Ethiopia - ጠቅላዩን አስፈንድቆ ዘመዶቻቸውን ያስቆጣው | የዳንኤል መፅሀፍ!
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ዲል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ 🐅🐅🐅🐅ዲል ሰላም ለህዝባችን 💚💛❤
ዲል ለጅሎቹ አርቆ አሳቢዎቹ ፋኖ
@@eliasasefa1990 ጂል 😤😤
ፈሳም 🙄🙄🙄
ዲል ምንድነው ጅሎ😂
ምንም ይሁን ይሁን የዳንኤል ክብረት አድናቂ ነኝ
ጉብዝናው እስከ ጥግነው ያመነበትን ከመናገር ወደኃላ አይልም እህ መንግሥት በከለው እንጂ
አይ በሌላ ጉዳይ ዳንኤልን ብጠላውም መጽሐፍት ለመጻፍ በአለው አቅም ግን አደንቀዋለሁ አከብረዋለሁ።
ደስ የሚል ትረካ ነው። ፅንፈኞች ይፈሩበት።
ማንም ምንም ይተርክ እኛ የአማራ ወጣቶች ማንም አይሸዉደንም እኛ እንደአባቶቻችን ማለትም እንደ 60 ዎቹ ትወልድ ልፍስፍስ አደለንም !!! ማንም እንማያስብልን ሰለምናቅ እኛ እራሳችንን በክንዳችን እናስከብራለን !!!!
ፈሳሞች እናንተን አስቁሞ ምስቶችችሁና እህቶቻችሁን ስበዳላችሁ ለነበረ ወያኔ እግሮቻቸዉን ስትይዙላቸዉ አልነበራችሁም ወራዶች .የሚታወቁት በቀራሪቶና በፉከራ ብቻ ና ብቻ ነዉ እሽ በክት
ስለ አቶ አምሀ ዳኘው ተሰማ መጽሐፍ ያቀርብከው ሐተታ በጣም ጠቃሚ ነው። ሐቅን ለማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች ማንበብ የሚገባቸው መጽሐፍ ነው።
ዳንኤልከሀድዉ ዓብይ ዘላሙን አብሮክ ከኖረ እናያለን
ጠቅላዪ ብቻቸውን የሚደሰቱበት ነገር ግራ ይገባኛል ሰው ጥበብ አልባ ሲሆን ብቻው ጨፍሮ ይዝናናል ሰው እኮ የደስታው ምጭ እራሱ ሰው ይመስለኛል
እኛ ኢትዮጵያዊያን ሀበሻ እደመባላችን የተለያዩ ታሪክና ስልጣኔ ታሪክ ያለን ህዝቦች ኢትዮጵያዊ በሆናችን በኩራት በፍቅር በአንድነት መኖር አለብን ውጭ ዜግነት ያገኘ እንኳን ከአሜሪካ ከሆነ i am American ከሱዳን የሄደ አፍሪካዊ ሳውዲ በጊዜ ዛሬ የለም ያገኛትን ዜግነት አና ሳውዲ ይላል ምነው እኛ ብሄር ሀገር የሚሆን ይመስል በብሄር መባላት አይጠቅመንም በፍቅር ስለኢትዮጵያ እንስራ
ዳንኤል ክብረት ብቻ ሳይሆን እኛ ራሳችን በማነኛዉም ጉዳይ እኛ አብይ መሆናችንን አትዘንጉ ድል ለጀግና መሪያች ለአብይ አህመድ❤❤❤❤❤❤
መጨረሻዬን አሣምርልኚ በሉ
ለመተቸት በቅድሚያ መፅሀፉን ማንበብ ይቀድማል።
ግም ለግም ሽታየ ሽታየ ይባባላሉ አሉ 💚💛❤️ ታሸንፋለችችችችችች
King Abiy Ahmed will crush orthodox in Eritrea 🇪🇷 same crushed in Ethiopia 🇪🇹
ተዋችወ እባክህ ሁሉም ደንቆሮ ናቸው ; ዝም ብለወ የበታችነት የሚሰቃዩ ናቸው !
በጥሩ ሁኔታ አቅርብኋዋል ፈታ ዴሊ በርታ
ጠጠኘኘ=++/
This fact is for Oromo and tegre fanatics not Amhara. We Amhara need justice
አማራን ለመደንዛዝ የተዘጋጀ መፅሀፍ ነዉ።
@@EmanSulitan ማን ይሰማቸዋል
የዘረኞች የቅሪተ ናዝያዎች ፋሽሽቶችና ለድኩማን አማኞች በዲያብሎሱ ጋኒኤ ሃይማነት ነውና እዳትሰይጥኑ አታንብቡ !!
በወለጋ የቆጠርካቸው ት / ቤቶች 80% የሚስዮን ት/ ቤቶች መሆኑን ሽፋፍነህ አልፈሃል
ፈታ ደይሊዎች በእዉነት በዚሰአት የሚሰማ ባይኖርም ያቀረባችሁት ክፉ ሴሬኞችን የሚያሳፍ ከሴራችሁም ብዙ የከሰሩ ጥቂትም ቢሆን ልቅምቃሚ ያተረፉ የሚመሥሌቸዉ የሀሰብ ድዉይዎች አሉ ነገር ግን በድዉይ ሀሳባቸዉ ሀገሪቱን አልጎዱም ማለት አይቻልም ብዙ ጉዳት አሥከትለዋል እሳቱ እነሱንም እንዳኮማተራቸዉ የተረዱ ባይመሥሉም አረዉ ከሥለዋል በተሪክ ማህደርም በጥቁር መዝገብ ተይዘዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የጀብሀ/የሻቢያ አስተሳሰብ ወይም ኢትዮጵያን የማፈራረስ፣በዋለልኝ መኮንን እንዲነበብ የተደረገው የብሄር ጥያቄ እስከ መገንጠል
❤
ዳንኤል ክብረት መፅሐፍ የጻፈው ጌታውን ለማስደሰት ነው። ታማኝነቱ እያጠራጠረ ስለመጣ አሁንም ታማኝ ነኝ ለማለት ነው። አብይ አህመድን እንደ ዳንኤል ክብረት ቀሚስ ለብሶ የጭን ገረድና አገልጋይ ሆኖ ያገለገለ አይኖርም። የሁለቱ ግንኙነት ስጋዊ ወይስ መንፈሳዊ እስከሚባል ድረስ ከሚስቱ በላይ ምስጥረኛ ነው።
እውነቱን ለመናገር አማራ ለራሱ እንኳ በቂ መሬት የለውም ለዛም ነው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደ ባሪያ እያገለገለ የነበረው ችግሩ መቼም ቢሆን ክፋቱን አይለቀውም እንደ ባሪያ በሚያገለግልበት ቦታ እንኳ በሴራ ማናጨቱን አይተውም።
እስቲ አንድ ምሳሌ ስጠን
ይሄ ሚዲያ ግን ነገር ጠማቂ ሚዲያ ነው።
እውነት ያማል አደል ??እህ😢
We know that, and the killers know the truth.
ዳንኤል ክብረት የስነ ጽሁፍ. ምሁር. ነው
ስለትርክት ሳይሆን የሚያድበሰብሱትን ትርክት የማድርግ እሩጫ ነው
የአይጥ ምስክሯ ድምቢጥ አሉ !!!
ዕውነቱን ሐቁን ለመጋፈጥ ስላልፈለግህ ነው
እረ ህሊና !!!!
It's a matter of time Fano will prevail
የትግራይ ህዝብ አማርኛ የሰማው 1983 ነው ከዛ በፊት ግእዝና ትግርኛ ነው
በለው ይኸ ደግሞ የባሰው ቀጣፊ መጣ።
ፖለቲከኞች ጠቅላላ ቡሞቱ ኖሮ ሰላም እንሆን ነበር።
ዳንኤል ክብረትን ለመግለፅ ትንሽ ይከብዳል በጣም የአባቶችን ክብር ዝቅ አርጎ እዲመለከት ያረገው ጠቅላዩን እሱ ነው ከየትኛውም ክፍለ ዘመን የኦርቶዶክስን ቤት እዲተራመስ በማረግ እሱን የሚስተካከል ያለ አይመስለኝም በጣም ቆሻሻ የሆነ ሰው ነው በጣም ፈጣሪ ዋጋውን ይሰጠዋል አይቆይም ከነሱ የበለጠ ነው ውርደቱ ቀኑም ቅርብ ነው እደሸንኮራ አላምጦ ይተፋዋል ጠቅላዩ እመኑኝ
Daniel tabeyaw zazan achebeche naga talakesalah hodame
የደም ነው ወይስ የዘረኝነት ጥንቡን ዝምድናን ነው የምትሉን እናንት የፅንፉ ልሳናት
ልፍስፍስ ምን ለማለት ፈልገህ ነው
How about secondary and higher school, how about university selection, requirements at time of hailesale?it is name , religion and ethnic based.
Have you heard clearly...I dont think so.....the author is mentioning names from different parts of Ethiopia
ውሸትክን ነው። የጥራዝ ነጠቆችን ወሬ ይዘህ ነው። ለአማራ ተማሪዎች ቅድሚያ ይሰጥ የተባለበት አንድም ማስረጃ የለም። በእርግጥ ትም/ቤቶች በብዛት የነበሩት በከተሞች አካባቢ ስለነበርና በአንዳንድ አካባቢዎች በሚገኙ ከተሞች ውስጥ ደግሞ አማራው በብዛት ስለሰፈረ በትምህርት ቤቶች የአማራ ተማሪዎች ቁጥር በዝቶ ሊሆን ይችላል።
✍️✍️🏃♂️
የክብር ስሙን ረስተውታል ""ባንዳው""
ወለጋ ብቻ ት/ቤት ቢኖር ምንድ ነው ፋይዳ
በወቅቱ አንተ ብትኖር ምን ታደርግ ነበር።
denakurt yalaznu.....bravo dani
ዳንኤል ዝገት የዘመቺን ቡሺቲ ሰው
Kkkkkklliiii ooohhhhooohh
10 ሚሊዮን አልቆ 110 ሚሊዮኑ ከተረፈ ምናለበት ካለ ሰው መሳይ የተጻፈን የማንበብ አፒታይት ከየት ይመጣል?
የገረመኘ የአዲያሚን ዳዳ አድንቆት
እከከኘ ልከ ክህ
ዋርካ በሌለበት እምባጮ አድባር ይሆናል
ኦሮሞን አይናገርም እንጂ አንገቱን ይቆለምሙለት ነበር
ስንት አይነት አጨብጫቢ ሰው አይቻለው ነገር ግል ዳኔል ክብረትን የሚያስንቅ አጨብጫቢ በአለም አለ ብየ አላምንም
Antes min eyehonk new
ወንድሜ በሀይለስላሴ ዘመንግስት በደንብ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ጌታው አንተ ካነበብከው ይሆናል እኔ ደግሞ ኖሬበታለሁ።
በመሆኑም ለእውነት እኔ እቀርባለሁ አንድ ማወቅ ያለብህ ነገር አማራ በሙሉ ህዝቡ ተጠቃሚ ነበር ለማለት ያስቸግራል።ግን የአማራ የገዢ መደብ እና የፍልስፍና መሠረቱ ሀይማኖት እንደነበር አንተም አትክደውም።የሁንና ብዙሀኑ ቋነቋውን አሁን ላይ እንዳንተ ስለማይከሽነው ዝም ብሎሀል እንጂ ከአያት ቅደመአያቱ የሠማውን ትርክት ሳይሆን የግፍ መአት ለልጅ ልጁ ስላወረሰው አብሮ መኖርነን ስለአሰቀደመ ዝም ብሎአል አሁንም ዝም ብሎ መስራትን እኩልነቱን አሰጠብቆ መኖርን መርጧል። እድገት መሻሻል በመሥራት እንጂ እንዲ በወሬ ምንም እንደማይገኝ ተገልጦለታል ተውት ይኑርበት ፈታዎች።
ዳኔኤል በረት አዳሪ እንዳል ነበረ አሁን ቅንቅን ይላል እሄ ከብት
የአለም አጨብጫቢ ዳኒኤል ክብረት
ነገ ግን ልዳማ ሰቧለቅበት እናያለን
አብይ መቸም አይኖራት
Ante tinor yihonal
ዳኔኤል ክብረት የአብይ ቡችላ 🐂🐂🐂😤😤
የሚሳደብ ሰው ደግሞ ውሻው ነው
@@Ershaw75 ጂል
@@Ershaw75በግ
ፋኖ አሸናፊ ነው!
ፋኖ ያሸንፋል!!!
በባዶ እኔ ንግስ የንጉስ ዘር አዋቂ ነኝ አንተ ግን ደሀ ባርያ እያሉ በባዶ ቤት መደንፋት ጉራ ብቻ ቀልቀሎ ስልቻ ትርፋ ኪሳራ ነው። ሳዳምም የሌለውን መሳሪያ አለኝ ብሎ አሜሪካንን እና እስራኤልን ሲያስፈራራ ነው ኢራቅ ላይ ትልቅ ፍተሻ እና ጦርነት አድረገው ሳዳምንም የሰቀሉት። በቆሎ እና በረሀብ በባዶ እግርህ እድገህ እኔ ንጉስ ማለት እና በግዚያቸው ለ እራሳቸው እና ለቤተሰባቸው ለጎደኞቻቸው ብቻ ኢትዮጲያን እየዘረፋ እያዘረፋ በዝብዘዋት ያለፋ የጥንት ማፊያዎችን እያመለክ አሁንም ለሙታን እየተገዛህ በባዶ ዘራፍ እያልክ ለቤተሰብህ ለወደፊት ትውልድህ ዛሬም ላሉ ልጆችህ መጣር መስራት ትተህ ማጥፋትን ከመረጥክ በቁምህ የሞትክ ባዶ ቅል ነህ። በምድርም አይደላህ ከምድር ካለፍክ በሃላም የገሀነም ነህ ምክኒያቱም የሰው ደም እጅህ ላይ ስላለ። አትግደል ተብለህ በፈጣሪሀረ ታዘሀል❤
ተው እባክህ ጃል። ስድቡንም ወቀሳውንም ውሸቱንም ድንቁርናውንም አብረህ ጋገርከው። ምስኪን የእንትን በሽተኛ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይማርህ።
Book ❓️from the Genocider❗️
Yehe ye Abiy kit lash
ዕውነቱ ሲነገር ያንገበግብሀል።
ከወሬ በፊት መፀሀፉን ብታነብ አይሻልም 😅😅😅
ወይ ለወሬ መቸኮል !!!
Bakih melaku beyan amara nachew..ye shewa sew neberu..
በያን ብሎ የአማራ ስም የለም።
Feres honual dani... Masebiawun atual
I would say thank you!!! Fano viva and let's change this wrong narration!!
ተበደ የአማራን ወንጀል ልደብቅ ትላለህ
ሸርሙጣ አዎ ተበድለሃል ምን ታመጣለህ 🖕
Tplf le Ganene kesert bota atesetem😂😂😂
መጀመርያ ነገር ትንሽም ቢሆን ዞርዞር ብለህ የራስህን ጥናት ማካሄድ ያስፈልጋል ስለ እውነት ለማውራት ከፈለክ እኔ'ንድነግርህ ከፈለክ ግን ለምሳሌ ትግራይ ውስጥ እስከ 1985 ዓ/ምበነበረው ጊዜ ውስጥ አንድ የዱቄት ማምረቻ ብቻ ነበር ኮሌጅ የሚባል አልነበረም ሌላ መለስ ተኽለ የማሕበር ገስገስቲ ትግራይ አባልም መስራችም አልነበረምና አትዋሽ ሌላ ጠቅላዩ አገራዊ ብሄርተኛ ተከታዮቻቸው ግን የዘውግ ብሄርተኛ ናቸው የሚል የላሞኛችሁ ዓይናችሁ ጨፍኑ ዓይነት ወሬን እንተወው ስለ መሬት የምታወራውም ቢሆን በተለይ ለኦሮምያና ደቡብ እየሄደ ሲያስተዳድረው የኖረ የሽዋ ባላባት አይደለም ልትለን አትችልም ሌላው አማራ ግን አዎ ከሌላው በላይ አልነበረም ተጠቃሚነቱ መሬቱም ቢሆን ርስትና ጉልት እዬተባለ ሲጫወትበት የኖረው የሽዋ ባላባት ነው ሌላ ስለ ትምህርት ቤት ሲወራ አዎ በትግራይ ነው የተጀመረው እናውቃለን አንተ ካልከውም በፊት አለ ግን ማን የሰራው? ካቶሊክ ሃይማኖት ለማስፋፋት ሲመላለሱ የገነቧት ትንሽዬ ትምህርት ቤት መሳይን እንደ ማጣቀሻ አምጥተህ ልትፎግረን አትሞክር ሌላ ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰብ እስር ቤት ናት የሚለውን ፅሑፍ ለመፃፍ ዋለልኝ ቀና አስተሳሰብ ብቻ እንዲኖረው'ንጂ ጀብሃ ሊሆን ግድ አይደለም ልክ እንደ አሁኑ ያዬሰው ሽመልስ ማለት ነው የሁሉም ጉዳት የሚያመው ያም ሆነ ይህ ህገመንግስቱ ሰው ነውና የፃፈው እንከን የለሽ ነው ባንልም ከአሁን በፊት ከነበሩት ጋር ሲነፃፀር ግን የ95% በትንሹ ብልጫ አለው ሆኖም ግን የአማራ ልሂቃን በሽታ ወደ ውስጥ ከመመልከት ይልቅ ወደ ውጪ ማዬትና እኛ ያልባረክነው ነገር ሁሉ መጥፎ ነው የሚል ልክፍት ያለባችሁና ይቅር ይበላችሁ እግረ መንገዴን ግን አስቀድሜ ልነግርህ የምፈልገው ዳኒኤል ክብረት ሁሌም በመርዝ የተለወሰ መፅሓፍ'ንጂ ደህና ነገር የመፃፍ ሞራል እንደሌለው ነው።
ጌታዬ ፋብሪካ ስላልከው ጋሞ ጎፋ፣ ጎንደር፣ ወሎ፣ ሲዳሞ ወዘተ ነበረ? ኮሌጅ ስላልከው የት ክፍለ ሀገር ነበር ኮሌጅ የነበረው።? ጤና ጥበቃ ኮሌጅ ጎንደር የተቋቋመው በአለም የጤና ድርጅት ውሳኔ ነበር እንጅ ለአማራ አድልዎ ተደርጎ አልነበረም። በአጼ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ፋብሪካዎች በብዛት የነበሩት አዲስ አበባና ዙሪያዋ፣ አሥመራ፣ ድሬ ዳዋ ብቻ ነበር። እነዚህም በግል የውጭና የውስጥ ባለሐብቶች የተቋቋሙ ነበሩ። በዚህም አማራን ትወቅሳለህ? ምስኪን በውሸት በፈጠራ ወሬ ስትጋት ኖረህ ሐቁን መቀበል ቢያቅትህ አይፈረድህም። ሌላው ሐተታህ እንቶ ፈንቶ ነው። የአካባቢውን ባላባት የት ትተኸው ነው የሸዋ ባላባት ብለህ የምትቀባጥረው። ወለጋን፣ ከፋን፣ ሲዳማን፣ ወላይታን ወዘተ ጠይቅ እስቲ ከመዘላበድህ በፊት። በሐሰት ትርክት በፈጠረብህ የዘር ጥላቻ ተውጠህ ዕውነትን ማወቅን፣ መቀበልን አትፈልግም። ያሳዝናል።
ለወሬ ከመቸኮል ኣንብበህ ብትወራ ጋዜጠኛ ያስብለሃል :ግምትህን ልትግተን ኣትሞክር
Zamadochu? Asafari naw
ሳታነብ ትቀባጥራለህ
Down Down የውሸት ትርክት....
ehe sawuyyee lane dagon ebat nw enji daniel kibrat ahdelam emenugn ehe sawuyye andi ken wegahun yagegnal sila tsafe sela anebebe ahidelam beqa ka saw tera yewetaw esu qohitohal
😂😂😂😂
ዳኒኤል የሚባል የሳሎን ዉሻሻሻሻ😡😡😡
አኽኽኽኽኽ ቱፍፍፍፍ.....
ተሥፋየ ገብረአብ አንበሳ የአነበሳ ልጅ ነዉ 👈
ባነተ አፍ አይነሳም 👈😡😡😡...
All you described is baseless
በታሪክ ብዙ ቆሻሻሻ አለ የዳንኤል ግን ወደር የለውም
Yanten yeqoshahanet dereja kawekih beki new
Andet magignt yechalal metsafun??
አማራ ወራሪ ነው
ማን ሊገዛው እየቦጨቀ ቂጡን ይጥረግበት ቲሽ
Antes yeteshale tsafina asayen
ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ውጭ ለከፍተኛ ትምህርት የተላኩ ወጣቶች የአምሃ ዳኘው መፅሐፍ በዋቢነት የተጠቀሰው እንዳለው በንግሥት ዘውዲቱና በአልጋ ወራሽ ተፈሪ መኮንን ዘመን ሳይሆን ቀደም ብሎ በንጉሠ ነገሥት አፄ ምኒልክ ዘመን ነበር ። ለዚህም የፅሑፍ መረጃ አለ ። በዚያ ጊዜ ወደ ውጭ ከተላኩት ውስጥ ለቅምሻ ያህል ብጠቅስ
አለቃ ኤልያስ ሐይሉ ፈረንሳይ
አለቃ አፈወርቅ ገብረየሱስ ጣሊያን
ብላታ ገብረእግዚአብሔር ጣሊያን
ከንቲባ ገብሩ ደስታ ስዊዘርላንድ
ግራዝማች ገኖ መስኮብ
አቶ ነገሮ ፈረንሳይ
አቶ ኦኖሲሞስ ነሲብ ስዊድን
አቶ ጳውሎስ ምናምኖ እንግሊዝ
ነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ ነምሳ
በጠቅላላው በስም የተመዘገቡ የመጀመሪያ 21 ተላኪ ተማሪዎች ስም ተመዝግቧል ። እነዚህ ተማሪዎች የየት ብሔር መሆናቸውን ሁሉም ሰው ያውቃል ። አማራን በጠላትነት ለመፈረጅ በአወቅሁ ባዮችና በአጥፊዎች የተቀነባበረ ዘመቻ እንጂ ከአፄ ምኒልክ እስከ አፄ ሐይለሥላሴ ብሎም በደርጉ ጊዜ ጭምር በዘር ልዩነት ላይ ተመስርቶ የተካሄደ አንዳችም የተማሪዎች የውጭ አላላክ ልዩነት ፈፅሞ አልነበረም ። ለማንኛውም የቀደሙ ውንጀላዎችን መና የሚያስቀሩና ውሸትነታቸውን የሚያጋልጡ ብዙ የታሪክ መፃሕፍትና ማስረጃዎች በቅንነት ለመረመረ ሰው ሁሉ በበቂ ሁኔታ በአገራችንም ሆነ በውጭ ሐገር ይገኛሉ !
Eritrea is not for sale. Eritrea is a country from the beginning and will continue to be a country. Eritrea reserves the right to reject Ethiopian Airlines at any time. Don't cry like a baby 👶
No need to make jorny to Asmara or Ertriea
የትግራይ ህዝብ አማርኛ የሰማው 1983 ነው ከዛ በፊት ግእዝና ትግርኛ ነው
ከዛ በፊት የነበረው የትግራይ ሕዝብ አይችልም ነበር?ገራሚ ነው።
Kkkkkklliiii ooohhhhooohh
በባዶ እኔ ንግስ የንጉስ ዘር አዋቂ ነኝ አንተ ግን ደሀ ባርያ እያሉ በባዶ ቤት መደንፋት ጉራ ብቻ ቀልቀሎ ስልቻ ትርፋ ኪሳራ ነው። ሳዳምም የሌለውን መሳሪያ አለኝ ብሎ አሜሪካንን እና እስራኤልን ሲያስፈራራ ነው ኢራቅ ላይ ትልቅ ፍተሻ እና ጦርነት አድረገው ሳዳምንም የሰቀሉት። በቆሎ እና በረሀብ በባዶ እግርህ እድገህ እኔ ንጉስ ማለት እና በግዚያቸው ለ እራሳቸው እና ለቤተሰባቸው ለጎደኞቻቸው ብቻ ኢትዮጲያን እየዘረፋ እያዘረፋ በዝብዘዋት ያለፋ የጥንት ማፊያዎችን እያመለክ አሁንም ለሙታን እየተገዛህ በባዶ ዘራፍ እያልክ ለቤተሰብህ ለወደፊት ትውልድህ ዛሬም ላሉ ልጆችህ መጣር መስራት ትተህ ማጥፋትን ከመረጥክ በቁምህ የሞትክ ባዶ ቅል ነህ። በምድርም አይደላህ ከምድር ካለፍክ በሃላም የገሀነም ነህ ምክኒያቱም የሰው ደም እጅህ ላይ ስላለ። አትግደል ተብለህ በፈጣሪሀረ ታዘሀል❤
ክብር ለሚገባቸው ክብር እንሰጣለን፣እንዘክራለን ከጥንካሬያቸውና ከድካማቸው እንማራለን መች አወደስናቸውና አከበርናቸው።በዘመናችን ከቻልን የተሻለ ሠርተን የተረከብነውን ለትውልድ እናስረክብ ያለፈው አለፈ አናኮስስ።ሰው እንደመሆናቸው ያጠፋሉ በጀግንነታቸው ዋጋ ከፍለው፣ጦርሜዳ ፊለፊት ተዋግተው እንደዘመኑ ቤተ መንግሥት ቁጭ ብለው አዘው አይደለም፣ኩራት ሆነው አልፈዋል።ማፍያስ እኛ በጥላቻ የታወርን፣በ21ኛው ክዘመን የማንመጠን።
😂😂😂