አባቴ እናቴን ነጠቀኝ ! ወንድሜንም ስደት ቀማኝ, አሳዛኙ የወጣቱ ታሪክ 😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
    Dubai furniture youtube channel 👇🏽
    bit.ly/3ZS8wpS
    ⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 .
    Instagram | ...
    TikTok I vm.tiktok.com/...

КОМЕНТАРІ • 323

  • @EfiVLOGS
    @EfiVLOGS  15 годин тому +240

    እባካችሁ ሁላችሁም በምታምኑት ፈጣሪ ስም ሼር እና ላይክ በማድረግ ተባበሩን
    1000323508449
    Anteneh Tilahun
    0977192278

    • @marabrish7211
      @marabrish7211 11 годин тому +2

      are afi ena Egypt new yalewo yen ades abb liya nena ebaka wed Ethiopia memalese efalegalew tebaberan

    • @yifrumesay5503
      @yifrumesay5503 10 годин тому +19

      አንተ ልጅ ምታቀርባቸው ቪዲዮዎች በሙሉ አስተማሪ እና ቁም ነገር ያዘሉ ናቸው እየዞሩ በየሪስቶራንት ሆድን መሙላት ትርፉ ቦርጭ ነው በላቸው በርታ ብሮ 🎉

    • @LumiLowkey
      @LumiLowkey 10 годин тому +2

      😢😢😢😢😢😢😢😮

    • @LumiLowkey
      @LumiLowkey 10 годин тому +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @eg3549
      @eg3549 10 годин тому +3

      Berta Egziabhare yistih

  • @BamYo-se9fm
    @BamYo-se9fm 10 годин тому +115

    UA-camr ነን ሚሉት ለነዛ አድርሱልን✋🏿efi on top 🔥🔥

    • @eg3549
      @eg3549 10 годин тому +6

      To compliment someone don't knock others

    • @Eyob797
      @Eyob797 6 годин тому

      ሑሉም ደስ ያለውን (ቭ)ሎግ ይስራ።

  • @3001-m7z
    @3001-m7z 11 годин тому +71

    ይህ ወጣት እንርዳው ኤፊ አስተዋይ ነህ ተባረክ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 9 годин тому +49

    ኤፋየ አተ እኮ ትለያለህ ማርያምን እኔ ማን ያዘዋል ጋ አይቸዋለሁ የኔ አባት ፈጣሪ ይድረስልህ😢ኤፋ አተ ቃል አይገልፅህም ኤፋየ የ100 ብር ቻሌጅ አስጀምረን

    • @nahomii3441
      @nahomii3441 8 годин тому +1

      እኛ ጀምረናል እባካችሁ 50 ሎሚ ነው ነገሩ እንተባበር የኛም ወንድም ነው ጊዜው ሳይረፍድ ወንድማችንን እናትርፈው

  • @MesiyemariyamilijMesiyemariyam
    @MesiyemariyamilijMesiyemariyam Годину тому +1

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ወንድም በስላም ለቅድስት ሀገሩ ይበቃው አይዞህ በመከር የሚፀና ሰው ይትባረክ ነው አይዞህ አሽ ወንድማችን 😢😢

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 9 годин тому +27

    ፈጣሪ ለታምር ነው ያኖረህ በጣም ጠንካራ ነህ ወንድምህን በሰላም ያገናኝህ የኔ ምስኪን

  • @sorasora37
    @sorasora37 55 хвилин тому +2

    ዋዉ ዋዉ,The young guy።ከታሪኩ በላይ የአንተን የ journalistic አቀራረብ እጅጉን አደንቃለሁ።በጣም ተዘጋጅተህ ግዜህን ወስደህ አቀነባብረህ በሚገባ እና በሚስብ መልኩ አቅርብኸዋል።በዚህ Tempo ቀጥልበት።በዚህ አቀራረብ ከቀጠልህ 100 % የኢትዩጵያ Icon እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ።

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 5 годин тому +11

    ስውሯ ማርያም አጋቾቹን አራርታ በነፃ ታስለቅቀውና ለመገናኘት ታብቃችሁ ለስውሯ ማርያም ተሳል አንድ ሻማም አመጣለው ወንድሜን አገናኚኝ ብትላት ትሰማለች ብዙ ምስክርነት እቦታው ላይ ስላየሁ ነው እኛም እንፀልያለን

  • @FdfdFg-l3i
    @FdfdFg-l3i 9 годин тому +26

    በኡነት የድንግል ማርያም ልጅ ታርክህ ይቀይረዋል ወንድህም እግዚአብሔር ይረዳዋል😢❤

  • @addisababe2502
    @addisababe2502 10 годин тому +29

    ወይኔ ወንድሜ ምን ልበል ጨነቀኝ😭😭😭
    ሊቢያ ያላችው እንዲህ የምታሰቃዬ በወገነችው የምትጨክኑ ነገ ለኔ በሉ
    ዋጋ ትከፉላላችው

  • @ዘይባአብደላ38
    @ዘይባአብደላ38 4 години тому +4

    ልጆ በጣምነዉ የተጎዳዉ ያዳወሆኖ ደሞ የወድሙ መታገት አላህ ይውዳችሁ😢😢😢😢

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 години тому +3

    ኤፊዬ አስደሰትከኝ የልጆቹ ነገር ታሪክ ያስለቅሳል ያሳዝናል 😢😢😢የሰጣችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ እኛ እንረዳለን ባለን አቅም 😢

  • @josijos8439
    @josijos8439 7 годин тому +8

    efi ma bro ቃላት አጣሁልሽ በጣም መልካም 19:42 ሰው ነህ ለዚህ እኮ ነው የማደንቅህ በርታልን !!!
    content creation 10/10
    editing 10/10
    Your kindness 10/10
    efi 10/10

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 10 годин тому +80

    አባቴ be careful አንተ እንደምታስበው ኢትዮጵያውስጥ ህግ የሚባል የለም ለምን ህፀናት ይደፈራሉ ይገደላሉ ሰወች በየቀኑ ይገደላሉ ይህ ሰውዬ ጥቅሙ ሲነካ ለገዛ ለልጃቹ እናት ያልራራ ለማንም አይመለስም ነገሮቹን በጥንቃቄ አድርጉ አይዛህ ወንድሜ ወንድምህን በሰላም እግዚአብሔር ያገናኚህ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የቻልነውን ሁላችንም እንርዳው ወዳገርህ efi ተመለስ የልጂ አባት ነህ

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 10 годин тому +6

    በዚህ ቻናል ከአቤኒ ቀጥሎ እያለቀስኩ ያየሁት ታሪክ። ኤፊ እግዚያብሄር በሄድክበት ያግዝህ። ልጁንም እግዚያብሄር ከጠላቶች እጅ ያዉጣዉ።

  • @AlaEdel-w1h
    @AlaEdel-w1h 10 годин тому +11

    ውይ ኤፊዬ የኔ መልካም ልጅ እግዚአብሔር ይባርክ አቦ ልበቀና ልጅ እስቲ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ማንያዘዋል ኘሮግራም ላይ አይቼው ነበር እንኳንም አገኘኸው

  • @ozzystudio8805
    @ozzystudio8805 5 годин тому +2

    ስንቶቻችን ነን በ life ምናማረው ሌሎች የኛን ችግር እንደ ድሎት እየተመኙ ያሉት .... በጣም ምያሳዝን ታሪክ ነው ሁሉም ለ በጎ ነው ሚባለው እና የቻልነዉን እናግዛቸው pls😢 ማንኛዉም መላክ ምንችለዉን ያቅማችንን...... #Efi God Bless You My Brother

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 9 годин тому +11

    ወንድምህንም ከሰይጣኖች እጅ ያውጣልህ አንተንም የተሻለ ደረጃ ይወፍቅህ አይዞህ

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u 7 годин тому +4

    😢😭😭ሰው ማጣት ዘመድ ማጣት ጠያቂ ማጣት ኡፍፍፍፍፍፍ ያማል አይዞን ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ወንድምሕን በሰላም ይመልስልህ እግዚአብሔር ይርዳህ 👐

  • @MeseretAli-y4v
    @MeseretAli-y4v 11 годин тому +25

    እግዚአብሄር ይባርክህ ለየት ያልክ ልጅ ነህ እሱንም ፈጣሪ ያበርታው

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed 9 годин тому +6

    ኤፊ ፈጣሪ ይባርክህ ሰው እንደዚህ ጭካኔ ለቆርቆሮ ተብሎ የሰው ህይወት መቅሰፍ ወንድሜ አንተም አባትህን ተጠቀቀው ፈጣሪ ወንድምህን ከሊቢያ በረሀ ተፈቶ ኢትዮጵያ ገብቶ ደስታ እንደ ምታበስሩን ተስፋ አለኝ

  • @ToyibaHusen-e6t
    @ToyibaHusen-e6t 4 години тому +8

    ይቱብ ይከፈትላቸው ወንድሙን አላህ ያትርፍለት

  • @adanechadu-w4m
    @adanechadu-w4m 5 годин тому +2

    Afi አንተ በጣም ተንካራ ጎበዝ ልጅ ነክ ልጄ የ 8አመቱ ነው የአንተን ስራ በጣም ነው የሚከታተለው ሳድግእንዳተነው የምሆነው ይላል በጣም ነው የምናደቅህ በርታልን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 годин тому +5

    ሊቢያ ላይ ያላችሁ የሰውን ልጅ ለገንዘብ ብላችሁ የምታሰቃዩ ነገ ዋጋ እንደምትከፍሉ እወቁ በተለይ ደላሎች ኤፊ እግዚያብሄር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ወንድሜ ደሞ በሰላም ከወንድምህ ያገናኝህ

  • @Bob_nri8
    @Bob_nri8 10 годин тому +42

    የ መቶ ብር ቻሌንጅ እንጀምር ❤

  • @HaimiHaimi-l6n
    @HaimiHaimi-l6n 7 годин тому +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚያብሄር ወንድምህን ከስርቤት ያስፈታልህ 😢😢😢😢😢

  • @SosenaBekele-e6r
    @SosenaBekele-e6r 8 годин тому +3

    Efuu ማን ያዘው ላይ አይቼ ሰለ ወንድሙ እየፀለይኩኝ ነው ክፉ እንዳይነካው አሁንም ቸር ያሰማን።

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 9 годин тому +8

    ወይኔ ወድሙንም አላህ ይድረስለት ከዚህ ሁሉ ጭቅአላህ ይገላግላችሁ ያረብ 😢😢😢😢😢😢

  • @Deginet12
    @Deginet12 2 години тому

    Couldnt hold my tears 😢 I wish I could do anything for them.
    Efi really you top tired youtuber may God bless you 🙌
    Wish next video will be with his brother 🙌

  • @DefarBelete-xv1wc
    @DefarBelete-xv1wc 10 годин тому +8

    Mate this time you done Brilliant job and without any doubt you will get a lot of subscribers

  • @Kalununez
    @Kalununez 11 годин тому +43

    100 birr challenge 🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 9 годин тому +5

    ወይኔ አንተልጅ ተባረክ በጣም ጀግና አንተነክ ታሪክህ በጣም ያሳዝናል አይዞክ ታሪክ ይቀየራል

  • @ፍቅርያሸንፋልHነኝ
    @ፍቅርያሸንፋልHነኝ Годину тому

    በጣም ያሳዝናል 😢😢ወንድምህን ደሞ ፈጣሪ ነፃ ያውጣው በፀሌት ከገንዘብም እንትዳው

  • @tsionfekadu1199
    @tsionfekadu1199 10 годин тому +3

    እውነት ኤፊ እግዚአብሔር ይስጥህ በልጅህ ተባረክ 🙏

  • @AmaneliyasYesuf-h1m
    @AmaneliyasYesuf-h1m 4 хвилини тому

    የምር በጣም ምያሳዝን ታሪክ ነው ብርታቱን ይስጥህ አባቴ

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 4 години тому

    Efi ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነህ ጠብቅ አይዞህ በርታ

  • @NhattyBeatsTube
    @NhattyBeatsTube 9 годин тому +7

    Efi g ur doing best social video,god bless u!!, ፈታሪ ወንድሙን በሰላም ይመልሰው

    • @eg3549
      @eg3549 9 годин тому

      God pls

  • @HHBC.123
    @HHBC.123 32 хвилини тому

    Wow Efi! You turned out to be an ambassador for your people!! Now this is what I call humanity in its best!! You are young and talented smart young man, and you are using your platform to help others in need!! All I can say is Bravo 👏!!! Others should learn from you. Thank you Thank you and Thank you!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Ethio_funny1234
    @Ethio_funny1234 11 годин тому +30

    100 birr challenge engmer Guys mn tasblacu

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 2 години тому

    እባካቺሁ እንርዳው ልብ የሚሰብር ታሪክ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayathu270
    @hayathu270 Годину тому

    በአላህ ይህን ልጅ ያላቸው ሰው እረዶቻው ወላሂ እኔ ውስጤ ተርበሽ 😭

  • @MissJobeba
    @MissJobeba 6 годин тому +2

    አላህ ከወንድምህ ጋር በሰላም ያገናኝህ 😢😢😢😢

  • @ALIMOHAMMED-s7o
    @ALIMOHAMMED-s7o 3 години тому +1

    አይ ሊብያ ክፉ እኔም አሁን ሊብያ ነኝ ወላሂ ግን ስንቱን ስቃይ አለፍኩት አልሃምዱሊላህ🤲🤲🤲

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Годину тому

    ጃፈሮ....thank you ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y 2 години тому

    ይህ ኬዝ ለነዘላለምና ለንስር አይን አሳውቋቸው ምንም ቢሆን ምንም የአባትና የእናታቸው ውርስነው ያስመልሱላቸዋል የምትሉ

  • @GanatGanat-d6q
    @GanatGanat-d6q 4 години тому +1

    ለደጋግ ሰወች እግዚአብሔር ከማያልቀ በረከት ይስጣችው

  • @ሻሎምሻሎምሻሎምሻሎም
    @ሻሎምሻሎምሻሎምሻሎም 10 годин тому +2

    ወይ መአለቲ ለሁሉም አንተ በርታ ፈጣሪ ይፍረድ ወአንድምክን ከዛ ከበረሀ ፈጣሪ የአምጣልክ ወደአንተጋ ጸአልይ ፈጣሪ የሚሣአነአው የአለም

  • @Makdii-zr6br
    @Makdii-zr6br 2 години тому

    እግዚያብሄር ወድምህን ይጠብቅልህ በሰላም ያገናኝህ ❤❤❤😢😢😢😢

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 2 години тому

    ወንድሜ አላህ ወንድምነህ ሠላም ያገናኝህ ያረብ😭😭😭😭

  • @marysam9193
    @marysam9193 Годину тому

    ፈጣሪ ወንድምህን በሰላም ይመልስልህ አንድ ወንድሙ ስለሆነ ያሳዝናል አባካችሁ በህገወጥ መንገድ የትም አትሃዱ ሁሉም ያልፋልና ሃገራችሁ ላይ ጥሬም ቆርጥማችሁ ይህን መጥፎ ጊዜ አሳልፉት ወጣቱም እኮ እንዳበደ ዉሻ የተንቀጀቀጀ ሆነ ትግስት የላቸዉ የሰዉ ምክር አይሰሙ ይሄዉ መጨረሻችሁ እንዲህ ነዉ በህይወትም ያለ መመለስ አለ !!!

  • @Bancheeze
    @Bancheeze 8 годин тому +2

    እፌያ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥክ ወድሜ እምብራን ትርዳክ ከወድም ያገናኝ

  • @comceill6635
    @comceill6635 3 години тому

    እግዚአብሄር ወንድምህን ያስፈታልህ 🙏 አይዞክ ወንድም ሁሉም ያልፋል 💔😭 እግዚአብሄር ደስታቹን ያሳየኝ🙏መጨረሻቹን ያሳምረው

  • @RhametHabtemuመካነሠላሟ
    @RhametHabtemuመካነሠላሟ 4 години тому

    እናቱኮ፣በፎቶኮሢያዪት፣ደግነቷያስታዉቃል😢ያሳዝናልታሪኩ😢😢😢ያማል፣አሏህ፣ዠናታችሁንቤትበራሳችሁስምያሥደርግላችሁ፣ተጠንቀቁ፣አባትየዉን፣ደግመህአሣሥርዉ፣ተበቀለዉ፣ራሣችሁን፣ጠብቁ

  • @ghty2025
    @ghty2025 9 годин тому +1

    Anteneh should be a national hero. Just being sane after that trauma alone. It's unbelievable. You are my hero Anteneh. May God bless you.

  • @HanaTarik-eo4qe
    @HanaTarik-eo4qe 14 хвилин тому

    Efiye yalij awake nurlin my dear brother you are smart and sweetheart man thanks for everything you always with someone who needs help my God help you 🙏 with everything you need

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 3 години тому +2

    በህግ ይዝ የምትሉ

  • @Sara-o8c1c
    @Sara-o8c1c 4 години тому +1

    Bexam new masazino tariku 😢😢ine milo benatik lazi lij you tube kifetilet ❤

  • @foziyafoziya184
    @foziyafoziya184 10 годин тому +3

    ኤፋዬ ሥወድህ መሌካምሠውነህ 200k እናሥገባው የመዳም ቅመሞች ❤❤❤ እናበረታታው

  • @PixCell-c4k
    @PixCell-c4k 8 годин тому +1

    ☹️ኤፊ ፈጣሪ ይስጥክ ፈጣሪ ልጅክን በጥበብ ያሳድግልን 😢

  • @biniyameliyas2464
    @biniyameliyas2464 2 години тому

    150 k CONGRA BRO LETS GO FOR 200K EFI G👏👏👏👏🤙👈

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 2 години тому

    ፈጣሪ ወንዲምህን ከነዛ ጨካኖቺ መንጋ ያውጣልህ😭😭😭😭

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegos 6 годин тому +3

    እኔ 200 ብር እስገብቻለው እባካቹ
    ብያንስ ይሄን ቪድዬ ያየን ሰዋች 50ሺ እንሆናለን
    ሁላችንም 100 100 ብናስገባ 500ሺውን እንሞላዋለን እና እናስገባለት ለልጁ
    እኔ 200 እስገብቻለው

  • @FXzd-v3y
    @FXzd-v3y Годину тому

    እፍፍፍ. ፣የኔ. አባት. ፈጣሪ. ይርዳህ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Годину тому

    አንተ እራሱ ወንድ ልጅ አይደለህም እናትህን የገደለ በህይወት እያለ ጎጃም በረንዳ እያየሀው ፀጥ ብለህ ስታየው ለምን አትገለውም መሳሪያ እንኳን ብታጣ በቢላዋ ጀርባውን መውጋት በእውነት ሙሉ ስሙን እና አድራሻውን ላክልን ...ፎቶዎንም ልቀቅልን እግዚአብሔርን እናስወግደዋለን ...

  • @binaburtukan9006
    @binaburtukan9006 4 години тому +2

    1ኛ ጴጥሮስ 4 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² ወዳጆች ሆይ፤ እንደ እሳት የሚፈትን ብርቱ መከራ በመቀበላችሁ እንግዳ ነገር እንደ ደረሰባችሁ በመቍጠር አትደነቁ፤
    ¹³ ነገር ግን ክብሩ በሚገለጥበት ጊዜ ደስታችሁ ታላቅ እንዲሆን የክርስቶስ መከራ ተካፋዮች በመሆናችሁ ደስ ይበላችሁ።
    አይዞን ወንድሜ በርታ አንተ ታላቅ ሰዉ ነህ። እግዛቤር ካንተ ጋር ነዉ።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ያማል ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ😢ይህ ታሪክ የኔም ታሪክ ነዉ በ4አመቴ ነዉ እናቴንና ታናሽ ወንድሜን አይኔ እያየ አባቴ በጥይት የገደላቸዉ ስብራቱ ከባድ ነዉ😢

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 7 годин тому

    የኔ አባት😢😢😢😢መውደቅም መነሳትም አየከው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድምህንም አይዞህ ህዝቤ ምስጊን ነው ይረዷችዋል❤❤❤ አይ ማጣት

  • @NigatMiko
    @NigatMiko 10 годин тому +1

    Weyene befitari sesazen😢😢
    Efi ante tileyalekeh🙏🙏🙏

  • @MR_HUSI
    @MR_HUSI 10 годин тому +7

    19:30 የነዚህ ህፃን ታሪክም ቢታይ ያሳዝናል 😢

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 4 години тому

    ኤፊ ምርጥ ልጅ አላህ ዘርህን ይባርክልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TizitaYohannes
    @TizitaYohannes 5 годин тому

    Efi yene ena yesu life adi nw enim ye jera abate nw enaten yegedelat 😢😢😢

  • @birukalebachew4913
    @birukalebachew4913 8 годин тому +1

    Efi, I really appreciated what you did. Thanks for having him!!

  • @GenetBerihun-i5s
    @GenetBerihun-i5s 9 годин тому +3

    እዉነት መቼ ይሆን የኛ መከራ ስቃይ የሚያበቃዉ ስደትን በቃ የሚለን እግዚአብሔር

  • @sintayehuabire7840
    @sintayehuabire7840 8 годин тому

    ኤፊ የልጁ አዋቂ እግዚአብሔር ያርዳችው youtube ጥቅም እንዲህ እንደሆነ

  • @madinh.12m50
    @madinh.12m50 6 годин тому

    የኔ መልካም Efl ውድም አይዞን አይ ይቺ አለም ከበድ ናት 😢

  • @JEMILSherif
    @JEMILSherif 7 годин тому

    ኤፊ በርታ የኢትዮጵያ ልጅ ልጁንም አላህ ይድረስለት

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 6 годин тому

    እኔ የዚሕን ልጅ ታሪክ ስሰማ በጣም ነዉ ልቤ ነዉ የተናካዉ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 години тому

    አባት ተብዬውን አላህ በካሰር በሽታ ይውሰደው ያረብ😢😢

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 4 години тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ወንድሜ በጣም አዝናለሁ 😢🙏

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 7 годин тому +1

    ሚሥኪን አላህ ይድረስለት ያረብ😢😢😢

  • @YabseraDenkew
    @YabseraDenkew 7 годин тому

    ፈጣሪ ይጠብቅ አብሽረ በያ ወንድሜ እጅ እንዳሰጥ አለም እንደዚ ነች

  • @3001-m7z
    @3001-m7z 4 години тому +3

    You tube ይክፈት አስተዋውቅለት

  • @kaleabzewdu
    @kaleabzewdu 8 годин тому +2

    Egziabher kante gar yehune ayzoh be egziabher tesfa arg ❤

  • @Fantuagegnhu
    @Fantuagegnhu 7 годин тому

    የጠራኀው አምላክ ይረዳሀል በርታ መልኳም ልጅ ነህ በርታ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kidistgiram3094
    @kidistgiram3094 7 годин тому

    ቃላት አጠረኝ ግን ከሁሉም ከማንም በላይ ያለ ቸር አምላክ ቀሪ ጊዜአችሁ የደስታና የስኬት እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም There is pain before success

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 4 години тому

    የነገዋ እመቤቴ ማርያም ቸር ወሬ ታሰማህ

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 годин тому +1

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድምዓለም።

  • @mxsparta4478
    @mxsparta4478 11 годин тому +4

    Er gn fexary yerdha wendime 😭🙏🏾 er life gn

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 9 годин тому

    Ben yemisazen tarik newu Egziabher yiredah wendmi ayizoh Egziabher zm ayilem wedmhen be selam yagnagneh 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 4 години тому +2

    100 birr mikbdw sw ale biye alasbem so 100 birr challenge it means a lot for him🙏

  • @foziyafoziya184
    @foziyafoziya184 9 годин тому +2

    😢😢😢😢ያአላህ ምንአይነት አባትነው😭😭😭😭

  • @blueismoon6983
    @blueismoon6983 8 годин тому +4

    live ግባ Please 😢

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ 4 години тому

    የኔ አባት እንዴት አንጀት እንደነበር 😢😢

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 6 годин тому

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አይዞህ ☦️😢🤲

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 7 годин тому

    አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @freyfood1323
    @freyfood1323 3 години тому

    Besemam alechalekum ufff menayenet chkane new😭😭

  • @fatemafatema-s2t
    @fatemafatema-s2t 9 годин тому

    የኔ ውድም እግዚአብሔር ላክ ይርዳን 😭😭😭😭😭 ኤፉ አተም እግዚአብሔር ይበርክ

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ 7 годин тому

    አተን ያለማድነቅ አይቻልም መረጃውን ስለሰጠህን እናመሰግናለን

  • @mayatube824
    @mayatube824 6 годин тому

    ኤፊ እግዚአብሔር ይስጥህ ለተቸገረ ድምፅ መሆን መመረጥ ነው ራስህን ጠብቅ

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um 3 години тому

    የመላው ልጅ ታይላድ ያላችሁ በህግ ይዝ