Ethiopia - “አቢይ ደንታ ቢስ ነው፤ መለስ ብልህ ነበር” ሰውየው ይናገራሉ!
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ድል ለፋኖ ድል ለጭቁኑ የአማራ ሕዝብ
Ewentegna yegeziaber kale New yeale memen tereter bewenet❤❤❤❤❤❤
አንደኛነኝ ድል ለአማህዝብ ፍኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Proud of you my brilliant leader Dr Abiy Ahmed Ali God bless you and our mother land Ethiopia 🇪🇹 ❤ 💜
መለስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የመቶ አመት የቤትሥራ ሰጠን እንጂ ምን ጥቅምን በዘረኝነት ወጥመድ ጠልፎ ጣለን።
ደህና ሀሳብ ነዉ።አቀራረቡም ጥሩ ነዉ።
በዚህ ድምፁ ብቻ ዜና ይቅረብልን የምትሉ
ሰው ከሞተ በኋላ ማወደስ ልማዳችን ነው፡፡ በህይወት እያሉ የተወደሱ መሪዎች ኖረውን አያውቁም፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመምራት ችሎታ የላቸውም
እዉነት ነዉ መለስ ዜናዊ እና ኣብይ ኣሕመድ ብዙ ልይነት አለባቸዉ ኢትዮጵያ ይህንን ኣብይ የሚባል መሪ አግኝታ አታዉቅም ካሃዲ ጨፍጫፊ ስለ ህዝብ ደንታ የሌለዉ ኩፉ ሰዉ አዉሬ ነዉ 😭😭
ተው እንጂ አንተ ግልገል ጥጃ የገለማህ ዘረኛ
ትክክል ወራዳ
እሰይ መጣህ ፈታየ👏👏👏🙏❤👌
Selam
Lena begela merte gaztgia neke bele magnene ayhonbgiem bera 1 neke 👍👍👍
መለስ ምናባቱ ብልህ ነው ነበር ቢያቅበት ተኮለኛ ነው እጂ
እውነትም እንደሱ ነበር!
መለስ በህዎት እየለ ሰረግሙንነ ሰየለቅሱ የነበሩ ሰዎች ህዎቱ ከለፈ ቦኃለ መለስ እንደዝ ነዉ እንደዘ መለት ምን ይጠቅማል
ልጁ ሙት አንጋሽ ነው ወሬ ስላጣ
ወደብ አልባ ያረገን መለስ ነው ብልህ? አስተሳብ ይሉሀል ይሄ ነው
ምድር ሰማዩን የማይለዩ አየተነሱ መለስንና ወያኔን ያመሰግናሉ
❤❤❤❤❤❤❤
እያለ አይመሠገንም ፖለቲካ አትፋጉሩን።
👌👌👌
Thanks
ምን አይነት ብልህ ነው ሁለት ወደብ አሳልፎ የሚሰጥ?
ሚዛን ደፊ ቃለ መጠይቅ
Meles devil setan neber
ager shach bsnda
እንደ ፈታ ዴይሊ ሀገረ አፍራሽ የለም ደንታ ቢስ እናተ ናችሁ ለሀገር ብታስቡ ኑሮ የሀገረ ፍቅር ትሰብኩ ነበር ጩኸታችሁ ከአህያ ጩኸት ስለማይበልጥ ምንም አታመጡም
ትክክል እውነተ ደታ ቢስ አገር ስው ያልቃ በስውድ ወንድሞቻችን እህቶቻችን እስር ቤት በስበሱ
ይህ ነገራኝነታችሁ አንድ ቀን ይቆማ የሀገር ፍቅር የሌለው ፈታ ዴሊ ብቸኞ ነው
የገዳዩ ብልፅግና ካድሬ ኮመንት!!!እንደ ፈታ ደይሊ አይነት ለመንግስት የሚወግን ሚድያ የለም፤ችግሩ ትችት ለብልፅግና አንዱ ተዋጊ ጠላቱ ነው የአንተም ሐሳብ ለምን ትችት አቀረብህ ለምን እንደነፋና እና ዋልታ ዝም ብለህ ኢትዮጵያ አደገች ተመነደገች አላልክም እንጅ ፈታ ለመንግስት አሽቃባጭ ሚድያ ነው አባቴ!!!ሁኖም ፈታ ዝም ስላለ ብልፅግና ከመውደቅ እንደናንተ አይነት የአራጅ ገረዶች ወደ ፍርድ መቅረባችሁ አይቀርም የጊዜ ልዩነት ነው።
እናንት ፋታዴሊውች እስኪ ኬትሃገር ነው ወደባችንን ያሳጣንን እውሪ ብልጥ ነው እምንልለው ?
cheers
መሪ ጠል ሐገር ጠል !!!!/!!!!!
ዘገባን አንተ ዘግባት አቦ ይመችህ ግን መጠይቁን ከሰውየው አንደበት ብንሰማው የተሻለ ነበር ተዓማኒነትንም ይጨምራል🙏
Abiy is now, meles is then. Abiy is a lot better, patriotic and charismatic leader. 👈Fact
ውይ አብይ ለሃገር ሲሰራ ባንዳን አመስጋኝ ባንዳ ነው አንተም ጢጥህ ሌዝቢ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ቡሽቲ ጩህ አብቹ ከሃገር መሪ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው❤
❤❤❤
አረ ባክሽ 😂
እውነተኛ እትዮጵያዊ ጅግናው አብቹ ማለት ዳግም የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት እና የባህር ሃይላችንን የገነባ በመቀጠል ወደብ እድናገኝ በተግባር እየተጋ ያለ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ የቁርጥቅን ደራሽ ነው ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከ መጨረሻው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@@kalidmohamed9443የባህር ሀይል ገነባ የአባትህን የመሀመድን 21 መስጊድ አፈረሰበት ረሳሀው ሾርት ሜሞሪያም ስለሆንክ
Melse zenawi is hero
ብልህ በመሆኑ ተለቀሰለት፡፡
የቁምጨ ለቅሶና ጩሀት ሰለችን
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
ችግሩ እኛ እንደ ሰው ቆጠርናቸው።
መለስ በተንኮል እና በዘር በመከፍፈል ብልህ ነው አብይ ግን እጅግ ብልህ ነው የኢትዮጵያን ሃያልነት በመመለስ
😂😂😂😂😂የኢትዮጵያ ን ሃያልነት አረወይኔ😂😂😂😂
መለስና አቢይ ሤራዎቻቸው ቢመሳሰሉም ይለያያሉ ፡፡ ህዝብን በታትኖ አገር የማፍረሱ ሤራ ፡ የመለሱ በምስጢር የአቢይ ግን በገሀድ ሲሆን ፡ አተገባበሩ ላይ ደግሞ ከመለስ ዜናዊ ይልቅ አቢይ አኅመድ ይቸኩላል ።
ምድር እና ሰማዩን እንኳንንመለየት የማይችሉ አየተነሱ የተንኮል ስልቻዎቹን መለስንና ወያኔን ያመሰግናሉ። ዐብይ ይወደናል። አገሩን ከሁሉ በላይ ያስበልጣል።
Dr jegna ye Ethiopha Meri newu 1000 amet ynges . Meles behiwet binor Ethiophan be haraj yshetat neber . Le Sudan ena le kayro sergna mlash yhonlachewu neber .
መለስና ወያኔዎች ሸጠዋታል እኮ አሁንስ ምን ቀረ?
ታዲ ምን ይሁን
Emaireba nekefeta
ርዕሱ ይሉኝታ ቢስ በመሆኑ ሳልሰማ ኮሜንት አድርጌ አለፍኩት
ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ የማይመቻቸው ሰዎችና ሀገሮች ወደብ በማግኘቷ ተጎድተው ሳይኾን ማደጓን በበጎ ስለማይመለከቱት ነው” ክቡር አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር)
ብልህ ማለት የባህር በርን በግል ፀብ/ፍላጎት ምክኒያት ወደባችንን ፈርሞ እልልልልል ብሎ አጨብጭቦ ወደብ አልባ ስላደረገን አዎ ብልህ ነው 🤔
ወንድሜ አንተ በዚህ መጠን ትወርዳለህ ብዬ አስቤ አላውቅም ለካስ እንዲህ መንደርተኛ ነህ አቤልን ይላክብህ ቆሌህን የሚገፍ አላየህም በአላችንን ህዝቡ ከመንግስት ጋር ተባብሮ ፉከራው እያለ ቀረርቶ አንተ የምትዘፍንላቸው እያሉ በሰላም ጨረስን ማፈርያ ነህ
@@sisayabate6233 ስድ ንባብ። 🤣🤣🤣 አንተም ይሄኔ ዶፍተርነት የገዛህ የአብይ ዳይፐር ትሆናለህ። 🤣🤣🤣🤣
መልስምንም ቢሆን አገር በውቀትና በሰላም መርቶል አብይ ማሃይም ነው የህፃናት ደም የሚገበርለት ሰው የሚበላ አውሬ ነው
ዳዊት ዲንቃ? ወይስ ደስታ ዲንቃ? ሁለቱንም ጠርተሃል
መለስ የራሱን ጦር
ሁሉቱም የሚገርሙ መሪዎች ናቸው። ጥያቄ የሆነብኝ ክቡር መለስ ዜናዊ ለምን የባህር በር እትዮጵያ እንድታገኝ ያለደረገው ? ......ለምን? ግን ዶር አብይ ምንም እንኻ ችግር ቢገጥመውም አንድ እትዮጵያ ይወዳታል።
Ahunim eko ethiopia ye behar ber yelatim be liz ye 50 amet kiray simemenat naw bro.
መለስ እንዴት ነው የባህር በር አስረክቦ ለማግኘት ሚጥረው
አንፈልጋትም ብሎ የሰጠው ራሱ መለስ ነው። አብይ መስመሩን ያውቃል። ፋኖ አገዘኝ ብሎ ወልቃይት ጠገዴን አልሰጠም ። ህዝቡ ይወስን በሪፈረንደም ያልፃፍክይትን ህገ መንግስት አክቀድም ነው ያለው። ከኤርትራ ጋርም ለምን ከትግራይ ጋር ታረቅክ ? ቢለው ። አይመለከትህም። የፈቀድኩልህን እንጂ በውስጥ ጉዳይ አይመለከትህም ብሎ ነው የተቃቃሩት። አብይ ቆራጥ ነው። ፋኖ ትጥቅ ፍታ ተባለ አልፈታም ያለው ጫካ ገባ።ይሀው እስከመጨረሻው ይቀጥላል። ወይ ስልጣን እስኪለቅ ወይ አማፂያን መስመር እስኪይዙ። በፈተና ውስጥ ሆኖም ቢሆን ከአላማው ፈቅ አላለም። ጦሩን አጠነከረ። ከተሞች እና ፕሮጀችቶች ገነባ ሸ60 አመት ያልተከናወኑትን ት ቤቶች እና ሌሎችን ገነባ ህዳሴን ጨረሰ። መንገድ በእጥፍ ገነባ። ይህ ሁሉ ሲሆን ከባዶ ካዝና 1.5 ቢልየን እዳ ከፈል። ማንን አርጎ አያውቅም ። ይህንስክያረግ ኮቪድ፣ የትግራይ፣ የአማራ እና ኢሮሚያ ከባድ ጦርነት ገጥሞት ነው። ችግኝ ወዘተ. አብይ ይመጥናል። ጥጋበኛ ህግ አላከብር ቢል አስተዳደጉ ነው እንጂ በመሪ አይፈረድም። ታግሶ በመጨረሻው በነፍጥ ተጋፍጧቸዋል። ባከራእይ ነው። ወደቡ የግዜው ጥያቄ መሆኑ ተገቢ ነው። የኛ ሰው ጎጠኛ እና ባንዳ ነው። ከሻህቢያ ፣ ከአልሻባብና፣ ከሌሎች ውጪ ጠላቶች ጋር ይሰራል።
እንደ አብይ ኢትዮጵያን የሚጠላና መፈራረሷን የሚኋኋ እስካሁንም አልነበርም ቢወዳት ለምን ያምሳታል?ቢወዳት ለምን በሱዳን አስወረራት? ለምን በደቡብ ሱዳን አስወረራት ?ለምን ጥቅሟን አሳልፎ ለሀገራት ይሰጣል?ለምን ድፕሎማሲዋን ቀስ በቀስ አዋረደ ለምን ህዝቧን እድራብ ሰላም ያጣም ዘንድ በሀገሩ ተስፋ እድቆርጥ አረገ ይህ ሁሉ በአፋችው እንጅ የሚወዷት ኢትዪጵያን በልባችው የሚጠሉዋት ስለሆኑነው።
ሃገር መውደድ እንደኣብይ ከሆነ የሃገር ክብር እና ፍቅር ኣላወቅሺም
Ali tafatam
ፖለቲከኛ እቃ ነው ይሸጣል ይለወጣል
ስለዚህ "ፖለቲከኛ እገሌ እንዲ እንዲያ አለ አሉ "ብለህ ማይረባ ለፕሮግራም የማይመጥን ነገር አቅርበህ ዋጋህን አታሳንስ
እኔና ጓደኞቼ ካለንበት ሆነን
ግብጽ ሳለን እንበላው የነበረው ጋሬ.........ናፈቀን አሉ አቶ ደስታ!!!
ትክክል ነው ቢስ ያነ ሴቶች ሕፃናት አይገደሉም ነበረ ፖለቲከኞችን አትወቁብኝ ነበረ ያ መላጣ
አብይ አህመድ ኢትዮጵያዊ መሆኑ ያጠራጥራል ።
መለስ ኢትዮጵያን ሰበረ፣ ተከሰተ፣ አሁን አቢይ የጎዳትን ኢትዮጵያን መጠገን አለበት፣ ፈውሱን ለማጠናቀቅ ጊዜ ይወስዳል፣ እባካችሁ አስተዋይ ሁን።
Woow polarized media why you will not defend your country
አገር የሸጠውን መለሰ ከአቢይ ይሻላል ይላል ድንጏይ ራስ!!
የትኛው አገር ነው መለስ የሸጠው?
አይ የፋኖ ሚዲያ😂😂😂
አይ የመለስ ናፍቆት
Feta daily,daily BANEDA
መለስ በጣም ብልህ ስለነበር ኢትዮዽያን ያለ ባህር በር ሲያስቀር በተቃራኒው አብይ አህመድ ደንታ ቢስ ስለሆነ ኢትዮዽያን የባህር በር እንድታገኝ ሀያል ሀገር እንድትሆን እየጣረ ነው😂 ቆይ እዚህ ጋ የተዟዟረ ነገር አለ ። አብይ ብልህ አባይን ገድቦ ጨርሶ አሁን ፈግሞ የባህር በር ያስገኛል🇪🇹💪💪💪
ኢናንተ ዘጋብወች ኢት፣ያ ውዱቀት ቆሞ ለማየት ሳይሆን አሽባርው ወምበደ አብይ ብትወግዛችውና
ጀግና አማራ ፋኖች ብትደግፋችው ኢት፣ያ ኢፎይታ ግዘ ይመጣል ብየ ምስቡት ኢባካችው አማራ ጋዘጠኞች መኖርና አለመኖር አሁን ነው ጀግና አማራ ህዝብ???????
Ewnetun tenagreh memot tsdk new meles blh new ewnet ykadk gena yekhdeth waga tkeflale !!!
መለስ ብልህ ነው አብዬ ደንታ ቢስ ነው በማለት ሪፖርቱ ማቅረቡ በራሱ አሳፋሪ ነው። ለወሬ እንጂ ላገር አለማሰብ ነው። ድሮም ኢትዮጵያ የቆመችው በጣት በሚቆሩ ሰዎች ሰዎች ሲሆን እነርሱም ለምን ለአገር ቆምክ አሰብክ ተብለው በዓናቸው ሚጥሚጣ እየተጨመረባቸው የሚሰቃዪ ናቸው። ከአቢይ በፊትም ነበረ ፣ በኋም ይመጣላ። ምንም በቁጥር ትንሽ ቢሆኑ የሚሊዮን ያህል ውስጣዊ ሃይል አላቸው። በድልም ይወጣሉ። አብይ ሃሳቡን ያሳካል እግዚአብሔርም ከርሱ ጋር ስላለ ኢትዮጵያንም በድል ያሻግራል!!
ከፈረስክ በኋላ በድል መሻገር ? 😂😂😂😂
አብይ ደንታ ቢስ ብቻ ሳይሆን በሰው ደም ሚኖር ሰይጣን ነው 🤮
ፈታ ዴይሊ ምናለበት የእናትህ ጀበና እንኳ ማንጠልጠያ ጆሮ አለው የእነ መረራ ጉዲና ኦፌኮ ፓርቲ ውስጥ ስትል ፕር ወይም ዶር ማለቱ ይቅር እና አቶ መረራ በማለት በአክብሮት ብትጠራቸው በነጠላ አንተ ብሎ መዘርጠጡ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ነው ወይ ፈታዴይሊ ነው ወይስ ሌላ ?
ፈታ ዴይሊ ባንዳነቱን እየገለፀ ይመስላል ሀገር ከውጭ ጠላት ጋር የቃላት ጦረነት ባለችበት ሰዓት እነሱ ስለ አራት ኪሎ እረ እባካችሁ እስኪ አሁን እንኳን የሚደመጥ ዜና ስሩ ጆሯችንን በሃሜት አታደንቁረት
ስለአብይ ማንም መተንተን አይችልም መቀባጠር ይሆንባችኋል😂
Abiy has attention deficience problem. ሁሉን ኣዋቂ፡ ታሪክ ቀያሪ ባይ፡ ልታይ ልታይ የሚል ሰው ነው። ይኽ ደግሞ ብዙ ስህተት ውስጥ እንዲገባ ኣድርጎታል።
ሙታንን እርሷቸው
እኔሚገርመኝ ጋዜጠኞች ሁሉ ለምንድነው ፎቃቃየሆኑት የጀበናቡና ሀሜት
111111111, ኧረ ሽልሙኝ ተው
Belehe bihone newa hagerunn wedeb alba yaregate???
ለዚህ ነዋ መለስ ዜናዊ የአሰብን ወደብ አሳልፎ የሸጠውና አብይ አህመድ ወደብ ለማስገኘት እየተሟሟተ ያለው!
ባንዳ የባንደ ልጅ አሁን በሀገር ጉዳይ ሁሉም አንድ ሆኖ ከታርካዊ ጠላቶቻችን ጋር የቃላት ጦርነት ላይ እያለን አንተ ስለ አራት ኪሎ ታወራለህ::
😂😂😂😂😂😂ማነው ታሪካዊ ጥላታችን
የውጭ ጦርነት አብይንጂ የኢትዮጵያን ህዝብ አያገባውም
ምክንያቱም የውስጥ ሰላም ይቀድማል
መለስና አቢይ ሤራዎቻቸው ቢመሳሰሉም ይለያያሉ ፡፡ የህዝብ አንድነትን በታትኖ አገር የማፍረሱ ሤራ ፡ የመለሱ በምስጢር የአቢይ ግን በገሀድ ሲሆን ፡ አተገባበሩ ላይ ደግሞ ከመለስ ዜናዊ ይልቅ አቢይ አኅመድ ይቸኩላል ።
Gena yesyatl agannt yasakayuhal kehadiwoch temaru
ልጁ ሙት አንጋሽ ነው ወሬ ስላጣ
ደንታ ቢስ አንተ ነህ
መለስ ዜናዊ የሻዕቢያ ተለላኪ የግብጽ ቦርሳ ተሸካሚ ነበር። ባንዳና የባንዳ ልጅ የአርበኛ ልጅ የሆነውን ዶክተር አብይ አህመድን አይወደውም።
ደምሩኚ አቦ እኔ ልመና አይሆንልኚም😂
ማን እንዴ መለስ ዜናዊ
አሁንስ እኝኝኝኝኝኝኝ እንደሚል ዝናብ ሆነ ያንተ ልጅ ዘገባ! ተወው በቃ ካለቀብህ። ዛፍ ቆራጭና ዛፍ ተካይን ታወዳድራለህ እንዴ?? ፌክ ኒውስ
መለስ ተንኮለኛና ኢትዮጵያውያንን የማይወድ ሲሆን በትግሉ ግዜ የኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚፈልግ ሰው ነበር። ዐብይ አሕመድ ግን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን የሚወድ ብልህ ሰው ነው።
One should not speak having ability to speak. One should use his mind to speak. To use mind there has to be adequate knowledge regarding the issue he/she is going to speak. Without knowledge speaking haphazardly like some do doesn't help. Dr. Abiy is exceptional. He he tried to sustain integrity of our country. He fought hatred and disintegration plan of Meles and overcome. Meles left us without sea port even what belongs to us. Abiy brought us sea port. You blame Abiy because he gave you right to speak as human as well as on UA-cam?
You blame him because he completed Mega projects?
You shouldn't have come Without proper analysis of this great leader being driven by your political interest.
The truth is there is no one who loves and care for Ethiopia like Dr Abiy. He is extraordinary.
አብይ ወይንስ አቢይ የዩቱበሮች ችግር የትየለሌ ነው
ay dinka abiy ahmed Gegena nw teketelew kaltewatelh demo hager lekh weta
Ĵĵ
Mert Ena merte anbabie neke feta banyenew meyamrew bertalene
መለስ ይንፈክ
እንዳዘ አይበልም
መለስ ይጥረክ ነዉ የምበለዉ
He Try to admire meles zenawi childish strategy funny politician 😁
ችጋራሙማ አንተው ራስህ ነህ ወንድም
የናንተ ዓይን፣ በአብቹ ጥላቻ ታውሯል፣ አላህ ፍዘንላቹ።
የሀገርህን ማብራሪያ ክንፍ ይዘህ እያቆረዘዝክ ሀገሪቱ አላደገችም ሰላም የላትም የማለቱን የሞራል ልዕልና እዴት አገኘህ ደስታ አንተው ገራፊ አንተው ጯሂ ጅራፍ ሆንክ እራስህን አዋርድና የሀገርህን ክንፍ ልቀቅ ተበራለች!...
ሌቦች ምን አገባቹ
የገባቹበት ጦርነት ንቆ ስተዋቹ ነዉ
ይሄ ሚዲያ እራሱ የባንዳ ነው
መለስ ብልህ ስለሆነ ነው ወደባችንን ያሳጣን ጅል የሆንክ እንከፍ አይምሮህን አሰራ እንጂ
ወያኔ ናፋቂወች ሂዱ መለስን አስነሱት ከቀብሩ እና ይግዛችሁ 😂
አገር የሸጠ ላናተ ብልህ ነዉ አገር ያስከበረ ላንተ ዴንታ ቢስ ነዉ ዉሻ ህ
እኔኮ ግርም የሚለኝ ሁሉም ሰው ሰለመለስና ስለአብይ ነው የሚያወሩት ለምን ሀይለማርያም ደሳለኝ ይረሳል።በፍቃደኝነት ስልጣን ስላሰረከበ ነው ወይ ጉድ
Join Addis Ababa networking for freedom
haaaaaaaaaaaaa tew bakh freedom