የአልበሜን ፖስተር በዚህ መልክ ያደረኩት እኔን ጨምሮ .....| Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • የአልበሜ ፖስተር በዚህ መልክ ያደረኩት እኔን ጨምሮ ብዙሃኑን ለመወከል ብዬ ነው | Seifu on EBS
    ድንቅ ተፈጥሮ እና ድንቅ ችሎታ ካልዎት Africa Book of Records 0911 55 67 20 /0968 70 26 92 በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 621

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 5 днів тому +54

    የጨለማው ማህበረሰብ ምልክትነው።የተኮረጀ ነው ።ከዘውከንድ ዘፋኝ ነው።ብቻ ለሁሉም እግዚያብሔር ይፍረድ ።እግዚአብሔር ሁሌም ይዋጋል

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 6 днів тому +78

    አይናችንን ጨፍናችሁ ልታታልሉን ትሞክራላችሁ፣ ብቻ አምላክ እየሆነብን ያለውን ይመልከትልን፣ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 6 днів тому +2

      አሜን

    • @amanuelhakim7280
      @amanuelhakim7280 5 днів тому +1

      አይናችንን የጨፈኑት ሰርፕራይዝ ሊያረጉን ፈልገው ይሁን

  • @Meqdi2921
    @Meqdi2921 6 днів тому +176

    አምላካችን "ሰዉ አለምን ሁሉ ቢገዛ ነፍሱን ግን ቢያጎል ምን ይጠቅመዋል።" ብሏል

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 5 днів тому +23

    day7 ጥሩ አድርጎ አጋልጦታል ያሬዶ ተውውውውውውውው

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 6 днів тому +72

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው።!!!!!!!

    • @hawisheleme6053
      @hawisheleme6053 6 днів тому +1

      @@Roza-fl2wf የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው እውነተኛ አምላክ:: ዮሐንስ 17:3 ተመልከት እንዲሁም ዮሐንስ 20:17

    • @Homelander66-y1q
      @Homelander66-y1q 6 днів тому

      eshi ye eyesus ashkabch 😂😂🖐️

    • @Epicmoments2025
      @Epicmoments2025 6 днів тому +1

      እና ይሄ ከሱ ጋር ምን አገናኘው ??? ሐይማኖትሽን እራስሽ ካከበርሽው በቂ ነው። አንቺ አልዘፈንሽም ማለት የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ ማለት ነው??

    • @Zebiba123w
      @Zebiba123w 6 днів тому

      😂

    • @emebettemesgen5350
      @emebettemesgen5350 6 днів тому +2

      እሽ እሱም ለየሱስ ነው እኮ የዘፈነው ያው የናተ ቤትስ ጭፈራ አይደል

  • @samrawetg.egabhar
    @samrawetg.egabhar 5 днів тому +25

    ሴጣን መልክት ሚያስተላልፈው ዳታን ትርጉሙን ተጠንቀቁ ዳታን ትርጉሙ 7 ዲይ ላይ እዩት😂😂😂😂😂😂😂

  • @የእማአምላክወዳጅ
    @የእማአምላክወዳጅ 2 дні тому +3

    DAY 7 THANK YOU ABATE ❤

  • @solomontesefaye6348
    @solomontesefaye6348 6 днів тому +13

    ሁሉንም ጊዜ ያወጣዋል
    I am not short memory
    የማቴዎስ ወንጌል
    ምዕራፍ፡10፤26
    26፤እንግዲህ፡አትፍሯቸው፤የማይገለጥ፡የተከደነ፥የማይታወቅም፡የተሰወረ፡ምንም፡የለምና።

  • @asdhadd5925
    @asdhadd5925 6 днів тому +10

    ዘፋኝነትን እግዚአብሔር ይጠላል😢 ከተቀየሩ ከዚህም መውጣት ነው💪 ከበፊቱ ቆሻሻ ህይወት ወደዚ ከተሻሻክ👌 አሁን ደሞ ወደ መንፈሳዊ ህይወት አዘውትር 💒 እድሜም እየጨመረ ሲሄድ በቃኝ ሊባል ይገባል😴 አለም አታላይ ናት ከቱም ናት😢👎 መቸም አታዋጣ በተረፈ ያሬድዬ❤እንወድሀለን በርታልን ❤❤❤

  • @MetkuKassa
    @MetkuKassa 6 днів тому +12

    1ዮሐንስ 5: 20 የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው። ወገኖች ሀይ ኢየሱስን ሰትቃበለ አትሞቱ ❤🙏

  • @mfujy7115
    @mfujy7115 6 днів тому +7

    ለሰው ያላችሁ ንቀት በዚህ ዘመን ይገርማል የዚህ ዘመን ትውልድ ግን ያሳዝናል ።

  • @shta-g3b
    @shta-g3b 6 днів тому +35

    ፍትህ ለህፃን ለሲንቦ💔

  • @ZeharahusaneZeharahusane
    @ZeharahusaneZeharahusane 5 днів тому +9

    ያሬድ የሴጣን መልክት ሚያስተላልፈው ዳታን ትርጉሙን ህናቃለን በጣም ለማያቅክ ታጠን ዘዊክክ ህሱ የሚያረገውን ለሴጣን ነው

  • @BirukYohanis-s3e
    @BirukYohanis-s3e 6 днів тому +10

    ምንም በማይጠቅምህ ቦታ ጊዜህን አትጨርስ ጌታን ተቀበል ሁሉም አላፊ ነዉ የዘላለም ህይወት ይሻላሀል ።ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይዎጣም አንዱን ምረጥ ጌታ ይሻልሀል

    • @EmebetAmare-r8y
      @EmebetAmare-r8y 6 днів тому

      አሁንም እኳ ከጌታ ጋር ነው ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር በ80 ቀኑ ነው የተቀበለው ሌላ ምርጫ የለም

    • @magealemayo
      @magealemayo 5 днів тому

      የትኛው ጌታ ነው ስትጨፈጨፍ ስትገደል ያልደረሰልህ ተረት ተረት

  • @wondyejenber
    @wondyejenber 6 днів тому +14

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሕፃናቶች😭😭😭

  • @ElEl-hy6fo
    @ElEl-hy6fo 6 днів тому +16

    የትውልድ እዳ አለብህ datan ኢትዮጵያዊነት አይወክልም፡፡መሬት የዋጠው አመፀኛ ነው

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 6 днів тому +10

    ትሁት ነህ !!!! አድናቂህ ነኝ ❤️

  • @Dina22345
    @Dina22345 6 днів тому +24

    እዉነቱን እናቃለን 😢😢😢😢😢 አይ ሀገሬ😖😖😖😖😖😖😖😖😖😖

    • @حنانبنت-ن3ن
      @حنانبنت-ن3ن 6 днів тому +1

      @@Dina22345 አዎ በትክክል ሁላችንም እንቃ

    • @magealemayo
      @magealemayo 5 днів тому

      የኛ ውስጣዋቂ😂

    • @حنانبنت-ن3ن
      @حنانبنت-ن3ن 5 днів тому

      @@magealemayo 😕😕😕

    • @Dina22345
      @Dina22345 5 днів тому

      @@magealemayo የእሱ አባል ነህ እዴ 🐏🐏🐏🐏🐏

  • @Galilabarkot
    @Galilabarkot 6 днів тому +15

    ያሬዶ🎉🎉🎉🎉 ትችላለክ እርጋታክ ደሞ አንደኛ❤

  • @dalite1125
    @dalite1125 5 днів тому +5

    ያሬድ ዘፈን እርኩሰት ነው የሚያመጣው ለምን ሌላ ነገር አትሰራም። ለሁለተኛ ጊዜ የመኖር እድል ሲሰጥህ እግዚአብሔር ብትመለስ ይሻለሃል አስመሳይ አትሁን

  • @Mimi-qt2vh
    @Mimi-qt2vh 6 днів тому +10

    ዘፍን ለስጣን ነው ዘፈኝ የእግዚአብሔር መንግሥት አይውርስም ዘፍን ሕጥሃት ነው ይሬድ እግዚአብሔር አምላኪ

  • @ProMobile-i3x
    @ProMobile-i3x 6 днів тому +6

    ያሬዶ በጣም ነው ማደቅህ የኔ ጨዋ ❤️❤️

  • @mekdeshabesha4054
    @mekdeshabesha4054 6 днів тому +11

    ልጆቻችሁን ጠብቁ ዘመኑ ከፍቶአል አስመሳይ በዝቶአል 😢😢😢😢

  • @hana.19..21
    @hana.19..21 6 днів тому +4

    ሴፋሻዬ የኢትዮጵያ አባት ነክ እኮ ስወድክ😻ያሬዶ መጨረሻህን ያሳምረው ስወድክ😻

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 6 днів тому +35

    ወይ መቅለስለስ እንደ እባብ የሰው ልብ ለመብላት እግዚኦ 😢 እግዚአብሔር ይመስገን!ለምኑ? ዘፈን ስላወጣህ?😮 ወገን ፍረድ ከመቼ ጀምሮ ነው እግዚአብሔር ዘፈንን የሚወደው 😢ያውም የሙት መንፈስን, እረ ተው ተው ግን ወደ ራስህ ተመለስ,ይሄን ድምፅ ለእግዚአብሔር ብትዘምርለት እና እግዚአብሔር ይመስገን ብትል ያምርብሀል ( ዘፈን ስላወጣህ እግዚአብሔር ይመስገን?😢😢የኛ ማህበረሰብ የዋህ ስለሆነ ተጫወቱበት ,ልቦና ይስጠን አሜን

    • @WebEthiopia2020
      @WebEthiopia2020 6 днів тому +5

      ምን አመጣሽ ማትወጂው ከሆነ

    • @Rafagsadik
      @Rafagsadik 6 днів тому

      ⁉️⁉️⁉️ 6️⃣6️⃣6️⃣ ⁉️⁉️⁉️
      የኢትዮጵያ Music Industry የሰይጣኑ ኢሉሚናቲስ ቡድን አምላኪዎች ቀስ በቀስ in a subliminal way እያጠመቀ ወደ መድረክ እያመጣቸው ነው ። የዚህም አንዱ ሰለባ ያሬድ ነጉ ነው ። ያንተ መቅለስለስ የሰውን ልብ ከመስረቅ በዘለለ ሌላ እውነታውን አይሸፍነውም።
      DATAN የአልበምክ መጠሪያ ምን ማለት ነው ??
      ለዚህም አሰግዚያብሔር ጥበቡን በኦርቶዶክስ ልጆች አሳርፎ በመረጃና ማስረጃ አጋልጠውኻል ። የአልበምህ ሽፋን ዲዛይነር ላይ ብቻ እንዳታሳብብ ካልተከተብክ አይሰሩልህም ። ለማንኛውም ለዚህ መረጃ የ Day 7 tube እሚከተለውን ሊንክ ነክታችሁ ራሳችሁ ፍረዱ።

    • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
      @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 5 днів тому

      ፐ ክርስትና የወንድሙን ጉድፉ በማዉጣት 😏

    • @tigistwerku-z3z
      @tigistwerku-z3z 5 днів тому

      zefen tiru adelm mamesigenu gin minm chigr yelewum

    • @Cloudy-ni6lq
      @Cloudy-ni6lq 5 днів тому

      Blah blah blah 🗣️

  • @Maryam-d8y
    @Maryam-d8y 6 днів тому +8

    የኢትዮጵያ እና የጉራጌ ቅን ሰዉ ነህ❤❤❤❤

    • @honey48757
      @honey48757 6 днів тому

      Gurage New Ende Yared? Arif Lij New Gin Aymeslegnim 🤔🤔

    • @RomanSadik-y9y
      @RomanSadik-y9y 6 днів тому +1

      እና ያሬዶ ፋራ ነው?​@@honey48757

    • @Maryam-d8y
      @Maryam-d8y 6 днів тому +1

      @honey48757 እ ዛሬ ነዉ እምታቂ

  • @ribkaabraham7519
    @ribkaabraham7519 6 днів тому +6

    ሁልጊዜ እንወድሀለን በጣም ያሬዶ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ጊዜዉን የዋጀ አላለም ሚስጥራችሁ አደባባይ እንደወጣ አልሰማህም እንዴ አይይ ወንድሜ ለዚች ከንቱ አለም😢😢😢

  • @Solomon.ye-mariam-21
    @Solomon.ye-mariam-21 6 днів тому +4

    ዘፈን ሰርታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ አታፍሩም ግን ? ዘፈን ለሰይጣን እንጂ የእግዚአብሔር መመስገኛ አይደለም 100%

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 6 днів тому +156

    የሬዶ አንደኛ፣ እስኪ የያሬዶ አድናቂዎች እንዳኔ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @hararshopping6882
      @hararshopping6882 6 днів тому

      Demerugn

    • @AderawEgigu-u7l
      @AderawEgigu-u7l 6 днів тому +7

      አድናቂ አለው እንዴ ?😂😂😂

    • @Rafagsadik
      @Rafagsadik 6 днів тому +8

      ይህን የሰይጣን አምላኪ ለማንገስ እምትኼደበት ጥረት ይገርማል።

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 6 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂​@@AderawEgigu-u7l

    • @Konjit-n7w
      @Konjit-n7w 6 днів тому +2

      👹👹👹👹👹👹

  • @ዜድራያ-ሰ7ኘ
    @ዜድራያ-ሰ7ኘ День тому +1

    DAY 7 እናመሰግናለን በደንብ አድርጎ ነግሮናል ግመል ሲሄድ ዉሻ ይጮሃል ማለት ምን ማለት ነው?? ለዚህ ክብር እንኳ አልለዉም ግን ዝና እና እዉቅና የሰጠህን የኢትዮጵያን ህዝብ ነዉ የተሳደብከዉ በማን ላይ ቁመሽ ማንን ታሚያለሽ አለ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ 💔😭

  • @misiriakmekonen
    @misiriakmekonen 6 днів тому +7

    ምርጥ ዘፈን ያሬዶ በተለይ የሸገር ልጅ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 днів тому +14

    ያሬድ ሁሌም ጨዋነቱ ያስደምመኛል እግዚህአብሄር ይባርክህ ያኔ እናትህን ጉልበት ስትስም ነው ጨዋነትህ የገባኝ በጣም ነው የምወድህና የማከብርህ።
    ባህልና ወግህን ባንተ ወጣትነት ውስጥ ለማስተላለፍ ሰትጥርና በርትተህ ስትሰራ የበለጠ አከበርኩህ። የ ኢትዮዽያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 6 днів тому +46

    የሙታን መንፈስ ይዘህ እንደ ጀብድ መናገርህ ይገርማል ልቦና ይስጥህ

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 6 днів тому +5

      እኮ እኔስ የገረመኝ

    • @TikurSew-w8j
      @TikurSew-w8j 6 днів тому +1

      Yekirta ena lmen tadya almawei kehone enates lemn tayalchu yehen vedio tayalchu pls tell me the truth

    • @እግዚኦተሰሐለነ
      @እግዚኦተሰሐለነ 5 днів тому

      @TikurSew-w8j ወንድሜ ወይም እህቴ ለምሳሌ እኔ የማየው ለልጆች ለማስተማር ለመምከር ለጥንቃቄ ኢንተርቪ የተለያዩ ቦድካስቶችን አያለሁ ያ ማለት ከነሱ ጋር እጰፍራለሁ ማለት አይደለም ሁሉንም ማየት መልካሙን መምረጥ ትክክል ያልህነውን ሰው እንዳይሳሳት ለማስተማር ነው እንጂ ሲጀመር ዘፈን ሐጢአት ነው እግዚአብሔር አይከብረበትም የሚሻለን በዚህ ዘመን በትህትና በአምላካችን ፊት በንሰሐ በጸሎት ዘወትር መትጋት ነው እንጂ የአለም ኮተት ምንም አይጠቅምም ዘመኑ እያበቃለት ነው ደገሞ እያንዳንዳችቼበአለም ውስጥ እየኖርን ስለሆነ ወደድንም ጠላንም የምንፈልገውንም የማንፈልገውንም እንሰማለን እናያለን ጆሮአችንን አይናችንን ደፍነን መኖር አንችልም

    • @magealemayo
      @magealemayo 5 днів тому

      አርፈሽ ኑሮሽን አትኖሪም ወሬ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 5 днів тому

      ኢትዩጵያን ህዝብ ብዙውን የሚገለው በማያገባው ስሊገባ ነው የራሳ አሮባት የስው ታማስላለች ነን እኛ

  • @HananEbrahim-t2p
    @HananEbrahim-t2p 6 днів тому +9

    ያያ ምርጥዬ ,,,,ሰው አክባሪ ብዙ ስኬት እንመኝልሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz 6 днів тому +8

    ትህትናህ ሰው አክባሪነትህን ስወድልህ❤❤❤ በተረፈ ጀግና ነህ አንድ ቀንም መጥፎ ነገር ተናግሪ አላቅም ጀግና ነህ ወደፊት ያሪዶ💪💪💪🫶

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 6 днів тому +12

    Owww ነው ስለፖስተሩ የሰጠው መግለጫ perfect ❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 6 днів тому

    ስፉሻ ትልቅ ስው ነህ ስትፈለግ በቦቷው ላይ ትገኛለህ ይህም ትልቅ ስጦታ ነው ቢተስብህን ይባርክልህ ይህ የአያቲ ምርቃት ነው እያቲ እንደእንተ እይነት መልካም ስው ይን ምርቃት ነው የሚመርቁት

  • @JhdhJdjjse
    @JhdhJdjjse 6 днів тому +68

    ያሬዶ ስረአትያለው መልካም ሰውነው ለትንሹም ለትልቁም ለሁሉምሰው ያለውክብር ይለያል የኔሰውአክባሪ😊❤

  • @onelovetube2032
    @onelovetube2032 6 днів тому +16

    ያሬዶ ያገር ባይ እንወድሀለን ፈጣሪ የልብህን ያሳካልህ ሁሌም አምላክህን አመስግን ፀሎት አድርግ❤❤❤

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 6 днів тому +11

    ያሬድ በርታ ሁልግዜም እኛ ስዋች ከስህተት እንጠፋም እግዚአብሔር በቶሎ ወደቀና መንገድ መመለስህ በጣም ደስ ይላል ከዚህ በበለጠ ሁሉን ነገር እሳክቶልህ እግዚአብሔር እንደምናይህ እልጠራጠርም ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳህ ❤❤❤

    • @elsa3589
      @elsa3589 6 днів тому +4

      እግዚአብሔርም ለዘፈን አይረዳም በተለይ መንገዱ ከመስመር ለወጣ ይሄ የዘ ዊኬንድ አጀንዳ አራማጅ ነው

    • @Konjit-n7w
      @Konjit-n7w 6 днів тому +1

      @@amarewoldemedhen686 አንተም ይሄኔ ሀይማኖት አለኝ ትላለህአታፍርም፡ ምን ይሻላችኃል ምድረ ወንዝ፣ ነዉ አንተም ነፍስህን ለሰይጣን ሸጠሀል ፣

    • @MekdiT1921
      @MekdiT1921 5 днів тому

      ​@@elsa3589 በትክክል

  • @ccu3907
    @ccu3907 6 днів тому +3

    ያሬድ በጣም ሥነሥርአት አለው ደሥ ይላል

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 днів тому +2

    #እግዚአብሔር_አምላክ" ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነት ይስጥልን🙏🙏🇪🇹🥰🥰🥰🥰💚💛❤

  • @kirumahde4608
    @kirumahde4608 6 днів тому +13

    ለብዙ ወጣቶች ማስተማር የሚችል ንግግር ነው ያሬዳ በርታ ጎበዝ ነህ ብራዘር

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 6 днів тому +7

    "ለማክሰኞ ሁሌም ተራውን የማይለቅ ሰኞ የለም" ሳምንታችን በፍቅር በመተሳሰብ አልፎ ❤መድሀኒያአለም ሁላችንንም ባለንበት ጠብቆን በሰላም ተገናኘን እንድሰራ በቅን ቤተሰባዊነት አበረታቱኝ የኢትዮጲያዊነት ፍቅራችሁን ግልፁልኝ
    እግዚአብሄር በልብ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላቹ
    ከክፋ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቃቹ ይጠብቀን****

  • @EmutiDire
    @EmutiDire 6 днів тому +17

    አልበምክን የሚገረም ብቃት ነው ያየነበት ሰው ከስራ የተሻለ ነገር ይዞ ይመጣል እና አልበምክ በጣም በማናቅክ መልኩ ነው የመጣከው እና ደስ በሎናል በርታ 👏👏👏

  • @debebetefera7373
    @debebetefera7373 6 днів тому +12

    ሰይፍሻ ረጅም ዕድሜ ሰፊ ዘመናት አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይስጥክ !!
    ሲቀጥል በያሬድ ነጉ ከሱስ ከመውጣቱ ጋር ተያይዞ ኃይማኖት ቀይሯል አይነት ነገር commente ይስተዋላሉ ነገር ግን ማስተዋል ያለብን ቢኖር ኃይማኖት እኮ ስከር ፣ ዘሙት ፣ ስረቅ፣ ዋሽ አትልም ወደ እዚህ ጎዳና የምንገባው ስሜታዊ ስንሆን የምንወጣው ደግሞ ስሜታችንን መቆጣጠር ስንችል ይህ ሲባል ህሊና ፣ ልቦና ፣ አእምሮ በጋራ ማስታረቅ ስንችል ነውና ወንድማችን ያሬድ ነጉ እንኳን ከማይረባው ህይወት ወደ ሚረባው ህይወት በጊዜ አባኖክ አደረሰክ ❤

    • @MahiHeyab
      @MahiHeyab 6 днів тому

      በጣም ነው እንዴ ጤና ያጣከው

    • @mesiabrha1501
      @mesiabrha1501 5 днів тому

      ​@@MahiHeyab 🤣🤣🤣 የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr 6 днів тому +3

    ትችላለህ ያሬዶ ይሳካልህ በዚህ ዘመን ተደምጠሃል

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 6 днів тому +8

    ያሬዶ የኔ መልካም ትልቅ ሰዉ ትንሹንም ትልቁንም አክባሪ ሰዉ ነህ የምር እንደ ያሬድ የተሰደበ የተተቸ አርቲስት የለምኮ በፈጣሪ ግን ልቡ ደንዳና ነዉ ሁሉን ቻይ ነዉ ጀግናዉ ወደፊት ብቻ ሀበሻ ስታድግ ስትወጣ ሰዉ ስትሆን በፍፁም አይወዱም ሰይጣን አምላኪ ነዉ ሌላ አምልኮ ዉስጥ ገባ ይህ የኛ ሀበሾች ኋላቀርነት ማሳያ ነዉ ልብህ ለተናጋሪ ለተችዎች ለተሳዳቢዎች ቦታ አትስጥ ማንንም አትስማ ብሮ ወደፊት ብቻ ጉዞህን ስኬትህን ይዘህ ቀጥል ከዚህም በላይ ካንተ እንጠብቃለን ጀግናዉ🎉🤌🫶🦅

  • @ccu3907
    @ccu3907 6 днів тому +3

    ሰይፉ ደግ ሰው ነህ

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 6 днів тому +2

    ያረዶ ምረጥዬ ነህ ይዋህነትህ ከአንተ ይነበባል ሰራክ ምረጥ ነው ዋው 💓💓💓💓💓💓💓💓💓👌👌👌👍👍👍

  • @RomanSadik-y9y
    @RomanSadik-y9y 4 дні тому +2

    ያሬዶ ይሜ😍😍

  • @temeagumas
    @temeagumas 6 днів тому +17

    እኔ እኮ ባለፈው ይቅር በሉኝ ፈጣሪን እረሳሁ ምናምን ብለህ ስትመጣ አምኘህ አሁን ካልጠፋ እርስ satan የሚለውን DATAN ብለህ በሀጢያቱና በትእቢቱ ምክንያት መሬት ተከፍታ በዋጠችው በሙሴ ላይ በአመጸ ሰው ስም ሰየምህው ። ልብ ይስጥህ ሰይፋ አንተም አስቸገርህ !!!

    • @Hik-e7i
      @Hik-e7i 6 днів тому

      @@temeagumas 🤣

  • @elsa3589
    @elsa3589 6 днів тому +10

    የነ ዘዊኬንድን መንገድ እየተከተልክ ነው ፣ እየገባህበት ያለህው የጥልቁ ነገር ነገ ዋጋ ያስክፍልሃል ።

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 6 днів тому +3

    *The best album 💿 ever released* 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsediii
    @Tsediii 6 днів тому +20

    እኔ ከድሮም ነው ሚመቸኝ
    humble person + beloved yaredo❤

  • @abያልተፈታውህልሜ
    @abያልተፈታውህልሜ 6 днів тому +12

    ሰይፍሻ የምር ሁልጊዜ ቀልደኛ ነበር እምትመስለኝ ሆደባሻም ነህ ❤❤❤❤❤

  • @ሰብለክንፈ
    @ሰብለክንፈ 5 днів тому +4

    አካሄድህ ሁሉ ግልፅ እና ግልፅ ነው ዳታን ምን ማለት ነው ???መዝሙር ዳዌት የክፉው ልጆች ዳታንም ዋጠቻቸው ይላል በፋሻም የተጠቀለልክው ቀይ ካባ ለብሰህ ያው ነው በኢትዮጵያ አትሸፈን ወድም ጀርባህ ያው የጥልቁን ነው 😢 ነብስህን እድን አለም ክንቱ ነች ትውልዱን አትሸውደውም ንቁ ነው ዳታን( ሳታን )

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 6 днів тому

    ያሬዶ አለምድም የሚለውን ዘፈን ሱስ ሆኖብኛል ጀግና ነህ በርታ ማንንም እንዳትሰማ ያራዳ ልጅ ከፍ በል እንወድሀለን❤❤❤

  • @SntayehuMamo-lb2tx
    @SntayehuMamo-lb2tx 6 днів тому +2

    ያሬዶ አይቸው የት ደረሰ ያንተን ስብዕና ያየሁት በእሱ ነው የድምፅን ወዝ አወደዋለሁ።😍😍😍

  • @Maryam-d8y
    @Maryam-d8y 6 днів тому +5

    ያሬድ ደግሰዉ ቅን ሰዉ ሰዉ አክባሪ አሰተዋይ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @honey48757
    @honey48757 6 днів тому +2

    Yaredo Gobez 👍👍👍👍 Ayzok Berta Lemikegna Joro Atist, Sirakin Bertitek Ketil Eshi 👍👍👍

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 6 днів тому +7

    አምሮብታህል 🥰🥰👍👍

  • @Yየአባቷልጅ
    @Yየአባቷልጅ 6 днів тому

    ቅን እና አራድዬ❤❤ስለሆነ ይመቸኛል አባቴ respect🙌❤

  • @Say-2424
    @Say-2424 6 днів тому +15

    አቶ ያሬድ ጥሩ ነው !!ቃላት እየመረጡ በሳል ሰው ለመምሰል መሞከር ማንንም አይሸውድም!!

    • @kirumahde4608
      @kirumahde4608 6 днів тому +1

      ስውን እየተከተላቹ ለመስበር መሞከር ጥሩ አይደለም!

    • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 6 днів тому

      የማትረባ

    • @Say-2424
      @Say-2424 6 днів тому

      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ ማነው የማይረባው?

    • @Say-2424
      @Say-2424 6 днів тому

      @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ moron

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 5 днів тому

    ያሬዶ ያራዳ ልጅ በጣም ምርጥዬ ስራ ነው የሸገር ልጅ ❤❤❤ በጣም የሚያምር ሰራ ነው እናመስግናለን

  • @MilyWondy
    @MilyWondy 6 днів тому +7

    ይመችህ ያሬዶ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 6 днів тому +2

    ያሬዱ Nice Music 🎵 Tnx

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 6 днів тому +6

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18: በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 5 днів тому

    ልብ ድካም ይዞክ ጌታ አትርፎህ አሁንም ልትዘፈን ነው ምናለበት እየሱስን ብትቀበል ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት ትገባለክ ንቃ ወንድሜ

  • @BekiSol-6812
    @BekiSol-6812 6 днів тому +11

    ያሬዶ ሚመቸው እስቲ ✌️

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 днів тому +13

    ያሬዶ አምሮብሃል❤❤❤ተባረክ እንኩዋንም እግዚአብሄር እረዳህ

  • @amenpipi2013
    @amenpipi2013 6 днів тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚደፈሩት ሕፅናት

  • @AbushHibret
    @AbushHibret 2 дні тому

    ሰይፉ በፈጣሪ ይዤሃለሁ ይሳቅ ሰዲቅ ይጋበዝልን

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 6 днів тому +6

    ደይ ሠበን የሠራዉን የተናገረዉን ለምን አልተጠየቀም ኮሜንት ሐሣብ እየተመረጠነዉ የሚጠይቀዉ ሠይፉም እደጋዜጠኛ ሁሉንም ጠይቅ

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 6 днів тому +1

    አለምድምን የወደደው ማነው እንደኔ💗👌👍👍👍

  • @AtsedeKinde
    @AtsedeKinde 6 днів тому +3

    ያሬዶ በር ታልን
    ሰይፍሻ እንወድሀለን

  • @belachewtessema4071
    @belachewtessema4071 5 днів тому +3

    እኔ በጣም የማዘነዉ በሰይፍ ነዉ ምክንያቱም አተሸፈፍንለት በቃ ከሔደ ሔደ ነዉ ወደ 666 እግዚአብሔር በምህርቱ ይጠብቀን

  • @ExcitedChickens-if3sp
    @ExcitedChickens-if3sp 3 дні тому

    ሀይ ሰይፍሻ ፕሮግራምህን ሁሌ እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል ።ግን አንድ ነገር ብታደርግ አንተ ያምርብሀል በጣም ታዋቂ የሆኑትን አረቲስቶችን በአንድ ላይ ብታቀርብ ጭውውታቸውን ብናይ ደስ ይላል ለምሳሌ ኤፍሬም ታምሩን/ ንዋይን/ ፀሀዬን /ቴዎድሮስን /ኩኩን/ፀጋዬን/አስቴርን/ሐመልማልን/ነፃነትን/አረጋኸኝን/ኤልያስን/ተሾመ ወልዴን/በአንድ ላይ ስብሰባ ጥራቸው በለቅሶ ብቻ አይደለም መሰብሰብ ለጭውውት ቢርቡ ደስ ይላል

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא 6 днів тому +2

    ተባረክልን ያሬዲየ ❤🎉

  • @mimia7202
    @mimia7202 5 днів тому

    ያሬዶ በርታ መድሀኒያለም ያሰብከውን ያሳካልህ🙏🥰🥰

  • @ElissaBelete
    @ElissaBelete 6 днів тому +20

    ይመቸኛል በተለይ የሸገርልጅ ለኛ ለሸገርልጆችመልስ ነው👏👏👏👏👏👍

  • @ferihayy
    @ferihayy 20 годин тому

    ያሬዲዬ የኔ ጠመለል❤❤❤

  • @SenteBest-f5h
    @SenteBest-f5h 5 днів тому

    የምር ወንድሜ በጣም ነው የተቀየርሺው
    ከዚ በዋላ ለስሜት አለመሸነፍ ጣር
    ያኔ ፈጣሪንም ታመሰግናለ ሰውንም ታከብራለ ዋው
    በርታልን ሴፉ ደሞ የቅድሙ ንግግር ተመቸኝ
    በርቱልን አነቃቂ ንግግሮችም ጣል አርጉልን

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 6 днів тому +7

    ያሬድዬ የኔ ጥሩ ሰው የአንተን ሂወት የቀየረ ፈጣሪ የእኔንም ሂወት ይቀይርልኝ በዱአ በፀሎት አስቡኝ

  • @selenasuau2613
    @selenasuau2613 5 днів тому +1

    The weekend big fan❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasahunTsegaye-bq8gb
    @KasahunTsegaye-bq8gb 6 днів тому +11

    ዳታን ትርጉሙ ሌላ ነው ሙሉውን ማብራሪያ 7ዲይ ላይ እዩት

    • @YENEYTUBE
      @YENEYTUBE 5 днів тому

      ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 5 днів тому

      በትክክል እኔ የሱ ተከታይ ነኝ እሱ ያለዉ ትርጉም ሊላ ነዉ

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 6 днів тому +2

    ያሬድዬ አንተ በጣም በልጠሀል ከፊት ሂድ ሁሌም መቅደም ያቃተው ከሆላ ሆኖ መድረስ ስላቃተው ይተቻል በርታ ጥሩ ስራ ነው የኔ ወንድም ❤

    • @Eden-q2s
      @Eden-q2s 4 дні тому

      @@kidistmandefro5873 መንፈሳዊ አለም አልገባሽም ዝም ብለሽ እትዘባርቂ ሾርት ሚሞሪ እትሁኚ ነቃ በይ

  • @Betimofo
    @Betimofo 6 днів тому +1

    Yaredo brtatn kante endmar adrgehegnal lezam tanks Seyfum tehtnak mkrk yleyal kemr bcha bertuln enwedachuhalen ❤❤❤❤

  • @fishofisho-2896
    @fishofisho-2896 6 днів тому +2

    ሰይፍሻ ብዙም ቀልድህ ከማያስቁኝ ውስጥ ነኝ የዛሬው ቀልድህ ግን ፈታ ነው ያደረከኝ ይመችህ

  • @Buzunashmunash
    @Buzunashmunash 6 днів тому +3

    በትክክል ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @YonasHagos-i3f
    @YonasHagos-i3f 4 дні тому

    ያሬድ ያራዳ ልጅ ምርጥ ስራ

  • @saronkidane9614
    @saronkidane9614 6 днів тому +1

    ያሬዶ ደስ የሚለኝ ኣርቲስት ነው የመችህ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 5 днів тому

    ኧር እየሱስ ልመጣ ከደጅ ነው ወገን እንመለስ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 днів тому +3

    ፍትህ እችንምድ ተጫዉተዉ ሳይጠግቡ ለሚደፈሩ ህፃናቶች😢😢😢

  • @TemesgenTadess-d1p
    @TemesgenTadess-d1p 5 днів тому +1

    ያሬድ በጣም ደሰ ብሎኛል እደንዚ ሆነክ ሰላየውክ ❤❤❤ አለምደምን ተጫወትልን

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 6 днів тому +10

    ርእሱ. Day7ትዝአስባለኝ

  • @ኢፍሕታ
    @ኢፍሕታ 6 днів тому +11

    እኔ ምለው ለሁለት ጌቱች አትገዛ ይላል መዝፈን አጺያት ነው ዘፈን መንግስተ ስማያት አትገባብ እግዚያቤሔርን አታመሰግንበትም ይቺ አለም አጭር ነው ሰውዬ

    • @MahiHeyab
      @MahiHeyab 6 днів тому

      ትክክል❤

    • @Homelander66-y1q
      @Homelander66-y1q 6 днів тому +2

      ena mn abash serto ybila anchi dedeb haymanot enjera ayhon

    • @yonasworku7767
      @yonasworku7767 6 днів тому

      ያንች ቻፕስቲክ ገነት ነው ሚያስገባሽ😂😂

    • @ኢፍሕታ
      @ኢፍሕታ 6 днів тому

      @@Homelander66-y1q አንች ደደብ ያባቴ ጦስ ገደል ግቢ እበት እኔ አትናገሪኝም እከካም

    • @ኢፍሕታ
      @ኢፍሕታ 6 днів тому

      ​@@Homelander66-y1qአንች ያባቴ ጦስ ይዘሽ ገደል ግቢ ጋለሞታ እኔን አትናገሪኝም እከካም አባቴ ጋር ይሄድሽው

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 6 днів тому +8

    ያሬድ ነጉ ምርጥ አልበም ሰርቶ እንደሚችል አሳምኖናል።
    አባይ ፦ አባይ ተገድቦ እንኳን የሆነ ቁጭት እንዲሰማ የሚያደርግ ስሜት አለው።
    የሸገር ልጅ ፦ ለአዲስ አበባ ልጆች በኪነጥበብ መልዕክት አስተላልፏል።
    አለምድም ፦ የያሬድ ነጉ ማስተርፒስ የሆነ ምርጥ ስራ።
    ትግርኛው።፣ ኦሮምኛው ጉራግኛው ጥንቅቅ ተደርገው ተሰርተዋል።
    ያሬድ ከዚህ ከፍታህ እንዳትወርድ !

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 6 днів тому +1

    ያሬድ ነጉ እኛ ኤርትራኖች እኖወዳሃለን እናከብረሃለንእድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷