ሁሉንም በህልሜ አይቼ ነበር!የገዛ ልጁን ክዶ በ ቲክቶክ ልጆችን ሲረዳ የሚያሳይ ቪዲዬ ይለቃል!
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
አይዞሸ እህቴ እግዛብሄር ይርዳሸ ልጅሸን ጠንከር ብለሸ አሳዱጊ የእጁን ይሰጠው ልጃቸውን የሚክዱ ወንዶች እግዛብሄር የሰራችውን ይሰጣቹ😢😢
እንደዚህ በሴት ህይወት የሚጫወቱ ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባቸው
የዚህ ልጅ ህፃን አባት የሆንክ ሰው እባክህ አንተ ተልከስክሰህ ያመጣከው ፈልጕ አይደለም የመጣው ምንም እንኳን አባት ባትሆነውም ግን እኔ ነኝ አባትህ በለው ይሄ ለልጁ የዘላለም ጥያቄው ነው አስብበት 😢😢😢😢
Betkkl ❤
እህቴ አይዞሽ እግዚያብሔር አለሸ እግዚአብሔር ነው አባቱ መተቼም የማይተው እርሱ ከሂወትሽ አውጠጭ የራስሽን ሂወት ኑተሪ
ጊታ ይረዳሻል
😢😢😢😢😢ቆይ ማንን እናግባ ማንን እንመን ጎበዝ😢😢😢😢
Yemitamen yelem Egzabhar amlak mhretu ylakelka enji
የውጭ ዜጋ አግቡ ቢያንስ አይክዱም
እግዛብሄር እንኳን በልጅ ባረከሽ ልጅሽን በጥርስሽ ይዘሽ አሳድጊ ።ሁሉም ያልፍል
እንደዚህ አይነት ወንዶች ስማቸው ማንነታቸው እተገለጠ በነገረ መልካም ነው።
Betkkl lezi konew yematallut
እረ እግዛብሔር ይመስገን በይ እርጉዝ ሁነሽ ኮቪድን ማለፍሽን ነብሰ ጡርን እኮ ቶሎ ነዉ ሚገል ሲባል ነበር😢 ተያቸዉ የኢትዮን ወንዶች ልቦና ይስጣቸዉ ሌሎች ተመሳሳይ ወንዶችን እኔም በፆታዋ ብቻ ተክጃለሁ ሴት ልጂ አልወልድም የኔ አድለችም አለኝ ግን እኮ አላፍርም ዛሬም አለፍ አለፍ ብየ አወራዋለሁ💔💔💔
😂😂ግን አላፍርም አለፍ አለፍ ብዬ አወራዋለዉ!!! 😂😂 😏ልጁን የካደ ሰዉ ምን ብለሽ ነዉ የምታወሪው😏ለልጁ ያልሆነ ምን ሊሆንሽ 😔😔
ሴቶቾ እባካችሁ ብልህ ሁኑ የዋህነት ማብዛት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ከኛ አልፎ ልጆቻችንንም ሰቃያችንን ይጋራሉ በማንነት ጥያቄ በአባት ፍቅር ፍዳቸውን ይበላሉ ሴቶች ነቄ ብልህ ሴት ሁኑኑኑኑኑ
@@alemkebede5848 ምንም የዋህነት አይደለም በራስ አለመተማመን ድንቁርና ነው አንዳንዶቹ እየደበደባት 3 ወር ውጭ እያደረ ትቀበለዋለች ይሄ የዋህነት????? ወገን ሀበሻ ብሎ የዋህ የለም 2 percent ይኖር ይሆናል!!! እኔን እርሶን ቆጥሮ በተረፈ ግን መስራት ስለማንፈልግ ስለማንንቀሳቀስ በወንድ ትከሻ ስለምንኖር!!! ይሄ ነው መልሴ!!
ጆሮ እማይሰማው የለም እስኪ እንስማሽ ❤
እህቴ ጠንከር በይ የሆነ ሆኗል ፈጣሪን አታማሪ እርጉዝ ሆነሽ ኮቪድ ይዞሽ መትረፍ እርጉዝ ሆነሽ ተገፍትረሽ መውደቅ በተጨማሪ ተከድተሽ ድብርት ውስጥ መውደቅ ቀላል ነገር አይደለም አምጦ ለመውለድም ያንቺንም የልጁንም ጤንነት ይጠይቃል አሁን ተስፋ አትቁረጪ ልጁ ትምህርት ቤት እስኪገባ ከቤት ሆነሽ የምትሰሪው ሥራ ፈልጊ የእጅ ሥራም ቢሆን ላንቺ ብቻ ሳይሆን ለልጅሽ ስትይ ጠንክሪ ለሌሎች ትምህርት ይሁን ብለሽ የጎንደር ልጅ ሆነሽ መድፈርሽን በጣም አደንቃለሁ አንቺም ከሌላ ሰምተሽ ብትሆኝ አትታለይም ነበር አይዞሽ እህቴ ❤🙂
አታልቅሺ ማልቀስ መሸነፍ ነው ሰርቶ ለፍቶ ደክሞ መኖርን በሰው ሀገር አይተሽ የለም ጠንክሪ ህይወት ይቀጥላል ታሸንፊያለሽ እሱ የዘራውን ያጭዳል አይቀርም እመቤቴ ልጅሽን በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ
የሰዉ ልጂ ሲቃይ ሁሉም ይለፍልሽ መልካም ነገር አዲሆንልሽ ምኞቴነዉ❤
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ በምናገረዉ ግን ለምንዲነዉ ለእኛ በስደት ለተከራተትነዉ ጥሩ ነገር እማይገጥመን ሁሌም ፈተና ሁሌም በወንዲ ልጂ መበደል 😢😢😢ለምን
መቸ ነው ግን የእኛ የሴቶች መከራ ሚያበቃው😢😢
ህምምምም እናንተ ስታርፉ ጎበዝ ብልጥ ጠንካራ ስትሆኑ😂😂😂😂
ምርጫችሁን ስታስተካክሉ
ጎበዝ ነሽ እንኳን ወለድሽ ትልቅ ጸጋ ነው።
ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ የምሰጠው ዓለም እንደሚሰጠው አይደለም የዮሐንስ ወንጌል 14:27
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
አሜን❤❤❤
አዞሽ እህት ልጅሽ መፅናኛሽ ነዉ ህይወት ይቀጥላል ነገሌላ ቀን ነዉ 👏👏
አንችን የገዳ ውንድ እግዜአብሔር ይክዳው የኔ ቁንጆ ልጅሽ ያድጋል ይህን ችግርም ትወጪዋለሽ ❤ ይብላኝ ለሱ
የሀበሻ ወንድ እንደሆነ ዘር ማንዘሩንም ብታውቂ ልቡ አይገኝም።
@@hiwettesefu5479 ሁሉንም አንጨፍልቅ በእርግጥ ወንዶች እናታቸው አንድ ናት ይባል የለም???? ግን እኛም የእነሱን እጅ መጠበቅ እናቁም ማንኛውም ወንድ ሴት እህት ውንድም እናት ሲኖሮት ነው እሚወዶት ስለዚህ ስራ ስሩ ሴቶ እራሳችሁን ቻሉ ምድረሰገጤ በቲክቶክ በሶሻል ሚድያ ለምታውቀው ገንዘብ ልኬ በላብኝ ብሎ ሶሻል ሚድያ ላይ የአዞ እንባ ማፍሰስ ነፃ ላም ሀበሽ እካውንት ነምበርሽን ላኪ ይላል እኔም እርሶም በነጋታው እስቶሪ ይዘን መውጣት ነው ዜ አር ቡልሽት!!! I don’t trust them I need evidence!!!$ hell
ትክክል
ትክክል
@@zewdneshtadeseእውነት ነው
ትክክል ብለሻል😊😊😊
ጥሪ ለሀኪሞች በሙሉ
Please please help this sister🙏🏼🙏🏼
አይዞሽ የኔ እናት ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ይመጣል😢😢😢😢
መሲ:- ሁላቸውም እየመጡ ከእኔ ተማሩ ነው:: ግን ማነው የተማረው? ማበላሸታቸውን ይቀጥላሉ::
ትክክል ምንም አይማሩም ገና ይቀጥላል
የEthiopia ወንዶች የተረገሙ ናቸዉ 😢😢😢😢
እህቱ መከራዋን ትግጣለች እኔስ ተመስገን በስሜ ሳይቀር አሜሪካን አምጥቷት ጠምዳ ያዘችኝ እግዚአብሔር አይተኛም ስራዉን ይሰራል።
የዋህነትሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል ጌታ ይርዳሽ
አንቺ ቆንጆ ነሽ አይዞሽ አታልቅሺ ይህ አብሮሽ ቢኖር ትቃጥለሽ ከምትኖስፕሪ በግዜ መለየትሽ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ጤናሽን ይመልስልሽ
አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ አሳልፍልሽ እግርሽ ላይ ይጣለው
ሰላም ላንች መሲየ❤❤❤
አይዛሽ እህት ፈጣሪ አለ ሴት ጠካራ ናት ከባዱን አሳልፈሻል ካሁን በኋላ በርች
አንቺም በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ሂጂ መሰዬ
ቁጥሯን ለምን አላስቀመጣቹም እህቴ ለፈጣሪ ያለ ይረዳታል ወይ አካባቢዋን አባካቹ
አይዞሽ የተሻለ ቀን ይመጣል ወድን ማመን ከባድ ነው አዳነ ወዶች የተረገመሙ ናቸው ወልደው ይክዳሉው
ዝም ብለሽ ልጅሽን አሳድጊው እሱ ይቅርብሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ አንቺም እናት እና አባት መሆን ትቺያለሽ ጠንክሪ እህቴ አይዛሽ
ደነዝ ወንዶች እኮ ልጅ መዉለድ እንጅ መሳደግ አይፋልጉም /ተው ይሂድ አብሮሽ ቢኖር አቃጥሎነው
አይዙሸ ጠንከር በይ
ሴቶች የኢትዮጵያ ወንድ ከምታገቡ ቆማችሁ ቅሩ የውጭ ዜጋ አግቡ እነሱ ዘራቸውን በፍፁም አይክዱም አይጥሉም የኢትዮጵያ ወንዶች እግዚአብሔር ዘራችሁን ያጥፋው።
እኔ የሚገርመኝ የማም ቅመሞች ሁሌ ለምን ይታለላሉ ።የዋህነትን ያበዛሉ ።በኢትዮጵያ አፈ ቅቤ ልበ አሞራ ጥፍር ሁሌ ይሰበኩና ገንዘባቸውንና ሰውነታቸውን ተጠቅመው ይጥሏቸዋል ።ደግሞ እኮ አድብተው ያጠምዷቸዋል።ተጠንቀቁ ከነዚ እባቦች !!።
Why did not you mentione his name or tiktok account name?
እፍፍፍፍፍፍ እረ ወንዶች ስለፈጠራችሁ አትጉዱን😢😢😢😢😢😢
በዚህ አይነት ትዳር የሚባለው እንዴት ነው አምነን የምናገባው ወገን እረረ በተለይ ከስደት ያለነው😢😢
ልጅ ከተፈጠረ በኋላ ሀላፌነት የማይሰማቸው ምን ሆነው ነው ? አብሮ መሆን አይጠበቅባቸውም ግን ለተፈጠረው ልጅ ተጠያቄ ናቸው።ይሄ የሀበሻ ወንድ ባህሪ ነው ።am soory የማይመለከታችሁ አላችሁ ።ሁል ግዜ እናት የምትከፍለው መስዋዕትነት ቀላል አይደለም ።እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ።ጀግና እናት ሁኚ!!!
Migrm new enem endachi new seraye lezawem aynem yelatm temsgn amelake mesi egziyabhr ybarksh ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድ ሚያስፈልግ ለልጅ ብቻ ነዉ ልክስክሶች ናቸዉ
እህቴ ቲክቶክ ተጠቃሚ ከሆነ የልጅሽ አባት ሀቢባ ቤት ነይ በቲክቶክ ታሪክሽን ንገሪያት ይጠራል ህግም ያግዝሻል በቲክቶክ የሚታወቅ ሰው ከሆነ መፋትሄው ሀቢባ ነች ሀቢባ ቤት ግቢ ደዉይላት መሲ ብታገናኝሽ ከሀቢባ ጋር
ይሄን ታሪክ ለ2ኛ ጊዜ ነው ልበል የምሰማው
Awo
በወንዶች ምክንያት ሴቶች ላይ የሚመጣ መከራ የቁም።
የሴቶቹስ ሀላፊነት?
Ayzosh ehta enem endachi yalabat new yemasadgew anchi kebertash egziabher yerdashal berchi 🥰
አይ ቤተክርስቲያን ፈተናሽ😢 አባቶችን ግን ይህን ጉዳይ እንዴት ዝም አሉ?!
በእንደዚህ አይነት የበግ ለምድ በለበሱ አረመኔ ተኩላ ወንዶች ምክንያት ጥሩዎች ወንዶች ይሰደባሉ ፎቶዉ ካላቹ ለምን አትለቁትም ወይም መጥቶ ቃሉን እንዲሰጥ አታድርጉትም ? የለመደዉን የበግ ለምድ ለብሶ ሌሎች ሴቶች እንዳይጎዳ ማንነቱን ካልተናገራቹ ለምን እንደዚ አይነት ሚዲያ ላይ ትመጣላቹ ???ለእንደዚህ አይነቱ ተኩላ መድሃኒቱ እዮሃ ሚዲያ ላይ ያለዉ አለምሰገድ የሚባለዉ ነበር በስልክ ወይም ያለበት ቦታ ድረስ ሄዶ ጉሮሮዉን ይዞ የሚጠይቀዉ ,
ለምንድነው ታድያ ፎቶውን ማታሳዩን
ተመሰገን በየ ሙሉ አካል አለሺ ትምህርት ናው አሁን ወደፊት ሰው ሲጎዳሺ የተሻለ ናገር አለ
አይይ ወንዶች 😢😢😢😢
ይህንን ታሪክ ለ2ተኛ ጊዜየስሰማዉ ገኒጋም ቀርባ ተናግራ ነበር።
ልክ ነሽ እኔም ገነት ላይ ሰምቻታለው፣የምር ታሳዝናለች
አንችም ቸኰለሻል አንዳንድ ወንድ ጣጣ የለውም ያንዲት ቀን ስህተት እድሜ ልክ ዋጋ ያስከፍላልና ጥንቃቄ አድርጉ።ልጆች ከእናት እና ከአባታቸው ጋራ ሲያድጉ ነው ደስተኛ የሚሆኑት የሆነው ሆኗል ልጅሽ ጸጋ ነውና ጠንከር ብለሽ አሳድጊው ሲያድግ ህይወትሽን ይቀይረው ይሆናል።
Hopefully this will make other ladies be very careful when getting to know someone that's shows interest in them.
ወንዶች ደህና ናቸው ግን?
ለልጁ የማይሆን አባት መቼም ለሰው አይሆንም እራሱም ሰው አይሆነም
ብቸኝነት ጌጤ ዉበቴ ነዉ 😅😭🌹
ዶክተር አብይ ጋር ሒጅና ታይው አይዞሺ እግዚአብሔር ይማርሺ ሴትን ልጅ የምታስለቅሱ ወንዶች እድሜ ልካችሁን የደም እባ ያስለቅሳችሁ ፈጣሪ
Ayzoshe ehete 😭😭😭😭😭😭
አረ መሲ አውንም ውስጤ የተቀመጠ ነገር ይሰማኛል ህመ ም አለኝ እያለች ነው የሆነ ነገር በይ እንጂ ህክምና ያስፈጋታል!
ኦንላይን ስራ እሚፈልግ ያውራኝ
ፈጣሪ ዘር ሀይስጠው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️🙏
አሜን ይንሳው
ጠንክረሽ ስሪ ልጅሽን ጀግና ሁነሽ አሳድጊ
አብሮሽ ቢኖር እንዲህ አይነት ሰው አይሆንሽ ምን አዳረቀሽ
ሴቶችየ ጉዳችን ግን መቼ ነው ሚያልቅ 🤔🤔
አይዞሽ እህቴ የኢትዬጵያ ሀኪም ህዝቡን መጫወቻ ነው ያደረጉት የህክምና ድጋፍ ተደርጓልሽ. ምርመራ አድርገሽ ጠንክረሽ ንስሀ ፀበልሽን ተጠምቀሽ ልጅሽንም እህትሽንም ቤተሰቦችሽን የምትክሽ እንድትሆኝ ነው የምመኝልሽ እህቴ በርቺ እሱ እዳውን ይከፍልባታል በሰራው ስራ ልክ እግዚአብሔር ይዘገያል እንጂ. መልስ አለው አይዞሽ እመቤቴ እንባሽን ታብስልሽ 🙏🙏🙏
ዝም በይ ቆማጣ ቂጥሽን ማን ክፈቺ አለሽ ደርሳቹ ኢትዮጵያ ላይ እና ዶክተር ላይ ፊጥ የምትሉትስ ነገር
በውነት ልብ ይሰብራል 😭😭
አይ እሄ ልጅ እነደምንም ተምሮ ትልቅ ቦታ ደርሶ ታዋቂ ሀብታም ሆኖ ሲቀርብ የእኔ ልጅ ነው ይባላል አሁን ግን እናት መከራዋን ታያለች አይ የአበሻ ወንድ የተመታችሁ የተረገማችሁ ለከሃዲዎች ነው እሄ ቃል አዝናለሁ ።
ሰላም ሰላም በጣም ይንሾካሾካል ድምፅ ብታስተካክሉ ሌላ ግዜ. እናመሰግናለን
❤❤❤❤😢😢
Ayzoshe Yeni Ehet
መሲ ለምድነው ፎቷቸውን የምትሸፍኝው ሌሎች ልጆች የሚያወሩት ካሉ ይወቁት በተረፈ ሁላችሁ ሚዲያ ላይ እየመጣችሁ ማለቃቀሱ ምንም አይጠቅምም በርትታችሁ ካለፈ ስህተታችሁ ተምራችሁ እራሳችሁን መቀየር ነው እንጅ ሚዲያ ላይ ማውራቱ ጥቅሙ ምንድነው ? ከሀረብ ሀገር ገብተው ጀግና ሆነው እራሳቸውን አስከብረው የሚኑሩ እንደ እነ ፍሬ ፣እንደ እነ ውብዬ ሌሎችም በመንፈሳዊ ሕይወታቸው በጣም ብዙ ጠንካራ እህቶች ያስደስቱኛል እናም እናንተ ሚዲያ ላይ እየመጣችሁ ከማውራት ከጠንካራ እህቶች ተማሩ
Betkkl lala satchels yalagtu yhonal
❤❤❤
ችግሩ ሁሉም ከኔ ተማሩ ግን የተማረ አላየንም ሁሉም አንድ አይነት!!!ወንዶች እባካችሁ ለደቂቃ ስሜት ብላችሁ ህይወታችን አታበላሹ ተረዱን
Anchem dehna nesh senel yehen ye weshet mastaweqeya taqerbeyalesh ?
ብዙጊዜ ክርስቲያኖች በዝሙት ይጨማለቁና ከኔ ተማሩ ይሉናል
😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
ይሄንን ህፃን እዚህች አለም እንዲመጣ ያደረከው ሰው ከሴት ልጅህ በምን ይለያል ,?????????? ለምንድነው ልትቀበለው ያልፈለከው ያሳዝናል 😢😢😢😢😢
Yene konjo wede krestos eyesus ney hiwot yemikeyr esu becha new
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
😭😭😭
What kind dad he is he is crazy. He’s his son how he do his son like that. Maybe he mad you, but that’s his blood. His heart how he does that what kind man he is where he come from what kind of family he raised him when he come in 1819 he go look for him. He better not he need to look for him what kind of hard to have his evil Christian doesn’t do like this his son blood sorry my sister I feel bad for you God be with you God bless you and your son🙏🏾❤️🙏🏾❤️
ክሰሽውና የፍርድ ቤት ተቆራጭ ይስጥ።
እንዲህ አይነት ባለጌ ወንድ ያስጠላኛል።
👹👺👹👺👹👹👺👹👺
ለምን አከሽውም
ማነው የቲክቶክ ስሙ በ😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር
😭😭🤔🤔💘💘
መሲ ሶፍት ውሃ
እኛ ሴቶች ግን እራሳችነ እድላችን ህይወታችንን እናበላሸለን አለመቸኮል በቃ እንዴ
አረ የኢትዮጲያ ወድ አረመኔ እኮነው
Ere beysus sem egzabher yerdachihu
ገብርኬል እንዴት በበርሜል የማታመጡት ለ አሁንስ
ከሰውጋ ስናወራ የራሳችንን ታሪክ አንቺ እያሉ ማውራት ትተን እንዲ ሆኜ እንዲ ተደረገ እያላችሁ ብታወሩ
እሰማለን 😢 አፈርድም ደምሩኝ😢
በይ ወደኔ ቤትም ጎራ በይ🙌
ቢያንስ በትዳር ይሁን ተው ውህቶች ቢያንስ ከአንዳንድ ውሻ ወንዶች ተቆጠቡ
እነሱ አሜሪካም መጥተዉ ያዉ ናቸዉ እረ ስንቱ ይወራል ከእኔ ጋር ሆኖ ሌላ 3 ሴቶች ጋር ይተኛ ነበር specially የተማሩትን እየመረጠ በካሜራ እና በራሱ ስልክ እግዚአብሔር አጋለጠዉ ግን ሴቶቹ የሚልከሰከስ ወንድ ነዉ የሚፈልጉት
ዶሮ አሰርቶ ወንድ ልጂ ካልበላ ይከብዳል ጓደኛዬ፡ቀምሶ፡ቆንጆነው፡ብሎኛል ደሞ ሳስበው ፊቅሩ፡በአንቺ፡በዛ
አሁን ይሄ የማነው ጥፋቱ?
እራሱዋ ቤቱ ድረስ እየሄደች
እባካቹ ሴቶች እየተዝረከረካቹ አባት የሌለው ልጅ እየወለዳቹ
ልጆች አታሰቃዩ
ኣይ ወንዶች የሴት እምባ ግን ኣንድ ቀን የእጃጁ ኣይቀርም
ሌላውን ሰው እንዲጠነቀቅ ስም የአባት ስም እና ፎቶ ለጥፍ
መሲ እንደረትታገዝ እርጃት እንጂ ህክምናም እንድታገኝ አድርጊ እባክሽ
አረ ሴቶች ግን አትሰሙ ወይ አትማሩ ምን ጉዶች ናችሁ