የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ውዱ ት/ቤት በውስጡ ምን ይዟል? | ስንት ያስከፍላል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @eyoelmesfin9187
    @eyoelmesfin9187 4 дні тому +10

    This is what education should look like

  • @PANTHERALEO-e8w
    @PANTHERALEO-e8w 4 дні тому +16

    አሁን እኛም እኮ ት/ቤት ተማርን እንላለን

  • @lula2023
    @lula2023 3 години тому

    Every year they give scholarships to outstanding students😎

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 3 дні тому +15

    መፍረስ :አለበት ብለህ ኮሜንት የፃፍከው ሰው አእምሮህ ጤንነት አለው :አንተ አልሰረሀውም :ምን አስቀናህ ?

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 3 дні тому +2

      Grad 6 yakareta lije newe
      Yekerta yederegelet please

    • @Eyeab555
      @Eyeab555 2 дні тому +4

      ቂሮ መሆን አለበት😂😂😂😂😂

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 2 дні тому

      @@Eyeab555
      Kero ,fano ,weyana
      temeheret ena temeherete bete yeferalu ! I do not know why ,

  • @tinsaefikadukasaye-g5b
    @tinsaefikadukasaye-g5b 2 дні тому +7

    እኔ እዚህ ት/ቤት ገብቼ ነበር።ያው በህልሜ ማለት ነው😂😂😂😂😂
    አሁን እኛም እየተማርን ነው እንል ይሆናል እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MdENTERTAINMENT100k
    @MdENTERTAINMENT100k 2 дні тому +5

    እኔ ተምሬ አቃለው እዚ 👍❤

    • @Fa22ti
      @Fa22ti 2 дні тому

      Ena amargnaw endat altefabhm

    • @Ethio_BRO_TECH
      @Ethio_BRO_TECH 2 години тому

      በህልምክ ነው

  • @getegobena5009
    @getegobena5009 3 дні тому +2

    Yes,አውቀዋለሁ ይህንን ትምህርት ቤት ICS በደርግ ዘመን ነው የማውቀው ጥቂት የኢትዮጵያውያን የኃብታም ልጆች ናቸው የሚማሩበት :ምክንያቱም ክፍያው ውድ ነው:98/% የውጭ ዜጎች ናቸው ትምህርቱ
    በጣም ጠንከር ያለ ነው::ያኔ ዋና የሚዋኙበት የለም

    • @AbdMuhammad-l4y
      @AbdMuhammad-l4y 17 годин тому

      ለመግብያ አያስከፍሉም😊

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 2 дні тому +3

    ወንድሞች ወይ
    እዚህ የሚማሩ ሁሉ ለ አሜሪካ ሲአይኤ የሚመለመሉ እንደሆነ ብትጨምርበት 😁😁😁😁😁

  • @abrhamhailegebriel9718
    @abrhamhailegebriel9718 4 години тому

    ❤❤

  • @AbdMuhammad-l4y
    @AbdMuhammad-l4y 17 годин тому +1

    ግን በዚ ዋጋ የተማሪ ቁጡር አልበዛም

  • @RuthGuadie
    @RuthGuadie Годину тому

    Ferenjochm yimetalu

  • @hannahhannah-r4c
    @hannahhannah-r4c 14 годин тому +1

    ይህ ት/ቤት አለማቀፋዊ ነው በሁሉም ሃገሮች ያለ ት ቤት ነው የኢንባሲ የባለስልጣናት ልጆች የሚማሩበት ነው ተማሪዎች ት/ሲጨርሱ አለም ላይ እንዴት ደሃን መጨረስ እንዳለባቸው ይማራሉ ሁሉም ለማለት ይቻላል ሰዎች ናቸው

    • @YoniHuy
      @YoniHuy 12 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kbkt-tn4bz
    @kbkt-tn4bz 2 години тому

    Ye Abisielom Yhdego lij not ye Abisolom bzuwork 🤠

  • @AlexMulat-l4e
    @AlexMulat-l4e 2 години тому

    እኔ ለመማር ባልችልም ልጄን እዚህ አስተምረዋለሁ ገደፍ አርጉኝ😂🎉😊

  • @DAGIMTHEOC
    @DAGIMTHEOC 3 дні тому +1

    Is this really in my Ethiopia

  • @AbemMpar-v2x
    @AbemMpar-v2x День тому

    Ezih timihir bet lemastemar ke 1-12 wede 40 million yasfelgal

  • @NahomAlemayehu-tt1nb
    @NahomAlemayehu-tt1nb 2 дні тому

    ahun ega temarn enlalen

  • @Million-A
    @Million-A 2 дні тому +4

    ጠመንጃ ያዥ ፣ ደጃዝማች ባልቻ ምናምን የተማርሽ ሁላ ይውጣልሽ እንግዲህ😂😂😂

    • @Fa22ti
      @Fa22ti 2 дні тому

      Smachew erasu😅

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 День тому

      😂😂 በቀለ ወያ ኦሜድላ ደጃች ገነሜ ቢትወድድ ሜይዴይ ሁሉ

    • @YoniHuy
      @YoniHuy 12 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @YassinKedir-o9d
    @YassinKedir-o9d 3 дні тому

    Is it really ?cost high

    • @AddisBliss
      @AddisBliss  3 дні тому

      Yeah you can check their website

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 21 годину тому

    The price is to high. Forget about it bro.

  • @BezalemMulat
    @BezalemMulat День тому

    አር ቀስ እኔ ግን እኩል ነው Eteras ምፈተን

  • @yihuda7459
    @yihuda7459 5 годин тому +2

    የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቋንቋዬ ባህሌ ብሄሬ እያሉ ማህይም ተከታዮቻቸውን ይጋልባሉ ...የእነሱ ልጆች እዚህ በእንግሊዝኛ ይማራሉ ...😂😂😂😂 all tplf kids used to go here …now opdo kids go here too 😂😂😂 ኢትዮጵያ ደሀው ገጠር ያለው በጭቃ ቤት የተሰራ ትም ይሄዳል ..እንደጋና ያለምርጫው በቋንቋው ይጋታል ...ብሄርተኛ ባለስልጣናት , ሀብታም ልጁን በእንግሊዘኛ ውድ ትምርት ቤት ያስተምራል ..smh

  • @tinsaefikadukasaye-g5b
    @tinsaefikadukasaye-g5b 2 дні тому

    መቼም የኢ/ያ ተማሪ አያልፍለትም 😂😂😂😂😂
    4 000 000 000 እኔ ይሄ ብር ቢኖረኝ
    ት /ቤት እከፍት ነበር።

  • @Samunited29
    @Samunited29 День тому

    ABCDEFGHIJKLMOPQRSTUVWXYZ yleyalu enda ?

  • @Mrቲክቶክ
    @Mrቲክቶክ 2 дні тому +1

    አስቡት እንዲ ተምረው ስራአጥ ሆነው ሲቀመጡ

    • @mewdedsol1641
      @mewdedsol1641 2 дні тому

      ስራአጥአይሆኑም

    • @Fa22ti
      @Fa22ti 2 дні тому

      😂

    • @AB-zy5ul
      @AB-zy5ul 22 години тому +1

      ልጆቹ ዩንቨርስቲ አሜሪካ ነው የሚመደቡት ወድየት ስራ ያጣሉ

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 16 годин тому +2

      ስራ ያጣ ኮመንት ሲጀመር 4 ሚሊዬን ከፍሎ እየተማረ ካንተ እኩል ማሰብህ ቅል ራስ

    • @mgg3734
      @mgg3734 6 годин тому

      Sera ate ayehonum

  • @Henokpi
    @Henokpi 3 дні тому

    ere Ethiopiawuyan yet new egna mnorew

  • @EtefwerkGaredew
    @EtefwerkGaredew 4 дні тому

    ይሄ የአለምነህ ዋሴ ቅጥረኛ ደሞ በዚህ መጣህ

    • @AddisBliss
      @AddisBliss  4 дні тому +2

      What does this mean?

    • @mesfinweldai
      @mesfinweldai 8 годин тому

      What???
      አለም ነህ ዋሴ የትኛው??