Ethiopia - ኢሳያስ አልመልስም አሉ ታላቅ እድል፣ ከጎንደር የተሰማው አስደንጋጭ መረጃ፣ የተመድ ሪፖርት ስለኢትዮጵያ፣ ንግድ ባንክ ተዘረፈ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 184

  • @Hagos1971
    @Hagos1971 7 місяців тому +44

    ኤርትራ ትንሽ ኣገር ብትሆንም ማስተር ማይንድ ያለዉ ታላቅ መሪና ተታሪ ህዝብ እንዳላት መታወቅ አለበት። ኤርትራ ለዛሬ የሚገኘዉ ዶላር ሳይሆን ዘለቄታዊ ጥቅምዋ እንዴት እንደሆነ ጠንቅቃ ታቃለች🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 7 місяців тому

      ኢሳያስ ህዝቡ እንዲጠቀም እንዲያልፍለት የማይፈልግ ምቀኛ ነው።

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 7 місяців тому +1

      Awo awika motalech hizbu be chigar kaleke behouala

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 7 місяців тому +2

      Awo awika motalech hizbu bechigarina sidet kaleke behouala

    • @Hagos1971
      @Hagos1971 7 місяців тому +2

      @@TeshaleAbebe kkkkkkkkk🤪
      ስማ ወንድም ኤርትራ እዳ የለባትም
      ያለ እርዳታ ኑራለች እየኖረችም ነዉ ፡ከማንም ደሞ ትእዛዝ ኣትቀበልም። ሰላም ካገኘን በ5 አመት ከቀንድ ኣፍሪቃ የበለጸገችና በጣም ሃብታም ኣገር እንደምትሆን ኣትጠራጠር።
      ጎሮቤታችን እኮ ያለ እርዳታ 1 ወር ሞኖር ኣይችሉም የላቀ እዳ ስለላቸዉ ደሞ የፈለጉት ማረግ ኣይችሉም፡ አመሪካ ይሁን ኢሮፓ ደሞ ጣልቃ እየ ገቡ በነ ማይክ ሀመር ትእዛዛቸዉ ያስተላልፋሉ፡ እሺ ጌታየ ከማለት ዉጪ ሞንሞ ማረግ ኣይቻልም🤪🤪🤪ለዚህ ነች ኤርትራ💪💪💪💪💪💪የምትታመነዉ🇪🇷💪

    • @AsebMasawa
      @AsebMasawa 7 місяців тому

      ዓሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ!!!!!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 7 місяців тому +2

    ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 місяців тому +1

    Betame yemiasazene gudaye❤❤❤❤❤

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 7 місяців тому +4

    ድልለፋኖ

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 7 місяців тому +3

    Sile Eritrea min agebah fessam, I love issu ❤❤❤❤❤love Eritrea ❤❤❤❤❤

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 7 місяців тому +35

    MINABATIH AGEBAH SE HAGERCHIN ERITREA 🇪🇷

    • @shewhat438
      @shewhat438 7 місяців тому +2

      Enjabatachew zimlo yizebarikal

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 7 місяців тому +16

    የኤርትራ መንግሥት ጉዳዩን እያጠና ነው።

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 7 місяців тому +9

    Esuuuu ❤❤❤🇪🇷👍🙏🇪🇷👍🙏💓💓💓🙏

  • @እሩቅያህ
    @እሩቅያህ 7 місяців тому +2

    💚💛❤💪💪💪🐅🐅👍. አማራ. እና ኤ ርትራ በማነታቸው በርስታቸው መቸውም ተደራድረው አያውቁም. ብዙ የሚያመሳስሉን ነገሮች አሉ ወይፍክች 💚💛❤💪🐅🐅🐅🐅🐅👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💪🐅🐅🐅🐅ማንም በወሬ ቢያሼረጉድ ካቋማቸው ማንም አይነቀንቃቸው

  • @eritreanFunnyTigrinya
    @eritreanFunnyTigrinya 7 місяців тому +20

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪

    • @MikiBerhe-yu2vr
      @MikiBerhe-yu2vr 7 місяців тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😁😁😁💪💪💪

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg 7 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @jonashaylemichael1241
    @jonashaylemichael1241 7 місяців тому +11

    Arif aychekulm Esayas Afwerki ❤❤❤❤

  • @Azmarino-z6r
    @Azmarino-z6r 7 місяців тому +5

    #ደግግግግግ #ኣደረገ። #ምናባህ #ኣገባህ #ስለኤርትራ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 7 місяців тому +25

    ኢሳያስ ጀግና ነው ዝም ያለበቶ ምክንያት ያልጠመዉ ነገሮች ይኖሩታል ለገዘብ ብሎ ዘዉ ብሎ አይገባም ከገዘብ ላገሩ ሠላም ነው እሚያሳስብ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🎉🎉

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 7 місяців тому +2

      ጅላንፎ ነገር ነህ ። ኤርትራን የአፍሪካ ሰሜን ኮርያ አድርጎ እንዴት ነው ለሀገሩ ዜጋ የሚያስበው ? ኢሳያስ የዛፍ ላይ እንቅልፍ የሚተኛው እኮ ከCIA ለማምለጥ እንጂ ለሀገሩ ህዝብ አስቦ አይደለም ። አንድ ለእናቱ የሆነች ዩኒቨርስቲን ዘግቶ 365 እስርቤት የሰራው ኢሳያስ ነው ለሀገሩ ህዝብ የሚያስበው ?

    • @ThomasMehari-xg1gv
      @ThomasMehari-xg1gv 7 місяців тому +1

      ​@@This-fk4rg mnabah agebah yesetegna adari lij

    • @negassiigebretekle5377
      @negassiigebretekle5377 7 місяців тому +1

      ጀግና??? ንኤርትራ አብ ገደል ዘእትዎ ዘሎ ሰብ .

    • @Azmarino-z6r
      @Azmarino-z6r 7 місяців тому +1

      @@This-fk4rg #ጅላንፎ #ጂላንፎሲል የናንተ ሃገር ኣለች ኣይደ ለመጣው #ነጭ ብቻይሁን #እሺ እያለች ምናተረፋቹ እድሜልካችሁን ከመለመንና እርስበርሳቹ #ከመገዳደል

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 7 місяців тому

      የጣሊያን ዲቃላ ልበልህ?😂

  • @fnan99633
    @fnan99633 7 місяців тому +1

    🇪🇷💪🏾Esu

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 7 місяців тому +2

    LONG LIVE ESSAYAS AFEWERKI BRAVE AFRICAN LEADER KING 👑 OF 🌍 AFRICA 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 7 місяців тому +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🙏🙏

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 7 місяців тому +1

    ምን መዘዝ ይዞ እነደሚመጣ ጠንቅቆ ያቃል እንካን ሲሸጡን ስያስማሙን እናቃለን ስለዚህ ጥንቅ ብሎ ይቅር

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 місяців тому

    Musetefea is Very great Allah yeadikum affia Allhamedilai erebena kerim❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @twdrskss
    @twdrskss 7 місяців тому +25

    እሳያስ ጀና አምበሳ ናቸው💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @AS0111-f4h
    @AS0111-f4h 7 місяців тому +2

    ፍትህ ለአምሐራ ህዝብ ለሀገር ብሎም ለአፍሪካ ኩራት የሆነን ህዝብ ከማሽመድመድና ከማዋረድ የሚገኝ ግዝፈት የለም።!!!

    • @teka1528
      @teka1528 7 місяців тому

      FESAM, ARAM. BUDA, KOMATA!

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 7 місяців тому +1

    ደባርቅ የዋው ህዝብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 місяців тому

    Esayas Afewerki Is Very great man mostly for Amhara peoples for sure according to the true Word❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 7 місяців тому +2

    ድል ለፍኖኖኖኖኖ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 7 місяців тому +19

    ለገንዘብ ሳይሆን ኤርትራ ስሜን ኮረያ ነች የሚል ነጭ ኢውሮ ገና ለኤርትራ ይስስግዳሉ እመነኝ

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nm 7 місяців тому +22

    እናቸ በቃ ዶላር ብቻ ነው የሚታያቹት ምን መዘዝ ይዞ እደሚመጣ ግን እናተ አይታያቹም እኛኮ በአቢ አይደለም ምንመራው ሆድ አደር ሁላ

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 7 місяців тому

      "ኤርትራን አብይ ነው የሚመራት" ብሏል ኢሳያስ ከ6 አመት በፊት ። ኢሳያስ እምቢ ያለው በቀይባህር ሰበብ CIA እንዳይገድለው ፈርቶ ነው ። ሌላ ምንም ምክንያት የለውም።

    • @ThomasMehari-xg1gv
      @ThomasMehari-xg1gv 7 місяців тому +2

      ​@@This-fk4rg mnw CIA bleh ltmot nw ende ye eritrea hizb eyale man abatu nw minekaw eskezares saymokru kertew nw? Slalchalu nw enji

  • @weyeinshtdiri8703
    @weyeinshtdiri8703 7 місяців тому +2

    Dawn Dawn Abiy Ahmed ❗️ ERITREA GOVERNMENT Essays Afework let's go 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 7 місяців тому +5

    ኢሳያስ ለውጭ ሀይሎች መሰመር አይሰጥም እንደሱ ጀግና በመላው አፍሪካ መንግስት ቢኖር አፍሪካ ከመላው ኤሮፕ ትበልጥ ነበር ሰላም የማይኖረው የሆነ ነገር ገንብተው ፈንጅ ቀብረው ይሄዳሉ ሰላም የማይኖረውም በዚህ ምክንያት መሆኑ ሁሉም ያቀዋል እንሰራለን እያሉ ነው ችግር የሚፈጥሩት ግና እናንተ ለምንድነው ሆዳችሁ የሚቆርጣችሁ ኤርትራ የሚያዋጣትን እራሷ በራሷ ታቀዋለች ጠላቶቿን ጠንቅቃ ታውቃለች በተለይ የውጭሀይሎች ነጻነቷን ካወጀችበት እለት ጀምሮ እኛ እናሰተዳድርሽ እኛ እንምራሽ በኛ ቸገዢ ብለው ያላደረገችውን አደረግሽ ብለው ለዘመናት ማንቁርቷን አንቀው እንዳታድግ ያደረጓት ግድ ብድር እንሰጥሽ ለማኝ ሊያደርጓት ህዝቧ በአንድ ልብ ሆኖ የሞተላት በደም አጥንቱ ያቆማትን አገር ሰላም መንሳት አላሰራ ማለት ምን ማለት ነው ህዝቧ እራሱ አገሩን ይገነባል እኛ ኢትዮጵያውያን ምን አገኘን ሰላም ያጣነው በማነው እነማናቸው የሚሾሙት የሚሽሩት ብድር እያሉ እንዳናድግ ያደረጉን ሰላበደሩን እኮ ነው ባርያ እንድንሆን አንዱ አንዱን እንደባርያ እየረገጠው ሰላም እንዳናገኝ እንዳንተባበር እንዳናድግ የሚያደርጉን ይህንን ጠፍቷችሁ ነው ሲጀመር የራሷእያረረ የሰውን ታማሰላለች አሉ የራሳችሁን አውሩ ስንት ግፍ የሚደረገውን ለሱ ጩሁ ወሬ ሸቃጮች

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 7 місяців тому +1

    prime minister Dr Abiy is a hero for our country

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 7 місяців тому +5

    ለኤርትራ እጅግ ጥቅም? ለምን ኣሁን ኤርትራ ተፈለገች? ምዕራባውያን ለኤርትራ ስምዋን ያጠፉት፡ እስከኣሁን ስምዋን እያጠፉት ናቸው። ለኤርትራ ክብርዋን ይበልጣል ከገንዘብ። ይህ የኢትዮጵያ ኣስተሳሰብና የኤርትራ ኣስተሳሰ ያሳየናል።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 7 місяців тому

      ኢትዮጵያን ለምን አትተዋትም እሷ እኮ ትታችኋለች

    • @sariyo6909
      @sariyo6909 7 місяців тому

      @@DerejeTadesse-hx6co እኛ እኮ 33 ዓመት ኢትዮጵያን ትተናል፡ ተኝተሃል ወይ?

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 7 місяців тому +25

    ኢሳያስ ልዪናቸው በሳልመሪ

  • @Yeshi-629
    @Yeshi-629 7 місяців тому +2

    Lehzbu yemasb mengst Selam yfelgal😢😢❤❤

  • @mpmpmpmp7768
    @mpmpmpmp7768 7 місяців тому +2

    Deg aderege gobez ato esayase

  • @mussiedebrezion554
    @mussiedebrezion554 7 місяців тому +1

    🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇷🇪🇷

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 7 місяців тому +2

    Ye chekole affso lekeme sibal alsemahim ende Pr Isaias ejun le selamta enji ende hodamochu le lmena ayzeregam.

  • @mussieafeworki2726
    @mussieafeworki2726 7 місяців тому +1

    Anyone with the right mind can understand why Eritrea has to behave in this manner. It’s only recently the international community decided the country to suffer from unfair economic sanctions, for no apparent reason what so ever. Whenever it asks the reasons no has stand up to give a proper answer. So then if their choice was to confuse it then let them be confused them now. Full stop 🛑

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 7 місяців тому

    የኤምሬት መንግሥት የግብጽ መንግሥትን ሊያዘው አይችልም።

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 7 місяців тому

      Gibit..min..akim..alatina..yichi..mikegna

    • @YAOMSAN
      @YAOMSAN 7 місяців тому

      ስለዚህ እ😒😒🤔🤔???

  • @HailayHailu
    @HailayHailu 7 місяців тому

    የአማራ ተወካይ ዲያስፖራዎች ተንከባለሉልን ለምን አትልዋቸውም?

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 7 місяців тому +1

    Peace is always resolutions socioeconomic and political problems.

  • @Mule0411
    @Mule0411 7 місяців тому +1

    የደባርቅ አሳዛኝ ነው። በ21ክ/ዘ በርሀብ መሞት ራስን ማጥፋት። የክልሉ መንግስት ለዋግህምራ እና ለደባርቅ ትኩረት እንድስጥ ተደጋግሞ ይዘገብ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 7 місяців тому +4

    ERITREA FIRST

    • @tezitube1877
      @tezitube1877 7 місяців тому

      Ethiopia first!!

    • @tezitube1877
      @tezitube1877 7 місяців тому

      Eriterea means red! It is just red desert!!! Nothing else

  • @durimohammed5282
    @durimohammed5282 7 місяців тому +14

    Eritrea nedds no advice from.outsiders. All intrrnational businesses have behind them unseen westren hands. Only Eritreans know. So pls leave Eritrean issues to Eritrea

  • @asfawadise
    @asfawadise 7 місяців тому +15

    earteria and amhara first

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 7 місяців тому +28

    እናንተ ሚታያቹ ዶላር ብቻ ነው 😜እኛ ኤርትራውያን 🇪🇷እናስብበታለን ኣትጨነቁ ሆድ አደር ሁላ🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 7 місяців тому

      ከኤርትራ ጋር አንድ ህዝብ ነን ❤❤❤❤

    • @Peace-j1l
      @Peace-j1l 7 місяців тому

      ተዛሪበ ኢልካ ዲኻ ? መሕፈሪ ኢኻ መሓንዘል !

    • @negassiigebretekle5377
      @negassiigebretekle5377 7 місяців тому +1

      እንታይ ኢኻ ትሐስበሉ አብጥራይ መዐኮርካስ ኤርትራዊነት ክቡር መንነት . ዐለም ትምርሽ ንሕና ከም ሽንቲ ግመል ንድሕሪት Eritreans we need to start to open our eyes .

    • @abikassa1664
      @abikassa1664 7 місяців тому

      ማፈሪያ ባዶ ጉራ

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 7 місяців тому +2

      ​@@abikassa1664 minu new bado gura eyetelemen inji alemenim iko mafer yalibihis ante nehi lemin indemitegiqu sayigeba wed sidib yemitiroti

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 7 місяців тому +2

    በደርግ ስርአት ኦጋዴን ነዳጅ እንደተገኘ የሚታወቅ ነው ምን አዲስ ነገር አለ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 7 місяців тому +1

    ግብጽ በከፍተኛ ደረጃ ዘየደች ከዚህ በሗላ ድንበሯን ትጠብቅ እሱ ይበጃታል ። አዲዮስ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 7 місяців тому +4

    Good mornig fetha Mediya my friend. Sharing the true news ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Esayas very great man with Amhara Fano very great man for Amhara fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsigeEndale
    @TsigeEndale 7 місяців тому +1

    ሰብአዊ መብት ማለት ምን ማለት ነው? ሰውሲሞት ይህን ያህል ሰው ሞተ ማለት ነዉ ትርጉሙ አይገባኝም ሞትን ካላስጣለ ቢዘጋስ። ሰዉእራሱን የሚያጠፋው ልጆቹን ቤተሰቡን የሚያበላ ሲያጣ የልጆቼን ሞት ከማይ እኔ ልቅደም እያሉ ነው ራሳቸውን የሚገሉት ።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 7 місяців тому

    ፋፋፋፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaw15
    @almaw15 7 місяців тому +3

    ሰዉየው ቆቅ ነው

  • @freweyniGhebrekidan
    @freweyniGhebrekidan 7 місяців тому +4

    SANCTION, Eyaregu Endet. Yenternet Mesmer yfelgalu????????????Mejemerya Maekeb ynesa.

  • @AsebMasawa
    @AsebMasawa 7 місяців тому +2

    Feta Daily you have to know that Eritrean government is a very wise in this complicated world! Because of their invitation you didnot see the sabotage bihind the offer, but the Isayas governement( as you called him) can see every thing the disadvantage of every offer!!!😁

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 7 місяців тому

    ሻእብያ🇪🇷👈💪💚💛❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 7 місяців тому +1

    Ethiopian military are heroes

  • @YasenAli-wl8hb
    @YasenAli-wl8hb 7 місяців тому +1

    አፋር ከሶማሌ ጋር የሚያዋስነው ድንበር የለም አፈር !አስተካክል ?

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 7 місяців тому +5

    አይ አቢይ አህመድ እግዚያብሔር ይይልህ የስንቱን ሂወት ከጠፍከው ኢትዮጵያን እርስ በርሳቸው እንዲጠፋ አረካቸው መድኃኒት አለም አንተን እና ቤተሰብክን የቁም ስቃይ መከራ የውርድብህ በቁምህ የሰቃይህ !!!

    • @teka1528
      @teka1528 7 місяців тому

      GENA ESAT BANTENA, MELA 30MILLION FESAM, KEMALAM , NEFTEGNA, Dr. ABIY WED AMED YEKEYRAL! BETESBU LAY YALE TEBEKA BEHED AYNEKAM!

    • @teka1528
      @teka1528 7 місяців тому

      YENEFTEGNA MEGNOT KEGET NEW, ABIY ALEMO YEMETEKUS COL. NEW! ENDE FESAM NEFTEGNA KOMO AYDELEM!

    • @teka1528
      @teka1528 7 місяців тому

      ABIY 30MILLION NEFTEGNA ENDE KEBT EYENEDA NEW! ANTE ENSESA, GUMARE HODAM! BUDA . ABIY BESEDEB YEMELEKE AYDELEM!

    • @teka1528
      @teka1528 7 місяців тому

      ABIY BEEGZHABER YEMETEBEK NEW, ENGE, YEKALECHA AYDELEM! ANTE ARAM, SHERMUTA!

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 7 місяців тому

    prime minister Dr Abiy God bless you

  • @ablakatyablak6445
    @ablakatyablak6445 7 місяців тому

    የኢሱን እርጋታ አከብርለታለሁ ዝምታው ምክኒያት ይኖረዋል ። ቅቤው ቢሆን ባንዳፍ ብሎ አገሪቷን ይሸጣት ነበር ህዝቦቿንም ቢጠየቅ ለከፋ ባርነት ይሸጥላቸው ነበር

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 7 місяців тому +1

    Lemejemeria gize Gonder dirik geba sibal semahu.

  • @AeAa-j5g
    @AeAa-j5g 7 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @Ismail-g6z4w
    @Ismail-g6z4w 7 місяців тому +5

    እንዴኔ እሚወድህ ማን ይሆን

    • @konjiyekidus9054
      @konjiyekidus9054 7 місяців тому +1

      ኢሱ ጀግና አልገዛም እምቢ ማለት እራሰን ያሰችላል ያበረታል ሆዳምነት ስስትነት ያስንቃል ያወድቃል በተለይ እርዳታ

  • @Asmara1991
    @Asmara1991 7 місяців тому

    ኣንድ ኣንድ ሃገሮች መሪዎች ሳይጠሩ "ኣብየት ጌታየ ! ምን ልታዘዝ ?" በሚያይበት ግዜ
    I say፤
    "Shame Shame Shame"፡
    To the puppet leaders.

  • @zulfaabcho1991
    @zulfaabcho1991 7 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @endalkgate1100
    @endalkgate1100 7 місяців тому

    የሚገርመኝ እኮ አማርኛ ተናጋሪ ኤርትራውያን ናቸው በኢትዮጲያ ጉዳይ ከነሱ በላይ የሚፈተፍት የለም ልክ ኤርትራ የሚል ነገር ሲነሳ ጫጫታው ብዛቱ ይገርማል ለማንኛውም እየታዘብን ነው።

  • @YaaLij
    @YaaLij 7 місяців тому

    Horobala

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ 7 місяців тому

    😊😊😢😢

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 7 місяців тому +2

    QEYH BAHRACHIN BE DEMACHIN

  • @David-wf4pd
    @David-wf4pd 7 місяців тому

    ጥቅማችን እርተራን መmበቅ ነው ኢንተርኔት አያስፍልገንም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷😂

  • @simonghebru7176
    @simonghebru7176 7 місяців тому +1

    ኤርትራ አገራችን ገና ብአለም አቀፍ ትፈለጋለች

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 7 місяців тому

    አየህ ትላንትና ብያለሁ አይ ም ኤፍ፣ያወጣው የአለም ና የአፍሪካ የሀብት ደረጃ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 5ኛ ደረጃ ሀብታም አገር ያለው መዘገብ አልፈለክም አሁን ግን የሰባዊ መብቶች ዘገብክ አየህ መርጦ አልቃሽ ይልሀል ይህ ነው

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 6 місяців тому

    FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 7 місяців тому +1

    አዉራ::

  • @GetshZemhret
    @GetshZemhret 6 місяців тому

    ኢሱ ከጎንህ ነን ቀጥል "

  • @songohan7170
    @songohan7170 7 місяців тому +1

    ተላላኪ ስለሗናቹ ረብጣ ገንዘብ ነው የሚታያቹ ::

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 7 місяців тому

    😂😂😂ዘይገርም ማን ስለሆነ ነው የሱ ሙት አመት የሚከበረው??ወገኞች

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 7 місяців тому

    የአማራ ክልላዊ መንግሰት የአደጋ ጊዜ ቢሮና የፊድራል የአደጋ መከላከል ተቋም በዚህ በአየር መዛባት ያሰከተለው ችግር የሰው ልጅ በረሃብ አሰኪያልቅና ቀጣዩን ተሰፍ በመቁረጥ የራሳቸውን ህይወት እሰከመሰዋት ያደረሰውንለነዋሪው የምግብ እገዛ በማድረግ ማትረፍ ይቻላል ሰለቀጣዩ ለህዝብ ሊደረሰለት ይገባል ይህ ኮሚሽን ሰው ማደን ሰለሆነ ከነገ ተጠያቄነት ዛሬ ለወገን መድረስ ይገባል ሰው ማዳን ነው ተግባሩ እይታውን የማይመለከተውን የወቅቱ የፖለቲካ ትኩሳት ወጣ በማለት።

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 7 місяців тому

    ገንዘብ ለናንተም አልጠቀመ ም። ምን ላይ ናቹ 😂😂😂😂

  • @GetshZemhret
    @GetshZemhret 6 місяців тому

    ባንዳና ሃግር ሻጭ አደሉም

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 7 місяців тому

    ኢሱ እንዳትሰማቸው በኢንተርኔት ሰበብ ኬብል ዝርጋታ እ 😏 ሊቦጠበጥ 😏😏

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym 7 місяців тому

    አብይ አላህ የስራህን ይስጥህ አርሶሀደሩን አስራብከው 😢😢

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 7 місяців тому

      ጦሱን እሱ ምን ያድርጋቸው እርስ በርስ መገዳደል ጀግንነት አድርገውት

    • @absh4628
      @absh4628 7 місяців тому

      ​@@gravitymobile7558ምንም አናወራም መጨረሻችሁን ለማየት ያብቃን ካላስወገዳችውን።

    • @zinatrashad-px9ym
      @zinatrashad-px9ym 7 місяців тому

      @@gravitymobile7558 አይደል ምነው አብይ መላህክ ነው አልሽ እሱ የእዝቡን ጦስ ይውስድና ይሄ ስይጣን አምላኪ

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 7 місяців тому

    ማን ይሰማዋል፣ በዓለም ሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎች የሉም፣ ቢኖሩም የአሜሪካ ቡችላዎች ናቸው

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 7 місяців тому

    ወሸት ኤረትራ ዝብሎ አይደለም የሚቀበለው ተነጋግረው ያዋጣል አያዎጣም ገንዘብ ብቻ አይደለም ለወደፊት ምን ጉዳት አለው አጥንቶ ነው የሚቀበለው ዝብሎ እወ አይልም

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 7 місяців тому +2

    ይሄኔ የሐገራችን እብድ ቢሆን ፣፣፣፣፣????

  • @KataroDesta
    @KataroDesta 7 місяців тому

    Mereiaa min yakil ewunet new?

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 7 місяців тому

    እንዳው እናንተ አስመራዎች መቼ ነው ወደ ንግድ የምትመለሱት?አሁን ሸቀጣሸቀጦቻችሁን በሁመራና በሰመራ በኩል እያስገባችሁ አትነግዱም?ይህን ጊዜ የአዲስ አበባ መንገድ እክል እንደገጠመው ማለቴ ነው።

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 7 місяців тому

    ምነው የፍልስጤማውያን ጉዳይ እንዲህ አልተራገበ? ምነው የኤርትራ ሠራዊት ጉዳይ ላላ ተደረገ? የአማራ ጉዳይ ከትግራይ በላይ ተራገበ? ሽፍታ ዘራፊዎችህን የመብት ታጋይ አድርገህ አቀረብህ? አያሳፍርህም?

  • @edenrose4380
    @edenrose4380 7 місяців тому

    Yenesu genzeb sebeb yizo naw yemiametaw👈
    Eskahun altemarach-hum?🙈

  • @MichaelHabte-i2c
    @MichaelHabte-i2c 7 місяців тому

    ኤርትራ ራስውን ትቻላለች።
    የውጭንም ከጎሬቤትን ምንም አትፋልግም ብትፈልግ ለሳላሳ ዓምት ምንም ራሳቺ የቻልን ህዝብ ነን።
    እንደ ኢትዮጲያ ከሃይላሴ ጀምሮ እስከ አብይ መንግስት እባካቹ እዛአቢሔር ይስጣቹ ብለን ርቦናል አንልም።😅😅

  • @gebarogbe2755
    @gebarogbe2755 7 місяців тому

    ኣንተ በምትመታው ታቡር ወገንህ ኣማራ በድል ኣይወጣም እንደ ወንድ ሓቕ እውነት የጠበቀ ዜና ማስተላላፍ ኣለብህ። በመሬት ያለ balance የጠበቀ ወሬ ማስተላለፍ ይጠብቃሃል ይህ ኣካሄድ ለወገንህና ለሌሎች ይበጃል። ሓስት የወድ መግለጫ ኣይደለም በተለዬ ለታጋይ ከሓስት መገላገል ንስሓ ነው።

  • @lulaabraham3686
    @lulaabraham3686 7 місяців тому

    MECHEM ERTRA KALASGEBACHU AYHONLACHEHUM BEKA ERTRA MATAFECHA AREGACHUHAT,ESKI MENALEBET ZEM BELACHU SERACHU BETSERU MEN ALEBET,CHEGRACHEHU KEGNA RAK BELACHU SERU KWERE MEBZAT SERA SERU ERTRA SERAWAN EYESERACH NEW,ERTRAN LEKEK ,

  • @SaraSara-c9w3u
    @SaraSara-c9w3u 7 місяців тому

    አሁን አስፈለግናቸው እኛ ስንፈልጋቸውስ የት ነበሩ ኤርትራን ሲወነጅሉ ነበር በውሸት አይደለም እንዴ?፥

  • @DaniMeharina-iw2ds
    @DaniMeharina-iw2ds 7 місяців тому +1

    You guys are begging UAE 🇦🇪 for protection. It’s so sad

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 7 місяців тому

    DAWN DAWN ETHIOPIA

  • @TewodrosGebremeskel-g8v
    @TewodrosGebremeskel-g8v 7 місяців тому

    gegeaw

  • @getsolomon
    @getsolomon 7 місяців тому +1

    ኢሳይያስ ለምዕራባውያን ያልተንበረከከ ግን ሀገሩን ከቴክኖሎጂ ወደ ዃላ ያስቀረ ሰው።

  • @getmer5301
    @getmer5301 7 місяців тому

    ኢሳያስ አእምሮው ዘወትር የተንሸዋረረ በመሆኑ ማር የሚመረው እንጂ የሚጥመው ሠው አይደለም።

  • @naherdawit1701
    @naherdawit1701 7 місяців тому

    እናንተ እና ምዕራብያውኑ ገደል ግቡ ኣይሰማም

  • @aqsaanes9414
    @aqsaanes9414 7 місяців тому

    Somale ena afar eko wugiyaw 4 amat mulu naw enanta ahun gana naw yasamachut ende

  • @የኛሒወት
    @የኛሒወት 7 місяців тому +1

    Poletican end esu yemiyewkew yelem demo yemiyawtawn new miserewa esu meder kotete end enanet lemyreba sendya hezbun yechris

  • @Sabaaa-u1y
    @Sabaaa-u1y 7 місяців тому

    Don’t trust anyone

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 7 місяців тому

    አተሌባ