4ቱ የደም አይነቶችና ስብእናችን | ABO Blood Types And Our Personality

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @muleabdisa
    @muleabdisa Рік тому +17

    የደም አይነቴ A ነዉ ብዙ የተባለዉ በትክክል ይመለከተኛል አመሰግናለሁ።

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 5 місяців тому +29

    በጣም ይገርማል እኔን ነው የገለፀው የደም አይነቴ O+ በትክክል ገልፆኛል❤❤❤ Thank you so much!!!

  • @TaffesechHamere
    @TaffesechHamere Рік тому +27

    ሰለ ዐ ያቀረብከው ባብዛኛው ልክ ነው

  • @TekalignDamtew
    @TekalignDamtew 4 місяці тому +9

    እኔ B ነኝ የተናገርከዉ ልክ ነው ግን የተናገርከው መጥፎ ባህሪዬ በክርስቶስ ተቀይሮአል❤

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 Рік тому +63

    እረ እጅግ የሚገርም ነገር ነው። ከልጅነት እስከ አዚህ ዕድሜዬ ድረስ ጥናቱ በኔ ላይ የተካሄደ እስኪመስለኝ ድረስ በአድናቆት ተከታተልኩት ድንቅ ጥናት ከድነቅ አቅራቢ ጋር።አመሰግናለሁ ጠቃሚ ትምህርት ሰጣችሁኝ ።የደሜ ዓይነት O+ ነው።

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 7 місяців тому +1

      😂

    • @KenAlem
      @KenAlem 6 місяців тому +1

      Enem O+ negn hulum lik new siatim alakebirim ketimihirt bet jemro esike sira bota

    • @gojotyube_1
      @gojotyube_1 5 місяців тому

      የኔም O+ ነው እና ውሽት አልወድም

    • @HemdiyaNasr
      @HemdiyaNasr 5 місяців тому +1

      Gurm newu erasen newu yayehubet yedem aynete o+ ነው

    • @kirosgebre4240
      @kirosgebre4240 5 місяців тому

      አመስግናለሁ ከመቀሌ AB ያልከዉ የደም አይነት በሀሪዉ ትክክል ነህ የኔሞ ያዉ ነዉ።።።

  • @GibaBar-xw4he
    @GibaBar-xw4he 5 місяців тому +18

    Wow ግሩም አስተያየት ነው
    የደሜ አይነት O ነው ።
    ያስቀመጥከው 95 % ትክክል ነው በርታ
    ወንድሜ እወድሀለሁ

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 5 місяців тому +10

    ይህን የመሠለ ድንቅ ጥናት ካረጀሁ በሁዋላ በመስማቴ አዘንሁ ምክንያቱም ወጣት እያለህ ያወቅኸው ነገር ታዳብረዋለህ ከዚያም አልፎ ስጦታህን አውቀህ ትሰማራበታለህ የምትሰራው ሁሉ ከደምህ ጋር ከተቆራኘ ስጦታህን ትረዳ እና ትገፋበታለህ ለማንኛውም አመሠግናለሁ ጌታየ ቀሪውን ዘመኔን እጠቀምበታለሁ

  • @sabaabera-eb6ek
    @sabaabera-eb6ek 3 місяці тому +2

    AB ነኝ በጣም በሚገርም ሁኔታ የገለፅከው እኔን በትክክል ያለኝን ባህሪዬ ነው።

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 Рік тому +15

    o blood type ነው ያለኝ።አብዛኛውን ልክ ነው።ግን ሰዓት በጣም አክባሪ ነኝ!ቀድሜ ነው የምገኘው።risk የማልወስደው ለሚያስጠይቀኝ ነገር ነው።ግልፅ ነኝ።አዎ ኃይለኛ ነኝ!!!ማንንም አልፈራም ከፈጣሪ ውጪ።ባሌ A ነው።ውይ በፀብ ሰዓት ካልተማመንን በጣም ነው የማልፋታው። ግዴለሽ አይደለውም በጣም ለነገሮች እጨነቃለው።መሪ ሊያረገን የሚችለው ዕድል እንሠጣለን የሆነ ሰው ቢያጠፋ ባይችል ይቀየራል ብለን አምነን ዕድል እንሰጣለን ታጋሽ ነኝ !!! ብቻ 95% ልክ ነው።እውነታው ግን እኔ የማምነው እግዚአብሔር ሁሉንም አንድ አድርጎ ነው የፈጠረው።ባህሪም እንደኖርነው አኗኗር እና እንደ አስተዳደጋችን እንጂ በደም ዓይነት ይወሰናል ብዬ አላምንም።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 5 місяців тому +1

      ማነው “ኦን”ታጋሽ ያደረገው ?

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh 4 місяці тому

      ልክ ብለሻል አሜሪካ ውስጥ የሆነ ያህል ብዛት ተወስዶ ነው የተጠናው ውሸትም አለው ብዙ የማይቀራረብ ነገርም አለው ሳይንስ እራሱ እርግጠኛ ነው ወይም ሁሉን ይገልጻል ብሎ በ WHO (World health organization ) በአለም ጤና ድርጅትም ይፋ አልሆነም ።የተወሰኑ ተመራማሪዎች ጥናት ነው ።

  • @genetbeyene83
    @genetbeyene83 3 місяці тому +1

    አንዳንዱ ነገር በጣም እየሳኩኝ ነው የሰማሁትና ሁሉም በሚባል ሁኔታ እውነት ነው የደሙ ዓይነት ኦ 👌

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 5 місяців тому +15

    በእውነት የሚገርም ትንተና ነው ወንድሜ እኔ A ነኝ አና ያለከው በጠቅላላ መቶ ፐርሰንት ትክክል ነው የሚገርመው አኔ ከራሴ ችግር ይልቅ የሰው ችግር በሽተኝ ያረገኝ በሽራሽ ውሽት አኔን ይገለኝል ክህደት ብሞት ይሻለኝል ስራ ንፅህና የሚገርም ነው አንድ አንተ ካለው አንድ የሌለኝ ነገር የለም ተባረክ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 4 місяці тому

      እኔም ነኝ የምር ትክክል ነወ ጥናቱ Aነኝ

    • @solomonlegesse6866
      @solomonlegesse6866 3 місяці тому

      የሚገርም ነዉ ሁሉም ትክክል ነዉ A ነኝ

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 5 місяців тому +3

    ይህ ጉዲይ የኔና የኔው ጉድ ነው፡፡ አሁን ገና ከራሴና ከቤተሰቦቼ እንዲሁም ከማንም ጋር መኖር ቻልኩ ማለት ነው፡፡ በርግጥ የደም አይነታቸውን ማወቅ የግድ ይላል፡፡ ለማንኛውም ይህ ሁሉ እውነት ነውና ወንድሜ ተባረክ፡፡

  • @ekramey07
    @ekramey07 5 місяців тому +49

    B+ነኝ ግን ለሰው ሟች ነኝ ኤ ላይ ያለው ባህሪ ነው ሚገልፀኝ በዚህ በኩል ራሴን በጣም ብወድም ሰውን ከመጉዳት ግን ራሴን መጉዳት እመርጣለው ይሉኝታም ጭምር

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 2 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ አገላለፅ ነው ሆኖም "A " የደም አይነት ታማኝ ታታሪና ፈፅሞ ሠላማዊ ከሆኑ በሀገር ህግ መመራት የሚችሉ ከሆነ የመሪነት አቅም የላቸውም ማለቱ ትንሽ ይከብዳል!!

  • @techtrue8510
    @techtrue8510 5 місяців тому +21

    A+ ነኝ እና በጣም የሚገርመው በስራዬ ላይ በሁሉም ነገር ላይ perfection እፈልጋለው በዚሁ ጉዳይ ከሰው ጋር እጣላለው ቀጠሮ ላይ ሰው ከዘገየብኝ እንደ እብድ ነው የሚያደርገኝ ሰለራሴ ከጠየቃችሁኝ ሁሌም ከ 10 ደቂቃ በፊት ቀድሜ እደርሳለው ብቻ ለሌላው የማይታየው እንከን ይታየኛል ቢዚህ ደሞ ለምን እንዲህ አታደርጉም እያልኩ መጨቃጨቅ ነው ለማንኛውም ለምንድነው እኔ እንዲህ የሆንኩት ብዬ የደም አይነቴን ሳጠና A+ ሆኜ እርፍ ፡፡

  • @keflomzewelday
    @keflomzewelday Місяць тому

    O+ ነው የደም አይነቴ በጣም አሪፍ ነው አገላለፅህ በጣም የገረመኝ ደፋር ናቸው ላልከው ነው የሁለት አገር ወታደር ነበርኩ ብዙ ጦርነቶችን ተካፍያለሁ ሰማይና ምድር የተቀላቀለ በሚመስል ውጊያዎች ተካፍያለሁ ድፍረቴ ለኔ ብቻ ሳሆን ሰዎችንም ያስገርም ነበር ለካ የደም አይነቴ ነው ሌላው ያልከው በሙሉ 95%ትክክል ነው ።

  • @zufanbooayele833
    @zufanbooayele833 5 місяців тому +6

    በጣም ትክክል ነህ

  • @losetube3044
    @losetube3044 29 днів тому

    እሄን ጥናት በጣም እፈልግ ነበር ዛሬ በዚህ ነፅ አገኘሁት ስለ ራሴም አውቄዋለሁ ሌሎችንም እንዲረዳ ያደርገኛል
    አመሰግናለሁ

  • @semuyemenu6505
    @semuyemenu6505 5 місяців тому +13

    እኔ የደም አይነት ኤ ነኝ አመሰግናለሁ
    90%በናላይ የየሁት ነው❤❤

  • @HaftomTesfayohans
    @HaftomTesfayohans 4 місяці тому +2

    እኔ የAB ደም ኣይነት ነኝ እና ያልከው 97%ትክክል ነው በጣም ነው የገረመኝ ሁሉ በኔ ላይ ያለ ጠባይና ባህሪ ነህ የሰጠኝ!!!ታንክስ እንፋይናይትልይ ወንድሜ ኣእምሮህን ያስፋው ፈጣሪ !!!!

  • @Luizdiaz_edits
    @Luizdiaz_edits 4 місяці тому +4

    እኔ የደም አይነቴ A+ ነዉ ያልከዉን ሁሉ እኔላይ ያለ ባህሪነዉ በጣም ነዉ የገረመኝ ወንድሜ ስሜታዊ መሆኑን በጣም አስቸግሮኛል ጸሎት ነው የሚያሥፈልገኝ❤💛👍

  • @Sebletube1
    @Sebletube1 Місяць тому

    ደም ኤ ነኝ በሚገርምና በትክክለኛ አገላለፅ ነው የገለፅከው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsterSiyum-mn1mt
    @AsterSiyum-mn1mt 4 місяці тому +4

    እኔ ቢ ነኝ የ ቢ (B) ያልኮዉ በጣም ገርሞኛል እዉነትህን ነዉ አመሰግናለሁ 💕🙏

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 4 місяці тому +1

    ይህ ጥናት ትክክል ነው የኔ የደም እይነትንና ጥናቱን ስሰማ እውነትና አሰተማማኝ ነገር አግኝቻለሁኝ

  • @ZoroRonoroa1st
    @ZoroRonoroa1st Рік тому +4

    በጣም ትክክል ነው። እኔ o ነኝ

  • @meserachabate5565
    @meserachabate5565 5 місяців тому +7

    በጣም ይገርማል ባለቤቴ የደም ዓይነቱ ኤ ነው ያልከው ሁሉም ልክ ነህ

  • @AmanI-u1f
    @AmanI-u1f 5 місяців тому +12

    My blood type is O+ Absolutely true 100% thank you for your presentation!

  • @AbiyotDache
    @AbiyotDache 3 місяці тому +1

    5 % ካልካቸው መካከል ነኝ የሚገርም ማንነቴን ቁጭ ያደረከው
    የሚገርመው የሚዲያ ሰው ነኝ ❤❤🎉🎉

  • @terefemelkamu3144
    @terefemelkamu3144 Рік тому +11

    I am AB- Absolutely it's me.

  • @samueltamirat3165
    @samueltamirat3165 3 місяці тому +2

    Ab ነኝ በጣም ነው የገረመኝ 99%ትክክል ነው ተባረክ

  • @Peace-Anything
    @Peace-Anything 3 місяці тому +3

    የኔ ደም B+ ነው 100% የተናገርከው ትክክል ነው የአውሬ ባህሪ ያልከውም ጨምር ሚገርም ነው!!!!

  • @yokamoyotona4623
    @yokamoyotona4623 5 місяців тому +2

    የተገለፀው እጅግ በጣም ትክክለኛ ነገር ነው። የእኔ ደም አይነት በዚህ ጎራ ይከፈላል ።በጣም የገረመኝ የተጠቀሰው ባህሪ በእኔ ላይ ይታይብኛል። ሌሎች የደም አይነቶችንም በዚህ መልኩ ዘርዝራችሁ ሁሉም የየራሱን ብያውቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ።

    • @romasemere6794
      @romasemere6794 4 місяці тому

      Wendm alem betam asgerami research new betsm amesegnhalu bemektel betelay lehabesh be life cheger. Alemesmamat. Golto yemitay slohone"wede inglish translat tedergo endegeleskow busu lewt yametal bey egemtalu good blesse you keep it up.

  • @abebebelay5855
    @abebebelay5855 5 місяців тому +3

    በጣም ይገርማል ሁሉ ትክክል ነው

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 4 місяці тому

    "A" ነኝ በትክክል perfectionist ። አስተዳደር/ መሪነት ግን እችልበታለሁ ብዬ አምናለሁ። management ውስጤ ነው ተሞክሬበታለሁም። በተረፈ በጣም የገረመኝ በንጽህና፣ በቢሮ ስራዬም በጣም ተመስክሬበታለሁ። perfec ነኝ።
    obsession /OCD አለብሽ የጤና አይደለም እስከሚሉኝ። ❤❤👍👍👍👍✅✅✅

  • @RomanGezahage
    @RomanGezahage 5 місяців тому +10

    የደም አይነቴ O ነዉ ከቀረቡት ሀሳቦች 95% ማንነቴን ነዉ የገለፀው በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ።

    • @hiwetyejimawa
      @hiwetyejimawa 4 місяці тому

      እኔም እንደዛው እንኳን ደስ ያለን O+ዎች

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 5 місяців тому +6

    AB ነኝ በጣም ይገርማል በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባረክ

    • @rgataregawi4053
      @rgataregawi4053 4 місяці тому

      Selam እህቴ አንድ እርማት ልስጥሽ እግዚኣብሄር ይባረክ እሚባል ይመስልሻል?ማን ነው እሚባርክው......

    • @tegistkebede1986
      @tegistkebede1986 4 місяці тому

      @@rgataregawi4053 የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል። መዝ16:7. እና እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው

  • @wondimutafesse8363
    @wondimutafesse8363 4 місяці тому

    በእውነቱ የሚገርም ገለፃነው ወንድማችን ከኔ የደም አይነት ገለፃ ስነሳ በእውነት ከ95 % በላይ ከኔ ባህሪ ጋር አንድ የሆነ ትንተና ባደረገ ጊዜ ጥናቱ ምንያህል ትክክል እንደሆነ ሳስብ በጣም ተገረምኩ ባጠቃላይ ጥሩ ገለፃና ጥሩ ጥናት ነው ።

  • @TesfayeHaile-s9f
    @TesfayeHaile-s9f Рік тому +10

    99 % perfect

  • @BeleteT
    @BeleteT 3 місяці тому

    የኔ ከ100% 95% ልክ ነው። አመሰግናለሁ ለመረጃችሁ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 5 місяців тому +128

    የሀገራችንን መሪወች ደም ይታወቅልን የምትሉ

  • @teshomebeyene9886
    @teshomebeyene9886 4 місяці тому +1

    በርቱ በጣም ጥሩ ነገር አስተማራችሁኝ።

  • @Veronicaveri-p5n
    @Veronicaveri-p5n 5 місяців тому +5

    Wow በጣም ይገርማል በጣም ትክክል ነው 100% የኔ የደም አይነት ኦ (o) ነው ሁሉም ትክክል ነው ሰዓት አለማክበሩንም ጨምሮ 😄

    • @aAlias
      @aAlias 5 місяців тому

      አይገርምም የኔም O ነው በሚያምኑዋቸው ሰዎች ይከዳሉ ብቻ የሚለው ነው የቀረው አንቺስ

  • @solomonmoges7772
    @solomonmoges7772 3 місяці тому +1

    ትክክልነህ sir

  • @milanrafael4524
    @milanrafael4524 5 місяців тому +5

    ኸረ ሁሁሁሁ ቅናት በትክክል ምን ቀረክ ሁሉንም እስከ ልኬ ነገርከኝ አቦ ተባረክ በስመአብ ምንም የጎደለ የለም

  • @aymen_m8288
    @aymen_m8288 3 місяці тому +1

    Ewnet new betam yigermal liie lay mayew bahry new ewketih mashaala yichemirilih🎉❤❤

  • @AhmedHassan-d1o
    @AhmedHassan-d1o 5 місяців тому +5

    የኔ ደም ኤ ነዉ ያልከውን ሁሉ ያኔ ፀበይ ነዉ

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 4 місяці тому

    ዋው እጅግ በጣም የሚገርም ነው ከ 95% በላይ ትክክል ነው እኔ የደም አይነቴ o ነው እጅግ ተደምማለሁ።

  • @kiduqueen
    @kiduqueen 5 місяців тому +17

    ዋው እኔ የደም አይነቴን አላውቀውም ግን ስለ A የተናገርከው ሙሉ ይገልፀኛል ስለዚ እዚው አሳወከኝ ማለት ነው በጣም አመሠግናለሁ 🙏

    • @dagimmesfine
      @dagimmesfine 5 місяців тому +1

      ENDET NEW MITAMRIW BEMARYAM

    • @AlemeDemeke-t7z
      @AlemeDemeke-t7z 5 місяців тому

      ጽ​@@dagimmesfineሜዲካል ምርመራ ነው

    • @TsiTsi1111-h8u
      @TsiTsi1111-h8u 5 місяців тому +1

      አህት ወይ ወንድም የደም ኣይነትህን ማወቅ ጥሩ ነው ማንኛውም ሆስፒታል ወይ Gp ሂደህ ማወቅ ትችላለህ❤❤❤

    • @dagimmesfine
      @dagimmesfine 5 місяців тому

      @@TsiTsi1111-h8u are akewalu

    • @TsigeMandefro
      @TsigeMandefro 5 місяців тому

      የእኔ የደም አይነተ O - ነው ያልከው በአብዛኛው ትክክል ነው ህለኸኛ፣ግዴለሽ ውሸትን የምጠላ በጣም ጠንቃቃ ነኝ

  • @muktarbeshir4130
    @muktarbeshir4130 3 місяці тому +2

    የኔ የደም አይነት "B" እጅገ በጣም ትክክል ነዉ

  • @abiy3408
    @abiy3408 5 місяців тому +3

    I am B blood type, and you described my characteristics perfectly.

  • @Aman23901
    @Aman23901 2 місяці тому

    በጣም በጣም ትክክል 90%

  • @ayanewakjira7354
    @ayanewakjira7354 Рік тому +4

    100% yimeleketenyal O blood type. Thank you

  • @ጉዱወጣ
    @ጉዱወጣ 3 місяці тому +1

    ኦ ሳዓት በጣም አከብራለሁ እጅግበጣም ሌላው ይመለከተኛል

  • @myturn2002
    @myturn2002 5 місяців тому +5

    AB የደም ዓይነት ስለሆንክ በጣም በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ ጎበዝ

  • @TeshaleLema-km9bu
    @TeshaleLema-km9bu 4 місяці тому +1

    ትክክል ነው ።

  • @bzuayehusahlu5840
    @bzuayehusahlu5840 3 місяці тому +3

    የእኔAB ነው በአብዛኛው በዘርዝር የተገለፀው ተከከል ነው እና ገርሞኛል። በተለይ ከሰው ጋር ተሎ መግባባት አቸገራለሁ። ከተግባባሁ ግን መለየት እፈራለሁ

  • @duruustv7196
    @duruustv7196 24 дні тому +1

    O+ በደንብ ነው የገለፅከኝ

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 5 місяців тому +3

    Hi guys, thanks for your lesson full video. I'm AB+ . I didn't knew that AB 5% . Regarding the fact sociability, love art, humanity, problem analyzing & solving, leadership, diplomacy is a gifted " I dream to be diplomat " but not yet. I reject a person based on reasonable grounds and to the extent I distanced myself.

  • @TesfuBerhe-kv6fr
    @TesfuBerhe-kv6fr 4 місяці тому +2

    በጣም በብዙ መልኩ የኔ ባህሪ የሚገልፅ በመሆኑ በጣም ገርሞኛል የደም ኣይነቴም 0 ነው ከተገለፀው ለየት ያለ ባህሪ ያለኝ ግን
    1, ውሸት ባለመውደዴ ምክንያት በጣም እናደዳሎህ
    2, የተቸገረ ሰው በኣካል ብቻ ሳይሆን በፊልም ወይም ድራማ እንኳን ባይ በጣም ኣዝናሎህ ብቻ ሣይሆን ስቅስቅ ብየ ኣለቅሳሎህ ባጠቃላይ በሰው ልጅ ተቸግሮ ሣይ በጣም ውስጤ ይረበሻል ከዚህ ውጭ ያለው ግን በሚገርም ሁኔታ ራሴን ኣይቻሎህ

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 5 місяців тому +11

    ዘመናዊ ለሆኑ ሰዎችን የጋብቻ ስርዓት ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @masitewal3585
    @masitewal3585 2 місяці тому +1

    በጣም ይገርማል እኔ ኦ ነኝ ቅጽል ስሜ ራሱ ደርግ ነው በጣም ታታሪ ጎበዝ ሀይለኛ ምንም አይነት ሁኔታ የማይበግረኝ

  • @LailaAhmedAhmed
    @LailaAhmedAhmed 5 місяців тому +9

    እኔ o+ ነኝ ይገርማል ትክክለኛ ባህሪየን ነው የተገለፀው ፣በዚሁ አጋጣሚ o+ ቤተሠቦች በአደጋ ጊዜ ባጋጠመኝ የደም መፍሰስ ምክንያት 8ዩኒት ደም አስፈልጎኝ ሂወቴን ስለታደጋችሁኝ ለምስጋና ቃላት ያጥረኛል ፣ኑሩልኝ ውስጤም ደሜም ናችሁ ።

  • @ababaalamue2658
    @ababaalamue2658 3 місяці тому

    ዋዉ ድንቅና ትክክል ነዉ።

  • @mickeyendris9005
    @mickeyendris9005 5 місяців тому +16

    ምንም እንኳን ትምህርት እና ስራ ላይ ጎበዝ ብሆንም፤ የሚያዘኝ ሰው ግን ጠላቴ ነው። B+ ነኝ

  • @lemlemtesfamicael4134
    @lemlemtesfamicael4134 4 місяці тому +1

    Thank u so much brother.we need more to hear from u. You brought very important lessons about blood type and their personality. God bless you.

  • @temesegenlalaro7281
    @temesegenlalaro7281 5 місяців тому +6

    ❤አቦ፦እኔ o ነኝ የተናገርከኝ ሁሉ ለእኔ ነው ። የተናገርከዉ ትክክል ነው ግን በግድዬለሽነቴም እጠቃለሁ። እንጂ ለጥቃቅን ነገር ማንም ብንጫጫ አልሰመም። በጣም ነው የምወድክ❤ባለቤቴ B-ናት በቃ የእኔ መቻሌ በዝምታዬ እንኖራለን እንጂ በጣም አይኔ እያዬ ጥፋት ትሰራለች አንድ ቀን ይቅርታ ጠይቃ አታዉቅም። አቦ ጌታ ይባርክህ።እራስን ማዎቅ መዳኒቱ ተገኛ ማለት ነው 🎉አመሰግናለሁ🙏🎉

  • @KdiKid
    @KdiKid 5 місяців тому +1

    በእውነት በጣም ሳይኮሎጅስት ይህነ ትክክለኛ ጥናት ያደረገ ጥቅም ነው

    • @Adigrat123
      @Adigrat123 3 місяці тому

      My blood type is O+ . It is fantastic you are express me more than beyond 101%. Thank you

  • @MeaziMeazi-zq5qg
    @MeaziMeazi-zq5qg 5 місяців тому +3

    ❤❤ስለ O የተባለው ትክክል ነው

  • @VdjhHgd
    @VdjhHgd 3 місяці тому

    ደጋግሜ ነው የሰማሁት ድንቅ 100%

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 5 місяців тому +5

    AB+ amazing findings !

  • @WelduArefeayne
    @WelduArefeayne 3 місяці тому

    AB ያልከው ሁሉ እውነት ነው እናመሰግናለን አዳዲስ ነገሮችን እንደዚህ አድርሰን

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 5 місяців тому +5

    absolutely right about O

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 3 місяці тому +1

    በጣም ይገርማል አብዛኛው የመለከተኛል እንደ_A ነገር ግን የሰው ሚስጥር የሚባለው እናመንቻካነት አይመለከተኝም

  • @SamoNazerthe
    @SamoNazerthe 7 місяців тому +12

    A+ነኝ 90% ልክ ነው ዉሸት አሎድም አድሰው ከዋሸኝ ሁሌም ዉሸታም ነው የማረገው በጣም ደግ እና የዋ ነኝ ሎተሪ ስቆርጥ እደወጣልኝ ብሩን ቦታ ቦታ አስየዘዋለው 😄😄😄ፅዳት 👌

  • @SemammenGetachew-i2t
    @SemammenGetachew-i2t 5 місяців тому +5

    AB ነኝ ትክክል ገልፀኸዋል ዋው

  • @HeiluMi-hw3zc
    @HeiluMi-hw3zc 4 місяці тому

    ፍፁም እዉነተኛ መረጃን አግኝቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @GetenetDadi-o8s
    @GetenetDadi-o8s 5 місяців тому +12

    የኔ ደም B+ ነው ግን የአውሬነት ባሕሪ ያልከው አልገባኝም ሌላው የተናገርከው ትክክል ነው

    • @asmaraeritrea3001
      @asmaraeritrea3001 4 місяці тому

      ምንም ማድረግ አይቻልም ወንድም😂😂😂😂

    • @Gid-u5r
      @Gid-u5r 4 місяці тому

      አዎእኔምB+ነኝ ግን የአዉሬነትበሀሪየለብኝም ግን አዎቶሎየመናደድበሀሪአለብኝ ግንቂም አልይዝም ቶሎ ነዉ የምረሳዉ

    • @halimaabdela7877
      @halimaabdela7877 4 місяці тому

      ሆረር ናችሁ ለማለት ነው

    • @MastwalBalew
      @MastwalBalew 3 місяці тому

      የአውሬነት ባህሪይ ማለት ብቻውን የሚበላ እኔ ብቻ የሚል ነው 😂

  • @AskalAskal-rj8vd
    @AskalAskal-rj8vd 3 місяці тому +1

    ብዙዉን ትክክል ነዉ ሰአት ግን በጣም አክባሪ ነኝ

  • @AliAli-cj4hl
    @AliAli-cj4hl 5 місяців тому +3

    ወላሂ ሰለኔ ምታወራ ነው የመሰለኝ A ነኝ ሱብሀን አላህ

    • @momiytube2277
      @momiytube2277 2 місяці тому

      ክክክ እውነት ነው ግን ያሠብኩትን ሳላሳካ ቁጭ አልልም

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 2 місяці тому

    ይገርማል በ ኦ የደም ዓይነት ዙሪያ የሰጠኸው ትንተና በትክክል ይገልፀኛል

  • @hussenbedru5527
    @hussenbedru5527 5 місяців тому +5

    በደሜ አይነት የተዘረዘረው ቢያንስ75%ይመለከተኛል ። በጣም ተገርሜአለሁ።

    • @EthioPia-pb6ro
      @EthioPia-pb6ro Місяць тому

      ,እኔ የደም አይነቴ ዐ ነው የተገለጸው ሁሉ በትክክል ገልፆኛል ስለትምህርቱ እጅግ አመሰግናለሁ ።

  • @ጉዱወጣ
    @ጉዱወጣ 3 місяці тому

    በትክክል ሁሉም ነገር ትክክል

  • @aregawihagos4686
    @aregawihagos4686 Рік тому +4

    My blood type is O 100% write

  • @birhanugurmesa
    @birhanugurmesa 2 місяці тому

    ትክክለኛ መረጃ ነው

  • @freweinilove5434
    @freweinilove5434 5 місяців тому +3

    OOO 🥰🥰🥰🥰❤️👍👍

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa 4 місяці тому +2

    ይገርማል፡ ከሞላ ጎደል ማለት 97% ትክክል ነው። የኔ O blood type ነው፡ ከተዘረዘሩት ውስጥ ትክክል ሆኖ ያላገኘሁት የቀጠሮ ነገርን ነው። ሲበዛ ቀጠሮ አክባሪ ነኝ፡ even የልደት ወይ የሰርግ ጥሪ ሲኖር ከሰአቱ ቀድሜ ነው የምገኘው፡ ዝግጅቱ በፕሮግራሙ መሰረት በሰአቱ ካልተጀመረ ጥዬ የሄድኩባቸው ብዙ ቀናት አሉ። ቀጠሮ ሰአት ላይ በጣም ሲሪየስ ነኝ።

  • @OsmanOmar-p4f
    @OsmanOmar-p4f 4 місяці тому +6

    የአብይ አህመድ ደም ይጠየቅልን የምትሉ ላይክ 👍 አድርጉ

    • @kebedeeshetu4902
      @kebedeeshetu4902 4 місяці тому

      A+

    • @agdr895
      @agdr895 4 місяці тому

      የሱ ሰውየ ደም C ነው። ይሔ ነው የሚባል የሰው ባህሪ የለውም።

    • @abuaminnur886
      @abuaminnur886 4 місяці тому

      የራሳችህ ብትጠይቁ ይሻላል በሌላ ላይ አያገባችሁም

  • @helensisay1404
    @helensisay1404 5 місяців тому +1

    በጣም ነው የገረመኝ እኔ O ነኝ እና እየሳቅኩኝ ነው የሰማሁህ ሁሉም ማለት እችላለሁ ገልፀኸዋል

  • @ZoroRonoroa1st
    @ZoroRonoroa1st Рік тому +4

    ኣብይ B ነው

  • @TigistNigate
    @TigistNigate 3 місяці тому +1

    O thank you በትክክል ነው እኔን የገለፀኝ

  • @mesgebudebeli-fd8kr
    @mesgebudebeli-fd8kr 3 місяці тому +4

    😂😂😂ara yerasen Amal nw o

  • @Gemechukolbi
    @Gemechukolbi 3 місяці тому +1

    Your understanding is good.Keep it up !

  • @tirualemabayneh5113
    @tirualemabayneh5113 4 місяці тому

    በጣም ልክ ነህ 👍

  • @temam1011
    @temam1011 5 місяців тому

    Thank you እኔ AB ነኝ የተናገራችሁት ሁሉ ይገልፀኛል። እጅግ ይገርማል።

  • @MekiyaYesuf
    @MekiyaYesuf 3 місяці тому

    በጣም ይገርማል

  • @havamoges3166
    @havamoges3166 5 місяців тому +1

    እግዛብሔር ይባርክ ዶክተር AB+ ነኝ አምስግናለሁ ሠለ መረጃዉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤

  • @LovelyPhoenix-xo8iu
    @LovelyPhoenix-xo8iu 5 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @hassanjibicho
    @hassanjibicho 4 місяці тому +2

    O የደም አይነት የተገለጸው ትክክል ነው ።ሩሁሩ ፣ቅን ፣ትሁን እና አዛኝም ጭምር ናቸው ።የእኔ የደም አይነት O+ ነው ።
    እናመሰግናለን !

  • @mamaymamat9907
    @mamaymamat9907 5 місяців тому +1

    ትክክል ነው እናመሰግናለን!!

  • @GosheMengist
    @GosheMengist 3 місяці тому +1

    የደም አይነት O።
    ደግነት ትክክል.።
    የተረጋጋ ትክክል።
    ጥንቃቄ ማብዛት ትክክል።
    መመሠጥ ደሥ ይለኛል።
    እምነት ና ግዴለሽነት ትክክል።
    አፍቃሪም ልክ ነው ከጠላውም ጠላው ነው።
    የተጣለውትን በፍጹም መታረቅ አልፈልግም።
    ትክሻዬ ሰፊ ነው ግን ቀጫጫ ነኝ።
    ሰአት በጣም አክባሪ ነኝ 12 አመት ሳስተምር ክለሥ ቀጥቸ አላቅም።