This program about Netherlands is insane and shouId be a lesson to the developing countries and particularly African countries. WE have accepted poverty as our countries as model what a shame. The Netherlands should be a model and taken into consideration in every developing countries. The African dictators should be rounded up and bring them here to get education learn what it means to work hard develop nations instead of oppressing and kill your own people. Not only that starving people. Africa is blessed in natural resources but the African leaders miss use the wealth for their personal use and most of the time they deposit in foreign countries and mist of the time these leaders they don't know how much money they have. At times they loose their wealth to countries they deposited in. You guys an excellent program the whole thing is educational particularly for developing countries. This is the how to rule and be humble to serve your country. Poverty must remain history and let us go to work be human beings.
አምስተርዳም ነው የምነሮው አገላለጽህ ምጥን ያለ እና ጣፋጭ ነው። ሌላ ሀገር መሰለችን ደስ ሲል : ኔደርላን ቖንጆ ሀገር ሁለተኛ ሀገሬ
በናትህ ውሰደኝ
weyeny beyt begbaug
@@YaredAli-b6n የት
እግዚአብሔርን አመስግን እኛም በሳዉዲ በረሀ ስቃያችንን እየበላን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን በዛላይ ያዙን አልያዙን በስጋት ብቻ ተመስገን🙏
My city
ደስም እያልን ሰማዋለው በዚያው ያህል ሀገሬን ሳስብ ጮጋራዬ ይቃጠላል ቢቻ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ቆንጆ አቀራረብ ነዉ በርታ።
እውነት ለመናገር ኩልል ያለ ትረካ ነው ቀጥልበት ልክ በቦታው ተገኝቼ የምጎበኝ ያህል ነው የሚሰማኝ ሲተርክ ከሸገሩ እሸቴ አሰፋ ቀጥሎ ምስል ከሳች ነው በርታ
ተባረክ እንዴት ኣጣፍጠ እንዳቀረብከው ዋውውው እዛ እየኖርን የሌላ ታሪክ እምሰማ እየመሰለኝ ነው ።
በትክክል እና በደንብ ሰለገልፅካት በጣም እናመሰግናለን!!!
እረረረረረረረረ አንተ!
እንዴት ያለ ድንቅ ሰው ነህ።
አለምን ከምወዳት ትንሿ ሀገሬ ጋር ስላስተዋወቃችሁት በጣም ደስ ብሎኛል። ዛሬ እኔም የማላውቀውን ነገር ተምሬያለሁ 🙏🏾🤩
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
አሁን እኛም ኑሮ ነው የምንኖረው 😢 😢😢
ዋው አሪፍ ነው ተመስጨ ነው የሠማሁት❤❤🎉🎉
አቀራረብህ ድንቅ ነው ወንድሜ ተባረክልኝ ይህቺን ሀገር ኔዘርላንድን አንድ ግዜ የመጎብኘት ዕድል ገጥሞኛል በጣም ደስ የምትል እና ህዝቡ ዘና ብሎ የሚኖር ህዝብ መሆኑን አስተውያለሁ ደቾች ቀጥተኛ እና ግልፅ መሆናቸውን ወድጀላቸዋለሁ 💕
በትክክል.... I Love my Netherlands ♥️
I live in The Netherlands and i love how you present it!
Great work!
የ ተባረኩ የ ጌታችን ህዝብ Jesus bless you.
100k እናስገባዉ😍
ወንድሜ እግዚአብሔር ይወድሐል ስል በምክንያት ነው በተደጋጋሚ እንደገለጽክልኝ ዓለምም እንደዘገባት ፍጹም የእምድር ውብ የሆነች የተዋጣላት የባለቤትሕ እና የወንድሜ ሀገር በመሆኗ ደስ ብሎኛል እኔ በስክሪን አዬኋት እለዋላይ መኖር ትልቅ ደስታ ነው
I have never seen such educative and nicely presented podcast via youtube. ❤🎉❤🎉Keep up the goodwork !
አንተም ጎበዝ ነህ በርታ
አቀራረብህ ይበል ያስብላል ቀጥልበት አደበትህ በጉጉት እድትቆይ ያደርጋልና በርታ🎉🎉🎉🎉
የበሰለ መሪ እና ህዝብ ሲኖርህ❤❤❤ይብላኝ ለኛ😢😢😢
በጣም የሚያናድዱኝ ኢትዮጵያን ለምለምቷ የሚሉ ተረታሞች ናቸው
ያለህን ማድነቅ ነው።
አውሮፓ ለም ነው
@@AbinetDaniel-l1k ሊያናድድህ ይችላል ግን እኛም መስራት አለመቻላችን እንጂ ለምለም ሊሆን የሚችል ምድር አለን ለምሳሌ ወደደቡብ ኦሞ ብትሄድ ተሳስተህ ብትወድቅ መልሰህ የመብቀል እድል ይኖርሀል ግን ሰነፎች ነንና እሱን ማልማት እንኳን አልቻልንም
በቅንነት like እያረጋችሁ 🥰🥰🥰🥰
እሺ
በደንብ ነው የገለፅካት የገለፅካቸው ።❤❤❤❤❤❤
Thank you 🙏🏽 from Rotterdam .
ደስ የሚል አተራረክ
ስለዚች ሀገር በሰማው ቁጥር እንደ አዲስ ይገርመኛል!!! ይመቻቸው አቦ!!! ስለ holland diary ጠብቄ ነበር ልክ እንደ ጤፋችን ከ ወተት ላሞቻችን ጡት ላይ ወተቱ እንዲረጋ የሚያደርገውን bacteria ወስደው ዛሬ ሁላችንም የምንጠቀመው holland እርጎን እንደሰሩልን!!!! መቼ እንደምንነቃ እኔጃ!!!
እኔ ምኖረው እዚሁ አገር ነው በጣም ታምራለች እነዴት እንደሰሯት ድንቅ ነው ገልፀኅዋል
ድንቅ አገር ፣ ታታሪና ቅን ሕዝብ።
ቀላል ሼር እደረኩልህ የምኖርበትን ሀገር😂👌
Mejemeriya ine negn yayewut like argulgn 🙏🙏🙏🙏
😂😂
@marualeba6662 😂😂😂😂
Netherlands.rottetdam ነው ምኖረው በጣም ቆንጆ ሀገር ነው thankyou bro
የምርሽን ነው ኧረ ታድለሻል
Echt waar?
@@AbebaHabte-p4k het is waar
@@MayaSquad-b8n , weet Ik veel hoor gewoon, greapij !
Ik zelf ook in Rotterdam
Aow yalekew hulu ewnet new gobez gaztega neh 👍
ከኔዘርላንድ የጋዜጠኛው አቀራረብ መረዋ ድምጽ እጅግ ልቆ ይሰማል፡፡
ፕሮግራምህን እወዳለሁ እና ቪዲዮዎችህን ደጋግሜ እመለከታለሁ።
ጉብኝት ከመጀመሬ በፊት የዛሬዋ ሆላንድ እንደሆነ አውቄ ነበር
welcome to the Netherland Rotterdam
Welcome bro I’m a first one today🎉❤
ሠላም ባለህበት❤❤️❤️
I Lived #Giethoorn for 3 years.its Very intersting place
Amazing!
በጣም ጎበዝ በርታ ወንድሜ ።ግን ለ ጤፍ ክሬዲት መስጠት ካለባት ለ ኢትዬጲያ ብቻ ሳይሆን ለኤርትራም ነው ❤❤❤🎉
i like your vlog my bto ❤❤❤❤❤ bestrong
God bless The Nederlands 🙏🏼Rotterdam is my city ❤
አረ በናትክ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን 👏👏👏
አቦ ትመቸኛለህ ❤
ትክክለኛ መረጃ ነው ኔዘርላንድ አምስተርዳም ነው የሚነሮው
Enamesegenalen
ስለ Thomas Sankara ስራልን
በሀገሬ ኔዘርላንድ እኮራለው🇪🇷🇳🇱🇪🇷🇳🇱🇪🇷🇳🇱❤
Begugut nw mtebkih ketilbet bro❤❤❤❤
You're the best ❤
WoW agalalets timechenagnle bro ❤❤❤❤
ፀዴ ድምፅ አለህ
This program about Netherlands is insane and shouId be a lesson to the developing countries and particularly African countries. WE have accepted poverty as our countries as model what a shame. The Netherlands should be a model and taken into consideration in every developing countries.
The African dictators should be rounded up and bring them here to get education learn what it means to work hard develop nations instead of oppressing and kill your own people. Not only that starving people. Africa is blessed in natural resources but the African leaders miss use the wealth for their personal use and most of the time they deposit in foreign countries and mist of the time these leaders they don't know how much money they have. At times they loose their wealth to countries they deposited in.
You guys an excellent program the whole thing is educational particularly for developing countries. This is the how to rule and be humble to serve your country. Poverty must remain history and let us go to work be human beings.
ሀሳቤ ሰምተህ ሰለ ኔዘርላንድ የሰራሀው ስራ የምር እጅ ነስቼ ሰላም ብያለሁ ከልብ በጣም አመሰግናለሁኝ 🙏🙏🙏
ጨረቃ ውስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች ፀሐይ ውስጤ ነች ሰላም በሰማይ ላይ እንዳለች ላም ታሪኳ እንጂ ወተቷ ባልዲ ባይሞላም ሰላም ብያለሁ ሰላም
ገና ሣልጀምረው ነው ላይክ የማደርገው
በእውነትም ካወራህላት በላይ ናት ስለምኖርባት
Waaaaww❤❤❤
ኔዘርላንድ በጣም ምችት የምትለኝ ሀገር ናት ❤
I really respect you my guy
ከ ኣለም፡በጣም፡ልጎበኛት የምመኛት ኣገር ሆላንድ ናት እስኪ እንሻኣላህ እዘይራታለሁኝ
ትለያለች ኔዘርላድ
14 ዓመት የኖርኩባት ሁለተኛዋ ሀገሬ🫶🏽🥰
ስለ ቶማስ ሳካራ የማሊው አፍሪካን ወዳድ ጀግና ስራልን
Tnxxx
ኔዘርላንድ ሴይጣን ዎክ እያረገ በግልጽ ምታዩበት ሀገር ነው ሀጢያት ለመስራት በአለም ላይ እቺን ሀገር የመሰለ ቦታ የትም አይገኝም
ትክክል ይመስለኛል። በጣም የሴተኛ አዳሪ የበዛባት ሀገር ነች ትባላለች እውነት ነው?
@TeferiKassa-oy9yl ሴተኛ አዳሪማ የትም ሞልቷል ከዛ የባሰ ነው
@@afro90s78ለየት ያለ ኃጢአት ምን ይሰራል እስኪ አጠር አድርገህ ንገረን ወንድም
እረ ሰዎች ተረጋጉ ሃጥያት የትም ሂት የትም ከ ሃጥያት ነጻ ሃገር የለችም ኔዘርላን ደሞ እንደ ሌሎት ሓገር ናት ሰዎቹ ሃጥያት ይሳራሉ ጽድቅ ደሞ ከመጠን በላይ ይሰሩታል እና ክፋቱ እንጂ ጥሩ ነገሩ ኣናቅም ራሳችን ማወቅ ኣለብኝ እኛ ማነን የት ነኝ
ተዉባክህ ከኛ በላይ ሀፂያተኛ ሰዉን በቁሙ እያቃጠሉ ፎቶ እሚነሱ ሰወች ያሉባት ሀገር አደለች ያለችን አባይን ያላየ በጣና ይደነቃል አሉ
Waw it's amazing
እንዴት ነህ ደህና ነህ ፕሮግራምህ እንዳያመልጠኝ ወደዚያ ልሂድ 🎉
በኔዘርላንድ ለ 15 ዓመታት ኖሬያለሁ እና ሁሉም መረጃዎች ትክክል ናቸው. የቤት ስራህን በደንብ ሰርተሃል።
ዎይ በ ሃሳብ አዛ ፋታ ብዬ እዚ ስመለስ 😔😔😔😔ከፋኝ
ጠፍተሀል
አባትህ ያወጣልህን ሰም ባወኩትና በስምህ ባመሰግንህ በወደድኩ ነበር ብቻ ትችላለህ
ከ10 እሰከ 11 ሺ ኪሎ ግርም ።ሳይሆን ሌትር በሚል ይስተካከል
Netherland vloger negn ❤follow argugn🥰🥰🥰🥰
እንዴት ያማሬ አቀራረብ ነው???
እኔም እች ኢትዮጵያን ብትሆን ምኞቴ ነው ።
From Netherland Rotterdam ምርጥ ሃጋር ናት እና በተለይ ብስክሌት መንዳት ምን ያህል እንደሚወዱ አስገርሞኛል።
Nderland ❤❤❤❤
የምኖረው ኔዘርላንድስ ነው። ሁሉንም መረጃ በደንብ አቅርበዋል ስለዚህ ይቀጥሉበት❤❤❤❤❤
Where do you get the videos man it s cool
Wow
እዛው ነዋሪ ነኝ በዚህ መጠን አድንቂያቸው አላውቅም ። ምን እንማራለን ነው ቁም ነገሩ ? ሁሌ የሰው ማድነቅ በሽታ ሆኖብናል ።
its hard not to subscribe and like your videos.
የእኛ አገር ስሆን ኮርደር ለምን ያስቆጣናል
ኔዘርላንድ እየተማርኩ በትክክል ገልፀሀታል
💞👌👌👌👌👌👌
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
እንደምንም አብቹ. እንዲሰማው ብታደርግ?
እኔ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን ከኢትዮጵያ ይልቅ ኔዘርላንድስ እወዳለሁ ለሰው ክብር ስላላቸው
በ ትክክል ❤❤❤
❤❤❤
አቢቹ ሳክስ እዳያያት እችን ነገር
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
👏👏👏👏👏👏
Next Iceland 🇮🇸
Lenennate like yansuwal. 🎉❤
Hallo uit Rotterdam!
ኔዘር ላንድ ነው ያለሁት ሀገሬ ትናፍቀኛለች
እንዴት።እንለዋወጥ እንዴ?
እንለዋወት እኔ ከ ኒዘር ላንድ ነኝ
ሁላችሁም ሸር አድርጉ
አንተንና አቤልን አደንቃለሁ
ዘርኛ ናቸው ይባላል
Sew Senhon ye rasachn Bahri alen, old generation ya tenish zergnoch nachew GN still hegen selmfru, they hide it
እረ ዘረኛ ኣደሉም
እባክህን የቴሌግራም አድራሻህን ተውልኝ ለቁልፍ ጉዳይ ፈልጌህ ነው
Please turkey
But their language is rally hard 😬
ላይክ ይገባሀል ፅዳ ያለ አገላ ለጽ።ትችላ ለህ።