Ethiopia - “ጊዜው ከባድ ነው…” ጠቅላዩ፣ ከፋኖ ጋር የተጀመረው ሚስጥራዊ ንግግር፣ በምንዛሬ ለውጥ ግንባታዎች ቆሙ፣ ቱርክ ስለ ኢትዮጵያ የድሮን ጥቃት
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
ደልላአማራፋኖዬ ❤️💛💚💪💪💪
ድል ለአማራ ፋኖ 💪♥️
ለየትኛው ፋኖ ?
@@Manyazwal የከብቱን መንጋ ለሚነዳው ፋኖ 💪
ersi bersi wigiyawin cheresut!!!!!
ድል ለኦሮሞ ፋኖ😁
@@masetewal6914 ከብትንማ ሁሉም ገበሬ ይነዳል
ድል ለአማራው ፋኖና ለአትሌቶቻችን❤❤!
አገር መቼ ሠላምሽ እንደ ሚመለስ በስደት ናፈቀኘ 😢😢❤❤❤
እረሰላምናፈፈቀኝ
@@Zippo915thZippo91th
@@Zippo915thZippo91th
ድል ለፋኖ
Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ሀብት ለፈረንጅ ምርጥ ኢንቨስትመንት ሳይሆን ትውልድን ለባርነት ማቅረብ ነው
ድል ድልድል ለጀግናዉ ለአማራህዝብ ድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለጀግናዉ ፋኖኖኖኖኖ
ግዜ ይክበድብህና የኢትዮጵያን ህዝብ ወደ ኋላ እየጎተትከው ነው ግዜው የከበደው አንተ ወደ ስልጣን ከመጣህ ጀምሮ ነው።
ድል ለአትሌቶቻችን
ድል ለፋኖ❤❤❤ፋኖ ህዝብን ሳያናግር ማንምጋ አይደራደርም
አላህ አንድ ያድረጋቸው ቤተሠቦቻችን ዘንተው ወጥተው ይግቡ ያረብ
እግዚአብሔር ቸር ያሰማን በቃ ይበለን ወንድም ከወንድም ጦርነት ያሳዝናል የኢትዮጵያ እናት ምስኪን ሁሌ ለቅሶ ከዉጭ ጠላት ሳይመጣ እርስ በራስ ተጨራረስን
ደል ለፋኖ
ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖ💪💪💪💪❤💛💚
ለመጀመርያ ጊዜ ህውሃትን ሲያስፈራራ ድሮን እንዳለው ባሳወቀ ጊዜ ነበር።አሁንም ብረት ለበስ ታንኮች ስላሉን እናሸንፋለን ለማለት ነው ዕድሜ ለፋኖ ግን ውለታው ተረስቶ------
ፋኖ❤ይችላል😢
ፋኖኖኖኖኖ
#ETHIOPIA PM AMAN WINS
ድራሽህ ይጥፋ
አሜን
አሜን 😂
አይባልም😊
እንደ ሀገር ወሳኝ ነው ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው
ባለፍት ስድስት አመታት ጀምሮ ጊዜዉ ከባድ ነዉ፣ ከዚህ በሃላ መሞት ብቻ ነዉ የቀረዉ፣ ከመጡበት ቀን ጀምሮ ተስፋ እንዳወሩ አመታት አለፍ፣
ሁልጊዜ እርምጃ ወስጃለሁ ይባላል ነገር ግን ምንም ለወጥ የለም።
የጠቅላዪ ድምፅ መስማት ጠንቅ ነው
ኢትዮጵያን😘😘😘😘😘
ፋኖነት አማራነት ነፃነት ኢትዮጵያዊነት💪💚💛❤️
Abiy. Ahemed. 000000❌❌❌❌❌❌❌❌⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫❓❓❓❓❓❓🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መቼም አማራን ጠልተህ አገር ሰላም አይሆንም አባቴ የአማራ ጤፍ በዶላር ይሸጣል❤❤❤
ምን ማለት ነው ጠቅላዩ ኤቲፎር የሚለው ወደኋላ ነው የሚቆጥረው አልገባኝም ።
😢😢😢😢😢😢😢
#ETHIOPIA MONEY YES ERITREA PEOPLE MONEY DOLLAR NO
የሚገርመው የራሱን ጥፋት ለመሸፈን በሀይለስላሴም በደርግም ይህን አይነት እርምጃ ተወስዷል የሚል ተረት ተረት ነው 👎
እኔ እምለው ህዝቡ ምን ሁኖ ነው ከዚህ በላይ ምን ይመጣል ደሀው ወገኔ
ኪኪ..ኪኪ ..ምሣሌው ሁሉ አሰቂኝ አራንባና ቆቦ ሣክሰ አለመቻልን ማመከኘት
በንጉሱ ጊዘ 1 የአሜሪካ ዶላር 1 የአኢትዮጵያ ጋር አኩልስ አንደነበረ ለምን አይነገርም?
ድል ለፋኖ😊
አተ ነህ አብቹ አተ ጦሰኛ ጦርነት ቢነሳ ባተ ችግር ቢፈጠር ባተ የምልህ የጠፋኝ ድል ለፋኖ ❤
ምናረገሺ
እንዴት ? ምንለመሆን? እንዘጋጅ?
ድሮን ማምረት ጀምረናል ገዢ አፈላልግ ፣ ዴይሊ ፈትፋች
ኤርዶጋን እሄ ናዚ
አንድ ነገር መናገር እፈልጋለው በ1500 አምስ ደሞዝ የሚኖር ሰው አለ እያሉን ነው በዚ ዘመን ይልቁን በዚ ልክ ከሚቀልዱብን ስረአት ያለው መዋቅር ዘርግተው አይመሩንም 1500 ዘይት ገብቶ የአንድሺ አምስት መቶብር ደሞዝተኛ አለ ሲሉ ትንሽ አያማቸውም ግን ፈጣሪ ይቀልድባቹ ደሞ ከማንም ጋር ንግግር አልጀመሩም ፈጣሪን
Betam yasazinal 😢😢😢😢
ነጋዴውን መቅጣት ነው
ሳታጣሩ አታውሩ
ዋጋው የባለ8ነው
Abiy Ahmed kedadaw
ሳክስ
ፈታላ ዴይሊን ኢቲቪን እያስናቀ ነው ስንት ቢከፈልህ ነው ብልፅግናን የተቀላቀልከው?
መቼም እስክንድርነው እሚደራደረው 😮
ድል ለኢትዮጲያ ድል ለአብይ ሳይደፈርስ አይጠራም ስለዚ ሀገርን ጠልቶ ብሄር መውድድ ምን የሚሉትነው ተባብረን ሀገራችን ብናለማ ይሻለናል
ጥራጊ. ከኛ የተረፈውን ነው የምወዱ. አማራ መቸም ሀገሩን. ጠልቶም አያቅ. በታሪክ. ዜግነትህ ሲባል ኦሮሞ ከሚል ማህረሰብ ተአሽቀህ ስለቢሄርተኝነት መችም አታወራም 😂😂 ጥብ ጋላ
አሁን እኔ ብቻ አይደለሁም ማለት ምን ይጠቅማል? በጫካ ፕሮጀክት እና በመሣሪያ ግዢ ገንዘቡ ባይባክን ኖሮ ...
ብርወደቀ
አብይ ሴጣን ስንቱን አሳጣሀን ፈጣሪ ያንሳህ😢
#ALJAZEERA ENGLISH NEWS AMAN NEW ETHIOPIA LEADER UP TO RED SEA BORDER
ይህ ሙሲባ መሪ ከመጣ ጀምሮ ቀላል ግዜ አይተን አናውቅም ፋጣሪ የስራህን ይስጥህ
Abey always follow convince and confusing principle but that he don't know we amharas ahead of his thinking.
Fano is our hero struggling for SURVIVAL.
እኔ ብቻ አውቅልሻለው ኢትዮጵያ አልክሳ ትንሽ ፓርክና መጫወቻ ስለገነባልን ኢትዮጵያን አከሰርካት
Theme music yestekakel ere....joroachin feneda
አዲሱ ሪፎርም ዓላማ በገንዘብ እጥረት እስትንፋስ ከመቆሙ በፊት ብድር በማግኘት ለመትረፍ ብቻ ነው።
1500*300%=4500!
What.wdat.wow
ድል ለአማራ ፋኖ ኢሻአላህ ሸንፋት ለኦሮሞማው አብይ
ማነው ከባድ ያደረገው ጃል?
Feta merdo የኢትዮጵያ ሙዋርት ብቻ መዘገብ
በምንኛው ሚዛን ነው ጊዜ ሚመዘን ነው?ጊዜን ፈጣሪ ፈጠረው ብግልባጭ ፈጣሪን ጊዜ ፈጠረውና ተፋጠጥ።ጉድ በልሲለው አይሻልም ጓድ።
ያረብ ይሄን አብይ የሚባለዉ የሰዉ ሴጣን ዉስድልን እባክህ ጌታዬ ገላግለን
እኔ የወደፊት የኢትዮጵያን እጣፈንታ የት እንደሚንደርስ መተንበይና ማስቀመጥ ያልቻለ ስርአት የዛሬውን ብቻ ከባድ ነው ማለት ብቻ በቄ አይደለም።ጦርነቱንም ማቆም መደራደር።
ተረት ተረት የላም በረት አበባ ደሣለኝ ብለው ጨርሰዋለች ዘመነ ሽባረክ እስካሁን ያሉት መሪዎች እንኳን ብድር ቢበድሩም በርዓቱ በአግባብ ታጠቅመውበት ነው ያሉ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ቢበድሩም ለህዝባችን ማስጨረሻ ለዱባይ እና ለቱርክ የቆርቆሮ መግዣ የድሮን መግዣ ያደረጉት የተፈናቀለ ወገኖችን እንግዲያ እንኳንስ ምግብ ምን እንደሚበላ እግዚአብሔር ይወቀው
አይ
#ALJAZEERA ENGLISH NOW ERITREA MONEY DOLLAR FALSE MONEY AND FALSE DOLLAR ( AMAN PM ETHIOPIA WINS )
ለደኸዉ ሳይሆን ለአንተ ይክበድህ
ውድ ኢትዮጵያውያን እንንቃ የአብይ አህመድ ውሸትና ሽንፈት በየጊዜው እየታየ ነው ፣ዛሬ ላይ ደግሞ ህዝብን ለድህነት የሚያጋልጥ ፣አብይን ከነዘሩ የሚያከብር ብር ከውጭ ስላገኘ ደስ ብሎኛል ማለቱ የህዝብ ጠላት መሆኑን ነግሮናልና ይህን ባንዳ በአንድነት እናስወግደው ፣ድል ለፋኖ
ድርድር የለም ውሼት ነው እርሰ በእርሰ ጥርጣሬ ለማሳደር ነው
ገደል ግባ አንተ ገዳይ ከአንተ ጋር ማነው ሚደራደር አዲስ አጀንዳ መስጠትህ ነው አረመኔ እርኩስ
ጥቁር ገበያው መጥፋት የሚችለው የገንዘብ ቅያሪው እኩል ሲሆን ብቻ ነው በጉልበት የሚሆን ነገር አይደለም ይሄ የገበያ ጉዳይ ነው
እጭ ምናይነት መንግስት ነው ግራየገባው
😂😂😂😂 ሶስት ክላሽ ለያዘ ሽፍታ ብሎ ነበር እኮ ባለፈው አብቹ ቅቤው ሆሆሆ
ለዚህ ነው ቤት የምትገዙ ሰዎች ጥንቃቄ አድርጉ ስንል የነበረው ምክንያቱም ይህን አይነት የኢኮኖሚ ቀውስ ሲመጣ ውላችሁ ውጪ ነው የምትከፍሉት ያ ማለት ደግሞ ቤታችሁን ታጣላችሁ ማለት ነው ያዝ እንግዲህ ማለት አሁን ነው 😂😂😂
STOP WAR EACH OTHERS NOW ALL ETHIOPIA AMAHRA FIT NO BUT TPLF BAD GUILTY WAR ETHIOPIA AMAHRA PEOPLE MILITARY COMP NOW STOP WAR AND OROMO MILITARY BAD AND ALL ERITREA GUILTY AND ALL SOMIEL TRBILZEM BAD GUILTY ( ETHIOPIA PM AMAN WINS )
ፈታ እንኳን ደህና መጣል መቼም ከእስክድር ጋር ካልሆነ ከማን ጋር ይደራደረዋል አብይ ከእስክድርጋት ስለሚሰራ እሱን መከታ አድርጎ ነው ተደራደርኩ የሚለው በክት በለው
ሀየ
Afuuftuu
አያልቅበት እየተተረተረ ነው ። ተበድሮም ሊያስከፍለን እየቧጨረው ነው ።
የልማቱ ጀግና በልጽገናል ሲል ኖረና የዚህ አመት በጀት አንገዳጋጅ ነው አለን ሞላጫው ።
መረጃችሁ መልካም ሆኖ የምትሰበስቡትን ዩቲዩብ ሳንቲም ከፍ ለማድረግ አንዱን ነገር በአንድ አቅርቦት ላይ አረያሽከረከራችሁ ሰላሳ ጊዜ ትደጋግማላችሁ! ውይ!
ደህና መረጃ ሰጪ ጠፋ እኮ እባካችሁ! ሁሉ ሳንቲሟ ላይ ነው ትኩረቱ!!!
ጀዝባአብይ 🤮🤧👎🤛
Bachiger lay chiger
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ የማደም ቅመሞች ቅንነት የራሰ ነወ 😢😢😢😢😢😢
መንም የአማራ ፍኖ በድበቅ ምደረደረ አይኖረም እረግጠኝ ነን ጎሮሮወን ስየዝ ነወ ምተበተቦው አማራ የድቢቅ ትግል አልጀመረም ድል ለሀገረችነ ለተገፈው አማሪ
Feta Dealy ❗️No talks, Mr. Confuse and convince
እረኡኡኡኡኡኡ
Thus puchre everything midea took dawen bicouse no midea pineapple
😂😂😂😂😂😂 hahaha ኢትዮጵያ ሃገሬ ጭራሽ አስራ አመት እየናፈቀህ ይቀራል ሀገሪቱ በብር ብድር ብቻ እንዲያበል ያረካት እንዴት ብላ ትንቁ ድር ብቻ ልትሸጥ ነው እስካሁን ያሉት መሪዎቻችን እንኳን አገር የሚሸጥ መሪ አልነበረንም አሁን ግን ጫፍ ላይ ነው ያለችው
እንደዚህ bold ሆኖ ቀበቶአችሁን ጠበቅ አርጉ ማለት የመሪ መልኩ ነው!
ሠርታቹ ኣትኖሩም ?
ብድር ለግዜው እንጂ የልጅ-ልጅ ማይከፍለው ዕዳ ተሸካሚነት የነጮች ባርያ መሆን ነው ውጤቱ
ይመቻቹ ተበደሩ ከዛ ብኋላ-ጎንበስ በሉ ።
ፈታ ደይሊ ሚዲያ የብልፅግና አጀንዳ አመቻች ፍርፋሪ ለቃቃሚ ነው! የበሻሻው አራዳ በሱ ቤት ፋኖን መከፋፈሉ ነው! አንድም የፋኖ አደረጃጀት ከእሱ ጋር የተደራደረ የለም! ወደፊትም የሚደራደር ፋኖ የለም!!! አበቃ!!!
ዶሮን ሲያታልላት ውሀው የሚሞቀው ለገላሽ ነው አላት::
ድርድር ተጀመረ ነው ነገሩ አልገባንም ???
#EBC AND #ETV WORLD NEWS #FANO ERITREA OFF AND #FANO ETHIOPIA WINS AMAN PM ETHIOPIA ALL ETHIOAPI COUNTRY ALL ERITREA GOVERNMENT PARTY DEAD
But to build a Palace is not problem. Funny prime minister.
ዝኾነ ናይ ፖለቲካ ሰብ ይኹን፡ ኩሉ ታራ ሰብን ከምታ ኣብ ቅድሚ ሰብን ህዝብን ኮይኑ ቅኑዕ መሲሉ ዝዛረበን ቅኑዓት ቃላት ኣብ ተግባርን ናብ መስርሕ ምስ ኣተወን ግን፡ ነቲ ናይ ተቓወምቱ ዝመጾ ተቓውሞ ፍጹም ተቐይሩን ካልእ ሓሳብን ሓሶታ ዝተወሰኾ ሒዙን እዩ ያዕ-ያዕ ዝብል። ምኽንያቱ ኣብ'ቲ መስርሕ ካልእ ኩነታት ስለዘጋጠሞ። ብፍላይ ካብ'ቲ ዝተዛረቦ ዝሓሸ ዝመስልን እንተ ኣጋጢምዎ ካኣ ናብ ማዓት ሓሶትን ተንኮልን ክሳብ ነቲ ህዝቢ ናብ ወገንን ዓሌትን ሃይማኖትን የእትዩ እዩ ናብ ዓብዪ ግርጭት ዘእትዎን። ስለዚ እዚ ጀነራል ጻድቃን ሕጂ ዝዛረቦ ዘሎ ኩሉ ካኣ ኣብ ግብርን ተግባርን ምስ ኣተወስ ካልእ ኮይኑ እዩ ዝቐርብ።
ካብ'ቲ ዓበይትን ንህዝብታት ኤርትራን ኢትዮጵያን ናብ ዘይግባእ ኲናት ከአቱን፡ ኣብ ስልጣን ምእንቲ ክጸንሕ ኢሉን'ኮ እዩ ቅድሚ'ቲ ምስ ስርዓት ናይ ደ/ር ኣብይ ወያነ ምባኣሳ፡ ኢትዮጵያ እንተ ብሕጊ እንተ ብሓይሊ ወደብ ክህልዋ እዩ። ዓሰብ ካኣ ንኢትዮጵያ እዩ ዝግባኣን ዝበለን። ስለምንታይ ዳኣ ሻዕብያ ንወያነ በቲ ምስ ኤርትራ'ውን ዝፈተነቶ ኲናት ኣፋ ምስ ኣትሓዛ ሕጂ ነዚኣ ዘይደግማን ዘይዛረባን ዘሎን???። ስለዚ ንመብዛሕትኦም ናይ ፖለቲካ ሰበስልጣንን ብፍላይ ካኣ ንወያነን ንኣብይን 0.01% ምእማን' ውን ኣይካኣልን እዩን።
😅😅😅😅😅
ሚዲያ በፎቶ ላይ የምታወጡት ፎቶዎች አልገባኝ። ወጣቱ ለህልውና ይሞታሉ እናንተ የምትፈልጉትን ለመሾም ፎቶግራፍ የምትለጥፉ ጉድ ነው