የብዙ እህቶችን ጤና እና እድሜ ያቃወሰውን የሆርሞን መዛባት የሚያስተካክሉ 6 ምግቦች |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • In this video we will discuss about 7 signs of hormonal imbalances
    --------------------------------------------------------------------------
    ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
    ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
    የሁሉ ምርጫ…
    -------------------------------------
    DISCLAIMER; This Channel Does Not
    Promote or encourage Any Illegal
    Activities, all contents provided by this
    Channel is meant for EDUCATIONAL
    PURPOSE Only.
    ------------------------------
    - Visuals | elements.envat...
    - Voice-over Recording, Audio and Video Production by DR HABESHA INFO
    -----------------------------------------------------------------------------------
    #doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ

КОМЕНТАРІ • 175

  • @YTH-xi1nz
    @YTH-xi1nz 27 днів тому +3

    እዚ ቪድዮ ላይ ያሉት ሁሉም ምልክቶች የኔ ችግር ነው።ዶክተር ፈጣሪ ኣብዝቶ በረከቱ ይስጥህ።

  • @abay5630
    @abay5630 Місяць тому +6

    በጣም የሚገርም ትምህርት ልክ የኔ ጥያቄ የተመለሰልኝ እስኪመስለኝ ድርሰ ዶ/ር አመሰግንሃለሁ🙏

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 Місяць тому +7

    የምትሰጠን ትምህርት በውነት ,በጣም ነው ዳንየ የሚንናመሰግ ነው ተባረክ

  • @Gelila67
    @Gelila67 Місяць тому +8

    ይሄ የኔ ችግር ነው ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 3 дні тому

    እድሜ ይስጥህ ወንድማችን።

  • @Bettysolomonuae52
    @Bettysolomonuae52 Місяць тому +2

    Dr Please ስለ keratosis pilaris መፍትሔ video ስራልን

  • @ሰላሜነሽያምላክእናት
    @ሰላሜነሽያምላክእናት Місяць тому +2

    ሰላም ዶክተር እኔ በጣም መፍትሂ ያጣሁለት ነገር ነው ።ያልካቸውን የምግብ አይነቶች ማግኝት አልችልም እባክህ በታብሊት ካለ ንገረን መግዛቱ ይቀለኛል ?

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8ei Місяць тому +2

    Thank you very much, Doctor. I am doing those.

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Місяць тому +6

    ተባረክ በቅንነት ስለምታገለግል

  • @ላኮመንዛ-ቸ6ነ
    @ላኮመንዛ-ቸ6ነ Місяць тому +2

    እናመሰግናለን🙏🙏

  • @keyratyenlji5010
    @keyratyenlji5010 11 днів тому

    እናመሰግናለን

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 22 дні тому

    Thanks for your help and dedication Doctor ❤

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v Місяць тому +3

    ዶክተር🎉🎉🎉🎉በጣም እናመሰግናለን

  • @zenit6154
    @zenit6154 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ደኩተር

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 Місяць тому +1

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን ❤❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Місяць тому +8

    የኔ የወር አበባ 6 ወር በላይ ይቆያል የለምንም ነገር ከመጀመሪያው ጀምሮ ትክክለኛ አይደለም ያልሄድኩበት ዝክምና የለም መፍትሄው ግን ምን ይሆን

    • @user-ki3it7ko4p
      @user-ki3it7ko4p Місяць тому +2

      የውሌድ መቆጣጠሬያ ውሰጄ ከዛ ስታቆረጂ ይመጣል ምክሬ

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv Місяць тому

      @@user-ki3it7ko4p እውነትሽን ነው

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 Місяць тому +3

    እኔ እንኳን 7 ምግቦች ላገኝ ነጭ እሩዝ እና ቂጣ የሚያርበት ቤት ነኝ እዳልወጣ ስራየለም በቃ ዝም ብየ እየሰራሁ ነው ብቻ አሏህ በሰላሞ ሀገሬ ተገባሁኝ አስተካክላለሁ 😥

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu Місяць тому

      እንደኔነሽ ፈጣሪ ይርዳን🙏😢

    • @WesraAbdu123
      @WesraAbdu123 Місяць тому +1

      @@FikralemMengestu አይዞን ሀቢበቲ ምንም አንሆን ኢሻአሏህ😍

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 Місяць тому

      በደመወዝሸ ገዝተሸ ብይ ለራሰሸ አደል የምሰሪዉ

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 Місяць тому

      Egzio yet hager nesh kechalish geztesh bey tena be genzeb aygegnem

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Місяць тому

      አብሽሩ ውዴ ነገ ሁሉም መል ይሁን በአላህ ፍቃድ❤🎉

  • @FireBekele-z3e
    @FireBekele-z3e Місяць тому +1

    Thank you

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Місяць тому

    Thanks thats really important

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 Місяць тому +1

    Thanks 😊

  • @haftshmeke1210
    @haftshmeke1210 Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MujaDembx
    @MujaDembx Місяць тому +1

    እናማሰናለን

  • @Gelila67
    @Gelila67 Місяць тому +5

    በጣም የቆየ ስሆንስ ማስተካከል ይቻላል በምግብ ዶክተርዬ እበክ ንገረኝ የዚህ ችግር አለብኝ ፀጉሬ ጨረሳ መላጣ ሆንኩ አኪም ቤት ብሄድም የቨይታሚን እጥረት ነው ይሉኛል ግን ምንም ለውጥ የለውም ችግር ውስጥ ነኝ 🥺🥺🤦

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj Місяць тому

      አረ እሕቴ እኔም እዳቺው ነኝ ፀጉሬ በኖ አለቀ ምን እደሚሻለኝ አላውቅም ሥታጠብ እጭቅላቴ ላይ የቀረ አይመሥለኝም እውሐው ጋ ሲወርዲ

    • @naima8338
      @naima8338 Місяць тому +2

      እኔም😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 Місяць тому

      😢እኔም

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj Місяць тому

      @@fatma6629 ውዶቸ የሞከርኩትን ልገራቺሑ ኮኮናት የአልመዲ ዘይት ቁርፍዲ ሮዝ ሜሪ ጥቁር አዝሙዲ ዝጂቢል አርጌ አዲላይ እሳትላይ ለ10 ደቂቃ ቅንሥ አርጌ አፈላሑት ከዛ አጥልየ ተቀብቸ 2ሠአት አቆይቸ ታጠብኩት በጣም ነው መነቀሉ የቀነሠው ሞክሩት ውዶቸ

    • @ሶፊያSofiኢቱብ
      @ሶፊያSofiኢቱብ Місяць тому

      እሽ እደት ማስተካከል ይቻላል ደክቶር በፈጠረህ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ Місяць тому +1

    ሀይ ዶክተር ኮርቲዞም ምንድነው? እባክህን አመሰግናለው

  • @Cmtsgay
    @Cmtsgay Місяць тому

    Thank you doctor ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏👍

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 29 днів тому

    Thank you❤❤❤❤

  • @WoinshetTadese-zg8sc
    @WoinshetTadese-zg8sc 26 днів тому +1

    Dokter anten yet hosbital new yemagegnh

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 Місяць тому +2

    አመሰግናለሁ ዱክተር ለምትሰጠን የምክር አገልግሎት በርታ ጥሩ እርዳታ እያደረክልን ነው የወር አበባ የመጠን መቀነስ ምን አልባት ችግር ሊሆን ይችላል እድሜየ 32 ነው

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Місяць тому +2

    ሰላም ዶከተር ሰለምተሰጠን ምከር እነመሰግነለን 🙏እኔ ከመጀመርያ ጀምሬ የወር አበባ ሰባት ቀን ሙሉ በደንብ ይፈሰኝ ነበር እነመ አሁን ላይ ግን የወር አበባ ሲመጣ በትንሹ ነው ሚፈሰኝ እነ ድሮ አያመኝም ነበር አሁን ግን ያመኘል እነም የማህፅን ኢንፌከሸን ያሰቸግርኘል ሆሰቢታል ሂጀምኩዋ አልተሻለኝ ምን ላድርግ 😢? የሆርሞን መዛባትነ እንዳለብኝ ነገሩኝ መዳኒት ሰጡኝ ግን አልተሻለኝም ከተነገርካቸው የተወሰኑት አለብኝ እኔ በሰደት ነው ያለውት ምንም አያከሙ ሆሰቢታ ሂጀ ሰንቴ ምንም ለውጥ የለ ምን ላድርግ ??

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Місяць тому

      ሁሌም ማታ ማታ የቅርንፉድ እና ቀርፋ ሻይ ያለ ሱካር ጠጪ ከመተኛትሽ በፊት በጣም ጥሩ ነው አይዞሽ እሕት

  • @HanaAlemu-t3k
    @HanaAlemu-t3k Місяць тому

    doctor please tell me about fibrodenema i really sick 😢😢

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Місяць тому +1

    እኔ በቅርቡ 1 ልጅ ወልጃለሁ ከወለድሁ በሁላ ማታ ላይ የሆነ ሰአት በጣም ያልበኛል ምንድን ነው ፅጉሬ ደግሞ በጣም ተነቃቀለብኝ ንገረኝ ፔሬዴም ብዙን ግዜ በየወሩ አይመጣም pleas

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Місяць тому +24

    ዶ/ር እኔ ደግሞ ፔሬዴ በየወሩ ይመጣል ማለት በየ 29 or 30 ቀኑ ይመጣል በጣም ቸኮለ ከተባለ በ25 0r በ26 or በ27 ቀኑ ይመጣል ይህ ማለት የወር ከበባ የመምጫ ወሳኝ ቀኖች ይመስሉኛል ባልሳሳት ነገር ግን በደብ ፈሳሽ አይፈሰኝም ማለቴ የፔሬድ ደም ማለቴ ነዉ ችግር ይኖረዋል ለመዉለድስ ሚያመጣዉ ችግር ይኖራል ዶ/ር ??

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Місяць тому +4

      21_30 ኖርማል ነው አህት

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Місяць тому +29

      ቀላል የደም መፍሰሱ ከድሮም ጀምሮ የነበረ እና አዲስ ለውጥ ካልሆነ ተያይዞ
      - ከባድ ህመም: እንዲሁም ሌሎች ምልክቶች ከሌሉ ጤናማ ነው ማለት እንችላል::
      አንዳንዴም አንዳንድ የአኗኗር ለውጦች ይህን አይነት ለውጥ ሊፈጥሩ ይችላሉ ለአብነት ያክል
      - ጭንቀት
      - እድሜ መጨመር
      - የክብደት መለዋወጥ ሌላም ሌላም
      -> የማረገዝ እድል ወይም አቅም የሚያያዘው የወር አበባው ወቅቱን እና ወሩን ጠብቆ ከመምጣት ጋር እንጅ ከሚፈሰው የደም መጠን ጋር አይደለም:: የማርገዝ ሁኔታሽ ላይ የሚያስከትለው ችግር የለም::

    • @MesiMesi-ib3bt
      @MesiMesi-ib3bt Місяць тому

      ​@@DRHABESHAINFOዶክተርየ እሄ ጥያቄ የኔም ነበር በጣም አምሰግናለሁ ከ 26 አመቴ በታች እያለሁ ጥሩ ነበረ ከ 2 ዓመት በዋላ ተቅያየርብኝ እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️በርታልኝ

    • @MKl-zu9tp
      @MKl-zu9tp Місяць тому

      ዶክተር ዳኒ ፈጣሪእውቀትህንያብዛልህ እኔ. ካልካቸው መካከል የተወሰኑትአሉብኝ፣ ልቤን ህመም በተደጋጋሚም ሳይሆን ስበሳጭ ሳስብ ልቤንያመኛል. ውፍረት ያልከው ትካሻየና ጭኔእንዳልከው ደሞ ሆዴ እርጉዝነውየምመስል. ይወርአበባየ በጣም ከምልህ በላይ ያመኛል ግን እንደፈለገ አንዳድጊዜምንምሳይሰማኝአያለሁ በተቃራኒውደሞ በህመም ፣ ሲመጣ ደሞ እኔ ማየትከጀመረኩጀምሮ በወሩአይመጣም ሳገባሰአት ትንሽ ተስተካክሎልኝነበር ግን ከትዳርስወጣመልሶበቢታውተመለሰ. እስከ አራት ወር የማይመጣበት ጊዜአለ እንጂበወሩአበደንአይመጣምቶሎመጣቢባልቢያንስሁለትወርሶስትወር ክብደቴም ዘንድሮ ባመትውስጥበጣምጭምሬአለሁ 62 አካባቢ ደርሻለሁ እኔ ከ52 አልፌአላውቅምነበር. በጣምእሰጋለሁ ፣ በለይስለወርአበባ እድሜየሰላሳነነ እባክህ መልስልኝ ይህ ሆርሞን አለብን ማለት ይህን ዶክተር???

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Місяць тому +2

      @@DRHABESHAINFO በቅድሚያ በጣም አመሰግናለሁኝ ዶ/ርዬ ነገር ግን ትዳር ከመያዜ በፊት ደም በደብ ይፈሰኝ ነበረ ያ ጊዜ አሁን ይናፍቀኛል ለምን መፍሰሱ ጥሩነዉ ብየ ስለማስብ አሁን ግን እዳልከዉ በጣም አስባለሁ እጨናነቃለሁ እድሜየም እየጨመረ ነዉ ከ29 or ወደ 30 እየተጠጋሁኝ ይመስለኛል ለፈጣሪየ ምስጋና ይገባዉ ለዚህ ላደረሰኝ ያዉ እዳልከዉ ዉፈረት ብዙም የለኝም ግን አጥንቴ ይከብዳል መሰለኝ ክብደቴ ከ 67ኪሎ እስከ 69 ባለዉ ዉስጥ ነኝ ግን በእይታ ብዙ ዉፍረት የለኝም የሚገርመዉ ነገር እናም አመሰግናለሁ ዶ/ርዬ አላህ ረጅም ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @SabaWorku-k6z
    @SabaWorku-k6z Місяць тому +1

    Doctor melslign. Fite tekatel kedirowum sesetif nbr fite ahun sew eyeferagn nw

  • @user-me4zy2dd3r
    @user-me4zy2dd3r 13 днів тому

    dr ebkhene kawoldku kaneni ghamiro 5 amete nw yakcghe ejane tkshlye baxame nw yamymacghe sanksksawe batme ድምጰ አለው ?????????????በጣም ነው የምያመው

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 Місяць тому

    ተባረክ

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Місяць тому

    Doctore amesegnalue tekame temehrte new 🙏🙏❤️

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Місяць тому

    ተባረክ❤❤

  • @foziyamohammed3846
    @foziyamohammed3846 Місяць тому +1

    شكرم

  • @emebetaychew9266
    @emebetaychew9266 25 днів тому

    ሰላም ዶክተር የኔ ደሞ የግራ ትክሻዬ ላይ ከወለድኩ ጀምሮ አልፎ አልፎ ያመኛል ልክ ቪዲዮው ከመጀመሩ በፊት እንደምትታየው ሴት

  • @WebWeb-b9i
    @WebWeb-b9i Місяць тому

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ግን በጣም የተቸገርኩት የቀን ለውጥ የለውም ግን የሚፈሰው አንድ ቀን እንኳን በጣም ትንሽ ነው ህመም የለኝ ግን ውፍረት አለኝ 65 ኪሎ ነኝ እና ሌላው ልክ ፔሬድ ካቆመ ከ3 ቀን በኃላ መጥፎ ጠረን ያለው ፈሳሽ ይፈሰኛል ከምን የተነሳ ነው ከቻልክ መልስልኝ ዶክተር

  • @MeH-k5j
    @MeH-k5j 18 днів тому

    E/r ystlen maregew gra gebtogn bechinket lemot nbr enamesegnalen

  • @saraahmed7988
    @saraahmed7988 Місяць тому +3

    d/r yemetyikeh tyakiy neberinge beyt lageingeh ?? selemesetn temehrt keleb enamesegenaln🙏

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Місяць тому

      ምን ነበር ጥያቄሽ ምን ልርዳሽ እዚህ ልጠይቂኝ ትችያለሽ

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 Місяць тому

      eshi yeniy akebari wendim yalehut weci new kemetahu 12 ametiy bemetahu be 2 ametiy jemeringe beta eyekeyayer new yemiyameinge egeriyn setakem demo tutiyen yameingal esun setakdm demo eyale erasiyen .........bota eyekeyayer beriyen yasecerseingal menem yilebeshi atcenaneki new yemiluinge bota eyekeyayer seyameinge betam new yemigermeinge sew yimesel enesum yihn amemeinge selalcew zebelew medehanit sayashikemu ayilekum mewat new seraye teneshi ahun alhamedulilah weriye enkuwan ayimolam lelawen seyameinge hmem besedet betam kebadi new endalemetam memelese alecilem abezahubeh betam yikerta betam melekam sew neh lerjim amet eketatelehalehu dekemeinge satel lemesetn hulu allah bemelekam neger yikefeleh🙏!!!!!!!!

  • @selihommengistu8005
    @selihommengistu8005 19 днів тому

    እኔ ታይሮይድ አለብኝ ኦፕሬሽን አድአድርጌያለሁ ነገር ግን እጥንት ህመም , ድካም ዲፕረሽን , እንቅልፍ ማጣት , የምግብ ፍላጎት አለመኖር ትንሽ በልቼ ሆዴን እንዳልከው ይነፍል የምግብ ሽታ ይከብደኛል ታሮክሲን 175 እየወሰድኩ ነው ዶክተር ልጅ መውለድ ባስም ምን አይነት ይህክምና ሞያህን ትለግሰኛለህ ምንስ ማድረግ ይጠበቅብኛል ????????????

  • @tsigeethio621
    @tsigeethio621 Місяць тому +6

    እስት ልስማ በፔረድ ማዛባት ተሰቃየዉ

    • @user-br4qm5wx3k
      @user-br4qm5wx3k Місяць тому

      እኔም 😢😢😢😢😭😭😭😭👈

    • @hannanabdul7143
      @hannanabdul7143 28 днів тому

      እኔ ስስቃይ ህኪም ቤት ስሂድ 2ትንንሽ እጤ አዳል ትነግረኝ ይህው መድሀኔት ቀልቤ ሆነ

  • @manolaqartem4630
    @manolaqartem4630 16 днів тому

    Galatomi

  • @hananhassan-p8t
    @hananhassan-p8t Місяць тому +1

    Teru naw naw dr

  • @saramillion9585
    @saramillion9585 Місяць тому +1

    እባክህ ዶክተር ስለ Ac 1 ሱካር ህመም ስራልን መዳን ይቻላል ከይቻልም

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Місяць тому +5

      ይዤ ምቀርብ ይሆናል::

  • @NetsanetTewolde
    @NetsanetTewolde Місяць тому

    Yemakebrh Doctor

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Місяць тому +4

      መድሃንያለም ያክብርልኝ❤️!

  • @SitinaNuru
    @SitinaNuru Місяць тому +1

    ዶክተር እኔ ከወለዲኩ በኋላ ወገቤን በጣም ያመኛል ህክምና ሂጀ አጥት መሳሳት እና አጥት መለመጥ ነው አሉኝ መዳህኒትም ታዘዘልኝ ተሻለኝ ግን ወገቤን ይሰማኛል አልፎ አልፎ በቅርብ አረብ ሀገር መጥቻለሁ በምግብ የሚስተካከል ነገር ካለ የምክር አገልግሎት ፈልጊ ነበር ጊዜ ካለህ መልስልኝ ዶክተር

    • @SitinaNuru
      @SitinaNuru Місяць тому

      ፔረደም ከወለዲኩ በኋላ ተዛብቷል ጭራሽ አይመጣም የወሊዲ መርፌ እጠቀም ነበር የመርፌው ጊዜ አልቋል አሁን ግን የለው 3አመት ሊሆነኝ ነው ምን አልባት 3ጊዜ ብቻ ነው የመጣው በ3 አመት ውስጥ አሁን መርፌውን ትቸዋለሁ 2 ወር ሆነኝ የመርፌው ጊዜ ካለቀ

    • @TarkgheTeshome
      @TarkgheTeshome Місяць тому

      yet newu yetakemshewu mn ayent medanit setwush

    • @SitinaNuru
      @SitinaNuru Місяць тому

      @@TarkgheTeshome ደሴ ነው ሀገሬ ዶክተር ደምሰው ጋር ነው ሸል አካባኪ ቪታሚን ዲ ተበጥብጦ የሚጠጣና 2ሌላ አይነት ነው ያዘዘልኝ 2ስምን ረሳሁት

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v Місяць тому +3

    ዶክተር ለ3 ሳምንት ፔሬድ መፍሰስ የሰላም ይመስልሃል ?

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh Місяць тому

    ዶክተር ካየህ በፈጣሪመልሰልኝ እኔ ልቤን እያመመኝነዉ አሁን ቀኒን እየተጠቀምኩነዉ ግን ሙቀቱአለቀቀኝም ይነሳብኛል መደሀኒቱንም ገና አልጨረሰኩ መላበሉኝ ቆየብኝያዉእዳናለሁ በማለትነዉ ሰበላቶሎሆደን ይነፋኛል የመግብፍላጎትየለኝም

  • @سعديه-ت3ذ
    @سعديه-ت3ذ Місяць тому

    የእንቅርት በሽታ እያስቃየኝነው መዳኒቱምድነው

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 Місяць тому

    ዶክተር እባክህ መልሰልኝ ብሮክሊ ካሮት ሰላጣ እበላለሁ ታዮሪድ አለብኝ ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 24 дні тому

    Hi D/r batam yatchgrkowbtn nagr selansah das nelogal enamsgnaln

  • @milmal-ze1bg
    @milmal-ze1bg Місяць тому

    Dr ebak endatalfegn ene period le3 gize almetalgnm ena erguz negn biye check saderg degmo yelem alugn betam wuste ymokal yalbegnal mn endehonku chenkognal plz erdagn

  • @ፊኪአህሙ
    @ፊኪአህሙ Місяць тому

    ሰላም

  • @ShSh-ku8vx
    @ShSh-ku8vx 25 днів тому

    enmesgnalne

  • @سعاداتيوسف
    @سعاداتيوسف Місяць тому +2

    Enamesegnal doctor

  • @yordanosFisshatsien
    @yordanosFisshatsien Місяць тому

    Enamsgenalen DR thiroid yalew sew brokoli meblat yechelal wey

  • @mayareditube3182
    @mayareditube3182 Місяць тому

    ደክተር ግንባር የማቃጠል እራስ የማቃጠል ምልክት አለኝ ፀጉሬም ይነቃቀላል ይበጣጠሳል የዚህ ነገር ችግር ሊሆን ይችላል???

    • @jeg11
      @jeg11 Місяць тому

      Check your iron level. That is the main reason for hair loss. Low iron and low B vitamins lead to hair loss and other health issues.

  • @TihtnaSisay-n8f
    @TihtnaSisay-n8f Місяць тому

    ዶክተር ስለ የታይሮይድ ሆርሞን መጨመር ልጀ 14 አመቷ ነዉ ግን ተከስቶባት መዳኒት ጀምራለች ምን ትመክረኛለህ?

    • @tinbiteermias2382
      @tinbiteermias2382 Місяць тому +1

      እኔም አሞኝ ነበር በትክክል መዳኒቱን ትውሰድ 1 አመት 6ወር ወስጄ በቃሽ ተስተካክሏ ተባለኩ አሁ በጥሩ ጤና ላይ እገኛለሁ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 23 дні тому

    Are yeha hulu bena lay tautwal kelabe besker😢😢😢😢

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij Місяць тому

    Tank you God Bless, You👍👍👍🌷🌸💐

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj Місяць тому +2

    ዶክተር እናመሠግናለን እዲሜና ጤና ይስጥሕ አዲ ጥያቄ አለኝ ፀጉሬ ከጭቅላቴ ላይ ተነቃቅሎ አለቀ ምን ይሻለኛል

    • @mayaabdela2909
      @mayaabdela2909 Місяць тому

      ደም ማነስ አለሽ

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj Місяць тому

      @@mayaabdela2909 እኔጃ አጎብሸ ቀና ሥል መሐል እራሤን ያመኛል አለብኝ ይሖንደ ከ3ወር ጀምሮ ነው ፀጉሬ መነቀል የጀመረው በፊት አይነቀልም ነበር

    • @jeg11
      @jeg11 Місяць тому

      Ehete iron ena B Vitamins(B12,Biotin,B1...) Betam low sihon ye tsegur menekakel , dekam, mazor bekelalu ye bird semet messemat , yefit megertat yasketelal. Lab test argi.

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj Місяць тому

      @@jeg11 እሺ እሕቴዋ አመሠግናለሑ

  • @meron1567
    @meron1567 Місяць тому

    ተባረክ እናመሰግናል

  • @user-fb8qf8os3d
    @user-fb8qf8os3d Місяць тому +1

    ዶክተር እዳታልፈኝ እኔ ትካሻዬ ዛል ውልቅ ልበል ነው የሚለኝ ልቤ ደሞ ትፋሽ እጥረትና ኪሎ ዘድሮ በጣም ጨምሬለሁ እና ምሥሩሥ በሥሎ ነው የምንመገበው አሠራሩን ቢያብራሩልን

  • @higtug6
    @higtug6 Місяць тому +2

    ጥያቄ መልስልኝ
    የሆርሞን ወወት ምድነው ዶክተር ??? እርግዝና እቢ ያለኝ የሱ ተፅኖ ይሆን ????

    • @Sinayt-v8c
      @Sinayt-v8c 26 днів тому

      እኔም እንደ አንቻ ነኝ

    • @higtug6
      @higtug6 26 днів тому

      @@Sinayt-v8c ህክምና አድርገሻል እዴ እደዚህ መሆንሽን ካወቅሽ ወዲህ

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 25 днів тому

      አው የፔሬድ መዛባት እርግዝና አይፈጥርም እኔም 6 አመቴ ከዉድኹ አሁን መውለድ እፈልግ ነበር ግን ፔሬዴ ተዛባ አሁንማ ጭራሽ ወር 10 ቁኑ አለፈኝ😢

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @romanfikiru6977
    @romanfikiru6977 Місяць тому

    Yalkachew milikitoch bebizat alubing tsegure alkoal ahunim iyeregefe nw ,inkiff yinafikengal ayimiroye yalemakuaret zim bilo yasibal metengat sifelig ishi ayilengim,ye atint mesasat alebing...keweldku 9wer nw bekind yemikeberew mekelakeya nw mitekemew minalbat medanitu nw tseguren iyecherese yalew? Ishi le hormon mastekakeya kemigibochu wuchi medanit yelem? Yemiwesed? b/c megibochu bebizat silmiwesdachew nw. Yetsegure ngr ena ye inkilf matate ngr btm asasabi dereja lay nwww plc meftihewun nigereng

  • @uygh7966
    @uygh7966 Місяць тому

    ኧረ ዶክተር የኔ ከወር በላይ 15 ቀን እየጨመረ ነዉ ችግር አለዉ ይሆን ግን ምንም ለዉጥ የለም ከበፊቱ

  • @zemzem4008
    @zemzem4008 Місяць тому

    ፀጎሬ በጣም ሳሳ ፉቴ ደረቀ ጉልበቴን ያመኛል ሁሉም የሆት አሁን ነው

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Місяць тому +1

    ሠላም ዶክተር ተልባን በምን መልኩ ነው የምንጠቀመው ???በርታልን ወንድማችን በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏿♥️

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Місяць тому

      አገራችን እዴት ነው የምንመገብ ተልባውን በተወሰነ መልኩ ማተብተብ ማመስ በጣም ሳይበስል ከዛ መፍጨት በውሀ መበጥበጥ በጀራ መብላት በጣም ቆጆ ጣፋጭ ምግብ ነው በገፎም ይበላል

    • @bizenlesh446
      @bizenlesh446 Місяць тому

      @@AAa-gs6dn አይ በጅስ መልክ ነው ወይስ እንዴት ለማለት ፈልጌ ነው ❓

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Місяць тому +2

      ላንቺ በሚስማማሽ መልኩ መጠቀም ትችያለሽ የተለይ አጠቃቀም የለውም እህቴ::

    • @bizenlesh446
      @bizenlesh446 Місяць тому

      @@DRHABESHAINFO እሺ አመስግናለሁ ክበርልኝ ወንድሜ 🙏🏿♥️

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g Місяць тому

      ​@@DRHABESHAINFOእኔ ያለሁት ሥደትነው ጡቴን ታምሜ ክምና ታዬሁትኝ የሆርሞን መዛባትነው አሉ ጡትሺም ሥብ አለው አሉኝ በተደጋሚ ታዬሁት ምንም ቁሥለቱ አልተወኝም እደውም እዳጋጣሚ ሎሚ ከጥቸ ሥቡ ቀነሠልኝ ከዛደሞ ፀበል ጠጥቸ ወደላይ አለኝ ብዙ ሥብና የጠጣሁት ሎሚ ወጣ😢😢😢 የሚገርም ትአምርነው ተልባ ምመገብ ችግር አለው?መሥልኝ እባክህ ያገኘሁትን መብላት እፈራለሁኝ😢

  • @hlutyy2619
    @hlutyy2619 Місяць тому

    Please please Dr sle postpartum depression sraln ebakh bzu sew ayawkewm

  • @brhanealemayehu5607
    @brhanealemayehu5607 Місяць тому

    ልጅ ወልጄ ጡቴ ድርቅ ብሎ ቀረ ምን ይሆን ችግሩ ለሁለተኛስ ልጅ ምን ላድርግ ምክር እፈልጋለሁ በቅንነት

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb Місяць тому

    ሰላም ዶክተር እድሜዬ 36ነው የ17አመት 1ልጅ አለኝ ሁለተኛ መውለድ እፈልጋለሁ ያለሁት ስደትነው እናአንድ አመት ብጨምር ለመውለድ እቸገራለሁ እንዴ ነው ትቸው አገር ልግባና እድሌን ልሞክር መልስልኝ ብዙ ግዜ ጠይቄሀለሁ❤

    • @fatma6629
      @fatma6629 Місяць тому +1

      😂ሞክሪአቺ1አለሽ እኔ የለኝም 37ገባሁም

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb Місяць тому +1

      @@fatma6629 እሽ እህቴ አችንም አላህ ይስጥሽ

    • @fatma6629
      @fatma6629 28 днів тому

      @@SadiyaSadiya-vh3xb አሚን ውዴ

  • @ሰምእናወርቅ
    @ሰምእናወርቅ Місяць тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ ደግሞ የአይን ስር እብጠት ነው እያስቸገረኝ ያለው😢

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 Місяць тому

      ወይኔ እህቴ እኔም አይኔ ስር ያብጣል በእርግዝናዬ መጣ እና ከወለድሽ በኋላ ይጠፋል ብለውኝ ነበር አለ ምን እንደማደርግ አላውቅም

    • @LinaLina-sc8jq
      @LinaLina-sc8jq Місяць тому

      teleba atekakemu endate nw

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 Місяць тому +1

      ሁሌም ልትተኝ ሰትይና ጠዋት ስትነሸ በበረዶ እሺዉ ይጠፋል

  • @ሀናየቦረናዋ
    @ሀናየቦረናዋ Місяць тому

    ይሔ ለኔ የተስራ ነዉ የመሰለኝ😢😢

  • @Msxtube
    @Msxtube Місяць тому

    ዶክተር እባክህ ስልክህ ፈልግ ነበር እንዴት መገኘት እችላለሁ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Місяць тому +1

      ሰላም ላንቺ ይሁን ጥያቄሽን እዚህ ላይ ልመልስልሽ ፍቃደኛ ነኝ ::

    • @Msxtube
      @Msxtube Місяць тому

      አሜን ሰላም ለአንተ ይሁን ጥያቄ ብዙ ነዉ ​@@DRHABESHAINFO

  • @NaeemaSomalee-pv3ni
    @NaeemaSomalee-pv3ni Місяць тому

    ዶክተር እሲ መልስልኝ እኔ ጡቴ ወሀ የሚመስል ነገር ይፈሰኛል ስነካው ማለት ነው ልጅ ወልጀ አላቅም ከልጅነቴ ጀምሮ ነው እና ልጅ ለመውለድ ይከለክለኝ ይሆን እንደ ማለቴ ፈጣሪ ነው ልጅ የሚሰጠው ነገር ግን ችግር የሚፈጥር ከሆነ ህክምና እዳደርግ ነው በቅርብ አገባለሁ ተጫጭተናል እደተጋባን ልጅ መውለድ እንፈልጋል መልስልኝ

    • @Hiwot19981
      @Hiwot19981 Місяць тому

      የኔ ቆንጆ አትፍሪ ፈጣሪ ያወቃል

    • @kalajabrti3876
      @kalajabrti3876 Місяць тому

      እህቴ ህመም አለው ካለው ወደህክምና መሄድ ጥሩ ነው ዝም አትበይ

    • @NaeemaSomalee-pv3ni
      @NaeemaSomalee-pv3ni Місяць тому

      @@kalajabrti3876 አንዳንደየ ይሰማኛል ሀኪም ቤት ሂጅ ነበር ካንሰር የለብሽም ግን የወተት ብዛት ነው አሉኝ እሲ ፈጣሪ ይወቅ ግን ደግሜ እሄዳለሁ እህቴዋ

    • @NaeemaSomalee-pv3ni
      @NaeemaSomalee-pv3ni Місяць тому

      @@Hiwot19981 እሽ እህቴዋ ሽኩራን

  • @LemraSeman
    @LemraSeman Місяць тому

    ዶክተር እራስን በራስ ማርካት ያከሳል እዴ??

  • @SabaWorku-k6z
    @SabaWorku-k6z Місяць тому

    Doctor 23 amet wetat negn gn bestikikil hikimina magnignet alchalikum alarjik minamin yeteleyaye medanit kirem feten libelashut nw dokter melsilign

  • @JfBc-qx3mf
    @JfBc-qx3mf Місяць тому +1

    ዶክተር በናትክ ከተከሻዬ ጀምሮ ወገቤን በጣም ያቅጥለኛል ውስጡ ይጠዘጥዘኛል መፍቴውን ንገረኝ በናትክ

    • @user-me2td2pz7k
      @user-me2td2pz7k Місяць тому

      ልክ እንደኔ መፍትሄ ካገኝሽ ንገሪኝ❤

    • @JfBc-qx3mf
      @JfBc-qx3mf Місяць тому

      @@user-me2td2pz7k እሺ

  • @fatma6629
    @fatma6629 Місяць тому

    😢ይህሁሉ ይታይብኛል ከግማሹ በቀር እና ላቆምነው ማለነው ገና አልወለድኩም ጸጉሬም ቅጪላቴብቻ ቀር ፎርፎርነው ብለል

    • @user-ge3nx1lw5m
      @user-ge3nx1lw5m 24 дні тому

      ለፎረፎር መዳኒት ሎሚና ጂጂብል ፈጭተሽ ውሀውን ተቀቢው

    • @fatma6629
      @fatma6629 24 дні тому

      ዱቄቱ ይሆናል ዱቄቱአለኝ

    • @fatma6629
      @fatma6629 24 дні тому

      አሁንማ ጸጉር ሚባል ከራሴላይ የለምኮ

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 Місяць тому

    ዶክተር እኔ ፔሬዴ መምጣት አቁሟል😢 ለዛም ልጅ የለኝም ባለትዳር ነኝ ይህ የሆነብኝ የአጥንት ካንሰር ነበረብኝ ኪሞቴራፒ ስወስድ ተቋረጠ ተመልሶ በስራት መቶ አያውቅም በ6 ወር በአመት እንጂ ህክምና ጀምሬ ኬሞው እንቁላሌን እንደጎዳው ነገረኝ ድጋሚ ህክምና ክትትል ለማድረግ የአቅም ውስንነት ስላለብኝ አቋረጥኩና እግዚአብሔር በተስፋ እየጠበኩኝ ነው ለኔ ምን መፍትሔ ይኖራል😢ይህም ስልክ በጣም ውስጤ አዝኖል!

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 Місяць тому +2

      አላህ ያሸርሸ እናትየ

    • @BettyGeorge-ud8zu
      @BettyGeorge-ud8zu Місяць тому +3

      Egzabeher amalk esteshal tesfa endatkorch bebetsh tewat mata esgedsh bezzelot lemegn echegy yohansen lemegenachw estuchal ayezosh group lay tekelakey yezlot

  • @ladyfin45
    @ladyfin45 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍👍

  • @HayaaaHayaa33
    @HayaaaHayaa33 Місяць тому

    እኔ ጡቴ አንዱ ብቻነበር የያበጥው አሁን ሁለቱም አብጧል ህመ ም አለው እጀንም ያመኛል አልፌአልፌ ድከምም አለው

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ Місяць тому +1

    የኔማ ተዛብተቷል😅ያለፈዉ ወር በ23 ነበር የመጣዉ አሁን ደሞ በ15

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  Місяць тому +2

      በ 21 ቀን እና በ 35 ቀን መካከል የሚመጣ የወር አበባ ጤናማ ነው ከዚህ ኡደት እስካልወጣ ድረስ::
      ለምሳሌ የአንቺ የወር አበባ ባለፈው ወር በ 23 ከመጣ አሁን ደም በ 15 ይህ ማለት በመሀል ያለው ቀን 22 ነው::
      በመሀል ያለው ቀን ልዩነት ከላይ እንደ ጠቀስኩት በ 21 እና በ 35 መካከል ከሆነ ጤናማ ነው ማለት እንችላለን: ተያይዞ የተለየ ምልክቶች አብሮ እስካልተከሰት ድረስ ::

    • @LinaLina-sc8jq
      @LinaLina-sc8jq Місяць тому

      Are yene menem ayemetam 1amte uongi

  • @derebabebe1317
    @derebabebe1317 Місяць тому

    😡💯🔥🤯🧡💩

  • @user-es4id9wp9l
    @user-es4id9wp9l Місяць тому +3

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እደት ነዉ ማግኘት የምችለዉ በፈጠረህ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ

    እናመሰግናለን ❤❤

  • @ፋኖየቱብ
    @ፋኖየቱብ Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j Місяць тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @FireBekele-z3e
    @FireBekele-z3e Місяць тому

    Thank you

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 Місяць тому

    ❤❤❤ egzabare yestlne ameshnalhu

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Місяць тому

    ተባረክ

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SintayehuDigafe-j2w
    @SintayehuDigafe-j2w Місяць тому

    እናመሰግናለን!

  • @FireBekele-z3e
    @FireBekele-z3e Місяць тому

    Thank you

  • @FireBekele-z3e
    @FireBekele-z3e Місяць тому

    Thank you