj9pt Рік тому +20

    My amhra people fetari selamachin yimelsln 😢🙏🏻😍😍😍

  • @jujuja619
    @jujuja619 4 роки тому +23

    ይሄ ሙዚቃ ከተለቀቀ አስር አመትን እያስቆጠረ ነዉኮ የምር እድሜ ከንቱ
    ተረማመድንበትኮ 🙆🏻‍♂️

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 роки тому +2

      እኔ ትንሽ እያለሁ ፍየል ስጠብቅ አዳምጥው ነበር አሁንም ስደት መጥቸ አዳምጠዋለሁ አይ ትዝታ 😢😢😢😢😢😢

    • @haduayesuf3523
      @haduayesuf3523 2 роки тому +1

      የኔ ስወደሽ@@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 🤩🤩🤩😍😍😍😍😍

    • @atube9447
      @atube9447 6 місяців тому +2

      በህይወት አለሽ ይሆን እማ ያው ኮሜንትሽ 4 አመት ሆነው ብዬ ነው 😢❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 роки тому +79

    በዚህ ሙዚቃ ያለጨፈረ አይገኝም ማነው እንደኔ 2022 የሚያዳመጠው🥰

  • @tigitigi4548
    @tigitigi4548 Рік тому +13

    😢መቸም እማይሰለች ሙዚቃ ትምህርት ቤት ይከፈትልን ነበር በእረፍት ስአት😢አይ ጊዜ ምን አለበት ያ ደግ ጊዜ ቢመለስ ስደት አይኑ ይጥፋ ያ ምንም ሀሳብ ጭንቀት የሌለበት የልጅነት ጊዜ ብመለስ ብየ ተመኘሁ😢

  • @asyaahmedahmed7864
    @asyaahmedahmed7864 6 років тому +8

    ይኸን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ብዙ የማሰታውሳቸው ያገሬ ልጆች አሉኝ ስወድልህ

    • @انتانا-ز9ص
      @انتانا-ز9ص 3 роки тому

      ወይ ትዝታ ወየው ሰወድለትኮ ሙዚቃውን ኡፍፍፍፍፍ ስንት ትዝታ አለ ወላሂ

  • @salemonsintayehu6067
    @salemonsintayehu6067 4 роки тому +40

    የትም ብሆን የትም እሆናለሁ
    ልቤ ለኢትዮጵያ ብቻ ይመታል

    • @amnaamna1331
      @amnaamna1331 4 роки тому +1

      ግበዚ አበሣ

    • @TztaSalw
      @TztaSalw 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @AaaAaa-x4s
      @AaaAaa-x4s 2 місяці тому

      mkfyiyfxf
      ተመችነቸለች

  • @HdhdhBsbdbd-kt6kw
    @HdhdhBsbdbd-kt6kw Місяць тому +2

    መሌዋ ትለያለህኮ የኛ እቁ😢❤አቤት ይሄ ሙዚቃ በም ቲንሽየ ልጅ ሆኘ ነበር የምሰማው አሁን ታድጎ ለስደት ተበቃ አይይይ😢😢😢

    • @hghhj5965
      @hghhj5965 Місяць тому

      😢😢😢እኔም

  • @akremtube
    @akremtube 2 роки тому +8

    መላኩየ ማንነትህን ይበልጥብካል ማስመሰሉ ይብቃ ራያ ወሎ ነው አያም በል ጎበዝ አያም በል ራያ ደምህ ወሎየ ነው ማስመሰሉ ይብቃ ያኢስ ያኢስ ሪያ ራዩማ ዛዓደይ ዓዲ ጡዑም ላዛን ባህሊን

  • @solomonambaw1061
    @solomonambaw1061 3 роки тому +11

    I am from Gondar, but i like Rayan traditional dance.

  • @Ddaert
    @Ddaert 4 місяці тому +2

    የመቀሌ ልጅነኝ ብጣዓሚ እየ ዝፈትዎ ሙዚቃካ ፓለቲካ ገዲፍካ ቀፅለሉ ማዓረይ

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አቤት ትዝታ ይሄን ሙዚቃ የተናሼ ተናሽ በጣም ከምነግራችሁ በላይ በጣም ይወደው ነበር ከብት ሲጠብቅ ውሎ ማታ ማታ ይዘፍን ነበር የኔ ውድ ከቤተሰቦቸ ወንድሜ በጣም ነው ለየት የሚልብኝ

  • @amhara1576
    @amhara1576 6 років тому +53

    This is my soul music😍 I have many childhood memories due this music😦

    • @tilahunbelete2544
      @tilahunbelete2544 2 роки тому +4

      Me too 🥺

    • @AlexSeid-xc8ov
      @AlexSeid-xc8ov Рік тому

      😂😊😊😊😊​@@tilahunbelete2544 4😮

    • @MuhammedCrhabesha
      @MuhammedCrhabesha Рік тому +6

      Me too raya

    • @Seadaendris-e2j
      @Seadaendris-e2j 11 місяців тому

      ​❤

    • @FM-gc9nf
      @FM-gc9nf 8 місяців тому

      😊٠😊😊😊😊😊😊😊😊😊0😊😊00😊0😊0٠000😊0٠000😊٠0000😊0٠00٠00000😊😊😊😅😊😅😊😅😊😊

  • @welkait.tegede.
    @welkait.tegede. Рік тому +1

    Humera maykadra yemastaws sew ynoral wey be Degu gze😢😢❤❤❤

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ Рік тому +9

    መቸም የማይረሳ የልጂነት ትዝታ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @TztaSalw
      @TztaSalw 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤😂😂❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @ስደተኛዋ-ወ5ለ
      @ስደተኛዋ-ወ5ለ 5 місяців тому

      በጣም😢😢

    • @AbAb-hk8yq
      @AbAb-hk8yq 3 місяці тому

      ሰው ሁላ ትዝታ አ።ለው

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Рік тому +1

    tekelede adame 🔥nefsetur. Zifenenew yene konjo.

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ1ሰ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ1ሰ 6 років тому +11

    ይህን የዘፈነ አመት ነው ከሀገሬ የወጣሁት ወደ ሀገሬ መመለሻዬን ቅርብ አድርግልኝ

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 5 років тому

    Melie mirtu yeraya konjo betam new yemiwodik bezik music bizu tizitawoch alugn yene mar bedigamie wudddd.........

  • @مستركن
    @مستركن 9 років тому

    desta gebeyaw wawww mrt zsfen yeraya lg mehon metadelnew!!!!!!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹mortan love eraya

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት

    አይይይይ የወንድሜ ማስታወሻ በጣም የሚወደው ሙዚቃ ይህ ነው ከማልዋ የኔ ማር ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ
    @ሰብለጊዮናዊት-ለ6ቐ 6 років тому

    yene mar endat ednewdehu melakuye gine tefahubng beslam new fiker eko neh💗💗💗👈💪👌

  • @enkoyadugna989
    @enkoyadugna989 4 роки тому +21

    ወይኔ ትዝታ አለብኝ
    ኦፍፍፍ አይ ስደት
    እስኪ የነፍጠኛውን ልጅ መላኩን ምቶዱ ላይክ
    ስደተኛዋ ነኝ ቤተሰቤን ሀገሬን ናፋቂ ኦፍፍፍፍፍፍ

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 11 місяців тому

    መላኩዬ የወሎው እንቁ ❤
    ስላምህ ይብዛልኝ ወንድም ❤

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 років тому +11

    አይ ትዝታ እናንዬዋ ማሬ ወለላዋ ሀገሬ ትዝ አለኝ መገን ወሎ ራያ❤❤❤

  • @ፎዚወለዬዋ
    @ፎዚወለዬዋ 3 роки тому +29

    መቼም የማይሰለች ብዙ ትዝታ ያለበት ዘፈን አይ ስደት

  • @mamama8756
    @mamama8756 5 років тому +20

    እራያውች ወሰጤ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸሁ

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 6 років тому +72

    ወሀ ስንቀዳ ከብቶች ስንጠብቅ ተራራ ላይ እንዘፍን ነበር ዋይ ትዝታ ዛሬ በስደት ልፈነዳ ነው

  • @nroomohamednroomohamed4092
    @nroomohamednroomohamed4092 7 років тому +113

    ወይ ትዝታ ወልድያ ላይ የባህል ሙዚቃ ውዝውዝ ብለን ቀርን ወይ ስደት እኔ መርሳ ነኝ😭

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    ውይ ሻልሻይ እናተማሃሩኩ ንማዕልቲ ብንእስ 5 ግዜ ይርእያ ነብረ።ውይ ሑልፍ አስታውሰ ስደት ቆንጆ ነው

  • @zaharawowooozahara47
    @zaharawowooozahara47 8 років тому

    መሊየ በጣም ማስታወሻይነው ለኔ ደግሞ ለየት ያለ....

  • @aeshamahamed9505
    @aeshamahamed9505 2 роки тому +2

    ይህንን ሙዝቃ ለመስማት ሻሂይ ብት ብር ላይ ቁጭ ብየ ስያይ ነበር የዛሬ አያርገው እና በዛ ደጉ ዘመን

  • @אננוווסה
    @אננוווסה 2 роки тому +9

    መላኩ መቸ ነዉ ዘመኑ እምመለሰ🙌👍👑💖

  • @touch3206
    @touch3206 5 років тому +13

    መላኩየ እንወድሃለን ኩልምየ የሁላችንም
    የልጅነት ትዝታነው ደስእሚል ሙዚቃነው

  • @salamtuway1313
    @salamtuway1313 7 років тому

    Ayyy mn ybkagi Kobo erote ly chifrbtalhu efiiiiiii sedt

  • @asaiucie9423
    @asaiucie9423 4 роки тому +10

    አይ ትዝታ ቤቱን ሠራብኝ ወላሂ እሥቲ የልጅነት ትዝታ ያለበት አብሽሪ በሉኝ በሞቴ

    • @hawamerindo7852
      @hawamerindo7852 4 роки тому

      አብሽርትዝታበሁላችንምነዉማር

    • @زهرهاب-ع2ب
      @زهرهاب-ع2ب 4 роки тому

      አቤትትዝታድሮትምህርትቤይስንጨፍርበትነበርአሁንግንስደትይጨፍርብኛንውይይይይይይትዝታ

    • @እሙዘምዘምዓቡዱ
      @እሙዘምዘምዓቡዱ 4 роки тому

      ኣብሽሪ ማሬ

    • @asaiucie9423
      @asaiucie9423 4 роки тому

      @@hawamerindo7852 እሽ የኔ ማር

    • @asaiucie9423
      @asaiucie9423 4 роки тому

      @@زهرهاب-ع2ب ሡበሀን አላህ ሥደት አይኑ ይጥፋ ወላሂ

  • @ihaveyouinmyhearthani2436
    @ihaveyouinmyhearthani2436 8 років тому +22

    ይሄን ሙዚቃ ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁት ወደሳውድ ልበር ከወሎ ወደ አ.አ ስመጣ ባስ ውስጥ ነበር የሰማሁት ውይይይይ አስታወስከኝ

    • @remaahmed864
      @remaahmed864 6 років тому

      እኔም ወላሂ

    • @jasimayoun6662
      @jasimayoun6662 5 років тому

      ጥሪ ነው

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 роки тому

      እኔም 2005 ላይ ነበር ያዳር ጉዞ ነበር እና እሚቅመው ጫቱን እየቃመ እሚያጨበው እንድሁ እያለ አረ ወዳ አጉል ትዝታ ነው ደብረሲ ነበር እራት የበልነው ሹፌሩ ነበር የገባዘኝ የመለያ ብሎ

  • @chernetaklilu4253
    @chernetaklilu4253 6 років тому

    Wow basawe hager NW yalawe ehtene astwekage wdddd

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ሰ6ጐ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ሰ6ጐ 5 років тому +9

    ደስ ይላል ስአድ ነኝ ወሎዬ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ያውም ካባሰል ውጫሌ

  • @mekideseshetu02meshetu93
    @mekideseshetu02meshetu93 Рік тому +24

    ይሄ ሙዚቃ ሲወጣ ትምህርት የገባሁት አጎቴ በቴፕ ከፍቶ ልጆቹን ሁሉ ሰብበስቦ ያስጨፍረን ነበር ነፍስህን ይማረው 😭😭

    • @razwarazwa7130
      @razwarazwa7130 Рік тому

      ተመሳሳይ👈

    • @aaakkk1635
      @aaakkk1635 Рік тому

      ❤😢😢😢😢

    • @amanet126
      @amanet126 Рік тому +1

      we all have some memories😌

    • @mmn6040
      @mmn6040 Рік тому +1

      እኔም ተማሪ ነበርኩ የገጠር ልጅ ነኝ 😢ይሄው 13 አመት ሆነው

  • @menamena9720
    @menamena9720 2 роки тому

    Aye tzta yene wud azmeru abadga beye telbjinu lay kumen eyyenew neber ufffff

  • @adenaliiftin5251
    @adenaliiftin5251 6 років тому +4

    Best music ever i seen in ethiopian history

  • @tapasus2131
    @tapasus2131 8 років тому +5

    ዋው ልብ ይነካል ዘፈኑ በጣም ተወዛወዝዋች እንኳን ደስ አይሉምም ቦታ ሞምልያ ናቸው

  • @amanet126
    @amanet126 Рік тому +2

    i remember my childhood with this music on my uncle wedding

  • @ፎዚያቢትመሀመድአፍቃሪዋ

    ይሄ ሙዚቃ ወንድሜን ያሥታውሠኛል አቦ ሸንኮራ እየተከልን አይይይይይይይ..........መገን ሥደት

  • @topkana
    @topkana 2 роки тому +1

    I love this music 😍 በኢትቪ በፊት ሲተላለፍ በልጅነታችን 😍 እንጨፍርበት ነበር ❤

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ 2 роки тому

      የዛሬ11 አመት ከክፍለ ሀገር ደ አድስ አበባ ስንጓዝ ፓስፓርት ለማውጣት የአዳር ጉዞ በዚህና በኑራዲስ ሀዋ ሀዋዋ በሚለው ሙዚቃ ነበር አይ ጊዜው እንደት ይሮጣል

  • @AskalechDesalegn-sk3iw
    @AskalechDesalegn-sk3iw Рік тому

    Aye lgneten kesekesewu muluken neber emnchefrewu bezih muzka

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ
    @እጠበኝቆሽሻለሁ-ጘ6ኈ 6 років тому

    ይሄን ሙዚቃ ከመጀመሪያ ጉዋደኛዬ ጋር ወልድያ ነበር የሰማሁት አቤት ትዝታ

  • @anu455
    @anu455 9 місяців тому

    2003ሳኡዲ የመጣቹ አላቹ እኔም ይሄው አለው አይይይይ ጊዜ ❤❤❤❤❤❤

    • @Habeshawita
      @Habeshawita 9 місяців тому

      አብሽር እኔም ያው አሁን እያዳመትኩኝ ነው ከዱባይ😢

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 років тому +53

    ወይ ይ ትዝታ አፍ 2002 ላይ እንጨፍርበትነበር ዊይ ሥቃይ ያልፍ ይሆን

  • @AbrhamMuley
    @AbrhamMuley 4 місяці тому

    From Maitsabri, North Gondar, Bege Medir Amhara, the music, the dance is my blood

  • @zainadubai6526
    @zainadubai6526 3 роки тому

    Esey ediya 👏👏👏

  • @haftatube6913
    @haftatube6913 5 років тому +18

    Always Raya Rayuma. I proud to be Raya Rayuma Ethiopia.

  • @ethiopia5582
    @ethiopia5582 4 роки тому +1

    ዩማንሄር አልቀጠሉም ሴቶቺ ዋው በጣም ደስ ይላል አርቲ ፊሻል ፀጉር ለብሶ እማያቅ በላይክ ያሳየኝ

  • @abuye2011
    @abuye2011 12 років тому +8

    Damn' they will make me fly to Ethiopia this Year!!!
    I luv it!!!!

  • @geniabate8167
    @geniabate8167 6 років тому

    ወይኔ ወልድያ የጁ ገነት ትዝ አለኝ ዉዝሞዜ እንሠራ ነበር አቤት እችል ነበር የዛሬን አያርገዉ ዛሬማ በመዳም ቤት ስራ ወገቤ ደርኮ ሀገሬ ወልድያ ናፈቅሽኝ መላኩ ንጉስና ኑር አድስ ሰኢድ ዉስጤ ናቸዉ ሁለትሽ ሁለትና ሁለትሽ አራት የማይመለስ ትዝታ አሳልፌበታለሁ ዉይ

  • @aass9542
    @aass9542 2 місяці тому

    ይህን ሙዚቃ ስሠማ Bዬ ትዝ የምትለኝስ ነገር ሁሌ ትጋብዘኝ ነበር አንድ ግን እኔ አፍቅሬህ ወይም ወድጀህ አላቅም ብድሩን አግኝው ብለህኝ ነበር የፍቅርን ስቃይ አየሁት የኔ ትዝታ ሴቶችዬ የሚያፈቅራችሁን አግቡ💍😥😥😥💔💔💔😢😢😢😢😢😢

  • @arbsezewde8279
    @arbsezewde8279 6 років тому +1

    ደስ ይላል መላኩ ንጉስ ወድሜርጌየ

  • @batayoofano
    @batayoofano 9 місяців тому +1

    የልጅነቴ ማስታወሻ❤❤😢

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Рік тому

    Yafesesew dem teren ayadinihim ante wisha. Enkuan ante kimal, lmao 😂 asayihalew. Ketil !!

  • @Ali-eh7eq
    @Ali-eh7eq Рік тому +1

    መላኩ የወሎው ጀግና ❤🥰🥰

  • @fafiyenatube2222
    @fafiyenatube2222 5 років тому

    ወይኔ ትዝታ ኡፍፍፍፍፍፍ ከወሎ ኮምብልቻ አዲስ አባ ለመጣ ወር ሲቀረኝ ነበር የሰማሁት ጉዞ ወደ ሳወዲ ነበር ለበረራ ልመጣ ወይኔ ትዝታ አይ እረ ስደት አይንህ ይጥፋ

  • @muridamuri689
    @muridamuri689 5 років тому

    beka mabede new ufffffff
    bezih music new yetedarkut ahun balen fetche besidet menkeratet fetariye tigistun stegn enes alchalkum

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ዠ3ዘ

    አይይይይ ትዝታ ካገሬ ሁኘ ነበር የሠማሁልሕ😥😥😥😥😒💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሠላም ለሀገራችን🥰🥰🥰

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 3 роки тому +1

    የዱሮው የጥንቱ እርእ ስንት ትዝታ አለብኝ አየየየ ዱቄት የላቸው የፈርስ ጭራ የላቸው አየየ ወልድያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 20004

  • @AdemAdem-fw9wz
    @AdemAdem-fw9wz 8 років тому +4

    ቀብራራዉ ንጉስ አድናቂህ ነኝ ያገሬ ልጅ ቀጥልበት

  • @ቲጅነኝ-ከ9ጠ
    @ቲጅነኝ-ከ9ጠ 7 років тому +2

    ራያየ ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽ ዘፈኑ ደግሞ አትነካኩኝ ትውስታ አለብኝ

  • @AyeneTadesse
    @AyeneTadesse 3 місяці тому +1

    ልቤ ጥፍት አለ ከራያ ቆቦ

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 7 років тому +2

    ኮለምላማ ኩልምዬ ይህን ልጅ ስወደው ዘፈንህኽ ተመችቶኛል አሪፍ ነው

  • @Ha-tj4sg
    @Ha-tj4sg 6 років тому +117

    ወይኔ ልጅነቴን አስታወሰኝ ከጉዋደኞቸ ጋ እጨት ስንሠብር እንዘፍነው ነበር ወይ ስደትትት ወይ ልጂነትትትት 😭😭😭😭😭😭😭

    • @zain6zain813
      @zain6zain813 5 років тому

      እህ ሙዚቃ እህቴን አስታወሰኚ

    • @zain6zain813
      @zain6zain813 5 років тому +1

      ሁሉም ነገር ትዝ አለኚ አይ ልጂናት ምናለበት ተመልሶ ቢመጥ

    • @shkuruhuluf7835
      @shkuruhuluf7835 5 років тому

      ሀዩ የመርሳዋ H a የሸ

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ 5 років тому

      ሀዩ የመርሳዋ H a

    • @meramfentw3871
      @meramfentw3871 4 роки тому

      ወላሂ ዛሬስ በናፍቆብ ሞትኩኝ የኔመኩሪያ ወድሜን አስታወሰኝ እሄንሙዚቃ ይዘፍነውነበር

  • @bas-zw6cr
    @bas-zw6cr 7 років тому +1

    wawe betame tmchtogale melaku eya adenake belaye kebeda raya kobo

  • @shimelisashagrie7777
    @shimelisashagrie7777 8 років тому +5

    I said wow , I like it. It is an interesting and loved music . I forgot every stress around me when I listen this music.

  • @abei.7755
    @abei.7755 7 років тому

    ወይኔ የኔ ይዝታ ልጀነት አልቆ ስደተኛ ሆንኩ የቤተሠቦቸ ማስታወሻ ስወድህ መላኩየ ውድድድ ምነው ጥፋት አልህብን በሠላም ነው

  • @የወሎልጅፍቅር-ጸ9ጐ
    @የወሎልጅፍቅር-ጸ9ጐ 6 років тому +2

    አይይይ ትዝታ ወይ ስደት ያገር ልጆች ገባገባበሉ አህራቡ ውድድድድድ

  • @zaynabzaynab7292
    @zaynabzaynab7292 4 роки тому

    ወይኔትዝታየ አሁንስ አልቼልኩም ወሎየነኝ የመርሳልጂነኝ ይሄሙዚቃዉስጤነዉ

  • @enkoyadugna989
    @enkoyadugna989 5 років тому +5

    ኦፍ የአማራ ውብ ልጅ ወሎየ ስወድህ
    የመይሰው ልጅ ነኝ ከጎደር አማራነቴን ስወደው

    • @muhheademii3373
      @muhheademii3373 5 років тому +1

      እኛም ውድድድ

    • @enkoyadugna989
      @enkoyadugna989 5 років тому

      አማራነት መታደል ነው ደሞ ወሎ ራያዎች ስወዳቹህ ባሌ ወሎ ቢሆን ደስ ባለኝ

  • @omarhassan9269
    @omarhassan9269 5 років тому +2

    እናም እህቴን በጣም ስለመውዳት ሀዋዋ ሲል ደስስስስስስ ይለኛል መገን አድስ አበባ

  • @እግዚአብሔርስደተኞችንይጠ

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ውይ ትዝታየ ተነሳብኝ አቦ ውይ ስደትአይኑ ይጥፋ አቦ እንደት ስንጨፍርበት ነበር ነበር ሆነ አሁን ግን ትዝታ ብቻ ውይ እንባ ተናነቀኝ ዝም ብየ ሳስብ

  • @henokassefa1996
    @henokassefa1996 5 років тому +11

    ወልደያ ልጥፍ ዲንጋይ ገላችንን ስንታጠብ እና ሮቢት ዘበናይ የማርጠጂ ስንጠጣ ኧረረረረረረረ ኡኡኡኡኡ ትዝታዉ ሊገለን ነዉ

  • @azanawtekeba5061
    @azanawtekeba5061 Рік тому

    ውይይይይይይይይይይይይይ ወንድሜ ነብስህን ይማራት ሁሌም በዚህ ሙዚቃ ሳስታውስህ እኖራለሁ

  • @ዙዙነኝወሎዮዋ
    @ዙዙነኝወሎዮዋ 4 роки тому +2

    ይመችህ አቦ መላኩየ

  • @ysmawalachew8819
    @ysmawalachew8819 7 років тому +92

    ራያዎች በጣም ነው ሚመቹኝ gonderi negn

    • @מלכהמלכה-ה6ע
      @מלכהמלכה-ה6ע 6 років тому

      Ysmaw Alachew ססרטים סקס

    • @mibja2381
      @mibja2381 6 років тому +1

      💚🌻🇧🇴💛🍑🥀💟 woooooooooooodddddd 🇧🇴 yemen💛💙💖 Ddddddoooo 🇧🇴 merrrrrrrrrrrrrrrtrrrttrttrrrrtrrrtrtttttrt
      💛💚🇧🇴💖🍑 Woooooooooooodddddd 🖐️🍑💙🌻

    • @mibja2381
      @mibja2381 6 років тому

      Hi Ethiopian 🍉🍐🍏💙💟 Yamaha 🇧🇴🌻💝 💛 would 💟💝💗 Woooooooooooodddddd 🇧🇴🌻💝 💛

    • @mibja2381
      @mibja2381 5 років тому

      👌👌melanklu,yemtwoddddddd iehk💙💟💚💛💜🖤💝💗💟 Ethiopian, would woooooooooooodddddd 💚💟💙💜💗

    • @rjhgcdghfch12
      @rjhgcdghfch12 5 років тому +1

      እራያ ማኛ

  • @g.a7502
    @g.a7502 7 років тому

    ወይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ በርታ የራያው ማኛ ከብትረኛሁና ነይቡሬ ትላለች የላም ፍቅርእጅ የኔን ትታዋለች ውይ ትዝታ

  • @سبحانالله-ث1ظ8ش
    @سبحانالله-ث1ظ8ش 6 місяців тому

    በ 2003 እኔም ማይ ካድራ ነበኩ ኣየ ትዝታ ❤

  • @ቤቲ-ሸ8ጐ
    @ቤቲ-ሸ8ጐ 5 років тому +5

    መቸም ብሠማዉ የማይሠለቸኝ ትዝታ ቀሥቃሼ ዘፈን

  • @yelbentelatrasulienewsndio2892
    @yelbentelatrasulienewsndio2892 6 років тому

    Raya rayuma wuste new lemlemtu raya ~are sidet aynu ytfa agerye nafekegn

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 3 роки тому +2

    በትዝታ ማበድ ኡፍፍፍ ይሄ ልጅ ግን በህይወት አለ ወይ?

    • @waskan816
      @waskan816 Рік тому

      አለ አወ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አልሀምዱሊላሂ-አ2መ
    @አልሀምዱሊላሂ-አ2መ 6 років тому

    አይ ስደት አይኑ ይጥፊና 2003 ላይማሽላ ስጠብቅ ከጎደኞ ቸ ጋርእንዘፍን ነበር አሁን ግንአረብ አገር ነኝ 5አመቴወላሂ ሀገሬ ናፍቆኛል አሁን ግን ሙዚቃ ማደመጥአልወድም ግን አንጎራጉር ነበር የሀገሬስም ሲነሳ ሆደ ይረበሻል

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ

    አይትዝታ አዲስየመጣግዜ ጨፍረንበትነበር 👌👌👌👌

  • @maydishifa6104
    @maydishifa6104 2 роки тому

    ራያ ዎች በጣም ነው የሚዎዳቹ እኔ ግን ስልጤ ነኝ ራያ ነው ያማገበው አይሰጣኝም

  • @toyba2216
    @toyba2216 3 роки тому +2

    አይ ስደት ይበላኝልህ እጨት ስነሰብር ነበር እምናዳምጠው 😢😢💔

  • @hailiulove7796
    @hailiulove7796 Рік тому

    ብልፅግና ወድሰበይቲ

  • @fooziyafooziya3282
    @fooziyafooziya3282 6 років тому +1

    ወይ ስደት አይንህ ይጥፋ አቦ አልቻልኩም ትዝታውን ኡፍፍፍ

    • @abdulakalak1396
      @abdulakalak1396 5 років тому +1

      Ayzoh. Yalifal. Sedet. Enihade. Raya. Walalawa

  • @wedzalabesa
    @wedzalabesa Рік тому

    አይግዜ ይህሙዚቃ ሲወጣ ስደት የመጣ ማነው አንእስካሁን አይስደት አለምፀዋር

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Рік тому

      አይዛሸ አገራችን ሰላም ያደረገልንን 4አቅጣጫ ይህን ሙዚቃ ሲወጣ ገና ልጀ ነበረሁ በምንገደ ነበር የምሰማው

  • @HadyaYasen
    @HadyaYasen Рік тому +1

    ወላሂ አብሮ አደጌ ነበር ልጁ ይዘፍንልኝ ❤ነበር በጣም ነበር የሚችልበት ግን በጁቱቹ ሳአት ገደሉብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሀብት ረኛ ነበርን አይይይይይ ኑር አሏህ ይዘንልክ ግን አዘኩኝ በጣም

  • @የዱባይዋተናፍቄየወሎልጂ

    ማነው እደኔ በዚህሙዜቃ ትዝታያለበት እሀሀሀሀ

  • @amalalashi7731
    @amalalashi7731 2 роки тому

    አይትዝታበሰማሁትቁጥርአለቅሳለሁ
    አይስደትስንቱንለየኸው

  • @ወሎየነኝያውምየመርሳልጅ

    ስሚራስይድ የኔልዩ ምሀላባ ዋው የሀገሬልጅ እኔደሞ መርሳ ከዛውነው ያለሁት

    • @madenaa2184
      @madenaa2184 8 років тому

      ስሚራ ምሀመድ

    • @Joberaw
      @Joberaw 7 років тому

      እኔ ምልሽ ሰሚራ እኔም መሀል አምባ ነኝ ግን አንች የት ሰፈር ነሽ?

  • @fjjc7258
    @fjjc7258 8 років тому

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ይመችህ መልየ ቆንጆ

  • @መኖርደጉ-ፈ2ሸ
    @መኖርደጉ-ፈ2ሸ 4 роки тому +5

    2004 ላይ ተጨፈረበት ጉድነ ስደት የስራህን ይስጥህ